Тёмный

እናቴ እንደዛሬ አስቃኝ አታውቅም 

Remla lemma
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

6 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 568   
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 8 месяцев назад
እናትሺ እናቴ ናቸዉ እናቴን አሥታዉሣለሁ እናትሺን ሣያቸዉ ክብር ከእድሜጋ ለናቶቻቺን😢❤❤❤❤
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 8 месяцев назад
የኔ ቢጢዋች በስደት የምትኖሩ ወላሂ ምንም ብንሰራ ብር አይያዝም እናማ ደስተኛ መሆን ከፈለጋችሁ አግቡና ውለዱ
@GjghgHjhuuy-em6dx
@GjghgHjhuuy-em6dx 8 месяцев назад
አሜን ያረብ
@saadaside7640
@saadaside7640 8 месяцев назад
አሚንያረብሀቅነውማማየ
@fgui789
@fgui789 8 месяцев назад
አሚንን
@user-be6bl8zi2s
@user-be6bl8zi2s 8 месяцев назад
ጡሩ አስተዋይ
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 8 месяцев назад
ይሻላል
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 8 месяцев назад
ማሻላህ ረምራየ ታድለሽ ሁሌ ከናትሽ ኈን እኔ እናቴን ካየኋት 10አመቴ😢😢😢
@user-lb6ph5jz1p
@user-lb6ph5jz1p 8 месяцев назад
መቸይሆን ካናቴ ቁጭብየ የምስቀዉ ያአላህ ያቀን ይናፍቀኛል አይስደት ጉልበቴንም እድሜየንም ጨረሰዉ
@Runvip
@Runvip 8 месяцев назад
እኔም ማር
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 8 месяцев назад
የኔንም ጨረሰው
@user-gy8ti8qm8e
@user-gy8ti8qm8e 8 месяцев назад
አልሀምድሊላህ በይ ማሬ
@LubabaImaam
@LubabaImaam 8 месяцев назад
ትክክል ማሬ
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 6 месяцев назад
የኔ እናት አኡዙቢላህ ሚንሹይጡን እረጅም አሉ ቅሪ ቅሪ ሲሎ ድስ አለኝ❤ አላህ ይጥብቃችሁ
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 8 месяцев назад
አይ ሪምሊ ማዘሪ ናፍቃኝ ነበር ❤❤❤ደስ አለኝ ስላየሆት ❤❤❤የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤
@zehara53o
@zehara53o 8 месяцев назад
የኔ እናት በሳቅ ፈንድቸ ልሞት ረምላ ኧረተይ ግን 😂😂😂😂😂 ባዶ ቦታ እኔማ አላወራም ሲሉ ፈነዳሁ በሳቅ ክክክክክክ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 8 месяцев назад
የኔ እናት እደናፈቀችኝ❤❤ ረጅም ዕድሜ ውድድ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 месяцев назад
አይ እረምላዬ ያችስ የከፋ የደርቀ ፕራንክ 🤣🤣🤣የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🥰🥰🥰❤️ ጊዜው እራሱ ፕራንክ ሆኖብናል ረምላዬ ❤️❤️🤣🤣🤣
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 8 месяцев назад
ሚሲኪን ሲሳዝኑ😂😂😂😂ታድለሽ እኔ የናፈቀኝእናቴጋር ቁጭ ብየ የምስቅበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ የማዳም ቅመሞች አላህ ከስደት መልስ ከእናታችሁ የምስቁበትቀን ያወፍቃችሁ ያረብ እናት ላላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልንያረብ ከስደትመልስ አብረን እድንስቅ❤❤❤❤
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 8 месяцев назад
ቁረአን ቅሪ አሉ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜወት ይርዘም
@jruiti3992
@jruiti3992 8 месяцев назад
ረምሊየ ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ለሁላችሁም ይሥጣችሁ እናሽን እንደት እንደምወዳቸው
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 8 месяцев назад
ማሻአሏህ ማማ አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ 💚💚❤❤❤💚💚💚🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸ዱአ አደራ
@user-fo1uz6ge8x
@user-fo1uz6ge8x 2 месяца назад
አይ እራምላየ በጣም አሰቀሺኝ የኔ ናት መንፈስ ነዉደ አሉ አይይይ የኔ ዉድ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልሺ እራምሊ በናታችሁ መቶ አስገቡልኝ የኔ ማር
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 8 месяцев назад
እናቴ ወላሂ እንዴት እንዳሳቁኝ 😂😂 ማሻ አላህ ረምሊየ ግጥምሽ በጣም ደስ ይላል ሀቅ ነው ወላሂ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 8 месяцев назад
ቀጣይ ባልሽን አድርጊልንማ እንሳቅ😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 19 часов назад
😂😂😂 እረምላዬውዷ. ዘናአረግሽኝኑሩልኝ😂
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 8 месяцев назад
ወይ እራምላዬ ነፍስሽ አይማርም😂ማሚዬ አሳቁኝኮ😂😂እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት የኔ እናት ስወዳቸው❤❤
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 8 месяцев назад
ወይኔ ረምላ ብቻየን ጩሄ ስስቅ ሴትዪየ አመመሽ እደ ብላ መጣች የኔ እናት ተደናገረች እውነትም አኡዙቢላሂ😂😂😂😂😂😂የኑሮ ውድነቱ ራሱ ፕራክ ሁኑል
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 месяцев назад
እረ ኡኡኡኡኡኡ ዛሬስ በሳቅ አያልቅብሽ ረምላ😁😁😁😁😁 እኔን ካልታይችኝ ሂራን ልጥራት አላሉም አይ እማዬ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 8 месяцев назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ውይ ረምሊ አቦ አላህ ያስቃችሁ
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 8 месяцев назад
ግጥምሽም ተመችቶኛል ልክ ነሽ ማማየ አሁን ያለንበት ዘመንነው
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 8 месяцев назад
የኔ እናት አብደሽ ነው ብላ ክስም ሲል ፍቷ ታማይሆን ብላ አላህ ረጂም እድሜ ይስጠዎት የኔ እናት
@sihamtube3115
@sihamtube3115 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እምባየነ እስኪፈስ ነዉ የሳኩት ስወዳችሁ
@hayfamohmmed5305
@hayfamohmmed5305 8 месяцев назад
Wlihe enym😅
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx 3 месяца назад
አለቀስኩ ሣኩ የኔናት እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 8 месяцев назад
ኪኪኪ😂😂እማ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ❤❤❤እረብላ በቃ ያነ እርድ ጥርስሽ በረዶ አስመሠለው ለመሣቅ ተመቸሽ😂😂😂😂ወየሁ
@Rabia-ts9vb
@Rabia-ts9vb 8 месяцев назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ❤❤እረ በሳቅ ሞኩኝ😂😂አየ እራምሊ አውሪያት እኔ ብና ላፍላ ስትላቸው ኧረ እኔ አላወራም ባዶ ቦታ አላሉም😂😂😂😂😂
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 месяцев назад
በርች የኔ ጀግናዬ ረምላዬ ምርጥ ግጥም 🥰🥰🥰🥰
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 8 месяцев назад
ወይኔ ረምሊ በሳቅ የለሁም ለእማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 8 месяцев назад
አይ ረምሊ 😢እማዬ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ ያረብ😂😂😂 የኔ ጀግና እናት ቁራአን ቅሪ አለች❤❤❤
@remlalemma
@remlalemma 8 месяцев назад
😂😂ሳቄን እንዴት ልቆጣጠር ስትደነግጥ በሳቅ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 8 месяцев назад
@@remlalemma የኔ ሚስኪን 💗🥰
@bhsf7862
@bhsf7862 7 месяцев назад
ማሻአላ እረምላየ እናትሽን አላህ እርሜና ጤና ይስጥልሽ እኔ አችን አፈቅርሻለሁ ሀቢቢን አባሪና እኔ ላግባሽ
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 5 месяцев назад
አይ ግፍሽ እርምላ ማሜን አወዛገ ብሻቸዉ የሳቂምንጭነሽእርምላ❤❤❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed Месяц назад
ረምላየ እዲሜና ጤና ለእናትሺ አላህ ይስጥልሺ
@sikosilo6351
@sikosilo6351 8 месяцев назад
ውይይረሚላየ የኔ እናት አበደች ብለው ምስኪን ጉደኛ የሆንሺልጂ አስታወስሺኝ አንድ ግዜ እናቴን አፊንያዘኝ ብያት እየተናገርኩ አፊንያዘኝ ስላት ደንግጣ ቀወጠችው እናት ለልጇ ሞኝናት እናቶቻችን ኑሩልን እርሜናጤና ይስጣችሁ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 8 месяцев назад
ረምላየ አረብያ መጅልሱን ከኢትዮቢያ ነው ያሰራሽው ወይስ ከሳውዲ የሄደ ነው መልሽንኝ ከኢትዮ ከሆነ ከዚህ እዳልሸከም
@lubabah2024
@lubabah2024 8 месяцев назад
የኔ ናት አስጨነቅሻቸው ርምላየ የምወድሺየ እርጂምእድሜ ይስጥልሺ 🎉🎉
@user-ci2ft4cn4u
@user-ci2ft4cn4u 7 месяцев назад
በሳቅ ሆዴን አነፈርሽኝ የኔናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂የኔ እናት እደት እዳሳቃችሁኝ ❤❤❤ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ ስወዳችሁ
@betyhana4777
@betyhana4777 8 месяцев назад
❤💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💛💚🇬🇳💘💘💘
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h 8 месяцев назад
ያዛሬዉስ ይክፍ ነዉ ራሚ😂😂😂😂 ማዘርን አደናገረሻቸዉ አላህ ያሽረሽ🙈🙈🙈
@user-ie7fx9bk3f
@user-ie7fx9bk3f 8 месяцев назад
የኔ እናት ወላ በሳቅ ሺ አመት ይኑሩልኝ አረምልየ❤❤
@umuhubeyb
@umuhubeyb 8 месяцев назад
የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው ክክክክ በጣም ያሳቃችሁኝ ማዘርየ ሰራችልሁ ልጅሁ ምን ያድርጉ የኑሮ ውድነቱ ያሳበደሽ ይመስላቸዋል ተጨነቁኮ አይይ ረምሊ የስራሽን
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 8 месяцев назад
በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂ግጥምሺ ማሻ አላህ ትክክል ብለሻል
@user-nx7rx5ml8y
@user-nx7rx5ml8y 4 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅላችሁ እናቶቻችሁን የሞቱንንንንም አሏህቀብራቸው ክህነት ጨፌ ያድትግላችው ማሚ ሀያቲ አሏህ ይዘን ልብሽ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 8 месяцев назад
እደዛሬዉ ስቄ አላቅም እረምላዬ እረጅም እድሜ ለእናትሽ ይሥጥልሽ❤❤❤❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 6 месяцев назад
የኔወድ እናት እኔም እናቴን በደዚህ አይነት ትዳሬ ቤቴ ከኔጋ ባኖራት ብዬ ተመኘሁ 😢 ግን ኢንሻአሏህ ምኞቴ ይሣካል ኡሙ እናቴ ምንም ባታሣዲግኝም የእናትነትን ፍቅር ባሥጭኝም የእናትነቱን ጣዕሙን ባላወቀም እኔ ግን እወደሻለሁ ያሥብኩት ተሣከቶ ሁለየም እኔ ልጀሸ አለሁልሸ አኮራሻለሁ እንደምልሸ ሁሉ አደቀን አኮራሻለሁ ከጣገቤም አደረግሻለሁ ኢንሻአሏህ እወደሻለሁ ኡሚ ህያቲ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@Elfo-kd6vs
@Elfo-kd6vs 3 дня назад
አብሽሪ እንሸአለይ
@emutube818
@emutube818 8 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምሊ አንቺ የተመታሽ ምነው ባታዳርቂቸው😂የምር በሳቅ በይ ሁልጊዜ ይዘሻቸው ነይ እናትሽን እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@seada5373
@seada5373 8 месяцев назад
ማሻ አላህ እሪሚ ከጤና ጋ ለማማየ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 8 месяцев назад
አየ ራምሊ ተይ ማሚን አታስጨንቂያቸው ወላሂ 😢😢😢😢 ኡሚ ሺአመት ኑሪ ጤናና እድሜ ይስጣቸው 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад
ኡሚ ሀያቲ 🥰🥰 ❤❤❤ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ወላሂ 😂😂😂😂😂
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 8 месяцев назад
አህለን ራሙ እንኳን ደህ መጣችሁ በአላህ ጠፍተው ነበር እናትሽ ሀሀሀሀሀየስራሽ ይስጥሽ ከከከከከከከከ
@rhtube3717
@rhtube3717 8 месяцев назад
የኔ ዉድ እናት አላህ እድሜና ጤናይስጥልን🌹❤❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 месяцев назад
ክክክክ የሰራሺከን ይስጠሺ ሀራም አለይኪ እናቶቻችንኮ ያስባሉ አሁን ሰንቱን እናዳሰቡ እማማ የሺ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው
@zeynbyoutopabdo7741
@zeynbyoutopabdo7741 7 месяцев назад
ማሻአላህየኔጅግናእህትጠንክሪ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 8 месяцев назад
ማማየ እንወድሻለን አላህ በሰላም ያገናኝኝ እናቴጋ❤❤❤
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 3 месяца назад
ሃሃሃሃሃሃ እረ ረምሊ በሳቅ ሞትኩ አንች የተመታሽ ማዘርን አታስጨንቂ 😂😂😂😂
@user-vt6qd8jq8h
@user-vt6qd8jq8h 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ረምሉ ወላሂ እንዴት እደሳኩ እማማ የሽዋ እድሚ ከጤናጋ ይስጥልኝ
@samsunga2182
@samsunga2182 8 месяцев назад
የግብሩ ነገር አጨልሎሽ ብለው አውዝቢ ላሂ ሚነሸጣን እረጂም አሉ 😅😅😅😅❤❤
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 8 месяцев назад
😂😂 ያችስከፋ 🤣 ረምሊ ወይኔበሳቅ 😂ማዘርየአችነሽእኔ ያበድኩት ኮሜትስፅፍ ለራሱበሳቅ 😂እህህ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 8 месяцев назад
አላህ ያሺርሺ አላሉም የኔናት❤
@user-jz2lz3xo8p
@user-jz2lz3xo8p 8 месяцев назад
_የኔ እናት እደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም😂😂😂😂😂😂_
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 8 месяцев назад
እረምላ አማክረሻቸዉ እደሁ እጂ እናትሽን አበደችብኝ ብለዉ ቢያብዱስ ፖራክ ስትይ ታስደነግጫለሽ እናቶቻችንን አላህ እጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-de3rf4ur8n
@user-de3rf4ur8n 8 месяцев назад
አይ ያችስ ከፋ😂😂😂እማዬ እረጂም እድሜ ይስጠወት እረምሊ ልጀን ረምላ አልኳት ከወለድኩ 26ቀኔ ነው ግጥሙን ተጠቀሙበት ላጤወች😊
@user-hz4fd6jd3v
@user-hz4fd6jd3v 8 месяцев назад
❤አላህ እድሜ ጤና ይስጣቸው. ክክክ እንደዚህ ታደርቂያቸው አያልቅብሽ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 8 месяцев назад
😂😂😂😂 የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ
@SamsungAs-cg6iz
@SamsungAs-cg6iz 8 месяцев назад
ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሆደነፈረ የኔውድድድ ስወድሽ እረምሊ
@merambushra6897
@merambushra6897 8 месяцев назад
ተይ ረምሊ በናትሽ ቀልብ እንዳትገቢ ውዴ ያመመሽ መስሏት ቀልቧን ትሰብሪዋለሽ ውዴ ፍራክ አታርጊ እማዬሽን ተንከባከቢያት
@user-dg7rh9cy2e
@user-dg7rh9cy2e 8 месяцев назад
ማሽአላህ
@user-nh1ym5yd7m
@user-nh1ym5yd7m 6 месяцев назад
ماشاءالله
@fatumaendris7828
@fatumaendris7828 8 месяцев назад
የኔ እናት እንዴት እንዳሳቁኝ 😂😂 ረምሊ ቀጣይ የሀቢብን እጠብቃለን 🎉🎉❤❤
@remlalemma
@remlalemma 8 месяцев назад
ሀቢብ ለየት ያለ አክት ካሳየሁት ካሜራ ነው የሚፈልገው
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
​​@@remlalemmaአላህን ፉሬ እናትሺን አታሥደግጭ. በሸሬአ ውሸት ሀራም ነው ። አላህን እንፉራ ፉራክ መሥራት አይደለም ውሸት ነው ውሸት ደግሞ ወደጥመት ይወሥዳል ጥመት ደግሞ ወደእሳት ይሠስዳል ብለዋል የአላህ መልክተኛ እረሱላችን. ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@user-fx4yz3bj5k
@user-fx4yz3bj5k 7 месяцев назад
😂😂😂😂አረምላዬ ስወዲሺ ስመጣ አይሻለሁ ያገሬልጂ❤❤❤
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v 8 месяцев назад
👍👍👍 ተክክል
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 7 месяцев назад
አብደሽ ነው ወይስ እኔ ነኝ ያበድኩት አይ እማየ❤ ክክክክክክ የመልካችሁ የድምፃችሁ መመሳሰል ሱብሀን አላህ
@fatum164
@fatum164 8 месяцев назад
ወየናት አሉ😂 የኔእናት ስታስቁ እረምላዬ😂😂😂😂😂አይ ያቺ ነገር😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@hananmohammed7716
@hananmohammed7716 8 месяцев назад
አችየተመታሺ ማሚን ተጫወትሺበት እኔንም በሳቅ ሆዴን አሳመምሺኝ❤❤
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 8 месяцев назад
የኔ እነት እረምላ እዳይደግምሺ እነትን በራክ ይቅር አስጨነቅሻት
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 8 месяцев назад
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 8 месяцев назад
እረ ይህ እረግማን ነው 😅😅😅😅😅😅የኔ እናትዋ እወድሻለሁ ማሜዋ ራምላ እልም ያርግሽ አንች ምን ነካሽ
@mrhikma3526
@mrhikma3526 8 месяцев назад
አይዞሽ ሂክማዬ ለዘውም በኔ ስም ኡኡኡ ረምሊ ሁለቹሁም አላህ ይጠብቀቹሁ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 8 месяцев назад
Allah razeme edemena tena yesetachawu Masha Allah Mamye
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 8 месяцев назад
ክክክክ ረ በሳቅ እብድ የሆሽልች ደስ ስትይኝ ማሻ አሏህ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 8 месяцев назад
ረምላ ያንችስ ከፋ በለለ ነገር ፕራክ እናትሽን አስጨነቅሻቸው የጨለልሽ መስሎአቸው
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 8 месяцев назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ወይኔ ማዘር😀😀😀😀
@bint.seid.
@bint.seid. 8 месяцев назад
እኔም እንደረምሊ እናቴጋ የምቀልድበት ቀን ናፈቀኝ😢❤❤❤❤😂
@neimatube5439
@neimatube5439 8 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን እረምሊየ ወይኔ በሳቅ ወይኔ እናትየ አሳዘኑኝ እናትሽንም ፕራክ ክክክክ
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c 7 месяцев назад
እህት ረምላ ከናት ቀልብ ተጠቀቂ ከናትጋ እደዝህ አታድርጊ እሽ በሌላነገር ብሰሪ ይሻላል እናት
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 8 месяцев назад
ግጥም ብሎ ዝም ማሻአላህ)🎉🎉🎉🎉☕️
@fatimahussen3785
@fatimahussen3785 8 месяцев назад
የኔ እናት አላህ ይጠብቅህ እናቴ
@mohamadphone2597
@mohamadphone2597 2 месяца назад
እማማ በጣም ደስ ይላሉ
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ያኔ እናቴ ❤😍
@neimatube5439
@neimatube5439 8 месяцев назад
ዉነትሽነዉ ለነገሩ የኑሮዉ ዉድነት ብቻ ያስወራል ክክክ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 8 месяцев назад
😂😂😂
@makameko4435
@makameko4435 7 месяцев назад
እውይ. ሆዴ ቆሰለ😅 ማማየ እርሶስ ሁሌ ኑልን
@user-nh1ym5yd7m
@user-nh1ym5yd7m 6 месяцев назад
ماشاء الله
@user-yl3bo1uq8b
@user-yl3bo1uq8b 8 месяцев назад
ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
@user-yl3bo1uq8b
@user-yl3bo1uq8b 8 месяцев назад
ዋውማማየ ግጥምሽደሥሴል ትክክልነውያልሽውማማየ❤❤❤❤❤❤❤
@tube3923
@tube3923 8 месяцев назад
ረምላየ አሠላሙአለይኩም በጣም ነው እምወድሽ ከኔ በላይ አላሕ ይውደድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 8 месяцев назад
ያረብ እዴሜና ጤናይስጥልሽ ራምላ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 8 месяцев назад
ኧረ ጅን ነበረች አሉ እማየ አየ አች የተመታሽ አስደነገሻቸው ይሁን ስራ አደለ ጠክሪ ጎበዝ ታታሪ ሴት ነሽ እህት እረምላ👌👌
@aliaindes6316
@aliaindes6316 8 месяцев назад
ወላህ እንደት እንደትሳኩ እባይ በእባይ እስክሆን ድርስ 🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ እናት መቸ ይሁን እደዝ ከናቴ ጎን የምሆነው
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 8 месяцев назад
እጀው እረምሊ ክክክክክ አሳቅሽኝ እማይታይ ሰው አለዴ የኔ እናት ተይ ተይ እረምላ ክክክክክክ
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 8 месяцев назад
ማሻአላህእረጅምእድሜከጤናግይስጣችሁየኔናትፈገግአረጉኝ
Далее
ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር
12:19
ያሳሰረው ማነው? #new #2024
1:04:14
Просмотров 28 тыс.
Gặp 2 thánh troll | CHANG DORY | ometv
00:42
Просмотров 21 млн
меня не было еще год
08:33
Просмотров 2,3 млн
ዩስራን ተዋወቁዋት💝
10:08
Просмотров 43 тыс.
ጉደኞቹ የገጠር ቤተሰቦች
17:27
Просмотров 12 тыс.
Incredible magic 🤯✨
0:53
Просмотров 26 млн
Попрошайка на BMW😅 #shorts
0:42
Просмотров 3,1 млн