Тёмный

"ሁለተኛ እድል ቢሰጠኝ የማላስተካክልሽ አንቺ ነሽ"/ባለትዳሮቹ/ ቆይታ ከአዲስ ተጋቢዎች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 606 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

5 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ታሪክን ቀያሪ አምላክ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ ይክበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 2 года назад
ye igzabher lijm naw dagmom silahoonam naw mimasaganaw, ye dingl bicha ka hoonama min mikabar negar yigagn yihoon
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
አሜን የኛንም ይቀይር 🙏
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 2 года назад
@@mehratabsolomon7257 ma teyekeh slesu dengay.
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 2 года назад
@@mehratabsolomon7257 ma teyekeh slesu dengay.
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 года назад
አቤል "የክፉ ቀን ሚስት ክፉውን ቀን ታስታውሳለች" ብለው የክፉ ቀን ሚስታቸውን በስኬት ቀን ለሚቀይሩ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸው። እግዚአብሔር ይባርክህ/ይባርካችሁ!!!!
@workeshgabre4522
@workeshgabre4522 2 года назад
እግዚአብሔር ዮኒንንንንንንንንንንን ያለምልመው የዮኒ ዘር ይለምልም
@bezamar7442
@bezamar7442 2 года назад
Batikikili
@EziEzi
@EziEzi 2 года назад
በየጊዜው Motivational Speaker ነን ከሚሉ ሰዎች በተሻለ የእናንተ አንድ የ27 ደቂቃ ቪዲዬ ብዙ ሰዎችን ማስተማር / መለወጥ ይችላል። ጀግኖች ናችሁ የእውነት።
@belaymz6141
@belaymz6141 Год назад
lki neh
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 2 года назад
ደስ የምትሉ ጥንዶች ነችሁ እና አቤል የፍቅር አገላለጽህ አስለቀከኝ ክብር ሀሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@luluhide5828
@luluhide5828 2 года назад
እሷ ስትኖር ያቺ ጠባብ ቤት ትደምቃለች አለ እውነት ነው ሴት ልጅ ለቤቷ ድምቀት ናት ሴት ልጅ ይዛው የሚጠብ ቤት የለም
@blessedone189
@blessedone189 2 года назад
አቤት የኔ ሰው አይሆንም ሲሉ ሰው አድርጎ እንዲህ አሳምሮ ታሪክን ቀይሮ አንቀባሮ ያኖራል የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ
@addisw1713
@addisw1713 2 года назад
የመካም ወጣት ፍሬ ዋው ደስ ሲል ዮኒዬ የአንተድካም ተሳክቷል ከዚ በላይ ውረሱ በጣም ታምራላቹ ውድድድ 😘😘😘💖💖💖💗💗💗
@mulunehalene8750
@mulunehalene8750 2 года назад
0njuu
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 года назад
አቤላ ወላሂ በጣም ነው ማከብርህ በርቱ የመልካም ወጣት ፍሬዎች❤❤❤❤❤❤
@freecell2840
@freecell2840 2 года назад
ሙሲሊም በጣም ፍቅር ነቹሁ ተባረኩ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
@@user-tc7ct5xq8y ጅህልናኮ ትልቅ ጨለማ ነዉ አሏህ ያሳዉቀን
@user-uw8zy4wf7o
@user-uw8zy4wf7o Год назад
እረ 👁
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Год назад
የመልካም ፍሬ ወጣት ሙስሊም 🤐
@senai974
@senai974 Год назад
😏😏😏🤧🤧እኛምጨ ብለን ነበር መጀመሪያ ሳይነባን
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ።ሰይጣን አይኑ እያየ ጌታ እየሱስ ልጆቹን አስመልጦ ለክብር ማብቃት ያውቅበታል
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
ክክክክ ማነዉ ሳይጣን መናፈቅ እኮ ነዉ ሳይጣን ደሞ እየሱስን አላገኙትም ሀሰተኛዉን መሲህ ነዉ የሚያመልኩት ያዉ የሳይጣን አገዛዝ የሱ ተከታይ ሰትሆኝ ፈተና ይቀራል ዳቢሎሰ በእጅ ካሰገባ በኻላ ፈተና የለም ለዛ ነዉ ህይወታቸዉ የተቀየሰዉ
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 года назад
@@user-jc3oy4yi9y ዞር በል ከዚህ ስራፈት
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
@@jesuis-lm8sq መናፍቅ ሳይጣን
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 2 года назад
@@user-jc3oy4yi9y Egz antenem yegobegneh
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 года назад
Haleluya kiber letalaku egezabhare yihun
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
አቡና ከዛ ውስጥ አውጥቶ ለክብሩ ያቆማቹ ጌታ ይባረክ 🙏የመልካም ወጣት በረከቶች 🥰🥰
@endalenegash9304
@endalenegash9304 2 года назад
"ምናልባት ሰዎች ሁለተኛ እድል ቢሰጣቸው ብዙ ነገር ያስተካክላሉ። ሁለተኛ እድል ቢሰጠኝ የማላስተካክለው ነገሬ አንቺ ነሽ። የእውነት ማለት ነው። የእውነት። ሁልጊዜ እንደምለው፣ አድማጭ በሌለኝ ጊዜ የብዙ ሰው ጆሮ ነበርሽ። ማንም በማይሰማኝ ጊዜ ፑልፒቴ ነበርሽ። መድረኬ ነበርሽ። ሰዎች በማያውቁኝ ጊዜ እውቅናዬ ነበርሽ። ትኩረቴ ነበርሽ። ትዝ ይልሻል? እየጦዝን መጽሐፍ ቅዱስ አነብላት ነበር እና ፍቅሩ ስለነበረብኝ እየጦዝኩም አነብ ነበር እና በደንብ ትሰማኝ ነበር። እንደውም አንድ ቸርች ሄዳ፤ አንድ ስብከት ሰምታ መጥታ አንት ያስተማርከኝ ትምህርት ያኔ አለችኝ። እና.. ያስተማርኩሽን ስላልረሳሽ.. ጡዘታም ነው ብለሽ ከኔ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ጆሮሽን ስላልከለከልሽ ልብሽን ስላላጣመምሽ.. በኔ ውስጥ ማንም ሰው ሊያየው በማይችለው እኔ ውስጥ.. ነገ የሚባል ተስፋን ማየት ስለቻልሽ። ስላንቺ እግዘብሔርን አመሠግናለሁ። አፈቅርሻለሁ፣ እወድሻለሁ፣ እድለኛ ነኝ አንቺን በማግኘቴ። መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል። ምንም የቤቱ ራስ ቢያደርገኝ እግዚአብሔር የሹመቴ ማረጋገጫ አንቺ በኔ ላይ መሆንሽ ነው እና ደስተኛ ነኝ። ካንቺ ጋር በመኖሬ። እና እወድሻለሁ፣ አፈቅርሻለሁ። ክበሪልኝ።" ❤️❤️❤️ በሽበት ዘመንህ ወልደህ ከብደህም ይህችኑ ቃል ለመድገም ያብቃህ!
@Selukko
@Selukko 2 года назад
The way he explained is so amazing n I loved it! ychlbetal.
@Ruth85752
@Ruth85752 2 года назад
Amen Yihunilet yabkaw !!!
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Год назад
Amen
@saragirma3927
@saragirma3927 Год назад
አሜን
@abdisaalemayehu4951
@abdisaalemayehu4951 Год назад
በጣም ዉድድድድ
@loveyou7562
@loveyou7562 2 года назад
ሰውለመለወጥ ፍቃደኛከሆነ እግዚአብሔር እንደሚለውጥ እናንተህያውምስክናችሁ እንኳን ለዚህ ጊዜ አበቃችሁ ለመለወጣችሁ መንገድ የጠረጉትን ዬኒን ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
@tmaniacell
@tmaniacell 2 года назад
በጣም ጀግና ናቹ ሆለታቹም።ጌታ በጥበ ቧ እሰከመጨረሻ ው ከዜ የበለጠ እድሜ ከጤና ጋር።ያኖራቹ።
@mimiewnetu7729
@mimiewnetu7729 2 года назад
በጣም ነው ደሰ የምትሉት አቡየ ዘመናችሁ ይባረክ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 года назад
ብቻውን ታምራትን የሚያደርግ የእስራኤልን አምላክ ይባረክ!!! ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ አቡናና ማሂቲ ተባረኩ እንወዳችዋለን
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
ፍቅሩን የግለፀበት መንገድ so amazing !
@asterforsido5919
@asterforsido5919 2 года назад
wowአቤላ የ ፍቅርህ አገላለፅ ልዩ ነው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው እንዲ እንዳማረባቹ በልጅ ልጆች ተከበቡ🥰😍
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 года назад
Amen 🙏
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Amen 🙏!!
@mesitube
@mesitube 2 года назад
የመልካም ወጣት ፍሬ አቡና ማህትዋ በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ዮናታን አክልሉ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባለርከዉ❤❤❤❤🙏
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 года назад
Amen 🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ሽሻ መሸጥ ክልክል አይደለም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ወንድ ነህ
@KokobYasus
@KokobYasus 2 года назад
Amen 🙏
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 года назад
ወዛችሁን የመለሰ ጌታ ይክበር🙏 ዮንዬ ተሳክቶልሃል👌👍
@miheretseyom8685
@miheretseyom8685 Год назад
Amen Be bless You!!!
@bethelhemkedir9717
@bethelhemkedir9717 2 года назад
ናፍቂ እናመሰግናለን....ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ህይወት ነው ያሳለፉት ....
@kenesatadesse85
@kenesatadesse85 2 года назад
ለካ ሰው በዚህ መጠን ይቀየራል ትልቅ ትምህርት ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያደረገ እሱ ነው ቀሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ ደግሞም በልጆች እንዲባርካችሁ ፀሎቴ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
@missesaida9685
@missesaida9685 2 года назад
ጀግኖች ህይወት በተለያዬ መንገድ ልታስተምርን ትሞክራለች ለተማር ሰው መለወጥ ለፈለገ ህይወትትምህርት ቤት ነች ዘመናቹሁ ይባረክ
@beminetshumiye6994
@beminetshumiye6994 2 года назад
አቡና የክፍሌ ልጅ ከዛ ሁሉ ፀባይህ እንደዚህ መለወጥህ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ልጅ እግዚሃብሄር ይመስገን
@fasikatadese9196
@fasikatadese9196 2 года назад
የወደቀ የሚነሳ የሳተ የማይመለስ ለሚመስላቸው ሰዎች ምሳሌዎች ናቹ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ዎው እግዚአብሔር ታረክን ሲለውጥ እዲህነው ጌታ ስሙ ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@rb2782
@rb2782 2 года назад
ዋው እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በሱስ ላሉ ሁሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው፡ EBS በጣም ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት የሚሆን ብሮግራም ነው ያቀረባቹት፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ልጆች እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ 🙏🏼💕
@aboali5562
@aboali5562 2 года назад
Koo.o
@aboali5562
@aboali5562 2 года назад
Nah
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 2 года назад
የኣቤል ኣገላለፅ እጅግ ደስ ይላል። ስንቶቻችን ነን እንዲህ ባማሩ ቃላት ለሚስታችን ፍቅራችንንና ኣክብሮታችንን መግለፅ የምንችል??? ለሰባኪነት የተጠራህ ነው የሚመስለኝ
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t Год назад
የማይቀየር ነገር የለም ክብር ልዲንግ ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@addishule548
@addishule548 2 года назад
እንደዚህ አይነት ብዙ የፍቅር እና የትዳር ታሪኮች አውቃለሁ፡፡የእናንተን ልዩ የሚያደርገው ብዙ ህዝብ በሚያየው በቴሌቭዥን መቅረባችሁ ነው፡፡ብራቮ ወንድሜ ፈጣሪ አይለያችሁ፡፡
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz 2 года назад
አቡና ያንተን ትምህርት ለመስማት እናፍቃለሁ ፣ትዳራችሁ ይባረክ
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 года назад
Psalms 18 (አማ) - መዝሙር 28: አንተ መብራቴን ታበራለህና፤ እግዚአብሔር አምላኬ ጨለማዬን ያበራል። 29: በአንተ ከጥፋት እድናለሁና፡ በአምላኬም ቅጥሩን እዘልላለሁ
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene Год назад
Incredible !! እነዚህ ናቸው ትክክለኛ አስተማሪዎች !! እናመሰግናለን !!
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 2 года назад
የመልካም ውጣት ፍሬ ናችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አቡናዬ ቀር ዘመናችሁ በጌታ በኢየሱስም የለመለመ ይሁን !!!!!!!!
@godisgood1338
@godisgood1338 2 года назад
አብ የኔ አስተዋይ ስወድክህ እግዚአብሔር ይባርክ አንተ የእውነት መልካም ወጣት ነህ ትዳርችሁ የአብርሃምን የሥራ ይሁን ለበረከት ሁኑ !!!
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 года назад
ዋው ደስ ሲሉ እስቲ እንደነዚህ አይነቶችን የሚያስተምሩ ሰዎችን አቅርቡልን
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q 2 года назад
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይክበር ምስጋና ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን በመቀጠል ዮኒዬ ይባረክ 😘😘😘
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 года назад
አይ ኢየሱስ ! አንተ ወጣት በጣም ደስ ትላለህ ብቻ ሳይሆን you're also articulate and very generous , loving , affectionate..........praise the Lord.
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
ደሰ የምትሉ ግልፀ ናችሁ ፈጣሪ የበለጠ ያድርሳችሁ ያርብ❤❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ዱአ አድርጊላት ለወንድ ብላ ነው እምነቷን የቀየረች
@easypc549
@easypc549 2 года назад
ተሪኬን ቃያር ውባት ማንናቴ የጣራሃኝ ጌታ አንተ ነህ እራፍቴ እግዚአብሔር ተሪክ ቃየር አምላክ ነው ስሙ ቡሩክ ይሁን የመልካም ወጣት ፍሬዎች በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመዬት በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ጠያው የኔ እህት አላባባስሽን ሲወዶ እኮ ጌታ ይባርክሽ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Год назад
አሜንን🙏🙏🙏
@Raiden.pro1v99
@Raiden.pro1v99 2 года назад
ሀገራችን ስላም ሆኖ የተራቡት ጠግበው ሳውዲ ያሉት የነፃነት አየር ተንፍሰው ለማየት ዩበቃን አሜን
@Truth0o0
@Truth0o0 Год назад
አሜን
@helengizaw5505
@helengizaw5505 2 года назад
አቤት የእግዚአብሔር። ምህረት
@bettyalex6541
@bettyalex6541 2 года назад
እንዲ ነው እንዲ ነው እንዲ ነው ለካ እግዝአብሔር ሲያስብ ነገር ሲሳካ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ጌታ ዘመናቹን ዘላለማቹን ይባርክ አቡና &ማሂዬ😘👏😍
@samuelttamiru1515
@samuelttamiru1515 2 года назад
17:00 This saying is literally mind blowing wow One of the best things I have ever heard in my entire life
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 2 года назад
የረዳችሁ እግዚያብሄር ይመሥገን ጌታ ካልሆነ ማን ያወጣል ከዚ ህይወት
@rb2782
@rb2782 2 года назад
I would like to say thank you so much for whoever organized this program.. EBS#1 choice of everyone 💕
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
አቤል አንተ ትልቅ ሰው ነህ, ክብር ለእግዛብሄር ይሁን.. ለብዙዋች የምትተርፍ ሰው ስለሆንክ ይሄን ሸክም ተሸክመህ ብዙዋችን እአስመልጥ:: ስፊ የተከፈተ የአግገልግሎት በር ይጠብቃችሆል: በርቱ , ፅኑ
@etaferahuhabtemariam4274
@etaferahuhabtemariam4274 2 года назад
አቡና እና ማሂ ውድ ወንድሜ እና እህቴ ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ነው!!! ይሕንን ያደረገ እግዚአብሔር ነው በርቱ በዘመናችሁ ሁሉ ላይ አግዚአብሔር ይንገስ:: የተጠነቀቀላችሁን እግዚአብሔርን በቀረው ዘመናችሁ እርሱን በማክበር ከዚሕ በበለጠ የሕይወት ምስክሮቹ በመሆን ዘመናችሁ ይለቅ!!! አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ አትረፍርፎ ይባርካችሁ!!!አሜን!!!አሜን ላለ ይሁንለት::
@genetbogale3563
@genetbogale3563 2 года назад
ክብሩ ዳግም ሰርቶ አሳምሮ ባደባባይ ላቆማችሁ አምላክ ይሁን ለሁሉን ቻዩ አምላክ ምልክት ናችሁ ለምህረቱ ለታጋሽነቱ ሰውን ሁሉ ለመውደዱ ሀጢያተኛውን ሊያያጸድቅ እየሱስ ክብሩን ጥሎ ለመምጣቱ ምልክቶቾ የደሙ ፍሬዎች ተባረኩልን ጋዜጠኛዋንም ጌታ ይባርካት
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 2 года назад
እሰይ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Год назад
አሜን!!!🙏🙏🙏 ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ🙌🙌🙌
@abenetmokonen2265
@abenetmokonen2265 2 года назад
ኦ በፈጣሪ እንዲም የለ ወንድ አለ አምላክ ቀሪ ዘመናቹን የእውነት በልጅ ይሙላ❤❤❤
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 года назад
አቡና የመልካም ወጣት ፍሬ ከሆንክ አንዱ ስለ ሆንክ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምውድህ! ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በመንገዱ ይምራህ አይለየህ።
@melat4christ383
@melat4christ383 2 года назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ተሳክቶልሀል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን። አቡናና ማህ ለምልሙልን ዘመናችሁ ይባረክ ውድድድ አረጋችሀለሁ ተባረኩ😍😍
@mm6227
@mm6227 2 года назад
ሁሉም ሃይማኖቶች ወጣቱን መጥፎ ነገር ሲሰራ ሃጢያኛ አርጋችሁ ከምታሸሹ እስተምሩ ምከሩ የማይቻል ነገር የለም ግልፅ ሆናችሁ ሁሉንነገር ስለተናገራችሁ ስላስተማራችሁ ተባረኩ የቀረው ዘምናችሁ በጌታ የተባረከ ይሁን
@liliayana174
@liliayana174 2 года назад
መልካም ወጣትነት ይባረክና ስቱን ሰው ቀየረው በላም ላይ ይስፍ ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 года назад
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ፣ ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አቡና ጌታ በእውነት አግዞሃል ። ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 2 года назад
የሚገርም ነው ፈጣሪ የማያልቀውን ፍቅር ያድላቹ 🙏🙏🙏❤❤❤
@kiyameles1556
@kiyameles1556 2 года назад
Wow ... ሙሉውን ያየሁት ሳይመስለኝ ጨረስኩት... ደስ ትላላቹ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
Beautiful couple ጌታ ደግሞ በልጆች ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@Saron202
@Saron202 2 года назад
አቤልዬና ማሂቷ ስታምሩ ጌታ ይባርካችሁ ስትጣፍጡ ፍቅርህን የገለፅክበት ቋንቋ አስደንቆኛል ዘመንህ ይባረክ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 года назад
ዋው የመጨረሻው ፍቅርህን ግለፅላት ሲባል አገላለጡ እደት ልቤን እደነካው እውነት እውነት ስለህ ትችላለህ ይመቻችሁ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 года назад
አብና እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው የረዳችሁ የተባረከ ይሁንን እግዚአብሔር ድንቅ ነው !!!
@fikertube5862
@fikertube5862 2 года назад
ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ይሄ ሁሉ የእግዚአብሔር ስራ ነው አቡነ እና ማደሪዬ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 ebs tv ከልብ እናመሰግናለን ናፍቆትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የእግዚያብሄር ሰላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ምድራችን ኢትዩጵያን ይባርክልን በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ አገራችሁ ይመልሳቸው ይመልሰን 🙏 ebs tv 1ኛ 👍 ፍቅር ነኝ ምህረት የበዛልኝ እወዳችኋለሁ 💕
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l Год назад
በጣም የስጋራ ሱስ አለብኝ እስክ ምን አድርጌ ልፋታው እያልኩ ነበር ግን አሁን እስክ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፈጣሪ ልመለስ እያልኩ ነው አላህ ያግዘኝ ዱዓ አርጉልኝ ወገኔ
@lizabellalulu1546
@lizabellalulu1546 Год назад
ጌታ ካልሆነ አላህ አይረዳክም እውነት
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
@@lizabellalulu1546ምን ማለት ነዉ ፈልገህ ነዉ?
@andnet499
@andnet499 2 года назад
ዮኒ ዘርህ ፍሬ አፈራ እንኳን ደስ ያለክ!!! እናንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!
@zenylema8717
@zenylema8717 2 года назад
አቤሎ & ማህደር ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
አቡና በመጨረሻ ያስተላለፍከው መልእክት አስለቀሰኝ የምር 😥😥
@isayassisay784
@isayassisay784 2 года назад
አቡናዬ በእናንተ የተጀመረው መልካሙን የእግዚአብሔር ስራ ስላየሁ ደሴ ይለኛል አሁንም ለምልሙ በብዙ ባርኮቶች ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰዉ ከነበረበት አላስፈላጊ ቦታ ተቀይሮ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@Davidm127
@Davidm127 2 года назад
አቡናን በቅርበት ነው የማቀው አጋጣሚ ወደ ሶዶ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ስሄድ ነው የተዋወቅነው በጣም ትልቅ ልጅ ነው ከለፈው ተምሮ አሰተማሪ መሆን ምነኛ መታደል ነው።
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Год назад
የሚገርም ታሪክ አቡና !! እንዲህም ነህ !? ከማከብርህ በላይ አከብርሀለሁ ማሂ ቆንጆ! በረከታችሁ በሰማይም በምድርም ስለሆነ የተትረፈረፈ ደስታ ሆነላችሁ ። ሻሎም
@EBMT
@EBMT 2 года назад
Real life transformation comes from the Lord. Praise God . Enjoyed the entire conversation. Thank you EBS amazing Job.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ይገርማል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምህረቱም ብዙ ነው የረዳቹ ያገዛቹ ጌታ ይባረክ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ቀየራችው እናንተን የቀየረ ጌታ ምድራችን ሁሎ ይቀይርልን
@mama21021
@mama21021 2 года назад
ወንድሞች እና እህቶቻችን ውበት ያለው ክርስቶስ ውስጥ መሆኑን ተመልኩቱ።😭😭😭😭😭💐💐💐💐
@mihretyoutube
@mihretyoutube Год назад
Betam Ewnet new
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 года назад
The Lord Jesus saves, delivers and heals anyone who comes to Him. Praise be to Him and only.
@solianakonjo
@solianakonjo Год назад
ኢየሱስዬ አንተን የያዘ ሰዉ ኮ ሂወቱ እያበራ ነዉ ሚሄደዉ❤
@eliasghiwot1662
@eliasghiwot1662 2 года назад
ዋው አቤላና ማሂቷ እረጅም ዘመን ተመኘሁላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደሞ እንዲሁ ጌታን እንድታከብሩ ያብቃችሁ፡፡ አቤላ በስተመጨረሻ የገለጽከው አገላለጽ ለኔ እስኪመስለኝ ፈገግ ብዬ ስሰማህ ነበር ያብዛልህ ይጨምርልህ፡፡ ፍቅራችሁንም እስከ ህይወት ፍፃሜያችሁ አይውሰድባችሁ ተባረኩ፡፡
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
ዮኒ እንዴት ይደሰት ይሆን 😊ታምራላቹ❤ ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለዉ🙏🙏🙏🙏
@yared7699
@yared7699 2 года назад
በጣም ደሰ ትላላቹህ በእናንተ ውስጥ ጌታ ስላየሁት የረዳቹህን ጌታ አመሰግነዋለሁ ትዳራቹህ ዘመናቹህ ይባረክ በቤቱ አርጅ
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Год назад
wwwowww ኢየሱስ ጌታ ነው አቤት መለወጥ ደስ ስል ፈጠሪ ዕድሜና ጤና ይስጠችሁ
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አቤሎ እና ባለበትክን አቅራቢዋን ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@user-gl8ni5xt2n
@user-gl8ni5xt2n 2 года назад
እዲህ አይነት ፍተና ውደ ጥሩ ነገር ሲቀይር ደስ ይላል ፍቅራችሁ አገለላለፅ አላህይ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ጥሩ ትምርት አዘል የሂውት ፍተና
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 года назад
በእግዚአብሔር ብዙ ምህረት።።። በሷ ብዙ ጥረት ።። በኔ ትንሽ ምላሽ።።። oh።።አቤሊሾ ጀግና 1ኛ ነህ እኮ።።። ኪዳን አለህ።።።እኮ ጌታ እየሱስ ታማኝን ነው።በመስቀሉ የተቀየረልን።።ሞታችንን የሞተልን።።
@user-tf8sj1zt5h
@user-tf8sj1zt5h Год назад
አቤሎ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በርታ
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 2 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚያብሄር መልካም ነው ምህረቱ ብዙ ነው ስሙ ይመስገን ስለእናንተ አቡናዬ
@luluhide5828
@luluhide5828 2 года назад
የትኛውም እምነት ሱስን አያበረታታም እናም ሰው ራሱን ከሱስ ለማላቀቅ አይደለም ወደሚያውቀው ወደማያውቀው እምነት ቢገባ ዋናው ራሱን ገንዘቡብ ጉልበቱን ጊዜውን ማዳኑ ነው ስለ ነፍሱ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው 🙏
@user-td3pf7cm3r
@user-td3pf7cm3r 2 года назад
ሁለቱንም በቅርበት አቃቸዋለሁ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው። ስለነሱ እግዚአብሄር ይመስገን
@freweiniasmelash4527
@freweiniasmelash4527 2 года назад
እጅግ በጣም ነው ደስ የምትሉት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ውለዱ ክበዱ🙏🙏🙏
@Savannat12
@Savannat12 2 года назад
ቂቤ የጠጣቹ አራዳ ናቹ ደሞ ሙገሳው ይለያል እጅግ በጣም ደስ ሚል አሞጋገስ ነው ያሞገሳት ታምራላቹ አቦ
@meskeremberech9884
@meskeremberech9884 2 года назад
የሚገርም ለውጥ ነው ተባረኩ
@redietersido5845
@redietersido5845 2 года назад
እግ/ር የእንዳገና አምላክ ነው ማክበር ያውቅባታል♥♥♥♥♥♥
@abelfekadu3555
@abelfekadu3555 2 года назад
ዋዉ አቤላ በጣም ደስ የሚል ነበር በጣም ነው የተማርኩበት ሁለተኛ እድል ቢሰጠኝ የማላስተካክለው ውሳኔ አንቺ ነሽ!!እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በዚሁ ፍቅር ያስጨርሳችሁ!!
@tegstmulu1573
@tegstmulu1573 Год назад
ጌታ ትዳራችሁ ይባረከ
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ አቤል ንግግርህ ደስ ይላል ድንቅ ነው ድፍረታችሁም ሊመስገን ይገባል ስዎች ትምህርት እንዲያገኙ እናንተ አደባባይ ወጥታችሁ ይሄን በመናገራችሁ ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ
@bemnatmelka8713
@bemnatmelka8713 2 года назад
ቀናውባቹ። 💞 እግዚአብሔር ትዳራቹን እስከሞት የአብረሐም የሳራ ያርግላቹ 🙏
@riselioness5044
@riselioness5044 Год назад
She is so blessed and lucky to have a life partner like abuna , he is so blessed and lucky to have her ! I adore both of them. Thanks EBS TV.
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 2 года назад
ወንድሜ ታላቅ ወንድምህን ዬኒን ነው የሆንከው ጌታ ይመስገን እውነተኛ ተማሪ ነህ እዳንተ አይነቱ ለምድራችን ይብዛልን ። ማሂዬም አንቺም ተባረኪልኝ ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ስለናንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ 🙏ዘመናቹ ይባረክ 🥰💖
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 2 года назад
Wowowowowowow batami dasii yemilli gize naw Geta abizito yibarki tabariku 🥰😍😘
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 2 года назад
🍇🍇🍇
@YMW7777
@YMW7777 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ፣ እረዳችሁና ተለወጣችሁ፣ አሁንም ቀሪው ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ጌታ ድንቅ ነዉ ይለዉጣል ለመለወጥ ከተዘጋጀን
@zuzuethio6600
@zuzuethio6600 2 года назад
አቤት ፍቅር አገላለጹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ❤
Далее
Alisha Lehmann joins Juventus Women 🤍🖤
00:16
Просмотров 4,7 млн
Happy 4th of July 😂
0:12
Просмотров 60 млн
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Просмотров 27 млн