Тёмный

የቴዲ አፍሮ ቤት ነው ሻወር የወሰድኩት ፡ 73 | Comedian Eshetu Melese | 2022  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 7 млн
50% 1

Mesud Nesro is a six-year-old boy who came from Yerga Chife to Addis Ababa and showed us his amazing skills. Mesud has a low-income family, so he is a child who helps his family with the income he earns by conducting various forums and wedding programs. One of the reasons why he is faster and more playful than his age is because he spends time with older neighborhood dogs. When he grew up without success, he wanted to become an airborne commando and went to the Ethiopian Air Force and tried in practice. The purpose of this program is to help children live their dreams.
ህፃን መሱድ ነስሮ የ ስድስት አመት ልጅ ሲሆን ከ ይርጋ ጨፌ አዲስ አበባ ድረስ መጥቶ ድንቅ ብቃቱን ያሳየን ህፃን ነው። መሱድ በዝቅተኛ ደረጃ የሚኖሩ ቤተሰቦች ስላሉት የተለያዩ መድረኮችን እና የሰርግ ፕሮግራሞችን በመምራት ባገኘው ገቢ ቤተሰቦቹን የሚረዳ ህፃን ነው ። አንደዚህም ከእድሜው በላይ ፈጣን እና ጨዋታ አዋቂ የሆነበት ምክንያት ውሎው በአድሜ በጣም ከሚበልጡት ከትላልቅ የሰፈር ስዎች ጋር ስለሚውል ነው። ይህ ሳይበግረው ሲያድግ አየር ወለድ ኮማንዶ መሆን የሚፈልግ እና የኢትዮጵያ አየር ሃይል ድረስ ሄዶ በተግባር ሞክሯል። የዚህ ፐሮግም የሰራንበት ምክንያት ልጆች ህልማቸውን እንዲኖሩት ማድረግ ነው።
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
SUBSCRIBE our Channel
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
----------------------------------------------------------------
Follow all of these
• Facebook - / comedianeshe
• Telegram - t.me/donkeytube_official
• Instagram - / comedian.eshetu
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
--------------------------------------------------------------------
የ 6 ዓመቱ አየር ወለድ...ሪከርዳችንን ሰበረብን. @comedianeshetu #amazing #ethiopia #dinklejoch #show #christmas
#father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

13 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5 тыс.   
@tezuhabeshawit4548
@tezuhabeshawit4548 2 года назад
ድንቅ ልጆችን ሳይ ውለጂ ውለጂ የሚለኝነገር
@omtshop6310
@omtshop6310 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🥰
@zayidiyoutube8120
@zayidiyoutube8120 2 года назад
እኔየም እንደዛ
@emuemu9129
@emuemu9129 2 года назад
😂😂😂
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 года назад
ነይ እንውለድ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 года назад
እንዴት እንደምታሳድጊም የሚልሽ ነገር ይኑር ።
@hewi_q8814
@hewi_q8814 2 года назад
ከልጆች ጋር መጫወት እንዴት ደስ እንደሚል ልባቸው ንፁህ ነው እኛንም ፈጣሪ ንፁህ ልብ ይስጠን ያፈቅረን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@abdi1319
@abdi1319 2 года назад
ሙሌ ስወድህ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😘😘😘🥰😘😘😘❤️❤️❤️
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 года назад
አሜን ፫ ተወዳጁ
@birhaneabebe9149
@birhaneabebe9149 2 года назад
Ameen!!!
@chaltulema6405
@chaltulema6405 2 года назад
Ameen muliye see iwedik wendime fetari yitebikih
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 2 года назад
ላቅማዳም ደርሰው ማፈር በተሳናቸው ስንት አሰዳቢ ባለበት ዘመን ይህቺ ጀግና ህፃን ፀዎታዋን ያወቀቺበትን መንገዲ ለመግለፂ የተጠቀመቺው ክብር ፈጣሪ ያክብራት እዲግ ትበል❤️🙏💋🌹
@kedenatube4083
@kedenatube4083 2 года назад
ዝገርም ዩ
@user-yg6ib4ey3h
@user-yg6ib4ey3h 2 года назад
ትክክል
@tsion7382
@tsion7382 2 года назад
3 million ገብቷል ደግማ ትጋበዝልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏🙏
@user-fl9in8it8c
@user-fl9in8it8c 8 месяцев назад
ዜማ በጣምምም አንደኛ ተዋናይ እግዚብሔር ይጠብቅሽ
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 2 года назад
በህይወቴ እንደ ዛሬ ስቂ አላውቅም በጣም ፍቅር የሆነች ልጀ ናት በሚቀጥለው ብትመጣ ደስ ይላል አንደበት አንቃቂ ናት ዋው የዛሬው ልዩ ነወ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
♥️👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 года назад
Betekekel
@susutube9855
@susutube9855 2 года назад
ወላሂ እኔ እራሱ እባየ እስኪፈስ ድረስ ነው የሳኩት
@user-jq4zm8cc3s
@user-jq4zm8cc3s 2 года назад
ውይ እኔስ በሂወቴ በጣም ስቂያለሁ ከማዳምና ከሚስተር ፊት ፈሴን ፈስቼ 🤣🤣
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@@susutube9855 የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 года назад
መዝሙር አስጠኖቸው እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በጡሩ ነገር አሳዱጉ ቃለ እግዚአብሔር አስተምሯትኝ ስታማትብ ስታምር አዛኝቱን )) እደግ በይ 🌹 አሹ የኔ ምርጥ ሰው ያኑርልን ❤
@fatumgenet7207
@fatumgenet7207 2 года назад
ውይ ጣፋጪ ነሽ እማ በአካል ባውቅሽ ደስ ባለኝ ሆኖም አመቤቴ ታሳድግሽ ፍልቅልቅ ነሽ😘😘😘
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 2 года назад
በጣም ስሟና እና ምግባሯ ሰማይና ምድር 🤔🤔
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@fatumgenet7207 demry pls pls
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-qt5fn2bx4e demry pls pls pls
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😍
@tinbitteshome2635
@tinbitteshome2635 2 года назад
እኔ እኮ ይቺን ቆንጅዬ ልጅ አይቼ.......... አይቼ ልጠግባት አልቻልኩም፡፡ እግዚአብሄር በማስተዋል እና በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@POPO_a_cheval
@POPO_a_cheval Год назад
ፈጣሪ ነው ያናገራት ድንጋይ አላለችም እውኘት ሰው መሣይ ድንጋዮች (ሥጋ ለበስ ድንጋዮች) ናቸው
@blenyetadulij1838
@blenyetadulij1838 2 года назад
ቃላቶቹን ጥርት አድርጋ ስትናገር ሲያምርባት😍ደግሞ የሆነ ነገር ያለችበት ቦታ ሚስጢሩን ላለማውጣት ያደረገችውን ጥረቷን ሳላደንቅ አላልፍም 😂እደጊ ለቁምነገር ብቂ የእኛ ድንቅ ልጅ😍❤😍
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
ማር ናት እባየን ጨርስኩ
@tube7688
@tube7688 2 года назад
የሆነ ቦታ😂😋😋😜
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@lulu-ld1di demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@tube7688 demerign melesalewu
@tube7688
@tube7688 2 года назад
@@mimifkr1743 እሽ እንደማመር🤗🥰
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
ልጅቱ ምርጥ ጭንቅላት አላት ትምርቱን በደንብ አስጠኗት ሙዚቃው ቀርቶባት፡በተረፈ ድንቅ ልጆች👏👏👏👏👏
@fevenfebu874
@fevenfebu874 2 года назад
Please continue this interview with this child she is sweet from Eritrea 🇪🇷 ❤️❤️❤️🥰🥰🥳😜 i love you God bless you
@gideyalem6475
@gideyalem6475 2 года назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹
@trhasbrhane9358
@trhasbrhane9358 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዉዋ ውዋ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 года назад
የኔማሮች ልጂት ደሥ ሲል የዚች ብልጠተሰ ለየት ያለ ነው እሸቱ ምርጥ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እደነዚህ አምሯቸው የልተበከለ ህፃናቶች እያመጣህ ታዝናናለህ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
የዛሬዋ ልዩ ናት እመብርሃን ታሳድግልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣
@binalefart2799
@binalefart2799 2 года назад
Dimruge wudi
@betelhemendalew7491
@betelhemendalew7491 2 года назад
Ewnatag lej nat betebab tedag
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
በጣም
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 года назад
አሜን በጣም ደስ ነው የምትለው
@saliemabrhabokre5392
@saliemabrhabokre5392 2 года назад
ስለ ዘፈን የሰጠህው ምክር ወሳኝ ነወና ተባረክ ወንድሜ!!
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign ehete
@wishyouagoodhealth9106
@wishyouagoodhealth9106 Год назад
የኔ ቆንጆ አፍሽ ሲጣፍጥ። ደጋግሜ ነው የሰማሁሽ። እደጊልኝ።
@sooqusaabya3831
@sooqusaabya3831 Год назад
ዜማየ የሚወዳት የኔጣፍጭ እድግ በልልኝ💘💘💘
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 2 года назад
በ 7 ቀን ውስጥ 1ሚልዬን እይታ ዋው እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም 👏👏👏❤❤
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@haymi410
@haymi410 2 года назад
አዎ በጣም ጣፋጭ ናት እኔ ብዙ ጊዜ ነው ያየዋት🥰
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
እስከዛሬ ከቀረቡት ህፃናቶች ውስጥ ዜማ ልዩ ነት !!!
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 года назад
Betam 👍 degmo 3 ametwa new
@gallant7661
@gallant7661 2 года назад
@@Ethiofirst201162 አንተ/ቺ በየትኛውም እድሜ የሷን 1/10 ኛ አታስብም። ምንም ያጠፋችው ነገር የለም
@reemreem827
@reemreem827 2 года назад
Arr enem ayche altgb alku
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 года назад
You are right! She is very smart baby girl. I love her!
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 года назад
Addis video post argenal channel wst gebuna tagabazulen
@yelijochdeset
@yelijochdeset Год назад
ዶንኪ ቱብን ያገዝኩ ስለሚመስለኝ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም በርቱልን እሼ💚💛❤
@selomeabebe9867
@selomeabebe9867 2 года назад
የማይጠገብ ጣፋጭ አንደበት.. መች ይሆን በድጋሚ የምናይሽ ፍቅር የሆነች ልጅ 😘😘😘
@andualemgashaw951
@andualemgashaw951 2 года назад
Infinitesimal get
@almazisack2640
@almazisack2640 Год назад
Nene fkirrrr
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 года назад
ወላጆች ግን ትልቅ ስራ ይጠብቀናል በዚህ እድሜ የሚሰሙትን ሙዚቃ ፣ የሚያዩትን ፊልም መመጠን ግድ ነው እስከ ሰባት አመት ያለው እድሜ ማንነታቸውን የምንሰራበት በመሆኑ ትልቅ ጥንቃቄ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ♥♥♥
@Jegolejegole
@Jegolejegole Год назад
ሕፃናት ምንም እያውቁም ቤተሰብ ትልቅ ሀላፍነት አለባቸው ጠያቅው በእኔ አስተሳሰብ ልጆችን አለእግባብ የሆነ ጥያቄ it’s sexual harassment “ ወንድ ነሽ ሴት ነሽ እንዴት አወቅሽ? ስልኔም ንገሪኝ” እንኳን ሕፃናት አዋቅም አይጠየቅም አስነዋሪ ቃላቶችን ብዙ ጊዜ ይጠቀማል ቤተሰብ አብሮ መሳቃቸው ነው ያስገረመኝ please please ትኩረት ውሰዱብት
@user-yf8lw4ln3b
@user-yf8lw4ln3b 2 года назад
የዛሬዋስ የተለየች ናት በሳቅ ሞትኩ🤣🤣 የሆነገር አላለችም የኔ ቅመም💗😘
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😔😔😢🙏
@getachewhunew9119
@getachewhunew9119 2 года назад
@@mahi141 እሄው እኔ አደረኩሽ አይዞሾ በርች
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
በሳቅ ገደለችኝ የስራውን ይስጠው እሼ ክክክክክክክክክ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 года назад
@@fafisualih4212 ዝም ኣትይው ደጋግሞ ሲጠይቃት ትሳሳታለች ብየ ነበር ግን ብልጥ ና ከህፃናት ያሳቀቺኝ እቺ ናት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😂
@merkebdeyasso9132
@merkebdeyasso9132 2 года назад
በጣም ገራሚ ልጅ ነች በተለይ ነገሮችን የመያዝ ችሎታዋ👍👍👍በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው❤
@soliyanamekuria7060
@soliyanamekuria7060 2 года назад
ልጅ ትዳር ለምትመኙ ሁሉ መድኃንያለም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ !!!! በልጅ ተባረካችሁ ለበረከትተ ያርግላችሁ !!!!!
@mulukenmuche8407
@mulukenmuche8407 2 года назад
አሜን
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 2 года назад
Amen amen amen 👏👏👏
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 2 года назад
Amen amen amen 👏👏👏
@wearefriends1782
@wearefriends1782 2 года назад
አሚንንንንን ያረብብብብብ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ማማዬዬ💋 እሸቱ ከትልቁጋ ትልቅ ከትንሹ ትንሽ ሆነክ መኖር የምትችል እስላም! ክርስቲያን! አማራ! ኦሮሞ••• ሳትል የዘር የሀይማኖት ልዩነት ሳይገድብክ በመልካም ቅንንነት የምትሰራ ሀገርክን🇪🇹 የምትወድ የሰው ማኛ ነክ አቦ ዘመንክ ይባረክ።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 года назад
የሶስት አመት ልጅ ይህንን ያህል ብስለት በጣም ይገርማል !! በአራት እመትሽ ደግሞ እንደገና እንዳይሽ እመኛለሁ !! በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ።
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
እኔም ደንቁኛል በጣም በሳል ነች እንደዚች አይነት ልጅ ይሰጠኝ
@kanzitufoziya2782
@kanzitufoziya2782 2 года назад
በጣምደደሰየሚልኘኘሮግራም
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
I came here just to watch this amazing kid, The beautiful 😍, brilliant and smart Zema again. She is outstanding
@etotube1957
@etotube1957 2 года назад
በጣም ምርጥ ሥራ ነው ልጆችን እንደዚህ ማበርታታት ደሥ እያለኝ ነው የማያቹ🥰🥰🥰
@hayuyoutube2423
@hayuyoutube2423 2 года назад
ወላሒ ምንም አይቸ አልስቅም ድንቅ ልጆችን ሳይ ሳልወድ በግደ እስቃልንሁ😅😅😅😅😘😘
@binalefart2799
@binalefart2799 2 года назад
Dimruge wudi
@hayuyoutube2423
@hayuyoutube2423 2 года назад
@@binalefart2799 እሽ😘
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@hayuyoutube2423 hayu yene marr demry pls pls pls
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@binalefart2799 demry pls pls pls
@user-dt9fr6lj1o
@user-dt9fr6lj1o 2 года назад
ከከከከ እኔ የዛሬዉ የጉድ ነዉ አታምጣዉ ስለዉ አምጥቶ ቆለለዉ አሉ የልጆች እዉቀት ይበል ያስብላል
@arsisamueal3411
@arsisamueal3411 2 года назад
ይሄንን ሺድዮ ማየት ማቆም አልቻልኩም በከፈትኩት ሰአት ሁሉ ነው ዘና የምለው ማማዬ እድግ በይ እሼ ግን በሌላው ነገር የደነዘዘውን ጭንቅላታችን ፈታ የምናረገው በምታቀርባቸው ልጆች ነው በጣም አሪፍ ናቸው ሁሉም ፕሮግራሞች በርታ ወደ ፊት ብቻ እሼ።
@selambogale6833
@selambogale6833 2 года назад
ባየሆት ቁጥር ኮሜንት ሳልሰጥ አላልፍም የኔ ጣፋጭ እድግ በይ አቦ አላህ ከአይን ያውጣሽ 😘
@johnthebrain7990
@johnthebrain7990 2 года назад
በጣም ድንቅ ልጅ፡ እግዚኣብሄር ምሉእ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥሽ የነ ጣፋጭ!!
@muhammedabdullah1717
@muhammedabdullah1717 2 года назад
ወይኔ ማነው ይሄን ፕሮግራም ከልብ የሚወደው ወላሂ የሚመጡ ልጆጅ ፋሰት ፈስት የሆኑ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 года назад
እኔም በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው
@queensheba2506
@queensheba2506 2 года назад
ለማመን የማይቻል ቀልጣፋ የ 3አመት አስደናቂ ህፃን🙏🏾💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌👏👏👏
@umhayat4494
@umhayat4494 2 года назад
💚💛❤👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤💌🥉
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😔😔😢🙏
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@@umhayat4494 የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 года назад
መሸአላህ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 года назад
Batam ymegarem esayyyy fetre Edemen tenen ysethes 🇪🇷🙏😂😂💜
@awdarda
@awdarda 2 года назад
We demand ZEMA Part 3. Or she should be part of the kids show. Give her some role. So sweet and gifted.
@besm113
@besm113 Год назад
አረ የዚች ነገር ስጦታ በጣም ያስገርማል ደግሞ ያስፈራል።በዚህ እድሜ ይሃ ሁሉ ስጦታ ይገርማል።ረጅም እድሜ ይስጣት
@mimim9982
@mimim9982 2 года назад
ይቺን ልጅ ደግሜ ደግሜ ባያት አልጠግባትም ደስ ስትል በ3 አመት ይሄን ያህል ንግግር ይገርማል ቶሎ ብለው ትምህርት ቤት ማስገባት ነው
@abazemary4646
@abazemary4646 2 года назад
አራ እቺ 3 ዓማት ሳቶን 30 ዓማት ነች የኔ ጣፋጭ 😍😍😍😍😍💞👍👍👍
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 2 года назад
በጣም
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 года назад
ክክክ
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 года назад
😁😁
@seadamohammed4431
@seadamohammed4431 2 года назад
ወይኔ ስታስቅ
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 2 года назад
😀
@ademayen661
@ademayen661 Год назад
ልዩ የፈጣሪ ስጦታችሁ ናት። እናትና አባቷ ፈጣሪ ይባርክላችሁ።ለኛም ጭምር
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 года назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
የዛሬው የተለየ ነው በስመ አብ። ለዛውም በ 3 ዓመት። ወላጆችየ መዝሙር አለማምዷት በዚህ ችሎታዋ ብዙ መስራት ትችላለች
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
ወይኔ ልጅነት እንዴት ደስ የሚል ስጦታ ነው እባካቹ ወላጆች በእንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆች አይምሮ ውስጥ ስለ እግዚአብሔር መፍራት ብቻ አስተምሩዋቸው
@selammuhamed2150
@selammuhamed2150 2 года назад
በጣም የምወዳት የጎማዳ ልእልት አለቺኝ አላህ ናሣድግልሺ በሉኝ ልጆችኮ ፍቅረ ሡሥ ናቸው ያሎለዳችሁ ውለዱ አላህ ይሥጣችሁ
@yewbdargedamu6391
@yewbdargedamu6391 2 года назад
ልጅ እሽቱ እግዚአብሔር ይባርክህ: ክብርህን ያብዛልህ: የህይወትን ፍሬ የያዘ ህይወትን የሚገነባ አንድነት ያለው ትርእትህን ቀጥልበት:
@teddyafro2409
@teddyafro2409 2 года назад
በዚህ ሰዓት ከእናንተ ጋር መሳቅ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ስለ ህፃናት ብሎ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@amahatsion4358
@amahatsion4358 2 года назад
በጣም የኔ ማር
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
🙏
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🥺🥺🥺
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናት ሰብስክ አርግኝ ስደት ሰለቸኝ ገብቼ አገሬ ልስራ😔😔😢🙏
@adwa9633
@adwa9633 2 года назад
እኔ ቡቻ ነኛ ይቺን ልጂ ደጋግሜ ባያት አልሰለች ያለችኛ
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj 2 года назад
Ara Ane Ka 17 Gazee Aychtlwaa
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ዛም እያየዋት ነዉ እማትጠገብ ልጅ
@alemwara4071
@alemwara4071 2 года назад
ልጆቼ እስክሚታዘቡኝ ነው የደጋገምኩት በጣም ደስ ትላለች
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 2 года назад
አረ የኔ ይብሳል ከ20 ግዜ በላይ ነው ያየኋት የኔ ቅመም አሁንም ማቆም አልቻልም ሱሴ ብያታለሁ።
@user-bu1rz5ym8h
@user-bu1rz5ym8h 2 года назад
ወላሂ እኔም
@aidaadanetekle2768
@aidaadanetekle2768 2 года назад
Omg this little girl is soooo adorable sweet I watch this video again and again
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
ከድንቅ ልጆች እንደዚች ልጅ ብዙዎች ልብ ውስጥ የገባ የለም ያ ማለት ግን ሌሎቹ ድንቅ ልጆች ጎበዝ አይደሉም ማለት አይደለም እያንዳንዳቹው በሁሉም ልብ ውስጥ የሬሴቸው የሆነ መልካም ነገር እያስቀመጡ ነው ያሉት ❤
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 года назад
ሁለተኛ ትቅረብ የምትሉ በላይክ አናሳይ
@user-rt6vr6zf3n
@user-rt6vr6zf3n 2 года назад
በዚህ ጣፍጭ ድምፅ መዝሙር አስጠኗት እመብርሀን ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@tewhado7965
@tewhado7965 2 года назад
Wayai I saw this video a million time, I can't get enough of this cutie pie....Egzabhire edege yargesh yanai mare!!!!!
@et5923
@et5923 2 года назад
እንዴት ደስ ይላል ባንድ ሳምንት 1 ሚልዮን 👏🏼👏🏼👏🏼ቴዲ አፍሮ በስልክ እንኳን ባናገራት ምኞቴ ነው I can not wait to see her again!!!
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 года назад
የኔ ቅመም የ3 አመት ልጅ ዋው እድግ በይ እንደዚ ፈጣን ልጅ በጣም ደስ ይላል ቤተሰቧቻ እባካቹ ቆንጆ አድርጋቹ አስተምራት ዋው ጭንቅላቷ የሚደነቅ ነው ከሰው አይን ያውጣላቹ እውነትም ድንቅ ልጆች ድንቅ ነሽ የኔ ጣፋጭ
@hfifj2228
@hfifj2228 2 года назад
ይችን ልጅ አጣሩልን. ሌላ ሰው አለ ከኋላ ወይ ዘንድሮ ከእኛ በለጡ እኳ ቅልጥፍናዋ ስታፍጥ የኔ ማር.
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
ህፃን መሆኑን አማረኝ
@hfifj2228
@hfifj2228 2 года назад
@@ethiopiawita5813 አይ ብቻልማ ኖሮ ሁሉም ሕፃን በሆነ ነበር እናቴ
@aragawnigussie6301
@aragawnigussie6301 Год назад
እሸቱ በጣም ደስ የሚሉ ልጆችን እያቀረብክ የምታደረገው የልጆች ድንቅ ንግግር በጣም ይገርሙኛል።ዜማ ያሬድን ከልብ ነው የምወዳት
@samuelabebaw8285
@samuelabebaw8285 2 года назад
በዚህ ሰአት ሁሉም ነገር በሚያስጠላበት ዘመን እናንተ ስላላችሁ ፈገግ ታረጉናላችሁ እደጊልኝ የኔ ዜማ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 года назад
የኔ ማር አንቺ ደግሞ ለየት ያልሽ ቅመም ዉይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ሚጣዬ የናንተን ንጽሕና ሲል ፈጣሪ ኢትዮጽያን ሰላምዋን ያብዛዉ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንን
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
አሚንንንውደ
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 года назад
ኧረ እሼ ለዝች ልጅ ሽልማቱ ያንስባታል
@kidu715
@kidu715 2 года назад
የሶስት አመት ልጅ እንዴት ጎበዝ ናት እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@user-sg2po9ir7w
@user-sg2po9ir7w 2 года назад
የኔ ጣፉጭ አላህ ያሳድግሽ ያሩሂ ወላሂ በሳቅ ሞኩኝ😂😂💌💌💌💌💞💞💞🌺🌺💋💋💋
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 года назад
ዜማዬ ሥንት ግዜ እንደማይሽ ኡፍፍፍ የነ ጣፋጭ አልጠግብሺም ከምር ዉድድድድድድ 💚💛💓
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
እግዚአብሄር ለናንተ ህፃናት ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f 2 года назад
እስካሁን ካየኃቸው ሁሉ በጣም ትለያለች ከእድሜዋ አንፃር ድንቅ ልጅ ናት እድግ በይልኝ የኔ ቅመም
@learntulearn848
@learntulearn848 2 года назад
💫The sweetest and brightest little Girl 💕of our Century
@bsi9003
@bsi9003 2 года назад
እድግግግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ💓💓💓💊💊💊💊💋💋💋💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💘💘💘💘
@weyeneshetayele5574
@weyeneshetayele5574 2 года назад
ድንቅ ልጆች በጣም ደሠ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@ermiyaseth3846
@ermiyaseth3846 2 года назад
መዝሙር ቢያስጠና መልካም ነው ቃለ እግዚአብሄርን በደንብ ማወቅ አለበት አዕምሮ-ክፍት ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
በጣም
@kasahunbirara6965
@kasahunbirara6965 Год назад
አያት አክሲዮን ማህበር አንጋፋውን እና ትርፋማውን የአያት አ.ማ የአክሲዮን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ:: በ2014 ዓ.ም የበጀት አመት 44% ትርፍ ያከፋፈለ። አያት አ.ማ የተስማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት አክሲዬን ዋጋ 1ዐዐብር መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 1000 አጠቃላይ 100,000 ብር ሰርቪስ ቻርጅ 10% 10,000 ብር ጠቅላላ 110,000 ብር ቀስ በቀስ መክፈል ከፈለጉ ቅድመ ክፍያ 35,000 ብር ቀሪውን በየሶስት አመት 25,000 ብር ብቻ አሁኑኑ አክሲዮን ገዝተው የሪልስቴቱን ዘርፍ የሚመራው የአያት አክሲዮን ማህበር ባለቤት ይሁኑ። +251911671159 ካሳሁን
@user-nv6dh6rq9l
@user-nv6dh6rq9l 10 месяцев назад
የምር ዜማ ያሬድ እና ዲናዬ ደጋግመው ይምጡ ወላሂ ሲደብረኝ ዘና እምለው በድንቅ ልጆች ነው ይደጉ አላህ ያሳድጋቸው 💋💋💋💕💕✋✋
@legessebiru6888
@legessebiru6888 Год назад
እሼ ፕሮግራምህ እወደዋለሁ። አንተንም እባርክሃለሁ። ነገር ግን የምነቅፈው ነገር እንደ ሕጻን የምትዘላት ነገር ብትቀንሰው በጣም ምርጥ የሕዝብ አገልጋይ ነህ።
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 года назад
እሸቱ ከሁለት ሳምንት በፊት ቅቤ የቀባችህ ድንቅ ልጅ በ 12 ቀኗ 1ሚሊዮን እይታ አግኝታለይ 2ተኛ ትቅረብልን ትቅረብ የምትሉ ላይክ
@hiwottedla948
@hiwottedla948 2 года назад
Tikireb betam neber wudddddd yarekat
@samurtyfqir9177
@samurtyfqir9177 2 года назад
እኮ
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
👍👍💕
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ያቺልጂ ከቀረቡት 73ልጆች መሀል ለኔ አደኛየነት ጣፋጭ የሆነች ልጂ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
@@HHJJKKKK ምናለበት ካላየሺ orካላየህ ዝም ብትል 1m ገብቶል ትክክልነት ገብተሺ/ህእዩት ደግሞ ያለችዉ በ12ቀን ነዉ
@tizitalame3489
@tizitalame3489 2 года назад
ኸረ በእግዚአብሔር 😢 መዝሙር እና የእግዚአብሔር ቃል አሳተምሮት
@user-lq8nx4xt8s
@user-lq8nx4xt8s 2 года назад
እዋይ እዛ ቆልዓ ደስ ክትብለካ ፈጣሪ ከምዚኣ ሽኮሪና ይሃበና 🇪🇷💫💋💘
@sarahpfeil8628
@sarahpfeil8628 2 года назад
Amen yhbru
@lydiamesfin2139
@lydiamesfin2139 2 года назад
we love you and your show we watch it every Monday in our time.
@helina3753
@helina3753 2 года назад
1ሚሊዮን ላይ ከተመለሰችማ በሚቀጥለው ፕሮግራም ድጋሚ መቅረቧ ነው በአንድ ቀን 400ሺ ዘለለች እኮ🥰🥰🥰
@alemkebede
@alemkebede 2 года назад
እግዚአብሔር ያሣድግሽ ማማዬ🌷🌷🌷🌷 ይሄንን የመሠለ ድምፅ ለቆሻሻ ሙዚቃ አታርጉባት እናትና አባቷ መዝሙር አስተምሯት በጣም ምርጥ ልጅ ነች በድጋሚ እግዚአብሔር ይጠብቃት💚💛❤️🌾🌾🌷🌷💐💐😍😍🌻🌺
@fuadahmadiniamfromethiopia7637
ምርጥ ስራ እሼ የምታቀርባቸው ልጆች በጣም ደስ የሚሉ
@nahomtekie641
@nahomtekie641 2 года назад
ብጣዕሚ ደስ ትብል ቆልዓ እያ ትግረኛ ትዛረብ ኣሙጽኡልና በጃኩም 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💖❤💝💖💖
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
በዚህ በሚያስጨንቅ ዘመን እንዲህ እንድስቅ ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ 🙏🏽
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 года назад
መዝሙር ቢያስጠኖት መልካም ነው ቃለ እግዚአብሔር ያስተምሯት በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ቀጥበቡ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰😘😘
@micayyoshowaa7929
@micayyoshowaa7929 2 года назад
bexami👏
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 2 года назад
መዝሙር መዝሙር የምትሉ ጤነኛ ናቹ🤪🤪🤪🤪🤮🤪
@emaneman5199
@emaneman5199 2 года назад
ሆይጉድ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
@@user-zz1ui4on1r ያንተ ጤንነት ነው የሚያጠራጥረው
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
@@user-zz1ui4on1r ያንተ ጤና ያሳስባል ይህ አለም እኮ ለእንግድነት ነው የመጣነው የዘለዓለም ኑሮ ከአምላክ ጋር ለመኖር መዘመር እንጂ መዝፈን አያስፈልገንም
@greekpitas8178
@greekpitas8178 Год назад
I love this cute and sweet little girl. May God bless here❣️👏👏👏👏👏
@user-uw2zd6qm5p
@user-uw2zd6qm5p 2 года назад
እዚ ልጅ በጣም ነው ይወዳታለው 💘💘ልጀ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውዴ ይወድሻለውው❤❤🌹🌹🌹💋💋💖👈
@mekiatube759
@mekiatube759 2 года назад
ድንቅ ልጆችን በቀን በቀን አቅርብልን ለኛ ለስደተኞች ጭንቅ ሲለኝ እናንተን ሳይ ሁሉን እረሣለሁ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@asmaerga9445
@asmaerga9445 2 года назад
አይዞሽ፣ማሬ፣ሁሉም፣አልፎ፣አንድ፣ቀን፣ታሪክ፣እናወራለን
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 2 года назад
ማታ ከስራ ደክሞኝ ነበር እችን ድንቅ የሆነች ልጅ እያየሁ እንኳን ድካሜን እንቅልፌንም እርሳሁት 😁😁😁😁 እውነት ድንቅ ልጆች እኔ እንኳን በ 3አመቴ ዛሬ 30ሆኖኝ እኮን ያንችን ያክል ብስለት የለኝም 🤔🤔🤔😀😀😀😀❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሽ ግን ታድለህ 😀😀😀
@mededeabaye1413
@mededeabaye1413 Год назад
ፈጣሪ እንደልጆች አይነት ልብ ይስጠን ።ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
She is the sweetest 🥰😍 little Angel 👼🏽. የማዳመጥና የመመለስ አቅሟ ገና በሦስት አመቷ የአፏ ቅልጥፍና የሚገርም one in a million ናት:: ስንቴ እንዳየኃት አትጠይቁኝ:: the smartest girl 👧 ever!!!!
@madefekade7248
@madefekade7248 2 года назад
የኔ ማር ደስ ስትል ደጋግሜ አየዋት የማትጠገብ ናት ግን መንፈሳዊ ነገር በዚ ችሎታዋ ብትይዝ ይብለጥ ደስ ይላል 😂😂😂
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 2 года назад
የሆነ መንፈስ ይብ..ሽ🤪🤪🤪
@dagakiloethiopia5702
@dagakiloethiopia5702 2 года назад
ይሄንን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ልጆች እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ መመኘት ጀምሪያለው በእውነት በጣም ደስ ይላሉ ንፁሁ አእምሮ ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
ምርጥ ሰው እሸቱ ከዘረኚት የፀደህ ነህ አለህ እድሜና ጤና
@easyandtastyrecipes4512
@easyandtastyrecipes4512 2 года назад
ሲያየው ስያየው የማይጠገብ ቪድዮ I am love with this Sweet child ❤❤❤እባክህ በድጋሜ በረጅም ሰአት ሳአት አቅርብልን ወይኔ በየቀኑ ነው የምያየው 🤩🤩🤩❤❤❤❤❤
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
በጣም ደስ እምትል ሁሌ ቢታይ የማይሰለች ፕሮግራም ነው የምርጦች ምርጥ 😀😀
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@desalegnwedebo4711
@desalegnwedebo4711 2 года назад
በጣም ይገርማል ፆታ ተጠይቃ የመለሰች መልስ ማንም ሰው እንኳን ህፃን ትልቅ ሰው እንደዚህ መመለስ አይችልም ብቻ ክፉ አይንካሽ ጣፋጭ ልጅ
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 2 года назад
እውነት ነው ከመቼው ከፍታ ልታሳይ ነው ብዬ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Betam ende sebel Bekele ayent mekgni demo end newer taweralech lijtewa eko be chwa meleku new yemleschew sebel Bekele gen kenat alebat yemigermew eko ye sebel Bekele lij ye easu RU-vid chanal alew sew mechim yerasu gued ayetayewm 🤭🤭🤭🤭
@todtod5393
@todtod5393 2 года назад
Im Expecting To reach 2m .. this Beautiful Baby Deserve it !!!.... me still watching every single day !!! she is my happy tablet !!! literally getting addicted
@meklitassefa1611
@meklitassefa1611 2 года назад
የኔ ጣፋጭ 🍬😍ደሞ "የሆነነገር"አስቆኛል
@naimakamal6599
@naimakamal6599 2 года назад
ከነዚ ልጆች ጋር መዋል እራሱ አይምሮ ያድሳል የኔ ጣፋጭ 😘😘😘
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 года назад
እምትገርም ድንቅ ልጅ ነውር መሆኑን አውቃ በሆነ ነገር የኔ ጣፋጭ ለወላጆችሽ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏 እደጊልን 🙏
@user-cv5nu7um3z
@user-cv5nu7um3z 8 месяцев назад
ዜማዬ የኔ ማር እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ አወድሻለዎ
@tewodrosdegu1922
@tewodrosdegu1922 2 года назад
ማር እንኩዋን መች ያንቺን ያህል አይጣፍጥም😘😘🥰
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
በድንቅ ልጆች ፍቅር ላብድ ነው ልጆችጋ ስትውል ልጆችን ስታዳምጥ ከልጆችጋ ስታወራ ንፁህነት ይሠማካል ሠላም ይሠጥካል ለጥላቻ ጊዜ አይኖርክም❤
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 2 года назад
ማሻ አላህ የዚህ ዘመን ህፃናትፍጥነታቸውና ብልህነታቸው የሚያስገርሙ ናቸው እስኪ ሀገራችን በነሱ ግዜ ከመበላላትና ከመከፋፈል ብትወጣ
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 2 года назад
I can't stop watching this sweet little girl❤❤❤❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀😀
Далее
ФОКУСЫ от 1 до 5 Уровня⭐️
01:00
Просмотров 1,4 млн
10 лет каналу Алексей Шевцов
1:08:50
Нечестная игра😅
0:55
Просмотров 8 млн