Тёмный

የልደቴን ቀን ዋዜማ ጎዳና ወጥቼ ጀመርኩ!  

Maebel Endashaw ማዕበል እንዳሻው
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ የማዕበል እንዳሻውን የሶስተኛው የህይወት መንገድ ጅማሮ የሚያሳይ ፣ ለብዙ ወጣቶች ተስፋን የሚሰጥ እና ማዕበል እንዳሻው ያሰበውን የፊዞትራፒ የሕክምና ማዕከል ለመክፈት በልደቱ ቀን ዋዜማ በጉዳና ላይ መፅሐፍ ሲሸጥ እና ሃሳቡን የተረዱ ወጣቶችም መፅሐፉን እየተዟዟሩ ሲሸጡለት የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
This video is a video that shows the beginning of the third way of life of Maebel Endashaw, giving hope to many young people and selling a book on the street on the eve of his birthday to open the Physiotherapy Medical Center that Maebel Endashaw thought and young people who understand his idea are also selling the book to him.
هذا الفيديو هو فيديو يوضح بداية الطريقة الثالثة لحياة ميبل إنداشاو، حيث أعطى الأمل للعديد من الشباب وبيع كتاب في الشارع عشية عيد ميلاده لافتتاح المركز الطبي للعلاج الطبيعي الذي فكر فيه ميبل إنداشاو وشبابه الأشخاص الذين يفهمون فكرته يبيعون له الكتاب أيضًا.
#story #motivation #123 #habesha #love #ebs #ethiopian

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 811   
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
Maebel Endashaw account numbers Dashen bank- 5163425648011 Commercial Bank of Ethiopia - 1000223980434 Abyssinia Bank - 98202897 telebirr - 0962017493 gofundme -------------
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ አንድ አስቀምጥልኝ ወንድሜ መጥቶ ይቀበልሀል የት ያግኛቹ እስኪ አዲስ አበባ ነው ያለዉ አድራሻህን አስቀምጥልኝ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ፈቅዶ ተነስተህ እንድትቀሳቀስ እግዚአብሔር ይርዳህ ደግሞ ይሆናል አምላከ ጊዮርጊስ ይዘን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
​@@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወአሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 0910508222 ደውሉልኝ
@nettesh6928
@nettesh6928 3 месяца назад
መልካም ልደት ጀግናው ወንድሜ በርታልኝ!!!¡🎉🎉🎉🎉
@ZablonKinde
@ZablonKinde 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ የሚቀጥለው ልደትህ ቆመህ ለማክበር ያብቃህ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ ማዕበል ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ድነህ በልጅ በትዳር ተባርከህ የምትኖርበት ያድርግልህ❤❤🎉🎉🎉❤❤
@alimazalumaz8824
@alimazalumaz8824 3 месяца назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው❤እግዚአብሔር ይመስገን❤
@tseganashsolomon6845
@tseganashsolomon6845 3 месяца назад
መልከም ልደት
@EyuelYeGebrielLij19
@EyuelYeGebrielLij19 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ ወጌሻ ማዕበል🎂🎉🎉🎊🎊
@SntayhuSemeneh-cc9ed
@SntayhuSemeneh-cc9ed 3 месяца назад
እኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ይመስገን
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ጀግና ልጅ ነህ እውነት ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምሪልህ ወንድሜ እኛም እንገዛ ነበር በስደት ላይ ላለነው
@atsedewoday-hr1fw
@atsedewoday-hr1fw 3 месяца назад
መልካም ልደት
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 месяца назад
ውጪ ሀገር ብትልከው በጣም ትጠቀማለህ።።። እስኪ አለምፅሀይ ወዳጆን ካገኝሀት ፃፍላት እነሱ Washington DC ውስጥ በየወሩ የግጥም ምሽት አላቸው።። ስለሚሰባሰቡ ቢገዙህ በጣም መልካም ነበር።።።
@MiyaMiya-lz6zw
@MiyaMiya-lz6zw 3 месяца назад
መልካምልደትተባረክለፍሬያብቃህወንድሜ
@spoke_is_there
@spoke_is_there 3 месяца назад
መልካም ልደት ጌታ አዲስ ምዕራፍ ይጀምርልህ
@Elisamazret
@Elisamazret 3 месяца назад
መልካም ልደት እንካን ተወለድክ እግዝሀብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ❤
@ellenidesta5195
@ellenidesta5195 3 месяца назад
ማዕበል በመጀመሪያ እንኳን ለልደት በዓልህ በሰላም አደረሰህ ቀሪው ዘመንህ ሁሉ የተሳካ የተቃና ጤናህ የበለጠ የሚስተካከልበት ያሰብከው ሁሉ የሚሳካበት ዘመን ያድርግል🙏🙏🙏🎂🎂👍 ሁለተኛ ደግሞ ከነቤተሰብህ ከሞት ተርፈህ ለዚህ የበቃህበት ዕለት ነውና እንኳን አደረሳችሁ ሁሌም የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳችሁ በርታ ጎበዝ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚያብሄር ይርዳህ🙏🙏🙏
@FritaZeledeta
@FritaZeledeta 3 месяца назад
Melkam lideta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YeshiLemma-hn9cv
@YeshiLemma-hn9cv 2 месяца назад
🎉🎉🎉 እንኳን ተወለድክ የኔ ጀግና መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ ❤❤😅😅
@yeshihaile
@yeshihaile 3 месяца назад
Enkuan teweledk Egziabher keri zemenihn yebarkeleh
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 месяца назад
መልካም 🎈ልደት 🎈ማዕበል🎈Happy Birthday 🎈
@AdanechHaset
@AdanechHaset 3 месяца назад
Happy birthday malkam negar hulu yegetimki🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@leznakelemu-ro7ob
@leznakelemu-ro7ob 3 месяца назад
መልካም ልደት ጀግናዉ
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 3 месяца назад
ካለፍ በሆላም ቢሆን መልካም ልደት
@antenehwolde4773
@antenehwolde4773 3 месяца назад
መልካም ል ደ ት !
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድማችን መአበል🎁
@RozinaTsegaye
@RozinaTsegaye 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድም ❤❤❤❤❤❤
@nunufekede8005
@nunufekede8005 3 месяца назад
መልክም ልደት ኑኑ
@masetewal6914
@masetewal6914 3 месяца назад
መልካም ልደት 🥰🙏
@emshabebayhu4760
@emshabebayhu4760 3 месяца назад
Melkam zemen yihunilil yene wenidim 🎉❤
@asterabate3555
@asterabate3555 3 месяца назад
መልካም ልደት
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 3 месяца назад
አንተ የዋህ ደግ ልጅ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ
@enguchetube
@enguchetube 3 месяца назад
መልካም ልደት ማእበል በርታ
@shenotube1330
@shenotube1330 3 месяца назад
Melkam ledet wandemachin
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 3 месяца назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በአንተ ሊሰራ ያለው አላማ ይኖረዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 👏👏❤
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 месяца назад
ማዕበል ሆይ አንተ ጀግና ልበ ብሩህ ነህ በጨለማው ዓለም በስጋም በነፍስም እንደ ፀሐይ የምታበራ የዘመናችን ብርቱ ወጣት ነህ አላማህ ተሳክቶ እንደምታይ በሥላሴ ቸርነት አምናለሁ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን የሰማይ የምድር ፈጣሪ እንደገና ይስራህ ቀጥ አድርጎ ያቁምህ እንወድሃለን🎈🎈🎊🎊🙏
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 3 месяца назад
መልካም ልደት ቅዱስ ኡራኤል ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በርታ❤
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
ሺኖዳ ጎበዝ ሁላችንም የወጌሻ ተማሪዎች ከጎኑ ሆነን እናግዘው ሀሳቡን ሼር እናድርግ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 3 месяца назад
እኳን ተወለድክ እኳንም እግዚአብሔር አተረፈክ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክልን ወንድሜ።።። በናትህ የት ነበርክ??? ባገኝህ ኖሮ ወይኔ ዛሬ ዝም ብዬ ብወጣ ኖሮ።።። እረ መጽሐፉን እፈልጋለው።።። ወንድሜ አንተ ብቻ በርታልን። እግዚአብሔር ሁሉም ውብ አደርጎ ሰርቶታልና። እግዚአብሔር ይመሰገን።
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
0910508222
@azitiauh541
@azitiauh541 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክልን. አጀግና እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን አባው .S.D ነኝ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 месяца назад
የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንኽን እግዚአብሔር ይባርክ ቃሌን እንድፈፅም እግዚአብሔር ይርዳኝ 💚💛❤ እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ ወንድም
@InnocentMicroscope-cv2qo
@InnocentMicroscope-cv2qo 3 месяца назад
መልካምልደትዘመንህይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Seruye
@Seruye 2 месяца назад
በእውነት ጀግና ወንድሞቻችን ነህ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ በዕደሜ በጤና ያኖረ ያቆይህ🎉🎉🎉🎉በድጋሜ መልካም ልደት ጀግና ወንድሜ ❤❤
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 3 месяца назад
መልካም ልደት ጀግናው ወንድማችን😊
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🧨🧨🧨🧨🎆🎆🎆🎆🎁🎁🎁🎁እንኳን ተወለድክ ጀግናችን ነገም ሌላ ቀን ሕይወት ይቀጥላል በርታልን ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@sabalasabal
@sabalasabal 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድሜ❤❤❤🎉
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
​@@sabalasabalአመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 месяца назад
እንኳን ተወለድህ አንተ ለእኛ ትልቅ አርአያ ነህ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁንህ መፅሀፍህ በስደት ስለደረሰኝ ደስ ብሎኛል
@Selam1927
@Selam1927 3 месяца назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ እግዚአብሔርን የምታገለግልበትን እድሜና ፀጋዉን አብዝቶ ያድልክ ከቤቱ አያርቅክ መልካም ልደት ውንድሜ በረታ የኛ ጀግና 🙏🎊🎊
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 3 месяца назад
ብርቱ ወንድሞች ናችኹ በእውነት በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
@selina3052
@selina3052 3 месяца назад
መልካም ልደት እንካንም ተወለድክ🎉🎉🎉🎉
@hanajovani6021
@hanajovani6021 3 месяца назад
መልካም ልደት ስለሁሉም ነገር እግዘብሔርን የመስገን እግዚአብሔር አየሳሳትም ሁሉንም ያረገው ለምከንያት ነው።
@Zena-l2m
@Zena-l2m 3 месяца назад
Yen wed wandem bartelen demo enkown taweldek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@0001-t9g
@0001-t9g 3 месяца назад
መልካም ልደት የጽናት ተምሳሌት የሆንከው ውድ ወንድማችን!!!🎉🎉🎉 እንኳንም የፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ሆንክ። የኢትዮጵያ ገበዝ ጠባቂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከራስ ጸጉርህ እስከ እግር ጥፍርህ ይዳብስህ። ድንቅ ተዓምር የሚያደርግ ስለ ክርስቶስ ፍቅር 7 ዓመት ስቃይ መከራን የተቀበለ አባትህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀሪውንም ህመም አስወግዶ ድነህ ለመመስከር ያብቃህ። ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ተባረክ! ❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 месяца назад
እንካንም ተወለድክልን መልካም ልደት ወንድም አለም የኛ ጀግና በርታ አድናቂህነኝ በረከትህ ይደርብኝ
@wegegta21
@wegegta21 3 месяца назад
Melkam lidet wendme🎉🎉 ይችን አመት ይተወህ
@emeqeaude5493
@emeqeaude5493 3 месяца назад
እንኳን ወደዝች ምድር መጣህ፣ ደግሞ ዛሬ አዲስ የህይወት ምእራፍ ለመጀመር በቃህ። ተባረክ በርታልኝ ወገኔ።
@sifen6387
@sifen6387 3 месяца назад
እንኳን ተወልድክ አነተ ጀግና ነክ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
መልካም ልደት ማዕበል ጀግና ነህ ትችላለህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@zen67890
@zen67890 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ በሁሉ ነገርህ እመቤቴ ከነልጅዋ ትቅደም !
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
እንኳን ተወለድህ ጀግናችን🎉🎉❤❤❤❤❤
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 3 месяца назад
እንኩዋን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ጤናህን ይመልሰው
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 месяца назад
እኔ ደካማዋ እህትህ ካንተ ብዙ ተምሬለሁኝ በርታ እሽ ከልብ ነው የማደንቅህ በድጋሚ እንካንም ተወለድክልን መልካም ልደት
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድሜ!!
@shashezegeye3460
@shashezegeye3460 3 месяца назад
መልካም ልደት በርታ ጀግና
@Solomonz27
@Solomonz27 3 месяца назад
እንዳንተ ጠንካራ ሰዎች በዚህ ዓለም ጥቂቶች ናቸው ። እግዚኣብሔር ሃሳብህን እውን ያድርግልህ🙏
@gigicell4247
@gigicell4247 3 месяца назад
መልካም ልደት ወድማችን
@NehaiMan
@NehaiMan 3 месяца назад
መልካምልድት ጀግና🎉
@mariea6536
@mariea6536 3 месяца назад
እንካኳን ተወለድክ አንተ ስትወለድ ለምክንያት ነው መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎉
@aberashyimermelaku5152
@aberashyimermelaku5152 3 месяца назад
መልካም ልደት 🎉🎉🎉
@hirurmareyam961
@hirurmareyam961 3 месяца назад
❤❤❤ መልካም ልደት እመአምላክ ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ ኸንድሜ ❤❤❤❤
@mariea6536
@mariea6536 3 месяца назад
Yene wedm አንተ ብርቱ የድንግል ልጅ ቃል የለኝም❤❤❤💪💪💪💪💪
@AmukAmuk-m4t
@AmukAmuk-m4t 3 месяца назад
መልካም ልደት ያሰብከዉ ሁሉ ከፍፃሜ ይድረስልህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
እኔም እፈልጋለሁኝ ግን ማን ይላክልኝ ዱባይ ነኝ 😢😢😢
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
Bezi kutr awerign 0910508222
@ZoZo-ms6rn
@ZoZo-ms6rn 3 месяца назад
Malkam lidat🎉🎉🎉
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉 ❤ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሺ አመት ኑርልኝ ወንድሜ😘
@kalkal6296
@kalkal6296 3 месяца назад
መልካምልድት
@Banቺ
@Banቺ 3 месяца назад
አንተው የተባረክ ብሩክ እንኳንም ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
መልካም ልደት ወንድም አለም ቀሪ ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ ሁሌም ነው አተ የምትወለደው አንድ ቀን ደግሞ ቆመህ እንደምትሄድ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 3 месяца назад
Melkam Lidet Berta wendme
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ማበላችን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን❤
@MuneyMuneu
@MuneyMuneu 3 месяца назад
❤❤❤❤እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
🎂🎂🎂 መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሀሳብህን የድንግል ልጅ ይፈጽምልህ
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ ተመስገን ስራው ድንቅ ነው።ተመሰገን 🎉🎉🎉🎉🎉
@mimimulugeta6596
@mimimulugeta6596 3 месяца назад
መልካም ልደት እግዛብሄር ያሰብከዉን ያከናዉንልህ
@Hayimi6536
@Hayimi6536 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤የኔ ወንድም 🎉🎉🎉
@abebabereket7468
@abebabereket7468 3 месяца назад
መልካም ልደት ያሰብከዉን ትልቅ አላማ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝህ❤❤❤❤❤❤
@alimazalumaz8824
@alimazalumaz8824 3 месяца назад
እንኳን ተወለድህ፡ወንድማችን መልካም፡ልደት
@MeseretHilemarryam
@MeseretHilemarryam 3 месяца назад
እንኳን ፡ተወለድህ፡ወንድሜ፡መልካም፡ልደት።
@Yirga-t3f
@Yirga-t3f 3 месяца назад
መልካም ልደት
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 3 месяца назад
እንኳን ለዚች ቀን አደረሰክ ወንድሜ ይሳካል አምናለሁ
@KiyaaAbara
@KiyaaAbara 3 месяца назад
Melami lidati 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@takelegola
@takelegola 3 месяца назад
Melekam ledete bero
@EeEe-qk1ym
@EeEe-qk1ym 3 месяца назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ እንዲሆንልህ መልካም ምኞቴ ነዉ
@SheenaBh
@SheenaBh 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NunuChekol-c6d
@NunuChekol-c6d 3 месяца назад
መልካም ልደት ያሰብከዉን ያሳካልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MERY-m4u
@MERY-m4u 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድሜ
@selambelayneh2095
@selambelayneh2095 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ ማዕበል🎉🎉🎉 እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰ። ያንተ ሩቡን እንኳን ጥንካሬ ቢኖረኝ ጥሩ ነበር! ያሰብከውን መልካም ነገር ሁሉ እግዘብሔር ያሳካል። መፅሀፍን በመግዛት ሰዋዊ ግግዴታዬን እወጣለሁ
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 3 месяца назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ
@takelederesa
@takelederesa 3 месяца назад
ማእበል በጣም ጠንካራና ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆን ፍጣሪ የፈቀደልህ ስለሆንክ እንኳን ደስ አለህ መልካም ልደት❤❤❤
@ktcateringnagelgel3113
@ktcateringnagelgel3113 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ 🎉🎉🎉መልካም ልደት🎉🎉🎉 አዲስ ህይወት...
@shinodatube
@shinodatube 3 месяца назад
መልካም ልደት ወንድሜ❤❤🎉🎉
@senaitzawdhu
@senaitzawdhu 3 месяца назад
መልካም ልደት አንተ ልበ ቀና ሰው ዘመንህ ይባርክ የረገጥከው ይለምልም ምኛትህን ያሳካልህ❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад
በሠላም ሀገሬ ልግባ እንጅ ከየትም ፈልጌ ነው የምገዛው 🎉🎉🎉🎉አንተዠ መልካም እና ጀግና ሰው በርታ አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በአንተ ጥንካሬ እኔም ጠንክሪያለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tareman3672
@tareman3672 3 месяца назад
እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
Далее