Тёмный

ዕድሏን ሰርቀናል፣ አእምሮዋን ሌላ ሰው ነው የሚጠቀምበት! አሜሪካ የምናሰቃያት በምስጢር መተት ነው! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@amanuel5687
@amanuel5687 5 месяцев назад
ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለኛንም ትድረስልን ላአባታችንም ትጠብቅልን ታክብርልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Год назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ያዳነን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ ምሥጋና ይግባው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Год назад
አባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲
@user-sd9sz3xp9s
@user-sd9sz3xp9s Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የረደስች ለኛም ትድረስልን እባካችሁ በቴግራም የፀሎት ጉሩፑ የምታውቁ እንዴት ነው የምቀላቀዉ እርዱኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Год назад
መድሀኒአለም ከሚታይ ከማይታየው ክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቆት ቀሲስ በሞገስ ያኑርልን አባቴ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Год назад
#የድንግል #ማርያም ልጅ ቸሩ #መድኃኔዓለም ሆይ አባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲
@user-jo1jl7fj8l
@user-jo1jl7fj8l Год назад
እንኩዋን ደና መጡልን አባ እርጅም እድሜ እመቤቴ ታድሎት አባ!!!
@seblead820
@seblead820 Год назад
የቴሌግራም ግሩፑን የምታቁ ንገሩኝ ምን ብየ ሠርች አድርጌ እደማገኜው ንገሩኝ ፃፉልኝ
@bebeermias8858
@bebeermias8858 Год назад
Please I need too
@welotube463
@welotube463 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ 1ኛ ነኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል የወላይቱ እመቤት ልጆች በጸሎት አስቡኝ ፈተናው በዛብኝ አሞኝ ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ተብያለሁ ፈተናው አልቻልኩትም በስደት 😢😢 የአባታችን ስልክ ስጡኝ እምታቁ
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Egziabher Yasebesh
@user-gu7iz6il9y
@user-gu7iz6il9y Год назад
አባቴ ጤናና እረዥም እድሜን ይስጦት አባቴ የኔም እድል እንዲ ነው ይሄው አረብ አገር ዝም ብሎ ያመሳሰለኛል አምስት ሳንቲም ሳልይዝ ቢኖረኝም እንዴት እንደጨረስኩ ሳላውቅ ተመልሼ እራሴን አረብ አገር አገኘዋለሁ ትምህርት ምንም አይገባኝም አሁን የሰማውትን ወዲያው እረሳለሁ ብጠየቅ አልመልስም የወንድ ጓደኛ እንኳን ቢቀርቡኝ ወዲያው ይተውኛል ለምን ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ በራስ መተማመን የለኝም ደፍሬ አልናገርም ሰው ሚስቅብኝ ይመስለኛል የምሳሳት ይመስለኛል ብቻ የኔ ነገር አይነገር ነው በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌ ማርያም እመቤቴ ለሷ እንደደረሽ ለእኛም ድረሽልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seblead820
@seblead820 Год назад
እኔስ ብትይ ብቻ ፈጣሪይ ያውቃል እኔም 5 አመት አለፈኝ እየሠራሁ እነጠቃለሁኝ በምሠራበት ሠላም የለኝ ከሰውጋ ስሆን የኔ ወሬ አይጥማቼው 😭
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Amen Egziabher Amlak Ke Eseratachn Yeftan Yemarn
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Год назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ✝️
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 Год назад
አሜን የመቸረሻ ታድርግልሽ. አባቴ ኑሩልን!
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 Год назад
ይሄ የኔም ችግር ነው እማራለሁ ምንም እሰራለሁ ባዶ እቅዴ ሃሳቤ ሁሉ ብክን የሚልብኝ ግራ የተጋባ ኑሮ ነው ለአንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለተጨነቅነውም ትድረስልን
@babys7570
@babys7570 Год назад
አሜን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Год назад
የቀሲሲ ቴሌግራም አካውንት ላኩልኝ ሊኩ ❗❓
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Год назад
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
ክብር ለእመ ብዙአን ለወለላኢታ አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 Год назад
እንየም በጋደኛየ ነዉ እንደዛ የሆንኩት ቀንም ያስታውሰኛል ግን ደካማ ነኝ እባካችሁ በፀሎት አስብኝ አባ
@wedy2929
@wedy2929 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን
@abrhamtekleab3175
@abrhamtekleab3175 Год назад
ኣባ እድሜ ይስጡት እግዛብሄር ይጠብቁት ለኔም ኣምላክን ከክፉ ሁሉ ይከልክልልኝ
@semhal2183
@semhal2183 Год назад
እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጸጋ ጋ ታድሎት
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Год назад
እባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጸሎት አስብን እኛ በውጭ ያለነው
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ፀጋዉን ያብዛሉት የኛ አባ እስስስስስስስስስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ክፉ መንፈስ እድል ነሰነው የኔም የእድል መንፈስ አለ
@taybaa8158
@taybaa8158 3 месяца назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@merehaile2615
@merehaile2615 Год назад
አባታችን እመቤቴ ጤና እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያልብሶት አዎ አባታችን ሁላችን በንደዚህ ተይዝናል። እድል እየተወስደ እንከራተታለን በስው አገር አይ ስው ያሳዝናል እመቤቴ ድግል ማርያም ትድረስልን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Год назад
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamalean.❤
@endecherneth2017
@endecherneth2017 Год назад
ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን አቤቱ አምላኬ ለብሰን ስንቀሳቀስ ምንም ያለብን አንመስልም እመቤቴ ማርያም ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስልን
@abebina4362
@abebina4362 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@yeshemeda
@yeshemeda Год назад
ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ቋጠሮ ትፋታልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት
@abram7664
@abram7664 Год назад
Ameeen
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Год назад
ይገረማል የሚስጢር መተት 😭😭😭 እግዚአብሔር ይገጽጸው
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እኔም ወደሀገር ቤት ልመጣ ነዉ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም የደጂሽ ያብቃኝ
@Hanzmariam
@Hanzmariam Год назад
የኔ ህይወት ። እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር። አሁን ችግሬ ገባኝ። እግዚአብሔር ሆይ ከእስራቴ ፍታኝ። እምዬ ማርያም እናቴ ለምኝልኝ።
@jeromehatake745
@jeromehatake745 Год назад
🙏 🙏 🙏 egthabhere emesigen God with you ♥️ ❤️ 🙏
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Yemecheresha Yargelsh Ehetachn👏 Egziabher Amlak Hulacenenm Yegobgnen Amen 🙏
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
"Egziabher Amlak" Enkuan Dabesh Egnanem Yedabsen Yegobgnen Amen 👏 Weladete Amlak Tela Kelela Tehunen Amen Amen Amen 👏 Abatchn Tsegawn Yabzalot
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Год назад
እውነት ነው እኔም ግራ ገብቶኛል
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Amen Amen Amen egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Egziabher yimesgen
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 Год назад
የኔ ህይወት ነዉ እመቤታችን ድንግል ማርያም በአጋንንት የተያዘ እድልየኝ መልስልኝ 🙏
@user-gf8yn3if7e
@user-gf8yn3if7e Год назад
የምታውቁት ሰዎች በማርያም የቴለግራሞ ማህበር አስገቡኛ
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye Год назад
እኔ እስገባሻለሁኝ ቅድስ ሚካሄል ርዳቴ ብዬ ተመልከችው እንደዚህ ይላል ወለላይቱ እመቤቴ ❤
@eliyasengda
@eliyasengda 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማል
@emebet591
@emebet591 Год назад
አባታችን በርካቶት ይድርስን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እርሶዎንም ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታችን!!!
@seblead820
@seblead820 Год назад
እስኪ እግዚአብሔር ቸሩ መድሀኒአለም ያውቃል እኔ ስቱን ሆኛለሁኝ ስቱን ሠማለሁኝ በውነት አእምሮየ ተሠርቋልኮ
@user-hk1un4hf2g
@user-hk1un4hf2g Год назад
አቤቱ ጌታይ ቤተሰቤን ሁሉበምህረተህ በማይልቀወ ቸረነተህ ማረን አሚን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏🕊 ለእህታችን የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን አሜን 🕊🙏 online የፀሎት ማህበር እንዴት ነው የሚገባው የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ?
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
qale hiwot yasemaln abtachin. Amen Emebrhan kibr misgana yidresat. ledjua tabkan
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወላዲተ አምላክ የእኔስ መዳን መች ነው?! እመ ብዙሃን😢😢😢😢😢
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Год назад
ይስማል የሚሉት እኔ አልሰማም አለኝ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
@@liyamotton2066 በፀሎትና በብርቱ ስግደት አጋንንትን መቆጣጠር እንደሚቻል እኔ ህያው ምስክር ነኝ::
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Год назад
እሺ እናቴ ግን ስልኬ ያባን ቪዲዬ ድፅ እላሰማም አለኝአንቺ ተስምቶሻል በናትሽ ንገሪኝ መንፈሱ ዘግቶብኝ ከሆን ለማውቅ ነው ላንቺ ከተሰማ ከኔ ነው ችግሩ ማለት ነው
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Abetu Medhanialem egnanim siman lanchi yederesech welelaytu Emebete yenenim enkokilish tiftaw temesgen 🙏🙏
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እህቶች እባካችሁ የአባታችንን ቴሌግራም የፀሎት ኮንፍረንሱን ለመቀላቀል ሊንኩን ላኩልን በ እመብርሀን
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Год назад
የኔ እድል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shimelstadesse3602
@shimelstadesse3602 Год назад
አባቴ የርስዎን Vedio በ RU-vid ሁልጊዜ አየዋለሁ። ፈጣሪ የዓለም መድሀኒት መድሃኒዓለም ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ስላሴ ረጅም እድሜ እና አገልግሎት አበርክቶ ይስጥወት
@tegstihhyle3857
@tegstihhyle3857 Год назад
❤❤❤
@hfdhjjgfxhjk6401
@hfdhjjgfxhjk6401 4 месяца назад
እዴት ነው የማገኝወት
@helenhelen8545
@helenhelen8545 Год назад
እመብርሀን እናቴ ለኔም ድረሺልኝ እኔም እሰራለሁ ይበላሽብኛል በሰው አገር በጣም ከበደኝ ስራ እገባለሁ ይበላሽብኛል በሰው አገር ምንም መስራት አልቻልኩም እመብርሀን እናቴ የተዘጋብኝን እድል ክፈቺልኝ እማ ፍቅር እናቴ ማንም የለኝም ያላንቺ
@alijawad4340
@alijawad4340 Год назад
ኣባ እንዴት ናቹሁ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ትምህርታቹሁን እና የፈውሲ ኣገልግሎት በደምብ ነኝ የሚከታተለው። ስለዚ ፍቃደኛ ከሆናቹ በስልካ ላግኘህ ፈልጌ ነበርኩ። ከነይቅርታው ስልክህ ብትሰጡኝ ደውየ ላነጋግራቹሁ ፈሊገ ነበርኩ
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Год назад
Egthabhere yemesgne. Anchne yemare amelkie eganme YEMARENE 😭🤲🤲🤲🙏
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 Год назад
EGZIABHER YAKBERELIGN# WoldeAmanueil negne beselot asebugn
@world12384
@world12384 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ያሰብከውን ያሳካልህ
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Egziabher yasebeh
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 7 месяцев назад
አቤት መድሀኒያለም ሆይ ማረን
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Год назад
አኔም ገራቸጋብቻለሁ
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
ነጋዴ ሁሉ ይህንን ምስኪን ህዝብ አደንዝዛቸው።
@eskedar291
@eskedar291 Год назад
አባቴ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ እባካችሁ አስገቡኝ።
@soliyana1316
@soliyana1316 Год назад
Enem asgabuny
@kidanmheretenate9400
@kidanmheretenate9400 Год назад
Yet nw gen ebakachehu
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 Год назад
Abbatachen ebakwon silk kuterrlakulegn. Ebakwon Sele Emebrehan.
@baqalachbalcha7279
@baqalachbalcha7279 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 11 месяцев назад
የኔን እቆቅልሼ ይፍታልሽ ብላችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭
@hfdhjjgfxhjk6401
@hfdhjjgfxhjk6401 4 месяца назад
እባክወትን አባታችን ሰልክ ቁጥርወን ይስጡን
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Год назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲
@zubaidaqwer8166
@zubaidaqwer8166 6 месяцев назад
እረ እባካችሁ እኔንም ተባበሩኝ
@yordanosababu2002
@yordanosababu2002 Год назад
Abatachin adrashachihun maweke binichil tiru never?
@birketaye5445
@birketaye5445 Год назад
አባቴ እውነት ነው ቃጥላ ማርያም ሁለት ወር በላይ ተጠምቃ አሁን ጭራሽ ደሟ ጨምሮ ሆስፒታል ኢመርጀነሲ ክፍል ነው ያለችው ።አእምሮዋን ስለያዛት መስገድ መጸለይ አትችልም።ምን እናድርግ?
@user-no3ve7zz2g
@user-no3ve7zz2g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን እኛም የዚህ እድል ተጠቃሚ ብንሆን እኔ አድራሻችሁን አጥቼ ነው ከቴሌ ግራማችሁም እንሳተፍ
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 4 месяца назад
ኣባ ሩቅ ቦታ ያለን እንዴት ኣርገን አናስዎጣዉ ማሰር በቻ ነዉ የተማርነዉ
@afeworkabate810
@afeworkabate810 Год назад
በእመብረሃን የት እንደሚገኙ ንገሩኝ
@Keyehulum
@Keyehulum Год назад
ድምፅ አይሰማም
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Год назад
Elllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllllllllllll Legnam Tidiresilin welaliyitu ...........................
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 Год назад
ቴሌግራም ሊንክ ፐሊስ ቀሲስ🙏🙏🙏🙏
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Год назад
Freeconfernce have every week Saturday
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ያስበን እኛንም 😭🤲🏿
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Amen Amen Amen 👏
@user-qv4qz6jk1b
@user-qv4qz6jk1b Год назад
እስቲእባክሽስልካቸውንካወቅሽላኪልኝ
@almazjiima9580
@almazjiima9580 11 месяцев назад
Abe.bseilt.erdeg.eskemet
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Год назад
አባ እባክዎትን የቴሌግራሙን የፀሎት ግሩፕ እንዴት እንደምናገኝዎት ጠቁሙን።
@Hiwi90
@Hiwi90 Год назад
Telegram lay simu min biye search larg?
@maymrobi
@maymrobi Год назад
👈beteseb enhun
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እረ እህቴ ምን ብየ ልግባ ፃፊልኝ በማርያም የግል የቴሌግራም አድራሻውን በማርያም
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@maymrobi ፃፍልኝ በማርያም
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Год назад
Memhir, excuse me medra habasha KIDUS SEGAW KEBUR DAMU BALUUUUUUUUU
@almazjiima9580
@almazjiima9580 11 месяцев назад
Abi.enem.kiniljc.t enek Naw.yeilhet.bsew.heger..cegerlig.bseilt.erdeg
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 Год назад
Telegram ላይ የፀሎት ግሩፕ አለ ያሉት አባታችን የምታውቁ ስልክ ቁጥሩን ንገሩኝ እባካችሁ ። በእግዚአብሔር ስም !
@dopeman1356
@dopeman1356 Год назад
እኔም አሜሪካ ቁጭ ብዬ እየተሰቃየሁ ነው::
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 Год назад
Enem wuch hogne kemdesetbet yemkefabetbet na yemfetenbet gize yibezal fetari yiftan. Bcha
@dopeman1356
@dopeman1356 Год назад
@@lemlemhabtom5031 አይዞሽ እህቴ ፆም ፀሎት ስግደት ባይመችም እንደምንም በርቺ::
@user-no3ve7zz2g
@user-no3ve7zz2g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን እኛም የዚህ እድል ተጠቃሚ ብንሆን እኔ አድራሻችሁን አጥቼ ነው ከቴሌ ግራማችሁም እንሳተፍ
@user-no3ve7zz2g
@user-no3ve7zz2g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን እኛም የዚህ እድል ተጠቃሚ ብንሆን እኔ አድራሻችሁን አጥቼ ነው ከቴሌ ግራማችሁም እንሳተፍ
Далее