Тёмный

እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 746   
@aschetop2003
@aschetop2003 3 года назад
በመጀመሪያ ሰው ወደ አምላኩ በጠጋና በቀረበ ቁጥር ፈተናው ይፀናል ስለዚህ ቦታ አትስጭው ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ :: ❤️❤️❤️
@ad1187
@ad1187 3 года назад
ናታኒም ነኝ በአገልግሎቴ አይከፍኝም ታናሽ እነቴ እጠርጋለው ደጅህን ጌታ ዝቅ ብዬ ላንተ ውለታ ።።።
@blackman7114
@blackman7114 3 года назад
ትክክል
@user-nz9fn5wl8u
@user-nz9fn5wl8u 3 года назад
ትክክል
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 3 года назад
በጣምነውየምወድሽሜሉየየኔእህትበርቺ
@emishawtsige6098
@emishawtsige6098 3 года назад
በትክክል
@user-iy6uh7zy8p
@user-iy6uh7zy8p 3 года назад
መታደል መስቀሉ ጸበሉ ናፍቆኛል😭😭
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 3 года назад
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
ቤተሰብ እነሁን የኔውድ
@asratbabo8200
@asratbabo8200 3 года назад
እመ አምላክ ትባርካችሁ
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
ሜሊየ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ውድ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
አሜን የጠብቃት
@dnegeweloywa5697
@dnegeweloywa5697 3 года назад
Melaty achi eko edelelwechi arrested adeleshime e
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 года назад
ሜላትየ እኳን በሰላም መጣሽልን የእኔ ብርቱ እግዚያአብሄር ይጠብቃቹህ
@fikrtefikdu6645
@fikrtefikdu6645 3 года назад
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ውዶች በቤቱ ያፅናችሁ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 года назад
የታደልሸ በእውነት ነው የምልሸ በጣም ነው የምቀናብሸ እንዲ ለበተክርሰቴያን ፍቅር ሰላለሸ ታድልሸ እግዚአብሔር መርጣሻል እኔም እዳቼ እግዚአብሔር ማገለግለው መቼነው ከዓመት አመት የመዳቤት የታደልሸ ነሸ ሜልዬ❤❤❤
@user-yy9sm3un3x
@user-yy9sm3un3x 3 года назад
አችኮ ልዩ ሴት ነሽ ብቻ በሄድሽበይ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ሜሉየ
@addisufetene7263
@addisufetene7263 3 года назад
ሜልየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሠግናለን ❤💒❤🙏
@emuemu5715
@emuemu5715 3 года назад
፱ሸ
@user-sk2mg8ul3e
@user-sk2mg8ul3e 3 года назад
ስጠብቅሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ግን አትጥፌ
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 3 года назад
በርቺ የኔ እህት ሰይጣን በሰው ልጆች ልብ አድሮ ብዙ ያስብላል አትስምያቸው
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 3 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ይቀበል 🙏በርቺ እህታችን
@meskremeteshomemeskremeymr5948
@meskremeteshomemeskremeymr5948 3 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ልጅ ኮራሁብሽ 💚💛❤️
@ad1187
@ad1187 3 года назад
እመቤቴ ትርዳሽ ዋጋሽን በምድር ሳይሆን ሰማያዊ ያድርግልሽ !!! በስራሽ ደስተኛ ከሆንሽ ያመንሽበትን አድርጊ እህቴ እግዚአብሔርን ማገልገል የሚቻለው በሱ ፍቃድ ነው ይሄ ደግሞ መመረጥ ነው የአባቶቻችን አምልክ ያበርታሽ ።
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
ኣሜን
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደ ምን አላችሁ
@helenblehu5573
@helenblehu5573 3 года назад
ሜልዬ የኔ ደርባባ እመቴ ትጠብቅሽ እድለኛ ነሽ የሱ ባርያ በመሆንሽ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
ታስቀናለች እፉ ታድለው እደዚህ ሳይ እባዬ ይቀድማል እፎይ መመረጥ ነው
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 года назад
ለእመበታችን እንኩዋን አደርሳቹ አደርሰን አሜን መል ስወድሽ
@tigis2225
@tigis2225 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሜላት በቤቱ ያጽናሽ ቸሩ መድሀንያለም እርጋታ ካለባበስ ጋር ኦርቶዶክድን ትሰብኪያለሽ ወንድማችን አንተም ተባረክ
@phonehouse7736
@phonehouse7736 3 года назад
👏👏👏👏❤❤❤❤❤👏👏
@tctcrd7782
@tctcrd7782 3 года назад
ያለሁት አረብ ሀገር ነው ለቤተ ክርስቲያን መስሪያ መርዳት እፍልጋለሁ እግዚአብሔር ብሎ ስመጣ አብሪሽ መስራት እፍልጋለሁ ዜድ እባላለሁ ላገኝሽ እፍልጋለሁ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
በኢኒስተግራም አግኛት እህት ታወራሻለች ፃፊላት
@amen7017
@amen7017 3 года назад
በእዉነቱ ሜሊዮ የድንግል ማርያም ልጂ ፋፃሜሽን ታሳምርልሽ እኔም መርዳት እፈልጋለሁ ሜሎየ
@bettybetty9477
@bettybetty9477 3 года назад
እኔም መርዳት እፈልጋለው እዴት ላግኝሽ
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 3 года назад
ሜልዬ ለሰው ቦታ አትስጪ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያችሁ በወጣትነት እንዲህ ማገልገል ምነኛ መታደል ነው
@tr7094
@tr7094 3 года назад
ይሄን ፀጋ ማግኘት ቀላል አይደለም ሀገር ቤት እያለን አይናችን የተጋረደብን ስንቶች ነን?? መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እሙየ
@kikirasta255
@kikirasta255 3 года назад
ኡሜን
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 года назад
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችው ይደርብንአቤት መመረጥ አቤት መባረክ ሜልዬ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-ju3oo2ht6r
@user-ju3oo2ht6r 3 года назад
ሜላትዬ አካውንት ብትሰጭን እህታችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም በረከት ቢደረሰኝ
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 3 года назад
እውነትን መመስከር ስጀምሪ ፈተና ይበዛል በርች እህታችን
@hewotlovehewotlov3951
@hewotlovehewotlov3951 3 года назад
አኔም ከበረከት መካፈል እፈልጋለሁ
@hsee3071
@hsee3071 3 года назад
እድሜ ዘመንሽን እማምላክ ትጠብቅሽተባረኪይ
@marymikel565
@marymikel565 3 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜውን ይስጥልን እህታችን በእውነት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 3 года назад
እግዚአብሔር የጀመርሽውን ተጨርሶ ፍፃሜውን ለማየት ያብቃን የመቤቴን ቤተ መቅደስ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 года назад
በእውነት መንፍሳዊ ቅናት ቀናሁ በረከታችሁ ይድረሰን ሜሊዬ እና አማንዬ♥♥♥♥♥
@minilugirma6363
@minilugirma6363 3 года назад
አይ አንቺ ልጅ እንደው መጨረሻሽን የአብርሀም ፥ የይሳቅ ፣ ያእቆብ አምላክ ያሳምርልሽ !! ከዚህ በላይ ጥንካሬንና መንፈሳዊ ልእቀትን ያድልሽ!!
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ሜልዬ ሰላም ላንቺም ይሁን እህት አለም ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ እሀት አለም
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 года назад
መልካም ጉዞ እመቤታችን ከፊት እየቀደመች ብርታት ትሁናችሁ,,,
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
የኔ እናት የኔ ሜሉ እንደው ምላዶርግሽ የኔ ደርባባ ሴት❤🇪🇹🇪🇹
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@besnes1459
@besnes1459 3 года назад
የኔ ውድ በርቼልን ጠላት ብዙ ማውራቱና መቅናቱ አይቀርም ስራው ነውና
@roozrooz2804
@roozrooz2804 3 года назад
amen amen amen
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር በምትሄዱበት ይጠብቃችሁ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛልሁ እህታችን ውንድምችን
@genetbreket3951
@genetbreket3951 3 года назад
Amen amen amen
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 года назад
የኔ ናታኔም እግዚአብሔር አሁንም ከቤቱ አይለይሽ ሜሊዬ ደሞ ጠፍተሻል
@TuTu-go6dt
@TuTu-go6dt 3 года назад
@kidane mihret adey egezabhar bete trage
@user-vt1if9bg2i
@user-vt1if9bg2i 3 года назад
ሜሉ ሰዎች ከማውራት መቼም አያቆሙም አንቺ ከስራሽ ወደኀላ እንዳትይ በርቺ
@Gionawit16
@Gionawit16 3 года назад
ታድለሽ ሜላት በመስቀሉ ስትዳበሽ እና ስትባረኪ ቀናሁብሽ እመቤቴን። እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብርና በረከት አብቃን።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
አሜን። አይዞን ማርትዬ እኛም በመንፈስ ተዳብሰናል
@Gionawit16
@Gionawit16 3 года назад
@@user-xz9yi6bc4u እሺ እህታለሜ😘 የልባችን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን ውዴ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
@@Gionawit16 አሜን
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 года назад
በርቺልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ስታምሩ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 3 года назад
ታድለሽ! እግዚአብሔር የመረጠው ብቻ ነው ይህን የሚያደርገው
@netsisisay7295
@netsisisay7295 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 3 года назад
Amen Amen Amen ❣
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
መታደል እኮ ነው ❤✝️👏
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
በእውነት ቃላት የለኝም በቃ ምን ብየ ሀሳቤን እንደምገልፅ አላውቅም በደስታ ብዛት እያለቀስሁ ነው ያየሁት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ/ን ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ በወጣትነት ዘመን በእግዚአብሔር ቤት እንደመገኘት ያለ መታደል ትልቅ በረከት የለም
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 года назад
በጣም ደስ ይለላል የበረከት ስራ በጣም ደስስስ ነወ፰ የሚለኝ እህታችን በርቺ እመቤቴ ታበርታሽ ወንድሞቻችንም ተባረኩ የአባቶቻቻን በረከት ይደርብን የእመቤቴ ጸሎት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@alya6975
@alya6975 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
እኔስ መቸ ይሆን ፊቴን ወደ አገሬ አዙሬ እዲህ ለነብሴ ስቅ እምይዝ 😢ታድላችሁ ሜሉዬ እረዴታችሁ አይለዩን🙏
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@minilugirma6363
@minilugirma6363 3 года назад
በልብሽ ያለውን መልካም ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚያአብሔር ያሳካልሽ!! ከአሳሳች ሰይጣን የእግዚያአብሄር መላእክት ሁሉ ይጠብቁሽ!!
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 года назад
ወይ መታደል መቅናት በዚህ ነዉ፡ እግዚአብሔር ይባርካቹህ የተዋህዶ ልጆች
@rediethayile8899
@rediethayile8899 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ትርዳችሁ መልካም ነገርን ለምታደርጉ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@birhanezeleke8471
@birhanezeleke8471 3 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 года назад
ጸጋውን ያብዛልሽ ሚላት እህታችን ወንድማችን
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Egzihaber yibarkachu ye Abbatochachin Barakat yidrasen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 3 года назад
አሜን አሜን ለሁላችንም ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በረከታቸው ይሁንይ ይደረግልን እህታችን ወንድሞች ብርቱልን እግዚአብሔር ።ይጠብቅችሁ አሜን
@eyaeya1814
@eyaeya1814 3 года назад
ሜሉ ታድለሽ እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ
@alember9524
@alember9524 3 года назад
ሚሊየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መጨረሻሽ ያማረ ይሁን
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 3 года назад
እንዲት የተባረከቨ ነቨ ማርየአም ትርዳቸሁ ❤️❤️❤️
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 года назад
እንኳን በስላም መጣሽ ሜለየ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እመቤታችን ትባርካችሁ ሜልየ አካውንት ቁጥር አስቀምጭ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እመቤቴ ትፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ውዶችየ ❤😍
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 года назад
Amen Amen Amen Aebatachin Burakewu yidiresen Beewunet Mali & Aemanye Tesgawun Yabzalachihu Bereketachihu yiderbg Bertu Aert Maleh yihanewu yetedebekewun Lehzb Masayet
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲 ፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አቤት እንዴት መታደል ነዉ የቤቱ ፈጣሪያችኖ እኛም ላገራችን በቅተን ይህን የበረከት ስራ አንድንስራ ያብቃን
@enatfiker3420
@enatfiker3420 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች በዚች እህታችን መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል የምወዳት አዛኚቱ ዘመንሽን ሁሉ በበረከት ትሞሊ ዘንዳ ኑሪልኝ እህት ወንድሞቼ ይህን አይንትስ መንፈሳዊ ቅናት ለናተም ሊዘን ተገቢ ነው።እኔም እመአምላክ አብቂኝ።ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ🙏💚💛❤
@astuyoutube5253
@astuyoutube5253 3 года назад
አቤት መታደል እኮ ነው የእውነት ሜልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጂሽን ትባርክልሽ
@user-co2dl6hc6q
@user-co2dl6hc6q 3 года назад
አሜንአሜን ♥♥
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርካችሁ ❤✝️👏
@AlemBTube
@AlemBTube 3 года назад
ትክክል ነሽ በቤቱ ያጽናሽ በርቺልን ጠላት የፈለጋው ያውራው።
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 3 года назад
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆሉታችው አስብኝ እሜን እሜን እሜን
@sewitezena5907
@sewitezena5907 3 года назад
ሜላትዬ መንፈሳዊ ህይወትሽን አደንቃለሁ:: እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ:: እመቤቴ ማርያም በመጎናፅፊያው ትሽፍንሽ !! ! ሰይጣን ይፈር !!!
@user-dk9qh6yn6w
@user-dk9qh6yn6w 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ዉዬዬዬ መታደል ነዉ በረከት ማገኘት እኝንም በሰላም ለሀገራችን ታብቃን🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 года назад
እመብርሃንን እባዬን እየመለስኩ ነው ያየሁት አቤት ትህትና ኢትዮጵያ እኮ እዛ ነው ያለችው በርችልኝ የእኔ ልዩ ስውድሽ ድንግል አብዝታ ታበርታቹ ሜልዬ ባለ ማህተቧ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 года назад
አቤት መታደል!! ለእኔም እግዚአብሔርቢፈቅድልኝ ይህንን ቦታ ባየው ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@user-fy9tu2cr1o
@user-fy9tu2cr1o 3 года назад
ማእዶት ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር የሆነ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ!!!
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
በጣም ነው የምወድሽ
@maraki6786
@maraki6786 2 года назад
እኔም በጣም በጣም ነው እምወዳት።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 года назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እህታችን ሜላት እየሰራሽ ያለሺው ትልቅ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሺ ።
@bbm919
@bbm919 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በምረቱና በቸርነቱ ይጠብቅሽ/ ይጠብቃችሁ ሜላት!! እመቤታችን በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ/ትከተላችሁ!!
@tr7094
@tr7094 3 года назад
በርቺ እህቴ የድካምሽን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልሽል ደግሞም የእጥፍ እጥፍ እንደምታተርፊበት ጥርጥር የለኝም!
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን ፫ በርቺ አንበሳ ነሽ በርቲ እወድሻለሁ ወደኋላ የለም ወደ ፊት ተጓዢ እመቤታችን ከእናንተ ጋር ትሁን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 года назад
እሰይ ለሁሉም ግዜ አለው አባቶችንም ሁሉንም ለመልካም ፍጻሜው ለማየት ያብቃቸው እኔን ደስታችሁን ያብዛው እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘልአለም ደስ ሲል እንዴት ያስቀናል እኛንም እንደናንተ በመስቀሉ ተዳብሰን ለመባረክ ለመቀደስ ለበረከት ያብቃን አባቶቻችንን ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ማሮች እሰይ
@helenhelen7437
@helenhelen7437 3 года назад
ሜልዬ እውነት ባካል አይሽ ይሁን ከስደት ስመለስ
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 года назад
ስው ጤናኛ አይደለም በስለኝ እግዚአብሔር። ልብ ይስጥችሁ እህቴ። በርች እግዚአብሔር። ይስጠሽ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ሜልየ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ ይህን የሚሉ ሰይጣኖች ናቸው ልብ ይስጣቸው አርፈሽስራሽንስሪ ሜልየ
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 года назад
ዋው በርቱልን ሠውን አትሥሙ ፀጋውን ያብዛላቹ ይመቻቹ
@user-qj2jk8bu2m
@user-qj2jk8bu2m 3 года назад
እግዚአብሔር. ፀጋውን ያብዛላችሁ ካህናቶች እና እህቶቸ ለልፍታችሁን ለፍሬ ያብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@ferysalm613
@ferysalm613 3 года назад
ሜልዬ እመቤቴ ትጠብቅሽህ ለእኔ አገሬን እያስቃኛሽን ሁሌ ናፍቆቴን እየጨመር እያለቀስኩ ነው የማይው እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናልን።በጣም ነው የምወድሽህ።😘😘😘😘አትጥፊ በርችህ
@user-rn5vf9wb4n
@user-rn5vf9wb4n 3 года назад
ሜላትየ የኔውድ በርችልኝ እነሱን ዝምበያቸው ለሰይጣን ቦታ አትስጪ
@genetbilo9808
@genetbilo9808 3 года назад
please melat can you send me your phone number please
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 года назад
በቤቱ ያፅናችሁ መታደል ነዉ እኛንም ፈጣሪ ይመልሰን ልቦና ይስጠን አሜን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 года назад
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Enamesegnalen.🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 3 года назад
እህቴ የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ አላስፈፈላጊ ነገር የሚናገሩትን ልቦና ይስጣቸው፣ አንቺ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራሽ ነው በዛ ደስ ሊልሽ ይገባል። የናታችን ቤት አልቆ እስከማይ ድረስ ቸኩያለሁ፣ ለዛም ያብቃን አሜን።
@meazabeza2806
@meazabeza2806 3 года назад
አቤት መታደል ሜሉዬ እ/ር በቤቱ ያፅናሽ
@user-dl3ik9yw6y
@user-dl3ik9yw6y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@selamt8660
@selamt8660 3 года назад
እመቤት ማርያም ትጠበቅሽ የኔ ዉድ 🤲💚💛❤🙏
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj 3 года назад
Bereketachu yideresen gulebetachu yibarek 💖💖🙏🙏
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 года назад
ቀናሁብሽ የኔ መቤት አትስሚያቸው ሊያሰናኩሉሽ ነው እርኩስ መንፈስ ያላቸው ሰወች ክርስቲያኖችን ለቢሱ ባሪያ የሆኑትን ይዎጋሉና.ለአንች አልነግርሽም ታቂያለሽና.ተባረኪ እህታለም ሁላችሁም አምላክ እምየ ድንግል ጉልበት ይሁኗችሁ
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 года назад
የ ቆንጆ እመብረን ትጠብቅሽ ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ አሜንንን
@fantayekasahun4324
@fantayekasahun4324 3 года назад
Amen amen amen bereketachu.yideribin fexari enynanim lezi ken yabkani 💚💛❤
Далее
Walta at Eritrean Festival in scandinavian 20245
19:30
Просмотров 2,6 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 47 тыс.