Тёмный

ዝም አንልም! ጠንካራ አርቲስቶቻችን የተደበቀውን ገመና ማጋለጡን ተግተውበታል Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 759 тыс.
Просмотров 360 тыс.
50% 1

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢አዎ ዝም አንልም ሁላችንም ይህን መቃወም አለብን በርቱልን አርቲስቶች እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይምጣ
@alemfame4781
@alemfame4781 4 года назад
Awoooooo ekwmalaww 😭😭😭
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@sarsenssarcasm3073
@sarsenssarcasm3073 4 года назад
አሁን እዚ ቪድዬ ላይ ግብረሰዶም የሚል አለ?
@lometube5125
@lometube5125 4 года назад
ውሸታቸው ነው ክክክክ 27 አመት ሙሉ የት ነበሩ? አሁን የአብይ ስም ለማጥፋት ስባል ሁሉም በየአቅጣጫው ይንጫጫል:: ***ያለፉት 27 አመታት*** ለምን እንቦጭ አልጠፋም? ለምን ግብርሶደም አልጠፋም? ለምን 86 ክልል አልተፈጠረም? አሁን ምን ተገኘ?
@wagayemebratu994
@wagayemebratu994 4 года назад
ጌታሆይ
@samerasamera2556
@samerasamera2556 4 года назад
ይህን ጉድ በሬድዮና በቴሌቭዥን ይተላለፍ ህዝቡ እራሱና ልጆቹን እንዲጠብቅ ብዙ ኤንተርኔት የማያገኙ ስላሉ
@mastwale..704
@mastwale..704 4 года назад
ትክክክል
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 года назад
ትክክል
@mayaethio9046
@mayaethio9046 4 года назад
Tkkle
@kwsarmame6777
@kwsarmame6777 4 года назад
ሳህ ትክክል
@eyeyeyy5369
@eyeyeyy5369 4 года назад
ትክክል
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 4 года назад
አርቲስቶች አረ ኮመንት አንብቡ መስራት ያለባቹ የደፈረ ይገደል የሚለው ላይ ነው❗❗❗❗❗😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@ethioentertainmentandshort947
@ethioentertainmentandshort947 4 года назад
@@meleseberehannu2861 ጥሩ ሃሳብ ነው ወንድማችን በተጨማሪም ለህዝቡ ፍራቻውን አስወግዶ በድፍረት እንዲናገሩ ማስተማር አለብን። ዝምታ ነው እያስጨረሰን ያለው። ደሞ እንዲህ አይነት ፖሊሶች እነሱንም ማሳሰር ነው እድሜ ልክ።
@ethioentertainmentandshort947
@ethioentertainmentandshort947 4 года назад
እና ሲቀጥል ደግሞ ለምን ሴትዮዋን ገንዘብ ተዋጥቶ ወደ ሌላ ሰፈር እንዲገቡ አይደረጉም
@ibaanuibbanu6942
@ibaanuibbanu6942 4 года назад
ይህን መግደል ነበር
@nazatdear9023
@nazatdear9023 4 года назад
Ethiopia.tazzannallchi
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ጆሮ ነበር ሲተረትበት የነበረው ጆሮ ለምን አታድግ ሲባል ይሄ ሁሉ ጉድ እየሰማው አለ አሁን ተረቱ ተቀይሮ ኢትዮጲያ ለምን አታድጊም ስትባል በየት ልደግ ይሄ ሁሉ ግፍ እየፈፀማቹ የምትል ይመስለኛል አይ ሀገሬ የወንበዴዎች ጥርቅም ትሆኚ
@kunairift5161
@kunairift5161 4 года назад
Ewnat new Egzabhier mehretuen yelake
@abditlamo5155
@abditlamo5155 4 года назад
Lbona ysten
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 4 года назад
😁😁😁
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
ግብረሰዶማዊያኖች በስቅላት መቀጣት አለባቸው ሀገራችንን አረከሷት የሰይጣን ውላጆች
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@محمدابراهيمالمعيني
ደፋሪውንና ግ/ ሰዶም ፈፃሚውን እንደሙሽራ ደብቆ ማልቀስ👎
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
ፖሊሱ ደሀ አይደለሽ ለምን አይቀርብሽም ክሱን አለኝ አለች! ነገርማ አለ ከበላይ መች በሰላም ኢትዮጵያ መልኩን ቀየረ ከባለስልጣኑ ነው መነሻው የዚህ እርኩሰት! የደሀ አምላክ ይፍረድባቹ
@ሚጣነኝፊዳከ
@ሚጣነኝፊዳከ 4 года назад
እኮ ህግ ይሄን ካለ ድሃ ወዴትሂድ ...
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 года назад
Yemin yewishet tarik new ? Just shut up if you don’t believe this story then!
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
@@meleseberehannu2861 አለማወቅ ነውር አደለም አለማወቁን የሚያውቅ ይጠይቃል መልስም ያገኛል አሁን ለኢትዮጵ ነቀርሳ የሆንባት አለማወቃችንን የማናውቅ ግን አዋቂ ነን የምንለው ነን
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጂ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ተባረኩ ብድርሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ!🙏
@የንጉስልጅነኝየኢየስሱክር
ስለኢትዩጵያ ዝም አንልም ግብርስዶምን አጥብቂ እቃወማለሁ
@robeltaffese1267
@robeltaffese1267 4 года назад
Ewnet new be befisum hagerachin wst sigebu zim anlm enkawemalen
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 года назад
እረደው ምን ይሻለን ይሆን ሁላችንም ይቅር በለን እንላለን በየትኛው ስራችን ይቅር ይበለን በሀጥያት ተጨማልቀናል እኮ እኔማ እግዚአብሔር እራሱ ያሳዝነኝ ጀመር ፈርዶበታል ስናርድ ስናሳርድ ስንደፍር ስናስደፍር አይተን እንዳላየን ስናልፍ ህግ ስናጓድል ታዲያ በየትኛው ስራችን ይቅር ይበለን እኔ አላውቅም መቼም ያጨበጨበም ያስጨበጨበም መጠየቁ አይቀርምና ልናስብበት ይገባል እነኚን ምስኪን እናቶች ልንረዳቸው ይገባል እናቶቼ የኔ እምባ ይፍሰስ 😭😭😭 አይዟችሁ ጌታ ከናንተጋ ይሁን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
ለምን ህዝቡ በሙሉ ሰልፍ ወጥቶ መንግሥት አንድ እርምጃ እንዲወስድ አይደረግም?
@genitube1438
@genitube1438 4 года назад
መንግሥትማ ገንዘብ ማግኛው ስለሆነ እንዲስፋፋ ይፈልጋል
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
@@genitube1438 እውነት ነው ወዳጄ። እንግዲህ እግዚአብሔር ብቻ ይጨመርበት እኛስ ምን ጉልበት አለን?
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@ሉባባነኝየሰኢዶ
@ሉባባነኝየሰኢዶ 4 года назад
@@genitube1438 era tay aybalem ema
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
@@meleseberehannu2861 እውነት ነው መልካም እይታህን እጋራዋለው።
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 4 года назад
ህጋዊ የሆነ አካውንት ንገሩንና የቻለውን ለነዚህ ምስኪን እናቶች እናግዝ ። ህሊናችን እንኳን እረፍት ቢያገኝ... እጂግ ልብ የሚሰብር ነገር ነው::
@solomongebru1313
@solomongebru1313 4 года назад
ድምጽ ለሌላቸዉ ድምጽ ስለሆናችሁ እግዝያብሔር ይባርካችሁ
@77861022
@77861022 4 года назад
የደፋሪው ቤተሰቦች እራሳቸው ጥንቦች ናቸው ጥሩ እንደሰራ ይቅርታ የሚጠይቁለት ይሄንን አደባባይ መስቀል ትተው ይሰቀል !!!!የኢትዮጵያ አምላክ ፍረድ የህፃናትን ህይወት የሚያበላሹት ላይ ፍርድ ይሰጥ ዝምታ ይብቃ!! ታድያ እንዴት አርጎ ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማን ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማ 😢 😢😢😢
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
ማፈርያ ናቸዋ ባለጌ አደግ ናቸው ያሳደጉት ባለጌወች ናቸው
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 4 года назад
ይንን በቅድስት ሀገራችን ላይ መሆኑ ማመን ይከብዳል በጣም የደሀ አምላክ ይፍረድ ☝ ፕሮግራሙ በኢቲቪ መተላለፍ አለበት ብዙ ኢተርኔት የማይጠቀሙ አሉ ከእኔ ቤተሰብ ጀምሮ ፈጣሪ ይታረቀን🤲
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@@meleseberehannu2861 ምንአይነት አስተያየት ነው የውሽት ትርክት ማለት? ይሄ በየቤቱ እየሆነ ያለነው ለምን እዲሽፍፈን ይሆናል ግልጽ ይውጣ ባለጌ ይታሰር ይሰማ ወላጆች ልጆቻቸውን ይቆጣጠሩ ካልተነገረ ስንት ህጻናት ያልቃሉ
@sfhh31
@sfhh31 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለሁ !! ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም!! ስለኦርቶዶክስ ዝም አንልም!!
@سعادةسوسو-غ8ي
@سعادةسوسو-غ8ي 4 года назад
ዘረኛነሽቆሻሻ
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 года назад
ክክክ ወሬኛ። ዘረኛ። የኦርቶዶክስ እምነትን። አይወክልም። አንቺ እግዚአብሔር። አጥብቆ የጠላሽ። መርዝ ነሽ።
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 года назад
Ahun orthodoxn mn ametaw sera fet
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 4 года назад
Engam sela Ethiopia ena sela orthodokes ena sela gebera sadom zem anelim
@tig1760
@tig1760 4 года назад
እኔ ዝም አልልም
@desashdegu1746
@desashdegu1746 4 года назад
ትክክል ትክክል ትክክል ነዉ በርቱልን
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
በ9 ወር ነፍሰ ጡር ላይ አሰቃቂ ለአይምሮ መቀበል የሚከብድ ከሰውኛ አስተሳሰብ ውጪ ለተፈፀመው የግድያ ወንጀል በምን አይነት ቃላት ሀዘናችን ለመግለፅ ይቻለን ይሆን!!
@tigist1669
@tigist1669 4 года назад
@ነፍጠኛዋ አማራ......የሚያዳምጠው የለለው አማራ, ጠበቃ የለለው አማራ, ታቂያለሽ አሁን የሚስማኝ አማራ ወላጆቹ እንደሞቱባቸው ልጆች ነው በየቦታው ተበትነው ስብሳቢ የለላቸውም ሲገደሉ ሲጨፈጨፋ ጠበቃ የላቸውም
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔💔💔💔💔💔
@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ
ግን ለመገደሏ ምን ማስረጃ አለ
@safeermall2274
@safeermall2274 4 года назад
@@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ ምን ባንተ / ባች ይድረሰና እንደት እንደሆነ እየው እይው በዚያን ሰአት ማሰረዳው እንደት እንደሁ ታቂዋለሸ/ታቀዋለሕ
@tigist1669
@tigist1669 4 года назад
@@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ ድንጋይ ራስ
@ወገታንማጀ
@ወገታንማጀ 4 года назад
ስሙልኝ ብቻ የኢትዮጵያ ስግብግብ ሽንት ቤት በሳንቲም ያሸናል ታዳ እንዴት ነው ሚያልፍልን
@zoey2727
@zoey2727 4 года назад
ቆየ እኮ ማምየ ሁሉ ነገር ከፍቷል😓
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@misraawolawol3088
@misraawolawol3088 4 года назад
ትክክል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
ሀገራችን የድሀ ሀገር አይደለችም የሀብታም ሀገርናት
@ቲጅዩትብ
@ቲጅዩትብ 4 года назад
በቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እኳን እግዚዓብሄር አተረፋችሁ ለተጎዱት ምህርት ይላክላቸው ፈጣሪ ለሞቱት ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን ግብሮሶዶምን ከኢትዬጵያ ካአለም የጥፋልን
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 года назад
እስኪ የትኪት ዋጋ ንገሩኝ ቤሮት
@husen9308
@husen9308 4 года назад
በቴሌቪዥን ይተላለፍ ሁሉም ጋር ይድረስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidestworku7007
@kidestworku7007 4 года назад
Ayiii enesuma genzeb yemibelubetn yasadedalu enji mech ledeha yitazenal😭
@husen9308
@husen9308 4 года назад
@@kidestworku7007 አዎ ልክ ነሽ ሁሉም ጋር መድረስ አለበት እነዚ እድለኛ ናቸው ሚዲያ አይታቻል ስንት በየቤቱ ያልወጣ ጉድ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@linakassa4659
@linakassa4659 4 года назад
አይ ይቺ አለም አንዱን ከፍ አንዱ ዝቅ ታደርጋለች መንግስት አንዱን ወንጀለኛ ባደባባይ እርምጃ ወስዶ ለሌላው መማሪያ ቢያደርገው ጥሩ ነበር ግን አያደርገውም እንጂ ።
@wezefwezef6288
@wezefwezef6288 4 года назад
በስደት ላይ ያለነው ሰዎችም ቢያንስ በየገጠሩ ሚኖሩ በቴሶቦቻችን ደውለን እናስረዳቸው ልጆቻቸውን ጎሬበት ቤት ትተው እንዳይሄዱ በተቻለን ኣቅም እባካቹ ……ኣምላክ እስራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ሃገራችን ካለችበት ችግር እና መከራ ኣውጣት
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 года назад
ሃሳቡን እደግፈዋለሁ ግን ገጠር እንደዚህ ከሰውነት ቦታ አልወረዱም ችግሩ እዚሁ ከተማ ነው ያለው
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@edenagapis6238
@edenagapis6238 4 года назад
@@nunshamitku2722 Awo
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 года назад
@@meleseberehannu2861 አርቲስቶቻችን የመንግሥት ጅራፍ ናቸው መንግስት ሲያጮሃቸው የሚጮሁ 😏
@yshidemke9869
@yshidemke9869 4 года назад
A were NSW endem aleee wene wene
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@genetromi6314
@genetromi6314 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን
@Alemmam
@Alemmam 4 года назад
በሰመአም 14 ብቻ አይበቃም በጣም ያሳዝናል ለምን ይፈታል ሀገራችን ላይ ፍርድ የለም ያሳዝናል
@ለአላህብለንእንዋደድ
በ5ወሩ ወጣ እኮ
@wubitfeleke1428
@wubitfeleke1428 4 года назад
ግብረሰዶማዊያን እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፋቹ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን🙏
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
አሜን ያጥፋቸው በስቅላት መቀጣት አለባቸው
@ሚኪከልደታሚኪከልደታ
Wubit Feleke ልክ ነሽ እህት
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 года назад
ታመሻል ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭.
@ፅናትየኢትዮጵያልጅ
እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን😭😭😭
@gedlekidusan1
@gedlekidusan1 4 года назад
ቅዱስ ባለወልድ በዕለተ ቀኑ ሰዶም እና ጎሞራን በጥፋት ውሃ እንዳጥፋቸው ግብረ ሰዶምን እና የኢትዮጵያ ጥላቶች ያጥፋልን! ጥቃት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች በማገዝ የዚህን ነውረኛ የድርጊት ፈፃሚዎች ላይ የማያዳግም አስተማሪ የሆነ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ አለብን የአርቲስቶቻችን የሕዝብ ድምፅ ስለሆናችሁን ምስጋና ይገባችኋል!
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 года назад
ግብርሶዶምን ፈጣሪ ከኢትዮጺያ ምድር ያጥፋልን አቤ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ዳብሰን
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረሰዶማዊነትን እንቃወማለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነትን እናወግዛለን
@henokkebede1978
@henokkebede1978 4 года назад
ደፋሪ ደረቱን ነፍቶ ሲዞር 😠😠😠😠 ተደፋሪዎቹ ሚሸማቀቁበት 😢😢😢ምክንያት ምንድነዉ የነካን ያካባቢ ሰዎችስ እንዴት አይኑን ቀናሲያረግ ዝም ይሉታል ወይጉድ 😠😠😠
@honeydipjames9824
@honeydipjames9824 3 года назад
Endet gorebet zim yalal 🤬🤬🤬
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
በርቱ ከአገራችን ተነቅሎ ይህን ስድ ዜጎች ጥግ ማዝያዝ አለብን እንዲህ ህጻን የሆነች ልጅን የደፈረ ሰው እንዴት ይፈታል ? ምህረት እንዴት ይገበዋል በእውነት ያማል
@rudu3855
@rudu3855 4 года назад
የባንክ ቁጥር የላቺሁም ውጭ ሀገት ላለንው???????????
@chachi7152
@chachi7152 4 года назад
:-1529501002385-Buna international bank የቪዲዮ መጨረሻ ላይ ተመልከት ታገኘዋለ እዚሁ ቪዲዮ።
@Roza-sr1qg
@Roza-sr1qg 4 года назад
@@chachi7152 ተባረክ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
እንደዚህ አይነት ወንጀል የሚፈፅሙት ከባድ ከባድ ፍርድ ሊፈረድባቸው ይገባል። ይሄ ለጆሮ እራሱ የሚሰቀጥጥ ነገር ነው።
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 4 года назад
ፖሊስ ኮሚሽን መጠየቅ አለበት This’s justice, how come only 4 months he did this thing’s not good he is a Keller enough is enough.
@AliMohamed-tl8pc
@AliMohamed-tl8pc 4 года назад
Fstrut
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
አሁን ማለቀስ ምን ይጠቅማል እናንተ እኮ አርቲስቶች ታዋቂ ናችሁ ብዙ ከተባበራችሁ ብዙ ነገር ማድረግ ትችሉ ነበር
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
ኢትዮጵያ መንግሥት የላትም በቃ እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jur1423
@jur1423 4 года назад
ሰዉ ክፉ ነው እንጂ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 4 года назад
እባካችሁ ስለግዚአብሄር ከዛ አካባቢ አውጡዋት
@godislove2291
@godislove2291 4 года назад
እንደዚህ ከመነፍረቅ ሰዎቹ የሚገኙበት አድራሻ እነሱን እምናገኝበትን መንገድ ያመቻችሉን አርቲስቶቹን ማግኘት አልቻልንም ቴክስት ሰናደርግም አይመልሱም በዚህ በዚህ ታገኙናላችሁ ብለው ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን እየሰጡን አይደለም ማልቀስ ምን ይጠቅማል ቁምነገር ያለው ነገር አድርጉ
@firtunatesfay9503
@firtunatesfay9503 4 года назад
Higawi account number mecheresha lay tetsifal Buna international bank Account number 1529501002385
@ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ
መጨረሻ ለይ የባንክ አካውንት ተቀምጣል በዛ መላክ ይቻላል። ቢዚ ሁነው ሊሆን ይችላል ሲቀጥል እንኳን እነሱ በአካል ያዩት ይቅርና እኔም በስልክ እያየሁ አለቅሳለሁ። አትፍረድ(ጅ)
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 года назад
የኔ መልካሞች አርቲስቶቻችን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
ኡፉፉ ያማል እነዚህን ሰወች አላህ የበላይ ሙሲባ ይላክባቸው ህግ የለም በሀገራችን ግድያም የበረታው የገደለ ቢገደል የደፈረ ቢሰቀል ሀሪፍ ነው
@jemailmohamed6854
@jemailmohamed6854 4 года назад
በአለም ያለነ በኛ ብቻ አደለ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tigistsabria4902
@tigistsabria4902 4 года назад
እባካችሁ የደፋራውን ቤተሰብ በሚዲይ አቅርቡት የልጅን ፍርድ እሱ ይውሰድ ያኔ ያውቀዋል ማን ጋ ስህተት እንዳለ የሱ እንዝላልነት ነው ልጁ ጋጠወጥ የሆነው
@SabilaNasru
@SabilaNasru 3 месяца назад
የመል አለህ በለህን አተውርድብን😢😢😢😢😢
@ሚጣነኝፊዳከ
@ሚጣነኝፊዳከ 4 года назад
መደፈር ,ዘረኝነት ,ሀይማኖት ,ኮሮና ወይ ማረን ወይ ጨርሰን ሀገሬ መግባት ፈለኩ እናቴ ናፈቀችኝ ግን ሰላም የለም ይሄን እያየ አይኔ ይሄን እየሰማ ጆሮዬ ነገን እንዴት ተስፍ ላድርግ ከሞት የበለጠ አሟሟቴን ፈራሁት እያለሁ እንደሌለሁ ተሰማኝ መኖርን ፈራሁት 😭😭😭😭😭😭 መጨረሻችንን አሳምረው !
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 года назад
Betam ehit enem edchi eysbku newu😔😔😔
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@judiyashemsu6301
@judiyashemsu6301 4 года назад
በጣም ያማል አርቲድቶቻችን በርቱልን አላህ ይርዳቹ
@marrrgdgh5397
@marrrgdgh5397 4 года назад
ቸር ወሬ መስማት ናፈቀኝ እኮ ውይይ
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
እር እኔም አሁንስ በጣም ያስጠላል እፍ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 года назад
አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እኔስ ዓይኔ ሊፈነዳ ነው እናንተን ባየሁ ቁጥር ስቅስቅ ብዬነው ማለቅሰው በጣም በጣም ያማልልል
@belayterefe5551
@belayterefe5551 4 года назад
This is very sad news, pls artists call demonstration in Addis we all have to save the generation.
@salambarhan8190
@salambarhan8190 4 года назад
በጣም ያማን 😓😓😓😓😓😓😓😓
@emanyasin8756
@emanyasin8756 4 года назад
ወይኔ በጣም ያሳዝናል ግን እዚች አለም ላይ ከባዱ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ መደፈር ነው ለሴት ልጅ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ይጠብቀን እሺ
@zahraabdulhasan3126
@zahraabdulhasan3126 4 года назад
ወየዉ ምንጉዲነዉአላህይፍረደን አላህ ሁሉንም ያጋልጡ
@mandy.d3401
@mandy.d3401 4 года назад
ኢኢትዮጵያዊታችን የቱ ጋር ነዉ dislike ምታደርጉት ግን በጤናቹ ነዉ
@genitube1438
@genitube1438 4 года назад
ደፋሪዎች ናቸው
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 4 года назад
እውነት ነው እህት አሁን ይህ ምንድነው ዲሥ ለይክ የመያሥደርገው ልብ ይሰጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ይታደግልን
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 4 года назад
እኔ እራሱ በጣም ይገርሙኛል ማዘን ባትችሉም ግን disliked ሳታረጉ ማለፍ አትችሉም እንዴ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@mulukenkedir509
@mulukenkedir509 4 года назад
እነሱ ደፋሪዎች ናቸው dislike ሚያረጉት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ1ጠ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ1ጠ 4 года назад
ኧረ ወላድ በስንቱ ታልቅስ 😥😥😥 አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን በርቱልን
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 года назад
ቆሆይ ለምንድነው ወንጀለኛ አደባባይ የማታሳዮት እንዴ ዉንጀል ስርቶሆ መደበቅ ለምን አስፈለገ እዝብ አደባባይ ወንጀለኛውን ማየት እና ማወቅ አለበት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ1ጠ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ1ጠ 4 года назад
ኧረ ወላድ በስንቱ ታልቅስ 😥😥😥 አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን በርቱልን
@hibstkidane6681
@hibstkidane6681 4 года назад
እባካችሁ አካውንታችሁን ንገሩን
@yorditsegaye4290
@yorditsegaye4290 4 года назад
#21:54 lay ale nib international bank 1529501002385
@hibstkidane6681
@hibstkidane6681 4 года назад
@@yorditsegaye4290 እርግጠኛ ነሽ የመምህር ደርጀ ወይም የምታውቂው አርቲስቶች ስልክ አለሽ
@yorditsegaye4290
@yorditsegaye4290 4 года назад
@@hibstkidane6681 yikrta yene konjo ene yemanenm alwekem gn video lay ale kalayeshew beye nw
@abelmichael5269
@abelmichael5269 4 года назад
በርቱ በርቱ ቀዳምነት ለህፃናት ፈጣሪ ይጠብቅን 😭😭😭😭😭
@ሀረግየሥላሴልጅሀረግ
አሁንስ ነገሩም እየከበደ መጣ እንባየም ፈሰሰ መንግስትም የለን አለንም ኦ አምላክችን ሆይ ኧረ የምረት እጆችህን ዘርጋልን
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fasikahagos1820
@fasikahagos1820 4 года назад
አይዞችሁ በርቱ በዝግ ከቀጠላችሁ ብዙ ነገር ትቀይራላችሁ ግን ግን ያለ ሜካፓ ግን እናንተ ?
@asterstefanos233
@asterstefanos233 4 года назад
Thank you for speak up for this innocent kids . Your voice is very needed .God bless and let us know if we can help
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ግብረሰዶምን አብዝቸ እቃወማለሁ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ደፋሪወችን አላህ ይድፋችዉ የድሀ እምባ ይፋረዳቸው እህ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 года назад
thanks ethio info
@binamkidane472
@binamkidane472 4 года назад
ፈጣሪ ሰላሙ ያውርድልን ብእውነት ኣዝኛለው 😭😭😭
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
ማልቀስ ምድን ነው? በገጀራ ሰው በሚጨፈጨፍበት አገር ትንፍሽ የማይል አርቲስት በውሸት ታሪክ አዞ እንባ ያነባሉ። ጉዳዩን እንደተማረ ሰው አናሊስስ ሰርቶ ። ጠንከር ብሎ የችግሩን ምንጭ ፥ የመስፋፊያ መንገዶችን፥ አስፋፊ አካላትን በቦታና በስም በመለየት መሀበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። ሌላው መፍትሄያችሁን በዝርዝር ማቅረብ። ለመፍትሄአችሁ እንቅፋት የሆነውን አካል መጠቆም። እንደዚህ ነው ስራ የሚሰራው። በስንቱ እናልቅስ። ሌላው ስለ ችግሩ ስታወሩ የዝሙት ኣሰራር ሂደቱን በተጋለጠ መንገድ አታብራሩ። To stop racism and immorality stop talking about the issue now and then. እውቀት አይደለም የሚያድነው። እውነት ነው የሚያድነው ። የችግሩ ምንጭ 1. በዝሙት ሃሳብ የሰዎችን አምሮ መቆጣጠር ነው። 2. በሌሎች አገሮች እንደተካሄደው ከዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ሴክሽዋል ፖለቲካ መቀየር ነው። የችግሩ መፍትሄ 1. ማህበራዊ ስነ ምግባር 2. አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ
@harakatrak9529
@harakatrak9529 4 года назад
ወላሒ ይሔ ሁሉ የህግ መላላቱነዉ ህግ ይጥበቅልን !!
@halimmusa7529
@halimmusa7529 4 года назад
Can you guys open gofundme account for those people please!!
@ምኞትየአባቷልጅ
@ምኞትየአባቷልጅ 4 года назад
Betam Yamal betam Yamal Abetu gataye hoye enda badalachini sayon enda charinate maharen yiker balen😭😭😭🤲🤲🤲💚💛❤🙏🙏🙏
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከተጎዱት ጋር ይሁን!! እናንተንም ብርታቱን ይስጣችሁ፤ እያደረጋችሁት ላለው ሁሉ እሱ ይክፈላችሁ። ሃገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ወደ ቀደመ ክብሯ ይመልስልን!!!!!
@lemlemabraham476
@lemlemabraham476 4 года назад
አይ እቺ አለም ያማል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን
@addisalem8254
@addisalem8254 4 года назад
በስመአብ ምን አይነት ግዜ ላይ ነው ያነነው እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ግዜ አምጣልን በቃቹ ይበለን
@lewamkebede1500
@lewamkebede1500 4 года назад
ቀጥሉበት የኛ ተዋናዮች
@abayteshome5079
@abayteshome5079 4 года назад
የአርቲስቶች ስቃይ ይገርማል የየት አገር አርቲስት የሰዉ ቁስል የሚሰማዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህጉን መንግስን ተዉት ፈጣሪ ይይ
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 4 года назад
በርቱ አርቲስቶች ገና ብዙ ጉድ ትሰማላቹ
@salam1297
@salam1297 4 года назад
ግፍ በዛ እውነት የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ
@wudetseyoum358
@wudetseyoum358 4 года назад
አቤቱ ማስተዋልን ስጠን
@truthteller9493
@truthteller9493 4 года назад
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አርቲስቶች እባካቹ በክልል እየሆነ ያለውን አይታቹ እንዳላየ አትሁኑ የሞተው የሠው ዘር ነው ንብረት የጠፋው ምንም በማያቁት ነው! የሠው ልጅ ዘቅዝቀው የገደሉት ሠው ገለው ሬሣ ይጎትቱ ነበር ልጆቻቸው ደንዝዘዋል ይሄ ከመድፈር እኩል ሊታይ ይገባል አሁንም በስጋት ነው የሚኖሩት እባካቹ ዝም አትበሉ!!!""",...................................................................................................................................ሠው የገደለ ለፍርድ ይቅረብ!!!!
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 года назад
አይዞአችሁ አታልቅሱ ልባችሁን ጠንከር አድርጉት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።😟😟😟😞😞😞
@meletesema9515
@meletesema9515 4 года назад
ወይ እቺ ሀገረ ስንቱ አለቀሰ አቤቱ አንተ አትተወኘ የድንግል ማሪያም ልጅ እሱ ይብቃቹ ይበለን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
😭😭😭😭😭😭 እኔም ምን አልል እግዚአብሔር ሆይ በል ፍረድ። ምነዉ ዝም አልከን።😭😭😭😭
@temesgenbihonegn5809
@temesgenbihonegn5809 4 года назад
አቤቱ ይቅር በለን ........እግዚኦ ማረን ....ሰው መሆናችን ቀርቶ ከእንስሳ በታች ሆነናል
@solinatube8155
@solinatube8155 4 года назад
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ያምል
@zdzd4479
@zdzd4479 4 года назад
ሤትዪዋ መረዳት አለባት
@HilinaT
@HilinaT 4 года назад
እንደዚህ ሴወራ ነው ለውጥ የሜመጣው በርቱልን ያማል እጅግ ያማል ግን ደግሞ አይዞችሁ ሁሉ ጥሩ ይሆናል አምላክ ይርዳችሁ አለን ከጉናችሁ!!!!
@sarahwubit7768
@sarahwubit7768 4 года назад
እጂግ በጣም ያሳዝናል ሰዉ እግዚአብሄርን ፈጣሪዉን እረስቷል ይሄ ትዉልድ ፈጣሪዉን የሚፈራ ሰዉ ለድሀ የሚራራ የሚያዝን ልብ ያለ ሰዉ ነዉ ጨካኝ አረመኔ ትዉልድ ተፈጥሮብናል ሁላችንም ለምስኪኖች ለድሆች ጠበቃ እንቁም እንደ አርቲስቶቻችን በዉነት አርቲስቶቻችን በርቱንል ጥሩ ነገር እያደረጋችሁ ነዉ በርቱልን
@meseretdeme2247
@meseretdeme2247 3 года назад
የደሀ አምላክ ይቆያል አንድ ቀን ግን ይፈርዳል😭😭😭😭😭 ድምጽ ላጡ ድምጽ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ
@bezitube122
@bezitube122 4 года назад
አብሬን እንቁ ፈተና ወይስ ንዝህላልነት? 💚💛❤ እኔ አንዳንዴ በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን ላይ እየተደረገ ያለውን ግፍ እና ትንኮሳ ቆም ብየ ሳስበው ፈተና ብሎ ለመጥራት ይከብደኛል። ምክንያቱም እኛ ችግሮቹን ለመፍታትና ድጋሜ እንዳይከሰቱ ለማድረግ ምንም ባልሠራንበት ሁኔታ ውስጥ ፤ ከወትሮው የተለየ ሕይወት ሳይኖረንና ምንም ዓይነት ክርስቲያናዊ እርምጃ ሳንወስድ በግዴለሽነታችን ምክንያት የገጠመንን ነገር ፈተና ነው ብሎ መጥራት ይከብደኛል። ቤተክህነቱም ማኅበራቱም ሲኖዶሱም ምእመናኑም ለሽ ብለው ተኝተው እየተፈጠረ ያለን ችግር ፈተና ነው ማለት ይከብዳል። በእርግጥ በቤተክርስቲያናችን ላይ የተጠናና የተደራጀ ዓለምአቀፋዊ ግፊቶች መኖራቸውን ዐውቃለሁ። ጥያቄው ይህ ሳይሆን እኛ ምን እርምጃ ወሰድን? የሚለው ነው መሆን ያለበት። ሲኖዶሱ በስንት ቅስቀሳና ውትወታ ነው ከእንቅልፉ የሚነቃው። ቤተክህነቱም ያው። ማኅበራቱ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ የተቋቋሙ ነው የሚመስሉት (ማኅበረ ቅዱሳንንና ጴጥሮሳዊያንን አይጨምርም)። ምእመኑ በዓለም አስተሳሰብ ደንዝዟል የሚነገረውን አይሰማም። በቁጥር ከሰባ ሚሊዮን የማያንስ ምእመን ያላት ቤተክርስቲያን ከሌሎች ቤተ እምነቶች በላይ እንዲህ ያለ ግፍ የሚፈጸምባት ለምንድነው? መልሱ ከቁጥር የዘለለ ምእመን ስለሌለ ነው። አወ የቁጥር ማሟያ ከመሆን አልፎ ክርስትናውን በትክክል ተረድቶ በተግባር የሚኖር፣ ቤተክርስቲያንን አውቆና ተረድቶ ለክብሯ ዘብ የሚቆም ምእመን ስለሌለ ነው። ብዙዎቻችን ኦርቶዶክሳዊያን ሥጋዊ ራዕይ (ርዕይ) እንጂ መንፈሳዊ (ኦርቶዶክሳዊ) ርዕይና ዓላማ የለንም። እያንዳንዱ የሕይወታችን መንገድ ሥጋዊ መሻታችንን ለመፈጸም እንጅ ኦርቶዶክሳዊ ዕቅድ ኖሮን ያንን ለማሳካት የምንሄድበት አይደለም። ክርስትናችንን ከቤተሰባችን ስለወረስነው ብቻ እንዲሁ በዘፈቀደ እንኖራለን እንጂ ዘልቀን ገብተን ጣዕሙን ለማጣጣም ስንሞክር አንታይም። በሰንበት ትምህርት ቤቱም በግቢ ጉባኤውም ገብተን ለመሳተፍና ቤተክርስቲያንን የበለጠ ለማወቅ፣ ክርስትናችንም ለምልሞና አብቦ መልካም ፍሬ እንዲያፈራ ለማድረግ አንሞክርም። እናንተ የዓለም ብርሃን ናችንሁ.... ብርሃናችሁ በሰው ኹሉ ፊት ይብራ እንዳልተባልን ዛሬ ለእኛው ጨልሞብን የሕይወት መንገዳችን አስቸጋሪ ሆኖብናል። አልጫውን ዓለም የምታጣፍጡ ጨው ናችሁ እንዳልተባልን ዛሬ ሕይወት ለእኛ አልጫ ሆናብኛለች። ለምን? ኑሯችን ንዝህላልነት የተጠናወተው ነዋ። እሥራኤል በበደላቸውና በግዴለሽነታቸው ምክንያት ፍልስጥኤማውያን እንደወጓቸው ተጽፏል። ዛሬም እሥራኤል ዘነፍስ የተባልን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በጠላቶቻችን እየተዋጋን ያለነው በግዴለሽነታችንና በበደላችን ምክንያት ነው። ኢካቦድ! በንዝህላልነታችን ምክንያት ክብር ከእኛ ለቀቀ። ክብር አጥተናል። ችግሮች ሲፈጠሩ ለመፍታትና ድጋሜ እንዳይፈጠሩ ለማድረግ ተደራጅተን በጋራ ከመንቀሳቀስ ይልቅ በየግላችን ከንፈር በመምጠጥ ብቻ ማለፍ እንመርጣለን። ከትናንት ስሕተታችን ተምረን ለቤተክርስቲያናችን ክብርና ሕልውና ዛሬ በጋራ መቆም ሲገባን እኛ ግን ዛሬም በተናጠል ሆነን ራሳችንን ለገዳዮቻችን አመቻችተናል። በየጊዜው በቤተክርስቲያንና በምእመናን ላይ ችግር ሲፈጠር የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመደገፍ ከምናደርገው ንቅናቄ በተጨማሪ ለደረሰው ጉዳት የተደራጀ ምላሽ የሚሰጥና ምንም ዓይነት ችግር ድጋሜ እንዳይፈጠር የሚያደርግ የተጠና፣ የተደራጀ እና ዓላማ ያለው ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ መፍጠር አለብን። "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" እንዲሉ ችግሮች ከተፈጠሩ በኋላ እዬዬ ከምንል ይልቅ እንዳይፈጠሩ ተደራጅተን መሥራት ይኖርብናል። ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ ያስፈልገናል! ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄ!!! ♥ ማህተቤን+ ስጋዬንም እንካችው ማህተቤን አልበጥስም ስጋዬንም እንካችው ደሜም ይጥቀማችሁ አጥንቴም እንኩ ስጋዬም እንካችሁ ሃብቴንም ወሰዱት ባዶ ልቅርላችሁ አንገቴም ቁረጡ እኔ ልሙትላችሁ ግን ግን ማህተቤን አትንኩ እኔ እደፈለጋችሁ አምነቴ ቀይር ብለው ቢከቡኝ ብዙዎች ሞቴ ሞት ናት እኔ አልፈልግም አንዳች አምላክ ተስቅሎበት አለም ከዳነበት በደሙ ቀድሶ መስቀል ካደረገው በመስቀሉ ብርታት አጋንንት ከራደ አልፈልግም ልላ ልቤም ደነደነ መስቀሉም ጌጤ ነው ህይወቴን ያዳነ መስቀል ቤዛችን ነው ልቤም ተማመነ መስቀሉን ሲያይ ጠላት ከኔ ገለል ካለ በስመአብ ብዬበት ህይወት ካተረፈ አያምረኝም ሌላ ልቤም ተሽንፈ በመስቀሉ ብርታት ጠላት ተሽነፈ ኢየሱስ ተስቅሎ ጠላት ተሽበረ መስቀሉን ቀድሶት ጠላት ፈረ ሆነ በመስቀሉ ብርታት አለም ሁሉ ዳነ ክርስቶስ ለተስቀለበት መስቀለበት መስቀል እስግዳለው መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው የሚያፀናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁዶች ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛም በመስቀል እንድናለን ውስብት ለእግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ♥♥♣♣♥♥
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
አረ ኡኡኡኡኡ ያማል ያሳዝናል ይሰቀጥጣል አንተው ድረስላቸው ረቢ ምን አይነት ጊዜ ድረስን አረ አሁን የደፈረው ሰው ከተገኘ በአደባባይ መታረድ አለበት አብሽሪ እናት አላህ ከሚስኪኖች ነው ልጅሽንም ሙሉ ጤናዋን ይስጣት ያልፋል
@omehikma5073
@omehikma5073 4 года назад
እውነት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ያረብ ወይ ኢትዮጵያ ለካ ይህ አይነት ጭቃኔ የተሞላበት ህዝብ ነው በውስጥሽ የያሽው እውዙቢላህ
@ayro9195
@ayro9195 4 года назад
እባካችሁ አካውንት ቁጥር ወይም Go fund me Account # አልነገራችሁ በምን ሁኔታ ነው እነዚህን ወኖቻችንን ልንረዳ የምንችለው ብታሳውቁን ! የድንግል ልጅ መድሀኒት አለም የሰባችሁትን ከግብ ያድርስላችሁ ፍትህ እንኮን ባያገኙ እነዚህ ሰዎች ከጎናቸው አይዞችሁ የሚላቸው እንዳለ ሲያውቁ በጣም ይበረታሉ ይፅናናሉ ተስፋ ይኖራቸዎል አደራችሁን በወረት ሆይ ሆይ ተብሎ የሚቀር እንዳይሆን ከተባበርን ምንም ነገር ከማረግ የሚያግደን ነገር የለም :::
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 года назад
አካሁንት እኮሆ ተፅፏዋል ክላይ ውዴ እስክሪብሽኑ ላይ
@bezihalemmulugeta1710
@bezihalemmulugeta1710 4 года назад
የደፋሪ ቤተሰብ ይጣራ እና እድሜ ልክ እስር ይታወጅ ያላችሁትን እረዳለሁ ደውሉልኝ ኢትዬጲያዊ እህታችሁ ከሀገር ማዶ
@mimigech9585
@mimigech9585 4 года назад
Please be strong & do what you have to do without crying,
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 года назад
የአላህ እንዴት ያሳዝናል አሁንስ መረረን የምንሰማው ሁሉ ሰቀቀን ኦፍ
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 года назад
እውነት ነው ደሃ ድምጹ አይሰማም በሀገራችን ያማል😭😭😭😭😭😭 አርቲስቶች ስለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ውስጥ መገኘታችሁ ደስ ብሎናል ባይንስ በእንባም ቢሆን 😭😭😭😭😭
@abduselamendris3886
@abduselamendris3886 4 года назад
Betam yamal!!!!!! So min yishalal?
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 4 года назад
ውድ የሀገሬ ህዝብ ሆይ , ለዚህ ሁሉ የወገኖቻችን ጥቃት ፣ የህፃናት መደፈር ፣ የዜጎች በጭካኔ መታረድ ፣ መፈናቀል ፣ እንግልት ወ.ዘ.ተ... ዋናው ምክንያት ጠንካራ ያልሆነ ፣ እንዝህላል መንግስት ሀገሪቱን ስለሚያተዳድራት ነው ። ቦታው ላይ የተቀመጡት መሪዎች በጎሳ ከመሰባሰብ ይልቅ ቆፍጠን ብለው ቢሰሩ ወገንን ይታደጉታል ።
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 года назад
የሀብታም ልጂ ማን ይደፍራል ምክንያቱም ቅጣቱ የከፋ ስለሚሆን ድሀ ግን የትም ቦታ ቢሄድ መስተግዶ የላትም ድሀ ልክ እደሞተች ዶሮ ዝቅ አርገው የሚያዩት የሚያምር የለበሰ ሰው እና የተማረ አክባሪ ነው የኢቶቢያን ህዝብ ግን ድሀንም ሀብታምንም የፈጠረው አላህ ነው ሀሉም ከአፈር ነው የተፈጠረው እና ሰውን በሰውነቱ አክብሩ ደግሜ ግብረ ሰዶም የሙባለው አልገባኝም ግን ፈጥፎ እደሆነ ይሰማኛል እና ሰው የሚገሉ መገደል አለባቸው ሌላውም ሰላም ይኖራል ሌላም ሰው በዚህ ስራ አይሰማራም ደሀም በሰላም ይኖራል
@selamjoshua1565
@selamjoshua1565 4 года назад
እባካቹ ስልካቸውን አስቀምጡልን
@abaygetanew1169
@abaygetanew1169 4 года назад
ሠላማዊ ሰልፍ ያስፈልጋል
@negussasfaw9195
@negussasfaw9195 4 года назад
አዎ በጣም አዝኛለሁ።ይህ በጣም መጥፎና ርኩስነት ነገር ነው።እግዚሐብሔር ፍርዱን ይስጥ። ደሞ ጌታ ያረገዋል አምናለሁ።አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን።አሜን ጌታ ሆይ።
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ ያማል ያማል ያማል በእውነት ሀገራችን ላይ ያለውን ነገር ምስቅልቅል ያለውን እናትና ልጁ ያስተካክሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 4 года назад
በደርግ ግዚ ሁሉም ነበር እየተረገጽክ ኣሁን ምን ኣይነት ዘመን ደረሰን ኣባቱ ይቅር በለን ኣባቱ ይቅር በለን ኣባቱ ይቅር በለን !!!
@henokyohannes847
@henokyohannes847 4 года назад
ሚዲያዎች ግን ቀኑን ሙሉ ህውሀት ብልፅግና ምናምን እያሉ ሲያደናቁርን ከሚውሉ ማህበረሰቡ እንዲነቃ ለምን ሚዲያዎች አይሰሩም ለምን የማይጠቅመንን ትነግሩናላቹህ
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 173 тыс.