Тёмный

#ዛሬ_በወሳኝ_ጉዳይ_መጥተናል_ሼር_በማድረግ_ለብዙ_ሰው_እንዲደርስ 

ደሱ ትዩብ Desu tube
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@سحبتن
@سحبتن 7 месяцев назад
ከአመት በፊት ከ6በላይ ልብስ እህቴ ሠዛ ምርጥ አርጋችሁ ነዉ የላካችሁልን ማሪያምን❤
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 7 месяцев назад
ከይቅርታጋ ግን ለምድነው የወሎን በተወሠነ መልኩ የማታቀርቡት ለምሣሌ የወሎ ጋቢ የላስታቀሚሥ የሠቆጣ ብዙአለ ❤❤❤❤
@desutube5417
@desutube5417 7 месяцев назад
ጡሩ ሃሳብ ነው እህት ወደፊት ሁሉንም የባህላችን አልባሳትን ለመያዝ እንሰራለን አሁን ግን ሰው ብዙ የሚፈልጋቼውን አልባሳቶችን ነው እያቀረብን ያለነው ለወደፊት አሟልተን እንመጣለን
@UuKk-vu7vq
@UuKk-vu7vq 7 месяцев назад
በርቱልኝ ውዶቸ እውነተኛውን መንገድ ከተጓዛችሁ ❤❤❤ሁሉም ነገር ቅንነው የሚሆነው አብሽሩልን አትጥፉደግም የኔ ምርጦች ❤እኅትና ወንድሜ ኑሩልን❤❤❤
@saeedsaeed9044
@saeedsaeed9044 7 месяцев назад
የኔዉዶች እንካን አብሮ አደረሰን ደሞ ቶለ ቶለኑ እሙየ ደሱየ እወዳችሃለሁ❤❤❤ የምወዳችሁ ሰሚ ነኝ
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንእንኳን አብር አደርሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሙሉየልጀናፋቂ
@ሙሉየልጀናፋቂ 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@ShgdHxbdggd
@ShgdHxbdggd 7 месяцев назад
ከዚህ ቤት የመጀመሪያየ ስኮምት ማርያምን በጣምነዉ የምወዳቹህ የኔ ልዩወች እመብርሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemitu654
@Alemitu654 6 месяцев назад
ፕራክ አርጊውና ኑልን አትጥፊ❤😂
@AbelTadese-o4u
@AbelTadese-o4u 7 месяцев назад
የኔ ናፍቆቶች በርቱልኝ
@AsSa-oo3ip
@AsSa-oo3ip 7 месяцев назад
በርቱልን አትጥፉ ውዶቸ ልብሱንም ሀገሬ ልምጣና ጎራ እላለሁ በተረፈ ወዳችሁለሁ እንደኔ በመዳም ቤት የምሰሩ እህቶች የሮመዳንን ስራ እግዚኣብሔር ያግዘን እህቶቸ በርቱ
@EyerusMola-g5x
@EyerusMola-g5x 7 месяцев назад
Amen
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት 7 месяцев назад
አሜን❤
@ااننن-ع4ك
@ااننن-ع4ك 7 месяцев назад
አመሠግናችሁ አለሁ ለኔ ቆጆ አድርገው ነው የሠሩልኝ ለህቶቸ እና ለናቴ ሠርተውልኛን ሥማቸውን አታጥፉ
@shewaye-l8g
@shewaye-l8g 7 месяцев назад
አሜን❤❤
@hdhhdj3545
@hdhhdj3545 7 месяцев назад
ስጠብቃቹሁ ነበር እንኳን ደህና መጣቹሁ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@hananhana4944
@hananhana4944 7 месяцев назад
yene wudoch betam new emnewadachu❤ bahiln bemastewawek eyaderegshiw yaleshiw laleshiw neger enamesegnalen🙏 ketayi degmo beteshale melku mulu ye ወሎን bahil libs chemresh bitiseribet tiru new
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 7 месяцев назад
እኔበበኩሌ በጣም ነው አስደስታችሁኛል አዘዣችሁ ከምንም በላይ ነው ያስደትሁኝ የምር❤
@DjdjjdCjxjxj
@DjdjjdCjxjxj 7 месяцев назад
የኔዉድ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔም ለቤተሰቡ አሰራለሁበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 7 месяцев назад
እሰይ እንኳን ሰላም መጣቹህልን
@BIRHENUFetaw
@BIRHENUFetaw 7 месяцев назад
አሜን ሸጎቸዋ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 7 месяцев назад
ሰውኮ አያስተውልምጅ ግልጽ አይደልደ ቁጥራችሁ ከብዙ ፎቶዊቻችሁ አለኮ ለምን አስተውለው አይገዙም
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ
@ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰 ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰
@Iemlem-c8w
@Iemlem-c8w 7 месяцев назад
እሺወዶቼዬዬብርቱልንከፈጣርጋ❤❤❤❤❤❤❤
@woerkey1161
@woerkey1161 6 месяцев назад
ሳውዴ ከሚስ ምሽት አዘጋጁ
@my_raya1109
@my_raya1109 7 месяцев назад
አንድ ነገር ለጠይቃችሁ እስኪ ፍቃደኛ ከሆናችሁ በርግጥ የቆየ ነው ምንም ቢቆይ አልተለበሰም ለእህቴ የሆነ ቀሚስ አሰርቸ ነበር እስከዛሬ ቤተሰብ ሳይሰጧት አሁን እድትለብሰው ሲፈልጉ አጭር ሆነ በጣም ቡዙ ነበር በግዜው ያሰራሁት እና ምልልህ ፈልጌነው ብትቀይሩልኝ እና አስጨማሪውን በሸጨምር ምን ይመስላችሆን እስኪ መልሱልኝ🙏🙏🙏
@desutube5417
@desutube5417 7 месяцев назад
ሰላም እህቴ እሺ ልብሱ ምንም ካልተነካና ካልተለበሰ አይተን ይቀየራል ችግር የለውም
@zedtube463
@zedtube463 7 месяцев назад
የኔዉዶች እት እደምወዳችሁ ❤🙏🙏
@GgGg-b1w
@GgGg-b1w 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Barchitube6807
@Barchitube6807 7 месяцев назад
እሙየ❤❤❤
@Tube-cq5ke
@Tube-cq5ke 7 месяцев назад
በርቱ
@ትእግስት
@ትእግስት 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yr8hs2tz8w
@user-yr8hs2tz8w 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤️🌹
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 7 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሠን❤
@guniamare439
@guniamare439 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@እራያ-በ8ኘ
@እራያ-በ8ኘ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 7 месяцев назад
የኔማር
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 7 месяцев назад
ዋሳብ ላይ ቴክስት ትመልሳላችሁ አስተናገዳችሁ በጣም ምቹ ነው ለጥምቀት ለቤተሰብ ላሰፋ ፈልጌ ጠይቃችሁ በአግባብ መልሳችሁልኛል ግን ቀኑ ተቃርቦ ስለነበር አይደርስልኝም ብዬ ተወሁት መንገድም በደ ሸዋ አልፎ አልፎ ዝግ ስለነበር
@desutube5417
@desutube5417 7 месяцев назад
እናመሰግናለን እህቴ 🙏🙏
@Barchitube6807
@Barchitube6807 7 месяцев назад
በተለይ መድና ተቼገርን ውዷ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 6 месяцев назад
በሌላ ሰው ሰም እየሸጡ ነው?
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 7 месяцев назад
ስወዳችሁ❤
@Marwacheru
@Marwacheru 7 месяцев назад
😍
@genettecere8937
@genettecere8937 7 месяцев назад
ደሱ ባለፈው በቴሌ ግራም አዋርቸህ ዋጋውን ነግርህኝ ከልጀ ጋር ብየህ ትንሽ ቀንስልኝ ስልህ ተቆጥተህ ዝም አልክ. ሰው ሲገዛ ቀንሱ ማለት አያስቆጣም ባንተ ንደት የማልፈልገውን ሽፎን ገዝቸ በጣም ተቀይሜሀለሁ
@desutube5417
@desutube5417 6 месяцев назад
ይቅርታ እህቴ ለቀጣዩ እንካካሳለን
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 7 месяцев назад
የኔዎዶችአትጥፉብኝ
@mrn3878
@mrn3878 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍👍❤❤❤
@ghbcfundnb9796
@ghbcfundnb9796 7 месяцев назад
ሰላም
@EmbetFeta-fd3bo
@EmbetFeta-fd3bo 7 месяцев назад
የራያልብሥእፋልገአለሁ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 7 месяцев назад
አትመልሱም እኔ ብዙ ጊዜ ሞክሬ ተውኩት
@desutube5417
@desutube5417 7 месяцев назад
ይቅርታ እህቴ በዋትሳፕ ነይ እንመልሳለን
@mekdiethiopiawit9864
@mekdiethiopiawit9864 7 месяцев назад
እረ ይመልሳሉ እዘዙ
@Efriemfe
@Efriemfe 7 месяцев назад
በርቱ
@fufyf1719
@fufyf1719 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እታግወሎአማራ
@እታግወሎአማራ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AsAs-bk3db
@AsAs-bk3db 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@noorsaad7191
@noorsaad7191 6 месяцев назад
❤❤❤
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Day 1 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
7:04:51
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Просмотров 15 млн
Which version is better?🎲
00:14
Просмотров 2 млн
ከሚላ ቁጥር ((2)) ጨዋታ
7:42
Просмотров 13 тыс.
Day 1 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
7:04:51