Тёмный

ዐይናችን - የተስፋ ዳቦ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ዐይናችን - የተስፋ ዳቦ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@ethiopia3936
@ethiopia3936 8 месяцев назад
ይህ ተቅዋም የደቡቡ ማቴክ ነው ከባለስልጣን ተመሳጥሮ ፕሮጀክቶችን እሰራለው በሚል በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ዘርፏል። ከዚህ ቀደም ስልጤ ዞን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተቀብሎ ከአስር አመት በላይ አቆይቷል ከዚህ በፊት ዓይናችን ፕሮግራም ላይም ቀርቦ ነበር።
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 8 месяцев назад
There are two types of muslims Arabs and Work Lovers. Arabs are like Sherif here demoralized. Work Lovers are like Omer Hussein.
@tarikuabebe201
@tarikuabebe201 8 месяцев назад
መቼ ነው መንግሰት ህዝብን እያደኸ የሚገዛን ባለስልጣን ከምር ተጠያቂ የሚደርገው ? በዚህ ጉዳይ እውነት መንግሰት የሚመለከታቸውን ግለሰብ የመጠየቅ በአሁኑ ሰዓት አቅም አለው ወይ?
@yosefzeleke8390
@yosefzeleke8390 8 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ችግር ይህ ነውና የሚመመለከተው ክፍል ...ማጣራት አለበት። ቶሎ ወደ ቀጣይ ክፍል አስተላልፍ ..
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660
@60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 месяцев назад
♨️💮🔭🔭🔭🐌🦅🦇🔭KOMO YEMAYINESA Sewum Hone Mekinam🔭Hone Mashinim Yelem🔭
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 8 месяцев назад
የመንግሥት ፕሮጀክት ስታቃድ ጠንካራ የፕሮጀክት ሠራተኛ ያስፈልጋል። የኮንትራክተር አቅም ፣ የሥራ ልምድ፣ችሎታ ፣ማሺነሪ መታየት አለበት። የመንግሥት ገንዘብ ዝም ተበሎ መቀራመት አይቻልም። ያሳፍራል።
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 8 месяцев назад
They are like how Trump was before he became "legal".
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 8 месяцев назад
አንድ አይን ያለዉ ባፈር አይጫወትም።
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 8 месяцев назад
በጉዳዩ ላይ በቂ መረጃ ሰብስባሃል ግን ወዳጄ በረከት ዳመና? እውነት ነው በቂ መረጃና ማስረጃ ለመሰብሰብ እንቅፋቶች የገጠሙህ ይመስለኛል፡፡ ለማንኛውም ነካካኸው ነው የሚባለው እንጂ በቂ በሆነ መልኩ አልተዳሰሰም፡፡
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 8 месяцев назад
Really? A mole supporting another mole.
Далее
ዓይናችን -ይሰራል ? Etv | Ethiopia | News
34:20