Тёмный

የህፃንዋ ቀረፃ በድንገት ተቋረጠ፡- እጅግ አስተዋይ እና ባለተሰጥኦ ታዳጊ 12 : Donkey tube : eshetu melese 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 702 тыс.
50% 1

Dink lejoch is an Ethiopian RU-vid series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such away that engages audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company. Message __________ • Feb 12 Live Streaming DONKEY TUBE'S SPONSORS ======================= Purpose black www.purposeblacketh.com ********************************** Ashewa Technology ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን። ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology ስልክ ፡ 0976005100/0976005500 *********************************** INFO ***** #ComedianEshetu #ethiopiantiktok #ethionews Join this channel to get access to perks: / @comedianeshetu #dinklijoch #comedian_eshetu #ComedianEshetu The creator and producer of this show is comedian Eshetu. contact :- comedys27@gmail.com Facebook: / comedianeshe tiktok : @comedianeshetu0 0913610673 0938212020 #Addis_Ababa #comedy #comedian eshetu #eshetumelese #ethiopiantiktok @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

12 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
እሼ ከሚያቀርበው ፕሮግራም በጣም የምወደው ድንቅ ልጆች እና ጀግና መፍጠር 😍😍😍😍
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
እንደማመር
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 года назад
እድግ በይልኝ ማር ሀገሬ ኢትዬጵያ የነገ ተስፍዋ ይታያል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 года назад
እሽቱበናትህ።ከዛከግብረስዶምአስፋፊ።ድርጂትውጣና።እደዚህትውልድንቅረጽ።ኢብኤስትውልድንገዳይ።አራጂነው።
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 3 года назад
👍👍👍👍እኔም
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 года назад
ከወለዱ አይቀር እንዲህ በደንብ አንጸው ማሳደግ ነው የዚች ልጅ ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 года назад
ይችን ልጅ የሴቶች መብት ተከራካሪ ብትሆን ጥሩ ነው።በርቺልን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад
የእውነት ድንቅ ልጅ ናት ፈገግታዋ ደግሞ ገዳይ ነው😍😍😍 እደጊልን ውቧ❤
@radethuae9724
@radethuae9724 3 года назад
እርግጠኛ ነኝ የአማራ ልጅ ናት አማራ ነው እንድህ በተግባር አንፆ ነው የሚያሳድገው ስለ ኢትዮጵያ ፍቅር አስተምሮ ያሳድጋል
@adanechtsegaye7300
@adanechtsegaye7300 3 года назад
ጀዝባ ነገረ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 2 года назад
🤪🤪🤪🤪
@user-hw6jf9kw1k
@user-hw6jf9kw1k 3 года назад
ኧረ እሼ አሳከኝ ልጆች በጣም ጣፋጭ ናቸው ሁሌም ብታቀርብልን እሼ ጣፋጭ ልጅ ናት ደስ ስትል
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 3 года назад
እደጊልን
@asdaad9010
@asdaad9010 3 года назад
አይቸሻለሁ ጠቅሰሽዋል አለች የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@eexx481
@eexx481 3 года назад
የእኔ ውዶች በዚህ አጋጣሚ ሰላየሃችሁ ደሰ ብሎኘል አላህ ያሳድጋችሁ
@user-uv3zs1wk1n
@user-uv3zs1wk1n 3 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ በእውነት ከዚች ህጻን ምን እንማራለን ከቃላት በላይ ነች ለኔ እሸቱ እናመሰግናለን
@masratmas1423
@masratmas1423 3 года назад
edigi beyi
@ghhg4474
@ghhg4474 3 года назад
እድግ በይ የኔ ቆንጆ የጀግኖች ዘር የጣይቱ ዘር ለቁም ነገር ያብቃሽ
@kachure2274
@kachure2274 3 года назад
እሸቱ እንኳን ተወለድክ፣ኢትዮጵያን እየገነባህ ስለሆነ እናመሰግንሀለን።ሕፃናትና ታዳጊዎች ላይ መስራት በሰማይም በምድርም ትልቅ ዋጋ ይኖረዋል በርታ ብያለሁ።
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 3 года назад
አስለቀሽኝ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 года назад
Yena konjo menew talks harsh?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 года назад
Beketay entebkalen
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 года назад
Yena Anbesa
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 года назад
Jegenawa berche
@enchilelen1582
@enchilelen1582 3 года назад
ዋው ጣፋጭ አንደበት ከምጡቅ አእምሮ ጋር አምላክ በቸርነቱ ያሰድግሽ ።
@qal211
@qal211 3 года назад
ጎበዝ እሼ ልጆችን እንዲህ በሀገራቸው ፍቅር ቅረፃቸው በጣም ደስ ይላል !!!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ አንተም እኮ ድንቅ ልጅ ነህ ሁማን ሄር የህንዶች ፀጉር ነው አላለችም የኔ ጎበዝ እውነት ድንቅ ልጅ ነሸ እድግ በይ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
ሚሚዬ የኔ ቅን
@user-dp3xs8hh7l
@user-dp3xs8hh7l 3 года назад
ሚሚዬ ደምሪኝ
@hanamamuye6729
@hanamamuye6729 3 года назад
ዬኒ እናት አሳቀችኝ። ክክክ እድግ በይ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 3 года назад
የኔ ቆንጅ ድንቅ ልጅ ነሺ እድገ ባይ
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው በርታልን ልጆቹ ደሞ ጣፋጮች ናቸው 💕💕💕💕
@21istehiwet
@21istehiwet 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
@ssm.1400
@ssm.1400 3 года назад
እውይይ ስማቸው የቅዱሳን እናቶቻችን ስምም በረከታቸው ይድረሰን ➕💗
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 2 года назад
በጣም ለወደፊት እግዚአብሔር ቢሰጠኝ ብየ የልጆቸ ሥም እያልኩ እኔማ በዚህም ሰማሁ
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
ዋውውውው ላሳደጉሽ ቤተሠቦች እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
ቅንጣት የምታክል ፍቅር በልቡ ያለ ይህን ቴክስት የሚያነብ ሰው ምንም ወጪ ለማያወጣበት ሰብስክራይብ ለማድረግ ንፉግ መሆን አይችልም እስኪ yidne ethio ብላችሁ subscribe በማድረግ ፍቅራቹን ግለፁልኝ
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ዉዴ እንደማመር
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
@@wax-6229 ምንም ጥያቄ ሳያስፈልግ ተቀላቅለናል ምላሹን ከነ ደውልዋ እጠብቃለሁ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
@@miftahMekonen ewenet new ene betesebek hognalew antem hunegn
@ephrembanti2977
@ephrembanti2977 3 года назад
በልጅቷ አንደበት እናት አባት አንጸው እንዳሳደጓት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል እነሱ እማማ ኢትዩጵያ አለች።
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 года назад
አይ ቅመም የተቀመመች እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንደዚህ ነው ማሳደግ ካልቀረ ንጹሐን ወረቀቶች ላይ መልካም ነገር ፍቅርን ጀግንነትን መመዝገብ። አትናስያ አለባቸው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የነገዋ ኢትዮጵያ ተረካቢ ቤተሰቦችሽን በአንቺ ውስጥ አየናቸው ማሳደግ እንደዚህ ነው እናመሰግናለን።
@user-jy7mn9gx5w
@user-jy7mn9gx5w 3 года назад
አቤት ደስ ስትል በአለህ አቦ አለህ የሰድግሽ❤
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
👭👀ይሄን ፕሮግራም እንደኔ የምትወዱ በጉጉት የምትጠብቁ👍👍🌼
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 года назад
👋👋👋ane
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ዉዶቼ ሰብስክራይብ እንደራረግ🥰
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
ቅንጣት የምታክል ፍቅር በልቡ ያለ ይህን ቴክስት የሚያነብ ሰው ምንም ወጪ ለማያወጣበት ሰብስክራይብ ለማድረግ ንፉግ መሆን አይችልም እስኪ ፍቅራቹን ግለፁልኝ
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
@@NIKUTUBE1 sub aregekalew antem aderegegn
@user-mk6yg9zt7k
@user-mk6yg9zt7k 3 года назад
እኔ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
ተማርን አወቅን ተለቅን የምትሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች ቁጭ ብላችሁ እነዚህን ተመልከቱ🙏👏አጨብጭቤልሻለሁ ኢትዮጵያ የአዲሱ ድንቅ ልጆች ናት።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
እንደማመር
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
ንገርልኝማ
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 3 года назад
የእኔ ጣፋጭ ስሰላም የምነስት ከነዚ ቢማሩ እሼ እናመሰግናለን በርታልን
@meklit1543
@meklit1543 3 года назад
የኔ ማር እደጊ ለወግ ማረግ ያብቃሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እሼ ተባረክ ቀጥልበት ዉይ ደሰ ሰትል
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 года назад
ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ለሀገርሽ ያብቃሽ ነው አሼ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 года назад
ልጆችን የሚወድ 🥰😇
@user-dp3xs8hh7l
@user-dp3xs8hh7l 3 года назад
እኔ ነይ ደምሪኝ
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
ድንቅ ልጆች በየቀኑ ቢቀርብ እንዴት ደስ እደሚለኝ አይቻልም እንጂ እንዴት ደስ እደሚሉኝ
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j 3 года назад
ኣንችን ያሳደጉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው ዘረኝነት መጥፎ መሆኑን እየነገሩ ሃገር ወዳድ እንድትሆን ኣድርገው ስላሳደጉሽ ፈጣሪ ኣንችንም ያሳድግሽ የኔ ውድ 💚💛❤️🙏
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 года назад
እሼ መጀመሪያ ኩኪስ ወይ ኬክ ከሸይ ጋር አዘጋጅላቸው አስተያየት ነው።
@astedegebre3931
@astedegebre3931 3 года назад
እድግበይ ማር
@user-qs2gx2lg2m
@user-qs2gx2lg2m 3 года назад
እሽ ችግር የለም
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 года назад
አዎን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 года назад
ጥሩ አስተያየት ነው ።
@ndalkachewdessligen8206
@ndalkachewdessligen8206 3 года назад
አትናሲያ ትመቻለሽ ከሮቤል
@wendafrasharega896
@wendafrasharega896 3 года назад
ማነው እስኪ እንደኔ በሚጣየ መስቀል የተደመመው እንዲህ ያለ ትውልድ ነው መፍጠር የሚያስፈልገው።
@bobnani6115
@bobnani6115 3 года назад
አሽቃባጭ
@wendafrasharega896
@wendafrasharega896 3 года назад
@@wegf6808 Thanks.But I think,on the basis of the opinion which I have given to አሽቃባጭ or boastful?
@Tube-pg6pe
@Tube-pg6pe 3 года назад
በቅንነት ሰብሰራይት አድርጉኝ
@wendafrasharega896
@wendafrasharega896 3 года назад
@@user-nv2ov7ri2l መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው።የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።
@wendafrasharega896
@wendafrasharega896 3 года назад
@@user-nv2ov7ri2l የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።ፈጣሪ ሆይ እንዳንች ያሉ ሰዎችን ልቦና ይስጥልን።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
ልጅ ካሰደጉ እንደዚህ ነው! !! አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ♥♥ እስኪ ወላጆች ይቺንልጅ ለልጆቻችሁ አሳዩዋቸው ወላጆችሽን እድሜና ጤናሰጥቶ ለወግ ለማረግ ስትበቂ ያሳያቸው
@umunabel7583
@umunabel7583 3 года назад
አይቼሻለዉ ጠቅሰሽዋል 😂😂😂ወይኔ የኔ ማር😘😍😘😍 ልጅቷ አሳቀችኝ እሼ ምርጥ ሰው 👌👌👌👌👌✔️✔️✔️
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት እደጉ እደጉ እደጉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 3 года назад
የኔ ወርቅ እድግ በይ ልን የኔ ውድ 🥰💚💛❤️ይህን ፖሮግራም እንድኔ የሚወድ ግጩኝ 👍
@dastagb6492
@dastagb6492 3 года назад
ዋወ በእወነት እግዚአብሔር በእወቀት ና ጥበብ ያሳድግሽ ለቁምነገር ለሃገር ለቤተሰብሽ ያሳድግሽ እሼ አንተም ተባረክ በዚ በምታቀርበወ ሁሉ ፖሮግራሞችክ ጌታ ይባርክህ
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
እሼ ዬ ይህን ኘሮግራም ስወድልክ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እሼዬ በርታልኝ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጲያን በንዑሀኑ ሕዝብ ይጠብቅልን
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 года назад
እንደኔ ያቺኛዋ ልጂ እምቢ ማለቷ ደስ ብሎኛል ኡፍፍፍ እንደት ነው ደሥ የምትለዉ በጌታ እድግ በይልኝኝ ማማየ እዉነት አዉነቷን ነው ቁጭ ያረግሸዉ ወንዶችን ደግሞ ምስ ምሳቸዉን ነገረሸልኛ ይወቁማ ሴት ሀገር ናት ከጎኔ ሁና ብሰማት ደሥ ባለኝ
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 года назад
ሴት ልጅ ታላቅ ናት !!!! ትክክል
@shambelovely4398
@shambelovely4398 3 года назад
አሼ ቤሲት ልጂ ነህ እኮ ትዉልዲን እየቀረፂኪ ነህ bless u my man
@firomyabera7725
@firomyabera7725 3 года назад
ድንቅ ሆኜ ተፈጥርያለሁ እና አመሰግንሀለሁ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
እውፍፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ልጅን ማሳደግ እንደዚህ ነው ስለ ኢትዮጵያን እናትነት ፍቅር ነግሮ ማሳደግ እሼ በርታ😍😍😍😘💚💛❤
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 года назад
ውላጅች ደስ ይበላችሁ ድንቅ ልጅ ስጦታ ከ አግዚአብሔር ሰለ ተሰጣችሁ አየታዋን ተብኩላት ተባረኪ አደገ በይ የኔ ማር
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 года назад
በዚህ እድሜ የአገር ሰሜት የተሰማት ይገርማል
@user-fx9tl9zl9h
@user-fx9tl9zl9h 3 года назад
የኔ ጣፍጭ እዴት ደስ እደምትል ፈጣሪ ያሳድግሽ
@annakbabew6036
@annakbabew6036 3 года назад
የኔማር
@meskelubade4369
@meskelubade4369 3 года назад
እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አንተን ሳይ ሀገገሬን አስታውሳለሁ ጀግና ነህ በርታ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
ልጅች እንደዚህ እንድንሆኑልኝ ነው የሚፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
የቅድስት የናታችን አርሴምዬ ወዳጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫ ኡፍ እፃናት ንፁናቸው እኮ ዋው ለቀረፃ ሄዳ እራበኝ ፍርፍር ይሁንልኝ አለች 🤣🤣🤣
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
ስታሳዝን 😂😂😂😍😍😍😍
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
ቀኑ እየረሳሁት ተባረኪ ገሪዛን ሚባል ምርጥ ቻናል ላስተዋውቅሽ ቻናሉ እናሳድገዉ
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 3 года назад
@@user-zi1sf4sl6v የኔ እህት ብዙ ጊዜ comate ላይ ስትይ ሰማሁ ግን ይሄ ሰውየ ምኑም ኦርቶዶክስ አይመስለኝም
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
@@yeshewerkbelay9652 የኔ ቆንጆ ፅድት ያለ ኦርቶዶክስ ነዉ ቡዙ ትምርት አስተምሮዉኛል ግቢና አረጋግጪ የድንግል ማርያም ስም ሳይጠሩ ቀሲስ አሸናፊ ነኝ ሳይሉ አይጨርሱም እመኝኝ አልልሽም ገብተሽ ግን እንደምታምኚ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለው
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 года назад
@@yeshewerkbelay9652 አዎ ተሃድሶ ነው ወይ ራሱን ግልፅ አያደርግ
@Amen2116
@Amen2116 3 года назад
እደጊ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ሀገር ወዳድ ታዳጊዬችን ያብዛልን ኢትዬጵያዬ በናንተ ቅን አስቢዎች ትታጀብልን።
@meseretsemig8611
@meseretsemig8611 3 года назад
የዛሬዉ ከባድነዉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ
@cherinetgelaye2203
@cherinetgelaye2203 28 дней назад
Ere betam asteway,ጥንቁቅ&ቆንጆ ልጅ።ኢትዮጵያ እንደዝ ኣይነት ኮከቦችን ኣሁንም አፍያት!!!እባካችው የዶንክይ ትዪብ ቤተሴብ ይችን ልጅ በድጋም በሙሉ ቀረጻ እንድትመጣ ተባበሩልን።
@hunyalewyehonal110
@hunyalewyehonal110 3 года назад
ማነወ እንደኔ ደስ እያለው ቶሎ በድንገት ያለቀበት በጣም ቆንጅዬ ለጅ ማሻ አላህ እድግ በይ
@habtamuabebe5514
@habtamuabebe5514 3 года назад
ፈጣሪ ያሳድግሽ, ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ, ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ሀገርሺን የምትጠቅሚ ያድርግሽ !!! የዚህቺን ልጅ ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን !!!
@kokot760
@kokot760 3 года назад
እውነትም ድንቅ ልጅ ነሽ! የኢትዮጵያ አምላክ በሁሉ ነገር ያሳድግሽ። እግዚአብሄር ወላጆችሽን የምታኮሪና የምታስደስቺ እንድትሆኚ ያብቃሽ።
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
የኔ ጣፉጭ ፍርፍር ነዉ የምፈልገዉ አለች ልጆች እኮ ፍቅር ናቸዉ ፈጣሪ ያሳድጋቹ እሼ ምርጥ አተም ፈጣሪ ይባርክ
@apaaa2612
@apaaa2612 3 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እዴናችሁ ደስ ሲሉ ነገኮ አጋዕዝት አለም ቅድስት ስላሴ ነው እንኳን አደረሳችሁ 👏
@nahommekasha5145
@nahommekasha5145 3 года назад
ለዚህ ያደረሰን ይክበር ሥላሴ።
@simon19939
@simon19939 3 года назад
አይ አማራ ሁሌም ሀገር ወዳድ ምን አለ ሌሎችም ልጆቻችሁን ልክ እንደዚህች ህፃን ሀገር ወዳድ አድርጋችሁ ብታሳድጉ ጥሩ ነበር
@galbreiki2562
@galbreiki2562 3 года назад
ክክክ ኣማራ መሆንዋን እንዴት ኣወቅሽ ኣማርኛ ስለኣወራች በዛላይ እሷ ኢትዮጵያዊት ነኝ እንጂ ኣማራ ነኝ ኣላለችም እስኪ በናታችው እኔ ኣማራ ትግሬ ሳንል እንስማማ በክርስቶስ ፍቅርኮ ኣንድ ነን ሁሉም ቋንቋነው መግባብያ
@hbs7471
@hbs7471 2 года назад
ምን አይነት ፍቅር የሆነች ልጅ ነች፡፡ ቆንጅዬ ከአይን ያውጣሽ፡፡ እውነት የኢትዮጵያው መዋቅር ፕሬዘዳንት ሳይሆን ትክክለኛው መሪ ፕሬዘዳንት ብያታልሁ፡፡ ቸር ያሳድግሽ
@enough1754
@enough1754 3 года назад
የሚገርም ነው ከእስራት ነጻ የወጡ እንደ መንጌ አገራቸውን የሚወዱ ቤተሰቦች ነው የወለዱሽ ያሳደጉሽ እደጊ ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።
@gafat
@gafat 3 года назад
የእኔ ፍልቅልቅ ቅመም የሆነች ልጅ እሼ ምርጣችን እናመሰግናለን
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 года назад
ዋውው እንኳን ደህና መጣችህሉን እነ እሼ ድንቅ ልጆች እግዚኣብሄር ያስድጋችሁ
@user-fk9nk4he5r
@user-fk9nk4he5r 3 года назад
ይሄን ፕሮግራም እንደኔ እሚወደው😘
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 3 года назад
ምን አይነት ድንቅ lji ነቺ በፈጣሪ አግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ አድግ በይ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@mulukenwg
@mulukenwg 3 года назад
ልጅ በጣም እወዳለሁ ይች ግን ከዛ አልፋ አስቀናችኝ 😍በልቤ ልጄ በሆነች ብዬ ተመፕኘሁ :: ወላጆችሽ ታድለው😊ደሞኮ ቆንጆጆጆጆጆ ነች ዘርሽ ይብዛ አቦ ::
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 3 года назад
አሜን፫
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
እግዝአብሔር ይሳድግሽ በቤቱ ቀድስና ጠብቆ የኔማር ስጣፍጥ 😘😘😘😘💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ ውብ እፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🇪🇹❤🇪🇷🙏💪🇪🇹
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 года назад
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ማር አችማ የአማራ ልጅ ነሽ ነፍጠኛዋ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
ኡይልጅመሆን፡ቀረጣላይ፡እራበኝ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 года назад
አቤት ማዕተብሽ ሲያምር!!! እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ!!!
@totalmedia84
@totalmedia84 3 года назад
አትናስያ አለባቸው ፈጣሪ ያሳድግሸ ለቁም ነገር በቅተሸ ሀገርሺን የምታኮሪ ያድርግሸ ። በጣም እናመሰግናለን በዚህ አጋጣሚ እናት አባቶቿ ትልፅ ምስጋና ይገባቸዋል
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 3 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ ደሞ አሼ lji አያያዝ tchilbetalek
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 года назад
የኔ ቆንጆ ባለማህተቧ + ስታምር እድግ በይልን ♥
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
ወይ እቺ ልጅ በምሳሌ አስረዳችን እድግ በይ።
@user-uu5ev5vh2z
@user-uu5ev5vh2z 3 года назад
እረ እሽ በጣም ደስስስ የሚሉ ልጆች ነው የምታቀርበው በርታ ስራዎችህ ሁሉ የሚደነቁና ታይተው ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው
@favenwolde450
@favenwolde450 3 года назад
እ/ር ብርክርክ ያርግሽ የኔቆጆ ያሳድግሽ እዳንቺ አይነት ልጆች ያብዛላት ለኢትዮጵያ( ቤተስቦቻ እምትደነቁ ናችሁ ተባረኩ)
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
የእግዚአብሔር ስም ተቆራርጦ አይፃፍም እህትአለሜ እርሱ በፈጠረልን እጆች ስንቱን እየፃፍን ስሙን መቆራረጥ በረከት ያሳጣል እ/ር ብለሽ ስፅፊ እግዚአብሔርን እንዳልጠራሽ እወቂው እያንዳንዷ ፊደል ካለትርጉም አልተቀመጠችም እንኳን የፈጣሪ ስም የሰው ስም ሲቆራረጥ ትርጉም ያጣል በመዝሙር 90 ÷ 14 ላይ ገብተሽ አንብቢ ስሙን የጠራ የሚያገኘውን በረከት
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ዋውውውው ደስ የሚሉ እናት አባቷ ሊመሰገኑ ይገባል 😍 አይ የልጅ ነገር ጠቅሰሸዋል አለች🤣
@hannaredda444
@hannaredda444 3 года назад
WITH ALL THE BAD THINGS GOING IN THIS WORLD WHEN I SEE YOUR SHOW NO MATTER WHICH ONE IT MAKES ME FILL BETTER, MAKES ME SEE THERE ARE GOOD PEOPLE OUT THERE LIKE YOU, THANKS DONKEY TUBE,,,❤❤❤❤❤✌✌✌✌✌🌹🌹🌹🌹🌹
@rahmahussain7957
@rahmahussain7957 2 года назад
የመልሰሙት ይሉሀል እዚህላይነው አቤት ህፅናቶች ሰውዳቹሁ አላህ ያሳዲጋቹሁ👌👌
@HambisaA
@HambisaA 3 года назад
ድንቅ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ !
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
የኔ ጣፋጭ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ያሳድግሽ አረ እሼ በናትህ በየቀኑ ልቀቅልን😥
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ዋዉ ይቺ ህፃን በጣም የገባት ነች:: እደጊ ተመንደጊ🙏🏾
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ዉዴ እንደማመር
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ene sub adregeshalew
@fatumaseid2563
@fatumaseid2563 3 года назад
እውነትም ዲቅ ናት አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳት
@hanang7517
@hanang7517 3 года назад
ወይኔ የልጅ ነገር ራበኝ ፣እሷ ምታቀርበውን 😂😂 አርፋ ከተቀመጠችበት ተነሽ ብለሀት
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ህፃን እኮ ለዚህ ነው ንፁህ ነው የሚባለው ሰው በባለበት እቢ ብላ አልቅስ ሄደች
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
እራበኝ ክክክክ አይ ልጆች ንፁህ ልብ እኮ ነውያላቸው እሸቱ የእኔ ልጅ 7አመቷነው ግን ማውራት በጣም ነው የምትፈራ እኔን እራሱ በደንብ አታ ወራ ኝም ምን አለብታቀርባትና ወሬ ብታስለምድልኝ የእኔ ቆንጆ እውነት ነው ሴቶች ነን ቆንጆ😘😘😘😘
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 2 года назад
የምታስደንቅ ልጅ ነች ይህ የሚያሳየው ምን አይነት ምርጥ ወላጆች እንዳላት ነው 🙏🏽🇪🇹😃😃😃
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
ከአይን ያውጣሽ የኔ ማር ♥♥♥ አቤት መታደል ወላጆቿም ሊመሰገኑ ይገባል እደጊልኝ የኔ ልዕልት አሼ እናመሰግናለን
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 года назад
ኧረ ወይኔ እሼ አይንክ ቁልጭ ቁልጭ አሳከኝ ምን ሆኗ ነው እርቦኝ ነው ምገቡ ጨረሱት ክክክ ድንቅ ልጅ ናት አቦ እደጊልኝ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ወይ ልጂ መሆን መታደል እኮ ነዉ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
እኮ ጣጣ የለባቸውም 😂😂😂😂
@tigraya4426
@tigraya4426 3 года назад
@@natsantaberaw5578 በጣም እንደገና ብፈጠር ብየ ተመኘሁ
@fikerm1327
@fikerm1327 3 года назад
She is so sweet God bless her.
@kaki.kaki.5551
@kaki.kaki.5551 3 года назад
የምር.ድንቅ.ልጅ.ናት.እግዚአብሔር. በምህረቱ.ያሳድግልን.የምር.ቤተስቦቼንም.ይጠብቅልን.
@totalmedia84
@totalmedia84 3 года назад
እያዝናናህ ነገር ግን ሀገር እና ትውልድ እያነፅክ መሆንክን ተረድቻለሁ እሸቱ መለሰ እናመሰግናለን
@oneethiopia7689
@oneethiopia7689 3 года назад
E/R yasadigishe eshiya enamesegnaleni 🙏🙏❤️ this is one of my favourite programme👏👍
@endagertade195
@endagertade195 3 года назад
የኔ ማር እድግ በይልኘ የኔ ውድ የ ልጂጂች መስረት ወላጂች ናቸው እና እባካቹህ ወላጂቻችን ሆዳችን ብቻ ሳይሆን አእምሮአችንም ደህና ነገር እየመገባቹህ አሳድጉን
@fafyyoutube7510
@fafyyoutube7510 3 года назад
እድግ በይ ማማዬ ቃላት የለኝም
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 года назад
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሸ ከሰው አይን ያውጣሸ ቆንጅዬ በተለይ አገትሸ ላይ ያለው መሰቀል ውድድድድድ ነው ማረግሸ የኔ ልዩ♥♥♥
@aamare337
@aamare337 3 года назад
እውነትም ድንቅ ልጅ እድግ በይ
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 года назад
እደጊ የኜ ልጅ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለቤተሰቦችሽ ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣነችሁ ። ወንድሜ ተባረክ ከቻልክ ጎዳና ያሉትንም ልጆች አቅርባቸው። እነሱም ትልቅ ተሰጦ አላቸው።
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 3 года назад
ዋአው የኔ ቆንጀ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰቦችሸ።👍👍👍💕
@georgem.s1611
@georgem.s1611 3 года назад
እውነትም የአገራችን ፕሬዚዳንት ነሽ
@user-bf4gf3kb7s
@user-bf4gf3kb7s 3 года назад
የኔ እናት እራበኝ አለች ሚስኪን የኔም ልጂ ከትምህርት ቤት እራበኝ እያለ ይመጣ ነበር የኔ ጌታ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Год назад
Yena konjo Geta be bezu yebrekesh Tebebun yechemerels I love you so much Eshetu zendro Eko yetegelabeto Hexanatu Matured awake denez yehonber seat new
@samimtku1547
@samimtku1547 3 года назад
ዋው ዋው በጣም ልዩ ፕሮግራም ነበር ጣጭን ደሞ ወደፊት እንጠብቃታለን እናመሰግናለን አሼ ምርጡ !
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 года назад
She is amazing beautifull Ethiopian girl God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Далее
Они убрались очень быстро!
0:40