Тёмный

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዛሬ ውሎ 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 70 тыс.
50% 1

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዛሬ ውሎ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

2 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@togetherasone6448
@togetherasone6448 3 года назад
በታሪክ ዛሬ ገና ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እውነተኛ የህዝብ ተወካይ አገኘች ተመስገን!!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🖕🖕🖕🖕🖕🖕 Yeoromo dem wha neber ??????
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 года назад
@@oromiyabirthoromo1916 ፣ሰማይና ምድርን የዘረጋ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በንጹሀን ደም የከበረ ሰው የለም ባዶነትህ ያሳዝነኛን አንተ ኦሮሞን አትወክልም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነው የማንንም ሞት መስማት ሰልችቶናል በቃን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
@@user-jg3pp1gy2p 😭😭😭😭😭😭👈👈 yentsuhann mot atbke awegzalew gn mnew oromo simot tsalekalachu ?,????
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 года назад
@@oromiyabirthoromo1916 ፣ አየህ ችግርህ ምን እንደሆነ ኦሮሞ ሞቶ የተሳለቀ ኢትዮጵያዊ አላየሁም ካለም እርሱ ሰው አይደለም አውሬ ነው ማንም ኢትዮጵያዊ አይሙት በቃን እንደሰው መኖር ያስፈልገናል
@alemazyadete2448
@alemazyadete2448 3 года назад
@@oromiyabirthoromo1916 0
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 3 года назад
proud of these sisters 💓 a really admire their strong massage exactly yes indeed please pass strong discussion. God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 года назад
ዜጋ በዜግነቱ በየትኛውም ኢትዮጵያ ስፍራ በነጻነት መውጣት ብመግባት መስራት መብቱ መጠበቅ አለበት ።ክልል የሚባል ነገር መፍረስ አለብት።
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 года назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ተነስ በቃ አሞናል ህውሀትን ወደ መቃብር ማውረድ አለበት ጠላታችን ትግራይ ህዝብ ጉያ ነው ያለው በቃ ማስወገድ ነው
@rosadebe
@rosadebe 3 года назад
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ!!!! ሰዉ እንደ አቅሙ ነዉ!!! ምንም ሁኚ ማንም ሳላደንቅሽ አላልፍም!!! በንግግሯ በዕምባዋ ፓርላማዉን የነቀነቅሽዉ እህቴ አቦ ፈጣሪ ከነመላዉ ቤተሰብሽ ጨምሮ ይባርክሽ!!! የኢትዬጲያ አምላክ ይጠብቅሽ!!! 🤲👊🙏💚💛❤️ ከ-1:14 ደቂቃ ስሙዋት እዉነት አላት ከንግግሯ መሃል "ሁላችንም አንገታችንን ደፍተናል! አፍረናል! የወከልነውን አካል ማገልገል አቅቶናል መናገር አቅቶናል ሰልችቶናል ድብቅብቁ ይብቃ!... እኔ ሳለቅስ ነዉ ያደርኩ! በቃ ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኛል!... ለምን ንፁሀን አርሶአደር! ለምን ህፃናትን ለምን እናትን?!...እነዚህ ገዳዬችስ ሀገር ዘመድ አላቸ?! ወገን አላቸ!? እህት ወንድም አላቸዉ?! ዕምነት አላቸዉ ወይ?! የኛ ሀላፊነትስ ምኑ ላይ ነዉ!?... መከለያ ሰራዊታችን ልዩ አካላት... ምን እየሰራ ነዉ?! አልሽባብን ለአይስስን መመከት የቻለ እንዴት ለምን ለእነዚህ ንፁሃን መሆን አቃተዉ!? ዕዉነት ይሄ አቅቶን ነዉ!!!???..." 👏🙌👌💚💛❤️
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 3 года назад
እውነት ኦነግ ሸኔ በምእራብ ወለጋ ካለ መከላከያ በድንገት እንዴት ነው የሚወጣው? ከወጣም በመንግስት ትእዛዝ ብቻ ነው። ስለዚህ ገዳይም አስተዛዛኝም ራሱ መንግስት ነው።
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
ባስቸኳይ የአብይ አህመድን መሞት ለህዝብመናገር ማወጂ አለባችሁ ይድረስ ህዝባችንን እና ሀብታችንን ለበላው ለብልጽግና ምክርቤት።
@mammid601
@mammid601 2 года назад
መግለጫ ሁልግዜ ይወጣል ግን ተግባር ላይ ሲውል አይታይም የለውጥ ግዜ ይባላል ግን ለውጡ በዬግዜው የሞት መርዶ ነው የምንሰማው እውንት እኔን እንደሚያብሰለስለኝ ሌላውንም ሰው ያመዋል
@ynmare9910
@ynmare9910 3 года назад
የገድለ ይገድል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
Nege 1 yeoromo lj simot hnayachwalen yhenn dmts
@hahahuhu498
@hahahuhu498 3 года назад
ይለያያል ጉዱ ዘንድሮ : በርታ ቆሬ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 3 года назад
አማራን የማትወክል ኢትዮጵያ!
@sofiaahmad3529
@sofiaahmad3529 3 года назад
መግስት በስልጣን ላይ ለመቆየት ከፈለገ አይገልም የሚገሉት መግስትን መግደል ስላልቻሉ ህዝቡ እድነሳ መግስት ላይ ባቋራጭ ስልጣን ለመያዝ ነው
@jodtad6608
@jodtad6608 3 года назад
በትክክል እውነት ነው !
@messilove8657
@messilove8657 3 года назад
Tplf ከego እስካልወጣች ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አተውንም
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 года назад
ልክ ነው እእነቱ ይህ ነው
@workutheo1598
@workutheo1598 3 года назад
Yes, Be strong 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia will prevail
@astesh1973
@astesh1973 3 года назад
እውን መንግስት ኦነግ ሸኔና ህዋት የሚባሉ ሽፍቶዎችን መቆጣጠር እንዴት አቀተው የሚለው ጥያቄ በክብርት የፓርላማ አባል የቀረበ ጥያቄ መልስ ማግኘት አለበት
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 года назад
ዋናው ይህን ክፋ ስራ ለማፍረስ ክልል እያሉ የብሄር ፓለቲካ ይፍረስ እንደድሮው ክፍለ ሀገረ ክልል የሚሉት ይጥፋ ሀገር ነው ያለን !! ሀገር ብለን እንጠራ ክልል የሚሉት ነገር ሰረዝ !!!
@user-iu5mh5mq1l
@user-iu5mh5mq1l 3 года назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል .......ወገኔ በጸሎት ትጋ
@TUBE-fe7yp
@TUBE-fe7yp 3 года назад
ሱብሀን አላህ።አላህ።ይጠብቀን ካረመኔ ወች
@aidaeman6603
@aidaeman6603 2 года назад
የወሎጥቃት ይለያል በጣምወላሂ እህት
@user-ry2nr9pv4y
@user-ry2nr9pv4y 3 года назад
ይህ ነው የህዝብ ምክርቤት ማለት። እንዲህ አይነት ተግባር ስትፈጽሙ የተቀመጣችሁበትም ወንበር ሳይቀር ያከብራችኆል። ሕዝብ የሚጮህለት ነው ያጣው። የናንተ ዝምታ ዘግይቶም ቢሆን ለህዝብ መቆማችሁ እየተሰማ የጀመረው ቀጥሉበት በርቱ አገርን አድኑ ያሰኛል ።ስለዚህ ለሕዝብ መቆማችሁን በእውነተኛ ተግባራዊነት አሳዩ። ፓለቲካ የማያውቅና የሚበላውን ዳቦ እየናፈቀ ያለውን ሕዝብ አድኑት። ይህ ሕዝብ ጠላቱ ረሃብን ለማሸነፍ እየተዋጋ እያለ መቐቐም በማይችለው የማን አለብኝነት ትእቢትና ጭካኔ በተሞላው የሕዋትና በኦነግ ሸኔ ስም የተመለመሉ ምንም ባማያውቁ ወጣቶች እየተጨፈጨፈ ነው። ሁለት ጥፋት አንደኛው ምንም የማያውቁትን የኢኮኖሚ ምርኮኛ የሆኑትን ወጣቶች ሕዋትና ኦነግ ሸኔ እየመለመሉ እያስገደሉቸው ነው። በሁለተኛ ደረጃ ንጹህ የኢትዮጵያ ህዝብ በራሱ ልጆች እየተገደለና እየተጨፈጨፈ ነው። እያጣን ያለነው በሁለቱም መንገድ ወገኖቻችንን ነው። የስልጣን ጥምና ኢትዮጵያን የመበታተን ቅዠት ያላቸው አረመኔዌች የመንግስትን ትእግስትና አርቆ ማስተዋልን እንደ ድክመት አይተው ውስኪ እየተራጩ ሕዝብን እያጨፋጨፉና መንግስትን እያዳከሙ ይገኛሉ። ስለዚህ በሚመለከተው ክፍል በቃችሁ ማለት ያስፈልጋል። እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦን በቃ ይበልልን።
@cgcgj6403
@cgcgj6403 3 года назад
መከላከያዉ ህዝብን መጠበቅ ነበረበት ታዘናል ብሎወነዉ የወጡት አይደል ማነዉ ወጡ ያላቸዉ መከላከያዉን እሚያዘዉ ማነዉ ይሄን መንግስት ይመልስልን
@birukabate5455
@birukabate5455 3 года назад
YOU ARE REAL AND TOP ETHIOPIAN MOTHER. ETHIOPIAN GENERATION REMEMBER YOU FOREVER.
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 3 года назад
Bless you Divine sister
@TUBE-fe7yp
@TUBE-fe7yp 3 года назад
አላህ ነጃ።ይበልሽ አችሴትወ አላህ ይጠብቅሽ
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 3 года назад
We must change our constitution that's our problem
@syoutube4877
@syoutube4877 3 года назад
እኔምለው ማነው ጥፋተኛው ከቲ? እዴ ወጀሉ እስኪፈፀም ድረስ የት ነበሩ ፓሊሶች? ምኑም አይገባኝ የሀገረሰችን ወጀለኛ መቸም አደራ ህውሀት ነው እዳትሉ እኔኮ ተጫዋችው ሌላ ተመጋቢው ሌላ። አስመሳዩ ሌላ ሟቹ ንፁሀን ሌላ። አላህ ቀልብ ይስጠን ።
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 года назад
አደባብሰው በያልፉ በአረም ይመለሱ
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 года назад
ምናልባት ላለፉት 50 ና 60 አመት የተወካዮች ምክርቤት ስለ ህዝብ መከራና ስቃይ በእንባ እየታጠቡ ሲገልጹ ሲቆጩ ሳይ ይህ የመጀመሪያ ነው ። ታሪካዊም ይሆናል ።
@almazbati2519
@almazbati2519 3 года назад
እግዚአብሄር ይርዳን በሉ ውጉኖቼ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 года назад
THANKS ETHIOPIAN WOW THANKS THANKS ETHIOPIAN !!!
@medhintmesfin8560
@medhintmesfin8560 3 года назад
በትክክል መናፍስት ናቸው?
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 3 года назад
Please, please please support Dr,Abbey All Ethiopians.
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 года назад
We pray for him his Support is from God !! Pray pray !!
@user-gh4gp9sw3d
@user-gh4gp9sw3d 5 месяцев назад
ኡያት እቺ ጉደኛ
@mammid601
@mammid601 2 года назад
ለውጥ ማለት የንፁሃን መጨፍጨፍ ነውደ ግን እረ አስተውሉጂ
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 года назад
ትክክል
@jessus2607
@jessus2607 3 года назад
ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደም እግዚአብሔር ከለይ ከስማይ ይናሥልን uuuuuuffffffffffff Banatachuu wosagne eremijaaaaaa wusadu
@deehope9477
@deehope9477 3 года назад
Love the closing speech!! Please don't it asap!! People have to stand for people!!
@monegoncco
@monegoncco Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏🙏👌👍
@abinetabgirma4664
@abinetabgirma4664 3 года назад
Government must investigate that on Orommiya special Army some of them of them give security Information to Shane and for other Enemies ,so Government of Ethiopia must Take Serious Action !!!!
@gezahegnalemu6183
@gezahegnalemu6183 3 года назад
Fetari yerdachu bertu. Please decided the right decision at the right time!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏 SAVE Ethiopians people 🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmahahmed1355
@rahmahahmed1355 3 года назад
ወላሂ ያማል
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 3 года назад
ደግሜ እጠይቃለሁ እውነት ኦነግ ሸኔ በምእራብ ወለጋ ካለ መከላከያ በድንገት እንዴት ነው የሚወጣው? ከወጣም በመንግስት ትእዛዝ ብቻ ነው። ስለዚህ ገዳይም አስተዛዛኝም ራሱ መንግስት ነው።
@bekeluybas511
@bekeluybas511 3 года назад
Fetare yawkal
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
ልዩሀይል ብታሰለጥኑ አማራን ጨፍጫፊ ወጠቶቻችሁን ብታሰለጥኑ አማራን ለመጨፈጨፍ የተኛሰው መግደል ጀግንነትነውመሰል በናንተ ሠፈር
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
እስከመቼ ነው የመከላከያን ስህተት እየፈናቹሁ እሹሩሩ እያላቹሁ የምትኖሩት ?
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
አሁን አሁን ባስቸኳይ የጋላው አብይን መርዶ ለህዝብ መናገር ግዲነው።
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 3 года назад
Friends get down from the shoulder of the Prime Minister! !
@mikel5604
@mikel5604 3 года назад
We gonna take him down very quick just watch.
@nbiougirma3239
@nbiougirma3239 3 года назад
we all ethiopian people brother and sister together hand and hand respect one another god bless dr abiy
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 года назад
እውነት ነው ትልቅ ጥያቄ ነው የመከላከያ ሰራዊት ብዙ ድል አድርጓል እንኳን ለአገሩ ለጎረቤት አገራት የደረሰ ትልቅ ሰራዊት ነው እውነት ኦነግ እና ህወሃት አቅቶት ነው ይሄንን ጥያቄ ለዶክተር አብይ ትቼዋለሁ ይበቃል የመንግስት እሹሩሩ ማለት በነፃነት ወጥተን የምንገባበት ቀን ነው
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 3 года назад
Support him advice him this time he needs as please he is doing everything for Ethiopia. Ethiopia have never have this kind honest president before please support and protect him..
@rabia6064
@rabia6064 2 года назад
ይድረስ ለአአማ በጥቁር ሰማይላይ ይጓዛል ዳመና ።።።።።።።የታሰብከውገና ለአደዋ ክብረባአል ልጆቻችሁ ወደቤታቸው ሲመለሱ ተቀርጸዋል ሀብታችሁ ቤታችሁ መኪናችሁ ተመዝጋቧል ይህማለት ምንማለትነው ለመዝረፍ በዝግጁላይናቸው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡበሉ አረመኔው አብይ ወጣቶቻችሁን ሰብስቦ አስሮ ዝምብላቸሁ ችግሩም ምኑም እደጪዲ ቀሞቃችሁ በምን ቋንቋ ላስረዳችሁ አኔድነገር ሲከሰት የማያባራ ኡኡኡኡታመፈጠር አለበት ዝም ስትሉ ለሌላ አደጋ ተጋላጭእነትን እራስን መጋበዝነው ወደደም ጠላም ወጣቶቻችሁን አስፈቱ ።👈👈👈ያለጥፋት ንጹሀንንማሰር ከባድ ወንጀልነው።📢የአድስ አባባወጣቶችን አሰፈቱ 📢📢📢📢የሰውደም የሚጠጡትን ይሰር የሰውስጋ የሚበሉትን ይሰር እራሱንም ይሰር ።📢📢📢📢ብልጽግና ወነረጀለኛነው ሲጸጽመው የኖረው ወነጀል አልበቃው ብሎ አድስ አበባን እደአፋር እደቤተአማራ እደሸዋሮቢት ለመዝረፍ በዝግጁላይነው ጆሮያለው ይስማ👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂አብይ ሌባ ሌባ አብይ ሌባ ሌባ።📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢👂📢
@masaretmass5686
@masaretmass5686 3 года назад
Uuuuuuuu😭😭😭😭😭😭
@yesayas
@yesayas 3 года назад
አታልቅሺ የሰረቁት ተራራ ተመልሳል።🙏🙏🕌⛪🇨🇬👮🚀
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 2 года назад
Yasazenale
@abdellaabdella7137
@abdellaabdella7137 3 года назад
ሰበረ መግለጫ ለመላው የእትዮጲያ ቤሄሮች ቤህረሰቦች በሙሉ ትላንት በሂዝብ ተወካዮች ምክረቤት ካተመለከታቹሁት የሂዝብ ተወካዮች ምክረቤት አባላት መቀመጫ ወንበረ እንደተመለከታቹሁት ከዘረኛው የአማራ ዘረ በቀረ ሌላ የቤሄረቤሄረ ሰቦች ተወካዮቻቸው ይለም የምክረቤት አባላት ተብለው በተሰበሰቦት የዘረኛ ስብስብ የተላለፈው መልእክት ፎረጅድና በሂዝብ እውቅናም የምረጫም ሂዝባዊ ድምጽ የሌለው ሂገወጥ የዘረኛ ስብስብ በመሆኑ በሂዝባዊ ምረጫ የተረጋገጣ የሁሉም ቤሄረቤህረሰብ ሂዝቡን ይሰሩልኛል ነጻነቴን ያስከብሩልኛል የሚላቸውን ተወካዮቻቸውን በምረጫ መረጠው ወክለው በሂዝብ ተወካዮች ምክረቤት እስኪያቋቆሙ ድረስ የሂዝብ ተወካዮች ምክረቤት የሚያስቀምጠው አቅጣጫ ቤህራዊ ማንነትን ተጻራረ የሆነ የአጼዎችን ስረኣት መሰረት ያደረገ አሀዳዊ አሰራረ በመሆኑ ሂጋዊ አይደለም በተጨማረም ሁሉም ቤሄረቤህረሰቦች በሙሉ ከወረደ እስከ ዞን ክልልና ከተማ በተደራጀ መልኩ ቤህራዊ የተቃውሞ ፍረማ እንዲሰባሰብ በአስቾካይ እንገልጻለን በቤህራዊ ጉዳያችን ከአማራ ክልላዊ መንግስት በተላለፈው አማራን በሁሉም የእትዮጲያ ክልሎች ተደራጁ የሚል መልእክት ማስተላለፉ ሌለኛው የኘጼዎችን አሰራረ በሁሉም ቦታ በማሰራጨት የበላይነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያደረጉት ሩጫነው የትኛውም የቤሄረቤህረሰቦች አከባቢ ቤሄረቤሄረሰቦች ተወላጆች የበላይ ሀላፍነት እንደነበረ ይታወቃል የፌዴራሉ መንግስት የአማራ መንግስት ሳይሆን ቤሄራዊ መንግስት ነው ቤህራዊነትን አልቀበልም የሚል ከሆነ መንግስት ይለንም ባንልም መንግስትን በምረጫ አረጋግጠን ቤህራዊ ፍትሃዊ ለሳላም የምሰራ መንግስት መረጠን እስክንሰጥ ድረስ የትኛውም አይነት ግጭትና ረብሻ ውከት አያስፈልግም መጀመረያ በነበረው ቤህራዊ መዋቅረ በቤህራዊ ነባረ መዋቅረ እንዲቀጥል ትዛዝ አሳልፈናል በትግራይና በፌዴራል መንግስት የታየው ነገረ እጅግ አሳዛኝነው የፌዴራሉ መንግስት የትጋራይ ህዝብና መንግስት ውክልና ሰጥቶት ከሆና እረምጃው ይጨበጨብለታል ከዛውጪ በትግራይና በፌዴራሉመንግስት የታየው ጥፋት የሚለይ አካል ኣለው እስከዛ የፌዴራሉ መንግስት ከትግራይም ከኦሮሚያም እጁን ይሰብስብ ጸረቤህራዊ ፖሊሲ ለመላው እትዮጲያ አከባቢ በማዳረስ የአጼዎችን አሰራረ አድሶ የማስቀጠል አካሄድ አሰራረ ለማደራጀት ሲባል ግጭቶችን በምክንያት በመጠቀም አሁንም እያራመዱነው በየትኛውም የቤሄረቤሄረሰቦች የትውልድ አከባቢ የአማራ ተወላጅ የሚያራሚዱትን ጸረቤሄረ ፖሎቲካ ካላቆሙ አማራ ቤሄረቤሄረሰቦችን አይወክልም አይወክለንም እረምጃ ውሰዱ በግጭቱ ሰበብ አማራ ተደራጅቶ ቤሄረቤህረሰቦችን ችግረውስጥ እንዳያስገባ ሁሉም ቤሄረቤህረሰቦች ተደራጅተው የአማራን የተቀናጀ የተቀነባበረ የአጼዎችን ፖሎታካ ይመክት ሁሉም ቤሄረቤህረሰቦች በምረጫ ተወካዮቻቸውን መረጠው ነጻነታቸውን እስኪያረጋግጡ ድረስ የትኛውም አደረጃጀት በቤሄረቤህረሰቦች መንደረ እንዳይደራጅ ቤሄሮች ቤህረሰቦች ትልቅ ስራ መስራት ኣለባቸው ።
@rabiayimam1327
@rabiayimam1327 3 года назад
ሁሎም ላይነዉ ግን ምንም ቢሁን ከምግሥት ሀያሊ ጠባቂ አይበልጡም የትነዉ የምግሥት ለይል ሀይል ጠበቂ የትአሎ
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 3 года назад
YEBEQAL !
@haileabgebrehiwot502
@haileabgebrehiwot502 3 года назад
Gedayu giran abiy ahmed new Chinkilatischin aseriw
@user-tq1kp3gz6k
@user-tq1kp3gz6k 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@mamushelambehow6395
@mamushelambehow6395 3 года назад
🙏🙏wowowowowo uuuuuuu😭
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 года назад
መግለጫ ማላገጫ ሆነ የሰው ልጅ ክቡር ነው
@habishkhan3725
@habishkhan3725 3 года назад
ተገዳይወቹ ይልቅ የናተ መግለጫ እጅግ በጣም ያማል ብልፅግና በዘር ማጥፋት መጠዬቅ አለበት
@seifu8823
@seifu8823 3 года назад
Look at some of the speakers, they speak with fear as if there is some force watching them. The aura of this destructive force is felt in the Ethiopian parliament.
@barechasoboka160
@barechasoboka160 3 года назад
benishaanguul si motuu yeet nebbersh ...
@bruktaitwoldemichael8921
@bruktaitwoldemichael8921 3 года назад
Afer biy anchi buda .tigab new yemiyaslekissh .ahun ewnetegna lekso.for your life time talekshalesh.
@user-nn9py5bd2m
@user-nn9py5bd2m 3 года назад
አይዟችሁ አላህ ይገዛችሁ አብይን የሰጠህን ጌታ ያገርንም ሰላም ይስጠን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ላለፉት 30 አመታት እናንተ የምታወሩትና እሹሩሩ የምትሉት መከላከያ ለአገርና ለህዝብ የሚጠቅም ምን ሠርቶ ያቃል ወይስ ከአድርባይነት የመነጨ ነው አሁን የምታወሩት ?
@rabia6064
@rabia6064 2 года назад
መቀበጣጠሩን ተወው አያዋጣችሁም የኢትዮጵያን ህዝብ አይኑ ፈጦ እናታልህ አይራም ብልጽግና የአረመኔዎች ስብስብ ባስቸኳይ ይበተን ለማንም አይጠቅምም።📢
@w0wm0m98
@w0wm0m98 3 года назад
*#ደርግ** የመጨረሻው ንግግር ልክ እንደዚህ ነው#*
@Tkkj73
@Tkkj73 3 года назад
We would like to extend our heartfelt condolences to families, friends, relatives, and neighbors who lost their loved ones, stretching out from Shashemene, Negelé, Metekel, and now in Wollega, and we want them to know that their Loss is our loss and their griefs are our griefs . Such a deliberately orchestrated genocidal operation is very carefully designed to annihilate the Amharas and Orthodox Christians from the face of the Ethiopian empire, thus turning the country into an Islamic nation. It makes our blood boil and our tears run down our face when psychopaths are allowed to run amock killing innocent people for the sake of advancing their own political expediency. We are condemning such heinous crimes with the strongest possible terms.
@haileabgebrehiwot502
@haileabgebrehiwot502 3 года назад
Arsyna baleh yitfa agenda atikeyir Wischetam hula leboch nefse gedayoch
@MameMusa-ql1yh
@MameMusa-ql1yh 2 дня назад
ተከበብራውና ተቻችለው እንደይኖሩ እየደረገቹኮነው መነው በጥባጭ
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 11 месяцев назад
Stop AMHARA genocide in Ethiopia oromya 😢😢😢😢😢😢
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 3 года назад
ፓርላማው እንዲህ ጥርስ ማውጣት አለበት !
@muluzewale3835
@muluzewale3835 3 года назад
Woneg eskaltefa dres Ethiopia yemtbal ager yelechm amaran edareke kume yemthed meslohal sew bela ahureye ahigeltm😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fikertefirew3374
@fikertefirew3374 3 года назад
This is the result of Abiy Ahmed strategy
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 года назад
Ebashe telekwagalaw wudo enate menalebate bamekenate basakoka yenoru zigochachenini yetadage yehonale fatare yekabalaw ebashe enate
@syoutube4877
@syoutube4877 3 года назад
ቆይ ግን ህውሀት ከሆነ ጥፋተኛው ለምን አውራወቹን አቆ አያስርም ምነው ከነጁሀር ላይ ነውዴ እጃችሁ የሚረዝመው?
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sayfudeenabdullah3350
@sayfudeenabdullah3350 3 года назад
Yihi ya amara hasab new
@sayfudeenabdullah3350
@sayfudeenabdullah3350 3 года назад
Shuforo hula
@neffexlyrics4389
@neffexlyrics4389 3 года назад
Dengaye erase derose yaletemare mene yaqale
@mammid601
@mammid601 2 года назад
እንዴኔ ከሆነ የሁሉንም የክልል ልው ያሎች አሰልፎ አንደኛ ህወሓት ሁለተኛ አሸባሪውን ሸኔ ና ከዛም አባገነኑ ፋኖ ምንግስት ማጥፋት የግድ ይሆንበታል በዬክልሉ ሺፍታ ተሸቅሺቆ ሰላም ይመጣል ማለት ዲራማጂ ተግባር የለውም በፍፁም
@tinsaemarkos7778
@tinsaemarkos7778 3 года назад
ምክር ቤት ውስጥ ሰው ማለት ነው? እጅ ማንሳት ብቻ ........
@w0wm0m98
@w0wm0m98 3 года назад
*#አቢይ** አህመድ ሰጣን#*
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mamushelambehow6395
@mamushelambehow6395 3 года назад
😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙏🙏🙏
@fikertefirew3374
@fikertefirew3374 3 года назад
This isn't TPLF & ONG
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 3 года назад
ዳዉድ እብሳ መሰቀል አለበት። ወለጋ መሀል ገበያ ዉስጥ
@TheAnedo
@TheAnedo 3 года назад
Dirom ahya atbehew ayxedam koshasha yehon poletica yemtseru tifatachu ende mengstu new
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 3 года назад
Newton's Third Law of Motion Newton's Third Law of Motion states that for every action, there is an equal and opposite reaction. What this means is that pushing on an object causes that object to push back against you, the exact same amount, but in the opposite direction. For example, when you are standing on the ground, you are pushing down on the Earth with the same magnitude of force that it is pushing back up at you. If we use Newton's Third Law of Motion in social relations it states that “for every action of one ethnic group, there must be an equal and opposite reaction of other ethnic group. This means Amhara can be safe when he begins to defend his right to exist. Do not expect anything from the world community. The world community did not react when the Armenians in Turkey and the Jews in Germany were destroyed. Remember that the international community did not notice the massacre in Rwanda. I am amazed by those Amharas who rejoice at the beginning of the military campaign against Tigray. The defeat of Tigray is the end of Ethiopia and the beginning of the state of the Great Oromiya. Unfortunately, many do not understand that the current government is transitional. Transitional because his task is to form Great Oromiya. Every Amhara must know that If this illegitimate government of Ahmed defeat the legitimate resistance of the Tigray people the next day he will announce the formation of the great Oromiya and at the same time, many of the territories of the state of Amhara pass into Oromia (in the west to Debre Marcos). Destruction of Armenians 1915-1916 called the Great Atrocity Destruction of Jews in Germany Holocaust The destruction of Amhara in Ethiopia .... also finds its name someday only if this people consolidate and begin to fight to resist. N.B. Before presenting the Nobel Peace Prize to Ahmed Abi, they set him the task of dismantling Ethiopia peacefully. He is unable to fulfill the mission.
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 3 года назад
ሽፍቶች እንዳሉ እያወቀ ለምን መከላከያ ወጣ
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 3 года назад
They targeted him Dr, Abeyeyey because he LOVE every Ethiopians, they're his enemies, they are jealous of him. All Ethiopians stand together this the time please, please.
@bettyy9556
@bettyy9556 3 года назад
ይሄ ስውየው አብይ የፃፍለት ነው እምያነቦው ያለው ይሉቁን የሕዝብ ተውካይ ስይሆን የኣብይን ተውካይ ብንለው ይሻላል ያሳዝናል 😭😭😭👎👎👎
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 3 года назад
ይህንን የጻፍከው ወያኔ ነክ
@w0wm0m98
@w0wm0m98 3 года назад
*#ቄሮ** ና ኦነግ ሸኔ አማራ ቤሄር ይገድላሉ ብልፅግና ፓርቲ ለወያኔ 3ኛ ወገን ያላክካሉ ግን ህዝቡ ወያኔ ሳሆን ገዳዩ ኦነግ ሸኔ ቄሮ ሞሆኑ ያቃል ለምን ይዋሻል#*
@jodtad6608
@jodtad6608 3 года назад
አንተ ህወሃት ነህ !
@haileabgebrehiwot502
@haileabgebrehiwot502 3 года назад
Sewin atajajilu
@yenokseyoum9745
@yenokseyoum9745 3 года назад
mecheme hey gebachumu gena abiyi na shebiyoche hi carisachulu
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 3 года назад
We need Dital Hannibal now Fire incompetent boy goons Now
@murutsbuluts9271
@murutsbuluts9271 3 года назад
raso abey New ygdlacheww zemblachwo afacho atkfto medre Frey hola
@saragatchw8229
@saragatchw8229 3 года назад
Gobazech. Endazr. Nawe. Mawerate
@rabia6064
@rabia6064 2 года назад
አረመኔው አብይ አህመድን ዛሬ በቁጥጥር ስር ማዋል ይጠበቅበሀል።👈👈👈
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Awn yemenefelegew wsane new Amarha Amarha atebelu negero yekoye new oromiyaa segedel Zem batelu nero zare eyewlu sew ayegedelem neber seleze byr beyreseb seneka tekawm weleshm ebakachu Hacaaluu hundeesaa se gedel wetachiw altenagerachiw selezi wsane yasfelegal
@gdg8314
@gdg8314 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 года назад
ህወሃት የተባለ የዝንጀሮ ስብስብ አዋቅሮ ትቶት የሄደው የይስሙላ የፓርላማ ስብስብ
Далее
Meninas na academia
00:11
Просмотров 2 млн