Тёмный
No video :(

የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 3 & 4 The Power of Positive Thinking Part 3 & 4 

Laekemariam ላከማርያም
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 3 & 4 The Power of Positive Thinking Part 3 & 4

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@mylordandi7673
@mylordandi7673 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ru8bb4pm5o
@user-ru8bb4pm5o 3 месяца назад
Memhere keberlen ❤❤❤❤
@ruthasres491
@ruthasres491 Год назад
እኔ በያዝኩት ትርጉም "ለደከመው ሀይል ፣ጉልበት ለሌላቸውም የተሟላ ብርታት ይሰጣል ።ወንዶች ልጆች ይደክማሉ ፤ደግሞም ይዝላሉ ፤ወጣቶችም ተደደናቅፈው ይወድቃሉ፤አምላክን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ሃይላቸው ይታደሳል። እንደ 🦅 ንስር በክንፍ ወደ ላይ ይወጣሉ ።ይሮጣሉ፣ አይዝሉም ፤ይሄዳሉ፣ አይደክሙም ።"በማለት ይገልፃል ።
@melat7644
@melat7644 Год назад
😢😂😂😂😢😮😂😮❤❤😢😢😅🎉❤😮😂❤😢😢😢😢😅😢❤😢😢😢😂😮😢🎉🎉😂😢😂😂😢😢😮😂😢❤😢😢😢😢❤🎉❤ 6: 6:17 6:17 17 😅😢😢🎉😢😢😢😢😢
@melat7644
@melat7644 Год назад
6:17
@fatumaedris5286
@fatumaedris5286 Год назад
እጅግ አመሰግናለሁ ካንተ ብዙ ተጠቅሚያለሁ እራሴን ይቅር ማለት አልችልም ነበር እራሴን ይቅር ስል ሰላም አገኘሁ ሰወችን ይቅር ስል ይበልጥ
@halewiyakiyar7774
@halewiyakiyar7774 Год назад
amazingly i fill different energy in the afternoon after I pray my mid-day (zoohr) prayer thanks brother
@halewiyakiyar7774
@halewiyakiyar7774 Год назад
i am happy for subscribing this channel seriously thank you
@aschalewmesfin1974
@aschalewmesfin1974 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ
@tewodrosgirma5691
@tewodrosgirma5691 Год назад
Great job!
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 Год назад
እናመሰግናለን
@tedigharerg631
@tedigharerg631 Год назад
ጥቅሱ ቁጥሩ ተሳስቶ ነው ለማለት የፈለገው ይሄንን ነው ኢሳይያስ 40 (Isaiah) 28፤ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30፤ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
@kmamtub1412
@kmamtub1412 Год назад
thank u lake do you tell us how to tap our inner infinite
@eliyasarega-qp4hz
@eliyasarega-qp4hz Год назад
40-30 ነው ጥቅሱ ላከ
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Год назад
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 40) ---------- 29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30፤ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
@nonstop2227
@nonstop2227 Месяц назад
I was curious too
@bestway7978
@bestway7978 Год назад
ትንቢተ ኢሳያስ 40፣28-31
@tsegazeab5286
@tsegazeab5286 Год назад
ይቅርታ ግን ሃይማኖትህ ምንድን ነው?
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Год назад
Ortodox
Далее
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1 млн
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33