Тёмный
No video :(

ዓብይ ፆምን እንዲሁም ሰሞነ ህማማትን በነዚህ የንስሃ መዝሙሮች እናስብ በዘማሪ ዲ/ን ቴዎድሮስ ዘሪሁን 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 496
50% 1

አባት ሆይ አንተ ይቅር በላቸው ፣ እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁ ፡፡
በዘማሪ ዲ/ን ቴዎድሮስ ዘሪሁን 2016 ዓ.ም
ዓብይ ፆምን እንዲሁም ሰሞነ ህማማትን በነዚህ የንስሃ መዝሙሮች እናስብ
• ዓብይ ፆምን እንዲሁም ሰሞነ ህማማት...
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@mogeshailu15
@mogeshailu15 4 месяца назад
Zimare Melaekit Yasemalin.
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 месяца назад
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::🙏
Далее
ድንቅ ትምህርት @ዮም
4:53
Просмотров 10 тыс.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 10 млн
Useful gadget for styling hair 💖🤩
00:20
Просмотров 2,1 млн
#ዓይኒ_ዋሪ 2016 ዓ/ም #axum
6:06
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 10 млн