Тёмный
No video :(

ዓይነ ጥላ ክፍል-33 ( አብሮን የተሰደደ ዓይነ ጥላና ዛር የስደት ህይወታችንን ያከብደዋል......ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ዓይነ ጥላ ክፍል-33

Опубликовано:

 

3 июн 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 374   
@Bladeball-x6r
@Bladeball-x6r 5 лет назад
i am muslim and i learn alot thank you
@user-bt7jz5vd8d
@user-bt7jz5vd8d 5 лет назад
ከክፍ መንፈስ አላህ ይጠብቀን በጣም እናመሰግናለን አምልጦኝ አያውቅም እከታተለዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
@user-ib4yz4hi4c
@user-ib4yz4hi4c 5 лет назад
ጎበዝ ይጠቅምሀል
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 года назад
ጎበዝ አንተም እንደተማርከው ለሌሎች አስተላልፍ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 10 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏🏼 የሰው ልጅ የልተሸከመው ጉድ የለም ብዙ ተምሪበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሸክማችንን ያቅልልን ልቦናችንን ወደቀናው መንገድ ያቅናልን አሜን 🙏🏼
@kidanemhretenate7884
@kidanemhretenate7884 5 лет назад
የኔንስ እማምላክ ትርዳኝ እንጅ ሁሉም ነገር ከብዶኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 3 года назад
እእእ አባ ግራ ገብቶኛል😭😭😭😭😭😭😭 አዉነትነወ 😭😭😭😭 በጣም እዉነት ነዉ 😭😭😭
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 5 лет назад
በዚህ ቻናል ብዙ ትምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 лет назад
እኔም ብዙ እየተማርኩ ነው
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 5 лет назад
Amne Amne Amne
@hayyatmohammed7086
@hayyatmohammed7086 5 лет назад
ሰላም ላተ ይሁን ዎድሜ ጌታ ይባርክህ
@enisowemola1449
@enisowemola1449 5 лет назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ በጣም ጭንቅ ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢😢
@-tube215
@-tube215 5 лет назад
እግዚኣብሔር ያስብሽ እህቴ ጸሎት ቅዱሳን ኣይለይሽ
@enisowemola1449
@enisowemola1449 5 лет назад
@@-tube215 አሜን አሜን አሜን እህቴ 🙏🙏🙏
@martekassa9740
@martekassa9740 5 лет назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ
@saraabata1580
@saraabata1580 5 лет назад
😭😭😭😭😭አምላኬ በክፎች እጅ አሣልፈህ አትስጠኝ ወድማችን ቃለህወት ያሠማልን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@indiagrandprimegreat8111
@indiagrandprimegreat8111 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 года назад
እግዚብሔርን አመስግኑ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና
@surafeladmasu9421
@surafeladmasu9421 5 лет назад
ይህ የኔ ታርክ ነው ሐገሬ ሳልገባ ድፍን 15 ዓመት አለኝ አልሞላልህ ዓለኝ
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 5 лет назад
አይዞሽ እህታችን አንቺ ብቻ አይደለሽም የድንግል ማሪያም ልጅ አለሁ ይበልሽ እህቴ😘
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አይዞሽ የኔ እህት ወደ ፈጣሪ ከተመለስሽ ምንም አትሆኝም
@martekassa9740
@martekassa9740 5 лет назад
አይዞሽ እህቴ
@surafeladmasu9421
@surafeladmasu9421 5 лет назад
@@martekassa9740 HaHaHa እየመራህ ያለው ጋላ ይመስለኛል ፣ ጥንብ ቆማጣ ለመኝ
@user-ek1dj7mv5p
@user-ek1dj7mv5p 5 лет назад
አይዞሽ እኔም ነኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
ከምንሰማውም ከምናየውም ካለንበት ሁሉ ወጠን በመንፈስ ቅዱስ ተባርከን የምኖርበት ጊዜ ይስጠን አምላካችን
@tinseyali6420
@tinseyali6420 5 лет назад
አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@wuhvgfhcgd7824
@wuhvgfhcgd7824 5 лет назад
የኔ ጉድ ነው እህህህህህህህህህ ብቻ ነው ነፍሴ በስንቱ ነገር ተንገላታች በሰው አገር😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebe7532
@abebe7532 4 года назад
ayzon yehem yalfal !!!
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 3 года назад
Kale hewot yasmalen
@ganattilahun5795
@ganattilahun5795 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር በእውነት
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 лет назад
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን አሳድሮ በጸሎት እንድንበረታ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ፫
@carema1079
@carema1079 5 лет назад
Amen በእውነት
@rahelabera2705
@rahelabera2705 5 лет назад
ይኤትእምርት፣፣እዳአለ፣የኔኤ፣ስእቃአይነው፣አንድም፣የቀረየእለም፣ግን፣እደተሰእቃአየው፣ሰውአያአቅእልኝ፣አመትእባአል፣ሲኢመጣአ፣ከቤተሰእቦቼኤጋአ፣ያአባአላኛአል፣ሰዎችእግን፣ይኤን፣የማአያአምንእ፣አለእ፣ግን፣የእደረሰእበት፣ይኢወቀው፣እንግን፣ፈጣአሪኢ፣ይማአረኝ፣ለእንሳአሞት፣ያአብቃኝ፣አሜን
@dengelamebetedreshilen6165
@dengelamebetedreshilen6165 4 года назад
Kal hiwet yasman yetwahdo ljoch besolot asubun welete tkle
@haymitube8900
@haymitube8900 4 года назад
እግዚአብሔር የፀሎት ልብ የስጠን በጣም እናመሰግናለን 👍👍
@shdh7287
@shdh7287 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-je9my3jh1e
@user-je9my3jh1e 5 лет назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢሄ የቤተሰቦቼ ታሪክ ነው ከአያት ቅድመ አያቶቻችን ጀምሮ እንዳሉት እነሱ ቢተውቱም እሱ ግን ሊተወን አልቻልም በሃይማኖት ከፋፈለን ለብዙ ዘመናት አራራቀን ብትንትናችን ወጣ ከአሥራ አምስት ዓመት በሗላ ስንገናኝ በእምነት ብንለያይም ቤተሰባዊ ፍቅራችን ያስቀና ነበር ደስታችንን አንድነታችንን አይቶ ዳግም ሊበትነን ተነሳ ወንድሜን በማያቀው ነገር ለአሥራ ሦስት ዓመት ተፈረደበት ብቻ በዚ ርዕስ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እኔ አለሁ እባካችሁ ወገኖቼ በፀሎት እንተሳሰብ እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን #ተስፋሚካኤል #መክበበማርያም #ወለተማርያም #ፅጌማርያም የክርስቶስ ቤተሰቦች ሆይ በጸሎታችሁ አስቡን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 лет назад
*እመብርሐን ታስብልችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባዱን ነገር ያቅልልን*
@user-je9my3jh1e
@user-je9my3jh1e 5 лет назад
@@user-ee9fc8br9f አሜን
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 лет назад
እግዚያብሔር ያስባችሁ እህቴ አይዞሽ ወላዱተ አምላክ ትጠብቃችሁ
@user-je9my3jh1e
@user-je9my3jh1e 5 лет назад
@@user-ld9kr3lk9i አሜን እህቴ
@martekassa9740
@martekassa9740 5 лет назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ እህቴ በፀሎት በራች
@beti5276
@beti5276 5 лет назад
እባካቹሁ እናቴን አሞብኛል ፈጣሪ ይማረልሸ በሉኝ እናቴን በፆለት አሰቡዋት 😢
@aeeavv308
@aeeavv308 5 лет назад
አይዞሽ ውዴ እመብርሃን በምህርት እጇ ትዳብሳቸው
@beti5276
@beti5276 5 лет назад
@@aeeavv308 amen amen amen mar
@mhmadadwen8051
@mhmadadwen8051 Год назад
እዝጊኣብሄር ምህረት ይስጥልሽ
@berhanewcell8871
@berhanewcell8871 5 лет назад
Kalewoten yamaleni Amen Amen Amen
@rinasjemal24
@rinasjemal24 5 лет назад
Amennn kaleheyweten yasemalen
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 года назад
ይሄ የኔ ሂወት ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም በሙሉ በሂወቴ ላይ ያለው ነው የሰማውት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እስራት ያውጣኝ ላገሬ ያብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kidanekmarriyam8038
@kidanekmarriyam8038 5 лет назад
ብውናት ቃልህይዎትህን ያስምልህን ማምራህችን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 года назад
Amen Amen Amen Kal hiwote yasimalen yagelegelote zimanoten.Egeziyabeher karejem edemana tena gar yadelelen
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ያቆይልኝ
@abatebelay4306
@abatebelay4306 4 года назад
ትክክል ነውት መምህር እጂግ ፈተናውስጥ ነው ያለነው ምህረቱን ያምጣልን
@maranata2755
@maranata2755 5 лет назад
አንተም ውንድማችን ላሰማኽን ለጸሐፊውም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen E/r hulachininim ytebken 🙏🙏🙏
@user-fy5wz8zj9l
@user-fy5wz8zj9l 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@salmaabera2324
@salmaabera2324 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 5 лет назад
መምህራችን እናመሰግናለን ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፃሎታችሁ እኔ በዚህ ክፋ አጋንት የተያዝሁ እድለቢኝ ሆኘ አለገሰብ አለሰላም አለጤና አለ ፋቅር በስደት አለም ላይ ከቱ ሆኘ እምኖር ሰው ነኝ አቤቱ እግዛብሄር ሆይ ሀጥያተኛ እና በደለኛ ባርያህን በምህርትና በቸርነትህ አስበኝ አሜን
@user-iz8rl1ig7e
@user-iz8rl1ig7e 4 года назад
ቃል ሂወት ያሠማልን አንድ ቀን እግዚአብሔር ነፃ ያወጣኛል ፀልዩልኝ
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜውንና ጤናውን ኣብዝቶ ይስጥልን ውዱ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ርኩሳን መናፍስትን የእሳት ባህር ውስጥ ይጨምርልን።ኣሜን
@appcell5162
@appcell5162 2 года назад
ቃለ ህወት ያሠማልን በትክክክክክክክክክልልል ለሀገሬችን ሠላምኔ ፍቅርን ያብዛልን
@naznaetnazenat3765
@naznaetnazenat3765 5 лет назад
amen amen amen egezabehr edm na tena yestwet ⛪⛪⛪🇪🇷
@belaysuyum5798
@belaysuyum5798 4 года назад
ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ስንቶቻችን በዚህ እየተሰቃያን ያለነዉ
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 года назад
kalehiwot yasmalen memehirachen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen
@tigisttaye1090
@tigisttaye1090 5 лет назад
ወንድሜ ዩቱብ ላይ አፕ ሎድ uploading ተደርገው ከማገኛቸው ምርጥ አስተማሪ ነገሮች አንዱ አንተ ነህ እምታነብም አይመስልም የሰይጣንን ክፋት እና ተኮል ፍልቅቅ አርገህ አሳይተህናል ተባረክ ለ መጻፉ ባለቤትም ትልቅ ምስጋና ብታቀርብልኝ !!❗️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።
@rowcellel209
@rowcellel209 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን አሜን አሜን አሜን
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 5 лет назад
Kale hiwete yasemalene memhera Chene bezu temherte temareku amsegenalu ye demo yeneye hiwe Te newe yegelexekewe yehe kifu menfese hiweteye sentu yabelash Ewe ezegabihere yegxexewe amen Lanteme edemena tena yestehe memeherachen amene amen
@amenwldehana3369
@amenwldehana3369 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwte yasemalen tesfa mengest semyata yawrselen bedemi betena yetbklen
@sushiwalrus1383
@sushiwalrus1383 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@haleluyahaleluya8024
@haleluyahaleluya8024 5 лет назад
Kale hewet yasemalin betam inamesgnalen lela timhrt intebkalen
@mariamtube3804
@mariamtube3804 5 лет назад
Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen 🤲
@rozaaaa9550
@rozaaaa9550 4 года назад
Kale hiwot yasemalin
@maranata2755
@maranata2755 5 лет назад
ፈጣሪ ይታረቀን🙏😭😭😭
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 5 лет назад
Amen amen amen kalheyot yasemanlgn
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 5 лет назад
በዝህ ቻናል ቡዙ ተምሬበት አለሁ።በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ወዲማችን
@asireenegash1439
@asireenegash1439 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN qala hiyot yasemalin
@himanotyonase5667
@himanotyonase5667 5 лет назад
Kale hewet yasemaline
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእውነት ይሄ ፔጅ በሂዌቴ በጣም ትምህርት ያገኙህበት ከመሆኑም ኣልፎ የኔ ታሪክ እንዳለ ነው የገለፅከው በጣም እመሰግናለው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያበዛልህ ባንተ ኣድሮ ያሰተማረን ክብርና ምሰጋና ለእግዚኣብሄር ይሁን ፈጣሪ ከኣጋንንቲ ጥቃት ይሰውረን
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን እንደዉየኔስ ነገር ኡፍፍፍፍፍ ጨነቀኝ በእዉነት የጪንቅ አማላጀ ትርዳኝ
@user-db6rv1sd3o
@user-db6rv1sd3o 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@umebetmengistu468
@umebetmengistu468 5 лет назад
Kale heywt yasmalen lMemehrachen geta hoy asben sel enateh belh
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 3 года назад
በጣም አባ ፀጋዉን ያብዛልን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባ ምንን ልናገር አገር ስገባ በገባዉ በሳምት ደረቅ ሳል ይለቅብኛል ተመልሼ እሰደዳለዉ ስደት ላይ ሳሉ ይተወኛል ገዘብ ሰርቼ እደሰዉ ይከፈለኛል ግን ምንም አሊዝም በጣም እየተሰቃየዉነዉ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 лет назад
እኔ ከኢትዮጵያ ወደ ሳኡዲ ከመጣሁ ገና ወሬ ነዉ ነገር ግን ከመምጣቴ በፊት ስራ ሁሉ ነገር ተመቻችቶ ይጠብቀኝ ነበር እዚህ ከመጣሁ ቡሀላ ግን ነገሩ ሁሉ ተገለባብጦ ነዉ የጠበቀኝ እንደዉም በምነቴ ሁሉ መፈተን ተጀመርኩ ብቻ ከብዶኛል ክርስቲያን ቤተሰቦቼ እህት ወንድሞቼ በፆለታችሁ አግዙኝ እጅግም ምርርርር ብሎኛል በስመአብ
@romansweet9360
@romansweet9360 5 лет назад
We have to fight with praying we have to stop doing bad thing be closed too God and we will win God always with his servants .Thanks brother
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 5 лет назад
አር እኛ ቤት ዛሬም አለ የብአደ አምልኮ እኔ ስድ ነው ያለሁት ብዙ ግዜ ሀገር ለመግባት በፈለግም ግን አልቻልኩም ገዝብም በረከት የለውም እበካችሁ ጸሎታችሁን አተፈጉኝ ሀገር ገብቼ ለንስሀ እደበቃ
@genikassa8260
@genikassa8260 5 лет назад
Amen wandme kal hiwat yasmaln
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 года назад
ኣብስደት"ዝለና"ደቁኩም""ብፅለታቹም"ይምሓረና"ኣባቶቼ
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 5 лет назад
ቃል ህይወትን ያስማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
Amennnn amennnn
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 2 года назад
እመቤታችን ተከተልኝ ለካ ካንቺ መነር ስንት ነገር ይፈታል
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሠማል
@hannakibro1074
@hannakibro1074 4 года назад
ወንድሜችን እግዚአብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥክ ደከመኝ ሠለቸኝ ሣትል ላቀረብክልን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ቃለ ይወት ያሠማልን
@hanagebril7869
@hanagebril7869 5 лет назад
Kalehywet yasmalen
@tesfitmengstab6347
@tesfitmengstab6347 4 года назад
Yehe yene tarik new btam anamesgnal kal hiwet ysmaln
@gebrekidantarekegn4189
@gebrekidantarekegn4189 5 лет назад
egziabher yistln wendmachin erezm edme yistln.
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 лет назад
Kale hyhot yesmaln
@fre6268
@fre6268 5 лет назад
አቤቱ አምላክ ሆይ በቸርነት በምህረትህ ጎምኘኝ የስደት ፈተና አሰቃቂ
@user-dy1ft4hb2d
@user-dy1ft4hb2d 5 лет назад
ጌታሆይ አስበኝ የተባለው ሁሉእኔጋር አለ ይህው ወንድ የተባለሰው አልቀርብም ለትዳር የሚጠይቁኝ ወንዶች ያለየለለ ተሳደቤ ነው የማባራቸው ከሰውጋር አልስማማም ምንጥሩ ነገር ብሰራ ሰራች የሚለኝ የለም በአጭሩ ከሰው እርቄ ነው ያለሁት ብቻየን መሆን ነው የሚያስደስተኝ ፀሎት ስአት እንቅልፌ ይመጣን የማነበው ይጠፋብኛል ኧረስንቱን ልዘርዝረው እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ
@user-xq2vf3ww2w
@user-xq2vf3ww2w 5 лет назад
e/r Yimesgen Bezi Yalawukutn Nege Asawukegni Temesgen Amlakye Yinhn Teketatayi Tmrte Bedinget Kefetku Kezam Betam des Yemi Astemar Hon Amlaki Yekedeli Newu Degemi Degagemi Amesgenkut Slastemaregni Enamesgenalen Memehu Hoyi E/r Eregim Edimina Tena Yisteh Kalehwet Yasemalin
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር በዚህ ቻናል በገንዘብ ከፍዬ የማልጨርስው ትምህርት ነው የተማርኩት ከልብ እናመስግናለን
@user-vt4sb7un1q
@user-vt4sb7un1q 5 лет назад
Kale hiwet yasemaln wendemachn
@user-pv7hc5qk4s
@user-pv7hc5qk4s 5 лет назад
Amennn Amennnn Amennnn Wendema Ejeg Betam Amsegnalwe Ejeg betam Amsegnalwe Nureln
@wasenambye8394
@wasenambye8394 4 года назад
God blesyou
@nebiyattsegayamenamenamene5393
Kale hiwate yaesmel
@sissaysissay972
@sissaysissay972 5 лет назад
Bawint kal hiwot yasemiln
@user-zb4hy1et8o
@user-zb4hy1et8o 4 года назад
የኔ ህይወት ነው እፍፍፍፍ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም ለሁላችን የሁላችንም ታሪክ እየተረክ በሚገባ እንድንነቃ ስላረከን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ። ቀሪ ዘመንህም ይባረክ በሌላ ትምህርት በጉጉት እንጠብቅሀላን
@ethiipanab7822
@ethiipanab7822 5 лет назад
Tanx
@georgeaoun4324
@georgeaoun4324 5 лет назад
Kala heywat yasamaln
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 года назад
ለንሰሀ ሞት ያብቃን አናየው አንሰማው እያልን እጂ ያልሆነ ያልተሰራ ስተት የለም የድግል ልጂ በምህረቱ ይየን እጂ
@silenatmulatu5218
@silenatmulatu5218 3 года назад
Yenawu tarek nw😭 Betam nw manamasgenawu kalewut yasemalen Ebakachuna Betsalotachu Asebugne betam techenakalewu Eyate Maramii Nagne 😭
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 5 лет назад
kale hiywot yasemalin belela entebikihalen betam new yeminamesegnew beteley be orthodox lay yalewn fetena bedenb kulichi adrgo yastemerenal betekey besdet lay lalenew sanfeligim hone feligen menfesawi timihrtochin ensemalen behager wst lalutim timihrtu endidares yebekulachinin enadirg hulum negeroch bejachin new tegten entsely
@betilove1879
@betilove1879 5 лет назад
እድሜ ጤና ይስጥልን
@selamatinafudejtinu7225
@selamatinafudejtinu7225 5 лет назад
በጣም በጣም ከልብ አመሰግን አለዉ ሂወቴን ነዉ የቀየርከዉ እግዛብሄር ይስጥል መዳንያለም ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልን አገራችን በተሰቦቻችን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
🙏🙏🙏
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Amen memerachin kale hiwote yasmlen ysamno blebnach asderbne amen
@t.ht.n5727
@t.ht.n5727 5 лет назад
ይህን ትምህርት ሳዳምጥ በፋቅ ልማት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፁለትወት ያስቦኝ ፀጋ ስላሴ
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 4 года назад
የኔ ህይወት አስር አመቴ ወይ ትዳር ወይ ገንዘብ ሁሉ ነገሬ ከንቱ ሞቴን በቀን በቀን እመኛለሁ ሞት ከኔ እርቋል
@meseretmamo1505
@meseretmamo1505 5 лет назад
Amen (3) kalehiwot yasemalin Abatechin 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-oy3ci9qf3q
@user-oy3ci9qf3q 5 лет назад
ብጣም ቆንጆ ትምህቲ ነው ቃል ህይውት ያስማልን ብእውነት ቡዙ ትምህት ተመርነል።።።
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት በጣም እናመሰግናለን
@hggy8923
@hggy8923 4 года назад
Abatchn kalhywt yasemln
@tsehaykalayu5001
@tsehaykalayu5001 5 лет назад
አግዚአብሔር ምህረቱ ይላክለን
@user-ns7bn9lm3w
@user-ns7bn9lm3w 5 лет назад
እናመስግናለን
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41