Тёмный
No video :(

የኦፌኮ አውዳሚ መንገድ 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

7 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 392   
@fikresilassemoges6806
@fikresilassemoges6806 Год назад
በአንድ ህይወትሽ ተወራርደሽ ለግፊአን ድምጽ በመሆን ያለ መታከት ስለምትሰሪው ታላቅና ታሪካዊ ስራ ያለኝ አክብሮት ትልቅ ነው።በእውነት መስኪ ጠንካራ ሰው ነሽ።አምላክ ይጠብቅሽ።
@fsnayehailu7370
@fsnayehailu7370 Год назад
ብልህና ጀግኒት ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅሽ 💕💕
@beyenealemu4246
@beyenealemu4246 Год назад
ከአማራ ክልል የሄደ ፋኖ ሳይሆን እዚያው አማራ በሚጨፈጭፍባቸው ያሉ ኦሮሞ አካባቢ እራሳቸውን ለመከላከል መሳራያ የታጠቂ አማራዎች ናቸው
@ruthgudina6090
@ruthgudina6090 Год назад
Mesiki you are so special ….My truth lady….they never hide blood of those innocent Amhara people…. The Truth prevails
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 Год назад
Great mind. Thank you meskerem you're brilliant young" AMHARA" women .
@yesintiezer9143
@yesintiezer9143 Год назад
ከ 1 ሺ ሽልጥልጥ አብን አንድ መስኪ .አማራ ከ ንግስትህ ላይ አይንህን እንዳታነሳ ጠብቃት🙏🙏
@waberi1448
@waberi1448 Год назад
Meski ,you know in and out of polices, tell them again and again. Teach us.
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
I agree with you
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Год назад
መሰኪ ኮኮባችን💝 ኑሪልን❤
@dawitamare2563
@dawitamare2563 Год назад
ጀግኒት አምላክ ይጠብቅሽ ከእነዚህ ተኩላዎች
@t.beyenetsega9175
@t.beyenetsega9175 Год назад
ይህችን የአማራ ዕንቁ እንጠብቃት የጀነራል አሳምነው ልጅ ናት አማራ የሆናችሁ ደግፏት አበረታቷት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Год назад
ጄግና እና ብልህ ፣እንዲሁም እሩቅ አሳቢ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መስኪየ ልሳኔ ነሽ
@user-zp4sq1wv8w
@user-zp4sq1wv8w Год назад
እንዴት እንደምወድሽ ጀግና የኛ አንቂ ነሽ እኮ አማራ ተብዬ ከአንቺ እኩል መጠራቴ እድለኛ ነኝ🙏🙏🙏🙏
@meseretmeseret8067
@meseretmeseret8067 Год назад
መስከረም እነ ግርማ የሽጥላ ለሆዳቸው በደሩበት ወቅትና ምንጣፍ በሚጎትቱበት ጊዜ አንችን ሰጠን!!
@yasinkedirabdurehmen3973
@yasinkedirabdurehmen3973 Год назад
ዬትኘዋ መስከራም?
@abesheraden9132
@abesheraden9132 Год назад
Meski, Great analysis. very mature discussion. Thank you.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ንቃት ንቃት እናመሠግናለን በርታ
@yenesewu358
@yenesewu358 Год назад
ጀግና ሴት የዘመናችንጣይቱ በተለይ ለኛ ለአማራ የአይን ብሌን ነሽ ❤❤❤❤❤
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
ኦሮሚያ ውስጥ የሚጨፈጨፉት አማሮች ታሪክማ በበረኪናም አይጠፋም!!
@abebegirma8473
@abebegirma8473 Год назад
Meski is God gifted 🙌 ❤
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
Meski YOU are REALLY GREAT !!!!!🦁🦁🦁
@ahmedjamal9479
@ahmedjamal9479 Год назад
meski you are tough political analyst. I wish you all the best.
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k Год назад
መስኪዬ: የኔቆንጆ: እንውድሻለን: you are very brilliant woman: እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ: ሀገር: መምራት: የምትቺ: ጀግና: ሴት: ነሽ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@abeba2241
@abeba2241 Год назад
ለእዉነት መቆም ደስ ይለኛል አንቺ ለእውነት የቆምሽ እንስት ኑሪልኝ 💚💛❤️
@afeweld5291
@afeweld5291 Год назад
"ልብ ያለው ልብ ይበል!" አማራው ምን ይሰራል? ምን ያስባል? ምን ይጠበቅበታል? ምንም የተገለፀለት የለም! ድሮ እጅ መስጠት ነውር ነበር ዛሬ አንገቱን ሰጥቶ ዝም!? መስከረም አበራ በጣም ትለያለሽ፣ ስለምትሰጭው ንቃት እናመሠግናለን! መጪው ዘመን የነቃ የበቃ አማራ እንዲነሳ ያስፈልጋል። አዲሱ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ የሀዘን መጨረሻ ይሁን! ወጣቱ እንቢኝ ይበል ፣ተከብረንና ታፍረን የኖርነው አያት ቅድመ አያቶቻችን እንቢኝ ስላሉ ነው። ክብረት ይስጥልን!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Год назад
አምሀ ደገፋና መስከረም አበራ ኑሩልኝ።መስኪ ግን ስለ ዝንጀሮ እንድታወራ ባታስቸግራት ደስ ይለኛል።መስኪ ታላቋ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ !!
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 Год назад
እስካሁን መስኪን አመስግኛለሁ ዛሬ ደግሞ ተራዉ የጋዜጠኛ አምሀ ነዉ፡፡ እዉነት ግርም ነዉ የሚለኝ ርግት ያለ ድንቅ ልጅ ነዉ፡፡ መስኪ በጣም የገረመኝ የጋዜጠኛ ምርጫሽ ጭምር ነዉ፡፡ ሁለት ምርጦች ናችሁ…እዉነት ነዉ መስኪ ሁሉም አእኘኛ ላይ አንድ ናቸዉ ልዩነታቸዉ የስልት ነዉ፡፡
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ፍትህ ለአማራ ለፋኖ ለጉራጌ እና ለአፋር ሞት ለሕወሐት እና ለኦነግ ለተላላኪው ብአዴን አማራ በእኩልነት ይኖራል 💚💛❤️
@yonasehailemariam7491
@yonasehailemariam7491 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሌላ ቃል የለኝም
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Год назад
መስኪ የምትናገሪው ሁሉ በውስጣችን ያለውን ነው አንዳንድ የአማራ ጭንጋፎች ምንም ሳይረዱ አማራ ጠል የሆኑትን ግሩፖች እንደመላእክ ይቆጥሯቸዋል ነፍጠኞች ቆም ብላችህ ለማሰብ ልቦና ይስጣችሁ !!!
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
እኳን ደህና መጣቹሁ ።ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አትርሱ 🙏
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Год назад
መስኪ ላንቺ ያለኝ ክብርና ቦታ በቃላት አልገልፀውም ብቻ ቸሩ መድሀኒትአለም በክፉ የሚያዩሽን አይናቸውን ይጋርድባቸው በክፉ የሚጠሩሽን አንደበታቸውን ይያዝልሽ እግዚአብሔር አምላክ አንቺን የመሰሉ በሚሊየን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@gebreselasiegizaw364
@gebreselasiegizaw364 Год назад
Great bravo meski
@tobiya6148
@tobiya6148 Год назад
Good job Meski!
@Eyobs90
@Eyobs90 Год назад
ሊሰማ የሚገባ ድንቅ ትንተና ነበር!!! አማራ መሪ አለው!!! በርቱ!!
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Thanks Ethio Nikat media ♥️. Great discussion.
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 Год назад
What a brain!!!! She is amazing!! I don’t believe Fano went to Welega, it’s impossible. The Oromo political is blind and it’s based on hate.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Exactly.
@mimihaile822
@mimihaile822 Год назад
መስኪ ፍቅር ሰላም ነሽ እንኳን ለሩፋኤል በአል አደረሳቹ
@tamirugenene7572
@tamirugenene7572 Год назад
My brilliant gentle sister God bless you!
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Год назад
መስኪየ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ጀግናይቱ መሰኪየ ሰወድሺ ሸአመት ኑሪ
@andargachewdubale5053
@andargachewdubale5053 Год назад
አርቆ እና አስተውሎ ነገሮችን በልቶ የማወቅና ላመንሽበት ነገርሁሉ አቋምሽ የማይዋዥቀው። መ/ርትና። የፖለቲካ ተንታኝና ፀሀፊ መስከረም አበራ እጅግ አንደበተ እርቱ ነሽና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ ከጎንሽ ነን።
@menberemariam8877
@menberemariam8877 Год назад
ጥሩ ውይይት ነበር ! አማራው ግን ምን እንደሚጠብቅ መገመት ያስቸግራል! አዎ አማራው መንቃት ብቻ ሳይሆን በወገኑ ላይ በማንነቱ ምክንያት የሚደርሰውን እንግልትና መፈናቀል ዋናው ትርጉም ዘር ማጥፋት ስለሆነ ሲተኛ አንድ አይኑን ገልጦ መጠበቅና ነፍጡን አፅድቶ ሊጠብቅ ይገባል‼️⚖️ #StopStateSponsoredAmharaGenocide ⚖️
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Keep up the great work my brother and sisters. Thank you for you articulated analysis
@birukendale9600
@birukendale9600 Год назад
ጀግና ሴት
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
ጌታ ይባርክሽ ።
@svalley4567
@svalley4567 Год назад
ድል ለመከላኪያ ስራዊት በሙሉ ድል ለልዪ ሀይል በሙሉ ድል ለፋኖ አባላት በሙሉ ድል ለሚልሽያ አባላት በሙሉ እንካን ድል በድል ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ መጪው አመት የሰላም ግዜ ይሁንላችሁ::
@globalpeace8825
@globalpeace8825 Год назад
18 ክፍለ ጦር በዛሬው እለት በሑመራወልቃይት ድል ሳይሆን መሸነፍ ነው ያጋጠማቸው እና ሁሉ የጦር መሪዎች ከሞት የተረፉ የት እንደገቡ ኣይታወቅም
@joyaku3078
@joyaku3078 Год назад
😂😃😃😃😄😄😄ሌላው ደደብ ሀማራ ህንደ ከብት ተነጂ😂😂😃😃😃😂
@abayassefa9622
@abayassefa9622 Год назад
You are GREAT HEARO Passion Personally
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 Год назад
መስከረም የህዝብ ፥የሀገር ጠበቃ ናት፡፡ፈጣሪ ይጠብቃት ፡፡ የአምላክ ጥበቃ እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይ የአማራ ተሟጋቾች እውነተኛ ታጋይዎች ግን በትግል ስልታቸው ላይ ቆም ብለው በራሳቸው ግምገማ በማካሄድ የስልት ለውጥ ካስፈለገም ሊያደርጉት ይገባ ይመስለኛል ፡፡ በእስካሁኑ መንገድ የአማራ ደማቅ ከዋክብት በአውሬው እየተበሉ ማለቅ የለባቸውም ፡፡
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
Hi dear 😘 😊 wish you a peaceful ✌ and a blessed New year ✨ 😊 🙏 💖 ☺ ❤ ✨
@goldenman8938
@goldenman8938 Год назад
all Oromo parties have the same goals, which s to create a new Oromia!
@habtamumola6885
@habtamumola6885 Год назад
Mesi Amharawit Queen Long live
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
እቁ የአማራ ልጅ ምነዉ ሁሉ አማራ እዳች ቢሆን ንቃቱ
@aderawtilahun1969
@aderawtilahun1969 Год назад
meski btam new miedsh egziabhere yirdash yitebksh🥰😘❤💛💚
@Robely-v9b
@Robely-v9b Год назад
ንግስት መስኪ የምትናገሪው 100% እውነት ነው። ይህ የማይገባው በቁሙ የሞተ አማራ ብቻ ነው።
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Год назад
ከሰልቃጪ ያውጣሺ መስኪ ውዳችን❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
ሃሳብሽ የኔ ሃሳብ ነዉ መስኪዬ የኔ ጀግና አይ ዞን አድቀን መልስ አለው ጌታ።
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 Год назад
ትክክል ነሽ መስኪ እኔም ሰሞኑን የomn media ጀዋር ፅንፈኛ ተከታዬቻቸዉ ፋኖ ወለጋ ገባ ሰዉ አፈናቀለ ገደለ አያሉ እየጮሁ ሳይ ይሆነ ነገር አስፈርቶኛል ያንን ምስኪን ወለጋ ያለዉን የአማራ ህፃን እናት አባት ሊገድሉት እንዳሰቡ Twitter ላይ ይሄንን አደጋ ማጋለጥ መስራት አለብን
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 Год назад
ትክክልኛ አባባል ነው ጃልማሮ ግን ሌላውን ህዝብ የሚጠላ አይመስለኝም።
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Год назад
Welcome
@asala3714
@asala3714 Год назад
መስኪ ትንታኔሽ የሚገርም ነው በጣም ትክክል ነሽ💕💕💕💕💕💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@genethailu7355
@genethailu7355 Год назад
She is best for ethiopia besides who r saying ethiopia
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
God bless you and thank you
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Meski you are so amazing . All right what you said.
@kumeneger-g834
@kumeneger-g834 Год назад
ይህ ንግግር ለባለጊዜዎች ምን እንደሚያደረስ ይታወቃል፤ ህይወቷን አሰይዛ እምትታገል የአማራ ቁርጥ ቀን ልጅ ነች።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
በእጁ ደም ያለበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠይቀዋል ይህ ደም ለልጅ ልጅ አይቀርም ግዜ ይመጣል ወዮ ውዮ የምትሉበት የንፀሐን ደም ፈሶ አይቀም
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
መስኪዬ በጣም ጥሩ እይታ ነው ተባረኪ።🙏
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Год назад
የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነሽ ለጥቅም ሳታጎበድጂ ልጄ ይርባታል ሳትይ ስው በመሆንሽ ለስዎች በመጮህሽ ይህ ስያሜ ሲያንሽሽ ነው ተምረናል ይሄ ህዝብ በሚከፍለው ታክስ ተምሮ ያስተማረውን አባቱን እናቱን እህቱን ወንድሙን የሚያርድ ሙሁር ነኝ ባይ ይሁዳ ሆዳም በፔትሮ ዶላር ያበድ ሁሉ ነገን እናያዋለን አንድ ስው እስኪቀር ድረስ
@babaephron4661
@babaephron4661 Год назад
ክብረት ያድልልን
@redagetach
@redagetach Год назад
Love 💕 for both.
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Exactly.
@sanebneb3891
@sanebneb3891 Год назад
meski my hero
@ruthmime73
@ruthmime73 Год назад
ትክክል መምህርት የእኔም ሃሳብ ይህ ነው። በቃ ከወለጋ ያሉ አማሮች ይልቀቁ ለምን ይገደላሉ። በሰላም መሬቱን ይልቀቁላቸው ለምን ሕዝብ ያልቃል።
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
Then we ....
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
1st of all who gave them the land. This day shall pass
@solomondemeke8569
@solomondemeke8569 Год назад
ምርጥና ጀግና አንደበተ ርቱዕ በተናገርሽ ቁጥር የማትሠለቺ
@sarabokuna5996
@sarabokuna5996 Год назад
yes
@elei417
@elei417 11 месяцев назад
የእኔ እመቤት ❤🙏
@gtab5628
@gtab5628 Год назад
meskerem is meskerem God bless you mesi
@user-qg5yc4gl2o
@user-qg5yc4gl2o Год назад
ልክነሺ ይህዉ ያልሽዉ ሆነ ወለጋ የደም ምድር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
ልክ ነሽ እህቴ ፖለቲካ እጅግ አስቀያሜና ውሽት መኖሪያ ያደረጉ ጉዶች ናችው ሰው ሰው የማይመስሉ ቅርፃቸው እንጂ ምግባራቸው ፍጡርን እማይመስሉ ናቸው
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Год назад
Stop amhara genocide in ethiopia ormia region
@selambelay8722
@selambelay8722 Год назад
mesky brilliant
@user-tw5my9jc4p
@user-tw5my9jc4p Год назад
😘😘😘🙊መስኪ 👌👌👌👌🙏
@geez2016
@geez2016 Год назад
ብዙ ትግሬወችን እጅግ የከፋ ዋጋ ያስከፈላቸው እና እያስከፈላቸው ያለው ትህነግ መር የሆኑ አጀንዳወችን እንደወረደ ተቀብለው እየፈፀሙ እና እያስፈፀሙ ስለነበር ነው#ትልቁ የኦሮሞ ህዝብም ከትህነጋዊያን መማር:መጠየቅ:መመርመር:መፈተሽ ካልጀመረ ተመሳሳይ ምናልባትም የባስም ሊገጥማቸው እንደሚችል ጉጅወችን ማየት ይበቃል#ከሌሎች ወንድሞቹ ጋ ብቻ ሳይሆን እርስ በርሱም በጎሳና በጎጥ ከፋፍለው ያባሉታል#ባደባባይ የወለጋን ነውር ማውገዝና የቦረናን የሰላምና የፍቅር መንገድ አዶፕት ማድረግ አለባቸው!!!ለልጆቻችን ሰላምና ፍቅርን እንጅ በቀልን:ቂምን:ጥላቻን ከማውረስ እንቆጠብ እባካችሁ#ከሰለጠነው አለም ጋ ወደፊት መራመድ ባንችል እንኳን ወደ ድንጋይ ዘመን ላለመለስ እንሞክር#ሳይረፍድብን እያስመዘገብን ያለነውን ቆሻሻ ታሪካችንን እናድስ!!!
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 Год назад
ክብር ላንቺ መምህርት
@sington7347
@sington7347 Год назад
Qomaaxaa
@yasinkedirabdurehmen3973
@yasinkedirabdurehmen3973 Год назад
የኦሮሞ/ኦሮሚያ የፖለቲካ ማደረጃ "አማራ በድሎኛል" :: ይህ ደግሞ የኦነግ አስታሰሰብ ቅጅ ነው::
@bilatab1969
@bilatab1969 Год назад
Meski, extremely classy politicians. Nurileen!!!!!! Anchin sadamtt yemisemagn desta you can not imagine. Absolutely stunning analyses. I happened to stumble on in one of Jawars/Bekeles leading meetings. They support ola without any doubt.
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Год назад
ካሜራ ማኑ የሚናገረው ላይ ቢያተኩር ጥሩ ነው:: መስከረም እየተናገረች ጠያቂውን ማሳየት ተመልካች የሃሳብ ፍሰትን በአትኩሮት እንዳይከታተል ያደርጋል::በተረፈ ትምህርታዊ ውይይት ነው:: እናመሰግናለን!
@menberemolla6040
@menberemolla6040 Год назад
Meskiye enamesegnaln betam bileh set neshi...embrhan titebkshi
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
መስከረም ሀሳቦችሽ አገላለፅሽ በጣም ያጠግባል ግን የኦፌኮ ችግር በሙሉ ተገዥዎች ናቸው ለገዥው የገተቶች ስብስብ ናቸው ጉቦኞች አገር የሸጡ ኬኛዎች ናቸው
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e Год назад
አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ሌላ ቃል አጣሁልሽ ተንኮላቸው ቀድሞ ገብቶሻል እኔም የሰማው ቀን ማርድ ሊጀምሩ ነው አይ አማራ ፈርደበት ብያለው ቀድመው ያወሩና ለማርድ ያመቻቻሉ ያሳዝናል ሰው እንዴት እንዲህ አውሬ ይሆናል
@michaelhadgu7148
@michaelhadgu7148 Год назад
ጎበዝ ሴት ልጅ ነሽ መስኪ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
በትክክል መስኪ የጊዜ ጉዳይ እንጅ የንጹሀንን ደም ያፈሰሱ ፣በጅምላ የጨፈጨፉ፣ ያስጨፈጨፉ በቅርቡ ለፍርድ ይቀርባሉ
@sington7347
@sington7347 Год назад
Koshasha lemagn. Techegern kenente gar. Atmtu anfelgach'hum
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 Год назад
ጀግኒት!!
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Год назад
በቀለ ገርባ ከሀዲ ነው በብርድና በዝናብ በሰው ሀገር ፍሪ በቀለ ገርባ እያልን ጮህን ጮህን ለእኛው ጠላት ሆኑን እግዚአብሔር ዝም አይልም ፍርዱን ያሳየናል እድሜ ሰጥቶን የነሱን መጨረሻ ያሳየን የእውነት አምላክ ደግሞ አይተኛም አያንቀላፋም ሁሉን ያያል ይፈርዳል
@mululisanework2095
@mululisanework2095 Год назад
በደንብ ካሰብነው ታክቲክ ነበር
@belayalemu1766
@belayalemu1766 Год назад
ትክክል "ሚዛን"መስከረም! "አትገበያዩ"ኦፌኮ=ኦነግ=ተረኛው=ወያኔ!
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
I pray and wish that we get this much power and weapons to defeat all our enemies
@lifespirit4426
@lifespirit4426 Год назад
ኤፌኮን የነቃሽበት ብቸኛ ሰው አድርገሽ ሌላውን ያልነቃ አድርገሽ ማቅረብሽ ይገርማል። ኤፌኮ የወያኔ ወራሽ መርዘኛ መሆናቸውን የሚያውቁ ብዙ ናቸው። አይ ለራስ ያለ ግምት
@serkalmabebe5633
@serkalmabebe5633 Год назад
የአማራ ፓለቲከኞች አንቺን ቢሰሙ ህዝባችንን ከመጥፋት ያድኑታል stay safe meski
@user-rx4lo9ll8i
@user-rx4lo9ll8i Год назад
,❤️ queen 👑 amahara most love Ethiopia we die for Ethiopia 😡😡 we will win with God for all 84 behare
@chaltudame8347
@chaltudame8347 Год назад
Anchim qucii bildha iyawasha nawu iko. Anchim wishatam nadhi
@tsinat-
@tsinat- Год назад
ትክክል
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm Год назад
መሰኪዬ የኔ ቅመም
Далее
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 140 тыс.
បង្រៀនកាងារ
1:34
Просмотров 92
ልዩ ሀይል ይፍረስ?
1:09:22
Просмотров 58 тыс.
የአቶ ልደቱ መልስ አንድምታዎች
2:01:13