Тёмный

የሁላችንንም ድጋፍ የምትሸተው የእመቤታችን ገዳም 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ቤዛዊተ ኩሉ ጣቅርን ማርያም ገዳም/1000344182632

Видеоклипы

Опубликовано:

 

29 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 года назад
እጅግ ልብ ይሰብራል 😭😭😭እኛ ባማረ ቤት እየኖርን የእመቤታችን ቤተክርስቲያን እንዲህ ሲሆን ያማል ተረባርበን መስራት አለብን እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🙏
@hiwetdubale9687
@hiwetdubale9687 3 года назад
በምድነው መልኩ ነው መርድት የምችለው
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 3 года назад
ሌላ ነገር ዘፈን ወይም ፊልም እና ዝምብሎ ወሬ ቢሆን ኖሮ ሼር የሚያደርግ ላይክ የሚያደርግ ብዛቱን እናየው ነበር ለመንፈሳዊ ነገር ለምንድነው ወደ ሃላ የምንለው አረ በድንግል በየ ጉሩፕ ሼር ለማድረግ እንሞክር እንደው በድንግል ልለምናቹ
@birhnuabate9251
@birhnuabate9251 3 года назад
እእውነት ነው ebs .ላይ እደምንጣድ ሁሉ ከንደዚህ አይነት ሚድያውች ላይ ብናዘወትር ምንኛ መልካም ሠወች በሆንን እህታችት ቅን ነሽ እና የምታስቢውን ሁሉ እግዚአብሔር መሻትሽን ይፈፅምልሽ ዘንድ የሁላችንም ፀሎት ቸው
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 3 года назад
@@birhnuabate9251አሜን አሜን አሜን
@tadelechtafesse9180
@tadelechtafesse9180 3 года назад
በእውነት ልቤ ነው የተነካው ይህንን ዝግጅት አዘጋጅታችሁ ችግሩን ማሳወቃችሁ ትልቅ ነገር ነው እመ አምላክ ሃሳባችሁን ትሙላ ድካማችሁ ለፍሬ ይሁን ፈጣሪ ይርዳን
@tadelechtafesse9180
@tadelechtafesse9180 3 года назад
ትዕግስት ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዋናው መጨረሻሽን ጌታ ያሳምርልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይብዛ ብዙ በምታደርጊው በጎ ሥራዎችሽ አደንቅሻለሁ ዘር ይውጣልሽ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ:: በርቱ ጠንክሩ:: የቤተክርስቲያን እገልግሎት የፍቅር አገልግሎት ነው:: ፍቅርን እግዚአብሔርን ማገልግል እጅግ የተመረጠ የሒወት የብርሃን የሰላም መንገድ ነው:: ይህን ግለጡት: አሳዩት አስተምሩት:: እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ:: አሜን::
@ueauea7521
@ueauea7521 3 года назад
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ ሜሉ ቲጂዬ መዝመሩሽ ልብ ያለመልማል ተባረኪ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተክርስቲያን አንችን እንደዚህ ስትሆን ያማል 😭😭 በጣም ልብ ይነካል
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 года назад
እመብርሃን የበረከቱ ተሳታፊ ታድርገን በጣም ልድ ይነካል እንሰራዋልን እማምላክ ከፊታችን ትቀድማለች
@astertekle8537
@astertekle8537 3 года назад
Amen Amen Amen
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад
Amen amen amen
@tigis2225
@tigis2225 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የበረከቱ ተሳታፊ ታድርገን እኔ እምለው እህት የአስራት በኩራት ብር መላክ እንችላለን እንዴ እስኪ ግንዛቤ ካለሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
እግዚአብኣሔር ይስጣችሁ🙏 ይሄን share በማድረጋችሁ እኔ እሚገርመኣኝ አዲስ አበባ ከተማውስጥ ያለ አቢያተ ክርስቴያን ብዙ ገቢነው ያላችው እንደ ጥላ ጧፍ ዘቢብ ተረፍኣችው ይሸጣሉ ቤተ ሰርተው ያከራያሉ ምን አለ እንደነዚህ ያሉ ቤተክርስቲያን እና ገዳማትን ቢረዱ?
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
መርኣዳት ለሚፈልግ ስልኬሽን ብትስጫን?
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 3 года назад
በእውነት እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ⛪⛪ 🌻🌻❤❤🙏🙏❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 года назад
ወዬኔ እመቤቴ እኔ በአማረ ቤት እኖራለሁ እናቴ እመቤቴ አንቺ በእንደዚህ አይነት ቤት ትኖሪያለሽ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 አካውንቱን የባንኩን ስም በእግዚአብሔር ስም አስቀምጡልን
@user-uz8go2lq7h
@user-uz8go2lq7h 3 года назад
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል ይህ ኡፍፍፍፍፍ ለዘማሪ እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኧረ በማርያም አድራሻውን አስቀሚጡልን
@derartutulu5157
@derartutulu5157 3 года назад
Amen amen Amen 💒💒💒😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@girumhaile17
@girumhaile17 3 года назад
እመኔታችን ትጠብቃችሁ እናንተ ወደ ቤተክርስቲያን በቀረባችሁ ቁጥር ብዙ ሰዎችን ታድናላችሁ
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад
ድንግል ማርያም እባካችዉ 💚💛❤️⛪️🙏🙏💐💐
@martasisay4768
@martasisay4768 3 года назад
Egziabher ybarkachu.behymanot yasnachu betelgn Aman asteway lji nek beziu ketl berta fetari ybarkek
@haregminewyelet5334
@haregminewyelet5334 3 года назад
ቲጂዬ መዝመሩሽ ልብ ያለመልማል እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ
@meskimelegnu7578
@meskimelegnu7578 3 года назад
ጎበዞች ናቸው እግዚአብሔር ይበርከችሁ እሸ የተቻለውን እንሰታፋለን
@roziirozii6832
@roziirozii6832 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታ ው እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉ እህታችን በርቺ ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያንን ሊያጠፋ የተላከውን የዳቢሎስ ሰራዊት እራስ እራሱን ቀጥቅጦ ከእግራችን በታች ይጣለው መዳኒያለም አሜን ።
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 года назад
በእውነት አስለቀሰኝ እንኳን የእ /ር ቤት የግለሰብ ቤት እንኳን እንደዚህ አይሆንም ልቤን ነው የነካው እውነት እ/ር ያስባት ይችን ቤተክርስትያን እኔም ያቅሜን ረዳለሁ
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 3 года назад
Maluye egziabhier yebarkish Tgye betam new yemwodish beteley sakishin Egziabhier yebarkachihu bertulin
@user-es9un4pc3f
@user-es9un4pc3f 3 года назад
የእመቤታችን ምልጃ ሁሌም አይለያችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💒
@melakualemayehu5183
@melakualemayehu5183 3 года назад
እጂግ የሚያሳዝን ቦታ ነው እኔም ቦታውን ለማየት ችያለሁ በዚህ ቨዲዬ አማካኝነት በእግር እስከ 1፡45 ስአት ደረስ ይፈጃል ቦታው ስደርስ ግን ያሁሉ ድካም ይጠፋል በእውነት ነዉ የምላችሁ።ሌላው ደግሞ ልክ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንዳየነው እና እንደሰማነው ነው ያለው እዉነታ በጣም ነዉ የሚሳዝኑት ቤተከርስቲያናዋ እንደምትሰራ ያላቸው ተስፋ ሁሉም እንደየአቅማቸው አሸዋውን ፣ድንጋይ ስዘጋጅ ላየ ሰው በጣም ነው የሚሳዥነት ምክንያቱም በተስፋ ነዉ የሚጠብቁት ።እባካችሁ ስለ ማሪያም ብለን የአቅማችንን እንርዳቸዉ
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 года назад
እህቴ የት አካባቢ ነው በደንብ አስርጅኚ
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 года назад
Amen Amen Amen kal hiwoten Yasamalin le satuti Ye dingel mariyam lije chamiro Yitstachu Meluye Yene set barachilign 💚💛❤🙏🙏🙏
@saliahmd3792
@saliahmd3792 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@alemasmelash5115
@alemasmelash5115 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ቆንጆ ከYou Tube ቻናላችሁ መቀላቀል ደስ ብሎኛል የምታደርጉት ሁሉ ያስቀናል ••• ካየሁት ነገር ትንሽ ቅር ያለኝ አሮጌው መቅደስ ባይቀደስበትም ስድስት መቶ አመት ያስቆጠረ ህንፃ መፍረስ አልነበረበትም ለቅርስነት መቀመጥ ነበረበት በተረፈ ሁሉም ነገር ደስ ይላል !!!
@maritayoutube9855
@maritayoutube9855 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህት ወንድሞች በጣም ያማል የመቤታችን ቤት እደዚህ ያላንች ማን አለን እናቴ ትጅየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@Aa-hy7sm
@Aa-hy7sm 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@martamarta1614
@martamarta1614 3 года назад
በጣም ደስ ሚል ነበረ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ለሁላችንም ቃል መላክትን ያሰማልን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ገዳሙን ደግሞ እሷ በፈቃዷ ታስራዋለች እሷ ምን ይሳናታል ለጋስ እጆችን አስነስታ
@sahaynishimam5680
@sahaynishimam5680 3 года назад
እግዚእ ብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@awokemisganew1774
@awokemisganew1774 3 года назад
kale hiwot yasemachihu, melat emebetachin tebarcsh
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በጣም እወዳቹ ሃለው የማምላክ ልጆች ተባረኩልኝ
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏🙏
@masarathelo2633
@masarathelo2633 3 года назад
አሜን
@tenalemfissha8451
@tenalemfissha8451 3 года назад
ሜሉ ጎበዝ በርች ተባርኪ 💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚✝️✝️✝️✝️👍
@user-we2oy6sx4n
@user-we2oy6sx4n 3 года назад
እህቶቸ እሰኪ የምታቁ አካውንቱን አሳውቁኚ🙏🙏🙏እፍፍፍፍፍፍ እንደት ልብ ይሰብራል😭😭😭
@user-mt6rs9kd3i
@user-mt6rs9kd3i 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን. በርቱልን
@user-co2dl6hc6q
@user-co2dl6hc6q 3 года назад
አሜንአሜን ል
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 года назад
ዝማሪ መላአክት ያሠማልን
@martamarta1614
@martamarta1614 3 года назад
እንካን አብሮ አድረሰን
@gadisadiro8935
@gadisadiro8935 3 года назад
Leoul Egzabher Tsegawen Yabezalachu dekamachu yekoterelachu
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 года назад
egzabher yebarikachu ❤❤❤❤
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ትግዬ ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን እህት አለም
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 3 года назад
እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቃቹህ እዉነት ግን በጣም ያማል
@romanghandour1512
@romanghandour1512 3 года назад
እመብረሀን ትርዳቹ የሰጡትንም እግዚያብሔር ይስጣቸው
@sebelwengali7654
@sebelwengali7654 3 года назад
በርቱ በረከታችሁ ይድረሠን
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
Zimariy melakt yasemalen
@aanaelaanael8217
@aanaelaanael8217 3 года назад
እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርግልን እመብርሀን ትፍቀድልን
@nahomalemu9242
@nahomalemu9242 3 года назад
Emebatey ewdesalewo 😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@tigsthaliu2604
@tigsthaliu2604 3 года назад
Amen
@user-pv5wr9nv5z
@user-pv5wr9nv5z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@alemsigo9245
@alemsigo9245 3 года назад
እግዚሐብኤር ይባርካችሁ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 года назад
በርቱልይ የኔውዶች የናታችን ቤት አሁን ሊሰራ ስለሆነ ከፈጣሪጋር
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
ዝማሬ መላከ ያሰማልን ሜሉ እህቴ በረቺልን እግዛብሄረየተመሠገነ ይሁን በረቱልን
@selammelaku5833
@selammelaku5833 3 года назад
Egzabher edmasiehn yarzmew ehtea selke kotersieh lakleg
@user-ou7dv3mn8v
@user-ou7dv3mn8v 3 года назад
በጣም ነዉ የሚያሣዝነዉ እዴት ደዚህ ይሆናል በጣም ያማል ያማል
@user-tn5wq8kd6k
@user-tn5wq8kd6k 3 года назад
እግዚአብሔር ያበርታቹህ።
@hirutnebyu7069
@hirutnebyu7069 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የተዋህዶ ተስፋ አመቤቴ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarasara-hd4tg
@sarasara-hd4tg 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክን ወላዲተ አምላክ ዘመንሽን ትባርክልን እህታችን
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በዕድሜ በፀጋ ትጠብቃቹ እህቶቼ ወንድሜ አኔ በህይወቴ እንደዛሬ አዝኝ አላውቅም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ እደ እመብርሀን ፍቃድ አኔም እስከ መጨረሻ በማንኝውም ነገር ሁለ ከጎናቹ ንኝ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፍቃድሽ ይሁን እናቴ እመቤታችን አሜን አሜን አሜን
@tigstethio2500
@tigstethio2500 3 года назад
Amen amen amen zmare melakt yasemalgn egziabher ybarkachu
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
God bless you all for all that you doing One Gedam at the time we'll change our ppl's live 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 3 года назад
zemere meleket yesmalen amen amen amen 😍😍😍😍😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hirutnebyu7069
@hirutnebyu7069 3 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mesfin1234
@mesfin1234 3 года назад
great job ! Amen
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 3 года назад
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቲጂ
@tigistgbermeskel3349
@tigistgbermeskel3349 3 года назад
ሜሉ ተባረኪ
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 года назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቲጂዬ🙏👏
@user-tz8gh9wl7f
@user-tz8gh9wl7f 3 года назад
እመብርሀን እኛንም ለበርከቷ ተካፍይ እንድንሆን ፍቃድዋ ይሁን
@hanadigafie6197
@hanadigafie6197 3 года назад
እመቤቴ ትጠብቃችሁ ። የመቤቴ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የመቤታችን ትፍቀድልኝ
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 3 года назад
እኛ ለራሳቾ ቢላ እሰራለን የእምየ ቤት እንዲህ አቤቱ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን መድሀኒአለም ሆይ እርዳኝ
@esterester3286
@esterester3286 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@tamanachtake31
@tamanachtake31 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
ዝማሪ መላክት ያሠማልን
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
እመቴ ድንግል ማሪያም ከበረከቱ እንሳተፍ ዘንድ ፈቃድሽ ይሁን ቲጅ ሜሉ ስወዳችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@haregeweyntarekegn2679
@haregeweyntarekegn2679 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሄር ይባርክሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ስእለ አድኖ የእመቤታችንን አሰራለሁኝ
@inasalremas8788
@inasalremas8788 3 года назад
amen Amen Amen Kal Hiwot Yasemalin
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 года назад
አሜን ቲጅ የኔውድ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 года назад
ለእታችን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክሽ አሜን3
@user-dp5mh7nz6u
@user-dp5mh7nz6u 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ይማመስግነው አይቼው ፌስቡክ ላይ በምን እንደማገኝ አስብ ነበር የመ ብርሃን ፍቃድ ሆኖ ስላየውት ደስ ብሎኛል የበረከቱ ተካፋይ ስላረጋቹኝ በእመቤቴ ስም አመስግናችዋለው
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 3 года назад
እመቤቴይ የንችይ ፍቃድ ይሁንልኝ በርከት እድሳተፍ እርጅኝ
@adesamuluget2723
@adesamuluget2723 3 года назад
ዝማሬመላክትንያሠማልን
@yared1624
@yared1624 3 года назад
ፈጣሪ ያበርታቹ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 года назад
በርቱ! በጸሎት ብትጀምሩትና ብታቃልሉት መልካም ነው:: በረከት መቼም ይታፈሳል!!!! እልልልልልልልል.
@tsehaygere4517
@tsehaygere4517 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቲጂየ
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 3 года назад
ወይኔ አምላኬ በጣም ያሳዝናል😭😭😭 አምላኬ ከበረከቱ ያሳትፈን 🙏🙏
@frehiwotabebe8178
@frehiwotabebe8178 3 года назад
ሜሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፣ ቲጂዬ፣ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን፣ ወንድማችንም እግዚአብሔር ፣ይስጥልን፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን። የባንክ ስሙን፣ ዲስክሪፕሽኑ ላይ አስቀምጡልን።
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 года назад
ኦ ጌታ ሆይ ለበረከቱ ተሳታፊ አድርገኝ
@banjibanji425
@banjibanji425 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@frehiyewotabera3691
@frehiyewotabera3691 3 года назад
በእውነት ተግዬ ነወየ ቅድሳት ከትላልቅ የቤተክርስቲያን ተሰብስበው ለገጠር የሚሰጥበትን ብታመቻቹ እየዞራችሁ ብመሰብሰብ ለተቸገሩ ቢሰጥ የቆየ እይተበላሸ ሰለሚኖሩ። ጥቆማ ለመስጠት ነዉ ሜላትዬ የምመኘዉን ቀደምሽ ስለጀመርሽ ቀንቼብሸመለሁ ።
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
ቃለህይውትን.ያስማልን.ዘማሪ.መላክትን.ያስማልን.
@zinashteklemariam4935
@zinashteklemariam4935 3 года назад
ሜሉዬ፣ ቲጂ እና ዲያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ እኛንም ለአገልግሎት አነሳስታችሁናል እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን። የአገልግሎቱን አካውንት ቁጥር አሳውቁን
@selaminayayeya6937
@selaminayayeya6937 3 года назад
Egzibher Yesetelen kalhiwot yasemalen Tbarku
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቶቼ ወንድም በርቱልን ትጂዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zerfenigatu4113
@zerfenigatu4113 3 года назад
ትጂዬ መዝሙር አውጪ በጣም ድምጽሽ ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ
@megiabate9786
@megiabate9786 3 года назад
እኛም የረድኤት ተካፋይ ያርገን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 20 тыс.
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
Просмотров 24 млн
Tamiga & 2Bad - Tell Me | Official Video Extended
4:45
Malohat
3:35
Просмотров 1,1 млн
АМ АМ
1:31
Просмотров 1,9 млн