Тёмный

የመሬት ለአራሹ አዋጅ አራሹን ባለመሬት ያደረገ ወይስ የአራሹን መሬት የነጠቀ? የሀሳብ ፍጭት በፕሮፌሰር ሰለሞን በጋሻው እና አቶ አቻምየለህ ታምሩ 8/5/202 

Reyot
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Powered by Restream restream.io/
የመሬት ለአራሹ አዋጅ አራሹን ባለመሬት ያደረገ ወይስ የአራሹን መሬት የነጠቀ? የሀሳብ ፍጭት በፕሮፌሰር ሰለሞን
በጋሻው እና አቶ አቻምየለህ ታምሩ 8/5/2020

Развлечения

Опубликовано:

 

4 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@dessalegneyilma1214
@dessalegneyilma1214 4 года назад
ቴዲ...ሓለዎተ እግዚአብሄርን የምናዉቅበት አንዱ በሃገራችን ሰዉ በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዳንተ እንደ አቻሜለህ እንደ ኤርሚያስና ሃብታሙ አይነቶችን ከሃገራችን ለዘር እንዲሰነብቱ ማድረጉ ነዉ።የሆዳሙ ነገር አይነሳ፣እንዴት ሃገር ምድሩ አድርባይና ሆዳም ይሆናል።በሉ እናንተ ብዙ ተባዙልን አገራችንን ሙሏት፣አምላከ ኢትዮጵያ ከናንተ ጋር ይሁን።
@thunderman5861
@thunderman5861 4 года назад
ትክክል ትክክል አሁንም ትክክል ብለሃል ወንድሜ፡ እንዲህ አይነት አእምሮ ግንዛቤ ስዕብና ስላለህ ትልቅ ክብር ይገባሃል።
@jonathantakele6013
@jonathantakele6013 4 года назад
ደስአለኝ ይልማ በሰጠው አስተያየት ላይ ተጨማሪ ልል የምፈልገው እነኝህ አራት ኮከቦች ለምን አንድ ላይ ሆናችሁ ኢትዮጵያዊ ስም የያዘ የዜና አውታር አታደርጉትም?
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 года назад
እንመሰግናለን፡ቴዲ፡፡እኔ፡አቶ፡አቻምየለህን፡ሳዳምጥ፡ግርም፡የሚለኝ፡ነገር፡ምንአይነት፡ወላጆች፡ናቸው፡ያሳደጉት፡ብዬ፡አደንቃቸዋለሁ፡ልጅ፡ማሳደግ፡እንዲህ፡ነው፡ይሄ፡ትልቅ፡እድል፡ነው፡የሱ፡እኩዮች፡በአውሮፓ፡ተቀምጠው፡አእምሮአቸው፡ሳይበስል፡ቀርቶ፡፡፡መንገድ፡ዝጋ፤በገጀራ፡ቁረጠው፡፤ፍለጠው፡ሲሉ፡ሳይ፡ስስማ፡ለሀግርየማይበጅ፡ድርጊትእያየን👉አቶ፡አቻምየለህን፡ያለማድንቅ፡፡ንፉግ፡ነት፡ነው 👉ዘረኛ፡የምትሉት፡በሙሉ፡ድንቁርናችሁን፡ያሳያል፡ተደበቁ፡፡፡፡፡፡፡፡
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
ሰውን በገጀራ በለው ተገቢ እደለም ነገር ግን መንገድ ዝጋ ሰላማዊ ተቃውሞ ነው። ሰውን ሰላማዊ ተቃውሞ እንዳያደርግ ከከለከልከው ወደ አመጽ ይሄዳል ስለዚህ ለዛ ተባባሪ መሆን ተገቢ አደልም።
@baheilu
@baheilu 4 года назад
Big respect to ዶክተር ሰሎሞን and አቻም
@mesfingeorgis4335
@mesfingeorgis4335 4 года назад
አቻምየለህ ማስረጃህ ሀሉ ሙሉ ነው Achamyelh absolutly capable u got A on this discussion
@tebeber532
@tebeber532 4 года назад
አቻምየለህ ልክ ነህ። የኔ አባት መሬት ጠይቆ ኖኖ የሚባል አካባቢ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 1965 ዓ.ም መሬት እንዳገኘ አውቃለሁ።
@iron19731
@iron19731 4 года назад
So was my father in Humera. Later Derg took it.
4 года назад
Reyot, Ethio 360, Abay Media are the best media I ever saw at this time. Share it
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
ፕሮፌሰር ሰሎሞን:አቻምየለህ እና ቴዲያችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነው በርቱ😘 💚💛❤ ፕሮፌሰር ሰሎሞን ይልመድቦት ርዕዮት ፕሮግራም ላይ በመቅረብ ሃሳቦትን ማካፈልዎን ይቀጥሉበት እናመሰግናለን💚💛❤
@abuyitbarek1167
@abuyitbarek1167 4 месяца назад
ይሄ ውይይት ሁሌም አዲስና ብዙ ትምህርት ያለው ነው። ቴዲ ማወያየትን ላንተ ትቻለሁ። አቻም ድንቅ ነህ ኘ/ር ሰለሞን እናመሰግናለን።
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 4 года назад
ቴዲ እግዚአብሔር እዚ የመጣክ ለተበደለ እንድትጨው ነው ሳትደከም ሥራ ከእግዚአብሔር ተገኛወለክ
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 4 года назад
Achamyeleh the voice of Real Ethiopian!!!
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 года назад
ቴዲ እርግጠኛ ነኝ ያንን ደካማ አናኒያ ሶሪን ይህንን ፕሮግራም እንዲመለከት ጋብዘህዋል ብዬአምናለሁ: ብዙ ይማርበታል ብዬ አስባለሁ:: በዋነኛነት ስነስርአትን ይማርበታል ብዬ አምናለሁ ለሌሎችም ጭምር::
@gashawtenna4424
@gashawtenna4424 4 года назад
Although it is not a result-based comparison, it was an interesting discussion. I really enjoyed it. I would appreciate if you initiate another discussion on the effects of the FDRE land-use policy (proclamation) on the effectiveness of land property right, expropriation and compensation, land productivity, farmers’ livelihood, the use of sustainable land management practices, etc.
4 года назад
Wow Reyot media is best, thanks Acham, Excellent, knowledgeable
@sendekukibret2557
@sendekukibret2557 4 года назад
Acham tenkesakash library
@israelsolomon5986
@israelsolomon5986 4 года назад
ቴዲ መቼም የማይጠገብ ፕሮግራም ነው ሁሌም የምታቀብረው በተለይ አቻም ካለበት ይደምቃል ዶ/ር ሰሎሞንንም እናመሰግናለን
@ebrahimali2138
@ebrahimali2138 5 месяцев назад
መሬት የለላቸዉ ሰወች መሬት እንዲኖራቸዉ ማድረግ ተገቢ ቢሆንም የመሬት ላራሹ ጥያቄ የተመለሰበት መንገድ ኢትዬጵያን ከድህነት እንዳትወጣ አድርጎ ያስቀረ አዋጅ ነዉ .....አቻሜለህ ትክክል ነህ
@lulagebreyesus6292
@lulagebreyesus6292 4 года назад
Thank you for the excellent discussion. You have cleared so many confusions in my mind. Thank you Reyot
@jonathantakele6013
@jonathantakele6013 4 года назад
እጅግ ጥሩ በሆኑ የዕውቀት ሠዎች የተሰጠ ትንተና ነው ፣ በግሌ በርቱ ጠንክሩ እያልኩ አመሠግናለሁ።
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 года назад
ፕሮፌሰር ስለሞን ጋሻው እጅግ እናመሰግናለን:: እማናውቀውን ያልነበርንበትን ታሪክ በግራም በቀኝም ስላስረዳሀን ትንሽ አይናችንን ይከፍትልናል:: እንደሁሌም አቻም ይመችህ: ቴዲ ደሞ የተደበቁ ምሁራንን እየለቀምክ እያመጣህ አናዝልን: ልፋታቸውንም ጥፋታቸውንምሳይነግሩን ሳያምኑ ችግር ውስጥ ከተውን እችን ምድር ትተው እንዳይለዩን:: በርቱ
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 4 года назад
Thanks both of you; Acham is the best; no one can bite him!!
@mahmudmuhamad4021
@mahmudmuhamad4021 4 года назад
Dr Solomon thanks!
@tsionmekuria7451
@tsionmekuria7451 4 года назад
Well matured discussion
@alexz4231
@alexz4231 4 года назад
አመሰግናለዉ ዶ ሰለሞን ።
@zegfanta4244
@zegfanta4244 5 месяцев назад
በንጉሡ ግዜ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የመሬት ባለቤትነት ችግር እንደ ግዛቱ ባህል ወይም ስርዓት የተለየ ነበር። ለምሳሌ በትግራይ ችግር አልነበረም ምክንያቱም ባለቤቱ አራሹ ነበር። በሌሎቹ የሰሜን ግዛቶች ግን እንዲህ አልነበረም። አራሹ ባለቤት አልነበረም። በልዩ ልዩ አቋም ለምሳሌ በሲሶ ወይም በተለያየ ውል ከባለቤቱ ጋር ተስማምቶ ያርስ ነበር። ይህ ለአራሹም ሆነ ለመንግሥት (ቀረጽ ክፍያ) የተመቸ አልሆነም። የንጉሡ አስተዳደር ይህን ችግር ለማስወገድ እንዲሁም የመሬት ይዞታን በመላው ሀገሪቷ አዲስ ፖለሲና ህግ ለማቋቋም ይህን ለመፈጸም አስፈላጊ የሆነውን የሀገሪቱ ሽፋን ካርታ አንዱንና ዋናው ነበር። ይህ አስፈላጊ የሆነበት አንዱ ዋና ምክንያት የመሬት ባለእርስቶች የያዙት መሬት ተለክቶ ስለማይታወቅ ግብር ለማስከፈል የሚቻል አልነበረም። አስር ጋሻ ይዞ አንድ ጋሻ ብሎ በዚያ ሂሳብ ይከፍል ነበር። የምድር ሽፋን ካርታ ስላልነበረ የካርታውን ስራ ንጉሡ በጣም ይገፉት ነበር። እስከዚያው ድረስ በየቦታው ያለውን የእርሻ መሬት ፍላጎት ለማሟላት መንግሥት ከያዛቸው ልጥ ምድር ይሰጥ ንበር። በሰሜኑ ግዛት አያሌው በባለርስት ተይዞ ስለነበር በደቡብ በተለይ በአርሲ፥ ባሌ፥ሲዳሞና ሀረር መሬት ለአራሽ ይሰጥ ነበር። በሰሜን በወልቃይት እና ባንዳንድ ቦታወች ብዙ አራሾችን አሰማርቷል። ከዚህ ተጨማሪ ለውጭና ለውስጥ ልማት ጥያቄዎች በተጠና መንገድ በፕላኒንግ ጥናትና ተቀባይነት ሰፋ ያለ ምድር ይሰጥ ነበር። ዳሩ ግን አንዳንድ ቡድኖች ያለ ረጅም ምድር አጠቃቀም ጥናት መሬትን ለማልማት በመነሳታቸው መንግሥት አቁሟቸዋል። ብዙ የውጭ ድርጅቶች ነበሩ የተከለከሉ። ከአገር ውስጥ የኦሮሞ ድርጅት የእርሻ ልማት በዚሁ ምክንያት ተከልክሏል። ሌላ የመሬት እርሻ ልማት ድርጂት ያለውን ህግ በመጣሱ (በኔ ሪፖርት) ልማቱ ፈቃድ አጥቷል። የዚያ ችግር ኗሪውን አንድም ሰው ይሁን የሚያፈናቅል ሆኖ ስለተገኘ ነው። ስለ መሬት ይዞታ አመሰራረት ዶር ሰሎሞን የአመሪካ ፖለሲ መስፋፋት አድርገው አቅርበውታል። ይህ የኢትዮጵያን ልምዳዊና ጥናታዊ የዕድገትን መርህ ይጻረራል። ኢትዮጵያ መላ ምድሯን በካርታ ሽፋን ለማገኘት የአየሩ ፎቶግራፍ ከተገኘ በኋላ ካርታውም እንዲሁ እንዲዘጋጅ ጥረት ተደርጎ ተሳክቶ ነበር። ቀጥሎ የሀገሪቱን መሬት ይዞታ በአዲስ ህግ እና ደንብ ለማሻሻል አንድ የመንግሥት አካል (ምንስትር) አስፈላጊ ነበር። የመሬት ይዞታና አስተዳደር ምንስትር መፍጠር የአሜሪካ ፖለሲ የሚሻው አይደለም። በዚህ ምንስትር የካርታ ድርጅት Senior Cartographer በሆነ ስልጣን ተመድቤ በዚህ መሬት ፖለሲ ጥናትና ፖለሲ ዙሪያ ተመድቤ ሰርቻለሁ። በሞላ ጎደል በንጉሡ ግዜ በተፈጸሙት የፖለሲና የደንቦች መቋቋሞች በቀጥታና በተዘዋዋሪ አስትዋጽዎ ስላደረኩ ብዙ የምረዳው ጉዳይ ነው።
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 4 года назад
Acham anbesa new
@BichonHoo
@BichonHoo 4 года назад
Some parliamentarians from adjacent provinces used to give land titles from the current benishangul gumuz region. Are you aware?
@danielalmaw6754
@danielalmaw6754 4 года назад
Acham edemihe ende bahire ashwa .....yehune ❤❤❤teddo bertaline....
@zmack1830
@zmack1830 4 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ቶሎ ይረሳል___ቶሎ እንደሚረሳም ስለተረዱ እነ መሰሪው አብይ አህመድ እና ኦደፓ(odp) ይህን የኢትዮጵያውያን ደካማ ጎን ተጠቅመው በየቀኑ አጀንዳ የሚያስቀይር ዜና እያመጡ ኢትዮጵያን ሙሉበሙሉ ወደ ኦሮሞነት ለመቀየር በብርሃን ፍጥነት እየሰሩ ይገኛሉ። ይህንን ጽሁፍ ለዘላለም አትርሱ(ወድውስጣችሁ አስገቡት በየቀኑ አስቡት__ኦሮሞ ያልሆንክ እና ልጅ ያለህ ልጅህ የዘላለም ባርነት ውስጥ እንዳይገባ በምትችለው መንገድ ዛሬ ጀምረህ ኦደፓን በምትችለው መንገድ ተዋጋ። አይ እኔ ልኑር እንጂ ለልጄ እግዚአብሄር ያውቃል ብለህ ዝም ማለትን ከመርጥክ ሰው መሆንህ ያጠራጥራል (ምክያቱም እንስሳትም በተወሰነ መልኩ ለልጆቻቸው ያስባሉና)። ነፍስ ይማር ለሞቱት እና ለታረዱት ሰዎች! አብይ አህመድ ሰው በመንቀል እና ችግኝ በመትከል ሪኮርድ ሰብሩዋል! አሽቋላጭ ሴቶች አብይ ቆንጆ ነው እሱ ይምራን ለምትሉ_ የሰይጣን አለቃ ሉሲፈርም በጣም ቆንጆ ነበር (መጽሃፍ ቅዱስ ተመልከቱ)። ወገኖች እባካችሁ ንቁ! አብይ አህመድ (አፈ ቅቤ ሆደ_ጩቤ_) ነው። ለኢትዮጵያኖች መግደል መሸነፍ ነው ይላል (ህዝቡን ሽባ አርጎ ለመግዛት) _ የሱ ቄሮዎች ሲያርዱ ሲገድሉ ግን ዝም ይላል!!! ንጹሃን ዜጎችን ያስራል__ወንጀለኞችን እና አራጆችን ግን ዝም ይላል__ዝምታውም ማረዳቸውን እና መግደላቸውን እንዲቀጥሉ ያበረታታቸዋል!!!! እኔን ብትነኩ አስር ሺ ሰው ታርዶ ያድራል ይላል__አራጆቹን ደግሞ እነማን እነድሆኑ እናውቃቸዋለን_300 ሰው አርደውና ገድለው አብይ መሰሪው ዝም ብሎዋል!! በአመጻ ሳይሆን በሃሳብ አሸንፉኝ ይላል__ግን ከሱ የተሻለ ሀሳብ አላቸው ብሎ የሚፈራቸውን ፖለቲከኞች(በተለይ አማራዎችን) ያለ ምንም ምክያት ያስራል። ሰው እየነቀለ ችግኝ ይተክላል! የኢትዮጵያኖች ስስ ብልት ኢትዮጵያ እንደሆነች ስለሚያውቅ በአፉ ኢትዮጵያ እኔ እያለሁ አትፈርስም ይላል__ውስጥ ውስጡን ግን በነታከለ ኡማ፣ አዳነች አበቤ እና ሌሎች የኦሮሞ ባለስልጣናት አማካኝነት ኦሮሚያን ይገነባል (በጣም የሚገርመው እኔ እያለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም እያለ የሚያስረው እና የሚያንገላታው ኢትዮጵያነትን ከልባቸው የሚያቀነቅኑትን ነው__የኦሮሞ ብሄርተኞችን ግን እንኩዋን ሊያስራቸው እንደውም በጀት እና ጠባቂ መድቦ ይንከባከባቸዋል____ኧረ እባክህ ወገን ንቃ)። የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል ጦርነት ውስጥ እንዲገቡ አብይ አህመድ በረቀቀ መንገድ ይቆሰቁሳል (ባሪያዎቹን የብአዴን አተላ አመራሮች ተመስገን ጥሩነህና ሌሎቹን በመጠቀም) _ ሁለቱ ክልሎች ሲጣሉ የሱን ኦሮሚያ ተረጋግቶ ለመገንባት) ።አብይ አህመድ ንግግርን በማሳማር አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ማታለል እንደሚቻል በደምብ አውቆታል__ስለሆነም 100 ሚልዮን ህዝብ በቅቤ አፉ ማታለል ችሎዋል። ስለዚህ አብይ አህመድ በቅቤ ንግግሩ ህዝቡን በማማለል እና በማታለል፣ እንዲሁም እኔ ከሌለሁ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች በሚል ተረት አሸማቆና አስፈራርቶ፣ አታልሎ ለመግዛት የወሰነ ፈሪ መሰሪ መሪ ነው። አብይ እባቡ አይኑን በጨው ያጠበ የኢትዮጵያውያን ልዩ ባህርይ የሆነው ይሉኝታ የሌለው ወላጆቻችንን እና አያቶቻችንን ያታለለ አደገኛ አጭበርባሪ ተዋናኝ ነው።ለ 27 አመት አብረውት ወያኔን የታገሉትን እና ባንድ መአድ የበሉትን እነ አምባቸው መኮንንን ያስገደለ (ይህ ሰው ሳይሆን ከጥልቁ የወጣ ዳቢሎስ ነው)። ስለዚህ ወገን በምትችለው መንገድ እና ባገኘሀው መሳሪያ በያለህበት በመደራጀት እራስህን ከአጥቂዎች ጠብቅ!! አብይ እባቡ እንደሆነ መግደል መሸነፍ ነው እያለ ያስበላሃል። እንደማይደርስልህ አሳይቶሃል። _______እውነታው ይህ ነው ውድ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን!!!አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በጣም የዋህ በግ ስለሆን በመሰሪው አብይ ቅቤ ንግግር ተጭበርብሩዋል። የበግ ለምድ የለበሰው ተኩላው አብይ በቅቤ አፉ ምስኪኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ያሽከረክረዋል። ተራው ህዝብ እሺ ይታለል_ቤተ መንግስት የከበቡት ኦሮሞ ያልሆኑ አዋቂ ነን ተምረናል ሃይማኖተኛ ነን የሚሉ የሱ አማካሪ ነን ባዮች___እውነት ተታለው ነው ወይስ እኛን ቀልበን እንጂ የፈልግከውን ማድረግ ትችላልህ ብለው ህሊናቸውን የሸጡ ናቸው??
@dinberumekicha6228
@dinberumekicha6228 3 года назад
ስምን መላክ ያወጣዋል አቻም የለህ < ሁሌም አቻም የለህ > ይሄ ስም የግብር ስም ጭምር ነው ታምሩ
@jone.m838
@jone.m838 4 года назад
Teddy if you can please presented by dividing part by part. It is long time 2:16 hour.
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 4 года назад
ሁለቱንም ተወያዯች ሳለደንቅ አላልፍም:: ነገር ግን የአቻም የለህ ሀሳብ ሚዛን ይደፋል:: የመሬት ላራሹ አዋጅ የገበሬውን የመሬት ባለቤትነት የነጠቀ:: በሀገሪቱ ረሀብን ያመጣ:: እንዲሁም የአሁኑ የሀገራችን ችግር የፈጠረ አዋጅ ነው::
@jone.m838
@jone.m838 4 года назад
Reyot Media has to be upgrade to Television program. We have to support in finance.
@amaramir6508
@amaramir6508 3 года назад
ጭሸሰኛ ማለት መሬትም ገዛ ተከራዬ ከሌላ ቦታ የመጣነዉ ባጭሩ
@yordanosatomsa969
@yordanosatomsa969 10 месяцев назад
አቻምየለህ ደንቆሮናህ በወቅቱ በሥርዓቱ ዉስጥ የነበረውን ሰዉ ትክክል አይደለህም ማለት ምን ማለት ነዉ::
@greenlife4790
@greenlife4790 4 года назад
ስለመሬት ይዞታ እውቀት ሳይኖር ስለ መሬት ይዞታ መተንተን ማሳሳት ይባላል። ይታደል የነበረው መሬት አራሽ ገበሬ ይኖርበት መሬት ነበር። ግማሽ ጋሻ ወይም ሃያ ሄክታር መሬት ማለት ደግሞ ምን ማለት እንደሆነ መጀመሪያ ሊገባህ ይገባል። በድሮ ጊዜ አንድ አራሽ ገበሬ በከባዱ ቢጥር ቢጥር ከአምስት ሄክታር በላይ መሬት በግሉ ሊያርስ አይችልም። ሃያ ሄክታር የሚሰጠው ሰው ቢያንስ ቢያንስ አምስት ጪሰኛ አብሮ ይሰጠው ነበሩ። ጪሰኛ የሚሆኑት ደግሞ እዚያው መሬቱ ላይ መሬቱን ከቅድመ አያቶቹ ጀምሮ ይኖሩበትና ያርስበት የነበሩት ናቸው። እድል ያገኘው እዛው ለሌላው ሰው በተሰጠው መሬት ላይ ጪሰኛ ይሆናል። በዛው መሬቱ ላይ ጪሰኛ የመሆን እድል ያላገኘው ይነቀላል። እድል ካገኘ ሌላ መሬት ላይ ጪሰኛ ይሆናል። እድል ካልገጠመው ቤተሰቡን በትኖ የቀን ሠራተኛ ይሆናል። ሚስቱም ገረድ ወይም ወደ ሌላ ሥራ ትገባለች።
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
አቻም የለህ ሰፋሪ እሚባሉት አማራዋች እዛ ቦታ እንዴት ብለው ነው ያን ያህል መሬት የያዙት። ማን ሰጣቸው።
@zmack1830
@zmack1830 4 года назад
When it comes to debating etiquette, I think the professor had an edge, as to knowledge, perhaps a draw!
@meseretabebe3897
@meseretabebe3897 4 года назад
the lion of Amhara.
@jobrook3995
@jobrook3995 4 года назад
It is 2/3 75% of the harvest
@tilahuntsegaye9552
@tilahuntsegaye9552 4 года назад
Waw Teddy go had
@coincafe2869
@coincafe2869 4 года назад
ሁለቱንም ተወያዮች ከመቀመጫዬ ተንስቼ ኣመስግኛለሁ። የሚገርመው ግን ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ የመሬት ባለቤት ኣይደሉም።
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 6 месяцев назад
መሬት ለአራሹ ወይስ መሬት ለባለቤቱ?
@homosapienssapiens570
@homosapienssapiens570 4 года назад
D/r solomon 👌
@jobrook3995
@jobrook3995 4 года назад
Welqayt gonderew setew ahun yegna nw weyane asefere malet not fair
@yordanosatomsa969
@yordanosatomsa969 10 месяцев назад
ቴድ የደላል. ብዙ ሰዓት. ለአቻሜ ተብዬ ደንቆሮ እየሳጣ ነዉ::
@sanchomola766
@sanchomola766 4 года назад
This is the real problem for Ethiopia it started 20 century😎
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 года назад
Once land became the property of the state, the state can take away the land even when the government is not satisfied with the political point of view of the farmer.
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
አቻምየለህ ምን ለማለት ነው የፈለገው በኦሮሞ ግዛት በአጃፋር ጊዜ አባጅፋርና ቤተሰቦቹ ነበር የያዙት። ምኒልክ ሲመጣ ግን ራሽናል አደረገው ነው እሚለው አታስቀኝ በለው።
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 4 года назад
The moderator is biased. Both participants are excellent.
@MMel12379
@MMel12379 4 года назад
ስለእውነት ልበላችኩ እንደ ሰበካ ነው የሰማሁት። ፕሮግራሙን ላዘጋጀው ለጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ያለኝን ክብር ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል። ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ በእውቀት የታገዘ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ። ያለንበት ዘመን በተረት ተረት ታሪክ አገር እየፈረሰ ይገኛል። ይሄንን ውሸት በማያወላዳ የእውነት ማስረጃ በማቅረብ በዝረራ ላሸነፈው ለአቶ አቻምየለህ ታምሩ ቃላት ሊገልጸው የማይችል አክብሮት አለኝ። ስምን መልአክ ያወጣዋል ይሉሃል ይሄ ነው። እውነትም አችም የለህ። እውነትም የአቶ ታምሩ በተአምር የተገኘህ ነህ።
@mahmudmuhamad4021
@mahmudmuhamad4021 4 года назад
Only for amhar
@aematz-youTube
@aematz-youTube 2 месяца назад
አቻምየለህ የመሬት ስሪት ሀሳብ ከውጭ የመጣ ነው፡ ግራ ዘመም ፖለቲካ ያመጣብን ችግር ነው፡ ሶስተኛ የግራኝ መሀመድና የኦሮሞ መስፋፋት የመጡት እንጂ ንጉሦቹ ያስተካከሉት ስለሆነ የመሬት ስሪት ችግሮች አልነበሩም ይላል። በድምሩ አቻምየለህ በጊዜው የነበረውን በጥናት የተረጋገጡትን ጉዳዮች በመካድ የራሱን ስርአት ለመዘርጋት ህልም ያለው የሰሜን ተስፋፊዎች ልጅ እንጂ የሀገሪቱን ችግር የሚረዳው ሰው አይደለም ። የግራኝ ወረራና የኦሮሞ መስፋፋት የዛሬ 700 አመት የተፈፀሙትን ሁኔታዎች ከአሁኑ ዘመን ፖለቲካ ጋር እያምታታ የሰሜኑን ወራሪዎች ርስተ ጉልት ተወሰደብን ባይ ነው። የደቡቡን ከምኒልክ ወረራ ጋር ተያይዞ የመጣን የመሬት ስሪት ችግር አብዮቱ ከስሩ ነቅሎ በመጣሉ ያመጣበት ንዴት ይመስላል። መሬት ብቻ ሣይሆን የነፍጠኛ ቁንጮ የነበረውን ንጉሣዊ ስርአት የቀጠፈ በመሆኑ የሰሜኖች ንዴት ከጥቅማቸው አንፃር ሲመዘን መረዳት ይቻላል። ከአቻምየለህ ትክክል ነው የምለው ሀሳብ ገበሬውን በተለይ ከተሜውን የመንግስት ጭሰኛና የካድሬ መጫዎች አደረጋቸው ። የአማራ አፈቀላጤዎች ዛሬም እኛው ደቡቡን እናስገብር ከሆነ በዚህ ዘመን አይሠራም ። ክልላችሁ ሠፊ ስለሆነ አሣድጉት እንጂ ደቡቡ ባደገ ቁጥር አይናችሁ ለምን ይቀላል? .
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 года назад
By the way, the Americans were working against the government of Haileselassie in secret while in public they used to show some support. They used to encourage university students to go to USSR (Soviets) embassy in Addis Ababa to learn about Socialism. The Americans used to buy socialist books for the Addis Ababa university. Before the 1960s European calendar, The Americans used to fully support Haileselassie. But once Haileselassie started to form the OAU, the activities of Haileselassie started to be against the American interest to keep South African, Zimbabwe and other African countries to remain under the white minority rule. The Americans knew that the only system that will over throw the government of Haileseassie was a socialist movement. They used to encourage student movement against Haileselassie's government in secret.
@yoadanyohannes1982
@yoadanyohannes1982 4 года назад
በ1945 የታወጀው ስራ የሌለው ሁሉ ግማሽ ጋሻ ይሰጠዋል የሚል ህግ፣ ንጉሱ ይሄው ህጉ ላይ አለ ብሎ ላይ ሰጡ ዞር አሉ ናት። እስቲ በእዛ ህግ ምን ያህል ደሀዎች ስራ የሌላቸው ባለመሬት ሁኑ። just only to say look we have on our constitution. የቱሻ ህግ። የንጉሱ ህግ አንዱንም ደሀ ባለመሬት አላደረገም።ገበሬው አህያ እንኳን የማይገባበትን ገደል መሬት ያርስ ነበር ወይ ያ ህግ የእውነት ቢሆን። just only for formality. ደርግም የተሻለ reform ከማበጀት ይልቅ ማድቤትና ኩርማን የገበሬ መሬት ነጥቆ ሐገሪቷን መቀመቅ ከቶ ሄደ፣ኢሐዴግም የንጉሱንና የደርግን ስህተት በተሻለ ከማስተካከል ይልቅ ይኽው እስካሁን እየባዘትን አለን።
@shibiruwondimu3595
@shibiruwondimu3595 7 месяцев назад
Tedy don’t take sides
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 6 месяцев назад
The whole point revolves around the false claim 16th century Oromo invasion of Amhara country. If this claim is true, it means Oromo are not Ethiopians. If it’s false it means it’s the greatest blunder of the world.
@demerewyohannes2119
@demerewyohannes2119 3 года назад
ዶክተር ሰለሞን እባክዎን ላለመሸነፍ ከሆነ ይቀጥሉ በኔና በአቶ አቻምየለህ እይታ እናም በአብዛኛው ጊዜ ሀብረተሰቡ በተለምዶ አንዱ የመሪት ሀብታም ምንም መሪት የሊለው በዋናነት እዚያ ሀብታም መሪት ላይ ተቀምጦ ወይም ሰፍሮ እያረሰ ከኖረ ጭሰኛ ይበላል ። አለበለዚያ ትንሸ መሪት ኖሮት ተጨማሪ መሪት ከሃብታም ወሰዶ ካረሰ ጭሰኛ ይባላል ። ከዚያ በኋላ የመሪት አዋጅ ማሻሻያው በንጉሠ ነገሥቱ ለአዲሱ ፓርላማ ቀርቦ ተወያይቶ የፀደቀ አዋጅ ነበረ ይህ አዋጅ ተከራይቶ ማረሰ ይችላል ።
@aberabedane6860
@aberabedane6860 4 года назад
Actually The chauvinist Achame likes to play with words. You said your uncles and Minilik brought to wolayta the land from his pocket. You are non sens Respect to the Doctor bye.
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 4 года назад
Land title reform is necessary even now
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
እሺ አቻም የለህ ብዙ አማሮች የብሔር ጭቆና አልነበም ነገር ግን የመደብ ጭቆና ነበር ይላሉ። ሰለዚህ በአንተ አስተያየት ደግሞ የመደብም የብሔርም ጭቆናም የለም እያልክ ነው አየ የኣማራ ነገር። እነዚህ በኦሮሞ መሬት ላይ ትልቅ መሬት ይዘው የነበሩ ሰዋች በምን መልኩ ነው መሬት የያዙት።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 года назад
Achameleh should learn how to have a discussion . Dominating the other would make you smart nor rational
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 4 года назад
What's the point talking about this issue now? this things happened 45 years ago, so leave it please, please, Ethiopians wake up never be none sense, let's face today's problems we go too big issues in the country,
@amharadailytube5847
@amharadailytube5847 4 года назад
የትላንትና ታሪካችን ማጥራት አለብን።ትላንትና ባልሆነው ለፖለቲከኞች እንዲመች ተደርጎ የተፈበረከው ታሪክ ነው እሚያባላን
@israelsolomon5986
@israelsolomon5986 4 года назад
ምን ማለትህ ነው አሁን ያለው ችግር ባለፈው የውሸት ትርክት አይደለም እንዴ እያባላን ያለው እውነቱን ይጋፈጠት እንጂ
@MyD1010
@MyD1010 4 года назад
2 ስዐት ከ16 ደቂቃ የፈጀውን እሰጣገባ አደመጥኩት እና የተረዳሁትን እንደሚከተለው እገልፃለሁ፣ ዶክተር ሶሎሞን በእዚህ ውይይት ላይ በብቃት አልተሳተፉም በበቂም መረጃ አልተደገፉም ያ ማለት ግን ምንም አያውቁም ማለት አይደለም በሙያቸው ብቃት ምንም ጥርጥር አይኖረኝም ንግግር እና ክርክር ላይ በብቁ አለመቻል አላዋቂ ሊያሰኝ አይችልም ዶክተሩ ለእሰጣ ገባው በቂ ክህሎት አላሳዩም፣ የክርክሩ መነሻ የሆነውን የመሬት ጉዳይ በሁለቱም ተከራካሪዎች በበቂ አልተገለፀም፣ መሬት ላራሹ የሚለው ሃሳብ ከየትኛውም ቦታ ይምጣ የሀገራችን ገበሬ በመሬት ላይ የነበረው እውነታ በበቂ አልተገለፀም፣ ፪፣ አቶ አቻሜለህ በውይይቱ ላይ ባለፈው እንደነበረው አቋም አሁንም በተፃፉ መረጃዎች ላይ ሙጥኝ የማለት የክርክር ዘዴ ይዘው ነው የቀረቡት፣ ሌላው አቶ አቻሜለህ ባልኖሩበት ዘመን ስለነበረው የዘመኑ ትግል እና እንቅስቃሴ የሚሠጡት ቦታ እና ዋጋ አሁንም እንዳለፈው ዜሮ በዜሮ ነው። በሚሊዬኖች ሀገር አቶ አቻሜለህ በጥቂት በጣት የሚቆጠሩ ፅሁፎች ላይ እምነት ጥላችሁ ተቀበሉኝ እያሉን ነው፣ ጭቆና አልነበረም ብሶት አልነበረም ተማሪው ከሌላ ዓለም ቀድቶት እንጂ ሀገራችን ችግሮች ኖረውባት አልነበረም እያሉን ነው፣ በየትኛውም ዓለም ሃሳቦች እና የትግል ሂደቶች አንዱ ከአንዱ በመወራረስ ነበር ነውም። አቶ አቻሜለህ ዋጋ ቢስ የሚያደርጉትን ያለፈውን ትውልድ ድርሻ እና ለሀገሩ ይመኝ የነበረውን ምኞት በጥልቁ መርምረው ይድረሱበት እላለሁ። ከዛ ውጪ በተወሰነ የፅሁፍ እና የሠዎች ምስክርነት ባይወሰኑ መልካም ነው። ከዚህ ውጪ እርሶም መፃፍ እንጂ ለክርክር የሚሆን ገፅታ የሎትም።
@getnetdessalegn6149
@getnetdessalegn6149 4 года назад
ሃገር አፍራሹ ተማሪ ትመስላለህ አገላለፅህ ጌታው ? በየ ትውልዱ ችግርና ለውጥ አንድ ፌኖመናን ነው እንዳለም ይሰመርበት። እንደናንተ በዜሮ ማባዛት ሳይሆን።
@MyD1010
@MyD1010 4 года назад
@@getnetdessalegn6149 ችግሩ ያለው ድምዳሜው ላይ ነው፣ the Ethiopian student movement has to be viewed not as a philosophical issue but as a historical phenomenon. As such, it has to be understand within the context of Its time.not judged from the vantage point of present time. አሉ አንድ በዛን ዘመን ከነበሩት ወጣቶች የዛሬው እድሜ ጠገብ መምህር፣ እኔ የዛን ዘመኑ ወጣት አይደለሁም በደርጉ ዘመን አልፌ በወያኔ ዘመን የጎለበትኩ ነኝ፣ ነገርግን የእኝህን መምህር አባባል ለአቶ አቻሜ ላውሳቸው እና እሳቸው በዛ ዘመን ቢኖሩ አስተዋፅኦአቸው ከእዚህ ከዘለለ ባይተዋርነት ነበር የሚሆነው ድርሻቸው፣ ለማለት የፈለኩት ሁሉንም የዘመኑን የታሪክ ክስተት የመርገም ባህል አይጠቅምም ታሪክ እንደታሪክነቱ ነው መወሰድ ያለበት፣ ሁሌም ስህተቶቹን በመንቀስ የጠቀመ ታሪክ በዓለም አልታየም፣ አቶ አቻሜ ከሌላው ዓለም በመኮረጅ ሀገር አጠፋ ያሉትን ወጣት ዘመኑን እና ሥርዐቱ እርቆ እንዳሄድ ምን ያህል ውስጣዊ የሃሳብ እና የፈጠራ እድሎች ነበሩት ብለን እንጠይቃለን??? የፈረንሣይ እና የእንግሊዝ አመፅ ወይም አብዬት የዛሬዎቹ ምዕራባዊያን ሀገሮች እንደኮረጁት አያውቁም እንዲ፣
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
አቶ አቻምየለህ የሚለው ነገር ይገርማኛል።በኦርምያ የባላባት እና የጭሰኛ ጊዜ የለም ይላል። በአሁኑ ስኣት በሂወት የሚኖሩ ኤርትራውያን አሉ የሃይለስላሲ ደጋፊ ስለነበሩ ብቻ በኦሮምያ መሬት ተስቷቸው ያሳራሱ ነበር። አንዳንድ የኣማራና የሌላ ተወላጆች እኮ በኦሮምያ በጣም ትልልቅ ጋሻ መሬት ኣለው ከየት አምጥቶ ነው።
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
አዋጆ አቻም ያለህ እንዳለው ሊሆን ይችላል ነገር። አጼዋቹ በደቡብ መሬት ይሰጡት የነበረው መሬት ለባለቤቱ ነው ወይስ ለራሳቸው ደጋፊ ነው።
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 4 года назад
ጭሰኛ መሬቱን በግድ ተቀምቶ ሊላሰው ጋር በግብር እንዲያርስ የሚደረግ ነው። ሊላው እና ዋነኛው ጥያቂ ባለ ትልቅ መሬቱ መሬቱን ከየት አመጣው። ባላባቱ ጋሻ መሬቱን ከየት አመጣው ሰርቶ ወይስ የኣጼዋቹ ቀኝ እጂ ሰለነበረ።
@bereketgebre4208
@bereketgebre4208 4 года назад
የዚህ ዘረኛ ሚዲያ አድማጭ መመናማን ሚገርም ነው……በቀን 8ሺ በታች ሃሃሃሃሃሃሃሃ…….
@amharadailytube5847
@amharadailytube5847 4 года назад
ቀዳዳ
@israelsolomon5986
@israelsolomon5986 4 года назад
ለምን እንደሆነ ታውቃለህ እንዳንተ ያሉ ዘረኞች ሳይሆኑ ምርጥ የኢትዮጵያ ሰዎች ስለሚከታተሉት እና እንዳንተ አይነቱ ስም አጥፊዎች ደግሞ በሚያደርጉት እኩይ ቅስቀሳ ነው ። እውነትን ፈላጊ ብቻ ነው ወደዚህ ሚድያ የሚመጣ እንዳንተ አይነቱ ምን ሊሆን መጣ ? ወጣ በልልን እባክህ ይህ ያንተ ቦታ አይደለም
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 2,7 млн
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20