Тёмный
No video :(

ዓይነ ጥላ ክፍል-34 (መፍትሄ አንድ-ንስሀ......ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

ዓይነ ጥላ ክፍል-34

Опубликовано:

 

8 июн 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@samuelmogessie4663
@samuelmogessie4663 2 года назад
አሜን አሜን መምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን..
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ትልቅ ትምርት ጌታ አምላክ ሆይ በንስሀ ጎዳና ምራኝ አትራቀኝ
@user-xs4bq5ed7t
@user-xs4bq5ed7t 3 года назад
ለመምራችንቃለህይወትያሠማልን አባቱጌታሆይለንስሀያብቃን
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 2 года назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@youhalayyouhalay6597
@youhalayyouhalay6597 4 года назад
*እመቤቴ እረጅም እድሜ ትሥጥልን*
@manederassis7055
@manederassis7055 2 года назад
amen kalehiwet yasemaln wendme
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ያሶስነን ድንግል ማርያም ትርዳን ለመምሕራች እድሜ ጤና ይስጥልን
@khankpk915
@khankpk915 4 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@InasAsbere
@InasAsbere 24 дня назад
ቈ.ቃለሕይወትን.ያሰማለን.አባታችን.
@savasava4871
@savasava4871 5 лет назад
Kel ehwit yasemlen Amen Amen Amen
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ኣብዝቶ ይስጥህ ውዱ መምህራችን ። ለኛም የሰማነውን እንድንተገብር የእግዚኣብሔር ኣምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። ጸላኤ ሰናይን ከሕይወታችንና ከኑሮኣችን ያርቅልን ፈጣሪ።
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 5 лет назад
ወድማችን ቃልሂወት የሰማል ዘድ እግዛቤር ለሁላች የግዘንዘድ አጋንንት የሰውርልን
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 лет назад
Amen Amen Amen
@warkanasskabbadi5946
@warkanasskabbadi5946 5 лет назад
@@user-ju5nu6bv7j ቃልሂወትያሰማልኝ
@user-pi7rr8tp5m
@user-pi7rr8tp5m 4 года назад
አሜን🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen
@amhaamaze3890
@amhaamaze3890 2 года назад
አባ እርሶን አግኝቼ ቢባርኩኝ ምነኛ መታደል ነበር ህይወቴ ከጠፋችበት መንገድ ትመለስ ነበር ያቀረቡትን ጠቃሚ ትምህርቶች ተከታትያለው ለርሶም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይህንን ወጣቶች የማንቂያ ደውል በማሰማት አብዛኞቻችን ነቅተናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ።
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 года назад
አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምራችን በእድመ በፀጋ ያቆይልን
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 3 года назад
Amen Amen Amen
@egzabeherfkrnew4921
@egzabeherfkrnew4921 5 лет назад
Egzabiher wedensaha yabkan amen.....
@user-jk9zq6nc2h
@user-jk9zq6nc2h Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@muhammadsajid-sj5nr
@muhammadsajid-sj5nr 4 года назад
Ewunet new 😭😭😭😭😭😭Egziabher amlke lebonachen yekftlin
@adugnawabebe327
@adugnawabebe327 5 лет назад
ንስሃን ያዘጋጀልን ቸሩ አምላካችን ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እርሰዎንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን ያአገልግሎት ዘመንዎን ያርዘምልን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን የመንገስቱ ወራሽ ያድርግን ከቤቱ እንዳንወጣ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 года назад
Kalehewet yasemaln memeher wendemachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkln yeagelgelot zemenih ybarik semayawi zefanu bemelaekt brhan betsadikan sefira bedingel tila yasebln
@wayeneshetrago6100
@wayeneshetrago6100 5 лет назад
Qaleh hyotin yasemalen
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@freweynitsegay3377
@freweynitsegay3377 4 года назад
ብዘይ ልበይ ነዚ ቆንቃ ኪኢለዮ ገሪሙኒ ብጣሚ አየ ዘመስግን አብ ልብካ ዝነብር ቃለ ሂወት የስማአልና
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Год назад
Amen amen Amen qalehywotyasemaln
@user-zl2ie4yv8v
@user-zl2ie4yv8v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜና ጤናውን ያድለውት ሺህ አመት ይኑሩልን👏👏👏👏👏በእርሰው ትምህርት እራሴን ፈልጊ አግንቻለሁ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ስሙ ዛሬም ዘውትርም ለዘላለምም የተመስገነ ይሁን አሜንአሜን አሜን አሁንም በፁለታችሁ አስቡኝ😭🙇😭🙇😭 ፀጋ ሥላሴ ብላችሁ
@user-mk4wg1xx2d
@user-mk4wg1xx2d 5 лет назад
ኧረ ምን አባቴ ላርግልህ መምህራችን ይህ የኔ ህይወት ነው ኡፍፍፍፍፍ ፈጣር ሆይ አንቴ መልሰኝ ወደ ንሰሃ
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 лет назад
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አጽናኝ አበርታኝ ደካማ ነኝ ለንስሀ ሞት አብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ባአንተ ምክር ብዙ ተለውጫለሁ ተመስገን
@tigistmelese8175
@tigistmelese8175 5 лет назад
Kalehiwote yasamalen
@Dubai825
@Dubai825 4 года назад
ኡፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ተሰቃየሁ ሄወቴ በሙሉ ተመሰታቀለብኝ ሰው አሎድ ሰው አይወደኝ ሰርቼ በረከት የለኝ ይሄው በሰው ሀገር እከራተታለሁ ቤተሰቤም ጠላኝ ካጠገቤ ያለኝ አንድ ባለቤቴ ነው ጓደኛ እንኳ የለኝም
@rozaaaa9550
@rozaaaa9550 4 года назад
Kale hiwot yasemalin
@znashteame5858
@znashteame5858 4 года назад
ቃል ሂውት የሰማን ም/ምህርችን በጣም ደሰ የሜለ ት/ት ነው አግዝአብህር ለምግባት አሲባለወ የርደኘ አባያ ትመሰገን🙏🙏🙏🙏
@CR-eg5dc
@CR-eg5dc 5 лет назад
Ameen
@user-is5bx7pt4l
@user-is5bx7pt4l 5 лет назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@lchiyemariyamlij1912
@lchiyemariyamlij1912 4 года назад
ለንስሀ፡ያብቃን
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ስደተኛ ነኝ በፀሎት አስቡን አገራችን ገብተን ለንስሃ ያብቃን አሜን
@eyerusalemnega3224
@eyerusalemnega3224 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንንንን
@shaawabiyaagotaashawa6464
@shaawabiyaagotaashawa6464 4 года назад
አሜን አሜን፡አሜን
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 5 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቃላቶች ያጥሩኛል ለመግለፅ ምክኒያቱም እንደዚህ አይነት አስተምሮ ሰምቼ አላውቅም በዚህ ትምህርቶች እራሴን እና ቤተሰቦቼንም ስላዳንኩበት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያላብስህ አሜን አሜን አሜን❤
@medhanietesfamariam7768
@medhanietesfamariam7768 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን እግዚኣቢሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ኣብዝቶ በጾሎታችን ኣስቡኝ ሁላችን(መድሃኔ)
@getuaddis3525
@getuaddis3525 3 года назад
Egziabher ...wede libonachin yimlisen ....
@user-tz1dn1ld7m
@user-tz1dn1ld7m 5 лет назад
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለእኛም የሊዲያን ልቦና የከፈተ የኛንም አይነ ልቦናቸንን ከፍቶ ቀሪ ዘመናችንን ለንሠሀ ሞት ያብቃን
@getetagel2059
@getetagel2059 5 лет назад
ለወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-xs4bq5ed7t
@user-xs4bq5ed7t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
እኛንም ለመስማት አንተንም ለመናገር ለማስተማር ያበቃን አምላክ ይመስገን ። የእድሜ ባለጸጋ ያድርግልን ወንድማችን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 лет назад
ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን፡አባታችን
@h.dh.d8812
@h.dh.d8812 3 года назад
አሜን+3❤❤❤
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 4 года назад
አሜን ቃለ ለህይወት ያሰማልን እድሜው ጤና ሰላም ያብዛልን እኔ በሰድት ነው ያለሁት መምህር አገሬ ገብቼ ለንስሓ እንዳ በቃኘ በፅሎት አስበኝ
@user-lw4yq6oo7v
@user-lw4yq6oo7v Год назад
በሰልክ መቀበል ይቻላል የሚሎ አሎ
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 года назад
AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍😍😍😍🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmenAmenAmenAmen.
@fgftrrre2722
@fgftrrre2722 4 года назад
Kal hiwet yastmeana
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ጥሩ ትምህርት ነው የሁላችንም ችግር ነው
@indiagrandprimegreat8111
@indiagrandprimegreat8111 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 лет назад
Waqayyoo Goftaan sagale bara bara isin haa dhaggechisu dhaaltuu mootuummaa isin haa tasisu umri bara tajajjila isinif haa dheerreessu!Waqayyoo Uumaan kenyaa nuu gaargare kanaa kessaa nu haa basuu
@selamsolomon5584
@selamsolomon5584 5 лет назад
Amen qale hiwet yasemaln
@abelkidane556
@abelkidane556 5 лет назад
አቤቱ የሰረዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን ቃለህይወትን ያሰማልን መሞህረችን
@user-fh2cs1fy6f
@user-fh2cs1fy6f 4 года назад
አሜን (፫)ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@user-py4vs4vz9n
@user-py4vs4vz9n 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@kidistasrat2748
@kidistasrat2748 5 лет назад
አባታችን ሁሌም እከታተላለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባታችን በፆለተወ ያስቡኝ ወለተ ማርያም
@eyulove9860
@eyulove9860 5 лет назад
እግዛብሄር ያሳካልኝ
@user-mx4up6vl6v
@user-mx4up6vl6v 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያስመዐልና እግዚኣብሄር ይሓልወልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብጸጸት ልንስሃ ያብቀዐና ኣሜንንንንንንንንንንንንን
@brookkassahun4301
@brookkassahun4301 4 года назад
Ye emebrehan leg medehenealem eyesus kerestos kale yehywoten yasemalen egziabher yestelegn yewote tekeyer memeheraachen edmehen yasrezemewu getaye mengeste semayatenen yawreseh.kebru yesfa le medehenealem egziabher yemesgen!!!!!!!!!!!!!!!!!
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 4 года назад
ልኡል እግዛብሔር ሆይ ለንሠሀሞት አብቃን ቃል ህይወት ያሠማል
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሆት
@user-ic5nu1dn6e
@user-ic5nu1dn6e 5 лет назад
ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እዳንተ ያለ መካሪም አያሳጣን ይሄዉ ንስሀን ማሰብ ጀምሬለሁ ባንተ ተነስቸ እግዚያብሄር ይከተልሽ በሉኝ እስከ ፍፃሜ
@user-ic5nu1dn6e
@user-ic5nu1dn6e 5 лет назад
@እግዚአብሔር ፍቅር ነው 0533864524 አሜን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 года назад
እግዚአብሔር ይካታል አይባልም ይቅርታ ይምራኝ ነው ማባል የለባት ምክንያቱም እዳዛ ከልን እኛ እግዚአብሔርን ልንማራው ነው
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 года назад
ቃለሕት የሳማሊን
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 лет назад
Amen Amen Amen Qale hyiwet yasemaln memhrachin tsegawn yabzalachihu
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሆት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን:ያገልግሎት ዕድሜዎን ያርዝምልን:ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ኤኔ ሓጣተኛ ነኝና ለንስሓ ሞት ኣብቃኝ: እንደቸርነትህም ማረኝ:ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።
@haymanoitaskenie7222
@haymanoitaskenie7222 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን እሄ ክፍ መንፈስ በጣም ነው ሚታገለኝ እግዚአብሔር ይቀጥቅጥልን እራስ እራሱን
@dinkesiledinkesile7718
@dinkesiledinkesile7718 5 лет назад
ለአስተማረን ለመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን ዕድሜና ጤናውን ይድላችሁ አሜን አሜን አሜን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኛ ይቅር በለኝ በስላም ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Abetu amlke la nesah mote abkhan Amen la memerchin kale hiowte yasmlen Amen agelglot zamn egzabher yebarke
@user-nz6ui5cq7w
@user-nz6ui5cq7w 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣምላኬ ሆይ ለንስሃ ኣብቃኝ
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 5 лет назад
Ene bezi program betam telewchelew fetari ymesgen ❤❤❤
@user-fk1pw6ne6g
@user-fk1pw6ne6g 5 лет назад
መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ለእውነትኛ ንስሐ አብቃኝ
@rinasjemal24
@rinasjemal24 5 лет назад
Amen amen amen kaleheyewten yasemalen
@birhanusoresanesru2736
@birhanusoresanesru2736 4 года назад
እግዛብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።ቃለ ሒወት ያሰማልን
@mestatmesratt2524
@mestatmesratt2524 5 лет назад
Ameen Ameen.Ameen..waqayyoo Sagalee jireenyaa sii..haa.dhageesisuu
@user-kq3ku1ti9m
@user-kq3ku1ti9m 5 лет назад
እኔ እንካን ሃጥያተኛ ነኝ እግዚአብሄር ለንስሃ ሞት ያብቃን
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 лет назад
Ameeen. Geta yiridani ቃል ሕይወት ቃል ያሰመልን
@saramakonia7035
@saramakonia7035 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ አሜን ፫
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 4 года назад
Kalehiwot yasemalin yene abat lezy hulu hizb chigir dereskilet bianse diablosn iminashenefibet timirt iyesetehen new idme lante yetelatin sira Awek new rejim idme tena yistik tebarek yanten timirt semiche altegbon betselot hasiben amesegen alew
@user-kl3kx7jg9k
@user-kl3kx7jg9k 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜን ጤና ይስጥልን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 лет назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 лет назад
ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንንን ቃለ ሂወት የሰማዓልና ወንድማችን
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 5 лет назад
Kale hiwete yasemalene mengeste Semaye yawerselene memherache En amen amen amen betame yemi Denke temheret newe ayne tela erk Use menfese ayenu yetefa amen
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 лет назад
Kal hwot yasamalin memharchn
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ወደ መንፈሰዊ መንጋድ ስንማለስም በጠም በጠም ዊጋሁ ብዙ ነው ብቸ ለአምለክ የምሰናሁ ናጋር የለም አይሉን ይለክልን ያበርታን የሰመነውን በልበችን ይፀፍልን እሽ እሽ መምህር እግዚአብሄር ያክብርልን አሜን አሜን አንሜ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 лет назад
አይይይ የኔስ አያድርስ ነው የኔ አይነጥላ ምንም መፍቴህ ጠፋለት እግዚአብሔር ይመልከተን እደኔ ለተቸገርን
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 лет назад
amen
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 лет назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ላስተማርከን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን
@user-mk4qc4cf3s
@user-mk4qc4cf3s 5 лет назад
በረከት ሕያው ቅዱስ ኣምላኬ ይደርብህ በምትመጣ መንግስቱ ያስብህ ፡ የእመቤታችንን ታላቅና ፈጣን ረዴት ይደርብህ ኣሜን።
@tetetete8279
@tetetete8279 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን ከተቀደሰችው ሀገሬ ስገባ ንስሓ መግባት ነው ፀሎቴ ቃል ህይወት የሰማልን መምራችን
@user-xx7xo6ij5o
@user-xx7xo6ij5o 4 года назад
በሰልክ ንሰሐ መግባት ይቻላል አገር ሳይገባ መሞት አለ መቼ እንድንሞት አናውቅም
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 4 года назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን እግዚአብሄር ለንሠሀ ሞት ያብቃን!!!
@hanaahanii4652
@hanaahanii4652 5 лет назад
በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቤቱ አምለኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አባቅን
@alzaabi-lo3pi
@alzaabi-lo3pi 5 лет назад
AmeeeeeennnTabarakii💔💔💔❤❤❤
@selamethiopia1566
@selamethiopia1566 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለንስሀ ያብቃን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን አቤል
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመስግናለን እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮብን እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ሆይ ይህን እርኩስ መንፈስ ከውስጣችን አውጥተህ ጣልልን ለንስሐ ሞት ያብቃን
@user-rt1hv5fv7k
@user-rt1hv5fv7k 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ምን አደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይሰጥል አይነጥላ ከህማህፀን ካለሁ ጀምሮ አሁንም አለብኝ አለማወቅ እናት አባት ጉድ ሰሩን
@emugelaaberraabebe8654
@emugelaaberraabebe8654 5 лет назад
Kalehiwete yasemalene wenedemagene edemana tena yesetelene amen Amen Amen
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
እሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፈልን ለንሰሀ ያብቃ አሜን
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአቢሄር ይሄ ትምርት ለመከታተል ለፈቀደልኝ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የሰማነው በልባችን ያሳድረልኝ ላንተም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@amanuelgebru1221
@amanuelgebru1221 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ኣብዝቶ ይስጥህ ውዱ መምህራችን
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн