Тёмный
No video :(

የህወሃት ተለዋዋጭ አቋም እና ድርድሩ 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

13 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@gergotuluartandcomedy6722
@gergotuluartandcomedy6722 Год назад
ነብስ የሆንሽ የሀገሬ ሀያሲ!!! ኑሪልኝ ክበሪልኝ በርቺ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
ፍተሕ ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ ✊✊✊
@senait4726
@senait4726 Год назад
መስኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እንዲህ በእውነት ላይ እንደቆምሽ እና ለተገፉ ድምፅ እንደሆንሽ ሁሌም ይሄ ከአንቺ አይወሰድብሽ ኑሪልን thank you so much አንቺ ብርቱ ሴት!!
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 Год назад
Wow 👏 great point Meski you are the best 👌
@yonifirst9243
@yonifirst9243 Год назад
You articulate what’s in the mind of most educated . Nailed it as usual . It’s an authentic analysis. .. Thx Meski
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
ፍትህ ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ
@user-rq4se5rl6k
@user-rq4se5rl6k Год назад
ለነማን እነማናቸው?
@tshaayabegath2617
@tshaayabegath2617 Год назад
@@user-rq4se5rl6k @
@eliasgirma6140
@eliasgirma6140 Год назад
መስከረም፣ ስለ ትንታኔሽ በጣም አመስግናለሁ። እንደምታውቂው የኢትዮጽያ ሕዝብ የሚፈልገው የጦርነትና የግጭት ምንጮች ከስር መስረታቸው ደርቀው እንደ ሕዝብ በስላም እየኖረ አገሩ ካለችበት ሗላቀርነት እንድትላቀቅ መደረግ የሚገባቸውን ዘርፈ ብዙ የእድገት ስራዎች ላይ ፍትሀዊና አካታች በሆነ መንገድ መሳተፍ እንዲችል የዜግነት መብቱ እንዲጠበቅለት ማድረግ ነው። ከዚህ አንፃር ሁሉም የሕብረተስብ ክፍሎች ብቃት ባላቸው የህግ ባለሙያዎች እየተደገፉ ነገሮችን አስቀድመው በማጥናት የስላም ድርድሩ የኢትዮጽያ ህዝብን አገራዊ ጥቅም በአስቀደመ መልኩ ብቻ እንዲካሄድ መደረግ የሚገባቸውን አንኳር አንኳር ብሄራዊ የእርቅና የድርድር አርእስቶች ላይ ፕሮግራም ብትስሩ ጠቃሚ ይመስለኛል። አላማው በውጭ ጫናም ይሁን በአለማወቅ የአገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚጎዳ ስምምነት መንግስትም ሆነ ወኪሎቹ እንዳያደርጉ ህዝብ ነቅቶ በመጠበቅ ስልት ባለውና በስከነ መልኩ የዜግነት ሀላፊነቱን መወጣት እንዲችል ማገዝ ነው። አመስግናለሁ። ኤልያስ ግርማ።
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Год назад
እንኳን አደረሳችሑ መስኪዬ 🌻አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ይሑንልሽ 🌻 እንቁጣጣሽ። የኛ እንቁ💎🌻
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Год назад
As usual very deep analysis and understanding very knowledgeable lecturer i have ever seen in my life 🙏🙏
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Год назад
አንተ ግን እንግሊዘኛ ቢቀርብህ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Год назад
Wy u siy zat blather🙄
@user-gb3bo4sq9e
@user-gb3bo4sq9e Год назад
ፍትህ ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ.
@temayob906
@temayob906 Год назад
መስኪ ለአንቺ ከአለኝ አደናቆት የተነሳ ሴት ልጄን መስከረም ብያታለሁ በጣም አከብርሻለሁ አህቴ የኔ ምሁር 👍👍👍👍👍👍👍⛔🍎🍎🍎🍎🍎
@flafiblue4395
@flafiblue4395 Год назад
Wow
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Год назад
በብስለት የተሞላ ድንቅ ትንታኔ ነው በርቺልን መስኪ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
THANK YOU SO MUCH INDEED BEYOND THE WORDS ❤ 😍
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Год назад
.ፍትህ ፍትህ ለጋዜጠኝች ለምን የህዝብ ድምፅ ሆነችሁ ተብለዉ ነዉ የታሠሩት
@mulunehamed7807
@mulunehamed7807 Год назад
ምዕራብ ትግራይ እያሉ እውቅና መስጠት አያስፈልግም። ምዕራብ ትግራይ የሚባል መሬት የለም።
@tamirumekuria920
@tamirumekuria920 Год назад
You are very wonderful.
@Transcend680
@Transcend680 Год назад
የትግራይ የበታችነት ስሜት መነሻ፡ 1. ኤርትራ 2. አማራ
@brooksisay3807
@brooksisay3807 Год назад
3ኛ በባዶ እግር የመጓዝ ልዩ ፍቅር
@nikodemoterzyan3195
@nikodemoterzyan3195 Год назад
ምክንያቱ ምንድነዉ
@Transcend680
@Transcend680 Год назад
@@nikodemoterzyan3195 1. ኤርትራውያን በስልጣኔ፥ በከተማቸው ውበት፥ግዙፍና ሀይለኛ የጦር ሀይል ስላላቸው ይበልጡናል ብለው ይስባሉ። 2. "አማራ" ብለው የፈረጁት ደግሞ ስልጣኑን ከትግራይ ወስዶብናል ብለው ያስባሉ። ባለው የታሪክና የቋንቋ ተጽእኖ፤ በስነህንፃና፤ የተፈጥሮ ሀብት ከኛ በላይ ነው ብለው ያስባሉ። ወያኔን የመሰረቱ ሰዎች ከትግራይ በተማሪነት መሀል ሀገር ሲማሩ በባይተዋርነት ሲሰቃዩ የነበሩ፤ በአስመራ ውበትና በመሀል ሀገር ሀብት ሲቀኑ የነበረ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልጋል። የሚገርመው ሌላው ከጐጃምም ሆነ ወለጋ የመጣ ተማሪ እንደነሱ እንደሆነ አልተረዱም። እነሱ ብቻ እንደተበደሉ አርገው ያስቡ ነበር። አሁንም ያው ነው። ዛሬ የምታየው የአማራ ጭፍጨፋ፤ በኤርትራውያን ላይ ያላቸው አክብሮታዊ ፍርሀት መሰረቱ ይሄው ነው።
@nikodemoterzyan3195
@nikodemoterzyan3195 Год назад
አማራስ
@fasiltessema4487
@fasiltessema4487 Год назад
Tebedu
@redagetach
@redagetach Год назад
Happy New Year for both, even though our people is in the darkest life. Let us wish all kind of human evil go away from the life of our country. Happy New Year my two favourite analysts.
@wasihungetahun1112
@wasihungetahun1112 Год назад
May God allow it to happen..
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Год назад
መሰክዬ ሁላችውም እግዚአብሔር አምላክ ድካማችውን ይቁጠረው
@sosna3030
@sosna3030 Год назад
ምንም ማበላለጥ አይቻልም የኢሀዲግ ብፅግና ነው ያለው እውነቱን ካወራን።
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
በጣም የገባኝ አመለካከት። እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Год назад
selam meskiye jegnit amhara ehete berchi berchi amharas yashenefal amharanet yilemlem yilemlem we love u ezgiyaber yitebekesh💚💛❤👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌✌✌💯
@sisaynigusie5996
@sisaynigusie5996 Год назад
Meski my dear... keep up your hardwork!!!
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Год назад
You Nailed it 💯Meski as usual , thank
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 Год назад
እውነት አርነት ያወጣል ተባረኪ
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 Год назад
መስኪ ስትናገር ምንም ስራ አልሰራም ዝም ብየ ነው የማዳምጣት እድሜ ጤና ይስጥሽ
@jsjsjkskdkdkd1972
@jsjsjkskdkdkd1972 Год назад
ሁሌም ቢሆንም እይታሽ ይገርመኛል መሲ ጥሩ ትንተና ነው
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Год назад
Great Woman Meski.
@Beld865
@Beld865 Год назад
መስኪዬ ውዷ አማራ መቼም አይነቃም። መለስ ዜናዊ "አማራን አንገቱን ለእስክስታ ብቻ አስቀርተንለት ሰባብረነዋል" ብሎ ያላገጠብን እውነቱን ነው። እኛ ለገዳዮቻችንና ለጨፍጫፊዎቻችን ለነ አሻድሊ ሐሰን በባህርዳር እስክስታ የተውረገረግን ቀን ምንኛ ውርደትንና መናቅን ተቀበለን ለመኖር ሞትን የሚያስንቅ እንቅልፍ የተኛን ሰዎች ነን።
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
እኳን ደህና መጣቹሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አትርሱ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
መስክ ጠንከር በሉ የትግሬ በደል እንዲህ ተለሳልሶ የሚታለፍ አይደለም ሁሉም ያልፋል ጠንክሩ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Год назад
መስኪ እንኳን አማራ ሆንሽ ታላቋ እህቴ !!
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
እያስተዋላችው ወልቃይት ትግራይ ነው እያለች ነው እነሱ እንደሚሉት ምህራብ ትግራይ እያለች ስት ጠራ ስሙ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j Год назад
@@MN-xf8xu 🙄አላለችም
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Год назад
nice
@efobka5974
@efobka5974 Год назад
ምን ላድርግሽ መስኪ ጀግና ነሽ እኮ አማራ መንቃትና መደረጃት አልቻለም እንጂ አንቺ የምታወሪው ሁሉ እውነት ልክ ና የሚሆነውውን የምታወሪው
@edengizachew5630
@edengizachew5630 Год назад
መስኪዬ የኔ ስስት መልካም አዲስ አመት ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ እግዚአብሔር ስላንቺ ይመሰገን ።እውቀትን ከጥበብ ጋር ያደለሽ ጀግና
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 Год назад
Z one & only meskiyee u r a symbol of truth & integrity !!!happy and very much excited to c u and hear your thoughtful speech 👌👌👌
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
የኛ አገር ፖለቲካ ህዝብን ያማከለ ሳይሆን የወንበር ጠብ ነው የተያዘው የሚሞተውና ችግር ላይ የወደቀው ህዝብ ነው ስለዚህ ካለፈው ስራቸው ሲገመገሙ አንቺ በቀናነት ብታያቸውም አላምናቸውም የፖለቲካ ሥራ እውነትነት እንደሌለው በዚህ ዘመን ያየሁበት ግዜ ስለሆነ ጨዋታቸው በሙሉ የቁማር ጨዋታ ነው የተያዘው ለማንኛውም እግዚአብሔር ላገራችን መምትሔ ያምጣልን
@hirutfeseha726
@hirutfeseha726 Год назад
መልካም አዲስ አመት መስኪዬ የኔ ሙሁር ጣይቱ ነሽ አንቺ 👑🌼🌼😍😍😍🌼💚💛❤
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Год назад
ድል ላገሬ ሞት ለጥላቶቿ ለነወያኔ
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 Год назад
I was waiting this discussion
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 Год назад
Happy New Year both
@tehetenatsegaye2936
@tehetenatsegaye2936 Год назад
What a great review given.... a wise one .... thank you... but the sound level on Ameha mic was poor pls arrange on next video
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Год назад
ሰው ተደፍኗል ልበል እንዴ አላማቸው ያማራው መሬት ወልቃይትን ካገኙ መገጠል ነው አሳባቸው ጌታቸው እረዳ አፍረጥርጦልሻል ይሄንን ስታነሺ ሰምቼሽ አላውቅም ብዙ ነገር አምልጦሻል ማለት ነው!!!
@addismusiccollection895
@addismusiccollection895 Год назад
ከስሜታዊነት የፀዳ የወደፊቱን ያገናዘበ ብስለት የተሞላው ምክንያታዊነት የታየበት ትንታኔ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መምራት የሚችል የፖለቲካ ግንዛቤ ፤ በጣም እናመሰግናለን ትግልሽ እውነትን ስለያዘ ያሸንፋል ❤❤❤
@teshomekassahun7977
@teshomekassahun7977 Год назад
nice Ethio Nikat media . meski GD work
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Год назад
ከችግርና ችጋር : ያላቀቃችውን ሀገር የሚጠሉ ? ምን ትላችውላችሁ ?
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 Год назад
እጅግ የሚደንቅ ትንታኔ የኢትዮጵያ መንግስት ያንችን ምክር ሰምቶ ተግባር ላይ እንዲያውለው ፀሎቴ ነው በተለይ ይሔን የተዋለደ ሕዝብ እያጋደሉ መደለቅ እና አንደ ጀግንነት ማየት እንዳልሽው በጣም የሚያሳፍር ከማሳፈርም አልፎ የሚዘገንን ለማንኛውም እግዚአብሔር በቃ ይበለን ጋዜጠኛውንም ሳላደንቅ አላልፍምአ
@solomonmebratu889
@solomonmebratu889 Год назад
meski you are creative and critical thinker
@mosani6618
@mosani6618 Год назад
የዛሬው ፕሮግራም ትንሽ ድምፀ ያንሰዋል በተለይ የጋዜጠኛው ትንሽ ቢጭመር እላለሁ 🤨
@ahmedahmed-vw4qc
@ahmedahmed-vw4qc Год назад
አላህይጠብቅሽ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Год назад
With all due respect no difference whatsoever betweenTPLF and prosperity party!
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 Год назад
ዝግጅታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ የድምፅ ጥራት በተለይም የባልደረባሽ ድምፅ ላይ ችግር አለው ቢስተካከል ።
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 Год назад
ፍትህ ለህሊና እስረኞች ፍትህ ለሁሉም ይጠየቃል እንጂ በጎጥ አይጠየቅም ረጋ ብላችሁ አስቡት።
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
እግዚአብሔር አይቀይርሽ እውነት ነሽ አንቺ!!!!!
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም መስኪዬ።
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Год назад
አማረኛ የሚለማመዱት አማራን በመሳዴብነው ሁሉም አማራጠል ሃይሎች
@fsahaghebru8120
@fsahaghebru8120 Год назад
This woman was living under a rock for the past 3 years. The audacity of this woman is thickening. Tigray TISIER
@hanasheferaw7147
@hanasheferaw7147 Год назад
Queen 👸
@gergotuluartandcomedy6722
@gergotuluartandcomedy6722 Год назад
👍👍👍
@rhuamamaeza6725
@rhuamamaeza6725 Год назад
Yene Mar tebarekilgn
@teshomekassahun7977
@teshomekassahun7977 Год назад
we follow u always our sis
@kechokecho7488
@kechokecho7488 Год назад
አቦ መግቢያውን አትተውታ ከመጀመራችሁ በፊት የነበረውን የመስኪን
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
የምን ድርድር ነው የምታወራው? መከላከያን ያረደ ዜጋ ባሰቃቂ ሁኔታ የፈጀ ሀገርን ግር የጠፋ ወንጀለኛ ድርጅት በውነት ክምር ድርድር የሚል ቃል ይመጥነዋል ለምን በርትታችሁ ዉደ ፍርድ የሚቀርብበትን አትወያዩም? አረ ሰው ይታዘባል።
@fasiltessema4487
@fasiltessema4487 Год назад
Please send me the road map of our people written by u
@Transcend680
@Transcend680 Год назад
Intelligent, insightful, analytical, articulate!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Год назад
ከወንበዴ ጋር ድርድር አይታሰብም
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ትክክል ነሽ ህወሀት መከላከያውን ዘረኛ ስላረገው ሰሜን እዝ ተመቷል ግን ደብረብረሀን ድረስ ሲደርሱኮ መከላከያውን አብይ አህመድ ከዘረኝነት አውጥቶ ኢትዮጵያዊ አርጎት ነበር
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ተሸናፊነት እንዲሰማው ማድረግ ጥሩ አደለም ግን ህወሀት ሰላም ነው የሚሻለው ያለው ስለተሸነፈ ነው እንጂ አስተሳሰቡ ስለተሻሻለ አደለም ይሄ ነው ሀቁ
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ሚዛናዊነትሽን አደንቀዋለው ግን ህወሀት ሲሸነፍ ህወሀት ተቀጠቀጠች ሲባል አንቺ ደስ አይልሽም ግን ሸኔ ቢሆን የተሸነፈው እንደዚ ትይ ነበር ማለት ሸኔ ስለተቀጠቀጠ ነው ስለተሸነፈ ነው አትይም?
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 Год назад
The interviewer voice is very low & difficult to be heard.
@user-pb3nx7le8b
@user-pb3nx7le8b Год назад
💚💚💛💛❤❤
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 Год назад
Who committed crime in Miakadra it will come out
@brookmo3184
@brookmo3184 Год назад
'ሰዎች ልባቸውና አንጎላቸው ተሰናስለው ቢሰሩ ንግግራቸው ምን ይመስል ይሆን?' ተብሎ ቢጠየቅ 'የመስከረም አበራን ንግግሮች' የሚለው መልስ ልከኛ ይሆናል! Meskerem Abera is the embodiment of reason without the intrinsic apathy of logic, which in matters of governance and politics is undesirable and even ominous! Your elders, contemporaries and juniors, who aspire to become better citizens, mature politicians and even those thinking about improving their character to become engaging conversationalists and discussants, are all lucky to just listen to your take on matters of our nation! Dear Meskerem, 🙏🫂✊✌️
@yasinkedirabdurehmen3973
@yasinkedirabdurehmen3973 Год назад
እንደ በፊቱ ቀንጨብ ቀንጨብ አድርገቹ መጀመሪያ ብትለቁ :: በተረፈ በርቱ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
አያስፈልግም ይደበራል ቀጥታ ይሻላል
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v Год назад
እንዴ አብይ እያነቀ ቢስር ምን ይፈረድበታል መስከረም ታስራ ከተፈታች የመንግስት ደጋፊ ሆነች በጣም ገረመኝ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
እውነት ታናገር የመንግስት ደጋፌ መሆን ነው?😂😂 እንደ እናንንተ በአብይ ጥላቻ የወያኔ ፈረስ መሆን ነበረባት?? አማራውን ከመከራ አላወጣ ያላቹት ያንተ ቢጢዋች ናቸው በ ሴራ ትንተና ደንዝዝዛቹ በአብይ ጥላቻ ታውራቹ ህዝቡን ግራ አጋብታቹ ወሮት እየጨፈጨፈው እየደፈረው ሊያጠፍው አማራ ጠላቴ ነው ብሎ የመጣውን ወያኔ ነፆ ለማድረግ የምትጋጋጡ ነውረኞች የህዝባችንን መከራ አረዘማቹት እሷማ በእውቀት በምክንያትነት እየሞገተች ነው
@fasiltessema4487
@fasiltessema4487 Год назад
Tebeda
@ahmedahmed-vw4qc
@ahmedahmed-vw4qc Год назад
መሢ
@tesfayewondmagegn4132
@tesfayewondmagegn4132 Год назад
ምን ያስፈልጋል መልአኩ ገብርኤልን ለወሬሽ ግነት ጨምረሽ የማይሆን ነገር ባትናገሪ ስለ ቃል ላንቺ አልነግርሽም ከልቡ ለሚሰማሽ ሰው ደስ አይልም አዝኛለሁ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Год назад
ሰው የሆነ ሰው ለሰው ማእዘን እልበት ሴኤጣን ብቻ ነው ጨእካኝ ህዋት ማለት ደእግሞ ሴጣን ብቻ እይገልፀውም ።
@asefadamaw111
@asefadamaw111 Год назад
ከወያኔ ጋር ድርድሩ ወንጀለኞች እጅ እንድሰጡ እንድሁም ትጥቅ እንድፈቱ ሆኖ ፓርቲው ከወንጀሉ ነጻ በሆኑ ሰዎች እንድመራ በመሬቶቹ ላይ የወደፊት ሪፈረንደም እንድካሔድ በሚል መልኩ ከሔደ ሰላም ይመጣል ይህ ካልሆነ ጦርነቱን ቀጥሎ ያሸነፈ ወሳኝ ይሁን
@gihonawit1585
@gihonawit1585 Год назад
ሌላ ኖቤል?!!! Really??? This is the Amhara perspective? Really??? What a shame! What happened to you Meskerem?
@ethiopia1980
@ethiopia1980 Год назад
መስኪ አክባሪሽ ነን አዉሬዉን አብይ ግን ከወያኔ የተለየ አድርገሽ አትግለጭዉ እነዚህን እርኩሶች ለአንዴና ለመጨረሻ እሚያጠፋለትን ጀግናዉን አማራ እሚገለዉ እሚያሳድደዉ እጁን ወደኃላ አስሮ እሚያስጨርሰዉ እሱ ነዉ
@ayalqie4587
@ayalqie4587 Год назад
አንቺ መንግስቱን ብታማክሪው ብዙ ይጠቀማል ።
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 Год назад
Correct TPLF start the war.
@sileshikassa
@sileshikassa Год назад
የትግራይ ህዝብ ሁሌ ጦርነት ነዉ ያለ ጦርነት መኖር አይችሉም ለምን ሰርተዉ ሳይሆን ዘርፈዉ ካልበሉ ሰርተዉ መብላት አይችሉም
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm Год назад
መሰኪዬ ሰወድሸ
@nita8522
@nita8522 Год назад
እንኳን መጣሽ የቴዲ እናት ማሲንቆ ያዥ ሁሉ አደንቁሮን ነው የከረመው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
በጣም እንጂ😊 በእውቀት ሲተነተን የ መሰኪን ይመሰላል 👏 በጥላቻ በጥሎ ማለፍ የጠላቴ ጠላት በሚል ሲገጠም ያውም በማሲንቆ 😂
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
እባክሽ ከነ ቴዎድሮስ፣ ከነ ኤርምያስ፣ ከነዘመድለን የመሳሰሉ መረዝ ተፊ እፉኝቶች ገር አትነካኪ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
እነሱ ለወያኔ እንደሚሰሩ እንዴት ይጠፋታል? ወያኔ ቢሳካና ስልጣን ብየዝ በድሮን አማራን እንደሚያጠፋ እና መሬቶቹን እንደሚወስድ ይህ ይጥፋት?!!!
@fetlaworkgetahun6432
@fetlaworkgetahun6432 Год назад
የምንግዜም ጀግናዩ መስኪ ኑሪሊን
@Selmawet564
@Selmawet564 Год назад
በለው! አስገባሽላቸው እውነትም አንበረከክም ያለ ህዝብ እርሀብ አንበሩከከው ላማራ ያላቸው ጥላቻ ሁሌም ይገርመኛል ምን አድርጎ ነው ግን አማራ?!
@mandem3815
@mandem3815 Год назад
Tewodros Tsegaye never said a word about the massacre committed by TPLF in wolkaite and Raya. Tedy Reyot not interested about the history of wolkaite & Raya no matter how he love history.
@user-gi6wp8jj1b
@user-gi6wp8jj1b Год назад
אישה חזקה
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
ስለትግራይ አውርተሽ ኢትዮጵያዊ ከምትባይ ስለ አማራ አውርተሽ ጸረ ኢትዮጵያዊ ብትባይ እጅጉን እመርጣለሁ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ተጨንቃ ልትሞት እኮ ስለትግራይ ማፈርያ ናት
@muradawol8390
@muradawol8390 Год назад
የኔመቤት ወያኔ ድርድር የሚለዉ በኢሀፓ ደደቢት ላይ በደርግ ለንደላይ ጊዜ ማግኛ ንግግረሽ ለእናት ምጥን ማርዳት ነዉ!!!
@mulunehamed7807
@mulunehamed7807 Год назад
መስኪ ምዕራብ ትግራይ ብሎ ነገር የለም ወልቃይት እያልሽ ጥሪ ምዕራብ ትግይ የወያኔ አጠራር ነው። ምዕራብ ትግራይ የሚባል አገር የላቸውም ወልቃይት ና ራያ የአማራ መሬት ነው ይህን አስረግጠሽ ተናገሪ።
@raakuu2272
@raakuu2272 Год назад
Western Tigray ❤💛
@teshomesetargew6489
@teshomesetargew6489 Год назад
መስኪ አንቺ ብቃት እና ህሊና ያለሽ ጨዋ ለእውነት የቆምሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ። EMS እና Ethio 360 የሚባሉት ፅንፈኞች ካንች ትንተና ምን ማለት እንደሆነ ብዙ ሊማሩ ይገባል። ነገር ግን እውነት ፍርፋሪ ስለማያስገኝ አያደርጉትም። የኛ አንቁ እግዚአብሔር ኀይሉን እና ጥንካሬውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጨዋ በርች።
@zembalchw3824
@zembalchw3824 Год назад
ቲሺ ቦርኮ EMS እና 360 compared ስታደርግ ትንሽ አታፍርም እሷንም ያሞካሸሀት ህውዋትን ስለሰደበች ነው አንተ ባንዳ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ከ ኢትዮ 360 ጋር እንደፀራ አታቅም??
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
ፍትህ ለራያ ህዝብ
@abdishdavid8665
@abdishdavid8665 Год назад
ወይ አንቺ ;መንግሥት ልደራደር ሲል አማራን ካደ ትያለሽ:
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e Год назад
እና ውሸት ነው እንዴ ጂል የመንግሥት ቂጥ አጣቢ😂😂😁😁😁
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 Год назад
Everything you said make sense and agreed. Brave women. But please please don’t mention Erimas’s name. I personally don’t trust him.
@samsolo1045
@samsolo1045 Год назад
Meskerem with all do respect i strongly diss agree with your reasoning how Tplf reached debreberha by defeating by far superior military who had air power plus bigger budget as well ass bigger fore power , the military personal literally
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
ሽብርተኝነት ከበቀለበት አገራት ቀጭጮ ከስሞ ኢትዮጵያ ውስጥ በዘር ማፅዳትና በምድራችን የመጨረሻው የጨኮኞቹ መሞከሪያ ለምን ሆነች በነልቡ ጩቤ አፉቅቤ ዘመን
@sosna3030
@sosna3030 Год назад
መስከረም ውስጥሽ ሲፋቅ ሲፋቅ ሲፋቅ ጴንጤም ስለሆንሽ ለገዢው ታዳሊያለሽ!
@wondafrash
@wondafrash Год назад
Western Tigray is Shiraro and Dedebit while southern Tigray ends in Korem area
@Selmawet564
@Selmawet564 Год назад
እኔ ምልሽ ወደፊት አብረን እንድንኖር ብለው አስበው ነበር እንዴ የሰማኒያ አመት ሞሎኩሴ የደፈሩት የበሉበት ሰሀን ላይ እና አልጋችን ላይ ካካ ያደረጉን የእህል ጎተራችን ላይ ሬሳ የቀበሩበት ልጅን በናት ሚስትን በባል ፊት የደፈሩት እነዚህ ሰይጣን ብለን ክብር አንሰጣቸውም ሰይጣን ምን በወጣው
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Год назад
Hi. There. ❤
Далее
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн
የአቶ ልደቱ መልስ አንድምታዎች
2:01:13
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн