Тёмный

የልብ ወግ (YeLeb Weg) አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እና ሀና ገብረስላሴ 

Maya Media
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

#Maya Media
#አትሌት_ሀይሌ_ገብረስላሴ
#ሀና_ገብረስላሴ
#የልብ_ወግ
#YeLeb_Weg
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈው "የልብ ወግ" የተሰኘው ፕሮግራማችን ከእናንተ ተመልካቾቻችን ጋር በስፋት ለመድረስ በፋና ቴሌቪዢን ይዘንላችሁ መተናል፡፡
በዚህ ዝግጅት ላይ ድርጅትዎ በአጋርነት እንዲተዋወቅ እና እንዲታይ ማድረግ የሚችሉበትን እድል አመቻችተናል፡፡
ከታች በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ ምርትና አገልግሎቶንም
ያስተዋውቁ፡፡
ሰልክ ቁጥር ፦ 09-11-64-42-80
:-011-6-63-13-58/59
በተጨማሪም
@maya_digitalmedia በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻችን
መልዕክት ሊያስቀምጡልን ይችላሉ ፈጣን መልስ እንሰጣለን!
"የልብ ወግ "
ዘውትር እሁድ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ በፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም
በማያ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ ይከታተሉን፡፡
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ ይከታተሉን፡፡ru-vid.com/show-UCINp...
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digita. .
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Опубликовано:

 

9 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@nigsen8206
@nigsen8206 2 года назад
I'm a witness for Haile.He is strong and gifted person.He is blessed .
@babaephron4661
@babaephron4661 2 года назад
የልጅቷ ስነ ምግባር እምም::አለባበሷ በዛ ላይ የንግግር ስርዓቷ ለዛ አዋቂ ነሽ::ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TheDereTube
@TheDereTube 2 года назад
Our legend እንቁውና የፅናት ተምሳሌቱ ሀይሌ ገብረ ስላሴ!
@emebethagos6066
@emebethagos6066 2 года назад
በጣም ቆንጆ ወግ ነዉ ጀግናዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀንዬ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነዉ ድምጽሽ ደሞ ለጆሮ ሲስማማ 👏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ሐይልየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሕ እግዚአብሔር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏
@daycome5639
@daycome5639 2 года назад
ሀይሌያችን ጀግናው እድሜህን ከጤናክ ጋር ያርዝመው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
ሀይሌ ሲያወራ ውሎ ቢያድር ምንም አልጠግበውም እያሳሳቀ ስለሚያወራ አይጠገብም የአኢትዮጰያ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጣም አከብርሀለሁ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 года назад
ሀይሌ ባዲራች ነው ወላሂ ጀግናነው ለኔ ሀገሩን ከልብይወዳታል ሊሞትላት ተዘጋጂቶላታል
@leulmesfin2934
@leulmesfin2934 2 года назад
She has a pleasant voice to hear...wow
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 2 года назад
VERY Humble & honest man.
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 года назад
እውነትም የ ኢትዩጵያዊ ወርቃማ ልጅ ነህ ኩራታችንም ነህ ሃይልዬ ሀገራችንን እንዳስከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ ። ለጋዜጠኛዋ ምስጋናዬ ከልብ ነው ድንቅ አቀራረብ ነው የጋዜጠኛ ልክ ማሳያ ነሽ
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 года назад
ጀግናችን ሀይሌ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል፤ ሀና በጣም ድምፅሽ ያምራል የት ጣቢያ ነዉ የምትሰሪዉ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
ጀግናው ህይሌ ገብረስላሴና ህና ገብረ ስላሴ ህይሌያችን ሰንቱን ጅግና ተክትህ ያንተ ቤተሰብ ግን ብሩን አግቼ እለወጣለው ብልው እያሰቡ ሲሮጡ ቤትሰብህን ሳተካ ቀረህ የጡርዬ ቤተሰቦንም ሆነ ሌሎችንም ተተኪ የተካች ጀግና ነቸ!!!!!
@yareshaile209
@yareshaile209 2 года назад
ራስ፡ ራስ፡ሐ ይሌ፡ የራሶች፡እራስ።ባንተ አልቀየምም You are a true hero
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 2 года назад
ሀይልዬ ጀግናችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባቴ
@user-yp1in6mw1k
@user-yp1in6mw1k 2 года назад
ሀገር ወዳዱ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጂ
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 года назад
Haile our hero , long life and health with all your family
@hementube7948
@hementube7948 2 года назад
እንዴት ደስ የሚል የልብ ወግ ነው።ሀይልዬ ሁሌም ፅናትክ ይገርመኛል አድሜክን እንደማቱ ሳላህ ያርዝምልን የሁላችንም መመኪያ ነክ።ሀንዬ በርቺልን አሪፍ ነበራችሁ በተለይ አግባቦታችሁ ይደንቃል።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 года назад
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ እንዴት እንደምወድህ ቅን ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tutubevan932
@tutubevan932 2 года назад
I love haile he is always smiling may god bless you
Далее
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08