Тёмный

ውሸታም ወንድ በዚህ ይታወቃል 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

ፍቅረኛሸ እየዋሸሽ እንደሆነ ለማረጋገጥ ፊቱን፣ የሚናገራቸውን ነገሮችና የሰውነት ሁኔታውን መከታተል ያስፈልግሻል ጠንቃቃ ውሸታምም ቢሆን መያዝ ትችያለሽ፡፡ ውሸታም ወንድ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ለማወቅ ቪዲዮውን ተመልከቺ፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 2 года назад
አውቀው ዝም ይላሉ እንጂ ሴቶች ከተፈጥሮዋቸው የሚዋሻቸውን ያውቃሉ ግን ላለማጣት ላለማሳፈር አውቀው ዝም ይላሉ እንጂ
@hiwotlegese9743
@hiwotlegese9743 2 года назад
You are my teacher 😍
@belihailu3850
@belihailu3850 2 года назад
በትክክል ከኔው ጀምሮ
@saudisaudi5958
@saudisaudi5958 2 года назад
በጣም
@kiasportage6379
@kiasportage6379 Год назад
እውነት ነው እናውቃለን ግን ማመን አንፈልግም
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Год назад
በጣም ግን ማመን ኣንፈልግም
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 3 года назад
ማሬ ላንቺ እኮ ሰብስክራይብ ያንስሻል የኔ ፍልቅልቅ❤
@mikiasgirma8441
@mikiasgirma8441 3 года назад
ለምን ባካውንትዋ ለምን ብር አትልኪም
@alifchopele
@alifchopele 2 года назад
@@mikiasgirma8441😆😆😆😝😝😝
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 3 года назад
በሶስትም ስልኬ ነው ያረኩሽ ተጨማሪም ስልክ ባለኝ ተመኝሁ የኔ ውድ ስወድሽ አች የሴቶች ጀግና መምህር 😍😍💝💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-wl7qz4pw3h
@user-wl7qz4pw3h 3 года назад
ዴምሪኝ እህቴቴስወድሺ😍😍
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@user-wl7qz4pw3h neyi endmamar
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 3 года назад
@@user-wl7qz4pw3h ደምሮሻለሁ ውዴ
@user-wl7qz4pw3h
@user-wl7qz4pw3h 3 года назад
@@user-zh8oy7wi1p ጀዛኪላህ ፎዚ😍
@guittaseif9193
@guittaseif9193 2 года назад
እኔ ደሞ የምር 2ተጨማሪ ካለኝ እሞክራለሁ 💝💝💝💝💘
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 3 года назад
ወይ ጉድ😜😜😜ቀልጠናል ያርብሀገር ሴቶች አስጠሉኝ ወንዶች
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Год назад
የታባቱ እኛ ጀገናነን 💪💪💪💪
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Год назад
ክክክክክአይዞወን
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Год назад
😂😂😂😂😂
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 месяцев назад
ልክናትኮ እኔ ምሲሰራ እደዋለ ስጠይቀዉ እሱ ስለችግሩ ያወራል ሌላታሪክ 😂😂😂
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 года назад
እኔ እስከማውቀው ድረስ ግን በተለይ 6 ቁጥር እውነት ነው፣ by the way 6 እና 7 ተመሳሳይ ናቸው፣ እኛ ወሬ ከቀየርን ጠርጥሩን
@seadatube5368
@seadatube5368 3 года назад
እውነት የሚያወራ ሰው ይግደለኝ ይመችህ
@meseretd3805
@meseretd3805 3 года назад
@@seadatube5368 በጣምምምም
@meseretd3805
@meseretd3805 3 года назад
እድሜ ይስጥህ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@meseretd3805 ehita demrgni bekeneket
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 3 года назад
ወድሜ ጎበዝነህ ሀቅ የሚነገር ሰው በጣም ደስ ይላል
@tubetube5795
@tubetube5795 3 года назад
ለምክርሽ እናመሰግናለን ግን በርቀት ያለነውስ እንደት ማወቅ እንችላላን ? ውደ
@tgsttadele8627
@tgsttadele8627 2 года назад
በጣም😭
@user-tu4ls9ly5t
@user-tu4ls9ly5t 3 года назад
ይኋው ሥብስክራይብ አረኩሽ😅እውነትሽን ነው ከምር እኔ ጥርጣሪ ነበረኝ ከዛ ኦላይን ገብቶ ዝም አለ ከዛም ጎበዝ ብየ አጨበጨብኩለት ውይ እንዴት እንዳረኩት ሆይ እሥከመቼ በሆድ አምቆ😅😅
@user-wl7qz4pw3h
@user-wl7qz4pw3h 3 года назад
እህቴ ዴምሩኝ🍬😍
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 3 года назад
ክክክክ ወላሂ እትና ጋር ተጣልተን ስትይ የሆነ ሠው ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂😄😄😃
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Kkkkkk. Ehita demergni bekenenet
@user-vd3xz6ve8p
@user-vd3xz6ve8p 2 года назад
ክክክክክክክ😍😍😜😜😜
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Год назад
9ኛው ላይ በጣም ይደጋግማል እኔን ጥፋተኛ ያደርገኛል ጉድ እኮነው ብየ ዝም እላለሁ😂😂😂ቆይ ባልሰራለት ይሄ ወልባዳ💪
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Год назад
😂😂😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 года назад
የኔው ውሸት አይዋሽሸም ፈቅር ይሆነ ቆንጀየ ነው በሁሉም ነገር የኔ ከመዳም ሰወደህ ግን እኮ አይገርምም ገና አልተወለደም
@user-wl7qz4pw3h
@user-wl7qz4pw3h 3 года назад
ዴምሪኝ💐
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Год назад
እኔ የገረመኝ እስከ መጨረሻ ማንቤቤ ነው 😂😂😂
@user-tg8gu4ip1n
@user-tg8gu4ip1n 3 года назад
የኔ ቆጆ ሁሌ ጠቃሚ ምክር ነው የምታመጭልን ሽ ጊዜ ሰብ ባረኩሽ ቢቻል ኖሮ
@SalamSalam-dq2rl
@SalamSalam-dq2rl 4 месяца назад
አረ ዊንታዬ በሳቅ ገደልሽኝ የራሴን ጉድ ምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ😂😂😂😂
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Год назад
አንቺ ልጅ የምር ምርጥ ነሽ❤❤
@shamwedigoretxaidaabsheras8525
@shamwedigoretxaidaabsheras8525 2 года назад
ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ጥያቄው ከባለቤትህ ጋር እያልክ ለሴክስ በጠየካት ኣጋጣሚ ምክንያቶች እምታበዛዉ ለምንድነው ቀጥላ ኣጋጣሚ ሁና እሺ ብትልህም እንደፈለከው የመሆን እድል የለህም ኣንተ ስሜት ውስጥ በገባህ ቁጥር ኣንተ ጋር ያለመሆን እና ሽግሩ ከምን መሆን ይችላል ኣብሮ የመኖር ዕድልስ ሊኖር ይችላል ወይ
@mekidesmollaa2781
@mekidesmollaa2781 Год назад
የእኔ ዉድ በርች ለምክር አገልግሎትሽ አመሰግናለሁ።
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 года назад
የኔ ውድ እህት ትክክል እናመስግናለን
@user-xt6np1qz4b
@user-xt6np1qz4b Год назад
ልክ ነሽ
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 года назад
ስወድሽ እኮ የምር ያንችን ምክር ስሰማ እፅናናለው ይመችሽ እናት
@abduside652
@abduside652 3 года назад
ትክክል አንዳንዲ ወንዶች ችግር አለብን
@azizaassen2427
@azizaassen2427 3 года назад
ማመንህ ትልቅነገረነዉ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@azizaassen2427 ehita demergni bekenenet
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Wendma demrgni bekenenet
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 года назад
ማመንህ በራሱ ያስከብርሀን ጥፋቱን ማመን ሽፈት አይደለም
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Год назад
ወላሂ ትነትተስነበትኩውት አልሀምድልላሂ ደጋግሞ ብርሲጠይቀኝ አልፍልግም ካላክሽልኝ ሲለኝ እሽብየግልግል የሄጡርተኘ ሴቶችጠክርንእንስራ ወድእንኮን ለማውራትነ ስለወድ ግደለሾችእንሁንብራችንን ፍልገውጅ ፍቅርአይደለም
@richgreen8944
@richgreen8944 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው ግን የወንዶችን ውሽት ለማወቅ ሴቶች ምክር የሚያስፈልጋቸው አይመስለኝም። ምክንያቱም ወንዶች ውሽትን አይችሉበትም ሴቶች ደግሞ ውሽቱን ለመያዝ የተፈጥሩ እውቅት አላችው።
@alifchopele
@alifchopele 2 года назад
🤔ሲጀመር, ውሸት ብዙ አውቀት አያስፈልገውም: ከሴጣን ጋር መቅረብ ይበቃል😜🤭 :: ጥሩ ነገር ሁሉ ከፈጣሪ ነው!!! (የሄዋን ዘር.....)
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
እውነት ነው 👍👍👍👍
@user-zr3gr4nm7x
@user-zr3gr4nm7x 3 года назад
ልክ ነሽ ቀዳዶች እኮ ናቸው😂😂
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
እኮ ፈጣሪ ይፈረደባቸዉ ሌላ ምን እላልሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@bazawitkassahun3184 ehita demergni bekenenet
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
@@hannatube3952 እሸ ውዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@bazawitkassahun3184 Eshi mare enam melshalhu abern endeg
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@bazawitkassahun3184 mare video likiki
@taratrtaratr8901
@taratrtaratr8901 Год назад
ገን 7&8😂በጣም አስቅን 🤣🤣ታባረክ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 3 года назад
ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ፍቅረኛዬ ስትዋሸኝ ቆይታለች ያውም ዘጠኝ ቁጥር ትክክል ነሽ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 месяцев назад
ይሄኮ ሥለወዶች ባህሪነው😂
@mahlet7430
@mahlet7430 2 года назад
ፍቅረኛዬ እንቺ ያልሽውን ምልክት ሁሉ አይቼበታለው ውሸታም ነው ግን ደሞ እንደሚወደኝ ይነግረኛልል መፍትሄውስ ምንድነው ማሬ?
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Год назад
ልክ እንደኔ ማርያምንን
@tilaneshalehegn4691
@tilaneshalehegn4691 2 года назад
ውይ የኔውድ የውስጤን ነው ያወጣሽው የምር ሚገርማቹህ በጣም ተቸግሬአለሁ የሆነ ነገር ስጠይቀው ተመልሶ ይበሳጭብኛል ከዛ በኋላ አንድ ሳምንት አያወራኝም ። ደግሞ የሩቅ ፉቅር እንዴት ነውወደ መልካም ነገር መቀየር ሚቻለሁ። አራት አመት ሁኖናል እኔ ቤተሠቦቸን አስተዋወኩት ግን እስካሁን የእሱን ጓደኛም ሆነ ቤተሠብ አንድ ሰው ማቀው የለኝም አስተዋውቀኝ ስለው ይበሳጭብኛል እኔ ደግሞ በጣም አፈቅረዋለሁ ላጣው አልፈልግም። ግን እሱ ስላልተረዳኝ በመሀል ቤት በጣም ተጎዳሁ እባካቹህ እንደኔ ታሪክ ያላቹህ መፉትሔ አካፉሉኝ ስለቀና መልሳቹህ አመሠግናለሁ።
@Sara-cf7th
@Sara-cf7th Год назад
😢😢😢😢እኔም ልክ እንዳችው ነኝ እኔ ግን አሥተዋውቀኝ አላልኩትም 😒😒😒
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 13 дней назад
እናመሰግናለን
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu Месяц назад
ትክክል ነው ወንዶች ይዋሻሉ እውነት ነው
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 3 года назад
ትክክል ነሽ ግን አልሃምዱሊላህ ከ7ቱም አንዱም ውስጥ የለበትም
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Ehita demergni bekenenet
@keyakeya1871
@keyakeya1871 2 года назад
ውሸታም እንደሆነ ለማወቅ እኮ አንቺ ግንኙነቱን ማላላት ነው .....መልሱን ታገኚዋለሽ
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 3 года назад
ልክ ልካቸውን ነውኮ የምነግርልን እውነት ነው
@danieldamtew9313
@danieldamtew9313 3 года назад
Lkpoiu
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@danieldamtew9313 wendma demergn bekenenet
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Ehita demrgni bekenenet
@user-pu3vt4dh1o
@user-pu3vt4dh1o 3 года назад
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@betbet2400
@betbet2400 Год назад
የኔ ባል ለምን እወነቱን አወቄ ጨርቄን አልጥልም ለምን ሳብድ አሉልም ያርጋትን እወነት ፈርጥ አርጎ እየሳቀ ይወጣል እኔ ሳብድ ወላለዉ እግዝያቤር ይመሰገን አይዋሸም እወነቱን ሰለሚነግርኝ ብናደድም በጣም ደሰተኝ ነኝ ያለምክንያት አይዋሸም
@starmoonlight3081
@starmoonlight3081 3 года назад
አረ ባክሽን ባል በርቀት ሆኖ የሚይዋሸው ነገር እዳለ በምን ማወቅ ይቻላል አዳንዴ እጠራጠራለው ግን እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም በፊት ስለ ሁሉም ነገር እናወራለን አሁን ግን ነገሮች ተቀይረዋል ሳያወራኝ አያድርም አሁን ግን ሳምንትም ይቆያል ታዲያ አያስጠረጥርምን ?
@tilaneshalehegn4691
@tilaneshalehegn4691 2 года назад
እረ እኔም ገጥሞኛል ወር ሙሉ ማናወራበት ጊዜ አለ በጣም እየተጠራጠርኩ ነው? የሩቅ ፉቅርን ግን እንዴት ማመን ይቻላል
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed Год назад
🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂
@missimessarat9450
@missimessarat9450 3 года назад
በጣም እውነት ነው
@user-ht7tq2hh4d
@user-ht7tq2hh4d 3 года назад
Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌🙏🙏🙏😅😅😂🤣😂😂
@user-ip7nt9eq5t
@user-ip7nt9eq5t 8 месяцев назад
🙅‍♀️ ወይኔ ክስረት🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@mengevloogs7207
@mengevloogs7207 2 года назад
አብዛኛው የሀበሻ ወንዶች ስህተት ሴት ልጅን እንዴት በቀላሉ ልንስማት እንችላለን @
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
😁ካፈቀረችህ ለመሳም እንቢ አትልህም
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Год назад
ተጠቀቂ ሲስ ወንዶች ሊደበድቡሽ እየተማከሩ ነው እኛ ሴቶች እናመሰግናለን
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 месяцев назад
ከከከ በኦላይን ነው😊
@hiwot1228
@hiwot1228 2 года назад
5 ካየሽበት ይዋሻል አልሽ ሙሉውን አይቸበታለሁ run run run 😱😱🏃🏃🏃
@rita4882
@rita4882 2 года назад
Selam winta kalshu neger 6negeru liknew balebete Indi new yemihonew minladirg mikerign?
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 3 года назад
እውነት ነውልዩ
@meratitadasa9184
@meratitadasa9184 Год назад
Wowow ብትክክል 💯💯💯💯💯💯✅️✅️✅️❤️❤️❤️
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 3 года назад
ግን ባለትዳሮችም እኮ ይዋሻሉ ያኔ ምን ማድረግ አለብኝ?????
@zintseid2032
@zintseid2032 Год назад
በጣም አሪፍ ቆጠጥ ብየ የምጠዘጥዘዉ እኳንም ነገርሸኝ😅😅❤
@ayiniman9172
@ayiniman9172 Год назад
ዉሀ ብላሽ በይኛ 🙆‍♀️🙆‍♀️
@edenabush9266
@edenabush9266 3 года назад
ፍቅር የሆንሽ ልጅ 😘👍👍👍
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Ehita demergni bekenenet
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
ፍቅርየሆልጅ💞
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 года назад
ክክክክክ በጣም አሳቅሺኝ የኔ ቆጆ
@user-sl6rq5nt3u
@user-sl6rq5nt3u 8 месяцев назад
Yes😅😅thanks
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 3 года назад
ክክክክክ አረወይኔ በሳቅ ከኔጋየነበር ሁሉምባህሪ ነበረበት
@AbateAbaba
@AbateAbaba 3 месяца назад
ስወድሽ እውነትሽን ነው የምትይው
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Год назад
አንችን ያገባ የተረገመ ነው፣እርኩስ።
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 2 месяца назад
ምናለማህተብ ብታሰሪ ያምርብሻል በዚህ እርጋታሸ ኦርቶዶክሰ ሁኝ በተረፈ በርችልን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
Thank you 😃
@atyaf17mosa81
@atyaf17mosa81 3 года назад
የኔ ማር ስወድሽ 6 ተኛዉ ትክክል ነዉ
@yousufmudeer9107
@yousufmudeer9107 11 месяцев назад
ዛሬ መለያየታቺን ነው
@user-tu4ls9ly5t
@user-tu4ls9ly5t 3 года назад
😅😅😅😅 በሳቅ ሞኩ ዛሬ ንግግርሽ
@sebliyemariamlij7616
@sebliyemariamlij7616 2 года назад
Minabate Larigishi Yelibi Adirisi Yehonishi Liji Tabarakilign
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg Год назад
Gobez nesh,thank you..
@TODAGMEDIA
@TODAGMEDIA 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜነዉ የመጣሁት
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 2 года назад
እንደመር በቅንነት
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ Год назад
😂😂😂😂😂ወየው በሳቅ
@yewubdarkibret3070
@yewubdarkibret3070 Год назад
wini it doesn't have a voice, it doesn't listen for me fix it please
@user-cf6cx2wg5q
@user-cf6cx2wg5q 2 года назад
ስሙ ኝ ማ እህቶ ቼ ከተዋወቅን አጭር ጊዜ ነዉ ካንች ጋር ትዳር ነው እምፈልግ አለ ግን ባለ ቤቱ ን አጥቶ ነው በሞት ማለቴ 1ዓመት ጠብቂኛ አናስ ተ ዋው ቃለ ን አለኚ እኔደግ ሞ እውነቱ ን መሆኑን እንዴት ማወቅ እች ላለሁ ባካል ግን እስከዛ ድረስ አታገኘ ኝም አልኩት እስኪ መላ ስጡኝ ባህሪ ው ደግሞ ያሳለፈው ን ላይፍ ሁሉ አይደብቀ ኝም
@sarass2644
@sarass2644 3 года назад
😂😂😂😂👌 yweshtemoche bhari koeche tebrek enmsgenalen 👍
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
ይህን ሁሉ ነገር የዘረዘርሽው ግን ከባልሽ ያየሽውን ነው እህቴ 😕😂😂😂😂😂😂😂😂ፍቅረኛም የለኝ ገና አዳሜ አልተወለደልኝም ሲወልድ ትምህርት ይሆነኛል 😂😂😂እግዚአብሔር መልካም ሰው ይስጠኝ በመዳም ቤት ስሰቃይ ኑሬ ባል ተንኳለኛ ከሆነ ይህ ምን ኖሮ ነው 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይረዳን እንደ እኛ ግልጸኛ ሰው ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 8 месяцев назад
😅😅😅😅😂enemnegni
@judijesus5181
@judijesus5181 2 года назад
ከአንድ አንድ ልክ ነው ባጠቃላይ ውሸታም ውሸታም የውሸት ሲኖትራክ ናቸው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
ክክክክክ
@nebatube4328
@nebatube4328 2 года назад
ሰላም ዉዴ እኔ ከ1 አመት በፊት በቤተሰቦቼ ግፊት ከሆነ ልጅ ጋር ተጋባን እኔ በጣም ነዉ ምጠላዉ ከሱጋር ብንለያይ ደስ ይለኛል ብዙ እኔ ማልፈልጋቸዉ ነገሮችን ይሰራል እሱን ሳየዉ በጣም ያስጠላኛል ብዙ ነገር መከርኩትኝ አልሰማሽ አለኝ እሱ አይ ወደኝም ግን ደስተኛ ሆኜ እነድ ኖር ሰለማይ ፈልግ አልፈታሽም አለኝ እንድ ፈታኝ ምን ማድረግ አለብኝ እህቴ ስለ ጨነቀኝ ነዉ የጠየኩሽ መልሱን ጠብቃለሁ ሺህ አመት አልኖርም ግን ለ 1 ቀንም ቢሆን ደስተኛ ሆኘ መሞት ፈልጋለሁ ተጎድቻለሁ እህቴ
@halayounes4049
@halayounes4049 2 года назад
You.are.right.thank.siter
@margogirma1726
@margogirma1726 Год назад
Woyine.basaqi.motikug😂😂😂😂😂😂😂👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤
@user-dr4oc7dv1b
@user-dr4oc7dv1b 6 месяцев назад
9ወላሂ እኔም እንም ቤት አለች በቃ አታምኒኝም ማለትነው ይለኛል ግን እኔ እደዛሲለኝ የሆነ___ይሠማኛል😥😥😥😥😭😭
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 года назад
ውይማማየአመሠግናለው።ላይላደረግሺኝ።እወነትነው።ማማየ
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 10 месяцев назад
Number 9
@dagix1912
@dagix1912 3 года назад
wendoche bedenb semetachu avoid aregu ; ')
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 года назад
ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው በስማአም እደዚህ አይነት ሰው ፍጣሪ አይስጣችሁ አጋጥሞኛል
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Ehita demergni bekenenet
@user-xg7zm8fj9r
@user-xg7zm8fj9r 10 месяцев назад
Wow.Tikikil.Tnx❤❤❤❤❤❤
@KokobYasus
@KokobYasus 3 года назад
Sigemer ewonetgna wend ale ende???????
@djxnz3535
@djxnz3535 2 года назад
Tikikil.nesh.wudee.Enameseginalen
@ayshamerzuk8680
@ayshamerzuk8680 Год назад
ስለወደዱሽ subscrib ኣደረኩ
@nbela-jb9us
@nbela-jb9us Год назад
አረ ምሪጥ ነሺ😅😅😅😅😅😅
@dieTWICEE
@dieTWICEE Год назад
የሆነ ጣፋጭ ነገር ነሽ በሳቅ ሞትኩ
@user-kf6mb2gx5p
@user-kf6mb2gx5p 10 месяцев назад
የኔ ውድ ስወደሽ❤❤❤
@user-qt3mc2ys9h
@user-qt3mc2ys9h 3 года назад
ልክነሽ ውዴ ቀጥይበት
@user-px2kv7jz3l
@user-px2kv7jz3l Год назад
ልክነሺወላሂ9እኔምደራስወብኛል
@zinashreta248
@zinashreta248 2 года назад
Tnx yene marr iwentish nw
@GeteGemechu-cn3ze
@GeteGemechu-cn3ze Год назад
Yene konjo tikikil nesh
@sihammuhamed7720
@sihammuhamed7720 3 года назад
ጎበዝ በርቺ ውዴ❤️❤️❤️🍬🍬🍬
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 года назад
ክክክክክክ ወይ አንች ልጅ ቅመም እኮ ነሽ ሑሉም ትክክል ነው
@kelemtube
@kelemtube 3 года назад
ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብ መሆኑን ፈልግ ቤተሰቡ አድርጉ እመለሳለሁ ወንዶች ሴቶች እውነት ምንግዜም እውነት ናት ውሸት ያስጨነቀ ዊንታና እናመሰግናለን
@wintanayilma
@wintanayilma 3 года назад
thank you
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
@@wintanayilma ehita demergni bekenenet
@hannatube3952
@hannatube3952 3 года назад
Ehita demergni bekenenet
@user-he3mc7wm4f
@user-he3mc7wm4f 2 года назад
እውነት የኔ ልዩ
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 года назад
eske wenduch wede ene channel biki belu
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 11 месяцев назад
ትክክልነሽ😂😂😂
@lindalina3745
@lindalina3745 3 года назад
Wentany egzabhr yebrkse holm leke nes amenen yena feker
@hiruttarecha8024
@hiruttarecha8024 3 года назад
Uffff😆😆,Enagni wushatmochi😂
@user-sv1cb3rw1b
@user-sv1cb3rw1b Год назад
ወይጉድ የኢትዮጵያ ወንዱች መታመኒቸወ ዜሮ ነወ አንቸወ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 года назад
ትክክክል ነሽክክክበርች
@yendt6991
@yendt6991 2 года назад
Weyi yanchi bale gudu???
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤Thank you 💯
@user-xt6on3fh8e
@user-xt6on3fh8e 3 года назад
Behahun gizema kalchaleh bchahn mehon yemiyawataw
@retasisi5067
@retasisi5067 3 года назад
የኔ ባል የነበር በሸት ምክኒያት ብቻ ደጋዬ ይዞ ምሎህል እሺ ይህስ ምን ይባላል እውነቱን ውሸት ነው እያለ የሚምለውስ
@tizitateferi2451
@tizitateferi2451 Год назад
አቦ እንዴት ያዝናናል ቭዲዮሽ
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 12 млн