Тёмный
No video :(

ዛጎል - Zagol Ethiopian Series Drama Episode 1, ራኬብ Rakeb, ስውር ገፅ Sewer Gets 

Netsebraq TV
Подписаться 184 тыс.
Просмотров 219 тыс.
50% 1

ዛጎል - Zagol Ethiopian Series Drama Episode 1, ራኬብ Rakeb, ስውር ገፅ Sewer Gets
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@messiethio4895
@messiethio4895 2 года назад
የወንዶች ጉዳይ አእምሮ ከስንት ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቆንጆ ነው በርቱ
@Beckab-o4q
@Beckab-o4q 24 дня назад
ይሄ ፊልም ራኬብ በሚል ርእስ ተከታታይ ድራማ አለዉ ልበል
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 2 года назад
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን እንዳይቋረጥ እሰጋለሁ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ድራማ ሲጀመር እንጅ ሲያልቅ አይተን ስለማናውቅ
@user-li3yy3vy7h
@user-li3yy3vy7h Год назад
ክፍል 1ብቻ ነዉ ያለዉ
@user-kv9re6ch4s
@user-kv9re6ch4s 2 года назад
ይህንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹሁ በያላችሁበት የአለም ክፍል ይብዛ 🙏
@buruktube
@buruktube 2 года назад
አሜን
@genetsisay2595
@genetsisay2595 2 года назад
አሜንንንንን
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 года назад
Amén amén amén 🙏
@user-kf9uk8fp7e
@user-kf9uk8fp7e 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@nanikalina205
@nanikalina205 2 года назад
እኔ ብቻ ነኝ ከ ራኬብ ከሚለው ድራማ ጋር ዛጎል የተመሳሰለብኝ 😳አይ ደራሲ 🙊
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 2 года назад
Erasu derma nw yehe sel toqareta 😊
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
ሠላም እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ብዚት ትርፋ ይበልልኝና እረ ስደት የመረረው እደኔ እኔ ምርር ብሎኛል
@hawamu
@hawamu 2 года назад
የኔውድእኔንባየሽኘሀገራችንምእደዚህሆነ
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
@@hawamu በጣም እማ ዛሬስ ስደትም ሂወቴም ነው ያስጠላኝ እውነት
@mashobh535
@mashobh535 2 года назад
አይዞሽ ዉዴ ያልፋል ፋጣፍ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏😥
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
@@mashobh535 አሚን
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 2 года назад
ምርጥ ይመስላል ካልተቋረጠ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ወንዶች ልጅ ሲወዱ ደስ ይለኛል የምር በጣም 😢😢😢 እኔ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
በጅምር የሚቀር የኢትዮ ድራማ ኮድ 3 በጅምር አስቀሩት
@user-bc3xu7le9i
@user-bc3xu7le9i 2 года назад
ከመጀመሪያው ያስታውቃል ብዙም አይቆይም
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 2 года назад
Kkkk
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 2 года назад
Lik neshi
@menhaask1623
@menhaask1623 2 года назад
ebs Tvእርሱን እና ተዋናዮች ከይሮ አምጥቶታል እነሱም ካላቆረቱት ከ ዛጎል ወደ ራኪብ አይከብድም 😂😏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 года назад
ኢትዩጵያዬ ግርማ ሞገስሽ ተገፈፈ ህዝቦችሽ ልባቸው ደነደነ ንስሀ አልገባም አሉ ....ያባት የናቴ አምላክ ኢንተርኔቱን ፌስቡኩን ድርግም አርጎ ያጥፋልሽ ከዛም እርስ በርስ መተያየት ስንጀምር የድሮ ፍቅራችን ይመለስ ይሆንንንንንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
@dawitsolomon8643
@dawitsolomon8643 2 года назад
It’s look like interested movie
@user-pl3ye3fn5e
@user-pl3ye3fn5e Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊያን ለሀገራንን ዛሬ ነው መጩህ ያለብን 😭😭😭
@beegirl8836
@beegirl8836 2 года назад
wow marta goytom tewneshiwal asmesleshi sayhon honesh new yeserashiw yene andegna nesh
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 года назад
የኢትዮጵያ ድራማ አልጀምርም እልና የሚታይ ሲጠፋ እጀምራለው እነሱም ያስጀምሩንና መሃል ላይ ያቋርጡታል ይሄም ይቋርጥ ይሆናል አንድ ሁለት ወር ካሳዩን በኃላ እር ተው ደራሲዎች የማትጨርሱትን ነገር አትጀምሩ ድራማ እንዳንጀምርና እንዳናይ አታርጉን 😑😑😑
@adisshambel9689
@adisshambel9689 2 года назад
አድማሱ ከበደ እንኳን አየውህ ❤
@user-sh6dm5is7h
@user-sh6dm5is7h 4 месяца назад
በጣም ምርጥ ፊልም አታቋርጡበን አደራ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ማሪቲ እንኳን ደና መጣሽ ሁሌም አንደኛ ነሽ ምርጥ ስራ ነዉ 🙏😍😍😍💯💯💯💯💝💝💝❤
@figyishak1803
@figyishak1803 2 года назад
Arrrrrr ktayyyy plsssss
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 2 года назад
ከባድ ና አስፈሪ ነው ማርቲ ምርጥ ትወና
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 6 месяцев назад
Geramy new
@tigitube3
@tigitube3 2 года назад
ከመጀመሪያው ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነዉ በርቱ ግን መቼ መቼ ነዉ የሚቀርበው
@NetsebraqTV
@NetsebraqTV 2 года назад
ግዛት ፊልምን ጨምሮ የተመረጡ ለተመልካች የሚመጥኑ ፊልሞች በቅርብ ቀን በዚህ ቻናል ሲለቀቁ በፍጥነት ቶሎ መልዕክት እንዲደሶት ሰብስክራይብ ያድርጉን የደውል ምልክቱዋን ይጫኑ ::
@soderefilme
@soderefilme 2 года назад
ወርሀዉይ ከፍያ ለመሆን ነበር
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 2 года назад
የጀመራችሁትን ጨርሱ መጀመርያ ኮድ 3
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 2 года назад
የኢትዮጵያ ፊልም ጅማሬ ብቻ
@AsiAsidargee
@AsiAsidargee 2 месяца назад
ክፍል ሁለት ፕሊስ
@SelamJosy
@SelamJosy 2 месяца назад
ይሄ ፊልም ግን ራኬብ ከሚለው ፊልም ጋር እንዴት ተመሳሳይ ሆነ
@madiwloyewa861
@madiwloyewa861 2 года назад
ውይ ይቺልጅ አሣዛኝ እጅአትመራሞይ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 года назад
የሚቋረጥበት ቀን በላቅም አሪፍ ይመስላል
@wedelijinetlatetekemegn7903
@wedelijinetlatetekemegn7903 2 года назад
Atecheresutem enji arif yimeslal
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 года назад
ሃሪፍ ድራማ ላይም ይመስላል።
@MrNoscene
@MrNoscene 2 года назад
Two minutes in so intense already. Hope its a good show. Cheers!
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 года назад
ከተጨረሰ ሀሪፍ ነዉ አጀማመሩ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Betam konjo film new ketlubet
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 года назад
የወሲብ አስተማሪዋን ልጅ በጣም ነው የምወዳት
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
አለችእዞህም
@SalemBiruk-yb5mb
@SalemBiruk-yb5mb 2 месяца назад
ምንድነው ግራ ምታጋቡን ራኬብን ሳትጨርሱ ተመሳሳይ ነገር የምታሳዩን ኤጭ
@ethio7706
@ethio7706 2 года назад
ቆይ ይሄ ድራማ እራኬብ ብለው ኢቢኤስ ላይ የጀመሩት ነው????
@ethiomoviechannel6663
@ethiomoviechannel6663 2 года назад
Bertu betam des yilal
@fiyonags8274
@fiyonags8274 Год назад
Teketatay newa
@kalyegullat7515
@kalyegullat7515 2 года назад
Waw arif new bertu 😘😘😘
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 года назад
አታ፡ቋርጡት፡እንግዲህ
@jerylove5485
@jerylove5485 2 года назад
ameron ayichenw yemetawet betamnw mimechegn
@tedroskassgermamo8910
@tedroskassgermamo8910 2 года назад
Wow keep it up guys, it looks interesting detective story!
@NetsebraqTV
@NetsebraqTV 2 года назад
Thank you! Will do!
@soderefilme
@soderefilme 2 года назад
ወርሀዉይ ክፍያ እደነዉ ሚከፈለዉ
@mohamedabdi7123
@mohamedabdi7123 2 года назад
ግራ የምገባ ድራማ
@magifikr4063
@magifikr4063 2 года назад
ዋው አጓጊ ድራማ ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
በስማም በጣም ያምራል ማርቲ ጎበዝ ልጅ በርች
@etamanchiaragaw6808
@etamanchiaragaw6808 2 года назад
Where is the 2 nd part
@wudiekebede7157
@wudiekebede7157 Год назад
ይሄ ድራማ አሁን ላይ በኢቢኤስ የሚተላለፈው ነዉ ርእሱ ራሱ ራኬብ ነዉ
@venestilahun8750
@venestilahun8750 Год назад
መጨረሻውን በህልማቹ ጨርሱት
@Sojoo-cy7tp
@Sojoo-cy7tp 6 месяцев назад
ወላሂ በሳቅ ነው የሞትኪት😂😂😂😂
@weletekeyane1048
@weletekeyane1048 2 года назад
ደስ ይላል ቀጥሉበት
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 2 месяца назад
ምንድነው ይሄ ራኬብ ተከታታይ ድራማ አይደል እንዴ ዛጎል ብላቹ የመጣችሁት በዛላይ ክፍል 1 የለ ክፍል 2 የለ ወይ ተፈፀመ አላለ ኤጭ አሁንስ በዛ
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
ወደ እናት ሀገሬ ልገባ 1ወር ነበረችኝ ግን ሀገራችንም ሠላም አጣች እኔም እሲህ እንዳልቀመጥ ሠለቸኝ ምን ልሁን ሊሂድ ወይስ ልስራ ምን ላድር ሠወች ጨነቀኝ ወላሂ
@appuae6948
@appuae6948 2 года назад
የኔ እህት 1ወር ብቻ ህይው ምክንያቱም አሁን ብከጅ ማለፋ ባስ የለም ስለዚ ላ1ድ ወር ህይውና ከዛ ትገባለሽ በርግጥ ይሰለቻን የሰው ቤት ግን ደሞ ቶለህደሽ ወደቤተሰብ አትደበለቂም ስለዚህ ህይው ትንሽ ይረጋጋእህቴ እሽ
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
@@appuae6948 ልክ ነሽ እማ ግን በዛ ላይ እሠወቹ ጋ ምንም ልን ስማማ አልቻልንም ወላሂ በስበብ አስባብ ብሬን ትቀማኛለች ለዋይፋይ ሳይቀር ነው የምከፍለው ወላሂ እና ብቀሙኝስ ብየ ፈራሁ ጨነቀኝ
@user-gh7zt6se3r
@user-gh7zt6se3r 2 года назад
እህቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በኩንትራት ከሆነ ሒጅ እዚህ እሩቅ ሆኖ ከመጨነቅ አብሮ ችግራቸውን መካፈል ቀላል ነው በውጪ ከሆነ የምትሰሪው ትንሽ ጠብቂ እስኪረጋገጥ
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
@@user-gh7zt6se3r እረ ውደ በኩትራት ነው
@alruwili4900
@alruwili4900 2 года назад
@Merhaba Gebregzabhre, Centrum Vux S119a elev ብያለሁ ደሞ መስራት እፈልግ ነበር
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
ቀጣዩን እጠብቃለሁ
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 2 года назад
ዬለም 😁
@hannawolde4654
@hannawolde4654 Год назад
Martina aymro yetwena bkatachuhhn aytenal bertu
@netsanetbalacha6261
@netsanetbalacha6261 2 года назад
Mejemer inji yelewm meceresha
@kal5287
@kal5287 2 года назад
ይቀጥላል.? ወይስ 🙄
@rbitei9176
@rbitei9176 2 года назад
Episode 2 betam koyebnnnn
@gebreyesuselsa6998
@gebreyesuselsa6998 2 года назад
👍👍👍
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 Год назад
ፊልም ወይስ ተከታታይ ድራማ
@famillychannal7536
@famillychannal7536 2 года назад
ልየውና ኮመንት በኋላ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
ምንድነው ራኬብ የሚል ተመሳሳይ ድራማ ተለቃል what's going on!! በጠራራ ፀሐይ ኮፒ ነው ወይስ ......???
@hiwnhiwna2604
@hiwnhiwna2604 2 года назад
እኔጃ ግራ ያጋባል
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 2 года назад
ይሄ እኮ የተቋረጠ ነው
@robachimdesa3834
@robachimdesa3834 2 года назад
episode 2 aylekekem ende menew
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 2 года назад
አሥረዱኝ ሥንት ራኬብ ነው ያለው
@hassenahmed5416
@hassenahmed5416 2 года назад
ይሄ የቆየ ነው
@rabiyasayid2987
@rabiyasayid2987 2 года назад
Min dinew kkkkk ere she nee
@user-bp5bq2kz6f
@user-bp5bq2kz6f 2 года назад
እደት ነው ያምራል ልሹፈው
@hewansibeyn1531
@hewansibeyn1531 Год назад
አሪፍ ነው ግን ከራኬብ ድራማ ጋር ይመሳሰላል ምድነው አልገባንም
@jamaalibraahim4180
@jamaalibraahim4180 2 года назад
Iwant Episode Two where I found? Please help me .
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 Год назад
ወይስ ከራኬብ ድራማ የተሰረቀ
@salamsalem5857
@salamsalem5857 2 года назад
Katay yelwum inda batam aref new
@melimeli262
@melimeli262 2 года назад
Beka alke mendew filme nw endatelugn becha
@yitbarektadese1410
@yitbarektadese1410 2 года назад
please don't cut like code 3 Amharic Series Drama
@tube-og2df
@tube-og2df 2 года назад
ጁታን በሩቅ ነው
@peace8494
@peace8494 2 года назад
Part two yetal ????
@rbitei9176
@rbitei9176 2 года назад
Er mndnew beamet andie nw endie milekekew 🤔
@Adeday22
@Adeday22 9 дней назад
አረ ቀጣይ
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 2 года назад
እረፍት መቼ ነው ምታረጉት
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 года назад
ደራማነው ፊልም ቀኑን ንገሩን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
እስኪ እንየዉ አሪፍ አሪፍ ተዋናይ አሉበት
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
🤣😃❤❤❤
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
Menewo degagemachewotesa
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
ማርትየ አለች መሠል ልየዉ
@moabina
@moabina 2 года назад
please delete the background music...it's so irritating
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 года назад
Guntawa Batnor Noro Aref Neber
@user-Kal21
@user-Kal21 Год назад
ቆይ ግን እራኬብ ቀርቶ ነው ወይስ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@birtukanoyda2457
@birtukanoyda2457 Год назад
P my
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
ደምሩኝ እሰኪ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 месяцев назад
የተሰረቀ ፊልም ከነፀብራቅ
@kingaset7703
@kingaset7703 2 года назад
Acherarsu laymr ajemrut
@nebyatsweet145
@nebyatsweet145 2 года назад
እህቴ ተከታታይ ነው እኮ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
wey zagol ygrmal ! wey yemiredat sew yelm, wey betesasate menged neaw Yehydechew, lemangnawm dagnochu le tehahsas ketrwenal!!!!
@edanedan3683
@edanedan3683 2 года назад
ይሄን ፊልም ብላችሁ ከምታቀርቡ ባትሰሩት ይሻላል
@m-_i27n.d
@m-_i27n.d 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qOQN72zCVmo.html ኤርትራ ና ኢትዮጵያ
@hadi8301
@hadi8301 2 года назад
ማሪታ የትግሬ ልጂ አይደለች ይች መርዝ በፊልሙም በትክክለኛ ህዎትዋም ማሰመሰል ያደገችበት ነዉ ይች የዉሻ ልጂ
@azebhailemicheal2555
@azebhailemicheal2555 2 года назад
Never see dumb ass person comment like this dedeb aygelsihim
@endriyasmasresha376
@endriyasmasresha376 2 года назад
ምን አሳደበሽ ባለጌ ሁሉም አንድ ነው ደደብ👎
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 2 года назад
ቆሻሻ
@hadi8301
@hadi8301 2 года назад
@@user-ss7wl5vp1f ነሽ ግም የግም ልጂ🤧🤧🤧👎👎👎😈
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 года назад
ወረዳ ነሽ
@netsanetbalacha6261
@netsanetbalacha6261 2 года назад
Mejemer inji yelewm meceresha
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:14
Mekaniku - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:47:01
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28