Тёмный
No video :(

ይህን ካደረግሽ ወንድ ልጅ ያከብርሻል Men will respect you if you do ... 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 191 тыс.
50% 1

I am Wintana I want to help you grow your knowledge about your self and others so you can build a healthy relationship and a happy life.#love#united#appeal

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 Год назад
የኔ እህት ያልሻቸው ሁሉ እኔ ጋር ነበር በመከርሽኝ ምክር ተመልሻለሁ እኔን ከፈለገኝቴክስት ይላክ ይደውል ዞር ብየ አላየውም ስራየን ብቻ ስጠፍ ምነው እየተባልኩ እየተናፈቅኩ መጣሁ ባንች ምክር እራሴን አስከበርኩ አመሰግንሻለሁ እህቴ ከኩሔት ነኝ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
ሴቶችዬ እንደኔ እራሣችሁን ውደዱና እራሣችሁን ገንቡ እንጂ ያልተገራ ወንድ ወዳችሁ አትቃጠሉ
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Год назад
Thank you yene konjo
@fafitube8112
@fafitube8112 Год назад
እውነትም ያልተገራ😂😂
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Год назад
እዉነት ነዉ
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Год назад
እኮ😂😂😂
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Год назад
እሺ እኔ ሰውን ማማን ኣበዛለው
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Год назад
የምር ውነትሽነው እኔ በባህሪዬ መንጫቃነኝ ለራሴንጂ ብዙም ለሰው አላስብም ነገሮችን ብቻዬን መፈጸም ያስደስተኛል ስራዬን በጣም እወደዋለው የምር እስኪያስቀኝ ወንዶች ጥሩ አመለካከት አላቸው ይመስለኛል ክብር አይወድላቸውም
@sweetman5249
@sweetman5249 Год назад
Wushet wushet wushet … Ye wondu aynet yiwosinal .
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
በጉጉት ናው የምሰማሺ የምጠብቅሺ ቅጥይ የኔ ቆንጆ
@alemmami3781
@alemmami3781 Год назад
በጣም አሪፍ ትምርት ነዉ ሴቶችየ እራሣችሁን ጠብቁ የርቀት ፍቅር ሰሪልን ማማየ
@joarefe5273
@joarefe5273 Год назад
Wow arfi new lestoch
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Год назад
የርቀት ፍቅር ላይ ስሪልን
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Год назад
አለባበሶን እደኔ የተመለከታት በላይክ አሳውቁኝ
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 Год назад
ነጠላውን ነው እንደዚህ አድርጋ የለበሰችው ጎበዝ ናት 👍
@eimanlove
@eimanlove Год назад
ያምራል
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Год назад
Kalababasewa,men,Alashe,kanegegerewa,eje
@sabahabeshawit-5196
@sabahabeshawit-5196 Год назад
በትክክል ገልፀሽዋን እኛ ለራሳችን ዋጋችንን ማወቅ እና ያንን ማስከበ በጣም አስፈላጊነው !!🙏በርቺዊንታናዬ በጥም ነው የማከብርሽ 👌👌🌹
@tgistermyas776
@tgistermyas776 Год назад
እንኮን ተዎለድሽ ለኛ ለሴቶች የኔ ቆንጆ 🙏🙏💞💞🌹
@mekidesmeskela2812
@mekidesmeskela2812 Год назад
እዉነት ነው 🤗 ግን መሀል መሀል ላይ ምትስቅዉ ነገር በጣም ይመቸኛል እኔም አብረሽ እስቃለሁ 🥰🥰🥰🥰
@werdafifa3427
@werdafifa3427 Год назад
ውዴ እምልሸ ይህ ሁሉ ምርጥ ግንዛቤ ከየት አገኘሸው ነገር ግን መገመት አልጠፋኝም የኔ ቅመም እደምኞትሸ እዴገጥምሸ ተመኘሁልሸ ይመችሸ ጣፋጭ ዋው
@meremam877
@meremam877 Год назад
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ
@nanyetata8071
@nanyetata8071 Год назад
Subscribe አደረኩሽ
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Год назад
አሚን
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 9 месяцев назад
እናመሰግናለን
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 Год назад
ለወንድ ልጅ ብዬ ሳይሆን ለራሴ ስል ነው እራሴን ማክበር ያለብኝ.እሱ እንዲወደኝ መሆን የለበትም.
@selinateklay717
@selinateklay717 Год назад
ተባረኪሊኝ እህቴ. ይህ መልእክት ለኔ ነው ደጋግሜ ምሳሳተው ነው
@fozitayentwlij2794
@fozitayentwlij2794 Год назад
የኔ ዊንታዬ ትለያለሽ ተወዳጅ ነሽ እንጂ አንቺ ምክሮችሽ አየተገበርኳቸው ነው ❤❤
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Год назад
አንቺም ተወዳጅ ነሽ እናመሰግናለን😘😘👌🙏🙏
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
በትክክል ወንድ ሲከራተት ነው ደስ የሚላቸው
@madinamadina953
@madinamadina953 Год назад
እስኪ የርቀት ፍቅርንም አድ በይን ማማየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@makdietiotube
@makdietiotube Год назад
ሁሉም መልካም ይኋናል እግዚአብሔር ያለበት ነገር ከኋና👏👏👏👏ተባርኪ
@madinabrahan7040
@madinabrahan7040 Год назад
ለምክሩ እናመሠግናለን ፈጣሪ አስተካክሎ ሲሰጥ ነው
@user-nq5vf2iu3u
@user-nq5vf2iu3u 21 день назад
የኔ ቅመም እሰከ መጨረሻዉ ነዉ ያዳመጥኩት ቴኪዉ❤❤❤❤
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Год назад
በጣም ይገርማል የእውነት ቃል የለኝም
@shooqshooq6600
@shooqshooq6600 Год назад
እዉነት ነዉ የእኔ ቅመም ኑርልን
@leylalove9139
@leylalove9139 Год назад
በትከከልነው
@leylalove9139
@leylalove9139 Год назад
የኔ ቅምም እኩነሺ የኔ ውድ እህቲ ቅጥኝቢት😍😍😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
የኔቅመ ም
@siu835
@siu835 Год назад
አስተማሪና ደስ የሚሉ ምክሮችን ነው የምሰጭው እናመሰግናለን
@danielouta3752
@danielouta3752 Год назад
Timirtish betam temechitognal. Great women.
@tesfumele5088
@tesfumele5088 Год назад
ቆንጆ ትምርት ነው
@RahelNibret
@RahelNibret 5 месяцев назад
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@trhasgebre8405
@trhasgebre8405 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው። በጣም ነው ትምሕርትሽ ኣጓጊ። ቆንጀዬ ሴት
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 Год назад
ትክክክል ኑሽ
@yuotub-
@yuotub- Год назад
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Yne mare tikikl bleshal💓💞👍👍
@HananMohammedadem
@HananMohammedadem 25 дней назад
Wintaye yene jegna set ewedshalehu betammm 😊😊😊😊❤❤❤❤
@birhaneesimona813
@birhaneesimona813 Год назад
ውዴ በእርቀት ፍቅር ስሪልኝ እባክሽ በፊት ሁሌ እሱ ነው የሚደውለሁ አሁን ግን እየሸሸኝ ግዜ እየነሳኝ ፊት እየነሳኝ ነው ስልኩን እየዘጋ ነው እኔ ደሞ በተራዬ ደዋይ ናፋቂ ሆንኩልሽ ብቻ ስልክሽን ላኪልኝ በፈጠረሽ ብዙ የምነግርሽ ነገር አለ የኔ መልካም
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx Год назад
አድስነኝ የርቀትፍቅር ስሪልን እናመሰግናለን❤❤❤
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 8 месяцев назад
ሰላም.እህቴ...ካንች.ብዙ.ተምሬአለሁ...ትክክል.ነሽ..እራስን.ዝቅ.ማረግ..ጥሩ.አይደለም.❤
@moonnoonmedia8202
@moonnoonmedia8202 Год назад
ዊንታዬ የኔ ውድ ስወድሽ በምክንያት ነው ክበሪልኝ
@ment869
@ment869 Год назад
መልካም ሴት ነሺ
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 Год назад
ዎንታናዬ ቆንጆ ስተፍ ትናፍቅኛለሽ ስለዝህ ጥፍት አትበይ ሳቅሽ በፍተ ይመላለሳል❤
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Год назад
ይመችሽ የኔ ውድ ልክ ነሽ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Год назад
ሳህ ወላሂ በትክክክ እዉነት ነዉ ወዶችኮ ብቻ ከባድ ነዉ እህቴ በጣም እናመሠግናለን ጠክሪ ጎበዝ ነሽ
@RahelNibret
@RahelNibret 5 месяцев назад
ምክሮችሽ ልክ እንዳንቺ ደስ ይላሉ
@kelmwerkekelm7063
@kelmwerkekelm7063 Год назад
ዎው ነው ዛሬምክርሽ ዊታቆጆ በርቺልኝ !!!💗
@21youzer
@21youzer 10 месяцев назад
Exactly you’re right ❤❤ thanks
@mastewalmulu3536
@mastewalmulu3536 Год назад
ትክክል ነሽ ዊታ
@betinaerikhun
@betinaerikhun Год назад
በትክክል 🙏
@GjfFvf
@GjfFvf 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው❤
@Hayyatiii
@Hayyatiii 9 месяцев назад
ወላሂ እኔ ጋ ያለነገር ነው ካቺ ብዙነገር እዲማር አርገሺኛል እኛውነን እራሳቺንን የምናሰከብረው😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@alemb4972
@alemb4972 Год назад
ኑሪልን ዊንታናዬ
@merulove9515
@merulove9515 Год назад
የተናገርሹ ሁሉ ልክ ነሽ
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 Год назад
እናመሠግናለን ምክርሽ ደስ ሢል እህቴ ❤🙏
@bmlove1419
@bmlove1419 Год назад
ማሪያምን ትክክል ነሽ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Год назад
💯 agree 👍
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Год назад
እናመሰግናለን ይሄ ምክር ለኔ ነው
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Год назад
ተባረኪ
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 27 дней назад
ማርያምን እኔ ሲጠፋ እኔ ነበርኩ እምፈልገው ትንሽ ካላወራሁት አለቅሳለሁ እሱ ይብስ ብሎ ጭራሽ ተጠባረረ የሆነ ጊዜ ላይ ማቆም አለብን አልኩት ተለያየን ሂወት መቀጠሉ አይቀርምና ከሌላጋ ሂወት ጀመርኩ አሁን የፈለገ ቢሆን አልፅፍም አልደውልም እራሱ ሲፈልግ ይደውላል ሂወት ብዙ ታስተምራለች ስላለፍኩበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬን ላደረሰኝ
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 Год назад
ተወዳጇ እዉነት ነዉ
@senaitgebremedhin4533
@senaitgebremedhin4533 Год назад
Thank you for sharing keep it up
@sisayabera2107
@sisayabera2107 Год назад
መልካም ሴት
@abebuabe3784
@abebuabe3784 Год назад
አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ውንታየ ቀጥይበት ደስ ይላል ። በጣም የምወደው ልጅ ነበር በጣም ያከብረኛል እንከባበራለን ግን እኔ እቀናበታለሁ በዛ ምክንያት ተኮራርፈን እኔ አረብ ሀገር ተሰደድሁ ግን ከአንድ አመት ከ3ወር ቡሀላ ማውራት ጀመርን ግን አሁን በምን ይሳብ እንደሚያወራኝ አላውቅም እኔ ግን ያኔ የነበረኝ ፍቅር ለሱ አሁንም አለ እሱ ግን አላውቅም ብቻ እናወራለን መጠየቅም ፈራሁ ምን ትመክሪኛለሽ ውንታየ?
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 Год назад
ዝም በይ ከራሱ ይምጣ ወዲልጂ ፍላጎት ካለው አይፈራም ካልፈለገ ደሞ ብጠይቂውም አይሆንም ማለት ነው ስለዚህ ጠብቂው
@seadaseada3846
@seadaseada3846 Год назад
ማሻአላህ ጎበዝነሺ እናመሠግናል
@lubabawnetu5277
@lubabawnetu5277 Год назад
ወላሂ በጣም ትክክል ነው ✅✅✅✅✅
@Lydia-fg6jc
@Lydia-fg6jc Год назад
ዊታናዬ ይጨምርልሽ
@fatiyafeker159
@fatiyafeker159 Год назад
የኔ ቅመም ትክክል ነሽ
@hanajesus9942
@hanajesus9942 Год назад
Saqesh betam yameral wintaye ❤️❤️❤️❤️
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 Год назад
ምርጥ ምክር ነዉ ቀጥይበት
@mihretmekibib8493
@mihretmekibib8493 Год назад
Weye yene konjo betam amesgenalew keste edimar eyerdashign new betam new masegnsh
@lookmob1329
@lookmob1329 Год назад
ማሻላህ
@tsehaysolomon594
@tsehaysolomon594 Год назад
tilayalsh sewodish ikoo 🥰🥰🥰
@user-ip3kh3ss4d
@user-ip3kh3ss4d Год назад
Thanks you are right
@saneyitss969
@saneyitss969 11 месяцев назад
በጣም አመስግናለው
@aminayisufe4114
@aminayisufe4114 Год назад
እዉነት ነዉ የኔ ቆጆ
@መቅዲ19
@መቅዲ19 Год назад
በጣም ልዩ ነው ምክርሽ
@desashdegu1746
@desashdegu1746 Год назад
የኔ ውድ ስወድሽ ውድድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑሪልኝ ።
@user-mq5vn3jk3g
@user-mq5vn3jk3g Год назад
የኔ መልካም እህት ሁል ግዜ ነው የምከታተልሽ ግን በስደት ላይ ፈቅረኛ ስንይዝ 7 ወር ከዛም በላይ ከቆየን በሗላ በሀሪያቸውን ይቀይራሉ ለምንድን አትለፈኝ
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
ተባሬኪ 🥰🥰😘
@alemtakele
@alemtakele Год назад
በጣም ትክክል የኔ ቄንጆ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 месяцев назад
ተባረኪ❤
@jejjeej7023
@jejjeej7023 Год назад
ምርጥ የሆኝሽ ልጅ
@user-ym6bq8lh1c
@user-ym6bq8lh1c 11 месяцев назад
ልክ ብለሻል ሰለኔ የምታወሪ ነወ የመሰለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Год назад
ደስ ስትይ እኮ በትክክል❤❤
@mb74091
@mb74091 10 месяцев назад
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Год назад
ጎበዝ በጣምጣፋጪ ምክርነዉ
@Beya92693
@Beya92693 Год назад
Confidencesh setnetsh betam Des yilal
@mekidesmollaa2781
@mekidesmollaa2781 Год назад
እሽ በዚህ ስራሽ ቀጥይበት እንወድሻለን
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p Год назад
በትክክል
@emugifttube4186
@emugifttube4186 Год назад
hey ma dear i appreciate your background creativity
@wintanayilma
@wintanayilma Год назад
Thank you so much 🙂
@mulumulu6526
@mulumulu6526 Год назад
Wintaye ewnet new yawerashiw hulu tebareki
@user-yw5sg8rw2f
@user-yw5sg8rw2f Год назад
ሌላ ብዙ ትምህርት ያሥፈልገናል ሥለ ወንዶች ያለውን አዠንዳ ብንተወው ባይ ነኝ!
@user-nm1qg5su4g
@user-nm1qg5su4g 8 месяцев назад
Wow amezing❤❤❤
@selamseluma4279
@selamseluma4279 Год назад
Mearey shicorey shicorina tebareki
@nanlyohannas5458
@nanlyohannas5458 10 месяцев назад
It's true 👍
@asdchv3575
@asdchv3575 Год назад
Eshi wintan enameseginalen
@fatiyafeker159
@fatiyafeker159 Год назад
ውድድ
@minidlove4547
@minidlove4547 Год назад
እናመሰግናለን፣የርቀትፍቅርስ፣ንገሪንእማ
@FirktaChernat
@FirktaChernat Месяц назад
ትክክል
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Год назад
You so right 👍❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Год назад
my dire sister Thank you
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Год назад
ደስ ይላል ምክሩ በሳሓቅ መትኩ
@ettube4960
@ettube4960 Год назад
Exactly my dear wintayee i love your videos content ❤️🥰🥰🥰🥰
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 Год назад
Good lesson 👏 👌 👍
@FatenMama
@FatenMama Год назад
አመሠገናለው እሄ ምከረ ለኔ ነው❤
@DinkDidimos9720
@DinkDidimos9720 7 месяцев назад
Yene wud tadag negn, akeberkush lehywete tlk mikr nw yeseteshgn ❤amesegnalew.
@jimmitti8013
@jimmitti8013 Год назад
ትክክል 👍💯👌 💖💋
Далее
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 3,8 млн
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 1,4 млн