Тёмный

ዘማሪ ሳሚ ተስፋሚካኤል ከምኩራብ ሾው ጋር ያደረገው ድንቅ ቆይታ ክፍል አንድ Interview with singer Sami Tesfamichael part one 

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

#protestant #interview #daniel_amdemichael #sami_Tesfamichael #gospelsongs2022

Развлечения

Опубликовано:

 

9 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ውይ መዝሙሮቹ እኮ አይጠገቡም ብዙ ጊዜም ተናግሬያለሁ ለአንድ ወር ያለማቋረጥ የአንድ ሰው መዝሙር ብቻ ነው መስማት ምትችይው ብባል ምርጫዬ ሳሚ ነው እነ ተኬ ዳጊ እንዳሉ ሆኖ ❤️
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 месяца назад
በትክክል ሳሚ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 года назад
ሳሚ እጅግ የምትወደድ ያለማጋነን የእኔ ዘመን ድንቅ ዘማሪ ነህ ፡፡ አዲሱ አልበምህን እስክሰማ ጓጉቻለው፡፡
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 2 дня назад
ሳምዪ ተባረክ ጠያቂው ስርአትህ ደስ ይላል😊
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኢንተርቪው ስታደርግ እርጋታህ ማዳመጥህ ሁሉ ነገር ደስ ይላል።ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ተወዳጅ ነህ ተባረክ
@mihretgetahun
@mihretgetahun 2 года назад
Sami's Songs are a real worshipping songs focusing on how big and magnificent our God is! The main purpose of a song is diverting our attention from earthly things and to put our eyes on our amazing God.
@ruth4961
@ruth4961 3 дня назад
You are blessed Sami you have touched so many soul with your song 🙏🙏🙏🙏🙏
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 года назад
ሳምዬ በጣም በጣም የምወደድህ የማከብርህ ዝማሬዎችህ የእግዚአብሔር ሕያዉነት ትልቅነት ሁሉ ቻይተነት ማንም እጁን አጣምሮ ቢቀመጥ ባያመልከዉ ፍጥረት እንደሚያመልከዉ እዉነት ነዉ አንተ እዉነተኛ መልዕክተኛ ነህ አሁንም ወንጌል በአንተ ዘመን ይቀጥላል ስለ ባለቤትህ ስለልጆችህ ጌታን እባርካለሁ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ይጨምርልህ እፀልይልሃለሁ ከዚህም በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ይሁን ተከናወኑ።
@Rahel1995
@Rahel1995 2 года назад
ሳሚዬ ጌታ ይባርክህ በመዝሙርህ በብዙ ተባርካለሁ ተፀናንቻለሁ በአንተ አልፋ ስለ ምሰራው መንፈስ ቅድሰ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሆን
@gelnat1445
@gelnat1445 2 года назад
በዕውነት የአምልኮ ዝማሬ ስጦታ ለመቀበሉ ዝማሬዎቹ ይመሠክራሉ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እኔ በብዙ ተባርኬያለሁ ፣ እየተባረኩም ነው...አሜን!
@GoldenvoiceworshipMinistry
@GoldenvoiceworshipMinistry 2 года назад
ሳሚዬ የምወደው የ እግዚያብሔር ሰው ዝማሬዎቹን ስዘምር ነው ያደኩት አሁንም ፀጋ ይብዛልህ!!ወንድም አክሊለ እናመሰግናለን ጥሩ ሰዎችን ስለምትጋብዝልን!!
@user-zx1xv2rs2e
@user-zx1xv2rs2e 6 месяцев назад
uuuuuuuuuuu silayenik btttttm des bilonal big bro samuel ba mezmorichik btttm teberikanal geta zemenihn yiberik
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 2 года назад
Wow samiye u r so blessed eko.አምልኮን በደንብ የተረዳውት ከእግዚአብሔር ቃል ቀጥል በአንተ ነው ሳሚዬ ለምልምልኝ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Месяц назад
ሳሚ ጂሴ ሲያገለግል ነበር የማውቀው በእውነት ጌታ በሚያውቀው እኔ በጌታ አልነበርኩም ግን ሳሚ ት/ቤት ውስጥ ሲያገለግል ከጓኛዬ ጋር ሆነን ሙድ እንይዝ ነበር ነገር ከቆይታ በኋላ እኔ በጌታ ሆንኩኝ ጐተራ ሙሉወንጌል ሲያገለግል አየሁት በጣም ተባርኬያለሁ ሳሚን በጣም ወደድኩት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@cecew.2559
@cecew.2559 2 года назад
አስተማሪና ብዙ ቁምነገር ያዘለ ቃለመጠይቅ ነው።ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! ሳሚዬ በጣም ነው ምወድህ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
ተባረክልኝ ሳሚዬ መዝሙሮችህ ሰማይ ያደርሳሉ ይባርካሉ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🙏🥰🥰🥰ሙክራቦች ተባረኩ 🙏🥰
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ቃለመጠይቅ አቅራቢውን አለማድነቅ አልችልም እርጋታው ማዳመጥ አጠያየቅ አንደኛ ነህ በርታ
@mintutube1160
@mintutube1160 2 года назад
ኬፋ ቁጭ ብሎ ከዚህ ቃለመጠይቅ መማር ቢችል!
@wintanaabera9294
@wintanaabera9294 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስተዋህዶ አማኝ ነው የሳሚን ዝማሬ ግን በየቀኑ ነው ማዳምጠው እግዚአብሔርን የሚገልፅበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነው
@alexmeberatu6835
@alexmeberatu6835 2 года назад
Samiye sle gotera muluwengel stawera yan gize astaweskegn be ante mezmurech betam tebarkenal tebarek
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 5 месяцев назад
Sami you are so blessed ❤❤❤❤
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 года назад
ሳሚዬ በጣም ደስ ያለኝ እስከዛሬ ከተጠየቁት ዘማሪያን የተለየ አመለካከት የሰጠው ቦታ "ቤተ ክርስቲያን ለዘማሪዎች የምትሰጠው ቦታ ምን ይመስልካል ፕሮግራም አሟሟቂ አርገው ይወስዷቸዋል" ተበለ ለተጠየከው የመለስከው መልስ ደስ ብሎኛል!! ሁል ጊዜ ሌላው ላይ ከማማካኘት(ጣትን ከመቀሰር) ወደራስ ማየትን ስላሳየከን ተባረክ!!
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 2 года назад
Yes ጌታ እድሜ ሰጥቶ አሳየኸ: ገና እናያለን በብዙ ተባረክ አባትህን እያከበርከ ሰላለህ ዘመንህ ይባረክ your price is from above. Bless you.
@Smashville3
@Smashville3 2 года назад
ጥያቄዎቹ ፣ ውይይታችሁ፤ በጣም የበሰለ ህይወትን ማየት የሚያስችል ወቅቱንም ያገናዘበ ነው ! ሳሚዬ ተባረክልን !*🙏 ምኩራብ አቅርቦትህ አስደምሞኝል ይጨምርልህ 🙏
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 2 года назад
ተባረኩ ሳሚ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ ሁሌም እባርካለሁ
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi Год назад
ሳሚ እጅግ የምወደው ዘማሪ ነው ሁሌም ብሰማው የማይሰለችኝ ። ደረጃ ስጠው ብባል 1: ሳሚ 2: ሳሚ 3: ሳሚ ይቀጥላል !!!
@Eagle1503
@Eagle1503 8 месяцев назад
መዝሙሮቹ የእውነት ከጌታ ጋር ያጣብቃሉ፣ እውነተኛ አምልኮ ውስጥ ይነክራሉ ❤ ይብዛለት ፣ ተባርከናል😢
@derjegetahun2142
@derjegetahun2142 2 года назад
ሳሚዬ ያደግንበት ጎተራ ሙሉ ወንጌል ቸርቻችንን አስታወስከኝ ፈዉስ ኘሮግራም እሁድ አምልኮ በጉጉት ነበር የምንመጣዉ የነበረዉን ግዜ አቤት ደስ ሲል እየሱስ የምትገልጸበት መንገድ በጣም እወድልሀለው ጌታ ያብዛልህ
@canon2829
@canon2829 2 года назад
Lll
@girmabzuneh5942
@girmabzuneh5942 2 года назад
WOW so, great testimony God Bless you both.
@rahelrita354
@rahelrita354 2 года назад
እውነት ለመናገር ዝማሬዎችህን ስሰማ በእግዚአብሔር እንድደነቅ በቃ ሌላ አለም ውስጥ እንድገባ ያደርገኛል ብቻዬን ሆኜ ብዙ ግዚ አመልክበታለው እና ሳሚዬ የተወደድክ❤ አዲሱን ዝማሬህን ደሞ ለመስማት በጣም ጓጉቻለው
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 2 года назад
Wow it’s powerful so great God bless you samiii
@martatilahun6326
@martatilahun6326 2 года назад
Samiye dink yehonu zimarewochih kemir kgeta nw yetekebelkew bezimarewochih betam tebarikalew geta abzito tsegawun yabzalih amen.
@sebletakele7445
@sebletakele7445 2 года назад
ሳሚዬ ጌታ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ
@seble1198
@seble1198 2 года назад
ሳሚ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 😇🙏
@mesretgatu1050
@mesretgatu1050 2 года назад
Sami be blessed
@rehobothtube546
@rehobothtube546 Год назад
waw God bless u 39:05 yetenagerkew yehulgize tyakeye neber. geta ybarkeh.
@tigisttaye50
@tigisttaye50 2 года назад
Samisha god bless you 😍😍😍♥️♥️♥️♥️
@alexsodagne8270
@alexsodagne8270 2 года назад
ሰሚዬ ዘማንህ ይባረክ 😍
@munazeraburuk485
@munazeraburuk485 2 года назад
Tebarek wendeme sami
@ababatesfaye4426
@ababatesfaye4426 2 года назад
God bless you both
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ምርጥ ጌዜ ነበር ሙሉውን ነው የሰማሁት ለብዙዎች ይጠቅማል ዘማሪው ቦታውን ማወቅ አለበት በአገልግሎቱ ጌታ መታየት አለበት ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህን በጉጉት ጠብቃለሁ
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 года назад
ሳሚዬ ተባረክርን!!!!
@abebaseyum8637
@abebaseyum8637 2 года назад
Sameye Tebark ❤
@kibrudesta
@kibrudesta 2 года назад
My goodness, Not only your songs, I also failed in love with your commitment in your service.
@user-fk3fi5pl8t
@user-fk3fi5pl8t 2 года назад
Tabarku Dasi yemile Malekti yal new
@personality6908
@personality6908 2 года назад
ዋዉ ሳሚን ስወደዉ
@hope-369
@hope-369 2 года назад
Sami bro love u
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ሳሚያችን 🥰❤️👈
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 года назад
ይሄንን ሚዲያ ወድጄዋለው
@mesfingeberetsediksequ8667
@mesfingeberetsediksequ8667 2 года назад
Thanks
@melesegintamoaddise8491
@melesegintamoaddise8491 2 года назад
Be fast part tow2
@lukaslukas4673
@lukaslukas4673 2 года назад
ሳሚ እወድሃለው ተባረክልኝ መቼ ነው አዲሱ አልበምህ የሚለቀቀው
@hanaayano9143
@hanaayano9143 2 года назад
Wow
@yimartamirat1080
@yimartamirat1080 2 года назад
ሰሜ የልቤ ሰው!! በጠም አደነቀ ነኝ
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 2 года назад
❤️❤️❤️
@mesfingeberetsediksequ8667
@mesfingeberetsediksequ8667 2 года назад
Tebarki sami begeta bete weste erasen eskawekw deres beg/r tsega ante weste balew tetekembetalew tebarki keze belay eg/r tsega yichemerlki
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ቀጣዩን አፍጥነው 😍
@heavenshow-m3b
@heavenshow-m3b 2 года назад
Mikurab show akirabi tebarek and samiyem tebarek ngr gin ke ageligilot endet yitarefal ??
@AfeworkG
@AfeworkG 2 года назад
ግን ሳሚ ከመዘመር ሌላ ስጦታ ሊኖረኝ ይችል ይሆናል ብለህ ያንን ለማወቅ አልሞከርክም? እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ዘማሪ ብቻ አድርጎ ስጦታ አይሰጥም:: ዘማሪነት ቅጥያ አገልግሎት እንጂ ሙሉ አገልግሎት አይመስለኝም:: በተረፈ ለሁላችንም በረከት ነህ✅
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 2 года назад
ወንድሜ ዝማሬ እኮ ስብከት አምልኮ ምስጋና ምልጃ ፀሎት... ብዙ መልእክት የያዘ የእግዚአብሔርን መንፈስ የሚሸከም ከምድር ባሻገር የሚቀጥል አገልግሎት ነው። እንዴት ቅጥያ ሊባል ይችላል? በዝማሬ ውስጥ የተፈወሱ፣ ጌታን የተቀበሉ፣ የተፅናኑ ብዙ ናቸው እኔ ቅጥያ አገልግሎት በሚለው አልስማማም።
@liyuworkmitiku478
@liyuworkmitiku478 2 года назад
Eye contact with you guest, the journalist please just advise. Please smile and nodding your head. I know this is not spiritual part but will flourish the interview
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 года назад
Thank you for your comment
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 года назад
Tbareku
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 года назад
Amen
@takeletadele6093
@takeletadele6093 2 года назад
ሳሚዬ ምን አለ ባየዎሩ bitawota ዝማሬ?
@asiratgirmaabicho5142
@asiratgirmaabicho5142 2 года назад
ሁለታችሁም ተበረኩ።
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 2 года назад
hi
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 2 года назад
ሳሚ ኤርትራዌ ነው ኣይደል
@Smashville3
@Smashville3 2 года назад
ዘር ቆጠራ ውስጥ ምን አስገባህ ወንድሜ ? 🤔 ሳሚ ሰማያዊ ዜጋ የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋይ ነው 💧💎💎💧
@lukaslukas4673
@lukaslukas4673 2 года назад
በክርስቶስ ከሆንን ሰማያዊ ነን እንጂ ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ ኬንያዊ የሚባል ነገር የለም እያስተዋልን
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
@@Smashville3 Dink melis .
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 года назад
እና?? ምህረቱ ይብዛልን!!
@hirutmolla4534
@hirutmolla4534 2 года назад
ሀገሩ በሰማይ ዜግነቱ ሰማያዊ ወንድም አንተ ከወዴት ነህ ??? አስተውል !!
Далее
Штаны легионера
00:44
Просмотров 372 тыс.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
Mezmur Samuel Tesfamichael in Chicago
2:56:12
Просмотров 90 тыс.
Chinese kung fu ||#shorts
1:00
Просмотров 36 млн
It worked for me)
0:19
Просмотров 22 млн
#фильм #кино #фильмы
0:58
Просмотров 3,1 млн