Тёмный

የመሪያችንና የባራክ ኦባማ ንግግር እንዴት አንድ ሆነ? ከጀርባው ያለ አስደናቂ ጉድ! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

20 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 385   
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ኢትዮጵያንም አስባት 😭😭🙏🏿
@tutukebede2236
@tutukebede2236 Год назад
አሜን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
አሜን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Год назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@saraabdella1244
@saraabdella1244 Год назад
Amen
@user-gu5yh2pg4v
@user-gu5yh2pg4v Год назад
Ihe hulu ke pente yemimata tata naw
@Japiii-jf4vu
@Japiii-jf4vu Год назад
ኡብዬ የኔ መምህር ፈጣሪ ከክፉዎች በደሙ ይሸፍንህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ለህወቴ እትርፌያለሁ በጣም ብዙ ውለታህ አለብኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 Год назад
አብይ ዬ ወንድም አለም ሰላም ሰላም ፍቅር ፍቅር ላንተ ይሁን 😍😍 የኛ ጀግና : እንኳን ኖርክልን : እድሜና ጤናውን ደሞ አብዝቶ ይስጥህ
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 Год назад
መድህን አለም ክርስቶስ ኢየሱስ ሀሳቡን በአንተ እየሰራ እንደሆነ እናውቃልን። ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ! በእውነት ማመስገኛዬ ነህ! ጌታ ክርስቶስ በደሙ ይከልልህ! እግዚአብሔር ይመስገን! ክረ ነፍፍፍ እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!!!!!
@birtukanyohannes8484
@birtukanyohannes8484 Год назад
ይህ ጊዜ በብዙ ፀሎት የምንበረታበት ሰአት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@tigistsisay-tw9wg
@tigistsisay-tw9wg Год назад
ጌታ እየሱስ ሁሌም ጥበቃዉ ከአንተ አይለይብህም አብሮህ ነዉ
@selamawyhager6931
@selamawyhager6931 Год назад
እንዳልሽ ይሁን! ብለናል፡፡
@selamawyhager6931
@selamawyhager6931 Год назад
በብዛት አብይ ይልማ የሚአቀርበውን ሁሉ ማየትም አደገኛ ነው፡፡ "በምትሰሙት እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ" ስለተባልን፡፡ መ.ቅ. ማንበብና ማሰላሰል፣ መፀለይ የዘወትር ተግባርሽ ማድረግን ቀጥዪበት፡፡
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
@@selamawyhager6931 💚💛❤️ Bible manbeb/metseley tru new! Unfortunately, enante ye Cult teketay Menafekoch, hulunem neger berezachihut! You twisted everything! Abiy Yelema, yemiseraw telek ye Orthidox Chrristian sera new! Hezbun ke Chilemaw Alem adega lemetebek new! Zemenun eyewaje new! Enante Menafekoch, "Wallflowers" nachihu! Wey ateseru, wey ataseru! Wake-up!!👈
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
❤❤❤❤❤ መምህራችን አብይ ይልማ እንኳን መጣህልን
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምአለም ብቻ አንተንና ጥቂት መሰሎችህን አብዝቼ አጨነቅለችኋለሁ በርታልን
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 Год назад
እናመሰግናለን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ህዝባችንን ያንቃልን ይጠብቅልን እሄን የረከሰ ሴራቸው😥🥺 የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ያክሽፍባቸው 🤲
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
ትዉልዱን ለማንቃት የእርኩስ መንፈስ ሴራ ሰለምታደርገዉ ፕሮግራም በጣም አስደናቂ ነዉ ለሁላችን ልቦና ሰቶን ወደ እግዚአብሔር በፀሎት የምንፀናበት ጊዜ ነዉ ያሰብከዉ አሳብ በሰፊዉ ወደ ህብረተሰቡ ለመምጣት የምታደርገዉ ጥረት ሚበረታታ ነዉ እግዚአብር ይርዳክ በፀሎ እናግዝአለን በርታ ወንድማችን
@zelalemgetaneh8632
@zelalemgetaneh8632 Год назад
ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው አስደናቂ እውቀት ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ ፡
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Год назад
የሰራዊት ንጉስ ሀገራችንን ይታደግልን እጂ ማርያምን ሰውየው መሪ የተባለውማ ለቅጣት የተቀመጠ መሪ ነው ያሳዝነኛል ያገሬ መጨረሻ😭😭😭😭
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Год назад
ውድ መምህርና ጋዜጠኛ አብዬ ፈጣሪ ከክፉሰወች አይን ይጠብቅልህ እጅግበጣም በጣም ነው የምሳሳልህ እመቤቴ ጥላዋን ትጣልብህ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@amentedese8865
@amentedese8865 Год назад
አብያችን እግዚአብሔር ይረዳሀል አይዞን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ለኛ
@mwj1245
@mwj1245 Год назад
እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 Год назад
ታላቋ አግዚአብሔር የለችም!!
@saruyoha2590
@saruyoha2590 Год назад
Hey Abiy, you are amazing...thank you so much my brother. Keep it up. You may don't know..but you are saving many lives. May God bless you may dear 🙏💚💛❤.
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
ጌታ መንበራቸውን ይገለባብጠው በርታ አብያችን ጌታ ለነሱ አይምሮ አሳልፉ አይሰጠንም በንሰአ ብቻ መመለስ ነው በርታ❤
@mesgbre
@mesgbre Год назад
ውድ ወንድማችን እንደው ምን ልበልህ? የዚህ ዘመን ጀግናችን ነህ። ስላንተ በጣም እንጨነቃለን። አንተ የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ አርበኛ ወታደር ነህ። እሱ ክቡር በሆነው ደሙ ይሸፍንህ፣ ይከልልህ፣ መንግሥቱን ያውርስህ! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Год назад
የኛ እንግሊዝ የሆክ ልጅ እንወድሀለን እንቅልፍ ንሳቸዉ
@zelalemgetaneh8632
@zelalemgetaneh8632 Год назад
ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው አስደናቂ እውቀት ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ ።❤❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
😢😢😢😢ኡፍፍፍ የሰማይ አምላክ ያንሳው ይሄን ሰውዬ። የሰማይ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ እመብርሐን ትጠብቅህ የትውልዱ ጠባቂ አድርጎህ ፈጣሪ ያስቀመጠህ ሰው ነህ እንወድሃለን❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም አትለይክ በጣም ነው የምንወድክ❤️❤️❤️❤️❤️
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Год назад
ሰማያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 Год назад
እኔ ግን የኖቤል ሽልማቱ ይገርመኝ ነበር :: እንዴት ሰው አንድ ነገር ሳይሰራ ኖቤል ይሸለማል? አሁን ሁሉ ነገር ግልፅ ነው: : ምን ይባላል : እግዚአብሔር ለዚያች ምድር ይድረስላት::
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
አድነን ነው ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያዉቃል የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከአመፅ ይራቅ ይላል ቃሉ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪያችን አዳኛችን አዳሻችን ሆይ ና የምድር አመፅ በዝቷል አድነን
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
ዐብይ ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏 በርታልን ለወገንህ ብዙ እውቀት እየሰጠህ እያነቃህ ነውና እናመሰግንሃለን ። ፈጣሪ አምላክ ይህን የረከሰ ተግባር ከሀገራችን ምድር ያጥፋልን።
@nopo7998
@nopo7998 Год назад
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልነ ትውልድን ለማዳን የምትሰራው እግዚአብሔር አምላካችን ለሰጠህ ጥበብ ምስጋና ይድረሰው በርታልን የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን እንወድሀለን
@sadah4261
@sadah4261 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@honey48757
@honey48757 Год назад
Thank Memhir Abiy Le Muslimoch Melkam Beal Siletemegnek 👍👍👍
@dtivory4515
@dtivory4515 Год назад
Abey, you are doing a fantastic job. Let the Almighty God keep his eyes on you.
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ተባረክ ታማኝ በቀደም ቀንጭቦ አሳይቶት ማን ያብራራልኝ እያልኩ ነበር ያው ኮፒ ፔስተነቱን ለማጋለጥ ነው ብዬ ዘለልኩት በተረፈ ያሰብከውን ይሙላልህ 🙏🙏🙏👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Год назад
አረ መከራችን ረዘመ !😭 የምሕረት አምላክ እግዚአብሔር ቶሎ ና ጠ/ሚኒስትሩ ከቆየ ገና ብዙ ነገራችን ይበላሻል ።
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Год назад
መምህር ዐብይ እውቀትህ አይወሰድብህ !!!! እመብርሃን ከመናፍስት አገዛዝ ትጠብቅልን ከነ ልጇ ሀገራችንን ✋✋✋
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Год назад
እነሱ እያንዳዳን ነገር የሚናገሩት ነገን አስበው ነው መሪያችን ንግግሩን የተናገሩት በመልካም ጎኑ ሲሆን አበይ እድንቃም አንቄያችን ስለሆንክ ተባረክ
@hunyalewbellete2120
@hunyalewbellete2120 Год назад
ነቅቶ መጠበቅ አስፈላጊ በሆነበት በዚህ ፈታኝ ጊዜ፣ ስለምታደርገው የማንቃት ተግባር እጅግ ክብር አለኝ የውነት አምላክ በስራህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን።
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Год назад
ሐያሉ ሰማአት የቆራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛው ይጠብቅህ የዘመናችን ሰማህት ነህ አብይ ይልማ በእውነት
@yohannesbaye3532
@yohannesbaye3532 Год назад
አብዬ ውድ ወንድም በርታልን መድሐኒአለም ይርዳህ የልብህን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልህ።
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 Год назад
ዘርህ ይባረክ!!!!
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 Год назад
I think this guy, have a good understanding of what going on the present time, . Please spread the word, wake the masses.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
በእውነት በጣም ያማል ለወንበሩ ሲል እቺ የመሰለች አገር ለሰዶም አሳልፎ ሰጣት በእውነት ልብ ይሰብራል እውነት ግን እግዚአብሔር ተንበርክክን እንለምነው ከእነዚህ አውሬዎች እጅ እንዲያስጥለን በእውነት እግዚአብሔር መቸም አሳልፎ አይሰጠንም በእውነት ጠቅላዮ እግዚአብሔር ይገስጸዋልም ይዋጋዋል አምናለው ስንት የተከበሩ አባቶች እና እናቶች መነኮሳት ያለባት አገር ለአውሬ አሳልፎ እንዲሰጠን አይፈቅድለትም
@enatasrate576
@enatasrate576 Год назад
ተባረክ አብይዬ!!! አንተን አምላክ አነቃህ! እኛም ባንተ ነቃን! እየነቃንም ነው። እኛም ለሌሎች ብርሀን እንሆን ዘንድ share...
@ururur6108
@ururur6108 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዝህን ክፉ ዎች ከኢትዮጵያ ምድሪ ያጥፈልን
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
አይ የኔ መንጥር እድሜና ጤና 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍🇨🇬
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Год назад
እመቤቴ ማርያም ያምላኬ እናት እባክሽን ይቺን ንፁህ ሀገር ከልይልን ጠብቂልን አሜን
@abiy-ce7hj
@abiy-ce7hj Год назад
We really thank you very much & God bless you more , We all Ethiopian youth people's must wake up and move forward with Abiy until the end ! GODDOLIASS MEANS GOD IS GREAT!
@konjolij9239
@konjolij9239 Год назад
የኔ ውድ ወንድም በመንገድክ ሁሉ አላህ ይጠብቅክ ከልብ አክባሪክ ነኝ❤
@grummulatu8614
@grummulatu8614 Год назад
ቆንጆ ተጨማሪ ነገር ነው ስለሰውዬው የነገርከን። ሰውዬው ክፋቱና ጠቅላላ ሥራው ሰይጣናዊ መሆኑን ላልተረዱ ከዚህ በላይ ምን ይጨመር? አንድ ዐይን በመናፈሻ ፒኮክ በቤተ መንግሥት አብርሆት ቤተ መጽ/ቤት ብልጽግና ፓርቲ ሌሎችም ሰይጣናዊ መለያወችነ እያስቀመጠ ነውኮ በቅርብም በአዋጅ መብታቸው የሚሉትን ለማረጋገጥ ጥርጊያ ጀምረዋል፤ አማራ ልዩ ኃይልና ፋኖን ማስወገድ፣ ከተሳካ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Год назад
ወይ አብዬ ፣ ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ። ከነዚህ ከሰዉ ጭራቆች ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 Год назад
መምህር አብይ ይልማ የእውቀት እና የአእምሮ ባለቤት እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አንተም ከፈጣሪ በተሰጠህፀጋ እያገለገልክ እና ሐእንደኔ አይነቱ መሀይም መብራት ሆነሃል እየሆንክም ነው በርታ እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሌም በመፅሀፍህምበፕሮግራምህም እከታተልሃለሁ ...ተባረክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ....
@mihirettassew7007
@mihirettassew7007 Год назад
Hi Abiy, May Jesus Christ be covered with his blood 🙏. Thanks for sharing important information!
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Год назад
እናመሰግናለን ❤❤❤🎉
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Год назад
መምህር እድሜህን ያርዝምልን በእውነት የምትሰጠን መረጃ ከነ ማስረጃ ተጨባጭየሆነ ነው በጣም ነው ማከብርህ ነቅተን ተጠንቅቀን እንድንኖር እየረዳኸን ነው ትውልዱን እንዲነቃ ነው የምትሰራው በተረፈ የድንግል ማረያም ልጅ ሃገራችንን ይጠብቅልን።
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ኢድሙባሪክ shame less የሆነ ይታዘቡኛል አይልም!!! 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Joshuaa1064
@Joshuaa1064 Год назад
ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ጥበቃውን አብሮነቱን ያብዛልህ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Год назад
በርታ,የእውነት ነው የምለው የአሰራት በኩራት ብር ለዚህ ጉዳይ እረሱ መዋል አለበት ለምን ብትል እናንተ የምታሰተምሩት ከምንም በላይ ትውልዱን የሚታደግ ነው❤❤
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 Год назад
አብይ ፈጣሪ መገለጡን ይስጠን እንጂ አደገኛ ነገር ነውና ጌታሆይ ና!!!
@tigisteadanich
@tigisteadanich Год назад
አሜን አሜን አሜን ይገረማል ይህንን እዝብ ሞኝ አርገኮ እዝቡም ተይዟል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ውድማለማችን አተ ክምታየዉ ካማታያቸዉ ቅዱስ ገብረየል ይጠብቃቹህ እስቴዲዋሙስጥ የመሰሩትን ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- Год назад
ልብ ሰባሪ አፀያፊ ምግባር አፀያፊ ግዜ
@assayehegngebremichael3911
@assayehegngebremichael3911 Год назад
ወንድሜ መቼም እነዚህ ሰይጣኖች የሚያሰሩህ አይመስለኝም እግዚአብሔር ረድቶህ ትውልድ የሚድንበት ማዕከል ለመትከል ያብቃህ
@zeryehunlagasse8182
@zeryehunlagasse8182 Год назад
ሁሌም ለምትሠጠን እውነተኛ መረጃ ከልብ አመሠግናለሁኝ።
@sasutelayegedele4920
@sasutelayegedele4920 Год назад
በጣም እናመሰግናለን አብያችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@gizachewmulugeta226
@gizachewmulugeta226 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ጠብቆቱ አይለይህ ፈጣሪ አንተን አንደበት አድርጎ እየሰራ ነውና
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
እሱ ማንን አልቀዳም የጃንሆይን ቁጭ ብለው መፅሀፍ ማንበብ የማን እንደሆነ የማይታወቅ የሚሊተሪ ልብስ ለብሶ ሰኔ 16 የቦንብ አደጋ በደረሰ ቀን እጁን እንዴት ዘርግቶ እንደኑበር የግብፁ መረ ወዘተ አነቃችሁን እኮ ጌታ ይባርካችሁ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Год назад
Thank you, Abby Yilma.
@shewayebekele7393
@shewayebekele7393 Год назад
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ኢትዮጵያ ንም ከአውሬው መንፈስ ይጠብቃት የሚያስፋፍትንም ያጥፋቸው።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች በደሙ ይሸፍንህ። ይህ ዘመን በትንቢቱ ከተነገረዉ ሁሉ በጣም በጣም ከባድና የሚያስፈራ ነዉ። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን።
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i Год назад
በትክክል ብለሀል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጥነት እየመጣ ነው።
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ እመኣምካክ ኣትለይክ🙏🙏❤️
@semiy-entertainment1284
@semiy-entertainment1284 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ በርታ ስራህ ግሩም ነው❤❤❤❤❤
@milliontaffesse4242
@milliontaffesse4242 Год назад
Many Thanks ❤
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Год назад
❤❤❤Wow asdnaki memhir abiy ylema brta
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 Год назад
እንኳን አደረሰህ!!
@Hanan6073
@Hanan6073 Год назад
የወንድማችን ወይም የእህታችን ጠባቂ መሆን ማለት በአሁኑ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን ነገሮች ሁሉ ወደ ጎን ለመተው ፈቃደኛ መሆን እና አንድን ሰው እንዴት መርዳት እንዳለብን ከእግዚአብሔር መመሪያ ማግኘት ማለት ነው።
@habtamamare1912
@habtamamare1912 Год назад
Thank you bro!
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Год назад
አቤቱ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን🙏 መምህር አብይ በርታልን ሀገርን ትውልድን ለማዳን ለምታደርገው ሁሉ ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ 🙏
@seidshikure2292
@seidshikure2292 Год назад
thanks techer aby you are wonderful
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Год назад
ሰውየው ራሱ ጌ ነገር ሳይሆን አይቀርም መሪ ተብየው በአንደበቱ ኢትዮጵያን ይላል ስራው ኢትዮጵያን ያፈርሳል እግዚአብሔር ይቅደምና እርሱን ያፍርሰው
@guragaentertement7178
@guragaentertement7178 Год назад
አቢይ ዘመንህ ይባረክ
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Год назад
እየነቀስክ አውጣው የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያበርታህ !!! I will participate your project . I am live in USA I will support you my bro. I really appreciate your great job please keep up!!! ❤❤❤.. Abbey Ahemed is 666 and LGB . His face and acting definitely his guy. Good bless you my hero. We loves you❤️🧡💚 ይህ የረከሰ ቆሻሻ ኢትዬጵያዮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
@sisay2726
@sisay2726 Год назад
መምህር መልካም ወጣት የነሱ ነዉ። ዮናታን እኮ መስቀል ዘቅዝቆ አሳይቶናል እውነታውን ግን የሚያስተውል ጠፋ
@user-pb9gt3fy2f
@user-pb9gt3fy2f 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Год назад
Egzabher Kante Gar New Memhir Enkuwan Dena Metah🙏🙏🙏
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
በርታ ጀግናየ
@empressclementbushay7785
@empressclementbushay7785 Год назад
Thank you my brother ❤
@tgcot431
@tgcot431 Год назад
Thank you my brother for sharing this knowledge 🙏
@awokemellese7611
@awokemellese7611 Год назад
Thank You brother
@lumumaha3920
@lumumaha3920 Год назад
God Bless. Abiy Yilima
@netsaneteniyew6948
@netsaneteniyew6948 Год назад
እግዚአብሔር ምድራችንን በደሙ ይሸፍን!! ሁሉም ሰው ይህን መስማት አለበት።ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ ይባርክህ ፍቱን ላንተ ያብራልህ❤❤❤
@markanfikadu8516
@markanfikadu8516 Год назад
እግዚአብሔር ይህ ባርክ
@user-vr3qj1wg7o
@user-vr3qj1wg7o Год назад
አግዚኦ ማረን አምላካችን
@abebekidane3270
@abebekidane3270 Год назад
አግዚአብሔር ይታድገናል
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Год назад
እባካችሁ ተረባርባችሁ አገራችንን አትርፉልን
@wasihunmasresha9915
@wasihunmasresha9915 Год назад
ውዱ መምህራችን እንኳን ለዳግማ ትንሣይ በሠላም አደረሰህ
@getachewmulat-rd8qv
@getachewmulat-rd8qv Год назад
በርታልኝ የኔጀግና
@muletadesse7485
@muletadesse7485 Год назад
Abiy yelema is intelligent + messangers of God The Father.
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
nice information! 💪
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጠብቀኝ
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Год назад
በማነቃቂያ ሰበብ አገራችን ውስጥ ስር እየሰደዱ እውቅና እየተሰጣቸው motivational speakers እየተባሉ The New Age Cult( religion) እያስፋፉት ይገኛል :: እምነት የማይመስል ግን በጣም አደገኛ አሰርራር ነው:: በጣም ብዙ Hollywood celebrities ለምሳሌ Oprah Winfrey አንዷ ናት:: የእኛ አገር አነቃቂወችም በብዛት እሷን እንደምሳሌ ሲጠቀሙባት እንመለከታለን:: From the new age religion to Christianity የሚሉ ቪዲዮወች አለ እነዚህ ቪዲዩወች ምስክርነት የሰጡ ሰወች ናቸው በተጨማሪ ሪሰርች ብታረግ ይህንን እምነት ግን እምነት የማይመስል የሚያጋልጡ ብዙ ፅሑፎች ታገኛለህ:: እኛ ሀገር ግን አዲስም ስለሆነ እስላሙም ክርስቲያኑ በዚህ ነገር እየተመሰጠ ይገኛል:: እባክህ ተመልከተው::
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 Год назад
ዘመንህ ይባረክ !! በበለጠ ጌታ ይግለጥልህ
Далее
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14