Тёмный

የሁላችንም ጥያቄ መልስ ተመልሷል !! ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 12 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 90 тыс.
50% 1

“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

13 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Год назад
ማን ነው እንደ እኔ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ነን በጉጉት የሚጠብቀው 🇪🇹🙄
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Год назад
እኔግንአልከታተልም ልከታተለውደ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Год назад
Me
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
እኔምእንዳንቺ ነው 🌻😘💚💛❤👍
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@sarasa1576
@sarasa1576 Год назад
አየ አባየ ተሳስተዋል የተማረው ስልጣን ላይ ያለው ነው ሰው የሚገለው 😥😥😥😥😥
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik Год назад
ከተማ እና ከተማረ ስው 100% በስብእና በአእምሮ ምጥቀት የገጠር ስው ምርጥ ነው ።በጣም ጀግና እና ጎበዝ ናቸው ።
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Год назад
ደምሪኝ በፈጠረሽ
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውድም እሼ ተባርክ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Год назад
@@yeuhalabirhan573 ደምሪኝ
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Год назад
ከተማረው ይልቅ ያልተማረው ገበሬ የረቀቀ እውቀት አለው 👍👍👍👍
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
ትክክል
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Год назад
እሼ እና የእሼ ቲሞች እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊነት ገና ያብባል።
@madi6614
@madi6614 Год назад
አሼ አላህ ይጠብቅህ አንተ ቅን ሰው አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ 💋💋💋💙
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Год назад
ሆደ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
@tigistayur2827
@tigistayur2827 Год назад
መርቶታል አወቅን አወቅንአትበሉ
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 Год назад
ፖለቲከኞች እስኪ ከነዚህ ምርጥዬ ገበሬዎች እዉቀትን ተማሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Год назад
ይገርማል እኮ ከምሁራን የተሻለ ስብዕና ብስል አይምሮ ያለዉ ገበሬዉ ነዉ ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በእዉነት
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ኢትዮጲያዊነት እኮ ውበት ነው ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሙን አዝንብላት
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Год назад
እፍፍ አይ የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ማነው እንደኔ ገጠር ያደገው 👍 እሽቱ ምረጥ ሰው ባለህበት ሰላምታህን ይብዛ ሰላም እና ፍቅር ይስጠን 😥😥😥😥😥 እህታቹህ ነኝ ከትግራይ 😍😍😍
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 Год назад
ወገኖቻችን እንወዳችኋለን! እመአምላክ ፅዮን ማርያም መከራው ይብቃችሁ ብላ በፍቅር በናፍቆት ታገናኘን!!! ለስዕለታችን ታብቃን አሜን!
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
እሼ በአላህ ይሁንብህ ገጠር መሄድህ ካልቀረ አባቴ ጋር ሂድና ተጫወቱ ምርጥ አባት አለኝ
@myhopeGod
@myhopeGod Год назад
በቴሌግራም ቻናሉ ንገሪው እማ ይሄዳሉ 😍😍😍
@ghvv4417
@ghvv4417 Год назад
​@@myhopeGod ቲሊግራም ምንድነው የሚለው
@maheasrat1077
@maheasrat1077 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እንደነዚህ ሰዎች ሀገራችንን የምንወድ አርገን ፍቅርን ማሳያ
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Год назад
አሚን ያገሬልጅ ለመኘ አይወጣልኝም ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@maryammm4345
@maryammm4345 Год назад
አምን አምን አለሁማ አምን የረብ
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ደጉ ባላገሩ ያገሬ ሰው እውነትን ማን እደናተ ይኖራል እሼ ትልቅ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ጤና አንድነትን ያድለን🇪🇹😍😘
@rukitube8634
@rukitube8634 Год назад
ምን አለበት የሁሉም አስተሳሰብ እንደ እናንተ ቢሆን ልባቸው እኮ ንፁህ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 📗📙📕
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ብ
@oline1970
@oline1970 Год назад
Omg 😱😱😱😱 ደስ የሚሉ ገበሬዎች ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tebabe
@tebabe Год назад
ደጉ ያገሬ ሰው ደጉ ገራገሩ እደኔ የገጠር ልጅ ብቻ 👍 በላይክ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 Год назад
ስሞት ደምሩኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ለምን የገጠር ልጅ ብቻ ላይክ ከተሜውም እየበላ የሚኖረው በገበሬ አይደል
@tebabe
@tebabe Год назад
@@saraamagreedavid6763 ትክክል 💋
@ab_sis
@ab_sis Год назад
ቸሩ ፣ኩሩ ባላገሩ.....ሀቀኛው፣ሀገር ወዳዱ!!!
@texttext7643
@texttext7643 Год назад
አሼ በምን ቃል ልግለጽህ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
የልብን ለመግለፅ ቃላት የሚያጥረው ለዶንኪ ቲዩብ ነው በዶንኪ ቲዩብ የዱሮዋን ኢትዮጵያ በተስፋ የምንጠብቃትን ሀገሬን እያየን ነው ❤️❤️❤️ በቃ ይበለን የወንድማማቾች መጠፋፋት የማንሰማበት 😭😭😭 እሼ የሚያሳየንን ኢትዮጵያ ያድርግልን ማንም እናት አታልቅስ በቃ ይበለን 🤲🤲🤲
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
ምርጦችየ እንኳን ሰላም መጣችሁልን አምላክ ሆይ የነዚህን ምስኪን ህዝብ ስትል ሀገረችንን ሰላምና ፍቅር አንድነት ስጠን በሄዳችሁበት ሁሉ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ
@S.E.S45
@S.E.S45 Год назад
እሸ አተኮ ቃላት አይገልጥህም የምር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🌺🌺🌺
@user-ob3il3rw5j
@user-ob3il3rw5j Год назад
ዋው፣ጥሩ፣ሐሳብ፣ነው፣እንቀላቀል፣ዘርኝነት፣እዲጠፋ፣ወገኖቸ፣አላሕ፣ይጠብቃችሁ
@gadi6563
@gadi6563 Год назад
ኧረ ታይትሉን የገበሬዎቹ ፕሮፌሰሮች በሉና ቀይሩት! በእውነት ብልሆች ናቸው።
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 Год назад
በእውነት እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ዝንተ ዐለም ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያዉያን ነን! ጀግና ኩሩ ሕዝብ ታፍረህ ተከብረህ ኑርልኝ የኔ ደግ ሕዝብ…የአህያይቱ ጭፈራና የእሼ ፉጨት 😂😂😂
@eztube11
@eztube11 Год назад
ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ እስኪ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
ሂድ እዛ አንተ አማራ መሆን ከለብህ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@goldentech9436
@goldentech9436 Год назад
አሉሼ ድንቅ ሰው ነህ
@wendatrezafu4195
@wendatrezafu4195 Год назад
አስተሳሰብ እኮ ተምረናል እውቀት አለን ከምንለውከ እኛ የሀገሬ ገበሬ በጣም ያበልጠናል እኛ ባዶ ጉራ መልክ ብቻ ነን የምናስበው ከላያ ነው የሀገሬ ገበሬ ግን ጥልቅ ነው የሚያስበው ከልቡ ነው እውቀቱ እግዚአብሔር ወያም አላህ የነሱን ልብ አያቱ ነው እንጂ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት በኛ በከተሜ ልብ ቢሆን እማ አልቆልን ነበር እግዚአብሔር አላህ ልቦና ያስጠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@afi5295
@afi5295 Год назад
ተማርን እያሉ ያሉት ናቸዉ እየበጠቀጡንና ሰላማችንን የነሱን ባለስልጣኖች ይኸንን ደግ የአማራ ገበሬ ነዉ በየቦታዉ በናንተ መርዝ እየታረደ ያለዉ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
ደስ ሲሉ የገጠርን ህይወት ያስመኙኘኛል እነዚህን ሳይ❤️❤️❤️❤️ ምስኪንነታቸው የዋህነታቸው ሃቀኛነታቸውን ሳይ ልቤ የደስታ ለቅሶ ያለቅሳል። 💚💛❤️💚💛❤️
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
እንኳን በሰላም መጣቹእሸቱ ምርጡ እኛ ኢትዮጰያውያን ነን ምርጥ መተሳሰብማህበራዊ ኑሮየዋህነት ቅንነት እንግዳ አቀባበል አቤቱ የሀገርቤት ሰዎች ፍቅር ናቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜናጤና ይስጣቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😘🌻😘🌻😘🌻👏😘👏👏👏💚🌻💛🌻❤💪👌🙏
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዋን ይጠብቅ!
@ummaraym9688
@ummaraym9688 Год назад
የአላህ የተማራው ሲያጠፋ መገን ማማራቸው ደስ ሲል
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Год назад
_የኔ ምሁሮች🥰🌻 መማር ምን ጠቅም አለው? በዚህ በአለንበት ዘመን እነዚህ አባቶች ስማቸውን የማይጽፉ ሊሆኑ ይችላሉ ግን ትህትና እውቀት ጨዋነት ሐቀኝነት ሀገር ወዳድነት ሐይማኖተኝነት አሳቢነት ሁሉን የተላበሱ ናቸው። ፈጣሪ ለእናንተና ለህጻናቶች ሲል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏 እሼ የኔ ምርጥ ነፍፍፍ ዓመት በጤና ኑርልን🙏🌻🌻🌻_
@fatmah567
@fatmah567 Год назад
አይይ የዋሆች እረጅም እድሜ አላህ ሰላም ያምጣልን የናተ አምላክ ያረብ
@Selmawet564
@Selmawet564 Год назад
ይሄን ፕሮግራም ሳይ ባገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ልክ እንደ ደውል ይሆንልኛል! እኔም ከስደት ወደሀገሬ አልገባም በቃ ብዬ የወሰንኩትን ውሳኔ ልክ እንዳልሆንኩ አይበታለው ባክህ የድንግል ማሪያም ልጅ በቃችሁ በለን ! መኖር ናፈቀን እሼኮ ኦቦሌሶ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የኔ ልዩ!
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 Год назад
አገሬን በናንተ ልብ ይሙላልኝ ስለናንተ ስለ ሚስኪኑ አላህ ሰላም ያርገን
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Год назад
እሼ የምወድ በርታልን
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Год назад
Yaa waqayoo koo biyumaa Ethiopia tana naga nuuf godhimeee Ethiopia yee salamish yibzaa🇪🇹🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@yonaszewdu5673
@yonaszewdu5673 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል እኛ ኢትዮጵያውያን ነን
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ሰላማን ይመለስልን ሰለነዚህ የዉሁ ሰው ብሎ
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 Год назад
በስደት ሆኜ እንደነዚህ የዋህ አረሶአደሮችን ማየት ናፍቆኝ ነበር 😢 ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁን በአዲስ ዓመት 🌻🇪🇹😘
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
እንኳን ዳህና መጣህ አሼ የወጣቱ ታምሳሌት ኑርልን ከቃልድህ እስካ ቁምነጋርህ ወላሂ ለወቃባት ትልቅ ትምህርት ነው
@user-uw9ew6lo8f
@user-uw9ew6lo8f Год назад
እሺየ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የእኛ መልካም ወንድሜ ኑርልኝ አዳሰ አመት የፍቅር የአንደነት ያደረገልን ሀገራችንን ሰላም ትሁንልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Год назад
ያክስቴየ ልጅ ትግሬ አግብታ ወለደች ግን እሷም እሡም በስቀቀነዉ የሚኖሩት አገራችንን ረሠም ያርግልን
@lblb4521
@lblb4521 Год назад
ምከሪቸው እዳይጣሉ አላህ ፍቅራቸውን ያጥብቅላቸው ያረብ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 Год назад
ልክ ነህ ሁሉም ብሔሮች ከተለያዩ ብሔር ገብቻ ብመሳርቱ ዘራኝነት ይቀንሳል
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*የገጠር አባቶች እኮ ሳይማሩ የተማሩ ሳያውቁ ያወቁ ናቸው እንዴው ምኑም የጎደለባቸው የለም ይልቁንስ የአሁኑ ትውልድ አወቅሁ ብሎ የማይገባበት ጣጣ የለም 😏😏😌😌/// ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር የገጠር አባቶቻችንን ያቆይልን ከእግዚአብሔር በታች ያለ እነሱ ባዶ ነን*
@selemonfelekeselemonfeleke637
ይሄን ሰናም እና ፍቅር የሚያጠፋን ዘረኝነት ያጥፋልን አሜን
@user-cg9vm9vv5d
@user-cg9vm9vv5d Год назад
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏🙏
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Год назад
እሼዬ አንተም ተባረክ የኔ ወድም
@hymettube12
@hymettube12 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፣ no words
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ ሁሉን ያካትታል ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሼ መለካም ሰው😍😍😍😍😍 ገጠረ ያለው ሰው እኮ ፈቅረ ነው😘😘😘😘😘😘😘
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 Год назад
እሼ አግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉን እያሳየኸን ነው።
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Год назад
Beautiful My People's 💚💛❤️
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 Год назад
ውይ ደስ ሲሉ ደጉ ያገሬ ሰው አስለቀሱኝ እሼ ተባረክ ገጠር ሄደህ መቅረፅህ ለትውልዱ ጥሩ ነገር ነው።
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Год назад
ወገኖቼን ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል እፍፍፍፍ ፍቅር እኮ ናችሁ እድሜ ጤናይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ደጉ የሀገሬ ስው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@user-bf4gw2jm6s
@user-bf4gw2jm6s Год назад
አሽዬ ከልብህ ሰው እኮነህ አላህ ያቆይልን ብዙ የምታይበት የምትዳስስበት አቅምና ብርታት ይስጥህ ባላገሩ ያገሬ ሰዎች ይህን ክፉ ጊዜ አላህ በመልካም ይቀይርልን
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Год назад
እንደው እግዚአብሔር ለናንተ ብሎ ሰላሙን ያምጣልን የዋህነታችሁ🥰🥰
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Год назад
አሜን አቤት ደስ ሲሉ
@makeyyimer2729
@makeyyimer2729 Год назад
የአላሕ አንድነታችንን መልሥልንያረብ🤲🤲🤲 እሥከመቸተከፋፍልን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Год назад
እሼ በጣም በጣም ቀናሁብህ ታድለህ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ገጠር ግን በጣም በጣም ያስደስተኛል እግዚአብሔር አገራችን ሰላሟን ያምጣልንና አገሬ ከገባሁ ቃል ግባልኝ እዚ ቦታ እንደምታሳየኝ አነጋገራቸው ኑሯቸው በቃ ሁሉ ነገራቸው ደስ ሲሉ እምዬ ኢትዮጵያዬ እኮ ያላትን ማንም የለዉም!!
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k Год назад
አሜን 🙌🙌🙌🙌
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n Год назад
እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Год назад
እሽት ምርጥ ኢትዬጰያዊ ሁሌ ለሰላም እና ለአንድነት ምትሮዋጥ የልፉትህን አገኘ የተመረከው ምርቃት በአዛውንቶቹሁ ይድረስህ ።
@user-fy1xh4gq7f
@user-fy1xh4gq7f Год назад
@@comedianeshetu እሸቱ ውንድማችን አንተ እኮ ትለያለህ ወላሂ ♥♥♥
@mliaalemu4849
@mliaalemu4849 Год назад
አሚኮ የት ነህ ትኒሹ ልጅ አመለጠህ እሼ በርታ ጠንክርየአሚኮ አይኖች እዳይመለከቱህ የአባቶቻችንን የእናቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
በጣም ዘና የሚያደርግ ደስየሚል አዕምሮ የሚያድስ ፕሮግራም ነው ግን አጠረች እሸቱ 😍😍
@ayenewsisay4183
@ayenewsisay4183 Год назад
እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃል የለኝም
@Habeshakidsincanada
@Habeshakidsincanada Год назад
Eshe teleyalek tebareklen
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Год назад
Amlak hoy ehenen hzbna ena echin Ager Tebkln Ebakek 🙏 Eshitu kengrupk Tbarek
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ኡፍፍ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው አይጠገብም 😍😍
@user-zw7qh8fg3e
@user-zw7qh8fg3e Год назад
እንኮን አደረሣቹው አደረሰን ዘመናቹን ሑሉ የተባረክ ይሑን እሼ በጣም ነው የምወድሕና የማከብርሕ ምናለቤት ሌላው ሚድና እንድሕ የምንማማርበትን እርስ ብያቀርብልን
@2kadmieltube294
@2kadmieltube294 Год назад
@@user-nx2mk2yp3o እሺ እንደማመር
@hewetgetahun9280
@hewetgetahun9280 Год назад
እኳን ደህና መጣክ እሽት ስጠብቅ ነበ♥♥♥
@endalkachewbefirde5123
@endalkachewbefirde5123 Год назад
Amaraye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Год назад
I love this people really
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Год назад
ኢትዮጵያ ዊነት ይበልጣል በእውነት የፍቅር ሀገር ገጠር ነው
@leenmarvlogs6746
@leenmarvlogs6746 Год назад
አማራይ የዉሀዉ ህዝብቤ❤🙏🙏
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Год назад
አሁን አንተን የመሰሉ ኢትዮጵያዊያንን ቢያበዛልን ምን ነበር ጌታ እሼ እኔ ሁሌም የምመኝልህ ዘርህ በምድሪቷ ይሙላ ብየነው ምክንያቱም መልካም ዘር መልካምነውና የተባረከ ዘር ኢትዮጵያ ተጠምታለች ።
@AkAk-vj3pj
@AkAk-vj3pj Год назад
ያረቢ፡ሰላሙንመልስልን፡ብራህመትህ፡ባሀል፡ደስሲል
@emufiker3023
@emufiker3023 Год назад
እሼ መልካም ሰዉ በርታጥሩሰራነዉ
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Год назад
Eshe ene yihenen program beguguti newe yemitebiqewi le mindinewi tinish deqiqa yemitaderguti please 30 deqiqa adriguti beterefe betam desi yemil sira newe yemitseruti tebareku enwedachiwalen
@amirfentahun1760
@amirfentahun1760 Год назад
አሚን
@yabsrabzunehe9103
@yabsrabzunehe9103 Год назад
Wowe
@user-ji3zp9qd4r
@user-ji3zp9qd4r Год назад
አማራኮ የሰዉ ልክ ነዉ የምንለዉ ቀምክኒያት ነዉ አማራ ማለት ኢትዮጲያ ማለት ነዉ የኔ ገራገር የኔ ይቅር ባይ የኔ ደግ አማራየ ኢትዮጲያየ
@yostinamedia9066
@yostinamedia9066 Год назад
ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
በእውነት እሼ ምርጥ ሰው
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
Benekelakel,... ❤️❤️❤️❤️❤️Ewenetun new. 👌
@Alextube9221
@Alextube9221 Год назад
ፈጣሪ እትዮጵያን ይጠብቅልን
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 Год назад
እሼሼ ምርጥ ሰው
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
የኔ የዋሆች ስለናንተ ብሎ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት እሼ 💞💞💞💞🌻🌻🌻
@alemayehutsegaye3983
@alemayehutsegaye3983 Год назад
እሼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ የህንን ፕሮግራም ሁሌ ስመለከት እንባ ይቀድመኛል
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
እሼ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊነት እያሳየኽን ነው ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ደስ ይላል በጉጉት እጠብቃለን እናመሰግናለን
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k Год назад
ራኬብየ እሱን ጣፍጭ አንደበትሽን ሰምቶ አምላካችን እግዚአብሔር እምየ ኢትዮጵያን ምሕርትን ይላክላት 😭😭😭
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
እሸ ምርጥ ሰው ሁሉም ያምርብሀል
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Год назад
Eshiye egzeyabher yestlge betam enamesegnalen
@seve3476
@seve3476 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እሸ እና የአቱ ቲሞች በጣም እወዳችኋላሁ እግዚዓብሄር ይጠብቃችሁ ማነው እንደእኔ ባላለቀ እያለ የማየው
Далее
Даня...😂 #badbarbie #musicvideo #xoteam
00:15
Просмотров 111 тыс.
Dragon Age: The Veilguard | Official Reveal Trailer
02:08
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 8 млн
ህሊና ድራማ ክፍል 9 - Helina Drama Part 9
35:01
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 5
31:01
Просмотров 49 тыс.
Николай Цискаридзе🔥
0:40
Просмотров 1,4 млн