Тёмный

የለፀጉራችን ተስማሚ ቅባት እንዴት እንምረጥ / how to choose best hair oil 

Meski Tube
Подписаться 549 тыс.
Просмотров 276 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

26 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 892   
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ አስተዋይ እህታችን ላችም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ❤❤🌹🌹 ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን።
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 3 года назад
😍ማርያምን መስኪ አንችን እያየሁ ወኒዬ መጦ ፀጉሬን እየተንከባከብሁ ነው በጣም እረጅም ሆኗል ትንሽ ብዛት ይቀረዋል ❤❤አመሰግናለሁ ውዴ
@user-vo6bo1pw4y
@user-vo6bo1pw4y 3 года назад
መስኪየ የኔ አመሰግናለሁ አንችን እምታደርጊውን ተጠቅሜ በጣም ነው የተለወጠ ፀጉሬ
@asyawoiio8652
@asyawoiio8652 3 года назад
የመዳም ቅመሞች ለረመዳን ፅዳት ሊገለኝነዉ አላህ ይገዝሽ በሉኝ 😭😭😭
@user-be7qy1yp2i
@user-be7qy1yp2i 3 года назад
አብሺሪ ሀያቲ ሁላችንም ነን አላህያግዝሽ
@tsigeredashumet5014
@tsigeredashumet5014 3 года назад
ከይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@kiyakiya8583
@kiyakiya8583 3 года назад
እይዞሽ ማር በርቺ
@sebletefera6360
@sebletefera6360 3 года назад
Ayzosh yene konjo lehulum gize alew nege tarikish yekeyeral ..
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 3 года назад
አይዞንማሬ እኔም 3ዶርነውየምሠራው😥
@liliabera4202
@liliabera4202 2 года назад
Thank you meskiye my hair is dry and short now i start using ur techniques specially how to apply warm hair oil when i use.
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 года назад
እናመሰግናለን መስኪየ የኔ መልካም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ስወድሽኮ።እስኪ ስለ Dax ጭቃ ቅባት የሆነ ነገር በይኝ ፀጉሬ ደረቅ ሎው ፕሮሲቲ ነው
@mekedumengesha6030
@mekedumengesha6030 3 года назад
Hi Meski can u make video about eyebrow, eyeliner and how to clean teeth pls
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 года назад
ቆንጂት አንድ ደስ የሚል አባባል በመግቢያሽ ላይ ተናገርሽ 'መውደድ' እውነት ብለሻል። ከአምላክ የተሰጠን መመሪያ ቁጥር አንድ አምላክህን በፍፁም ልብህ ፣ነፍስህ እና ሀይልህ ውደድ ሁለተኛው ጓደኛህን እንደራስህ ውደድ ነው።ስለዚህ ሰውን መውደድ የእውነት ደስታን ይሰጠናል።
@yeshi5969
@yeshi5969 3 года назад
በትክክል👌👌
@FkrMsganawu
@FkrMsganawu Год назад
ውድ ነገር ነሺ ከምር
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ሰላም ይብዛልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም በይለንበት ቦታ መስኪዬ ❤️
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Wonderful tips! You have beautiful hair!
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 3 года назад
መሰኪ ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ አንቾ ፍቅር ስለሆንሽ ነዉ ለሰዉ ሁሉ ፍቅርንና ሰላምን የምትመኝዉ።
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 года назад
እ/ር ይባርክሽ ጥሩና ትሁት ነሽ እንደዚህ አይነት ቅባት አናገን
@meazaseyoum9801
@meazaseyoum9801 3 года назад
መስኪ ቆንጆ በጣም እናመሸግናለን ለምክሮችሽ።
@abebaabeba7555
@abebaabeba7555 3 года назад
የእኔ ቆንጆ መስኪ እዉነት ነዉ የምልሽ አንቺ እንዳአሳየሽኛ አድርገው ነበር ፀጉር አሁን ለእኔ የራሴን ኤየመሴሌኛ አይደልም በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ ኑርልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😍😍
@medi9189
@medi9189 3 года назад
መሰኪየ ኣቤት ሰወድሸ ማማየ ኑሪሊኝ የኔ መልካም ሰው🥰🥰🥰🥰
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 3 года назад
Amen Amen Amen! Yena konjo! Anchye endati nesh. Awo. Ewonti new. Egzabehare yemsigen . Amen.
@wubalove1700
@wubalove1700 3 года назад
i like u more and more and love u and my heir also changed tnks alot you are z truz youtouber and also i wish u love family and health God bless u
@fitsumget3346
@fitsumget3346 3 года назад
meskiye I always be out from home at job. so i cant oil it always and i use ironing always what do u suggest unless i iron it it ,it have much breaked hairs . please show me styles to do and protective ways when we iron our hair
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን
@etenashnuguse8443
@etenashnuguse8443 3 года назад
I like u are advised and you said the true the growing slowl by slowl thanks so much
@kbretkbret6875
@kbretkbret6875 3 года назад
እግዚአብሔር ሰላምታው ያሳርፍልሽ ከነቤተሰቦቺሽ ማርየ
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y 3 года назад
ትክክል ነሽ እህት በወርም አያዲግ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 3 года назад
መስኪ የምትገርሚ የእዉነተኛ ሴት ነሽ ለይቱብ ብለሽ አሰሪም የእዉነት ነዉ የምትደኪሚዉ የኔስ ደርቆ ቆርቷል
@asnakechwendaferew6693
@asnakechwendaferew6693 3 года назад
መሰኪ የኔ ቆንጆ የቅባት መቀቢያሽን የትነው የገዛሸው ካላስቸገርኩሽ ብትነግሪኝ እንደምወድሽ እንድታውቂ
@user-wn8ve2hs3q
@user-wn8ve2hs3q 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስወድሽ እሙየን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ እምወድሽዋ
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 3 года назад
መስኪ በጣም ጠቅሞኛት ጥሩ ትህርት ነው ተባረኪ
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 3 года назад
የእኔ ቆንጆ እናመስግናለን እኔ ባልዚን ቅባት ነው የምጠቀመው ልፀጉሬ ይስማማዋል
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 3 года назад
Enamesegnalen meskiye.....be amla powder ye tsegur mask serilen
@jemberayelgne5876
@jemberayelgne5876 3 года назад
tsegurie betam new yesasaw ena min aynet kibat litekem ( ye wond ) kibat
@zedrituasefa2897
@zedrituasefa2897 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛልሽ ላንችም አሜን /3/መስኪ ደግሞ አምሮብሻል እናመሰግናለን
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu 3 года назад
Meskiye betam enamesegnalen ene mitekemew almond Castro ena jojoba cocunat eteqemalew gn betam tolo yderqal ena yasakikenal mn ladrgew
@edex6757
@edex6757 3 года назад
What kind moisturizer you use Meski
@yeabsiraberhanuyeabsiraber3854
@yeabsiraberhanuyeabsiraber3854 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ፀጉሬ ጫፉ ይያዛል እና ከሳምንት በኋላ ግን በጣም ያሳክከኛል እና ምን አይነት ቅባት ልጠቀም
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 3 года назад
Thanks sister, I wish you tell us more about low porosity hair because most of what you said is good for high porosity.
@user-cv5hx9dd8w
@user-cv5hx9dd8w 3 года назад
❤👍
@YiraguLaway
@YiraguLaway 10 месяцев назад
Wow
@YiraguLaway
@YiraguLaway 10 месяцев назад
Des sty sebay she
@djgdjdhgdjeg28
@djgdjdhgdjeg28 3 года назад
አሚን ውዴ አላህ ይጠብቅሽ
@sositekle6067
@sositekle6067 3 года назад
መስክየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ።
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 3 года назад
Amen lechim selamashe yebeza ken betesabashi 🙏❤️❤️❤️
@betiyoutube6798
@betiyoutube6798 3 года назад
መስኪ የማይሸት የፊት ክሬምና ሳሙና የፀጉር ቅባት ንገሪኝ ሽታ ያለው ቅባትም ሆነ ሳሙና ክሬም ነገር ስጠቀም ያሳክከኛል ቡጉርም ግልብጥ ብሎ ይወጣብኛል ❤❤❤
@nigstnigst9302
@nigstnigst9302 3 года назад
የኔ ፀጉር ከፊቴ ተበጣጠሰ👐👐እና ሁሉንም ሙከራኩ
@yeshismart7071
@yeshismart7071 3 года назад
መሥኪዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ምክርሽን ሰምቼ ጰጉሬ አድጎልኛል ኑሪልኝ እሕቴ መልካም ሰውነሽ
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 3 года назад
መስኪዬ እድሜ ላንቺ እራሴ ጸጉሬን እራሴ መስራት ቻልኩኝ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ይጎፍው ገብርኤል ከነ ሙሉ ቤተስብሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@abishoua4853
@abishoua4853 2 года назад
አመሰግናለሁ.ተባረኪ.በርቺ
@user-ym4zb3lz1q
@user-ym4zb3lz1q 3 года назад
መስኪየ ለሣሣ ፀጉር መፍትሄ ንገሪኝ የሚያበዛ
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 года назад
መስኪየ ስለሩዝ ውሃ የሰራሽውን አይቸ እየተጠቀምኩ ነው እሩዙን እንደክሬም ፈጭቸ ብቀባው ጉዳት አለው ወይስ ጥቅም አለው
@eyu8408
@eyu8408 3 года назад
ስለ jamaican castor oil አጠቃቀሙን ንገሪን
@araya.makeda
@araya.makeda 3 года назад
መስኪ ቪዲዮችሽን በጣም ነወ የምወደው ፣ ሚካኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን።
@sosiagetachew263
@sosiagetachew263 Год назад
መስክዬ ሰላምሽ ይብዛ
@sosiagetachew263
@sosiagetachew263 Год назад
መስኪ ጸጉሬ ከፊት ተሰባበር ምን ላርገዉ ካስትር ኦይ ጀማይካዉ1000አሉኝ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
እናመሠግናለን መሢ ❤️❤️❤️😘
@raheltewelde847
@raheltewelde847 3 года назад
ሰላም ሰላም መስኪ አንደኛ ለልጂሽ የተጠቀም የቅባትነ ስሙ ምን ይባላል? ለተመለጠ ጸጉር የሚጠቅመው?
@HAREGU1
@HAREGU1 3 года назад
Thank you sweety❤️🙏
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 3 года назад
Betame kelebesh new yasirdashne. Tebarekye yena konjo.
@genetageze8018
@genetageze8018 3 года назад
We love you, you are right love is important
@raheldamenu4385
@raheldamenu4385 3 года назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ በጣም እናመሰግናለን
@DBUthyear
@DBUthyear 3 года назад
እነመሰግነለን የቺም ሰለምሽ ይበዘልን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
መስኪዬ የፀጉርሽን ጥቁረት , እርዝመት ብዛት እና የፊትሽን ጥራት በጣም ነው ምወድልሽ እኔ ፀጉሬ ደረቅ ነው ኮኮናት እና ካስተር በጣም ነው ሚስማማኝ እናመሰግናለን መስኪዬ @ሼር 🥰
@user-tl5db6lr7k
@user-tl5db6lr7k 3 года назад
እማ የሱ ፎቶ እስኪ ላክልኝ በናት
@liliabera4202
@liliabera4202 2 года назад
Meski can i use for my daughter that oil growth
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤😘😘😘
@mareabditube3811
@mareabditube3811 3 года назад
መስዬዬ የምወድሽሽሽ ቅን መልካም አሰብ ውዴ እህታችን በርችልኝ ፋጣሪ በለሽበት ይጣብቅሽ
@astarethiopia1162
@astarethiopia1162 3 года назад
መስኪ የእኔ ቆንጅ አለባበስሽ በጣም ነው የምወድልሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል
@tgytad9950
@tgytad9950 3 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ ሻንፖ ተውኩኝ አሪፍ ሆኖልኛል ውዴ
@yorutekle232
@yorutekle232 3 года назад
Great job. Keep going. And you can found garlic oil at Arabic shope👌💕💖. Exactly you are tought us
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
Thank you so much meskiyy👍👍👍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
መስኪዬ ቻናሌን ጎብኚልኝ ውዴ🥰
@tadelechayele696
@tadelechayele696 3 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የማከብርሽ እወድሻለሁ 😍😍💕 ግን ይቅርታ የfb አካውንት የለሽም እባክሽ ፈልጌሽ ነው አመሰግናለሁ
@ameleworku3866
@ameleworku3866 3 года назад
Meskiye konijo በጣም ነው የምትመችኝ
@nasratmasarat9318
@nasratmasarat9318 3 года назад
መስክ ትክክል ነው ዲካም ይፊልጋል ኤኔ በ4 ወር ነዉ ላዉጥ ያሳየው 4ቃን 7 ቀን ዉሻት ነው ተስፋ አላመቆረጥ ነዉ ታባራክ የነይላ እናት💋💋💋💚💛❤
@user-ds7uw9nu5f
@user-ds7uw9nu5f 3 года назад
እንዴት ትጠቀምየለሽ
@hulubanchialemu9143
@hulubanchialemu9143 2 года назад
የኔ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ማሳከክ ከስር ጀምሮ መነቀል ጀምሯል በጣም ነው የምደነግጠው ተነቅሎ ሳየው እና ከሰራሻቸው ስራዎች ጥቂቱን ባይ የማገኝ ይመስለኛል የልጆቹንም ያየሁት የልጅሽን ድነገት አይቼነው በተቻለኝ ፍጥነት ገረፍ ገረፍ የደሰኩት መልስሽን አጠብቃለው ይገባኛል ብዙ ኮሜን እዳለሽ ግን እባክሽ በምታገኛት ክፍት መልሺልኝ እኔም ባገኘሁት አጋጣሚ እኔም ለመክፈት እሞክራለው በርቺ ማማዬንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@aswagqwe3999
@aswagqwe3999 3 года назад
በርሀ ያሳድጋል መስኪ የኔ የግንባሬ በጣም የገባ ነው የኔ ቆንጆ
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 3 года назад
hair serum bilalech
@leenaleena5928
@leenaleena5928 2 года назад
መሲ ስላምሽ ይብዛ ክስትር ኦይልን ለስት ስአት ማቆየት እንችላለን ??
@user-cu1id2op8s
@user-cu1id2op8s 3 года назад
Welcam selam lachi yebzalshi. Mkiye betammwu mwedsh selam lagrachn. Yebzaln
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
እንዴት ነሽ መሢዬ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ ስታጠብ ይሰበሰባል ምን ላርገው
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 года назад
መሲ እናመሰግናለን ፀጉሪ ይረዝማል ግን ማሀል አናሳሳብኝ
@portokandaba8330
@portokandaba8330 3 года назад
መስኪ ጥሩ ነው እናመሥግናለን ተበራki
@jesusismysaviour2866
@jesusismysaviour2866 3 года назад
Wuyeeee yene melkam endet dekimsh endemtabrari. Tebarki
@user-dg9li5dl1i
@user-dg9li5dl1i 3 года назад
መስኪ በጣም ነው የምከታተልሽ ከኢትዮጵያ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 года назад
እናመሰግናለን እህቴ
@batselotalemayehu417
@batselotalemayehu417 3 года назад
መስኪ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አርጋን ኦይል ከአትላንታ አስመትቼ ፀጉሬን ነቃቀለው አጠቃቀሙን ንገርኝ
@zabibas1786
@zabibas1786 3 года назад
አዎ ልክ ነሽ እህቴ::
@gmesayhareru5818
@gmesayhareru5818 2 года назад
ተባረኪ
@meazatesfahun1610
@meazatesfahun1610 3 года назад
በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን
@shitabekele9766
@shitabekele9766 3 года назад
ጌታ ይበርክሽ
@tfd681
@tfd681 3 года назад
AWO betam lek neshi kahulum yemekabede fiker new egzaber lahulchenm fiker yestan
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ. መስኪ. እኔ ግን. የኔ. ጥያቄ. በራ. ጸጉር. ታበቅላል??
@user-ym4zb3lz1q
@user-ym4zb3lz1q 3 года назад
እግዛብሄር ይመስግን ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔመልካም
@samsunga5030
@samsunga5030 3 года назад
አሜን ላንችም ባለሽበት ስላምሽ ይብዛልን
@seblegebre3466
@seblegebre3466 3 года назад
Do you have ideas about detangler
@hiwotteka6183
@hiwotteka6183 3 года назад
መስኪ በጣም ጠቃሚምክርነው እየሰጠሽን ያለው የኔችግር ምንእወደሆነው ታቂያለሽ ፊትለፊቱ ብቻ ክስክስ አለብኝ ምንባደርግነው የሚመለሰው!
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መሲ ሰላምሽን ይብዛልን የኛ እህት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@alemmohammed935
@alemmohammed935 3 года назад
እናመስግናለን አምላ ዘይትን ከወይራ ካስትል ኮኮናት ብንቀላቀላቸው ለዘወተር ብንቀባው እንዴት ነው
@hagushhailu9110
@hagushhailu9110 3 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@Harerhagere.444
@Harerhagere.444 3 года назад
መስኪ እንዳንቺ ያለ ኢትዬጵያዊ እግዚህአብሄር: ያብዛልን: ሁሉን እኩል የምታዪ : እምታስተምሪ: ነሽ: እግዚህእብሄር: ጤናሽን ይስጥሽ: ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ:💚💛❤️💚💛❤️😍
@mamitube3647
@mamitube3647 3 года назад
አሚን አለህ ይበርክሽ
@taibahh6242
@taibahh6242 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሰድሽ አድነቂሽ ነኝ
@fatumaaragaw2540
@fatumaaragaw2540 3 года назад
castor oil ተቀብተን ሳንታጠብ መቆየት ችግር የለዉም እንዴ መስኪ
@asnewelde202
@asnewelde202 3 года назад
Meskiyee betefetro faaxuu or k Rana kegn yegeba tsegurn masadeg yichalal way??
@mufitr3901
@mufitr3901 3 года назад
Ahte leslasa betam yesasa tsegur mn aynet kbat ankeba mare ngergn
@tigistabebe4809
@tigistabebe4809 3 года назад
Amen amen meski
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 года назад
እኔ ዛሬ እየመጣሁ ነዉ ግን ደስስትይ ፈጣሪ ይባርክሽ
@tigisthune1871
@tigisthune1871 3 года назад
አናመሰግናለን መስኪ
@Gebriela19
@Gebriela19 Год назад
የኔ ውድ በጣም ምርጥ የፀጉር መረጃ ነው
@sultanm7mad364
@sultanm7mad364 3 года назад
መስኪ እነመሰግነለን ኮኮነት የምግቡ ለፀጉር ይሆነል ወይ?
@bebybebye9891
@bebybebye9891 3 года назад
fekr mahonesh akelow anchen makatal ke jamarkun thagure konjo honlng ❤️😍
Далее
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 6 млн
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 6 млн
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 29 тыс.
Телега - hahalivars
1:00
Просмотров 6 млн
Small Act of Kindness is also a charity
1:00
Просмотров 41 млн
You can do it girl !! 👏👏
0:19
Просмотров 12 млн