Тёмный

#ከእሙ 

Dawud Tube
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@DawudTube
@DawudTube Год назад
ውድ ተመልካቾቻችን በጣም ያናደድኝ ቪደዎ ነው ሙሉውን አይታችህ ፈረዱ የሰራችኝን😢
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Год назад
ብቸ ግን ትክክል አይደለችም በዚህ ልክ መዝደገጥ😢😢 ሆኖም ከስራ ስገባ ጡሩ አይደለም ለፕረክም ብሆን እዲህ በመድረግሽ አጥፍተሸል ሰሚራ ከዚህ ወዲ የካፋ ፕረክ በትደረረጉ አሪፍነው
@imanseid
@imanseid Год назад
ጥፋተኛናት ግን ታረቁ ባረባነገረ አትጣሉ ይቅረታ ትጠይቅ❤
@user-zd5nv7wr9r
@user-zd5nv7wr9r Год назад
ፕራክ እኮ ሀራምነው ዳውዲ ፕራክ አትስር ወላሂ ደግሞ ታረቁ ኢሻላህ
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m Год назад
ሴቶች አትፍሩዱ በሷ ነግበኔ በሉ ዩቱብ የከፈቱት አብዛህኛውን ፕራክ ሊሰሩ ነው እናም ያቃል እውነተኛ ፀባዩ ታየበት የእስከዛሬው ማስመሰል ነው ሰሙራ ግልፀኛ ናት
@mulu5
@mulu5 Год назад
ነዉር ነዉ እሷ ጥፋተኛ ብትሆንም ፕራካችሁ እንደ አማራጭ ቢዝነስ ነዉ ሰለዚህ መማታትህ እድሁም መጨረሻ የተናገርከዉ ንግግር በጣም አፀያፊ ነዉ እንዴት አቅፏት እሚተኛዉን ሚስቱን ግማታም የገማሽ ብለህ ትሳደባለህ ሌላ ብትሳደብ አጥተህ ነዉ በእዉነት ታሳዝናላችሁ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
ሴቶች አላህን ፍሩ ባል ከስራ ሲመጣ ከውጭ ደክሞት ሲመጣ በፕራንክ አትቀበሉ ሀራምአለይኪ😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
ቢሆንስ የልጆች ቤት ነው ትእግስት ሰብር የመቼ ነው?
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
@@user-gp9sf9cn7g ደግ አረጋት 😁
@hayata6733
@hayata6733 Год назад
ትክክል ከሰራሲመጣሊደክም ውይቻላል ተሳስታለች
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ተናዶ ሊመጣ ይችላል
@user-tm7pj5eu9j
@user-tm7pj5eu9j Год назад
አረልጁ ገገማ ሁኖነዉጂ ስት ፍቅር የሆኑባሎች አሉ ሚስቶቻቸዉላይ እጃቸዉን የማያነሡ ምንም ደክሞ ቢገባ ይሄን ማረግ የለበትምከተናደደመልሶ ከቤት መዉጣትጂ ሴትልጅላይ ብትር ከባድነዉ ትምርት ይሁናችሁ ባለትዳሮች😢😢
@subriaeman9557
@subriaeman9557 11 месяцев назад
ብዙ ከመናገር ዝምታን ምረጡ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ ኣለሂ ወሰለም❤❤
@user-lp8jq8rr7j
@user-lp8jq8rr7j 11 месяцев назад
ሰ ዐ ወ
@ShalaShala-ed7yp
@ShalaShala-ed7yp 11 месяцев назад
s,a,w❤❤❤
@mamedina3530
@mamedina3530 11 месяцев назад
s a w ልናገርነበር ያችን ኮመት ሣይ ተውኩት አላህ ይጠብቅሽ❤
@missesflove9291
@missesflove9291 10 месяцев назад
🎉s a w
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Год назад
እውነተኛ ትዳር ከካሜራ ጀርባ ህይወት እደዚህ ነው አትሞኙ ላጤዎች ከዚህም የባሰ አለ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
ክክክክክ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Год назад
ክክክክ
@HanaSamueli
@HanaSamueli Год назад
😂😂😂 እዉነት ነዉ
@roroed9946
@roroed9946 Год назад
በትክክል ለካሜራ ነዉ ፍቅሪ ዉዴ የሚባባሉት😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Год назад
ኡናትናዉ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
እውነተኛ ሂወታችሁ ዛሬወጣ እስከዛሬ ማሬ ፍቅሬ ውሸነውለካ😂
@tube2433
@tube2433 Год назад
😂
@lominaye-2251
@lominaye-2251 Год назад
እኮ😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
😂😂😂😂😂
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Год назад
ፕራንክ ሊሆን ይችላል ውደ
@user-wl5fq1dn7g
@user-wl5fq1dn7g Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
አንተ ሚስትህ እኮ የሴት ጀግና ናት በሰው ሀገር ስንት ተሰቃይታ ለብቻዋ ወልዳ ልጆቿን ሰብስባ ለሀገሯ ያበቃች ምርጥ ሚስት ናት ክብር እንጅ መመታት የለባትም ብትሳሳትም በትግስት ብታሳልፍ ምን ችግር አለሁ በዛላይ ቪዲዮ እየሰራች ነው ይማለት ደግሞ ቢዝነስ ነው በል ይቅርታ ጠይቃት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ታዳኩአሁንጠፍቱይሷንወ
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
ትክክክል
@zweloyoutube6042
@zweloyoutube6042 Год назад
@@fatimanigus3261 ጥፍት ሊሆን ይችላል ግን ዩቱበር እንደመሆናቸው መጠን ፕራንክ እንደሆነ ይገባዋል ምክንያቱም በአማን ቀን ከፍታሽ በታች ወሀ አታስቀምጥም ለቢዝነስ ብላ እንጂ ጥቅሙ ለሁለቱም ነው ብቻ መማታቱ ጥፍተኛ ነው
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j Год назад
ሁሉም ወዶች አንድናቸው ወሏሂ እደዳውድ ያለባልሰጠኝእልነበር ለካ እባብነው
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p Год назад
​@@user-go2qy8lx9jሁሉምአድናቸዉ አትሸወጂ አላህልብይሥጣቸዉ
@user-qj3ms8vj3r
@user-qj3ms8vj3r Год назад
ከስራ ደክሞ ሲመጣ ጥሩ አይደለም በፍቅር በሰላም መቀበል ነው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
ምን የስራው ባህሪ ነው 🤣🤣🤣ግን ወንድ ልጅ ሴት ላይ እጅ አያነሳም 😡 ምን እንዴት ብቀለው ነው የወረወራት y
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
ምንም ይሆን ቁጣ ይኖራል ግን ይህን ያክል የልጆቹን እናት መገፈታተርና መምታት ምን አመጣው?ወላሂ የኔ ባል ተቆጥቶኳን ወዳውኑ ይቅርታ ጮኩብሽ ብሎ ይቅርታ ሚጠይቅ
@user-oj8un8lt9f
@user-oj8un8lt9f Год назад
ይሄምኮ ስራነዉ
@user-qj3ms8vj3r
@user-qj3ms8vj3r Год назад
​@@user-wb4fu8oz2bውሽት ራሱ ይጥላል ምንም ፍቅር ቢኖር ከስራ ሲመጣ ደክሞት ምግብ ቡና ቤቱን ጨስ ጨስ ፏ ብላ መጠበቅ ከዛ ቀስ ብላ መጨዋት እረ የኔ እስከአሁን የለሁም መሬት ውስጥ ቀብሮኝ ነበር ያስጠላል እናቴም አትወድ ስው ወቶ ሲመጣ በፍቅር ተቀበሉ ምን እደ ገጠመው አይታወቂም ትላለች
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg Год назад
ከዚ የሚገኝ ብር ቢቀርስ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Год назад
እሙስክና ጀግና እናት ናት በሰው አጋር በጀርበዋ ልጂ በሖደ ልጂ ታሸክማ ስንቱን ችለ ረቡንሚ ውሃ ጢሙን ጀግናብየታለው❤
@tube8843
@tube8843 Год назад
ድራማ ነዉ አትሞኙ ቅመሞችየ❤❤
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 Год назад
አወ
@user-uh9uo2sk1j
@user-uh9uo2sk1j Год назад
አዉ ሰህህህህህ
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Год назад
አረ አይደለም😢
@gsueuedhjdjdj8543
@gsueuedhjdjdj8543 Год назад
አንቺ የገባሽ ነሽ ሀሀሀ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
እንዲህ ወቅቶ ወቅቶ ፕራክ አይሰራም የቆየ ቂሙን ተወጣባት እኖጂ
@AbuRehmet
@AbuRehmet Год назад
እኔም ወንድ ነኝ የልጆች አባት ነኝ የፈለገው ቢሆን ሚስትህን የልጆችህን እናት እንደዚህ ልትመታት አይገባም ብስጭትህን ስሜትህን ልትቆጣጠር ይገባህ ነበር የተለያየ ቪዲዮ ትሰራላቹህ ይህንንም ስታገኝ ለቩዲዮ ብላ ያደረገችው ነው ብለህ መጠርጠርና ማሰብ ነበረብህ። ሚስትህን ልትመታት የምትችለው ደረቅ ከሆነችብህና ስትቆጣ አይኗን አፍጣ የምትከራከርህ የምትሰድብህ የምታንጓጥጥህ የማታከብርህ የምትንቅህ ሲሆን ነው ከዚህ በተረፈ ግን ለሌላ ግዜም ውሃ ቀጠነ በሚል የልጆችህ እናት ላይ እጅህን አታንሳ መቆጣት ትችላለህ የተቆጣህ መሆንህን በሀይል ቃል ገልፀህ ማሳየት ትችላህ ድብድብ ግን ጥሩ አይደለም።
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
እኮ ስረዋ ያናዳል ቢሆንም ይህን ያክል መገፈታተር የለበትም ደሞ ዩቱብ ይሰራሉ ልቡም ያቃል ፕራንክና ለቢደወ መሆኑን መገመት አይቼግረውም
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Год назад
ጎበዝአላህይጨምርልክ
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
በትክክልእኛሴቶቺሰጀመርመተካሺእንወድአለንወድግንመታገሰነው
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy Год назад
ትክክል አላህ ይጨምርልህ
@emubilal2758
@emubilal2758 11 месяцев назад
በረካ ሁን ትክክል
@azizaweloywa6057
@azizaweloywa6057 Год назад
ምናልክ ግማታም የገማሽ አይባልም ወላሂ ጀግና ሴት ናት ያሁኑን መመቸት አደለም ማየት ሳኡድ የነበረችበትን ነው ሲቀጥል አቅፈሀት የምታድረውን ሴት ግማታም አይባልም ስድ ነህ 😢😢😢😢😮😊
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
😂
@lominaye-2251
@lominaye-2251 Год назад
ተላምደዋል ምን አስጨነቀሽ እኛ በቪድዮ ስለምናያቸው ነው እንጅ እውነተኛ ሂወታቸው ይሄ ነው 😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
😢😢😢😢😢😢
@amitube461
@amitube461 Год назад
ወይ ይሄ ፕራንክ የሰንቱን ህይወት በጠበጠ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Год назад
አላህ ከእንድህ አይነት ትዳር ይጠብቀን ያረቢ 😢ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ።አላህ ያዊሬድህ ምንስ ቢሆን የልጂቺህ እናት አደለይ አኡዙቢላህ ሚንክ ሴት ተማቶ ጀግንነት አንተን አየን 😢 እህቴቸ አላህ መልካም ትዳር ይስን ።እህት ሰሚራ ምንም አልል አላህ ላንቹ የሚጠቅምሺን ያቃልና አላህ ይዘንልሺ😢
@tube-nn1lw
@tube-nn1lw Год назад
ሁሌም ሰዉ የሚመስለዉ ለካሜራ ነዉ በርግጥ መታገስ ነበረብህ ዳዉድ ተሳስተሀል😢 ሳሚራዬ አይዞሽ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
ሚስትን መምታት ወድነት መስሎህደሁ ተሳስተሀል እደወድ አስመሠይ የለም ዉሀ ነካኝ ብለህ ከሚስትህ ላይ እጅህን መዘርጋት አቤት ወዶች 😢
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f Год назад
በጣም ነው የሳዘነችኝ ይሄ ቀፈታም ባለጌ
@user-gz8ys3de9n
@user-gz8ys3de9n Год назад
😅😅😅😅
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
አረ በጣም ያርጠላል ሆ ገፍትሮ ጣላትኮ ቱ ሲያስጠላ😣
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ጠፋቷይራሷንወክሰራሲማጣከወጨይሜገጠመወአይታወቀም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
​@@user-mp2li6io8fጠፍቷንወአትሳደቡ
@sandflove
@sandflove Год назад
አይ የኛ ሠዉ ግልፅ የሆነ ፕራንክ ነዉ አሁን ይኸ ምኑ ዉነት መሠላችሁ ይገርማል
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b Год назад
ትዳር ማለት ልክእደብርጭቆነው ብርጭቆ እዳይሠበርብን እደምንጠነቀቀሁሉ ትዳራችንም እዳይፈርስ መጠንቀቅ አለብን ሴቶች ባላችሁን በፈገግታ በፍቅር ተቀበሏቸው
@lubabawnetu5277
@lubabawnetu5277 Год назад
ትክክል❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
ተነሳባችሁ ደሞ ልትጃጃሉብን ኤጭ ያረቢ እኔንም በመላው አለም እደኔ በሠው ቤት የሚሠሩ እህቶቸ ስደት በቃ ይበለን ያረብ ስደት መሮኛል ወላሂ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Год назад
አሚን ያረብ ሑቢ
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
​@@SuSu-dn6vxሳህአምነምእደዛተጨቃጨቀውተገናኝዚበሉአቸው
@merem2420
@merem2420 Год назад
አይ እሙ ሰኪና አሣዘነችኝ😢 በርግጥ ጥፋተኛ ናት ግን መምታት መገፍተር የለብህም ነበር ዉሃነዉጂ ምድነዉ ይሄ ያክል ጉድኮነዉ ላካእሥከዛሬ ፕራንክ የምትሰሩት ተመካክራችሁ ነበር
@zharaalain8714
@zharaalain8714 Год назад
እርጉዝ ናትደ ደግሞ
@user-uv7fv3py7p
@user-uv7fv3py7p Год назад
ለፕራክ የደከምሽበትን ባልሽን ለማስደሰት ብደክሚ አጅር ነበረሽ አይደረግም እግንህ ሁኖል ሁለታችሁም ይህ ይመጣል ብላችሁ አላሰባችሁትም ተዋልዳችሁል ታረቁ ❤
@eimanlove
@eimanlove 11 месяцев назад
እረ ገደላትኮ 😢😢 የምረደሁ ይሄ ፕራክ ያጋድላል ፕራክ ይቅር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢 እኔ አልወድም የቀልድ ባወሩኝም አመራለሁ 😢😢 ዉሀ አደልደ የነካዉ ልብሱን አይቀይርም ከመማታት😢😢
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 10 месяцев назад
ክክክ😅
@user-dr1rd3xb3z
@user-dr1rd3xb3z Год назад
አሀበሻ።ዉዱች።ፍቅር።አታቁ።ገገሙች።እናተ።እምታቁት።ዱላነዉ😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ማነው ግን እንደ እኔ ፕራንክ የሚሉትን ነገር የሚጠላው ትክክል አይደለችም ጥፋቱ የሷ ነው ባልን መቀበል በፍቅር ነው ለማናደድ ስራዬ ብሎ ነገር መፈለግ አትሻብኝ አላህዋ
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደን ረሱለላህ 😢 ሴት ልጅ እንደዛ አትመታም የረሱል አማና እኮ ናት 😢 የተኩበረ ቢሆን እንጂ ሴትን ልጅ አያከብርም መልእክተኛ s.a.w
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Год назад
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
*እኔ ብሆን የመታህብኝን እጅህን ሰብሬህ ነበር የምወጣው ከውጭ ስመጣ ምናምን ትላለህ እንዴ በሷ ቦታ ሆነህ ለአንድ ቀን ልጆቹን ያዝ እስኪ የቤት ስራ ስራ እስኪ አረ ዳውድ እኔ ከአንተ ይህን አልጠብቅም😢*
@ekruwello7645
@ekruwello7645 Год назад
የኛ ወንዶች ለቀልድ አይሆኑም ሰሚራ ተሳስተሻል እህቴ አላህ ያስታርቃችሁ
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
😂😂😂😂😂 ያጠናግረኛል እጅ የምን ፕራንክ😂😂😂😂😂
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Год назад
የሸር ቋት ነሽ ልጅቱ😢😢😢 ከሥራ ሢመጣ ከእነማን ጋ እንደዋለ አታቂም የሚያናድዱ ሊሆኑ ይቺላሉ😢😢😢 አንተም ዮቱበር እንደመሆንህ መጠን መረዳት ነበረብህ ሚሥት አይመታም 😢ለማንኛውም ይቅር ተባባሉ በመሀከላችሀ ሠይጣን አታሥገቡ የሆነው ሁኗል ለልጆቻችሀ ሥትሉ ታረቁ አላህ ያጠብቃችሁ❤
@user-bx1mm1uj2t
@user-bx1mm1uj2t Год назад
😂
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
በቅንነትወገኖቺየፋሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉ
@user-fs1ku1hg9b
@user-fs1ku1hg9b Год назад
ውደ ደምሪኝ
@Eeeeereeeee
@Eeeeereeeee Год назад
ምርጥ ምክር👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ssuu4227
@ssuu4227 Год назад
ኧረ ሴቶች ባላችሁ ከስራ ሲመጣ በፋቅር ተቀበሉት በገዛ እጃችሁ ትዳራችሁ አታፋርሱ
@umusofi721
@umusofi721 Год назад
እሰይ እንኳን ደበደበሽ ወላሂ በስራ ደክሞ ውሎ እደዚህ ማድረግ ምን ይሚሉት ነው በጣም ያስጠላል ፕራክ አባታቹ ይጥፍ እንደው ምን አይነት ዘመን ነው
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
አይይይ ይሄ ብራንክ አላህ ያጥፋው. 😢😢 በገዛጅሽ. ተደበደሽ. ባል ከውጭ ሲመጣ እንደዚህ ተንኮሎ አስቦ መጠብቅ. ጥሩ አይደለም ይቅርብሽ. የባል ሃቅ ከባድ ነው 😢😢
@rakmm4333
@rakmm4333 Год назад
ሳህ እሷ ናት ጥፋተኛ መማታቱ ስህተት ቢሆንም በገዛ እጇ ነው ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ ሱበሀን አላህ ለምንስ ቪድዮዉ ይለቀቃል ሱበሀነክ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
@@rakmm4333 ትክክል
@kedigaTube
@kedigaTube Год назад
ትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Uuufff 😢😢😢bekarese baka enda
@ajeba3191
@ajeba3191 Год назад
ትክክል እሷ ነት ጥፋተኛ ግን እሱም እንደዚህ መምታት የለበትም
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Год назад
ሥራአትን ከጀማል ሚሥት ተማሪ 😏ሀዉይ የኔ ፀባየ ፀናይ አስተምሪያት ስራአት❤❤😊
@user-ev7of4gq8m
@user-ev7of4gq8m Год назад
❤❤❤❤
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d Год назад
እረባክሽ ከዚች አትበልጥም ወሬ
@rahimar859
@rahimar859 Год назад
አቤት ማሺቃበጣ ከሥሚራ ምንም ሤት አይበልጥም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
በመልክአደለምያችሥትርናትሥረአትአላትይችምሥረአትአላትግንአዳደቆፍጠንማለቱኸይርነዉ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Год назад
ቶፍ ነሺ ሰሚራ ጀግና ናት ሁለቺንም የምናቀው ስንት ስቃይ አሳልፍለይ 😢
@ademtube4544
@ademtube4544 Год назад
ኢንደዉ አለመታትም ኢኔ ብዮን ይጠለልዘት ነበርኩ, በቀጠይ ዳሞ ፕረንክ ነው ብለ መርፊ ብተስቀምጥስ😳😳
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 Год назад
የፈረጅን ሱና እንደምንከተል የረሱል ሱና ብንከተል የት በደረስን ብቻ አላህ የህዲና ያኡመተል ሙስሊሚን
@haliemtube1959
@haliemtube1959 Год назад
ከስራ ሲመጣ በፈፅም እንድህ ማድረግ የለባትም ነበር ሚስኪን አሏህ ያስማማችሁ
@lubabalubaba2051
@lubabalubaba2051 Год назад
ወይኔ የለለብሕን ጸባይ ደዉዱ
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Год назад
አወ እሱምመማታትየለበትም
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
ደባሪ ስራ አትስሩ ይቅርባችሁ ለቀልድምቢሆን እኳን ሚስትህን አትስደባት ሴትልጂን ያከበር ለራሱም ክብርአለሁ ❌❌❌❌❌❌❌
@jinatjinat8340
@jinatjinat8340 Год назад
ማሬ ቢሆንም እኮ ወደ ልጅ ከውጭሲመ ጣ እርቦት በስራምክንያት ተናዶሊሆን ይችላላል ከወጭሲመጣ አደዚህማድረግ ጡሩአይደለም እኛሴቶች እራሳችንን አደጋ ላይ የሚጥልንነገር ማድረግ የለብንም ማንምወድቢሆን የሚያደርገውነው
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
ስናከብር ነው የምንከበረው እናማ በዝህ መልኩ ተኮል
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Год назад
እንድን ከበር ማክበር ግድ ነው ግን ይሔ ፕራክ አይይይይይ
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
​@@mazenmaged3819በቅንነትፈሠሮፋሎንበመጫንበተሰብአርጉኝ
@rahimar859
@rahimar859 Год назад
በትክክክል ይሄ ገግማ ነው ተቃጠልኩ ታይሉኝ አይች
@zetunakader4692
@zetunakader4692 11 месяцев назад
ተመካክራቹ ነው ስልክ ከያዘ ጆሮውን ቢበጥሱት ስለ ማይሰማ አላለችም በምን አወቅሽ ስልክ እንደ ሚያወራ???
@smerrahsm5385
@smerrahsm5385 Год назад
በጣም ትገርማለህ ምንችግር አለው ውሀነው የተቀመጥከበት እሚጓዳ አይደል ይኸን ያክል ብትር የኛ ወንዶች ፍቅር እባል መቼም አይገባቹሁ ቱ😮😮😮
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አይዞሽ እሙ ሰኪነ አንች ጀግና እናት ነሽ ዱሮስ የአትዮጵያ ወንድ ገገማ አይደል እንዴ ሲጀመር እቤት ሲገባ ምን ስልክ አያወራ እሚቀመትበትን አይይም አንዴ 😡😡😡 አይዞሽ እማ 🥰🥰🥰🌹🥹
@samsunga2182
@samsunga2182 Год назад
እሷን ስለገፈርክ ወድነት ተሰምህ ነው ምን አይነቱ ነው😢😢😢
@fatuma1133
@fatuma1133 Год назад
ሞኝ ሁላ አይ የመዳም ቅመሞች እነሱ እየሸቀሉ ነዉ ተመካክረዉ
@samritube5151
@samritube5151 Год назад
ምች ይምታክ ምን አይነቱ ነው በፈጣሪ በስልኩ ፈነከታት 😭😭😭 መቸም ወልዳለች የትም አትሄድም ብሎ ነው
@rahimaahmed2437
@rahimaahmed2437 Год назад
ደግ አረገሽ ወድልጂ ደክሞት ሲመጣ ድካሙን ማጥፍት ፍቅር መስጠት ተበጃጂተሽ መጠበቅ ለሲ ትልቅ ቦታ መስጠት አለብሽ ብዙ አሳልፎ ነዉ የሚመጣዉ
@foziaoumer7956
@foziaoumer7956 Год назад
እሱም በስልክ እየተላላጠ ነው የገባው የአላህ ሰላምታ ይቀርማል
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Год назад
ወንድልጅ እውጪ ብዙነገር አሳልፎ ስለሚመጣ ፕራክ አታድርጉ ንዴቱን ብስጭቱን እንዲረሳው ስሞ አባብሎ እጁን አስታጥቦነው ከዚያ ወደ ምፈልጉትነገር መሄድ❤❤ለማንኛውም ይቅርታ አድርግላት መሳሳት ያለነው ወንድም ❤❤
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
እውነትነው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ምን አገባኝ ታያዳ ሰለ ውጭ
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Год назад
እንዴት ነው እማያገባሺ ባለቤትሺ እኮነው ስታከብሪውነው እሚያከብርሺ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
@@user-cy5xz3js5q እና ውጭ ይሆነ ነገር ሆኖ ቢመጣ እኔ ላይ ሊጮህ እንዴ ባልተቤት ቢሆን ታያዳ ምን ይሆን ለሱ ብቻ የሰጠው ማን ነው
@amaamm282
@amaamm282 Год назад
እንደው አንዳንድ ሰወች ተገርሙኝ አላችሁ ስታስመስሉ እውጭ የሚያጋጥመውቡዜነገር አለ ለምትሉ እሷም እኮ ቁጭብላ አውልም ስንት ነገር ስለፋየምትውሉው ተልጆችጋ ስንት
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 Год назад
ሲጀመር ውንዶች አስመሳይ ናቸው ለራሰህ ጥቅም ብላ ነበር ሁሉም ነገር ተተኪ አለው እሷን ይህ አክል የምደበድበው ሀራም አሌክ ለሴት ክብር ከቪዲዮ በሰተጀርባም ይኑርህ።
@yikirbaysewuhunu
@yikirbaysewuhunu Год назад
እስዋ ሀላል ነው እንዴ የሰራችው
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Год назад
የአላህ ለካ እደዚህ ነው ኑሮ😢😢😢😢😢 እሷም ጥፋተኛ ነች ከስራ ስገባ እደዚህ ማድርግ አልነበረባትም።ነገር ግን አንተን ለማገዝ ብር እየሰራችልህ ነው።ስራችሁን ታቀዋለህ መጠርጠር ነበረብህ።ምንም ይሁን የልጆችህን እናት በዛ ላይ ደግሞ እናቴን እወዳለሁ ከሚል ሰው ይሄ በፋፁም አይጠበቅም። ከብትርህ የምትናገራት ቃላት😢ረ ወላሂ ለሴት ልጂ ክብር እና እዝነት ይኑርህ።😢😢😢😢
@moamna9019
@moamna9019 Год назад
ፈቅሬ ዉድ ጉዱ ወጣ አሰመሳይነህ። እሸ ሴትልጀ በትዳረ ወሰጥ በዙጉድ የዛነዉ የምትኖረዉ😢😢😢😢😢
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 Год назад
እደት ሴት ልጅ እድህ አድርገህ ትማታለህ ለኪ እስከዛሬ አውቀህ ነው ሚስቴ ሚስቴ የምትለው ላይክ ለማገኘት ነው
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
አትፍረጂ ደግ አደረጋት ለትዳር ክብር የላትም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አትፈርዱደክሙትንወክወጨይመጣወ
@user-ix9ri7gj2t
@user-ix9ri7gj2t Год назад
داود كذاب
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v Год назад
@@user-jg6km3by9x ክብር የለለውስ እሱነው ግም አላለም
@user-ue1sj8ob8i
@user-ue1sj8ob8i Год назад
ባልሽ ከወጪ የመጣ በፍቅር ነው መቀበል ያለብሽ እሷ ጋር ነው ጥፋቱ ።
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Год назад
እሡም ሠገጤነች ገና ከመግባቱ አተም ለሚሥትህ ክብር ይኑርህ
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 Год назад
እወዳችሁ ነበር ጠላኃችሁ የምር አናዳችሁኛል
@mqidyitub
@mqidyitub Год назад
ከካሚራ ጀርባ ጉድ ነው ለካ በዚህ አይነት😢😂😂 ድግሞ ማሬ ፍቅር መቅናቴ 😊
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Год назад
ተው ዳውድ ውሀ አደለ ምን ችግር አለው 😊
@makiwollotube
@makiwollotube Год назад
አስመሳይ አቤት ወዶች በቃ በስቃይ እዳለች ያስታውቃል 😭ሚስኪን ሰሚራ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Год назад
አቤት በገዛጥፋቷነው ወድልጄከውጭሲመጣ ምንእዳጋጠመው አይታወቅም
@user-wu8lt3dk5j
@user-wu8lt3dk5j Год назад
​@@HayatHayat-zu6vkዝምብለዉያቦካሉአንቺየ ምነያርጋት እገዳ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Год назад
@@user-wu8lt3dk5j እኛእናሽቃብጣለንጅ እነሡይታረቃሉ ዴሞም ዴግአረጋት ዩቱብአሰከራቸው አዳዴያሥፈልጋል
@user-eo8gx8ho9w
@user-eo8gx8ho9w Год назад
ምኑ ደቆሮ ነው በአላህ ወገራትኮ አይዞሽ ሰሚራየ 😭😭
@fhgcfgg6810
@fhgcfgg6810 11 месяцев назад
እሰይ ደግ አደረጋት ወድነዉ ወላ ሴት ልጅ ባሎን ተስራ ቲመጣ ምግብ አደራጂታ ነዉጂ የምጠብቀዉ እች ገልቱ
@banmbanm4890
@banmbanm4890 Год назад
የገረመኝ እንደ ደህና ነገር መልቀቅህ ነው ምን ቺግር አለው ውሀ ነው ያረገቺው ወላሂ ስገፈትራት እንደት ደነገጥኩ😢😢😢አይዞሽ እማ
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k Год назад
ወይኔ አርጉዝ ትመሥላለች ደሞ ያአላህ ስቀህ ብታሳልፈው ምን አለበት ሴቶች ደሞ ባል ደክሞት ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 Год назад
አወ ትመሥላለይ ወይ ኧረ ተዉ አይ ብራክ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Год назад
እኔ ብቻ መስሎኝ ያየሁት ለካ እናንተም ታይቷችኋል
@twbaamaraa4059
@twbaamaraa4059 Год назад
እኔም አይቻለሂ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
እኔም ለራሴ አየሆት ትመስላለቺ
@user-jz4rk4ip3q
@user-jz4rk4ip3q Год назад
እኔም ታይኝ
@amirmuhammed5116
@amirmuhammed5116 11 месяцев назад
ወላሂ በጣም ነው የምታስጠላው ትንሽ እንኳን ክብር የለህም አስመሳይ ነህ። ቆይ በርጋታ ምን እንደሆነ አትጠይቃትም 😢😢😢😢
@halimaali9837
@halimaali9837 Год назад
ተሣሥተሻል ወላ ደክሞት ነው የመጣው 😊
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur Год назад
አማናህን ፈጣሪየ አተው ጠብቀኝ ወዶቺ እኮ ትግስት የላቸውም ያሳዝናል እደ ዩቱበር መሆንህን የታወቀ ነው ምን አመታታህ ትግርማለህ ምስኪን ወላሒ በጣም አከብርክ ነበር አስጠላኸኝ ፈጣጣ ወድ 🥹🥹 አይመቸኝም ውድ በስደት ያላቺሑ እህቶቸ በፉቅር የተሞላ የትዳር ሒወት ይስጢቺሑ ያርብ 😢😢😢😢😢
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Год назад
ዮቱቡ ቀዝቀዝ ሲል ምን ይስሩ ተመካክረው ነው እናስ ደሞ እውነትስ ቢሆን የሷ ነው ጥፋቱ ወድ ልጅ እደ ህፃን ነው ደክሞት እርቦት ሲገባ ማናደድ ሳይሆን በፈገግታ እክብካቤ ይፈልጋል
@zuleyha6990
@zuleyha6990 Год назад
ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ እኔ ሚማታ ወንድ አብሬው አልኖሬም እኔ አህያ አይደለሁም እንኳን እሡ አባት አድቀን እጁን አንስቶብኝ አያቅ 😢😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት ዳውድ ሴት ልጅ እንደዚ መምታት አይከብድም
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x Год назад
ውነቱነው ከራሲመጣ ምግብነው እሚቀረበው እጂ እሚናድድነገር አይቀረብም👍👍👍👍👍👍
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Год назад
ዳዊት አረ ተው ለሚስትህ ክብር ይኑረህ እኔ አሁንስ የተ ትግስት ማጣት የተነሳ ሰለምሳቀቅ ቪዲዮቻቺሁን ማየት አቆማለሁ ልቤ ቀጥ አለ በያዝከው ፌርሙስነው ደግ መታሃት እያልሁ አይይይይይይይ ላተ ድስላይክ.
@hawa7939
@hawa7939 Год назад
ሱበሀን አላህ አላህ ለማይወደው ነገር አላህን በውሸት ለማስቆጣት ይሄን ሁሉ ትጥሪያለሽ ምናልባት ባለቤትሽ ተናዶ ከስራ ሊገባ ይችላል ኢተቂላህ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Год назад
ወላሂ ጥሩ አይደለም ሰሚራ ባልሸ ከውጭ ሲመጣ በሳቅ በፍቅር ነው መጠበቅ ለኛ ፕራንክ አያዋጣምንም እሺ ነብየ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ከአላህ ውጭ ሴትን ልጅ ባዛት ኖረ ለባሏ እድሰግድ አዛት ነበር ብለዋል ድናችን ሙሉ ነው ዳውድ ወንድሜ ደግሞ አንዲ ሰራሚራ ሰህተት ሰረታለች ይቅር ማለት ነበርብህ አይዞን
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x Год назад
ማነው ምቀረብሺ ዎንድ ልጂ ክብር ይወደል ከስረ አመጠ በዝ መልክ መቀበል ሀረም ነው ባልሺ መክበረ አለብሺ ለቤት ስል የምለፈ እሱ ነው😢😢😢
@fathiaabderahman27
@fathiaabderahman27 Год назад
Asc ብራንክ ትደራረጋላችው እና መማታትን ምን አመጣው በእስልምና ደሞ ሴት ወይም ምስት አትመታም
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Год назад
😢😢😢😢 ግን የምርሺነው ፈርክሶሻል ፖሊስ ነኝ ጠብቄ እድፈረክሰው ንገሪኝ ሰው እዴት ሚስቱን ይፈረክሳል ዳውድ እሙሰኪናን ይቅርታ መጠየቅ አለበት በሌላ ቪዲዩ አው ጥፋት ሊሆን ይችላል እሷም ሰው ደክሞት ሲመጣ ጥሩ አይደለም በቃ ሁለታችሁም ይቅርታ ተባባሉ ግን እዳይደገመሺ ዋ😂
@nomo6793
@nomo6793 Год назад
ውድ የስደት እህቶቸ ካሥመሣይ ወንድ አላህ ይጠብቀን እናትህን እደመታህ እሠብ😢😢😢😢😢😢ሴት ልጅ ክብርናት
@user-xf8rx4hn3d
@user-xf8rx4hn3d 11 месяцев назад
አረ ባክሽ ከስራ ደክሞት ነዉ የመጣዉ😢
@user-kh7nc4ci1f
@user-kh7nc4ci1f Год назад
አኡዙ ቢላህ ከደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን
@leratub6791
@leratub6791 Год назад
ብዙ ኮሜት አይቸለሁ ግን እኮ ሁለቱም ጥፈተኘ ነቸው በሏን ከሲራ ሲገበ በደዚ መልኩ ትቀበለላች ውጭ ምን እንደሚገጥም አይተዎቅም
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሀቢቢና ሙሀመድ
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq Год назад
አጥፍታለች ወላሂ በቃ ስተናዴዴ ነው ስቃ መቀበል ይመስል እደዚህ ታርገዋለችዴ ማንም ቢሆን የሚያርገው ነው ያርገው ትዳርሽን ያዢ ፕራክእያልሽ ተመጃጃል ወላሂ ዳውድ እና የጄማል ሚስት በጣም ጥሩ ሠው ናቸው ወላሂ ❤❤
@apsaramobile1580
@apsaramobile1580 Год назад
አይበልም. የኬሌ ሚሥት አትበይ. እዝህ ጋር የሚሰሩት እኮ ቢዝናስ ነዉ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
​@@apsaramobile1580ቢዝነሥ ቢሆንም ትዳር እሥኪናጋ ኧረለሁሉም ልክአለው
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq Год назад
@@apsaramobile1580 ቢዝነስ ቢሆነም ተባሌ አይበልጥም ስራ ውሎ ሲመጣ ባል እንክብካቤ ይፍልጋል ።
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Год назад
ኡፍ ከንደዚህስ አላህ ይጠብቀን. ምናለ ብትረጓጓ. ፕራንክ እንደሆነ ታውቃለህ😢😢😢😢
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Год назад
እህ አይዞሸ ቻይው በራሰሸግዜነው ወንዶች ከሰራ ሲመጡ እንዲህ አይነትብራከ አያሰፈልግም ዲካም ወደብሰጪት ነው
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Год назад
ደግ አርገ ወድ ልጂ ከሰራ ሲመጣ አይደርግም ወድ ብቻ ሳይሆን ሴቶች ለባላችሁ ክብር ይኑራችሁ ሴት ካልተመታች አሰለጥንም 😳😳
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp Год назад
ወላሂ ትክክል
@mariammm9553
@mariammm9553 Год назад
😂😂😂😂😂
@sofiya5108
@sofiya5108 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቂቃ እኔ ኮሜንት መፃፍ አልወድም በቤታችሁም ለመጀመሪያ ጊዜ ሥፅፍ ነው የኔ እህት አላህ መልካም ሥራሽን ይውደድልሽ እኔ ፍርድ አልፈርድም ግን ለሌላ ጊዜሽ ራሥሽን ብጅጅት አድርገሽ ልጆችሽን እጥብጥብ ዝንጥንጥ አድርገሽ ቤትሽን ፏ አድርገሽ ቦካክረሽ ጠብቂው ለመዘነጥ አዲሥ ልብሥ ሸርጥ አይደለም ያለሽን በሥራአት እያጣገምሽ ከለበሽው ያው ነው ብቻ ሁሌ ቢጃማ እየገተትሽ አትጠብቂው ሀቂቃ ሀበሻ ሴቶች ላይ በብዛት የሚታየው ድክመት ልክ ሢያገቡ እንዲሁም አንድ ልጅ ሢወልዱ እራሣቸውን ይጥላሉ ይሄ መሆን የለበትም ለባልሽ ሁሌ አዲሥ ነገር ማሣየት አለብሽ ሁሌ እሡ ከውጭ ሢገባ ለማሥደሠት በፈገግታ ተቀበይው እንጂ ዛሬ የታየው ሥተት እንዳይደገም ኡኽታዬ እሡ ሥንት ፊትና ተጋፍጦ ራሡን አሸንፎ ነው ወደቤት የሚመጣው ሀቂቃ እሥኪ ቆም ብለን እናሥብ እዚህ በሡሪ ተወጣጥራ የምትሄድ እዚህ ጠጉሯን ለቃ የምትሄድ ያለ የለለ ሜካብ ደፍተው የሚሄዱት አላህ ያዘነለት ሢቀር አገራችንን ያጥለቀለቀው እሡ ነው ሥለዚህ ወንዶቻችሁን ልትረዷቸው ይገባል ባሁን ሠአት ትዳር እንደቀላል ዛሬም ፈረሠ ነገም ፈረሣ የሚባል አክባር የሚሠማው በሠላም አይደለም ሥለዚህ ሴቶችየ ከምንም እና ከማንም በላይ እሥትንፋሣችሁ እሥካለ ድረሥ ራሣችሁን ጠብቁ አደራ አደራ እህታዊይ ማሥታዋሻየ ነው አላህ ይጠብቃቹ ጀሚአን በተረፈ የሸሪአ ትምርት በሥልክሽ ለመማር ሞክሪ ለልጆችሽ መምህር ነሽና ነቃ በይ አንችን አይተው ነው ነገ እሣቸውም ወደ ጥሩም መጥፎም የሚሄዱት በተረፈ አላህ ለሁላችንም ቅኑን መንገድ ይምራን ወባረከሏሁ ፊኪ🎉🎉
@jdhehdhg4849
@jdhehdhg4849 Год назад
እልምያል ሰገጤ ለሚስቱ ክብር የለለው ወድ ኤጭ ለናቱምክብር የለው😊
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 Год назад
ያረቢ ሚስኪንዋዬ አሳዘነችኝ አንገላታሀት ደሞ ቪድዎውን ለምን ፖሰትከው 😢😢😢
@Tube-io1bz
@Tube-io1bz Год назад
ፈጣሪየ ሆይ ትግሥቱን ሥጠኝ😊
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
የተመካከረ ነው ኮመቶች አትሞኙ😂😂😂😂ለይታ
@haytomer9818
@haytomer9818 Год назад
እኔ የምሰጠዉ አሰተያየት ሰሚራ ፕራንክ ማረግ ያለብሸ አብልተሸ አጥተሸ እረፈት ካደረገ ቡኋላ ነዉ ዳዉድ ደሞ ሰራቹሁን እረሳህዉ መሰለኝ ይቱበር ናቸዉ ፕራንክ መደራረጋቹሁ የተለመደ ነዉ ምን አናደደህ
@hayutube3193
@hayutube3193 Год назад
ሴቶች አላህን ፍሩ ወንድ ልጅ ስራ ውሎ ሲመጣ ለማስደሰት ሞክሩ
@user-sn4tm6lu3s
@user-sn4tm6lu3s Год назад
ሙሉ ለሙሉ እሡ ነው ጥፋተኛው ውሀ ነውጅ ምድነው የሆክ ሠገጤ ባላገር የማትረባ የወድ አልጫ
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 Год назад
ልብአላሕ ይስጣችሁ እሔፕራክ ሳያገዳድል አይቀርም ሁለቱም ጥፍተኛናችሁ
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h Год назад
ይሄኮ እጀራቸውነው ምንአጠፋች ገዘብሰራችለትጅ እሱስ አደርግየለምዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Год назад
​@@user-gf6lc6vp7hደምሪኛ
@aumrazanbintislam671
@aumrazanbintislam671 Год назад
መሠኘአ
@user-lx9wd7bw9p
@user-lx9wd7bw9p Год назад
❤❤❤❤በትክክል
@hayata6733
@hayata6733 Год назад
ትክክልአይደለችም አጥፍታለች ምክንያቱም ከሰራእየመጣብዙነገሮች የሚያናድደው ነገር ይኖራልለማንኛውም መሳደብጥሩአይደለም የልጆችእናትናት
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
እኔ በሱ አልፈርድም እውጪ ስራ ውሎ ደክሞ ሲመጣ ድካሙን ማቃለል ሲገባት የምን ፕራክ መጃጃል ነው ኢጪ ቀልድም ቦታ አለው
@rahma2236
@rahma2236 Год назад
ፕራክ አድስህ ነው እደ ሴት ልጂ ናት እደት ትመታት አለህ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
እኔ ግን ባተ ነው የምፈርደው እደ መታሀትኮ ያምሀልደ ዳውዲ እረ ስርአት አስደነገጣችሁኝ😢
@Tube-tw5wl
@Tube-tw5wl Год назад
እኔ ኮሜንት መስጠት ብዙ አልወድም ግን እሙ ሰኪና ምርጥና ቆራጥ ጀግና ሴት ናት።ይቅርታ አድርግልኝ አጥፍተካል በጣም!!
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 Год назад
ጀማል መጥፎ ነዉስትሉ አያችሁ እግባሩላይ ነዉ ሳነበዉ የነበረዉ አይ እደዝህ ማረጉ ልቤነዉ የተሰበረዉ አይዞሽ እህት
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l Год назад
ያሰፍረል አኡዙቢላህ ስድብህ💔💔💔💔💔
@richseni123
@richseni123 Год назад
ይህ ፕራክ ገና ያጋድላል ቢቀርሥ 😢😢😢😢
@arabia1239
@arabia1239 Год назад
ሳሕ
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@user-zs3jr6or2x
@user-zs3jr6or2x Год назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እናም እዴኔ ከሆነ አላጠፈችም ብራክ ስራቸውነው ይጠቅመናል ብለው እየሰሩ ነው ስለዝህ መማታት የለበትም አውቀው የገቡበት ስለሆነ ደሞኮ ውሀነው በደብም አልነካው እኳን እሄ ቀልዱ ካሚራ ደቅነው እሄ ያስመታልዴ
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e Год назад
አይዞሽእህት❤❤😢😢
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂 ለፍርድ አታስቸግሩን አ😂😂😂😂
@zuzutube4257
@zuzutube4257 Год назад
በጣም ጥፋተኛ ነው ፕራክ ስት ይደራረጋሉ ለምን መምታትን አመጣው ለምን ብሎ አይጠይቃትም እደ
@Fatima-of6ev
@Fatima-of6ev 11 месяцев назад
እኔ ቪዶ ልሰራ ብል ፈርክስከኝ አላለችም አይቶ ምሮሻል😂😂😂😂😂
@user-zr3tj9di1w
@user-zr3tj9di1w Год назад
ወሏሂ ደግ አረጋት የሚደያ ሴት ለባሏ ክብር የላትም ይቺ ዘልዛላ ናት ወሏሂ ባል ደክሞ እየመጣ እደዚህ ይደረጋል😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አታሽቃብጭ ተመካክረው ነው
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Год назад
​@@user-qe1ju2ms4fእዲ ሊደበድብ ነው የተመካከሩት
@user-ix9ri7gj2t
@user-ix9ri7gj2t Год назад
اانتي قليلت حيه اسكتي
@user-ix9ri7gj2t
@user-ix9ri7gj2t Год назад
ارام عليكي
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Год назад
እነሱኮ አምነውበት ፈቅዶ ሁለቱም እስከሰሩ ድረስ ተጠያቂ እሱ ነው
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Год назад
ኡሙ ሠኪና አይዞሽ አንች ለቪድዬ ብለሽ ነው ቢሥሚላ ደሞኮ ሲያሥፈራ አሥተያየቱ
@FatumaEbrahim-ph7ze
@FatumaEbrahim-ph7ze Год назад
በጭራሽ እኔ በሱ ጥፈት አላየሁም ምን ነካት ቢቀርስ ፕራክ እሚባል ነገር
@user-oe6ei4qb5g
@user-oe6ei4qb5g Год назад
ወይጉድ ክክክክክዜድሮ የባሠ አለ ዉ
Далее
100❤️
00:18
Просмотров 667 тыс.