Тёмный

የረቀቀውን ዓለም መመልከቻ 7ቱ መስታወት 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 338 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Наука

Опубликовано:

 

13 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@Admaletube
@Admaletube 11 месяцев назад
እድሌ አማረ እድሌ ተዋበ በአባቶቼ እግር የተተኩ ጠቢባን በኔ ዘመን ማግኘቴ ። ከደስታዬ ወደር የለውም የኔ ዘመን ጀግኖች እግዚአብሔር ጤና ፀጋችሁን ያብዛው ክቡራን።
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 11 месяцев назад
እንቁ መምህሮቸ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜንን
@selamgetaneh7197
@selamgetaneh7197 11 месяцев назад
የጥበብ አምላክ ጥበባችሁን ያብዛላችሁ እፁብ ድንቅ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።
@Birtukan565
@Birtukan565 11 месяцев назад
ሌቃውንቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@hannahanna6519
@hannahanna6519 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በጣም ድንቅ ነገር ነዉ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ሰላም ሰላም ። መምህሮቻችን ❤❤
@sabellaro673
@sabellaro673 11 месяцев назад
ግሩም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን::❤❤❤
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 месяцев назад
የተከበሩ አባታች እንኳን በሰላም መጡ ልዩ ነው 5❤❤❤❤❤
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 2 месяца назад
👂👂❤️🤭ይገርመይኛል ይደንቀይኛል በርቱ መጥምቁ ያበረታችሁ።
@fesehayegirmay
@fesehayegirmay 11 месяцев назад
I have never heard such intellectual Ethopian in my life. I have never heard an Ethiopian intellectual who speaks in such clarity. This man is truly unique, who knows what he talking about. Wow 🤩 wiw😢wow. I wish such man were to come to mainstream Ethopia. God bless You! I pray 🙏 May God in rich in wisdom even more. I feel proud of you 👍. God bless you! I love and respect you ❤
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤በድሜበፀጋያኑትልን ቃለይወትያሰማልን ❤
@kbtube1722
@kbtube1722 11 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤ማርያምን❤❤❤
@fesehayegirmay
@fesehayegirmay 11 месяцев назад
So far l have never heard a teacher with such spirit, who is humble, down to earth, without intellectual Pride. I have never heard such a teachers, who speak with such a clarity. This is honest teacher ,who knows his subjects in depth. Thank-You teacher!God bless You!
@TomasTom-nn2dn
@TomasTom-nn2dn 11 месяцев назад
Betam des yilal memhirochachin qale hiyiwot yasemachihu
@Tube-sj2or
@Tube-sj2or 7 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 11 месяцев назад
This you tube should 3,000,000 folowers
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እንቁዎቻቾን
@asfaw96
@asfaw96 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን::
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 11 месяцев назад
ውብ መምህሮቻችን ተባረኩልን ❤እድሜ ጸጋ ተመኛውላቹ ❤ካይን ይውጣቹ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 10 месяцев назад
በውነት ሁለታቹሁም ለየት ያለ እውቀት አላቹ እውቀት የእግዚያቢሄር ስጦታ ነው በውነት በፀሎታቹ አስቡኝ ፈተና የበዛባት ነፍስ ያለኝ ሰው ነኝ ደግነት ለራስ ነው
@mentesnotde
@mentesnotde 11 месяцев назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛላችሁ!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 11 месяцев назад
መምህራን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡፡
@ephremgirma9417
@ephremgirma9417 11 месяцев назад
Selam Dr
@user-cn1uv5re9v
@user-cn1uv5re9v 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እስጥልን በጣም እናመሰግናል፡፡
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 11 месяцев назад
This should be PRIDE FOR ETHIOPIA AND ETHIOPIANS
@TenagneManaye
@TenagneManaye 10 месяцев назад
@user-ee8jk8od8q
@user-ee8jk8od8q 9 месяцев назад
am i the only one whose wondering why do they prefer the triangle background ? i rly need explanation??? but over all it was very good discussion loved it.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
ውድ ወንድሞቻችን ሊቆቻችን እንደምን አላቹህ 🙏😍😍😍
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 месяцев назад
እውነት ነው ያለከው የኢትዮጵያ ሊቆቻችን እግዚአብሔር ይባርካቸው
@MulunaLewi
@MulunaLewi 11 месяцев назад
Our secret Rode for our County and the new GENRSHN Thank you so so MUCH ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebiyattefera5592
@nebiyattefera5592 11 месяцев назад
debtera hula
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 11 месяцев назад
❤❤❤
@gmplc4651
@gmplc4651 11 месяцев назад
እንቁ መምህሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
@JohnyTube9
@JohnyTube9 11 месяцев назад
betam denki temert naw mameherocha
@melatasefa5991
@melatasefa5991 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 10 месяцев назад
እኔ ከተፈጥሮዬ ሰው በጣም እወዳለሁ ሰውን ሁሉ አምናለው ውስጤ በፍፀም ለማንም ጥላቻ የለኝም ግን ምንም አይነት ነገር በህይወቴ ፈተና ብቻነው የሚያጋጥመኝ ግን በቃ ነገር የሚገንበት ሰው ነኝ ምን አቅም አለኝ ለኪዳነምህረት ሰጥቻታለሁ እኔስ ደከመኝ ውስጤ ዛለብኝ በውነት መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም
@16Abel.c
@16Abel.c 11 месяцев назад
መምህር መስፍን በእውነት በርታልን እወድሀለ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 11 месяцев назад
መምህሮቼ በመደነቅ እየሰማሁ ሳልጀምረ አለቀ የሚደንቅ ቆይታ, በተሰጣችሁ ፀጋ የተበላሸ ማንነታችንን አክሙን. ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠበቃለን. እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን. ወገን ላይክና ሼር እያደረግን
@buzayehusime3611
@buzayehusime3611 11 месяцев назад
እራሴን የት እንዳለዉ ፍንትዉ አድርጎ አሳይቶኛል።
@afem9862
@afem9862 11 месяцев назад
Dr. Rodas, if you don't transform your teaching into a practical proof, it always remains a theory. Demonstrate your theory in a way people can see and feel? Otherwise, it is just talking.
@emuyayene5811
@emuyayene5811 11 месяцев назад
ሰላም መምህራንኖቻችን ፈቃዳችሁ ከሆነ አንድ ጥያቄ አለኝ ብትመልሱልኝ ቴዎድሮስ የሚባለው ንጉሥ ልቦለድ ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ?
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 11 месяцев назад
ቴድሮስ ወይስ ቴዎድሮስ?
@emuyayene5811
@emuyayene5811 11 месяцев назад
@@teyikenenirda1888 typing error sorry
@teddyseyoum7630
@teddyseyoum7630 11 месяцев назад
​@@teyikenenirda1888ምንድነው ልዩነቱ?
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 11 месяцев назад
Shame to Ethiopia n s
@Bochora1
@Bochora1 11 месяцев назад
ጥንታዊ መፃሀፍቶችም ሆኑ ጥበቦች በተወሰኑ ሰዎች እጅ ውስጥ ነው ያሉት። ቆይ እነዚህን መፃህፍትንም ሆኑ ጥበቦች ካላገኘናቸው እንዴት ብለን ነው ምርምር ልናደርግ የምንችለው? "Secondary" ህትመቶች እንኳን በዚህ በተወደደ ኑሮ ስንቱን ገዝተን እንችለዋለን? ትውልዱ ወደቀ፣ ተበላሸ ብቻ ነው የምንለው
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 11 месяцев назад
Далее
አስፈሪው መፅሐፍ | The 48 Laws of Power
24:53
다리에 힘이 풀려버린 슈슈 (NG Ver.)
00:11
Просмотров 1,3 млн
#engineering #diy #amazing #electronic #fyp
0:59
Просмотров 544 тыс.