Тёмный

''ውጊያ ሰለቸኝ'' ያሉት ዐቢይ አሕመድና ''መግደል ሰለቸኝ'' ያሉት ሽመልስ አብዲሳ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 783 тыс.
Просмотров 189 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@wediMezgbi
@wediMezgbi 4 месяца назад
ትግራይ እና ኣማራ ሲታረቅ ነው ኣብይን ሚጠፈው። ሰላም የሴሜኑ ህዝብ ❤
@Gracefull-ok9lr
@Gracefull-ok9lr 4 месяца назад
አትጃጃል ወዳጄ። አማራ ፖለቲካው ትግራይን ማጥፋት ብቻ ነው። ከዛ ውጪ ፖለቲካ የላቸውም። አትጃጃሉ ንቁባቸው
@Gracefull-ok9lr
@Gracefull-ok9lr 4 месяца назад
@@user-bc5gs9bk8e ግዴለህም ብሮ የትግራይ ጠላቷ ቆምጬ አህያ ብቻ ነው። ራሣችሁን ቻሉ
@kidumes7941
@kidumes7941 4 месяца назад
Yemidegef hasab
@kidumes7941
@kidumes7941 4 месяца назад
​@@Gracefull-ok9lryegil milketa nw.Amhara zer yematifat abaze yelewim.
@lovem7635
@lovem7635 4 месяца назад
​@@Gracefull-ok9lrthey did it
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 4 месяца назад
የትግራይ እና አማራ❤ ጥምረት ብቻ ነው የአብይ ሰራዊት ማጥፊያ ።🇪🇹💪💪💪
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 4 месяца назад
ነበረ ግን አይሆንም
@mihretteklom54
@mihretteklom54 4 месяца назад
Nebr gn ye amara lihqan ke Abi ga hono 1000000 hzb atefu ahun ye miskinu hzb yasaznal
@HadguWediTgrayjp5ye
@HadguWediTgrayjp5ye 4 месяца назад
ትክክል ግን የትግራይን ህዝብ ቤቱን ወስደህና ወርሰህ ከትግራይ ጋራ መታረቅ ከአንገት በላይ ይሆናል የአማራ ሃይል ግን በቃ የአማራ ህዝብ ኸትግራይ መሬት ወጥቷል ብለው በትክክልና በእውነት አንድ ሁለት መስመር መግለጫ ቢሰጡ እመኑኝ የምትሉትን ሁለቱም ክልል አንድ ይሆናሉ.......👍👍👍
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 4 месяца назад
ትክክል ብልሀል bro . ከመሬትም በላይ ሁለትን ህዝቦች በደምና በእምነት የተሳሰረ ህዝብ ስለሆነ ተስፋ ማድረጉ ይሻላል።@@HadguWediTgrayjp5ye
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 4 месяца назад
No. Amhare. Eritrea. Ethiopia. 666.Teufel. ⭕❌🇪🇷🇧🇴⭕❌👎
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 4 месяца назад
መግደል መሸነፍ ነው ሲለኝ የነበረ ሊሸነፍ ነው መሰል ይገድለኝ ጀመረ ክብረት ይስጥልኝ :- ያየሰው 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@SamiTata-xw8yj
@SamiTata-xw8yj 4 месяца назад
እናዝህ ዉድ የሆነ የሰዉን ልጅ ህይወት እየቀጠፉ መግደል ሳለቻን እያሉ የሚሳለቁ የሰዉ ቆሻሾች የጊዜ ጉደይ ነዉ እንጅ እነርሱ ራሳቻዉ የሚጋዳሉባት ቀን ቅርብ ነዉ።
@tesfayewoldemihret1034
@tesfayewoldemihret1034 4 месяца назад
እብሪተኞችን ከአንተ በላይ የገለጻቸው ጋዜጠኛም ሆነ ሌላ ሰው ያለ አይመስለኝም። ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 месяца назад
አስተውል አስተውይ እባካቹህ ክብር ምስጋና ለአንድ አምላክ ብቻ ነው እና ስትጽፉ ተጠንቀቁ እባካቹህ 👍
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 4 месяца назад
They deserve it. They are truly amazing!!!! Their parents raised them well. History will remember them forever.
@AmanuAkalu-gs2xp
@AmanuAkalu-gs2xp 4 месяца назад
ኣይናችህ የማያይ ጆሮአቸው የማይሰማ ሁኖነው እንጅ ገና 2010ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ አክትቭስት ተገልጿል
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 4 месяца назад
All negative Why not bring posetive news for dr abey he builde musium he plant tress he builde naile dam he build a great infersstructure resolve ethiopian probles he have agreat diplomacy a grat awarded Noble agricola and other .
@lisanteshome6558
@lisanteshome6558 4 месяца назад
ያዬህ አቤት ስንወድህ ጀግና የህዝብ ድምፅ ------------
@user-ir5oz9gq8j
@user-ir5oz9gq8j 4 месяца назад
እንደገደሉ አይቀጥሉም አንድ ቀን መገደል እንዳለ ባይዘነጉ ጥሩ ነው ። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
@Gebrat254
@Gebrat254 4 месяца назад
አቤት ትንተና no words to appreciate you
@yohannes5408
@yohannes5408 4 месяца назад
27ዓመት የጨለማ ዘመን ብሎ ለፈጣሪ ይግባኝ ያለ ትውልድ አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስኪቀር እንዋጋለን ያለው የደርግ ዘመን ተመልሶ መጣለት። መገረም አያስፈልግም ፈጣሪ ልመናህን ሰምቶ የሰጠህን በጸጋ መቀበል ነው። ሰማይ መለስን በክብር ሲወስደው ምድሪቱ ያለቀሰችው ለካ ለራሷ ነበር።
@BitsietKassu-ir6gq
@BitsietKassu-ir6gq 4 месяца назад
ያየ በቃ አንተ ማለት ምርጥ ተንታኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ሞያህን በአግባቡ በእውነት የምትሰራ ነህ እጂግ በጣም ክብር ይገባሀል
@melay222
@melay222 4 месяца назад
ሰውን እዴት ነው የናቀው ለሰው ልጅ ክብር የሌላቸው። ኢትዮጲያ በነዚህ እጅ ስትወድቅ ይህች ትልቅ አገር😢
@lovem7635
@lovem7635 4 месяца назад
Because no body is doing anything he is above the lowe
@adaneabebe1816
@adaneabebe1816 4 месяца назад
What should I say about your amazing analysis....you are such a brilliant born to be an iconic journalist found from the horn, I hope you will do your analysis in English language someday so that much of the world will be stunned by your great work of analysis and you will have more coverage interms of global audience. For me, you pretty much deserve a noble peace, PRIZE, and I see you on that road someday in your life... keep up the good job.
@r-hgman3651
@r-hgman3651 4 месяца назад
Agreed. We shall see to it that he is nominated for it.
@brhanuhaile2902
@brhanuhaile2902 4 месяца назад
አቤት እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ የኢትዮጵያ ትንሣዔ መቼ ነው...?
@peacelove2741
@peacelove2741 4 месяца назад
ለሰላምም ለጦርነትም ብቃት እና እውቀት ይጠይቃል ።
@fekaduabebaye5081
@fekaduabebaye5081 4 месяца назад
ሁሉም በጊዜው የዘራውን ያጭዳል የማይቀር ህግ ነው ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን
@MrSelomon
@MrSelomon 4 месяца назад
Gize yiferdal Thanks, ethio forum.
@user-gz9cp8lp6j
@user-gz9cp8lp6j 4 месяца назад
ውዱ ወንድማችን የአረመኔውን፣የሠው በላውን የአራት ኪሎውን ትልቅ ሰይጣን ሚስጢር የተረዳኸው አንተ ብቻ ነው።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@yohanishabite
@yohanishabite 4 месяца назад
ሰይፍ የመዘዘ በሰይፍ ይጠፋል። ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ
@twdrskss
@twdrskss 4 месяца назад
Ethio forum the best youtube videos of all time❤❤❤
@GizeWondimu-1619
@GizeWondimu-1619 4 месяца назад
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ድል ለፋኖ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 4 месяца назад
Etio forum tsnk you very mach to news ethiopia ‏‪(የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪዎች ነን ባዮች አብደዋል አለማወቃቸው አለማበዳቸውን ነው እግዚአብሔር የሂትለርንና የሞሶለኒን ዕድል ፈንታ ጽዋዕ ተርታ ያድላቸው ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በክብር ትኑር !!!
@ilovejesus1480
@ilovejesus1480 4 месяца назад
ፈጣሪ በቃ ያለን ቀን ሁሉም በቃኝ ይላል ግን እሱ ቀን መቼ ነው?
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 4 месяца назад
Ethio forum our voice ❤❤❤
@Ppghgd
@Ppghgd 4 месяца назад
እውነቴን ነው ከእናንተ የሚበለጥ ጋዜጠኛ ከሺህ አመት በኋላም አይወለድም።🙏 ጀግኖች ናችሁ የእውነት እና የእምነት ሚድያ🙏 #EthiForum #1
@habtshedecor8329
@habtshedecor8329 4 месяца назад
የሚገርም ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢 እረ እኛም ሰለቸን ከኑሮ ጋር የለብን ጦርነት እራሱ ሰለቸን ላማን አቤት እንበል
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 4 месяца назад
Aganent. Eritrea. Ethiopia. Teufel. 666. 🇧🇴🇪🇷🧐❌👎❌⭕
@africapress5784
@africapress5784 4 месяца назад
እዉነት ነዉ የኦሮሞ ብልፅግናዎች መግደል ሰለቻቸዉ 😢😢😢
@trussom647
@trussom647 4 месяца назад
መግደል የሰለቸዉ በእግዝአብሔር ሀይል ፍርዱ አይቀርም ‼️‼️
@roseawk6631
@roseawk6631 4 месяца назад
✝️በጌታችን በመድሐኒት ለዓለም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም✝️፥ከዚሕ በሗላ መልካም መልካሙን እንሰማለን፥እናያለን!!! ሰላም 🌿 ፍቅር🌿 ክብር ለሰውልጅ ኹሉ🌿 በምድሪቱ ይኹን!!!✝️
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 4 месяца назад
ወይ ግዜ ኢዲኣሚን አብይ አህመድ የቀዳፊ ቀን ይስጥህ☝☝☝ወንድማችን ያየሠዉ በጣም እናመሰግናለን🙏
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 4 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@hko-ge5og
@hko-ge5og 4 месяца назад
የጊዜ ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ፈሶ አይቀርም ለፍርድ የሚቀርቡበት ግዜው ቅርብ ነው
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v 4 месяца назад
ያየ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
@AbrhamSelemun-xc4fl
@AbrhamSelemun-xc4fl 4 месяца назад
ትክክል ህብረ ብሄራውነት ያስፈልጋል።
@nigetube6038
@nigetube6038 4 месяца назад
ትናንት መግደል መሸነፍ ነው ዛሬ መግደል ሰለቸን
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 4 месяца назад
100በ100 ሠይጣን ነው ሐጥያታችን የሾመብን ይቅር ይበለን።
@EskindirGobeze-ch8wc
@EskindirGobeze-ch8wc 4 месяца назад
ያዩ ናፍቆታችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 4 месяца назад
Anwar was clever, simple, flexible, not corrupted and devoted!!!!!.
@user-bm3ur7ik9l
@user-bm3ur7ik9l 4 месяца назад
እኔም ተዋጊዎች ሰልችተውኛል ከኢትዮጲያዊነት ለመውጣት አስቤያለው 🥰
@user-mm8yp8cv7z
@user-mm8yp8cv7z 4 месяца назад
አማራና ትግሬ አንድ ካልሖኑ ኢትዮ ትጠፋለች
@wizkidkidu3339
@wizkidkidu3339 4 месяца назад
ደመ ጠጭ ሁላ ጠጣችሁት የአማራን ደም የኦሮሚያ ባለስልጣናት ጠጡት የአማራን ደም አሁን አሰከራቸው መናገር ጀመሩ። ይህ ትውልድ ይበቀላችኅል። ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው በደንብ አድርገን በእጥፍ እንበቀላለን ። ድል ለአማራው ፋኖ❤
@merontadele70
@merontadele70 4 месяца назад
ጦርነት ከኢትዮ ኤርትራ ም በርቀት በድምፅ ብቻ ከዚህ ወጨ የት ይሁን በጦርነት አድገናል የሚለው የሚከራከረኝ የለም ሾርት ሚሞሪ ሰምተው ዝም ይላል ብለው እኮ ነው ይሁን ፍርድ ለፈራጂው ጌታ ተውነው። ኢትዮ ፎሮሞች ብርክ በሉ ትለያላችሁ ፈጣሪ ለምክንያት ነው ከጅብ መንጋጋ አውጥተው እንድትሰደዱ ያደረገው ሁሌ ይገርመኛል ክብር ለሱ ይሁን።ደ
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 4 месяца назад
ልጆቻቸውን ወይም ያስመለጧቸውን ቤተሰብ እግዘአብሔር አምላክ ይደርባቸዋል
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 4 месяца назад
ታላቁን የሰሜንን ህዝብ ብልፅግና አቀለለው! የነቃ ጊዜ! ክብር ለፋኖ! 💚💛❤️🇪🇹🎉
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi 4 месяца назад
ራስህን ቻል። ዋና ጠላታችን እናንተ ናቹ።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 4 месяца назад
ሠላም የሚያሰፍነው ፈጣሪ ስለሆነ አስቡበት!!!
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 4 месяца назад
ዘመን ተቀይሯልና ሠላም ይስፈን!!!
@tarikuafola7539
@tarikuafola7539 4 месяца назад
Amazing jornaliste ❤
@romankushite4116
@romankushite4116 4 месяца назад
You deserve the views you are getting. Keep up the good job.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 4 месяца назад
ከአሁን ቦሀላ የምከተል የሚዋጋ አይኖሮም። መቀመቅ የምትገቡበትጊዜ እርቁአይሆንም። እምቢ በል አንተ ህዝብ ፣ ይህን አውሬ ሽፍታ እጅ ለእጅ ተያይዘህ አስወግድ። እጅግ አመሰግናለሁ እነዚህ የፋሽሰት ቡድን በተጨባጭ ከረሳቸው አንደበት ማስረጃ መሰረት በማድረግ ጠቅለል ያለ፣ አጭር፣ ግልጽ ቀላል ና ጣፋጭ ቅንብር ዳግም እያመሰገንኩ፣ ቀጣውን በናፍቆት እጠብቃለሁ።
@Gazeta_News_Ethiopia
@Gazeta_News_Ethiopia 4 месяца назад
ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@kalkidan9913
@kalkidan9913 4 месяца назад
እረ ተው ግን ያያዬ ቁስላችንን አትነካካው😭😭😭
@YA2O23
@YA2O23 4 месяца назад
Great job brother 👏
@abdullahihamid585
@abdullahihamid585 4 месяца назад
Brave journalists, big respect 🙏
@nurityimer4474
@nurityimer4474 4 месяца назад
አማራዬ አንበረከክም🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖ ክዳችን
@tarikuashene4996
@tarikuashene4996 2 месяца назад
Vእባካችሁ ሀገርና ህዝብን ለመታደግ እን ምክር እንተባበር ዘር፣ቁዋንቁዋ፣ክልል ወ ዘ ተ ዉጤቱን በሚገባ አይተነዋል አስተምሮናልና አንድነት ሀይል ነው የሚለውን ብሂል እንጠቀምበት!!!
@diribagari857
@diribagari857 4 месяца назад
በሳውየው አልፈርድም በህዝብ ምክንያቱም እርሱ እቅድ አውጥቶ እቅዱን እየተገበረ ነው።በጣም የምገርማው የህዝብ ዝምታ ነው ስመስለኝ ህዝቡ ተመችቶተል መሞት
@Dena.E
@Dena.E 4 месяца назад
በትክክል። አሁን ካለው እኔ የሚመያስፈራኝ የሚመጣው ትውልድ ነው በሁሉም አካባቢ በጥላቻ የሚያድገው ታዳጊ። እግዚአብሔር ካልደረሰልን ከባድ ነው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 месяца назад
አሁን ዝመቱ ቢባሉ በትግራይ ህዝብ እልል ብለው ይሄዳሉ የጥልቅ ጥላቻቸው እግዚአብሔር ይዋጋል።
@user-uz2jd9ey3q
@user-uz2jd9ey3q 4 месяца назад
እናንተ የእውነት መንገድን የመረጣችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ ። ዳሩ የገጠማችሁት ስለ እውነት አንዳች ግድ የማይሰጠው እንደውም ስለእውነት መናገር ዘመኑን ያልዋጀ የጅል መንገድ እንደሆነ ከሚያምን ሃይል ጋር ነው ። እንደሚመስለኝ ይህ መንገድ ነው ህወሃትን ብሎም ህዝባቸውንም ለስቃይ የዳረገው ። አዝናለሁ ይህ ሃይል ብዙ አመታትን የሚቆይ ነው ። ውድ አገራችሁ የመመለስ እድላችሁም ዘመናትን ድወስዳል ብዬ አምናለሁ ። ኤኒወይ ሙያችሁን አክብራችሁ መስራታችሁን ቀጥሉበት❤
@saramia1919
@saramia1919 4 месяца назад
Betami betami gobezi Ene betami adnakhi negi tegermalhe cilota god setohale bravo 🙏👏👏💪
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 месяца назад
እኔ ያዘንኩት ብአብራሃም ኢዩ ዘይተዓደለ 😢
@Drawing12928
@Drawing12928 4 месяца назад
አቢይ ሚጠፋው አማራ እና ትግራይ አንድ ሲሆኑ ነው ከ ኤርትራዊ ወንድማቹ " ሰላም ለኢትዮጲያ እና ኤርትራ ይሁን❤
@NaniEset
@NaniEset 4 месяца назад
Esayasi cemero metefat albet
@user_89498
@user_89498 4 месяца назад
Nobel Prize of 1978 to Sadat was well deserved
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 4 месяца назад
Selam selam selam ethio forum melkam Ken ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 4 месяца назад
If the world hears about what these leaders are saying as if it was nothing would make them cringe. “We’re still alive while keep murdering / killing!” Abiy’s say of “we’re sick and tired of murdering / killing” assures the world what’s happening in Ethiopia 🇪🇹!
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 4 месяца назад
ወይ ጉድ """ይቺ ሚስኪን ሀገር በነዚ ደነዝና ደደብ ወደቀች"""😢😢😢
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 4 месяца назад
ኢትዮ ፎረም ባትኖር ምን ይዉጠን ነበር
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 4 месяца назад
ሰላም ሙሱኩኑ ህዝብ ያምጣልን ያረብ 😢😢😢😢አንተ ግን መረጢ አና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 4 месяца назад
I ❤️ Ethio Forum
@user-hw4lg3gd6z
@user-hw4lg3gd6z 4 месяца назад
አቢት ትንታኒ!!!!!waw it is so vary Amazing!!
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 4 месяца назад
****FORUM KING OF PRESs MEDIA.✌️
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 4 месяца назад
Egziabher awtan
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 4 месяца назад
The King of Civil War Abiy Ahmed Ali
@TekaHailu
@TekaHailu 4 месяца назад
*ታድያ መቼ ይሆን 🤔ሰሜን🇪🇹አንድ የሚሆነዉ🤷‍♂️እንዲህ ነዉ እንግዲህ*
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 4 месяца назад
Egziabher. Kefared. Eyu. DamTigiray. Tigiray. ☝️😢🙏
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 4 месяца назад
አረ አምላኬ ይሄ ሰውዬ ከነግሳንግሱብአስወግድልን ይሄ ህዝብ ሰላም እንዲያገኝ ኢትዬ ፎረም የግፉአን የህዝብ ድምፅ ኑርሩልን ❤❤❤❤
@user-ir5oz9gq8j
@user-ir5oz9gq8j 4 месяца назад
መልካም የሳዳሙሴን እና የጋዳፊን እድል ይግጠማችሁ ። ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ምድረ ስግብግብ ሌቦች
@narty46
@narty46 4 месяца назад
እነዚህን ጋዝ አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር😥😥😥😥😥😥😥😥አይዞን አማራየ ሁሉም ያልፋል ።ኢንሻአላህ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 4 месяца назад
ፈጣሪ ዛሬን አያሳድርህ!
@muluhagos7192
@muluhagos7192 4 месяца назад
Ethio Forum ❤❤❤❤
@user-bo7mh4rq8x
@user-bo7mh4rq8x 4 месяца назад
ያይዬ ኑርልኝ አከብርሀለው
@samsamsun367
@samsamsun367 4 месяца назад
እነዚህን ባላይ ያዬ ሰው 🙏ፊታቸውን እየሸፈንክ ስማቸው እየቀየርክ ብታቀርብ 😢
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 4 месяца назад
ለምንድነውፊታቸው እሚሸፈነ እንዚህ ፋሺሽቶች ሁሉም ህዝብ ይወቃችው እንጂ በደምብ ማሳየት ነው እንጂ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 4 месяца назад
ወይ አገሬሬሬ ምኑ ላይ ጣለሽ🥱
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 4 месяца назад
ሰው መግደል የሰለቸኝ ማለት ይቀል ነበር ።
@derejemuluneh6275
@derejemuluneh6275 4 месяца назад
ጥሩ አቀራረብና ዘገባ ነው። ግን ገለልተኛ ሁኑ ያ የትክክለኛ ጋዜጠኝነት መለኪያ ነውና።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 4 месяца назад
Ethio Forum ❤
@ChxFjcjd-hn1fq
@ChxFjcjd-hn1fq 4 месяца назад
በእነኝህ እፉኝት ከመመራት ጠባቂያቸውን ሆድአደር ወታደር መግደል( እራስን ማጥፋት ይሻላል ❤
@user-cx5nl8wn3p
@user-cx5nl8wn3p 4 месяца назад
@samera626
@samera626 4 месяца назад
❤❤❤❤
@tibletsgebremedhin7439
@tibletsgebremedhin7439 4 месяца назад
❤❤❤
@ajwa0076
@ajwa0076 4 месяца назад
በርታልን ወንድማችን
@yismahendalkachew6241
@yismahendalkachew6241 4 месяца назад
የዚሁ ህጻን ችግር የራሱ ሳይሆን ሰዎች የጻፉለትን እና የተነገረውን ለማድረግ ( ለመተግበር) የሚዳክር ከንቱ ፍጥረት ስለሆነ ነው ይህ ጨቅላ በሂዎት እስካለ ድረስ የኢትዮጵያ ውድመት እና መፍረስ ዕውን ነው።
@merymerry3747
@merymerry3747 4 месяца назад
❤❤❤🙏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tirhaslegesse2499
@tirhaslegesse2499 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-on8dw8fw5j
@user-on8dw8fw5j 4 месяца назад
የጉድ ሐገር 😢😢😢
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 4 месяца назад
ደንቆሮዎችና ጁላ ጨቅላው አብይ መጨረሻችሁ አያምርም እወቁት!!!💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪✌✌✌✌✌✌✌✌✌
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nurityimer4474
@nurityimer4474 4 месяца назад
ሠህ ወዲምነት❤❤❤❤❤
@user-kb9nb1uo5f
@user-kb9nb1uo5f 4 месяца назад
ጀግና ጋዜጠኛ
@tewodrosgashaw6020
@tewodrosgashaw6020 4 месяца назад
አቀራረብ አንደኛ የጦር ሱሰኛው መሪ እና መጨረሻው
@user-en3jz6qt1z
@user-en3jz6qt1z 4 месяца назад
Yasasenal ethiopia be enesesawoch eije wedekech
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 месяца назад
selamih ybza bro
Далее
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн