Тёмный
No video :(

"ዝምታ ከሌለ 18 አመት የሞላው ትዳር የት አለ"... ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ/በቡና ሰአት//በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 55 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

5 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 2 года назад
አንቺ እኮ ለዘመኑ ሰው ሙሉ ት/ቤት ነሽ, you have good perspectives and good orator.
@zeestifanostube
@zeestifanostube 2 года назад
ክብሬዬ የቃላት አመራረጥ ከጥሩ ድምፅ ጋር ጋዜጠኝነት አንቺን ሳይ ያምረኛል❤❤❤🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ክብሬ በጣም አድቄሽ ነኝ 😊 በምታዘጋጀው ፕሮግራሞች ላይ በሚነሱ ሀሳቦች በየትኛውም ጉዳዮች ላይ በቄ ዝግጅት አድርገሽ በበብዙ እውቀት ታንፀሽ ሰለሆነ የምትቀርቤ👏
@sitotawtadesse1906
@sitotawtadesse1906 2 года назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ, አድናቂሽ ነኝ
@yamishalom3429
@yamishalom3429 2 года назад
ክብርሻ ውይ ስወድሽ እኮ ሁሌም ተከብረሽ ኑሪልኝ
@user-li7gv4bs4u
@user-li7gv4bs4u 2 года назад
ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች
@shutup1682
@shutup1682 2 года назад
ንግግሯ : ቋንቋ አጠቃቀሟ : ብቃት ካላቸው : ጋዜጠኞች መካከል ናት - ክብሬ ተስፋዬ ::
@MIKIMOGES302
@MIKIMOGES302 2 года назад
ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል 😍 ኑሩልኝ 🙏
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 2 года назад
ድንቅ ጋዜጠኛ፣ ክብሬ የኢትዮጵያ ክብር ነሽ። አንደበተ ርቱእ፣ የቋነቋ ኃብታም፣ በራስ መተማመንሽ የሚደነቅ ነው። እንግሊዝኛ ቃላቶችን ባትጠቀሚ ጥሩ ነው። ብዙ ልጆች ካንቺ ብዙ ይማራሉ።
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 2 года назад
kebre is a wonderful and smart person I admire her very much and watch her show regularly. She is a hero. keep up with the good work. I will for sure come to watch her program when i visit home
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 года назад
በጣም ደስ የሚል በራስ መተማመን ያፈራበት ውይይት፤ ደስ ትላላችሁ።
@etm4603
@etm4603 2 года назад
ክብሬ ባጋጣሚ ይሄን ኮሜንት ካየሽው እባክሽ RU-vid ክፈችና የምትይውን በይን እባክሽ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ ስላልሆነ ፡ ሙሐመድ፥ - አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ፥ የቤት ዝንብ ምትጠጡት ነገር ውስጥ ከወደቀች ፡ በደንብ ነክራቹ አውጧት ምክንያቱም አንዱ ክንፍ በሽታውን ሲይዝ ፡ ሌላኛው ክንፍ ደግሞ መድሃኒቱን ይዟል አለ ። 😀 ፡ ሳኺኽ አል ቡክኻሪ ፫ሺ ፫፻፳ ፡ መጽሐፍ ፶፱ ሀዲስ ፻፳፮ ፡ ጥራዝ ፬ መጽሐፍ ፶፬ ሀዲስ ፭፻፴፯
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ምርጥ መሪ ስላልሆነ ፡ ሙሑመድ ፥ - መጽሐፍን (መጽሐፍ ቅዱስን) ከሚያነቡት (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) እና 'እውነተኛውን' ሃይማኖት (እስልምናን) የማይቀበሉትን ተዋርደው (ከእኩልነት ዝቅ ብለው) በእጆቻቸው ግብር [ ጅዝያ] እስኪሰጧቹ ድረስ ተዋጓቸው ፤ አለ (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፳፱ ። 📖👈
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ምርጥ ነብይ ስላልሆነ ፡ ሙሐመድ ፥ - ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም አለ (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) 📖👈 🤔
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ - ፵፯ ) ። 📖👈 * ፈጣሪ ልቦና የሰጠው ሰው ፡ ክርስትና ቀጥተኛው መንገድ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እንደሚመሰክር ፡ ያውቃል ። 🤔
@user-gk2fp3sx7p
@user-gk2fp3sx7p 2 года назад
s.a.w
@tigistbekele9521
@tigistbekele9521 2 года назад
አረ ተይ መቅዲ የራስሽ የቆዳ ቀለም ይሻልሻል አመዳም አረጉሽ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
ክብሬ ደስ የምትይ ጋዜጠኛ ጠፍታ ነበር እንኩዋን ደህና መጣሽ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 года назад
ክብሬ የኔ እህት ።። ጀግና. Keep it up. Proud of you.
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏 👍MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL ETHIOPIAN WOMEN 🙏
@cilinawingenfeld7055
@cilinawingenfeld7055 2 года назад
Yene godeya love u kebreye
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
ክብሬ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ
@addisken24
@addisken24 2 года назад
ክብሬ በጣም በሳል ንግግር ነው የተናገርሽው።አድናቂሽ ነኝ በርቺ።መቅዲ ግን ምነው ይሄን ያህል ዱቄት ፊትሽ ላይ የከመሩብሽ ግን ፍትህ ለዱቄት!
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 года назад
በደንብ ነው ያያችሁልኝ ከሜካፐርዋ ጋር ተኮራርፈው ይሆን እንዴ ክክክክ
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 2 года назад
ከልብ ለመናገር የምወዳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ ክብሬ ተስፋዬ ተጠርታ ምስራቅ ተረፈ በጭራሽ አይቀርም እና ሊነጣጠሉም አይችሉም ያው ይቅርታ እህቴ ለእኔ ምስራቅ በመቀጠል ክብሬ ምርጦቼ ናቸው
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 2 года назад
ስወድሽ ባላገሩ አይዶል ነውየማቅሽ
@alexyt742
@alexyt742 2 года назад
ሁለታችሁም ለትዉልዱ መልካም አርአያ የምትሆኑ የሀገር ተስፋ ስለሆናችሁ ልትወደዱና ልትከበሩ ይገባል
@wondwossen109
@wondwossen109 2 года назад
ጀግኒት ክብሬ :: በርችልን :: መድረክ ስትመሪ እኮ የልብ አድራሽ :አክባሪ : ድምቀት ነሽ ከድንቅ ድምፅ ጋር:: ❤️
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 года назад
ክብሬ ነው ያሉሽ።well done.እንደሚሉት የተዋጣለት አገላለጽ ነበር።
@getudubale8164
@getudubale8164 2 года назад
Very good News
@mestawetgidissa9545
@mestawetgidissa9545 2 года назад
ክብሬ ሁሌ የማልረሳሽ ሴት ነሽ ምክንያቱም 40/60 ቤት እጣ ደርሶኝ ባለቀ ሰአት አንድ እድለኛ ሴት መንግስት ሰራተኛ ልጥራ ብለሽ በቀጥታ ስርጭት ስሜን በመጥራት ያበሰርሽኝ ሴት ስለሆንሽ ነው ።በተጨማሪም በሳልና ውበት ያለውን ንግግርሽን በፊትም እወድ ነበር ።በርቺ።
@atsedekhali4271
@atsedekhali4271 2 года назад
እግዚአብሔር ሊሰጥ የፈለገው እንዳያመልጥ የሚያዘጋጀው መንገድ አቤት! ሲያውቅበት
@amahatsion4358
@amahatsion4358 2 года назад
ሳያት ደምሴን አቅሬብልን
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 года назад
Keberye yene konjo sewedesh
@UMN.Global
@UMN.Global 2 года назад
አቤቱ ንግግር
@marthahidego7902
@marthahidego7902 2 года назад
Betam gobeze neshe mederk setemere betam gobez neshe techeyaleshe
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@yohatafachethiopia7770
@yohatafachethiopia7770 2 года назад
መቅዲ በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ ሜካፑ ፊትና እጅሽን የ ሁለት ሰው እካል እስመሰለው. ፊትሽን እታበላሽው
@Dadu_dagi
@Dadu_dagi 2 года назад
ክብሬ ጋዜጠኛሳትሆን የስነልቦና ባለሞያ ነው የምትመስለው
@mismtg5829
@mismtg5829 2 года назад
Endayehuat wededkuat mogesshn yabzaw
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@senaitsenait724
@senaitsenait724 2 года назад
Bengerhin laye ena setawer betame new ymewdate eirtery neg ebs ymadnkew keGermeny
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 года назад
የሰፈሬ ልጅ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 года назад
@@samm5903 እምዬ የፍቅር የመተሳሰብ የመዋደድ ሰፈር ጨርቆሰ
@shutup1682
@shutup1682 2 года назад
ኦፕራ ወንድይፍራው የተባሉ ሴት " በመናገሬ አፍራለሁ በዝምታዬ ግን አተርፋለሁ :: “ ብለዋል ::
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ኦፕራ ዊንፍሪ ነው። ( Oprah Winfrey)
@user-xu8iy7ki4f
@user-xu8iy7ki4f 2 года назад
እህ ምን አስጠላይ የፈርስ ጪራ እቀጠሉ እሱን እማላይበት እጪ
@user-xu8iy7ki4f
@user-xu8iy7ki4f 2 года назад
ፈጣሪ በሰጣችሁብታጌጡ ምንነዉርአለዉ
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 2 года назад
ስብአርጉኽእህቴ
@hananezereye9900
@hananezereye9900 2 года назад
Setawera betewele matesleche
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@rabia647
@rabia647 2 года назад
ሰላም ብያለሁ ውዶቼ ሰወውዳችሁ ደምሩኝ
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 года назад
እንደመር ውዴ በቅንነት
@MIKIMOGES302
@MIKIMOGES302 2 года назад
ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል 😍 ኑሩልኝ 🙏
@debalkekebede1695
@debalkekebede1695 2 года назад
Setastela, Afuan setkeft
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@saadas9954
@saadas9954 2 года назад
1111
@user-xu8iy7ki4f
@user-xu8iy7ki4f 2 года назад
ደሞ የሁለቱም ፈርስጪራነዉ
@neimatube2559
@neimatube2559 2 года назад
ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ox1N7gwzS1s.html በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ
@zeynyachanal3635
@zeynyachanal3635 2 года назад
ስብስክራ ይይብ አድርጉኝኝኝኝኝ
Далее
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 338 тыс.
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55