Тёмный

ያልተሰሙ ወጎች! ከ 30 ደቂቃ በኋላ ራሳችንን አልጋ ውስጥ አገኘኘው!ከ 3000 በላይ ማስታወቂያዎች?  

Maraki Weg
Подписаться 301 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

አብዬ ዘርጋው በጎርፍ ሲወሰድ ሰላማዊ ሰልፍ ነበር! ጥርስ የማያስከድኑ የሰራዊት ፍቅሬ ጨዋታዎች! #habesha #serawitfikre#marakiweg#gizachewashagrie

Опубликовано:

 

21 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Год назад
የማይረባ ትርኪሚርኪ እና የእንትና ገመና ውርደት ምናምን ካልተባለ ሰብስክራይብ አታረጉም አይደል እያያቹ የምትወጡ ሰዎች ብዙ ለፍቶ በባለሙያ የተሰራ ፅድት ያለ ስራ እያቀረበልን አይቶ ብቻ መውጣት ነውር ነው በርታ ግዜ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ትክክል 👌👍👍👍
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
ልክ ብለሻል እህቴ የማይረባ ፕራንክ ላይክ ስናረግ እምንውል ሰዎች እኮ ነን የበዛነው
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Год назад
Enese yegeremegn medere hullaa
@tigistsolomon4561
@tigistsolomon4561 Год назад
Blvd mayor, but because because he . Ml C A Ml seiy
@tigistsolomon4561
@tigistsolomon4561 Год назад
Blvd mayor, but because because he because becausev because he . Ml C A Ml seiy
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Год назад
በቀጠይ ደግሞ የሙሉአለም ታደሰን Lifestyle አሳየን🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሰርሽ ሲያወራ ቢያድር ከድምፁ ጋር ያለው ዉበት 💝ኡፋ 💝አያቴ ነብሷን ይማር አቤት ስትወዳቹ ሙሉዓለምን 💝ጭምር 💝
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አብዬ ዘርጋው በመጽሀፍ መልክ ወይም በድጋሚ እንዲደመጡ ቢደረግ ጥሩ ነው ስራዊት ጎበዝ የትወና ስው ድምጹ ያምራል የሀገር ልጅ እንዲህ ሲያልፍለት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@pomipomi2348
@pomipomi2348 Год назад
ምርጥ ሰው እኮ ነው ሰርሽ እስከ ድምፅክ እስከ አይጠገብ ጨዋታክ እረጅም እድሜ
@djzolaget
@djzolaget Год назад
#ማራኪ_ወግ እንደ ስሙ በጣም ማራኪ እየሆነ ነው🔥
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 Год назад
ስወደው እኮ ሰራዊትና ሙሌ የኔ ብርቅዬ ናቸው እረጅም እድሜ ተመኘው
@rfds7894
@rfds7894 Год назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ብሮ ቢያንስ እንደዚህ ለህዝብ አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን አቅረሰብልን በጣም አሪፍ ነው እየተዝናናን ጥሩ ነገር ነው የምንቀስመው እንዴት መለወጥ እንደምንችል ብንማር ነው የሚሻለው ክበርልን 😍😍
@eyobm6809
@eyobm6809 Год назад
ማራኪ በውነት ይህ መልካም ሰው ቀኑን ሁሉ ቢያወራ ስራዬን ትቼ የማዳምጠው ይሠስለኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠው ። ከ ዋሽንግተን ዲሲ
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Год назад
ምርጥ ሰው እኮ ነው ሰርሽ እስከ ድምፅክ እስከ አይጠገብ ጨዋታክ እረጅም እድሜ !!!
@alazarzeleke
@alazarzeleke Год назад
ሰራዊት አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን ...maraki show thank u....በርቱ
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Год назад
ሰራዊት ባየውህ ጊዜ ሁሌም ነጻነትህ ደስ ይለኛል ፈታ ያለ ግልጽ ሰው በርታ ማራኪ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ሰብስክራይብ ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው!! አመሰግናለሁ!
@reemkecho8422
@reemkecho8422 Год назад
ስንቴ እናድርግ 😏😏🤣
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Год назад
ደብቡ ጎንደር ስማዳ አካባቢ ለስራ ሄጄ አጎና የሚባል መንደር አለ ሰራዊት ከዛ መንደር የመጣ ይመስኝ ነበረ እንደዛ ያሰብኩት አጎና ሲኒማ የሰራዊት ፍቅሬ ይመስለኝ ስለነበረ ነው በተወለደበት አካባቢ ሰይሞት ነው ብዬ ስለማስብ ነገር ግን የካሳንቺስ ልጅ መሆኑን ስሰማ ገረመኝ ለማንኛውም ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው በአዘጋጆቹ በጣም በርቱ እናመሰግናለን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አቤት ድምፅህ 💝እኮ👌 ወይኔ ደጀኔ ጥላሁን በፈጣሪ ከመፃሕፍት ዓለም ❤የሚለው ነገር 💝💝💝ሁሉም ነገር እኮ በናንተ ግዜ ቀረ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
በጣም ምርጥ በጣም አሪፍ ፕሮገራም ነው በርታ ወንድሜ ❤❤❤👏👏👏👏
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጠያቂውም ደስ ይላል አንተንም እነሱ የደረሱበት ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
አሪፍ ሰርሺ አሪፍ ሰው ነው ከምር በጣም የምወደው ጋደኛዬ ነው ከ30 አመት በልይ አውቀዋለሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
Demerign
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Год назад
He is a great story teller
@richolove5624
@richolove5624 Год назад
ስርዬ ላተ ያለኝ ክብር ከቃላት በላይ ነው ግን አሁን ተፍተሀል ብዙም አናይህም አንድ ፍልም ልቀቅብን እስኪ መቼ እንጠብቅ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
I love to hear and watch your program. Good job my brother and God God bless you and your family Thanks for sharing 🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤👍
@yoyoelme
@yoyoelme Год назад
serish so nice interview with full of discipline and attractive approach. Yonas
@natab5692
@natab5692 Год назад
በእዉነት አንደኛ ነህ እንደዚህ አይነት ምርጥ አይዲያ ይዞ መምጣት ሲቻል ዝም ብሎ ገና በነፃ ዩቲዩብ መክፈት ስለተቻለ አጉል ፖለቲከኛ እና መለፋደጃ ለሚያደርጉት ስልጣና ብትሰጥልን በጣም ደስ ይለኛል እስካሁን ካየሁት የዩቲዩብ ቻናል ያየሁት ያተና የልብ ወግ ናችሁ የኔ አንደኛ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሰርሽዬ 💝ዘመን የማይሽርክ ❤ምርጥ አራዳ ከፍቅር ጋር ጨዋታ ደስ ሲል 🌹👌
@tiktok-dj3ei
@tiktok-dj3ei Год назад
አንደበትህ እንዴት እንደሚጥም ደጋግሜ ሰምቼ የማይሰለቸኝ ሰው ❤️❤️❤️
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Год назад
ሰራዊት ምርጥ ሰው ነው አደበቱ ደስ ይላል በዛላይ ግርማ ሞገስ አለው ፈጣሪ ይጠብቀው
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተስቦች ሰርሽ በሁላችን ልብ ውስጥ አለክ
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Год назад
መቅደስ ፀጋዬን አቅርብልን
@romangebru5846
@romangebru5846 Год назад
Yes
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ጎበዝ👍
@salemamen7170
@salemamen7170 Год назад
🤔🤔🤔😬
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
🙄🙄
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
Demerign mar
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 Год назад
አቶ ሠራዊት አስፋወሰን ዋዉ ደስ ይላል የአስፋወሰን ተማሪ መቼም ይሄ ት/ቤት ብዙ አዋቂዎችን አፍርቷል ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ የአስፋወሰን ተማሪዎችን እስቴድዮም ውስጥ መሰብሰብ አለብን::
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Год назад
ጠዳት ያለው አሰፋወሰን ት /ቤት ነው ወይሰ ሌላ ት/ቤት እህት
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም በርታ ❤❤👍👍💪
@fanuwedajo3753
@fanuwedajo3753 Год назад
ተመችከኝ ይመችህ ዋዉ
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 Год назад
Serish Girma yalew sew new! long live Serish!!!
@henokkumajota607
@henokkumajota607 Год назад
በርታ ወንድሜ አቀራረብክ ምርጥ ነዉ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Год назад
እኔ ሰርዬን ስለምወደው 😍👌በርታ
@israelgashaw2878
@israelgashaw2878 Год назад
Wow betam desss yemil new book mehon ye michl interview new thank you 👍
@eyerusbelay1201
@eyerusbelay1201 Год назад
Great program we are with you👌👌
@alemmola6407
@alemmola6407 Год назад
ጨዋታው ደስ ሲል
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ትለያለህ በርታ
@najatnajat3775
@najatnajat3775 Год назад
Betam arif giz naber
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
የድሮ አርቲስቶች ልዩ ናቸው ዘመን የማይሽራቸው ሀይማኖታቸውን አክባሪ ናቸው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
በጣም 💝💝አሁን ምን አርቲስት አለ የሞቱ ምድረ አሰዳቢ እራቁት 😒
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አሁን አርቲስት አለወይ 😳ሰርሽዬ በናንተ ደጉ ግዜ ቀረ ሁሉም ነገር 💝🌹❤🌹ከሙሉዓለም ጋር እንያቹ በአዲስ ሥራ 💝
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
😆😆🥰🥰😘Well come bareta arife sera new
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t Год назад
ደስየሚል ጨዋታ 😍
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
አንደኛ ነኝ ቦታ ለመያዝ ነው ዌል ከም ግዞ
@emuyehiwot6093
@emuyehiwot6093 Год назад
Wow God bless you
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Год назад
ጫዎታዉን በጭራሽ አልጠግበዉም እኔ ብቻ ነኝ ግን ስወድዉ
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
ሰራዊትና ሙሉ አለም ድምቀቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤️❤️❤️
@richolove5624
@richolove5624 Год назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
@samsonabera2788
@samsonabera2788 Год назад
Wow perfect 👏
@bettybelan1619
@bettybelan1619 Год назад
Wow Amazing🥰👌
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 Год назад
ሰርሸ ይመችህ ብዙ ለፍተሀል እምትኖረው ኖሮ ይገባሀል አሁን ግን ጠፈህ
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
ዋው ነው
@bereketroba8503
@bereketroba8503 3 месяца назад
ጉዞ ይላል🙏
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
ሰርሺን ጠይቀው ድሮ ብሮክ እያለ ከመጠጥ አይነት ምን እንደሚወድ ጠይቅልኝ በጉርምስናው ሰአት
@almazayele430
@almazayele430 Год назад
Selam endat neh aref program new berta Solomon haileyesusin akeribeln 🥰🥰🥰🇪🇹
@hewotkonjo132
@hewotkonjo132 Год назад
Lezi wetat eshi belek mulu negreken eshi selakew betam akeberkale malkamnetken ayew
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Год назад
አቤት ድምፅ 🤗
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
Enqan dena metachu gezeshe bereta betam sera nw eske ahun bendezhe ayente akerareb yakerebkew ante nh seraw adekami nw gen bereta amesegenalhu
@helentesfay110
@helentesfay110 Год назад
Nice program
@tinajery8829
@tinajery8829 Год назад
አፌን ከፍቼ ምነው ባያልቅ እያልኩኝ አለቀ. ወይ ሰርሽዬ ስወድህ ቃላት የለኝም አጠረብኝ.
@JTvplanet
@JTvplanet Год назад
Ere tolo tolo lekek arif program nw❤❤
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
ወይ ጉድ pls don't believe what you read ስለዝህ ሰው የምነገረው የምናነበው ነገር የሰማይ የምድር ያህል ሆነብኝ ፀዳ ያለ ትዳር አክባሪ ሐይማኖት አክባሪ አንባቢ smart ሰው ነው Nice to see You sir
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ሙልዬንም ፍቃደኛ ከሆነች ብታቀርብልን ደስ ይለኛል::
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 Год назад
bayelke Beya Sasebe Alke
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
ሰርሽ ምርጥ ሰው እድሜህን ያርዝመው የውእነት ከሙሉዬጋ ባል እና ሚስት ነበር ምትመስሉኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@martatenker5973
@martatenker5973 Год назад
ምርጥ
@tengeee7117
@tengeee7117 Год назад
I love Abiye Zergaw❤❤😁
@sebona12
@sebona12 Год назад
Temechtognal berta bra
@kakumedia3662
@kakumedia3662 Год назад
Serawitin "DAGMAWI " film digame bitatem belilign
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Год назад
😁😁😁😁 ስወደው
@Lijeyassu
@Lijeyassu Год назад
ሰራዊት ምርጥ ሰው
@hen6964
@hen6964 Год назад
betam new wede huala betizeta yewesedegn ...... errr wede tiwenawe alem andande beke bilelen melkam new ??????????????
@hanatefara5751
@hanatefara5751 Год назад
እናመሰገናለን ወንድማችን በርታ
@barokmesay9228
@barokmesay9228 Год назад
Donkey tube ላይ ይህን ታሪክ ከ 1 አመት በፊት በስፋት ተናግሮታል ...የማይሠለች ወግ ነው
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Год назад
ሰራዊት ምርጥ ሠው
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Год назад
ዘርሽ ንፋስሽ ደስ ይላል
@user-zp3cm1et1l
@user-zp3cm1et1l Год назад
የኔ እንቁ አደናቅይከ ነኝ
@fetlworkalebachew2358
@fetlworkalebachew2358 Год назад
ስርሺ ድምፅህን ስወደዉ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ፍትህ ለአርበኛ ዘመነ ካሴ ጊዜ ድምፅ ሑነው
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 Год назад
mrt koyta nbr weliahy gen sat answal asbubet💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@semayawitmohammed1863
@semayawitmohammed1863 Год назад
kmulualem gare degmo sera
@user-hg5py2cm7s
@user-hg5py2cm7s Год назад
ሰላም ማራኪ ወግ እባክህ ቀጣይ እድለወርቅ ጣሰዉን አቅርብልን የሚስማማ ካለ በላይክ ያሳየዉ
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
He is good story Teller 😅😅😅
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
👌
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
አንዳንድ ሰው ሲናገር ይሰለቻል አንዳንድ ሰው ደግሞ ሲያዳምጡት ቢውሉ አይሰለችም ሰራዊት አንደበተ ርቱዕ ነው ንግግሩ ትረካ ነው የሚመስለው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@elizabethkash1206
@elizabethkash1206 Год назад
👏👏👏
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Год назад
ፍቅር እና ሰላም ለሁላችንም ይሁን 💕
@wodemariamtirunesh6875
@wodemariamtirunesh6875 Год назад
Serawite selam neh wey?
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ ቡና እየጠጣችሁ ነው? 😯እኔም ቡናዬን እየጠጣሁ ነው የማያችሁ😃ማን ከማን ያንሳል?
@user-if8vx3xw3s
@user-if8vx3xw3s Год назад
💚💚
@selamawitzerihun686
@selamawitzerihun686 Год назад
Min yahil kebad program endehon gilts nw lezi program fikadenga honew nurachewin lasayun swech Yalen kibir tilik nw
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ማስታወቂያ በብዛት ሰርሽንና ሙልአለምን እየሰማን ነው ያደግነው:: ምንም ስፍር ቁጥር የለውም::አሁንም ብዙ መስራት ይችላሉ::
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Год назад
መሰረትመብራቴን አቅርብልኖ
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 Год назад
🙏🙏🙏
@mafianatube6344
@mafianatube6344 Год назад
ደስ ይላል በጣም 🥰🥰🥰
@natirom8384
@natirom8384 Год назад
lemn seifun atakerbewm esun demo keteyakinet wede teteyakinet lewtew
@richobiruk1398
@richobiruk1398 Год назад
ጨዋታው 1"ኛ
@solomeyihub9661
@solomeyihub9661 Год назад
Mnale kematric behuala bagegneh gn betam teru sera new eyeserak yalekew ketlebet😭😂❤
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Год назад
😂😂😂😂😂አይ ሰርሽ ምርጥ ሰው
Далее
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
Просмотров 1,1 млн
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
Просмотров 1,1 млн