Тёмный
No video :(

የእናቴ ቤት በ50 ሽ ሙሉ ግርፉ ተጠናቀቀ 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@FelahTube
@FelahTube Год назад
እኛ ስደተኞችኮ ከጎናችን የሚቆም ሰዉ የለምጅ በቀላል መንገድ ይሰራልን ነበር
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 Год назад
ትክክል ወላሒ እድሜያችንን ጨረሥን አላህ ይርዳን
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
በጣም
@FelahTube
@FelahTube Год назад
@@mazenmaged3819 መናዴድ ብቻ ትርፍ ደምሪኝ ማሬ
@FelahTube
@FelahTube Год назад
@@zinetyimam3975ዚኑ ደምሪኝ ዉዴ
@kairyah
@kairyah Год назад
@@FelahTube በጣም
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
በወር 50 ሽ ደመወዝ እየተከፈለኝ ሀገር ግን የሚያኮራ ሰዉ የለኝም ወላሂ ገዘብ ያለ ሰዉ ምንም አይሰራም ጠካራ ቤተሰብ እዉቀት ያለዉ ቢኖር ሀሪፍ ነበር
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 Год назад
የኔውድ ጠንክሪና የተሰራውን ትገዣለሽ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
@@zamzamzamzam485 አረ ተይኝ አቦ የተሰራዉንስ ማን ፈልጎት አችየ
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v Год назад
ትክክል
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
​@@zamzamzamzam485በጣም ወላሂ ህንፃም እንሰራ ነበር እንኳን ጭቃ ቤት ምን ዋጋ አለው
@zdzd5791
@zdzd5791 Год назад
ወይእኔብቻ ይመስለኝ ነበር ቡሩእያለኝ የሚገዛልኝ በማጣት😢😢😢
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
ውድ እህቶቸ ደስታም ሀዘንም የሚያምረው በሀገር ነው እና ለሀገራችን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበረታታ ስደት ያደከመኚ የሠው ቤት የመረረኚ እህታችሁ ነኚ የምር ክፍት ይለኛል ስለሀገሬ ሳስብ እስኪ አብሺር እንባባል የመዳም ቅመሞች እኛን የሚገፋን እጅ አብሺር የሚለን የለም የሚቀማን እጅ የሚሠጠን የለም የሚያስከፋን እጅ የሚያስደስተን የለም አልሀምምዱልላ ብቻ ክፍ አይካን
@user-zo4oc9hj2j
@user-zo4oc9hj2j Год назад
አብሽሪ ያልፋል ሁሉም
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Год назад
ወሏሂ ጀግና ነሽ ማሻ አሏህ አሏህ በልጆችሽ ምትጦሪ ያድርግሽ ያረብ በርግጥ እናትሽ ይገባታል
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
የኔ ጀግና ሰወድሽኮ ጥንካሬሽ የናቷልጂ ጥንካሪሽ ተናትሽ ብርታት ነው የወሰድሽው አላህ ያቆይልሽ የኔ ጀግና ያኩሉ ውጣ ውረድ አልፈሽ እጥላለሁ ብሎ ሲለፋ የነበረን በሴትነት ጥንካሬሽ አሸንፈሽ አራስ መሆንኳ ሳይበግርሽ እዚህ የደረሽ ጀግና ሁለዬ አደቅሻለሁ ረምልዬ የኔ ብርቱ እህት እናትሽንም አላህ ያቆይልሽ ልጆችሽንም ሶሊህ ያርግልሽ ሀቢብንም ፍቅራችሁን ዱኒያ ወል አኬራ ያርግልሽ ሁለዬ ሳቂ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 7 месяцев назад
ማሻአላህ እራምሊ ቤትሽ ህጋዌይ ነው ባአላህ ወደንቺ አካባቢ ባዶቦታ ስት ይገኛል
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Год назад
ማሻ አላህ. ሁሉም ከሆነ 50 ሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም ጀምሪያለው እግሩን አሳስሬ መዝጊያ ተለክቷል ክረምት አስመርጋለው ብያለሁ ግን እዛ መኖር አልፈልግም ትንሽ ከከተማ የወጣ ነው ግን መብራት አለው ለብር መያዣ ብየ ቦታ ገዝቸ ከዛ ይሰራበት ሲሉኝ ተሰራ ከተማ ቦታ ሲወደድብኝ ዝብዬ ሰራሁ እግድህ ባይኖርበትም ለመሸት ያዋጣል ብዬ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
እህት ህገወጥ ነው አትበል ሁሉም ነገር በሚድያብአይውራም ያ ስል ህጋዊም ለመግዛት ካሰብሽ አትናገሪ ወድማዊ ምክር ነው!!
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 Год назад
አይ ረምሊ የዋህ ናት እኮ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ የጤና ቤት ያድርግላቸው
@user-jd8mz2fc9r
@user-jd8mz2fc9r 8 месяцев назад
ማሽ አሏህ ማሽ አሏህ ማሽ አሏህ ማሽ አሏህ የኔ ጀግና ክበሪል አሏህ ያግዝሽ እናትሽን አሏህ ያስደሳቸው
@tubanega3083
@tubanega3083 Год назад
As wr wb እህት ወንድምች እንኳ አደረስቹ ለአረፋ በአል ሪም እኔ ሁለት አመት ሞላኛ ቤት ከጀመርኩ ግና ነው ምቼም ስደተኞች ሚስክን ነን የመርዳን የለም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 26 дней назад
❤❤❤ የኔዉ ድ የሸዋሬ ነገር ግን አሥፈላጌ ታልሆነ በቀር እዉጭ ቢሆን😂 ኦሯ አሥፈላጌ ነዉ ላዚም ሻወር እቤት ዉጥ 😂😂❤👈
@user-pi8cx6on5o
@user-pi8cx6on5o Год назад
እራምሊ የናውድ ሚድያላይ ህጋወነው ህገወጥነው አትበይ ብዙ ወዳጅ እዳለሽ ሁሉ ብዙ ጥላት አለ❤❤❤❤በርችልኝ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
ወድ የረምሊ ቤተሰቦች አንድ ነገር ተባበርኝ እኔ የምኖር ስደት ነው አባት ይውለኝ እናቴ ያንያክል እውቀትም አቅምም የላትም እናም ብሬን እየላኩ የማጠራቅም አጎቴጋር ነበር እና አሁን ብሬን ቤት ልስራ ስለቅ እቃ ገዝቸበታለሁ2አመትም ይሁን3አመት ሲጣራጠብቂ አለኝ ለምን ብየ በዛ ተጣልን ከዛም ያው የገዛሁት እቃ ብሎ ሰጠኝ እቃው ሰራሚክ ነው 15በ15የሚባል ባለሞያ ሳማክር ለሽት ቤት ብቻ ነው የሚሆን አለኝ ደሞ ብዙ ነው 700ሺ 1100ካሬይህ ማለት ቶሎ አይጣራም በ600ነው አስቦ የሰጠኝ ይወት አስጠላኝ ስራም ደበረኝ ራሴን ጠላሁ እናም ወዶች እኔ አሉበት ድረስ በ400ቢሆን እዲያደርሱልኝ አረጋለሁ የተወሰነእካ ብር ቢላቀቅልኝ ወዶችየሽንት ቤት በሰራሚክ የምታሰሩ ከሱቅ ከምገዙ እኔን ብገዙኝ ትልቅ እርዳታ ነው ብሩ እዲሁ የሰጣችሁኝ ያክል ነው ደሞ ተረካቢም የምታቁት ካለ ብታስማሙልኝ ይሄ የኔ ኢሞ አው ዚሮ አምስት ዜሮ ሰባት ሀምሳ ዘጠኝ አስራ ስድስት ሰማንያ አንድ😢😢😢😢 ጀዛውን ካአላህ ታገኙታላቹ እኔ አለኝ የምለው ሰው ይህንን የሚያስተካክል የለኝም
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
የት ሀገር ነሽ ሀያቲ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
@@ktube8920 ሸዋሮቢት
@FatumSe
@FatumSe Год назад
ቁጥርሺን ስጭኝ ማሬ
@FatumSe
@FatumSe Год назад
​@@ktube8920ለሽንት ባቴ ፈልጌ አልተመረገም
@mekahasen2600
@mekahasen2600 Год назад
ማሸአላህ ረምላዬ. ጀግና ነሽ
@GalaxyAs-pi7ox
@GalaxyAs-pi7ox Год назад
እራምሉ በአላህ ግርፍ እና ሊሾ ስንት እንደሚፈጂ እና ስሚንቶ ስንት እንዴሆን መልሽልኝ እህቴ በተረፊ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i 10 месяцев назад
እረምሊየ የሆጤ ሰፈር ልጂ ነኝ እናም እፈልግሽ ነበር ቁጥርሽን ባገኝ ላዋራሽ አፈልጋለሁ እህት የማዳም ቤት የሰለቻችሁ እደኔ
@user-td8tm8cy3c
@user-td8tm8cy3c 6 месяцев назад
አስለሙአለኩም ወራሕመቱላሒ ወበርካቱሁ ረሚላየ ግርፊብቻ ነው ከነ ውሀ ልኩ ነው 50 የፈጀብሽ😘😘
@remlalemma
@remlalemma 6 месяцев назад
ግርፍ ብቻ
@fatum164
@fatum164 Год назад
ማሻአላህ እረምላዬ❤ጎበዝ ነሽ ወላሂ የኔቆንጆ❤
@uruxhg8177
@uruxhg8177 6 месяцев назад
ማሻኣላህ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 Год назад
ባልዮው ግን ምን አስበህ ነው በኩባያ እያመላለስክ ግርፍ የምታጠጣው ጀሪካውን ጠጋ አታደርገውም ወይ አቦ😁😁
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube Год назад
👍❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Год назад
ማሻአላህ ሁለተችህም ጀግና ጠንካራ ነችህ አይለየችህ
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p Год назад
እራምላዬ እንኮደህናመጣሺ መሻአላህ በጪቅጪቅ ዉስጥ ፋቅር አለ😊❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ዴሥ አለሽ እርምሊ
@user-ce4bh2iu1n
@user-ce4bh2iu1n 7 месяцев назад
ማሸአላህ ረሚሊ
@FelahTube
@FelahTube Год назад
ማሻ አሏህ ተጨርሶ የምናይ ያድርገን
@ferdos-tube
@ferdos-tube Год назад
መሻአላህ ረምላየ አላህ ያሰራጨው ደስትሺ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ረምልየ ቁጥር አስቀምጭልኝ ❤ማሰራት እፈልጋለሁ😊
@SeadaMohammed-cb4je
@SeadaMohammed-cb4je Год назад
ኢንሻ አላህ እኔም ሰሞኑን ሊሾ አረጋለሁ መስታወት የበረዳ ብረት ኮርኒስ ቀለም ብቻ ብዙ ይቀረዋል ስንት ይፈጅ ይሆን😔
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 7 месяцев назад
ስንት ፈጀብሽ እህት❤
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Год назад
ህገወጥ አትግዙ እባካችሁ በተረፈ ረምሊ ጠንክሪ
@user-km2fw9ec9s
@user-km2fw9ec9s Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@rukiya7187
@rukiya7187 Год назад
ረምሊየኔጀግና❤❤❤🎉🎉🎉እወድሻለሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ማሻአላህ ጠንካራ ሴት ነሽኮ አላህ ያጠክራችሁ
@hananihanani9231
@hananihanani9231 Год назад
ማሻአላህ የጤና ቤት ይሁን
@aliami3143
@aliami3143 Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@mariyna137
@mariyna137 Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ 👍👍👍
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y Год назад
ረምላየ የኔ ሁለተኞ ግርፉ የዲዛይንነውየቀረኝ ስት ይፈጃልውዴ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Год назад
ما شاء الله
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
እረ ራሚ ምክር ስጭኝ እኔ የጠየቁኝ ብር እንደምትይው አይደለምለግርፍ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Год назад
ማሻአላህ አላህ ያግዝሺ ዉድ እህቴ
@rabiaaymer2543
@rabiaaymer2543 Год назад
ጀግናነሽ ማሻአላህ❤❤❤
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 Год назад
ራምላየ ማሻ አላህ ህጋውይ ካለ አሳውቂኝ ጀሜ ወይ ወደ ሜጠሮ
@kediAragaw-en8fs
@kediAragaw-en8fs 7 месяцев назад
ማሻአላህ
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 Год назад
ላጎት ብር አስቀምጥልኝ ብለሺ አትላኪ በናትሺ ላኪ
@sikosilo6351
@sikosilo6351 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ብያለሁ ግን አልገባኝም ባለፈው ለናቴ ብለሺነበር አይደል ሺጠሺ ለማትረፍ ነው እዴ የገዛሺው ለማንኛውም ለናትሺመስሎኝነበር ማታረፉም ጥሩ ነው ብሩ ምንም አልሰራም ዛሬ ላይ እዳልሺው
@remlalemma
@remlalemma Год назад
የተገዛው ለእናቴ ነው ግን ብሩ ከፍ ካለ ህጋዊ ለመግዛት እድል አለ ነው ያልኩት
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Год назад
Wow amazing masheallah
@neimatube5439
@neimatube5439 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን ረምሊየ ማሻ አላህ አላህ በሰላም የሚያልቅልሽና የጤና የፍቅር ቤት ያድርገዉ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 месяцев назад
👍👍👍
@RakKhatt
@RakKhatt Год назад
ውደሰከቁጥረሸንላኪልኝ
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Год назад
Masheallah 💞 masheallah 💞 masheallah 💞
@seid-wertaye
@seid-wertaye Год назад
የፍቅር ቤት ያርግላችሁ
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Год назад
ጥያቄ ለናትሽ ከሆነ የገዛሽዉ ምሸጭዉ ለምንድነዉ ረምሊ ስጦታኮ አይሸጥም
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ውዴ ወደተሻለ ለማዟዟር ነው
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Год назад
@@remlalemma አሏህ ያግዝሽ ሀቢብቲ ጀግናናናናናናናናናና ነሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
ማሻአላህ መብሩክ
@iloueyou8398
@iloueyou8398 Год назад
ህገ ወጥ ቦታ አትግዙ ውዶች
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Год назад
ማሽአሏህ
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i 10 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ ከገበሬ ደብተር ያለው ቦታ ገዝቻለሁ እና ምን እገወጥ ማለት ነው ወይስ??
@remlalemma
@remlalemma 10 месяцев назад
አዎ
@Susufkir
@Susufkir Год назад
እረምሊ የሲሚቶ ዋጋ እደት ነው ሊሾ ላስደርግ ነበር
@umuhubeyb
@umuhubeyb Год назад
ረምሊ እኔም ቤቴን መሸጥ እፈልጋለሁ ገዥ ፈልጊልኝ ቦታው ከተቋም አለፍ ብሎ ነው የሚፈልግ ካለ በውስጥ ኑ
@umuhubeyb
@umuhubeyb Год назад
@@user-le3sn6fx2z አይደለም ከፈለግሽ ቁጥር እሰጥሻለሁ ግብር የሚከፈልበት ነው
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 7 месяцев назад
በደብ ወር መጠጣት አለበት
@meditishu8014
@meditishu8014 Год назад
መሻአላህ
@halewyamahemmed
@halewyamahemmed Год назад
ረምላየ ቦታ መግዛት እፈልጋለሁ ስልክሽን ላኪልኝ
@kemsie
@kemsie Год назад
❤❤ما شاء الله
@umubilalkedija8366
@umubilalkedija8366 Год назад
ረምላየ አንድመኪናአሻዋ ሰንትናው ኩንታል ሲሚንቶሰ ሰንትናው
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 Год назад
ራምየ መሰመርሸን እሰኪ ላኪልኝ ላገኝሸ እፈልጋለሁ
@mariam3292
@mariam3292 Год назад
አየ ሀቢብ ጀራካኑን እዚያው አያስጠጋውም ከመመላለስ ውሀ ግን በደብ አጠጡት እዳይሰነጠቅ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Год назад
በርቱልን ዉቦችየ
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Год назад
ህገ ወጥ ከምገዛማ ባንክ ይቀመጥ ብሬ ሆ ኪሳራ ወየ ከቤት ወይ ከብር ሳልሆን ልቅር የሠሩት እየፍረሰ አደል
@meditube4525
@meditube4525 Год назад
ያረቢ እኔስ አንተ ታውቃለህ ግዙ ብል ሰሚ አጣሁ 😢😢😢
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 Год назад
በርቱ
@mahseid7243
@mahseid7243 Год назад
Letetshi kegezashi behuala hasabshin keyreshi slemeshet taworiyaleshi ende re alahn Fri ande neyteshal esachewnm kelbachewn askejileshi atsgebgebi yhe dunyanew
@remlalemma
@remlalemma Год назад
beqa awrashe tasafryalshe weren adamto eheln alamto yebalal
@ebharabdulaziz5090
@ebharabdulaziz5090 Год назад
Gobze barche yana konjo ❤❤
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g Год назад
እረምላ ጀሜ ማለትይሂነዉደ ወይኔ የባሊቤት እዛ አካባቢነዉ ገጠር ይመስላልሳ ዉደ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Год назад
ማሻ አላህ አሌኪ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
በሩ ተንቀርፍፏልኮ ማሚ አስለስኚው አሳምረሽ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ገና ነው ጭቃ ተሞልቶ ይገረፋል
@negutube
@negutube Год назад
ጎበዝ ማሽአላህ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Год назад
ረምላ እህቴ አሸዋ አንድባጆ ስትነው በአላህንገሪኝ ሰሞኑን ያስመጣችሁ ካላችሁ ንገሩኝ
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u Год назад
ውዴ ህጋውይ ነው ወይሥ ህገውጥ የገዞሺው
@hayatabate3532
@hayatabate3532 Год назад
ማሻአላህ የኔ ዉድ❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
ማሻአሏህ በርቱ
@aminatamhed8267
@aminatamhed8267 Год назад
የኔ ቤት ተተጀመረ ሱስት አመቱ ግን አሁንን ገናነው
@user-ec8em6gx8x
@user-ec8em6gx8x 8 месяцев назад
አይየኔውድ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
🎉ማአሻአላህ እናቱን የሚያስደስት በጣም ደስ ይለኛል እኔም እናቴን ለመኽደም ጉጉት አለኝ አላህ ይወፍቀኝ እናቴን ለማስደሰት ኢንሻአላህ ከሀገር ሰላም ጋር ሀገራችንን ሰሏሟን ይመልስልን🎉 ኢንሻአላህ🎉
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Год назад
ወላሂ እኔ የቤተሰብ ቤት ማስገረፍ ፈልጊ ነበር ሲሚቶ ስት ይሆን ባአላል እደው ለዱኒያ እደዚህ መጨነቅ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Год назад
ወአለይኩምሰላም❤❤❤❤❤
@halimaali1185
@halimaali1185 Год назад
ዎአሐይኩምሠላምወራሕመቱሏህ ማሻአሏህ ለረምሊ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ እኔም እዳችቤት እየሠራሑነው ስንት መኪና አሸዋ ስንት ኩታል ስሚቶ ወሰደብሽ? ለግርፍና ሊሾ ናሽናል ስሚቶ አርፍ ነወይ????
@remlalemma
@remlalemma Год назад
አንድ መኪና አሽዋ
@halimaali1185
@halimaali1185 Год назад
@@remlalemma ጀዛኪላኸይር ማር
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
ለእጅ ስንት ከፈልሽ እራምሊ? እኔ ከ6ወር በፊት ነበር ያስገረፍኩ 35ሺ ነው የከፈልኩት።ህገ ወጥ ይህን ሁሉ ብር አውጥቶ ማን ይገዛል ግን🙄ደሞ ጀሜ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
13,000 ለአንድ ዙር
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
@@remlalemma ኦኬ እንደዛ ነውንዴ እኔ አጠቂላይ ነው ሊሾውንም ሽንብራ ግርፍም ያው ግን ዘመድም ስለሆነ አስተያየት አርጎንጅ 50ሺ ነበር የተጠየኩ
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l Год назад
​@@user-wb4fu8oz2bማሻ አላህ ጥሩ ነው ለውስጥ ሊሾ ውጩን 3 ጊዜ አስገርፈሽ ለጃቸው 50 ሽ ምርጥ ነው አረ የት አገር ነው???????
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ማሻአላህበርቺኢሻአላህ❤❤
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 Год назад
250 kary besti ygigal higawy bota ramelay asawekigi
@imantofik1455
@imantofik1455 Год назад
Ene magzat echilalaw
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Год назад
ወላሂ አሰር አመቴ አላለቀም አልሀምዱሊላ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ውዷአስራመትብቻቤትላይነውአብሺረ
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 Год назад
​@@fatimaahmed7956ወላሂእኔም12አመት ቤ1ቤትብቻነውየያዘብኝ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Год назад
አዉን
@Zebu918
@Zebu918 Год назад
ማሻአላህ 50 ሺ ብር በጣም አሪፍ ነው
@fstdsf5653
@fstdsf5653 Год назад
❤❤❤
@rawdaamuhmmed1658
@rawdaamuhmmed1658 Год назад
👍👍👍❤❤
@user-ws5pk2no2p
@user-ws5pk2no2p Год назад
ግርፍስንትፈጀብሽ
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Год назад
ረምሊ የኔ ቤት ቁርቁር ነው ሽጭልኝ የደላላም ታገኛለሽ
@Mekiy227
@Mekiy227 Год назад
የኔም ቁርቁር ነበር የሚገዛኝ አጣሁ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ህገወጥ ነው?
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Год назад
@@remlalemma አወ
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Год назад
@@remlalemma ትልቁ ቤት ተሰርቶ ታስሮል ተገርፍል በር ተገጥሟል ጠባቂወች አሉበት ሀሪፍ ቦታነው መሸጥ አልፈልግም ነበር ህገወጥ ቤት እየፈረሰነው ሲሉ ፈርቸነው
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Год назад
@@remlalemma የዋትሳፕ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed Год назад
ምን ማለት ነዉ ለናቴነዉ አላልሽንም እዴ ለምን ትሸጭዋለሽ አሠማምረሽ እናትሽ ትኑርበት እንጂ
@remlalemma
@remlalemma Год назад
ወደተሻለ ለማዟዟር ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
​@@remlalemmaልክንሸ25000ልኪገማሹንእቃገዛሁበትገማሹአሰርአምሰትያለአለቀብርምንምአይሰራ
@user-eb2ij4yr3t
@user-eb2ij4yr3t Год назад
አህለን ❤❤❤
@imantofik1455
@imantofik1455 Год назад
yazi channel dagafi enaa adnaqi nanye ALLAH yasabshewen hulaa yasakalesh
@Aa-un9oi
@Aa-un9oi Год назад
አደኛ ነኝ
@hadiya9006
@hadiya9006 Год назад
ህገወጥ ነዉ እደ?
Далее
የኔ ልጆች ድመት እያዋለዱ ነው
9:10
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 18 млн
ባህል እንዲህ ያምራል
9:56
Просмотров 28 тыс.
እናቴን ልድራት ነው
8:28
Просмотров 16 тыс.