Тёмный
No video :(

ዓይኔ የተመለከተውን በርሱ ፈቃድ በልቤ አትመዋለሁ! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV || 

Minber TV
Подписаться 568 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@erasenge6983
@erasenge6983 2 года назад
ዶ/ር መሐመድን በቅርብ አውቃቸዋለሁ በቃል ተገልፆ የማያልቅ የዲን እውቀት አላቸው በህሪያቸው ከዚህ ዘመን ሰው ጋር አይሄድም ከማስመሰልና ከአድርባይነት ነፃ የግል ጥቅም ከማሳደድ ነፃ በቻናላ ችሁም ቀርበው የነገሩን ሁሉ ትክክል አብዛኛውን ጊዜያቸውን በተመቸኝ ጊዜ ሁሉ አብሬያቸው ነበርኩ ሳውዲ ከመጡበት የህፃንነት ጊዜያቸው ጀምሮ እውቀት ለመቅሰምም እንደቤተሰብምብዙ አብሬያቸው ተጉዣለሁ ብዙ ገጠመኞቻቸውንም በኢልም ዙሪያ አይቻለሁ ኢንሻአላህ ለሀገራችን ብዙ ይጠቅማሉ ብዬ ከምጠብቃቸው ኡለማዎች መካከል ግንባር ቀደም ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸውሀቂቃ ስለሳቸው ተናግሬ መጨረስ አልችልም
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 года назад
ያጀመዓ እረ ላይክ በማድረግ ተባበሯቸው አያስከፍልም።እነሱን ይጠቅማል።💟💟💖💖❤️❤️❤️💖💖💟💟ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይህ ያሀቢቢ ያ ረሱሉሏህ ❤️❤️❤️❤️
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 года назад
እስልምና ሁሉ ጣፋጪ ነዉ ።ሲነበብ፣ሲወራ፣ሲኖር ፣ሁሉነጠሩ ማርነዉ ያሠላም!!!!
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
ያረብ አላህ ያቆዮት ለልጄ ዱአ አርጉልኝ እንደናንተ የዲን ጀግና ያርግልኝ ያግራለት ያረብ ደስ የሚል ቆይታ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አላሕ ያርግልሽ እሕቴ ለኔም ዱቃ አርጊልኝ ባልም ልጅም ይሥጠኝ ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
@@zeynebdamte1506 አሚን ያረብ ሹክረን እህቴ በዱአ አትርሺው
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 года назад
እባካችሁ ቀጣዩን/ይቀጥልልን/ኢንሻ አላህ
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 2 года назад
አህለን ወሳህለን ብለናል አላህ ለኛም ነብዩን ሰለላህ አለይሂ ወሰለምን እኛም ለማዬት ያብቃን ያረብ
@user-nm5lu6qk9l
@user-nm5lu6qk9l 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ያረብ እደዚ አይነት ታሪክ በማየቴ በጣም ደስብሎኝል አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ዑምራችሁን ያርዝመው። ኢነሏሀ የፋዕሉ መየሻዕ .....ወየዕጢ ሊመይሻዕ ቢገይሪ ሒሳብ.....
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 года назад
ያአላህ በእዝነትህ በምህረትህ ማሻአላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው ለኛም ወፍቀን ሀፊዝ ልጆች ወፍቀን አሚን ያአላህ 🥰🥰🥰🥰
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አላሕ እኮ እሚወደወን ምልክት ያሣያል አልሐምዱሊላሒ እኔም ሁለት አይቻቸው አለሁ ሐቢቢ ረሡል ሡለላዋላሒ ወሰለም
@madi8643
@madi8643 2 года назад
እኔም እንዳ አንች እንደውም መጀመሪያ ጊዜ ሳያቸው ምንም ስለ ድን አላቅም ነበር እና ልሞት ነው ብየ ሳለቅስ ነበር ለጓደኛየ ስነግራት አንድ ሊንክ በህልሙ ረሱልን ስላየ እሚያብራራ ላከችልኝ
@gharuhira
@gharuhira 2 года назад
የአላህን ህልውና የሚያረጋግጡ አያሌ ምልክቶች በዩኒቨርሱ ውስጥ በሰፊው ተንሰራፍተው ይገኛሉ። በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን ተውጠን እንዳንቀር ቁርኣን እነኝህን ምልክቶች በተደጋጋሚ እያወሳ ከገባንበት ሰመመን እንድንነቃ ይወተውተናል። ከአፍንጫችን ሥር የምንመለከተው ይህ ወንድማችን ደግሞ የአላህ አስደናቂ ስጦታ አለቅጥ የተንቧንቧበት መሆኑን አይምሮ ሳይወድ በግድ እንዲያምን ያደርገዋል። አልሐምዱሊላሂ ዐላ ኒዕመቲል ኢሥላም
@samsunggalaxsy2326
@samsunggalaxsy2326 2 года назад
ማሻአላህ
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 2 года назад
ሱባሀን አላህ የአላህ ስጦታ እደት ደስ ይላል ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ቀጥተኛ መንገዱን ምራን ያርብ እኛንም ያከሪም
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 года назад
ሱበሀን አለህ አጂብ ነው ወላሂ በኔ እድሜ እንድህ አይነት ሰው ላሳየኛ አላህ አልሀምዱሊላሂ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ቤተሠብ እንሁንንን
@taw1ahmed
@taw1ahmed 2 года назад
SubhanAllah
@Fozita
@Fozita 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ ሲብሀንአላህ! አላህ ምን ይሳነዋል አላሁአክበር!
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад
# (ሱረቱ-ዓንከቡት) #ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡45 #ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡57 #እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከገነት በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ሰገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የሠራተኞች ምንዳ ምንኛ አማረ!58 #(እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡ 59 #ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)፡፡64
@user-de8kr5ot9o
@user-de8kr5ot9o 2 года назад
አኸለሠላሑ ኢለይኩም
@semiraha5824
@semiraha5824 2 года назад
Masha Allah.may Allah protect you Aameen
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 года назад
ሱብሃነላህ!ሱብሃነላህ!
@zabibaali9087
@zabibaali9087 2 года назад
በአክባር ነበር የሰማሁት አልሀምዲሊላሂ መቆየት ደግ ነው በዩትፕ ማየቴም ደስ አለኝ አላህ ይጠውል ኡምሩክም ማሜና ሁሴን ኸድር ጀዛኩሙላህ ኸይር
@saladhinhussen9949
@saladhinhussen9949 2 года назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ዶ/ር ሙሃመድ አልሃምዱሊላህ የእርሶ ወደ ሃገር ቤት መግባት ኢልም ለተጠማው ለአገሬ ህዝብ ትልቅ ብስራት ነው ኢንሻአላህ አላህ ይጨምርሎት እኛንም ይወፍቀን ኢልሙን ተጠቅመው ሌሎችንም ሰዎች የሚጠቅሙ አላህ ያድርጐት ኢንሻአላህ የ6 አመት ልጅ እያሉ መጀመሪያ ወደ ሳዑድ አረቢያ እንዲሄዱ አላህ ሰበብ ያደረገልዎት ሃጅ አብደላ አናይር ይረሳዋቸዋል ብዪ አይደለም ስማቸውን የገለጽኩት ስማቸውን ጠቅሰው አላሁ ሱብሃነሁ ወተዐላ ለሳቸውና ለባለቤታቸው አላህ ጀነትን እንዲወፍቃቸው ከቀብር ፈተና እንዲጠብቃቸው አማና አማና በዱአዎት አይርሷቸው ከቻሉ እኔንም ይቀላቅሉኝ በተረፈ አላህ ይጠብቆት
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh Год назад
ስለሏህ፣አለይሂ ወሰለም
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 2 года назад
ሼህ፣ዶ፣ር መሐመድ በእድሜ ወጣት ቢሆኑም አላህ በሰጣቸው ኢልምናከራማ የበሰለናየመጠቀ እውቀታቸውን ከፍ ባለ እውቅናናደረጃ ፣በከፍተኛ ዪኒበርሲቲ ቦታ ሊሰጣቸውና ለሕዝብ እንዲያሰተምሩ ቢደረግ ጥሩ ነዉ ።ይህ ታላቅ ወጣት በውጭ ሐገር ቢሆን ኖሮ በመላው አለም ሚዲያ በሙሉ ለአመት ሙሉ ያሰተጋባ ነበር፣ይህን ወጣትአሊም ለማግኘት መንግሰታቶች ይፋጁበት ነበር ።አላህ ይጠብቃቸው።የመሻይሆች ባሕር የሆነችው ን ኢትዮጵያ ን ከመላው ሕዝቧ ጋር በአንድነት ፣በሰላም አላህ ይጠብቅልን።።
@ayeshaayesha4865
@ayeshaayesha4865 2 года назад
ፊዳከ አቢ ዋኡሚ ያረሱልአላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Год назад
ሱብሀን አሏህ
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 2 года назад
ሱበሀን አላህ የአላህ ተአምር እኮ በጣም ይገርማል
@saladhinhussen9949
@saladhinhussen9949 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መድጋሚ የመጣሁት የመጀመሪያውን ክፍል ሳላይ ነበር የስረኛውን መልክት ያስተላለፍኩት ሃጀ አብደላ ብለህ ስታወራ ደስ ብሎኛል እንዳልረስሳሃቸው አወኩ ቤኒሸንጉል አይደሉም 40 አመት በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የኖሩ በኸይር ስራቸው የሚታወቁ ሱዳናዊ ናቸው አላህ ይዘንላቸው እናንተም በዱአቹ እትርሷቸው
@amelanayir7981
@amelanayir7981 2 года назад
Man lebel wendemye Enya yehajy. Lej neng
@jmajma2510
@jmajma2510 2 года назад
Yaaaaa Allah....yaaaaa Allah.....አላህ ይጨምርልህ
@rd895
@rd895 Год назад
ሱበሀን አላህ
@SOFITUP
@SOFITUP 2 года назад
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን በጉጉት እየጠበኩነበር
@rozamuzemil7310
@rozamuzemil7310 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 3 месяца назад
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሚንበሮች ማሻአላህ ዉስጤ ነዉ ጀዛከላህ ህይር
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 года назад
ሱባሀን አሏህ
@aaa1655
@aaa1655 2 года назад
Masha Allhaaa
@amte4467
@amte4467 2 года назад
ማሻአላህ የሼሁ አንደበት ይጣፍጣል አላህ ይጠብቃቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው በየ ሳምንቱ ቀርበው ቢያስተምሩ ጥሩ ይመስለኛል
@ebrahimmohammed9281
@ebrahimmohammed9281 2 года назад
Mashallah tabarakallah
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
ሡባሀን አላህ ወሎ የጁ እደዚህ ያሉ ሸህ ነበሩ ሀፊዘል ቁራአን ሁነውነው የተወለዱት እያሉ ሢያወሩን ግራ እንጋባ ነበር መፃፍም ማበብም አረበኛ ቋንቋም መናገር አላህ አሣውቋቸው የተወለዱ ናቸው ሢሉን ማመን ይከብደን ነበር ለካ እውነትነው አላህ ከፈለገ ሁሉን ማረግ ይችላል አሁን አመኩ ለኛም እደዚህ ያሉ ልጆች ይወፍቀን ሸህ እርሠወንም አላህ ይጠብቀወት
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j Год назад
صلى اللة علية مصلم ماشاللة
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 2 года назад
ማሽአላህ አላህይጨምርላችሁ አስተማሪ ትምህርትነው
@Kassayeahimed4001
@Kassayeahimed4001 2 года назад
ሚንበር ቲቪ የሸይኹን አድራሻ ቢነግሩን ብዙ መጠቀም እንፈልጋለን ኢንሻአሏህ
@muhsiinaaahmed1562
@muhsiinaaahmed1562 2 года назад
Well come Ustaazuna
@sikosilo6351
@sikosilo6351 2 года назад
ሱለላህ አሊሂ ወሰለም
@540963
@540963 2 года назад
አላህ እጅግ እሚገርም የአላህ ስጦታ ነው :: ግን አዘጋጆች ጥሩ ጠያቂ አልነበራችሁም !!
@mrsfatema2449
@mrsfatema2449 2 года назад
መሻላህ አላሁ አክብር አላህ ይወፍቀን
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya 2 года назад
ሡበሀን አላህ
@taad4545
@taad4545 2 года назад
መሸአሏህተባረክአሏህ አሏህ እደዚህ አሊም የሆነ ልጂ ይወፍቀን ያረብ ያረብ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 2 года назад
ማሻ አላህ
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 года назад
መሸአላህ ተባረከላህ
@user-li2lq4xk4v
@user-li2lq4xk4v 2 года назад
ማሻአላህ አላህ!
@ademkemal5507
@ademkemal5507 2 года назад
Thank you So
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 года назад
MashaAllah ustazuna Jzkumullah 🙏🙏🙏🙏
@addulistube5244
@addulistube5244 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ታድሎዋል !!
@erukyatube2862
@erukyatube2862 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ የፈለገውን ይወፋቃል
@user-qw9kn6gr8y
@user-qw9kn6gr8y 2 года назад
مشاء الله تبارك الله الخلقه كانت مر جميل اللهم زيد وبارك
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
መሸአላሕ አላሕ ይጨምርላችሁ ያሐፊዝ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r 2 года назад
ማሻእ አላህ አላህ ይጠብቅብ
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 2 года назад
Mashallah
@fozatube4158
@fozatube4158 2 года назад
ALLAHU AKBER
@abababab3751
@abababab3751 2 года назад
amen
@makiyayoutube449
@makiyayoutube449 2 года назад
ሱበሀን አለህ
@khadijahhali
@khadijahhali 2 года назад
ሁስታዙጀዛኩመላኸይሩለኛምአላህይውፈቀን
@emusalimselman9840
@emusalimselman9840 2 года назад
subhanallh
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 2 года назад
ማሻአላህ
@user-nn3mg3mg2r
@user-nn3mg3mg2r 2 года назад
ስብሀን አላህ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 года назад
مشالله تبارك الله لله يفتح اليك يكثر امثلك الله اكبر
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 года назад
Wow 👏 Masha Allah 💖 Ameen ya Allah
@milaseid2388
@milaseid2388 2 года назад
Ahlenbikum yareb allah lji edisetegn hafiz yehone lji dua adrgulgn
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 2 года назад
Yaselaaam Allah beafiya yakoyachihu ye Allah sitotawu sefi newu Alhamdulillah ala niemetel islam. Jezakumullah kheyren minberoch
@user-tk7tr7uw6f
@user-tk7tr7uw6f 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@muhsiinaaahmed1562
@muhsiinaaahmed1562 2 года назад
Assalam'alleykum Warahmattulahii wabarakaatuhuu
@moniraredi1187
@moniraredi1187 2 года назад
ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅ ይበርክህ
@foziahassen6292
@foziahassen6292 2 года назад
Maasha Allah long life Dr
@haiderrahmatoo4392
@haiderrahmatoo4392 2 года назад
Amen
@darmarayam1682
@darmarayam1682 2 года назад
Mashallah tabarakallah good
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 года назад
መሻአላህ ተባረክ እሮህማን አሚን ያረብ
@muhsiinaaahmed1562
@muhsiinaaahmed1562 2 года назад
We was waiting Ustaazuna
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 2 года назад
Ammen ja rab
@aminabultuma1787
@aminabultuma1787 2 года назад
Masha Allah
@user-sy3tu1pp6d
@user-sy3tu1pp6d 2 года назад
ماشاء الله جزءا كم الله خبز كام
@faezabekri7999
@faezabekri7999 2 года назад
ماشاء الله تبارك الله
@tubaatube6814
@tubaatube6814 2 года назад
Allah yetebekot Ustazuna, Allah yewofeqen
@hawaendris7407
@hawaendris7407 2 года назад
ማሻ አላህ ትበራካአላህ
@merimanasser646
@merimanasser646 2 года назад
Man yihon yihan layberery yemetagebaw subhan ALLAH
@Jaalannee
@Jaalannee 2 года назад
Assalaamu aleykum warhmatullahi wabarakaatuhu I was waiting😇
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 9 месяцев назад
ያረብ ከራማው እውነት ለመሆኑ የልጅነታቸውን አለመርሳታቸው እራሱ የቀሩትን ሱራ እራሱ አይጠፋቸውም
@ayishaabdi3841
@ayishaabdi3841 2 года назад
Mashallah. May Allah protect you and give you long life with good health, please continue to appear such kind of islamic media to educate us, please pray for me and my children to strong on our sela and Allah to bless us with health and long life
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
ማሻአሏህ አሏህ ያቆያችሁ ያርብ
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 2 года назад
Maa shaa Allah wendmachin Allah ytebqot Brother Mohammed Frej give a chance to brother Husen please. We love to hear you both JZAK
@munam.hussien4603
@munam.hussien4603 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሚምበሮች ወደ እኛ ለምታደርሶቸው ጥሩ ፕሮግራሞች አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ። አንድነገር ግን ብታስቡበት ወንድም መሐመድ ፈረጅ ከልብ አከብርሀለሁ ትንሽ ጣልቃ እየገባህ እንግዶችንም ሆነ ተመልካቾችን ቀልብ ከመስበር እንደው በልኩ ብታደርገው ጥሩ ነው። እንግዶቹን ጥያቄ ከጠየቅህ በውሀላ ጣልቃ ገብተህ የጀመሩትን ሀሳብ ሳይጨርሱ ከማደናቀፍ አስጨርሰህ ምን አልባት ለተመልካች ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ ብትቀጥል ጥሩ ይመስለኛል። ሀቂቃ ቀልብ ስስስስብብብብርርርር ያደርጋል
@abduyasin137
@abduyasin137 2 года назад
Exactly am always disturbed by them ,they want lough and fun in islamic teaching
@user-vr2td7nd8m
@user-vr2td7nd8m 2 года назад
ማሻአላህ አላህ የሻውን ሰሪ
@kadheejakwt1050
@kadheejakwt1050 2 года назад
አጀይብ
@kemeriahasen6782
@kemeriahasen6782 2 года назад
Masheallah Jkl jkl
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
ማሽ አለህ አሚንንንንንን ያርብ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r 2 года назад
ሱበሃነል መሊከል አልቁዱስ
@mehamedasrar2523
@mehamedasrar2523 2 года назад
አጂብ ነው ማሻአላህ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 года назад
ማሻአሏህ ሸዓር ነክ ገጣሚ ኢስላምያ
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 года назад
سبحان الله
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 2 года назад
Alahi edimehun yarzimewu
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 2 года назад
አህለን
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
Далее