Тёмный

ዛሬ እናቴን እና ሀቢብን አጫወትኳቸው 

Remla lemma ረምላ ለማ
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 371   
@sihamtube3115
@sihamtube3115 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ በሳቅ እረምላየ እናትሽን በጣምምምምምም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤❤
@rahma2236
@rahma2236 10 месяцев назад
የኔ እናት ሽ አመት ኑሩልን❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 месяцев назад
የኔ የዋህ እናት እድሜና ጤና ይስጣት ስታምር ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት ❤❤❤❤❤❤የኔ እናት
@aminat.9563
@aminat.9563 10 месяцев назад
አይንናስ እዳታስበሊችው እጃችውን .ማሻአላህ ብይለሁ🎉
@Zainab009-lp1wi
@Zainab009-lp1wi 3 месяца назад
የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ረምላዬ ሚዲያለይ ባታወጪያቸው ደስ ይለኛል የኔ ውድ እናት
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 месяцев назад
ራምላዬ ስወድሽ ❤❤❤ እናትሽ ደስ ሲሉ
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx 3 месяца назад
የኔእናት ደስስትል ያረብአላህየ እናቴን ጀነተፍደወስ ወፍቅልኝ ያረብ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 8 месяцев назад
በዚህ ቪድኦ ግን ዱኒያና አሄራን አየሁ እማማ ሙስብሀቸውን ይዘው ዚክር እያሉነው ወጣቱ ሀቢብ ደሞ ስልኩን እየጎረጎረነው እህኔ ቲክቶክ ወይ ይቱብ እያየህነው
@saadas9954
@saadas9954 10 месяцев назад
ማሻ አሏህ እማማ የሽዋ ሰልሚልኝ ረምሊ የኔናትዋ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥወት
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 10 месяцев назад
ደምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
ደሲወች እሮቀያጠሮአርጉይሜቀራትባበሮኚ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 10 месяцев назад
አች ግፈኛ ኧረ ታይ አታድሪቂያቸዉ😂😂😂😂😂😂😂ረጅም እድሜ ከጤናጋ 😍😍😍😍የተመታሽ
@Rabiiasfahew
@Rabiiasfahew 10 месяцев назад
እናቴ ናፈቀች ያቢ አሏህ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልና በሠላም ያገናኝን በስደት ያለን እህት ወድሞች ጉሉ አሚን
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 10 месяцев назад
እረተይ እረምላ አታዝጌቸዉ 😅😅እዳሣቅሽኝ❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 10 месяцев назад
😂😂የኔ እናት አፈር በበላዉ እናቴ እደጀራ እራበችኝ እደዉሀ ጠማችኝ ፈጣሪ አገራችንን ሠላም አርጎልን ለናት አገራችን ያብቃን እናቶቻችንን ለመካደም ያብቃን 😢😂❤❤
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 10 месяцев назад
እረምሊ ትጫወችባቸዋለሽ ማዘርን አላህ እድሜቸውን ያርዝምልሽ ስወዳቸው እናትሽን
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 10 месяцев назад
ደምሪኝ ውደ
@فاطمهفاطمه-ر1ز
@فاطمهفاطمه-ر1ز 10 месяцев назад
የኔ እናት ለናቶች እረጅም እድሜ ለ ያረብ ሚስኪን ግን መቸ ነዉ ለናቶቻቸን ትልቅ ሠዉ እምንሆነዉ
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 10 месяцев назад
ደምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
አሜን
@whsffds5498
@whsffds5498 10 месяцев назад
አድኛውኮ ነው ባፍጢሙ ተተከለና ወድቄ ነበር አለ ክክክክ አሁንም ረምሊ ያመመኝ መስሎኝ አለችከከከ
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 10 месяцев назад
ማሻላህ ሂናው ያምራል የረምላ እናት😂😂
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 10 месяцев назад
😅 የኔእናት ግፈኛ የረምላ ቆይ እደው ውይበሳቅ. ኡፍፍፍ የጃችው እሶስላ የናቴን እጂ አስታወሰኝ😢😊
@ሰኩነኝ
@ሰኩነኝ 10 месяцев назад
አሰለም አለይኩም ሰለም ነሽ ረሚዬ የኔ ዉድ ስወዲሽ እኮ ነዉ እማን ሰሚልኝ የኔ ዉድ እናት ስወደት የኔ ጠፈጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 10 месяцев назад
እረምሊ አች እድለኛነሽ ማሻአላ የኔናት ትዳሬን መቅራው ይሔው ሰባት አመቴ በስዴት ልጄን ወለድኳት እጅ አላውቃትም እህህህህህህህ
@فاطمهفاطمه-ر1ز
@فاطمهفاطمه-ر1ز 10 месяцев назад
አበሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@zenatawal4378
@zenatawal4378 10 месяцев назад
አብሸሪ ሁሉም ያልፋል
@እሙአህላምአልሀምዱሊህ
@እሙአህላምአልሀምዱሊህ 10 месяцев назад
የኔ ማር አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ እናቶቻችንን ያኑርልን ያረብ
@lubabakonjo4637
@lubabakonjo4637 10 месяцев назад
የኔ እናት ልጆቺሽን አሳዲግአለሁ አሉ እናት ለዘላለም ትኑር አሚን ያርብ
@ሰኩነኝ
@ሰኩነኝ 10 месяцев назад
ረሚዬ ዉድድድድድድድድድድድ ነዉ የሚየረግሽ የኔ እህት ልጆችሽን አለህ የሰዲግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 10 месяцев назад
ደምሪኝ ውደ
@zehramohammed4470
@zehramohammed4470 10 месяцев назад
ማሻአላህ ረምላየ ከናት ጋር መኖር መታደል ነዉ ሥወዳቸዉ አላህ እዲምና ጤና ይሥጣቸዉ
@آمنهآمنه-ش9خ
@آمنهآمنه-ش9خ 10 месяцев назад
በጣም ከጨፍሺው አይታሺም ላላ አርገሽጨፍኝው ትንሺይታይሻል እደማዝር አርገሺ አሳቃችሁኝ አላህ እርም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሺ
@እሙሀሚድን
@እሙሀሚድን 10 месяцев назад
ክክክክክ እራምላየ ልክ እደ ህፃን ያረግሻል ሀሀሀሀ አይንሺን ጨፍረሺ ይታይሻል እደ ማዘርየ እዲሜና ጤና ይስጡወት ያረብብብ ደስስስ ሲሉ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 10 месяцев назад
ሀሀሀ በሳቅ ደህናዋ አልዝዝ ነሽ አሳዘኑኝ እማማ እውነት መስሏቸው አይ እናት ግን ይህ ፕራንክ ይቅር በተለይ ወላጆች ላይ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
እሙየየእኔአዝግ ስውድሽ ማዘርየ እረጀምእድሜ ያርብ ስውዳቸው ለዱአችሁ አሚንንንንንንያርብ
@ktube8920
@ktube8920 10 месяцев назад
ውይ ረምሊ ልጆችሽን ተንከባቢያቸው ተይ አንቺ ቀለም ትመስሊያለሽ ልጆችሽ ግን 😢
@remlalemma
@remlalemma 10 месяцев назад
😂😂ልጅ አምሮበት አያቅም በጤና ይደጉ
@maryammm4345
@maryammm4345 10 месяцев назад
​@@remlalemmaበትክክል አሁን ብተጥብ ብትቀብየቹ አሁን ስጨወቱ ይበለሸሉ አለህ በጤነ አሰድጎ ለቁም ነገር የብቀልሽ የኔ እህት
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 10 месяцев назад
በጣም ነው እመወዳት እናትሽን ለዚህ አላህ ያብቃን
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂አይ ረሚሊ አሳቅሺኝ እረጂም እዲሜ ለእናቶቻችን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@Hope20437
@Hope20437 10 месяцев назад
እማማ የሺ በቃ መጫወቻ አደረግሻቸው😂😂😂 አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ነው የምወዳቸው❤
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 10 месяцев назад
እዳዉ እማማ የሽ ያሥቁኛል አላህ እዲሜያቸዉን ያርዝመዉ እራምሊ ደሞ ያችስ ጠና ፈፈጣጣዉ
@AminaAmina-mm4ri
@AminaAmina-mm4ri 10 месяцев назад
እማማ የሽየን እሽአላ አገር ስገባ ባካል ማገኜት ጣም ነዉ የምፈልገዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጠወት ❤❤❤❤❤
@Kedija-c7m
@Kedija-c7m 10 месяцев назад
የኔ እናት ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 10 месяцев назад
አህለን ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ራሙ እናትሽ እኮ ፈገግ ነው የሚያደርጎት
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 10 месяцев назад
እንዳዉ ያችስ ከፍ እረምላዬ😂😂😂😂😂❤❤❤
@አላሁመአኸፈዝና
@አላሁመአኸፈዝና 10 месяцев назад
አይ ትዝታቸዉን ወደሁላ መለሻቸዉ ስታድጉ ምን ትሆናላችሁ ስትይ አይ ልጅነት እደቀልድ ያልፍል እንጨዎት እደሁ እንጨዎት በጣም ከግድህ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም እያልን ነበር የምንጮወተዉ እናታችን ሽሽሽ አመት ኑሪልን ከአፍያ ከኢማን ከኢባዳ ያ ስወዳችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ
@ሰኩነኝ
@ሰኩነኝ 10 месяцев назад
የኔ ዱብሽቡሽ አለህ ረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ቢያለዉ ለእማ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoreThe-uc6jl
@MoreThe-uc6jl 6 месяцев назад
የደሴንግስቶችማሻአላህ
@rabitube8203
@rabitube8203 10 месяцев назад
ኢንሻአላህ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ሀገሬ ስገባ እናትሽን በአካል ማግኘት እፈልጋለው ወላሂ ከልቤ ነው የምወዳቸው❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 месяцев назад
ማአሻአላህ እሳሱላአሲያምር❤❤❤❤❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 10 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله الله الله الله እርሟዋን ያርዝምልሺ እናትሺን ያረብ ያረብ ያረብ ማን እደናት
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 10 месяцев назад
ወላሂ ከለፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር ይቱብ ስገባ አች ብቅ ረምላየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽን ስታምሩ ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@uaekalba3062
@uaekalba3062 10 месяцев назад
አይዝሽ ውዱ እህት ሁሉም ለህይረ ነወ አተልቀሽ እህት
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 10 месяцев назад
አይዞሽ ማማየ አብሺሪ ሁሉምነገርለበጎነው
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 10 месяцев назад
የኔ ቆጅዬ እናት አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ያረብ ረምሊ የኔ ጀግና በርቺ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 10 месяцев назад
ማሻአላህአላህይጠብቃችሁየኔናትእድሜአችሁንያርዝመው❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511 10 месяцев назад
ራምሊን 100ኬ እናስገባት ሼር
@aminat.9563
@aminat.9563 10 месяцев назад
የኔ እናት እርጂም እድሜ
@SamsungAs-cg6iz
@SamsungAs-cg6iz 10 месяцев назад
ክክክክክክክክ አረተይ እረምሊ በሳቅገደልሽኝ ወየው ሆደነፈረ
@lulua8061
@lulua8061 10 месяцев назад
አይ አቺ የተመታሽ ልጅ😂😂😂😂
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 9 месяцев назад
እናትሺን አላሕ እረጂምና ጤና ይሥጥልሺ የኔ ቆንጆ እናት እመየን እናቴን ትመስለኛለች አነጋገሯ እርጋታዋ
@gsgsgva8505
@gsgsgva8505 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅ያችስ ከፋ
@seadi5
@seadi5 10 месяцев назад
የኔእናትምስኪናቸእኮ እድሜናጤናይስጣቸው
@FoziyaFoziya-cf9st
@FoziyaFoziya-cf9st 9 месяцев назад
የኔ እናት ደስስ ሲሉኮ ማሻ አላህ እኮ ናቹ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 10 месяцев назад
😂😂እማታመጭውየለሺ ፈገግአረግሺኝ እናቴንቴበጣምናፍቃኛለች😢😢 መቸይሆንየምገኛት እፍ አሁንስ ስደት ሰለቸኝ😞
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 10 месяцев назад
አሚን አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣችሁ እናትና ልጅ ኑሩልን🎉
@iiff3757
@iiff3757 9 месяцев назад
እናት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔስ በሰው ሀገር ሁኘ አጥቻታለሁ አላህ ይዘንላት 😢😢😢
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 10 месяцев назад
ረምሊ ከ2 ቀን በፊት በህልሜ ኩል ስኮላሽ ነው ያየሁት አሏህ ኸይር ያድርገው (ማሚን ተጫወትሽባት ሀራም አለይኪ)
@remlalemma
@remlalemma 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔ ውድ በጣም ጥሩ ህልም ነው ያየሽልኝ❤❤❤
@maryammm4345
@maryammm4345 10 месяцев назад
ረምለ እኔ በህልሜ አብሬሽ ነበርኩ ደስ አለኝ ስለገኛዉሽ ግን ህልም መሆኑ አነደደኝ የኔ ወድ
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 9 месяцев назад
ያታማተሽ ኡኮ ነሽ ረምላዬ/እማ ❤ኑርልኝ❤
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 10 месяцев назад
ያንችስ ከፍ በቃ ሁለታችንም ታመናል አላለችም😂😂😂😂
@lbababa8088
@lbababa8088 10 месяцев назад
ለእናታችን እረጀም እደሜ ይስጠልን እረሙ ማቱሳላ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚገኝ ስው ነው እና እረጅም እደሜ የኖረ ስው ነው እሽ❤
@SofiaButajira
@SofiaButajira 10 месяцев назад
😂😂ከብት ትሁን ሰው አላውቅም ዝም ብለሽ መርቂኝ ያሊት ነገር😅😅የእኔ እናት
@ekram2819
@ekram2819 10 месяцев назад
የእኔ እናት አላህ እድሜ ና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 10 месяцев назад
የኔእናት እናትሽ በጣምነውየምወዳቸው ሁሌም አጫቸው❤
@RabiAbdu-s8s
@RabiAbdu-s8s 10 месяцев назад
ኡሚይ አሏህ እድሜ ይስጥሽ መገን የመልስ ምት ቆሜ 💋🍃🍃
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 месяцев назад
ረምላየ❤❤❤❤እናታቺን እድሜናአ ጤናአ❤❤❤❤❤
@aishaAli-fs9ft
@aishaAli-fs9ft 10 месяцев назад
የኔወድእናት እረኔአላመመኝ የፈገግትሚጭ ተጨወችባቸወ እረዥሞእድሜይስጥልን
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 10 месяцев назад
የኔእናት ወላሂ እኔቴንመሳይናቸው እረምላየ አላህእድሜናጤና ይስጥልሺ የኔእናት ወላሂ እምየንአስታወሱኛ😢😢😢😢
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ማዘርዬ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 10 месяцев назад
ወይይይ ረምላ ስጨፍነዉ አይታየኝም አላልሽም 😂😂😂😂😂
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅የኔ እናት ርጅም እድሜ
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 10 месяцев назад
አይ ረምላ እንደው ህጻን ህጻን ነው የሚያጫዉትሽ 🤣🤣🤣🤣አይ ማዘር ዬ 💞🌹
@በፍቅርእንኑርወለየዋዩቱብ
እማየየየ የኔ የዋህ ርጂም እድሜ ና ጤና አሏህ ይሰጣችሁ😘😘😘ሪምላየየየየ አሚንንንን ሀጃሽን አሏህ ይሙላልሽ💐💐💐💐
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 10 месяцев назад
እረተይ እራምሊ አትጨዋችባቼ ተይ ዋ😂😂??
@الحمداللهالحمدالله-ذ5ث
@الحمداللهالحمدالله-ذ5ث 10 месяцев назад
ወይኔ የሳቄ ምንጪ እኮ ናት እናትሺ❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 10 месяцев назад
መሸ አለህ ፊቅር የሆነቹ ቤተሰቢ አለህ ፊቅር ጤና ሰለም ቢዚዚዚዚት ያዲርግለቹ ደሞ ወለሂ መተ በሂልሜ ሂነ ተቀቢቼ አየው ጡወት ስነሰ ልክ ስገበ የማማን ኢጂ አዬው 😂😂😂
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 10 месяцев назад
የኔ እናት አላህ እድሜያቸዉን እረጅም ያርግልሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 10 месяцев назад
ረምራን ላይክ ሰብስክራብ አድርጐት ቤተሰብ አስተዳዳሪ ናት❤❤
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 10 месяцев назад
ሀያቲየ ቅመምአላህያሳዲግሽ በይ ራሙ ሀዩን እማ ተይአ ትስደቢያት ከራሷላይ ወረድ በይ ሀሀሀሀሀ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 10 месяцев назад
እርምላ ዛሬ ወላሂ አሳቅሽኝ ሁለት አርግሽልኝ የማዘር እህት መታ ቤታቹ አድ ቀን እደዛዉ አሳቅሽን
@LababaAladwani
@LababaAladwani 10 месяцев назад
የኔናት እድሜ ከጤናጋ ይስጥለልኝ❤❤❤❤❤
@taibataiba202
@taibataiba202 10 месяцев назад
እራምላየ እንደት እንደምታስቀኝ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ማዘር
@tuba6802
@tuba6802 10 месяцев назад
የመልስ ምት ቁሜ መሄድ አሉ እማየ😂😂😂😂
@zikratube1892
@zikratube1892 10 месяцев назад
አንድስ አድስ ነገር የምታመጪዉ እኮ ረምላ ሰምተሻል
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 10 месяцев назад
የኔእናት አላህ ረጂም እድሜናጤይስጣቸው
@mariyamm1887
@mariyamm1887 2 месяца назад
አሰለሟሊኩምእደትአሽእህቴያ ገዳም ሻል አቺ ንሳ ይእደትደስእደ ሚለኚ ከናትሽ ጋስትሰሪ እኔምእናቴንብከባከባትእደትደስተኛነበርኩመሰለሽ ግን ነገሮችአልስተኬ ከልአሉኝእህቴዱቃአርግልኝእናቴን ናአባቴንበከባከ ብእደችል
@sadakmal1865
@sadakmal1865 10 месяцев назад
ክክክክክ የኔናት ረጅም እድሜ ይስጠወት
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 10 месяцев назад
ሁሌም የዘሻቸውነይ ማሚን ረሙ
@zikratube1892
@zikratube1892 10 месяцев назад
ዛሬ ደግሞ ምን ይዘሽ መጣሽ እስኪ ላዳምጥና እኮምታለሁ ኸረ እኔ አላመመኝም ክክክክ
@MoMo-p4j
@MoMo-p4j 10 месяцев назад
ما مشااءلله👍👍💕
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
Edma ena tana yestachaw enat demekat nachaw❤
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 10 месяцев назад
ክክክክክክክ በጣም አሳቅሺኝ ክክክክ ምነው ኮሜት በእሪከርዲ በሆነ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 10 месяцев назад
Kkkkkአቦ እማማ የሽ ይመቹኛል
@መዲይቱብ2
@መዲይቱብ2 9 месяцев назад
አይ ራምላየ ትጫወችባቸዋለሽ😅😅😅😅😅
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 10 месяцев назад
ትናንትም የሆነች ልጅ እናቷን ስጠይቃት ከጨፈሽው እዴትይታያል አለቻት አችምጀመርሽ ኮፒ😊 ኩረጃ
@meryemali9977
@meryemali9977 10 месяцев назад
Masha allah allah yetebqachihu ❤❤❤
@آمنهآمنه-ش9خ
@آمنهآمنه-ش9خ 10 месяцев назад
አችልጂ የማታመጭው የለሺ አሳቅሺኝ። ማዘር አላመመኝም አሉገናጨርሽ ሳላየው አሳቅሺኝ
@Madina-r7c9d
@Madina-r7c9d 10 месяцев назад
የኔናት አላህይጠውል ኡምሪክ ያረብ
@farhiyoutubefarhi988
@farhiyoutubefarhi988 9 месяцев назад
የአለሀ❤❤❤❤ ረምለሀዬ አደረሀ እነትሽን
@oumumusab5182
@oumumusab5182 10 месяцев назад
ማማየ አሳዘኑኝ የኔ የዋህህ አሏህ ረጅም እንድሜ ይስጣችሁ
Далее
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 448 тыс.
ሊያ እና ቱቱ ተጣሉ
6:22
Просмотров 2,1 тыс.
ልጀ ታማለች ታብ ታብ
9:02
Просмотров 13 тыс.
Котики и расческа
0:19
Просмотров 3 млн
Тест на Торможение
0:58
Просмотров 4 млн