Тёмный

ዛሬ በዱባይ ፖሊስ ያዘኝ በጣም ደንግጬ ነበር ጥምቀትን በዱባይ ከሳባ ጋር 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ዛሬ በዱባይ ፖሊስ ያዘኝ በጣም ደንግጬ ነበር ጥምቀትን በዱባይ ከሳባ ጋር

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 месяцев назад
የዱባይ ቀጥታ ስልክ የለኝም WhatsApp telegram imo cell me📲 +251969066071 ደውሉ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 7 месяцев назад
አይ እነሸቃሊት ብርሽን ብትይዥ እደው ተው ነብስ እወቁ ልብሱ የት ይደርሳል እልቅ ተለውጠን ሀገራችን ገብተን እደነሱ ብንሸቅልስ ምን ችግር አለው?
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 7 месяцев назад
6 አመቴ ስደት ከወጣሁ ጫማ በራሱ ገዝቸ አላቅም ጓደኞቸ ከ10 አመት በላይ ቆይተዋል ብር እንደጉድ ነው እሚያጠፉ በጣም ነው ፈታ ሚሉት ይች ፋራ ይሉኛል ሀገር ቤት አንድ ነገር የላቸውም እኔ ፍራዋ እግዚአብሔር ይመስገን ሀሳቤን ሁሉ አሳክቸ አሁን ሀገሬ ልገባ ነው ተመስግን የፈለግሁትን ነገር ከማርግ የሚያግደኝ ነገር የለም ከዚህ በዋላ ተመስገን
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 7 месяцев назад
@@bateyyoutube3038 ጀግና እህቴ ጎበዝ 💪 እዲህ ነው ሲናገሯቸው የቀናንባቸው እየመሰላቸው ነው መሰል ይቱበር ሁነው መዳም ቤት የነበሩ ስቶች ናቸው ውነት ሀሳባቸውን ጨርሰው ሂደው ነው በኛ ላይ ቢዝነስ የሚሰሩብን ስቶች ሸቀሉብን ግን? እኛ እዛው መዳም ኩሽና ሁነን እነሱኑ እናሳድጋለን ቢዝነሳቸውን እና ጧጡፋለን ለምን እኛስ እደነሱ ነብስ አናውቅም ግን
@werkeneshararso781
@werkeneshararso781 7 месяцев назад
በአመት አንዴ ልብስም ጫማም ቢገዛ ችግር የለዉም ያማረኝን ሳላረግ ድፍት ብል ይቀራል አይደለ እንዴ ብዙም ብር መይዝም ጥሩ አይደለም
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 7 месяцев назад
​@bateyyoutube3038ጀግና እኔምእዳንችውነኚሀቂቃ 6አመት ከስራ ልብስውጪ አንድምነገርአልገዛሁም አሁንእኔም ወዳገሬለመግባትእያሰብኩነው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 7 месяцев назад
​@@bateyyoutube3038ጎበዝ ነሺ ወላሂ ተያቸው እህት እራሳቸው ፍራ ናቸው
@birtukaben
@birtukaben 7 месяцев назад
መልካም የገና በአል ሣባየ የኔ ጅግና❤❤❤❤❤የጥምቀት በአል እላለሑ ብየ የገና አልኩኝ
@agneshdessali6706
@agneshdessali6706 7 месяцев назад
ዋው በጣምጀግናነሽ እህቴ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤
@limujimma
@limujimma 7 месяцев назад
አሪፍ ዋጋ ነው ወላሂ ጊዙ❤
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 7 месяцев назад
ሳሪ ጀግናዋ እህታችን በርቼ እህት ❤ እግዚኣብሔር ይጠብቅሽ ።
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 7 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ግን ለምን ብራቹን ታባክናላቹህ ሀገር ስትገቡ አትገዙም ነው ኩሽና ለብሳቹህ ልሰሩበት ነው 😮
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 7 месяцев назад
😂😂😂 yasblal
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 7 месяцев назад
ክክክክክ እኔ ስብስቤ ይህው ሻጣ ያጫውታል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 7 месяцев назад
ክክክክክ እኔ ስብስቤ ይህው ሻጣ ያጫውታል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 7 месяцев назад
ክክክክክ እኔ ስብስቤ ይህው ሻጣ ያጫውታል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 7 месяцев назад
ክክክክክ እኔ ስብስቤ ይህው ሻጣ ያጫውታል
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 7 месяцев назад
እኔ የምፈልገው እኔ አማራ ነኝ የሚል ካለሽ ለመውሰድ ዝግጁ ነኝ ሳቢ ❤❤❤
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 7 месяцев назад
Wooow🎉ሰላም
@reame2681
@reame2681 7 месяцев назад
ዋው ስታምሩ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 7 месяцев назад
የወሎዉ ማሻላህ
@haroni2982
@haroni2982 7 месяцев назад
መልካም በአል የኔ መልካም አይካሽ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 7 месяцев назад
ሠላም ሠላም ሣቢ እኳን ደህና መጣሽ በርች
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 месяцев назад
ሰበዬ እከን ሰለም ማጠሺ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 месяцев назад
በዘጣም ጎበዝ ነሽ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 7 месяцев назад
ብጣቂ መሠብሠብ አልወድም😅😅😂😂😂ብሬን አውጭ አውጭ አይለኝም😂
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 7 месяцев назад
ሣባ
@muluf7616
@muluf7616 7 месяцев назад
Sabay my sister how are you? How’s Dubai? I wish we met last time when I come like I tell you I miss you my sister.♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽
@meram123
@meram123 7 месяцев назад
ጋውን ያምራል ሌላ ጋውን አሳይን
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
ብሀሬን ብትመጭ እንገዛ ነበር
@WUdeGezahagn-yc7cl
@WUdeGezahagn-yc7cl 7 месяцев назад
ሳኡዲይ ላኪልን❤❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 месяцев назад
ሳባ አፈር ስሆን ሳትመልሽልኝ እንዳትቀሪ አፍሪካ ካርታዉ እማማ ጎንደር 127ድርሀም ያልሽዉ ነጠላ እና መታጠቂያ አለዉ ወይ አሁኑኑ ሁለት ላኪልኝኝኝኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 месяцев назад
227 ነው ያለቺው ውደ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 месяцев назад
@@bezamengesha22 ጉድ እንደዛ ነዉ ? አመሰግናለሁ🙏
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 месяцев назад
​@@bezamengesha22 ግን ተደዋዉለሽ ነዉ ወይስ ዩቱብ ላይ? ዩቱብ ላይ ከሆየ ድምጿ በየጆሯችን በተለያየ መልኩ ነዉ ሚገባልን ማለት ነዉ እንጅ ደጋግሜ ሰማሁ 127 ነዉ ያለች
@user-kv7gu2es1y
@user-kv7gu2es1y 7 месяцев назад
ዉድ ❤ አስደነገሽኝ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 7 месяцев назад
እነሸቃሊት አትሸወዱ አባዙት ስትእደሚሆን አዳሜእዚህ በመቶየምትልሺ ለጥቅሟነው ምክናየቱም ሲመነዘር አንገዛውም እያላችሁ ኮሜንትስር ስለምት ለቀልቁ እኔ 7አመቴ ዱባይ አንድልብስየለኚየትስሄድልለብሰው ነውየመዳምንሺትቤት ላጥብበትነው ወይስኩሺና ልሸራሸርበት አገሬስገባየትሊሄድብኚ አሁን የመጣሁበትን አላማየን አሳክቸአገሬገብቸ እገዛውአለሁ በቃምነውሸዋ
@uaua1419
@uaua1419 7 месяцев назад
አረ ሣባ ለሙሥሊም የሚሆን ብዙም የለም እና ለወድና ለሤት የሚሆን አሥመጪልን
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 7 месяцев назад
ኦማን ላኪልኝ አረ ተይ????
@alaincac9903
@alaincac9903 7 месяцев назад
እረ ባጉን እፈልጋለሁ❤❤
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 7 месяцев назад
Bedolar set new
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 7 месяцев назад
እስኪ ስራ ምን እንደሚያዋጣ ንገሪኝ እኔም ሀገሬ ልገባ ነው በጌታ ምን ትይኛለሺ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 месяцев назад
ቢሞቱ አይነግሩሽም ገብተሽ ራስሽ ብታጠኚ ይሻልሻል የልብሽን ፈጣሪ ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ
@werkeneshararso781
@werkeneshararso781 7 месяцев назад
ምቼነዉ ኳተር ምትመጪዉ
@user-ih8iu9kf7p
@user-ih8iu9kf7p 7 месяцев назад
Era eita setaje eka wesagelge ades abeba
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lamlamyoutube7721
@lamlamyoutube7721 7 месяцев назад
ሳባ አበሻ ሱቅ ላላቸው አስረኪባቸው የታኪስ ከምታወጭ ምክንያቱም ታክስ ውድ ነው
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 7 месяцев назад
ምነው ያትርፎብን አለሽ ሆሆሆ ሳባም ባልተለወጠችብን
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 7 месяцев назад
ግን ያዋጣታል
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 7 месяцев назад
አወ በያዋጣት አትመጣም እሦማ እዚቺ በዓሎ ላይ ሠረዋን ሠራች
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 7 месяцев назад
@@yChkon-zn9ph ትራንስቦርት አለው ብየነው
@user-sx9ne8nl7n
@user-sx9ne8nl7n 7 месяцев назад
ብር አሯሩጭ አግብተሺ አልወልድብለሺ ጊዜ ቆሞአይጠብቅሺም ልጂ ከገዘብይበልጣል አትዘነጊ እዳይቆጪሺ ሆላ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 месяцев назад
ጡሩ ሀሳብ ነዉ የተናገርሽዉ ግን .....
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ስትገቢ ላኪልኝ ይሄ አያምርም
@ElanaDagnaw
@ElanaDagnaw 7 месяцев назад
❤ሳባመልሽልኝብዙብርይዤብገባኤርፖርትላይምንችግርአለዉጆርዳንነዉያለሁት
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 7 месяцев назад
የሳባ ቤተሠቦች ደምሩኝ እሰኪይ 😊🎉😌
@Ahlu567
@Ahlu567 7 месяцев назад
ነይኦስኪ🎉
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 7 месяцев назад
የራያ ቀሚስ ስንትነው መልሽልኝ ሳኡድትመጫለሽወይ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 7 месяцев назад
ኧረ እህቴ ሰማይ ነው የጠራችው 500 ድርሃም ነው ያለችው ሲመነዘር አስራ አምስት ሽ አምስት መቶ ነው ኢትዮጵያ ላይ ግን ሰባት ሽ ብቻ ነው እስከ መቀነቱ እስከ ፎጣው አየሽ ምን ያክል እደሚያተርፋቸው ካአንድ ልብስ😂😂😂 አየ እኛ ስደተኛች በተነዱን መነዳት😢😢
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 7 месяцев назад
@@TsehayEthiopian እይዋ ተይዉ ከዛውእናስመጣለን ይሻላል ጥሎብኝ ስወደውየራያቀሚስ ርሜን ላውጣ 400ሪያል ብለውኝነበር ተመቻቸው ግን ወገን እየተሳሰብን
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 7 месяцев назад
@@HalimaAragaw-ze2pk አዎ እኔም በጣም ነው የምወደህ እግዚአብሔር ተፈቀደ እስከ መስከረም ወደ ሐገሪ ስለምሔድ እዛው እገዛዋለሁ ብየ እስካሁን አልገዛሁትም እስከ ባለቤቴ ባች መግዛት ፈልጌ እዚህማ ብንገዛውን እነዚህ ቅናታም የሆኑ መዳሞች መቸ አስለብሰውን😢😒😒
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 7 месяцев назад
@@TsehayEthiopian ይሻላልእዛውመግዛቱ በቅርብከሄድሽ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 7 месяцев назад
ታድያ እሩሱ ምድነው ለምን ይዋሻል ????
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 7 месяцев назад
ሸፎን 130 እኮ ነዉ😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 месяцев назад
ሳባ የሚሉሽ ቦጥራቃእር ምንይሻልሻል ምንው እንወድሻለን ምናምን የምትሉ እስቲ መከሩዋት ለሱዋ ያለው የትም አይሄድም ትስራለች ታገኛለች ጭ አላልሽም ግን ለምንድንው የውሽት ሳብታይትል የምትፅፊው ሲገባ ሌላ በፊትም እንደዚህ አርግሽ ላንቺ ያለውን ላንቺንው በጣም ትዋሻለሽ ለስሙ ኦርቶዶክስ ንሽ ግን ትንሽ እንኳን ትንሽ ህጉን ምን እንደሆን አታውቂም እስቲ እራስሽን ምስይ ከአርቴፊሻል እና ከሞተ የህንድ ፀጉር ግንአንቺ ድንጋይ ገንዘብ በባላ ማሳደድ ብቻ ቀኪያም
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 месяцев назад
ግዙ የመዳብ ቅመምች ገባ ገባ በሉ
@foziareda3288
@foziareda3288 7 месяцев назад
መቼ የሆን የአማራ ባሕል ብለሽ የምሸጪዉ????? ድቃላ
Далее
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 14 млн
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Просмотров 17 тыс.