Тёмный

Ethiopia: ርዕዮት ልዩ ዝግጅት || ለውጡና አዲስ አበባ - አቻምየለህ ታምሩና አበበ ቶላ ፈይሳ ግራና ቀኝ ቆመዋል || - 10/17/18 

Reyot
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Ethiopia: ርዕዮት ልዩ ዝግጅት || ለውጡና አዲስ አበባ - አቻምየለህ ታምሩና አበበ ቶላ ፈይሳ ግራና ቀኝ ቆመዋል || - 10/17/18

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@henzagebeyehu7158
@henzagebeyehu7158 5 лет назад
ድጋፍም ሆነ ተቋውሞ በእውቀት ሲሆን ለኛም ለአድማጮች ግንዘቤ ይሰጣል ቴዲሻ በርታ
@andualem6324
@andualem6324 5 лет назад
አቻምየለህ በመረጃና በማስረጃ ነገሮችን የሚተችና የሚሞግት ሙህር ነው በርታልን አቻሜ ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ እናመሰግናለን
@Asheget
@Asheget 5 лет назад
ኮሜዲያንና ምሁርን ማከራከር ከባድ ነው
@yohannesabate6974
@yohannesabate6974 5 лет назад
ለኢትዮጵያ እንደነ አቻምየለህና ቴዲ አይነት አሳማኝና ማስረጃ የሚሰጥ ሞጋች ሰዎች ያስፈልጓታል
@ethio3515
@ethio3515 5 лет назад
አቻም እረጋ ያለ ሰው ነው ታሪክ በደንብ ያውቃል በማስረጃ ነው የሚያቀርበው
@alexargaw7167
@alexargaw7167 5 лет назад
It was a great discussion. Abe and Ache well done.I thank you a lot Teddy
@user-yw2hg4wi8s
@user-yw2hg4wi8s 5 лет назад
አቻምየለህ የኛ ጀግና አብሽር ከጎንህ ነን ከጎናችን ሁን አማራ ይደራጅ መደራጀትም አለበት
@tameratgwordofa
@tameratgwordofa 5 лет назад
አልማዝ ዘይነብ አልሸሹም ዞር አሉ አሉ😂😂😂 ዛሬም በዘር 😂😂😂😂🤮🤮🤮
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 23 дня назад
Acham yeleh ante jegina neh yesewyew meqelamed begize new yegebah fetari yitebikh ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maheletb5297
@maheletb5297 5 лет назад
Acham and teddy brlliant! Ethiopia need ppl like you guys
5 лет назад
Acham I appreciate what you wrote, talk . I follow you ad a bible . yemigerm. Eweket yalew Lij new. I wish Dr.Aby listen this issue
@makilove2338
@makilove2338 5 лет назад
አቻምየለህ ታምሩ በርታ ብለናል
@kassrass1973
@kassrass1973 5 лет назад
አቻም የለህን የሚመጥን ሰው ማቅረብ ነበረብህ... አቤ ብዙ መረጃ የለኝም አበዛ!
5 лет назад
Tedy uffffff am satisfied with best crucial discussion. Thanks guys. Keep it up
@Israelxox
@Israelxox 5 лет назад
Thank you Achame ....
@mt-dq1rs
@mt-dq1rs 5 лет назад
Acham is really appreciated the way that you see things.You have full of knowledge and deep understanding about Ethiopian politics.Deep analysis.
@dawitloveallhailemariam
@dawitloveallhailemariam 5 лет назад
በጣም ምርጥ ውይይት ነበር የሰልጥነ ነው መከባበር ያለበት ነው አመሰግናለሁ
5 лет назад
Betam Yemigerm weyiyet new. God bless Acham
5 лет назад
I lov Achamyelek and Tedi they are professional
@kibret.m7933
@kibret.m7933 5 лет назад
አቻም - በሚካፈላቸው ውይይቶች ሁሉ መረጃን ተንተርሶ ስለሚናገር ሁልጊዜም የውይይቱን የበላይነት ይዞ ነው የሚወጣው::
5 лет назад
Tedyeeeeeee Reyot.........very good professional
@alemayehugetachew5844
@alemayehugetachew5844 5 лет назад
achamyeleh i agree with you
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 5 лет назад
ሰለእውነት ቴዲ በረታ የምታቀርባቸው ነገሮች ሚዛን የሚነሳ ወቅታዊ የሆነ የፓለቲካ ነገሮችን ስለሆነ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን ይባርከን ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኑር ጠላቶቿን ለዘላለም ይጥፉ
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 5 лет назад
ግሩም ነው መሪዎቻችንና ህዝቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ግልፅ ውይይት እንዲሁም በተጨባጭ የታሪክ አዋቂዎችንም በተለይም በአማራና ኦሮሞወች ጋር ትክክለኛ ታሪኮች እየወጡ ውይይት ቢደረግበት በህዝቦች ላይ ትልቅ ለውጥ ይልመጣል :: እውነታወችና ማስረጃዎችን በተመረኮዘ መነገር አለባቼው እንላለን :: በርቱልን ::
@abebewutabachew4091
@abebewutabachew4091 5 лет назад
Achamyeleh you are very good
@gwisdom6644
@gwisdom6644 5 лет назад
It was nice discussion
@abebeallula495
@abebeallula495 5 лет назад
አቻምየለህ ታምሩ ፤ በእውነት እጅግ በጣም የሚደነቅ ፖለቲከኛ ነው ፡፡ ለምን ብትሉ አቻም፡- 1. የሚሰጣቸው ትንታኔዎች ተጨባጭና በመረጃና በማስረጃ ላይ ተመስርቶ መሆኑ፤ 2. በጉዳዩ ላይ በቂ ግንዛቤና እውቀት ያለው መሆኑ 3. ለወቅታዊ ጉዳዮች ትኩረት ሰጥቶ ትንታኔ መስጠት መቻሉ 4. ባመነበት አስተሳሰብ ላይ የማይወላውል ፤ ይህ ቀረሽ የማይባል መሰረተ ሃሳቦችን ወደ ፊት የሚያቀርብ መሆኑ፤ 5. ግለሰቦችንም ሆነ ፖለቲከኞቸን ያለ በቂ ምክንያት የማይተች መሆኑ ነው ፡፡
5 лет назад
Please Tedyyyyyyyy Let Dr.Aby Listen this discussion . please send to Fitsum Arega via any link to reach to Dr.Aby
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 5 лет назад
አቢይ ስልጣን ላይ በወጣ ጊዜ ያለ ኢትዮዽያዊነት , ጃዋር እና ኦነግ አገር ቤት ከገቡ በዋላ ያለ ኢትዮዽያዊነት በጣም ተለያይቷል ! :: በኦሮሚያ ክልል ሙሉ በሙሉ ከኢትዮዽያዊነት እየወጡ ነው !:: በተለይ በዚህን ወቅት የኦሮሚያ ሚዲያዎች የሚሉትን ብትሰሙ ጉድ ነው !!! አገር እየሸረሸሩ ዝም ተብለው ነው ያሉት!
@6679022
@6679022 5 лет назад
ሰላም ቴዲ አንተን በማድነቅ ልጀምር። አጠያየቅህ እንዲያስቡና የምትፈልገውን እንዲመልሱ ይረዳል። ይሁን እንጂ አበበ ቶላ አውቀት ያለው ሳይሆን ወገንተኛ ነቱን ብቻ ነው ይዞ የመጣው። አልታጠኩም ማለት እውቀት የለኝም ማለት ነው። እውነት ብለሀል ምንም እውቀት የሌለህ ነህና አደባባይ አትውጣ። አገራችን ላይ የተደቀነባት ትልቁ ችግር የሆነብን ብሄራችን በመሆኑ ብቻ በጭፍን መደገፋችን ነው።
@desta2401
@desta2401 5 лет назад
Great discussion it good to have people with different opinion because we all have our opinion about this new change but to come out and discuss about it a good thing but when we do we all have to have facts behind what we saying that means not covering up what we seeing or hearing a lots of very bad things going in Ethiopia off course we saw some change but in the main time most of the stuff we see just talk no action for first 2 to 3 months we had hope but lately with what is going on In Addis and around or I can say all over Ethiopia I don’t see any body having the poor people back people are still killed and forced to move because of who they are and the language they speak and what happened to those young kids in Addis is unbelievable those kids are the one who were the first responders to those people were forced to move different locations giving out water food all the basic need but instead of saying thank you to those brave kids we all know what happened so in conclusion In my opinion I don’t see change all I hear is talk no action for majority of people needs
5 лет назад
Tedy keep it up
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h Месяц назад
put aside your stand as journalist
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 5 лет назад
ጥሩ ውይይት ነው
@batamariam1350
@batamariam1350 5 лет назад
Anbesaw achameleh enamesegnale.regem edmena tena yestlenw
@makonnentsehaye7952
@makonnentsehaye7952 5 лет назад
አቻምየለህ ድንቅ እውቀት ቴዲ ያበርታህ አቤ ግን ድሮ የማውቀው አልሆነብኝም !
@yohannesabate6974
@yohannesabate6974 5 лет назад
መልካም ውይት ነው በዚህ አጋጣሚ brilliant የሆኖ ግለሰቦችንም እምናውቅበት ነው ለአዳማጮች
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 4 года назад
There is no change tedye
@monaomer966
@monaomer966 5 лет назад
Yeha beria ormo nw meslegniy adamet tergaga ejiy
@teklemichaeltsegedingil2943
@teklemichaeltsegedingil2943 5 лет назад
ቁማረ ነው ይገርማል አቶ ታየ ደነዳ አይመሰሉኝም ይህን ሀሳብ ያመነጩት ምናልባት ከጀርባቸው ያለ ኃይል አለ ምክንያቱም አቶ ታየ ደንዳ እሰርን የቀመሱ ይመሰለኛለ ታሞ የተነሳ ሞትን ረሳ የአዲሰ አበባ ወጣቶች ለሳቸው ብዙ አሰተዎፆ ያረጉላቸው ካረሱት
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 5 лет назад
TekleMichael TsegeDingil ታየ ደንዳ እስር የቀመሰ ቢሆንም በቅርቡ ቄሮን የነካ ጠላቴ ነው አይነት መግለጫ በፅሁፍ የሰጠ ልክ እንደ በቀለ ገርባ ጎጠኛ ነው::
@sebledesta4377
@sebledesta4377 4 года назад
Abe komdi yshalekle aymetinkem she she aydebrkm
5 лет назад
Achamyeleh Gobez activist new.
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 лет назад
ደስ የሚል ውይይት ነው ቴዲዬ ተባረክ አብይ እዉነትም አክተር ነው
@girmayirgu2963
@girmayirgu2963 4 года назад
Viva Abye👍👍👍👍🎺💚💛❤🙏
@abyotmideksa376
@abyotmideksa376 5 лет назад
Atilfu yeduro Ethiopia atimelesim.....tekebralech..come with new Ethiopia.
@mytubeet3875
@mytubeet3875 5 лет назад
I wish i would be in this duscussion
@Aligaz1909
@Aligaz1909 5 лет назад
አቤ ባደረ ፊትህ ነው የመጣኽው
@makonnentsehaye7952
@makonnentsehaye7952 5 лет назад
አቤ በጤና ነው ተንተባተበ እኮኮ
@hanageberemaryam305
@hanageberemaryam305 5 лет назад
ቴዲ ምርጥ ኢትዮጰያ እንዳንተ እና አቻም አይነት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እውነት እና እውቀት ያላቸውን ያብዛላት አቤ ምስኪን የዋህ የአብይ ደጋፊ ግን አሳዘነኝ ለመደገፍ ከገባው ይልቅ ያልገባው(የማያውቀው)ይበዛል ለነገሮች ሁሉ የመጃ የለኝም ማለት አበዛ
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 5 лет назад
የአቤ ሙግት የልጅነቴን አስታወሰኝ መምህራችን ከክላስ አንዳቹህ እውነትን አንዳቹህ ደግሞ ውሸትን ደግፋቹህ ተከራከሩ በሚል ሰጠንና ፋይዳ የሌለው ሙግት እንድንሟገት ያደረገን ትዝ አለኝ
@tigistugetenet2964
@tigistugetenet2964 5 лет назад
መታሰር የማይገባው ሰው ከስር ስለተፈታ እንደ ትልቅ ነገር አንቁጠር
@BillyBob-zq9gr
@BillyBob-zq9gr 5 лет назад
ምናለበት በአስተሳብ የሚቀራረቡ ሰዎችን ብታወያዩ ?
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 25 дней назад
አበበ የምትኖረባት አዱሳባ ሌላ አለች ወይ ያልገባኝ
@ahmedsemir4929
@ahmedsemir4929 5 лет назад
ወልቃይት የሚኖሩ አማራዎች መባል የለበትም በወልቃይት የሚኖሩ ወልቃይቴዎች ነው በመባል መስተካከል አለበት አቻምየለህ ስለ አለ የህወሓት ሰተት እንደን ደግም ነው ማስተካከያ
@Romeolemma
@Romeolemma 5 лет назад
Boterakoch yederg asheker lejoche.abe aheya fet.go fend kefetena aheya fetehen asekeyerew.
@sinkneshchebud2356
@sinkneshchebud2356 5 лет назад
refuge come to addis ababa frome different part of ethiopia should go their region with their uuze
@getachewhailemariam9565
@getachewhailemariam9565 5 лет назад
ቴዲ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ :: የዛሬ ፕሮግራምህ ግን ትንሽ ......
@Romeolemma
@Romeolemma 5 лет назад
Aheyana ewer sele woyane jegenaw tagay ayaweram. Mekenoche.ahunem selam atesetuatem yechen ager?
@abdoabajiru6721
@abdoabajiru6721 5 лет назад
Achamyle atshwden ante ye Amhar aqenqagne nehe
@gdhdhdhdh9017
@gdhdhdhdh9017 5 лет назад
አቻም ጎበዝእውነትን ነው አብይ ተዋናይ ነውእወነነትንነህ እውነት ለኢትዮጵያ ህዝብየሚሰራ አይመስለኝ አሁንም ያው 27አመት ነዉ እንደውም የሚበልጥ ይመስለ
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 лет назад
አበበ ቶላ ፈይሳ በአማሮች ድጋፋ ማግኘት ከፈለክ እንደ ዘመዴችህ በማንነታቸው መከራና ስቃይ ሲፈራረቅባቸው ሙሉ ስማቸውን በንሰሀ አባታቸው እንዲሁም በአማራው የጭቃ ሹም እንደ ቀየሩት አንተም ሙሉ ስምህን ከነ አያትህ ካልቀየክ ሁሌ በትንሹም በትልቁም አማሮች አንተን ከመተቸት አይቦዝኑም አበበ ቶላ የፈይሳ ልጅ ነቃ በል Please
@sebledesta4377
@sebledesta4377 4 года назад
Hahahaha wey medeber edi kizgetam honachu yesim chiger kale bacha adirigiw
@birhanuchanyalew3025
@birhanuchanyalew3025 5 лет назад
we respect you so much in the previous time but now you are true realism how you tell us we return back to the previous time of hehewate leadership your thinking. we get a change now why you are asking hehewate 27 years of action.
@abyotmideksa376
@abyotmideksa376 5 лет назад
hulishim side yizesh ena kemetashibet angle enji rational behone way sitigelts ayitayim....eski keburayu yetaserewum lemin atastawusum...
@dersanemichael6301
@dersanemichael6301 5 лет назад
Besale Tenetane yegna Batehone Yekochene Neber Achamelhu.
@abdoabajiru6721
@abdoabajiru6721 5 лет назад
Dr.Amir ba moyaw naw, Dr.Telaye ye temhert bale moya naw, Ato Worqnhe gebyehu public relation naw, ...... Acham aynhen kefet/Afhen atkefet/ la Achamylhe PM endhione ye miflgaw Dr.chane naw /Aben/ ye degmo minlik tensto endmgezt naw ayyskalchum ,Abe Bichawen Teefyina &Aben
@hageremam2123
@hageremam2123 5 лет назад
Yetshale yemilewu men albat lessu birr yikefelwal
@pd2744
@pd2744 5 лет назад
Please Abeba lesmabet, lantem telk sw saiwera yetekmkal adamet
@ajtvnews2241
@ajtvnews2241 5 лет назад
Le Amhara Worq benetefilachew Fandiya naw Yelalu. Amhara Seltan lay B-weta Be-andenet sem Ye Amhara Yebelayinet Lemangese Sewu Gemeder Yatefal. Yeselam Tenq yehonut Ye Ethio-Amhara Behertegnet Mechem Behon Temeleso Aymetam. ke Nugusu gar Tebiya werdowal. Dil Le Ethiopia Beher behereseboch.
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 5 лет назад
አቤ ዝንጀሮ እንኳን አብይን ወያኔን ደግፎ የሚከራከር ዳቢሎስ ነው
@user-qo2ej9ji2t
@user-qo2ej9ji2t 5 лет назад
ይኸየሆነቂራቶኮሾየሚባልሆረርአቻምየለህአይመጥንምተኮልጋላ
@henzagebeyehu7158
@henzagebeyehu7158 5 лет назад
አቤ አልመጠሸም
@monaomer966
@monaomer966 5 лет назад
Bertu wendemochi
@ethio7486
@ethio7486 5 лет назад
አቤ???
@assefanegussie19
@assefanegussie19 5 лет назад
Abbie ,I like you but I don't think that you know much about Ethiopian politics to elaborate a single issue.
@mitikumekura8338
@mitikumekura8338 5 лет назад
ቴዲ፡ ከሁሉ በፊት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ላነሳሃቸው ጥያቄዎችና ተጋባዥ እንግዶችህም ለሰጡት መልስ እያመሰገንኩ በኔ እይታ የጠ/ሚ አብይ መንግሥት ወደመጣበት ድርጅት (ኮምፈርት ዞን) ተጠቃልሎ መግባቱን ነው የማምነው። አቻሜ በግልፅና በመረጃ አስደግፎ እንደገለፀው ጠ/ሚንስትሩ ንግግራቸውና ተግባራቸው ጨርሶ የሚጣጣም አይደለም። እሳቸው ሁሌም በአማረ የአማርኛ ቋንቋ የሚደሰኩሩትን እንድንሰማና እንድናጨበጭብ እንጅ የሚያደርጉትን እንድናይ አይፈልጉም። ለዚህም የምላቸው ነገር ቢኖር "Action speaks louder than words." ነው። እናም ጊዜው ሳይመሽቦትና አገራችንንም ወደአላስፈላጊ ችግር ከመክተትዎት በፊት ያወሩትን ሁሉ ተግባራዊ ለማድረግ ይታገሉ!!!
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 5 лет назад
ሰላም. ልሙጡ ሰንደቃላማችን አጼ ሚኒልክ. ህዝቡን አወየይተዉ ነዉ. ሰንደቅ ያረጉት ። እባክህን ታሪክ አዋቂ ጠይቀህ. አብራራልኘ። አመሰግናለሁ።
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 5 лет назад
ህዝብን ማወያየት የዲሞክራሲ ባህሪ። ነው አንቺን ልጠይቅሽ በሚሊሊክ ዘመን በአለም ላይ ዲሞክራሲ ነበር ወይ? ሁሉ ም ነገር የሚመዘነው በዘመኑ መስፈርያ ነው
@mekuanent8744
@mekuanent8744 5 лет назад
aben sew new belehi interbiw maderegehi tedo gize mabaken new achayeleh gin bereta
@dersanemichael6301
@dersanemichael6301 5 лет назад
Sewu Betefa yemelemelale Gobata kaletefa sewu Abe with Achamelhu ? Menewu ???
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 5 лет назад
Tedy akerakari new weys tekerakari? 2 : 1 ?
@tigistugetenet2964
@tigistugetenet2964 5 лет назад
ብዙ ግዜ አቤ ቶክቻው የሚባል ሰው የሚሰጠውን አስተያየት ሲሰጥ ሰምቻለሁ በዚህም መሰረት ምንም አይነት ጥልቅ ሀሳብ የለለው ግልብ ነው። እንደ አቻምየለህ ካለ ሰው እና ቴድን አይነት አንባቢቢ ወጣት ጋዜጠኛ ጋር መወያየትም የማይችል ግልብ ሰው ነው። ባጋጣሚ ባንድ ወቅት ወያኔን ደግፎ ክርክር በማድረጉ እውቅናን ስላገኘ ይህን ያክል ክብር አይገቤውም
@monaomer966
@monaomer966 5 лет назад
Bareyaaa keledek keledek weyana fitune azuro demo metolekale deram serajiy
@hageremam2123
@hageremam2123 5 лет назад
Kezeh befet bizu bluwal endyawum le oromo kefat yessu be oromigna seyawera yelb lebi yesetachewu
@Romeolemma
@Romeolemma 5 лет назад
Ke dr abey ras weredu aheyoche
@wederawedera925
@wederawedera925 5 лет назад
.sabebe betam balga. lsew edl ymatset lflafe tra neh
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 25 дней назад
አቤ ክፍያሽን ብልፅግና ጨምሮልሻል ግግም ብለሽ ሰለደገፍሽዉ ግን ምንም ሆድህ ቢሞላ ከሂሊህ አታመልጥም ቱ ባይበላ ቢቀርስ
@Happy-tp4my
@Happy-tp4my 5 лет назад
አቤኮ እነዚህን ልበ ስዉራንን የማስረዳት ግዴታ እኮ የለብክም!!! የድሮ ልሙጥዋን ናፋቂዎች አኮ ናቸዉ መቼም አይሳካላቸዉም....የ19ኛ ክዘመን አስተሳሰብ ነዉ ይዘዉ የሚሞግተቱክ...
@agazerihun6427
@agazerihun6427 5 лет назад
አቤ አንብብ ገና ይቀርሀል። አንተ በቀልድ ነገር ወይም በሽሙጥ መተቸት እንጂ መተንተን አይደለም ተዉ ልምከርህ።
@emanuelsolomon8672
@emanuelsolomon8672 5 лет назад
አቤ ቶክቻው አይመጥንህም ሼም ሼም ሼም
@tigistugetenet2964
@tigistugetenet2964 5 лет назад
ቴዎድሮስ ጥያቄህን እጅግ በጣም አደንቅህአለሁ ነገር ግን አንተን እና አቻምየለህን የማይመጥን ግልብ ሰው መጋበዝ አልነበረብህም።
@mt-dq1rs
@mt-dq1rs 5 лет назад
Abe should read more about Ethiopian politics before you come to Media.please don't give analysis which you don't know.please learn from Acham.
@tbh3066
@tbh3066 5 лет назад
አቤ, I think ur on stage of denial! My dear it's normal to feel like this especially when u see all ur wishes are not coming true . I was hoping like u before but, things are getting worst than before! Our people are getting killing every day, rape and force to move from their lands. Teddy, pls give him( አቤ) speace!!! he is not ready for interview! He need time to process his lost in his way!
@pd2744
@pd2744 5 лет назад
Abebe belgento mare beltal enda yeimntfatetew. Ethiopawust bihion yalot keri eysab telew nber.
@gezewasege4231
@gezewasege4231 5 лет назад
Acham yeleh why dont u join ye andenet hailoch gar instead of criticizing G7
@pd2744
@pd2744 5 лет назад
Abebe eraso share yadergew yerason negeger...
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 5 лет назад
ብዙ ግዜ አደመጥኩ በጣም ተቀናትጣችሁ ለመሆኑ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ በትክክል የተረዳችሁ አይመስኝም
@tewodrosbekele264
@tewodrosbekele264 4 года назад
እበበ የሚባለው ትንሽ ማዳመጥና መረዳት የሚችል እይመስለኝም አብይን የሚያበላሹት እንደነኝህ አይነት ናቸው
@girmayirgu2963
@girmayirgu2963 4 года назад
Viva Abye🙏🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@user-wb5er2iw9n
@user-wb5er2iw9n 5 лет назад
አቤ ትንሽ ይቀርካል አሻሽል ለነገሩ አበበ ሲባል በሶ በላ ነው እኔ እማከው ወይ ዘንድሮ...እህ ካሉ አይሰማ የለም ወ/ሮ ድንቄ
@frehiwotbekela9081
@frehiwotbekela9081 5 лет назад
የወያኔ እስትራቴጂ በፊት ብሄር ከብሄር ከፋፍሎ እርስ በእርሱ እስኪጨራረስ ሃያ ሰባት አመት እድሜ አስቆጥሯል አሁን ደሞ በስመ እንደመር ቀመር ተኩላውን ከበግ አህያውን ከጅብ አንበሳውን ከፈረስ አለ ምንም ከድመ ሁኔታ ቀላቅሎ አቅም ያለው እና ተንኮለኛው አንዱ አንዱን በልቶ እስኪጨረስ እድሜውን አሁንም ሊያረዝም ፈልጎ ይሆናል .........
@tegesthaile2302
@tegesthaile2302 5 лет назад
By the way merara gudena say he tray to throw bomb the bomb he throws he lost his 2 leg merara gudena say it the true
@tegesthaile2302
@tegesthaile2302 5 лет назад
About that gay they cut his leg yemtulut
@amenyitbarekkidusyitbarek238
@amenyitbarekkidusyitbarek238 5 лет назад
21:00 ላይ አቤ አቻምን የጠየቀውን ጥያቄ ሰማሁት ::እናም አቤም አቻምም እንዲሁም ቴዲ ስተውታል:: ለማንኛውም ኮ/ል ደመቀ ይህን ብሏል :: ይህን ያነሳበት አውድ ግን ህገ መንግስቱ የእራስን መብት በራስ መወሰን የሚል የማንነት መብት አሁን ያለው ህገ መንግስት ዋስትና ከሰጠ እኛም ማንነታችንን ስንጠይቅ በዚሁ ህጋዊ አመንክዮ ይታይልን ለማለት እንጂ ህገ-መንግስቱ ትክክል ነው ለማለት አልነበረም:: ይልቁን ይህ ህገ-መንግስት አማራን በረቂቁ ጊዜ ስላላካተተ አይወክለንም ብሏል:: የሆነው ሁሉ ሆኖ ግን በዚሁ ህገ- መንግስት መሰረት ጥያቄያችን ተቀበሉን ነው ያለው ኮ/ሉ::
@berhanegebreselassie6962
@berhanegebreselassie6962 5 лет назад
Achamyeleh is dynmic,real & fact, Aba is poor analysis ,we cann't compare gold and stone
@Sintayehu912
@Sintayehu912 5 лет назад
አቤ የፈራ ይመስላል ተጠንቅቆ ነው የሚያወራው ትንሽም ወገንተኛ የሆነ ይመስላል ምክንያቱም ባለፈውም ቤቲ የLtvዋን ሲጠይቅ ወገንተኝነት አይቼበታለሁ በፊት ግን ስም እየጠራ ሲሳለቅ ይህን ያህል መንተባተብ አላየሁም ነበር ቆም ብለህ አስብ እንደአንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው ቁርጠኛ መሆን አለብ
@ayishahalid3347
@ayishahalid3347 5 лет назад
Bekerta gudaye tebday bchana becha new bedayochu ferd bate kerbw weym degmo bedayoch beglts yekrta mteyke albachew ahuns ejachw mche aref Dr Abey leglu yekerta yetyk yena astayet new
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 лет назад
አቤ። ስለ ኢትዮጵያ። ያአለህ። አስተሳሰብ። አከብራለሁ። ኢትዮጵያ። የሁላችንም። አገር። ነች። በጎሳ ዛቢያ ባትዞር። ያአምርብሀል
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
ዶር ፋሢል ናኾም ናቸዉ የሕገመንግሥት ሕግ ያሥተማሩን ዶር ፋሲል የኢትዮጵያን ሪፑብሊክ ሕገመንግሥት ለማርቀርቀ ወደ ብሔረሠቦች ጥናት ከመዛወራቸዉ በፊት የኔ ባች የዓለምን ሕገመንግሥታት በጥሌቀት ቃኝተን ጥናቱን ለዉይይት አቅርበን ተተችቶ ዳብሮ ጨርሠን ደር ፋሢል ይኽ ረቂቅ በእጁ ነበር ሥራዉ ነበርና እኔ የሠራሑት የሥዊድን ሕገመንግሥትን ዐወል ሠይድ የኢራንን የኽንድን የሦቪየትን የጃፓንን ዩጎዝላቪያን ወዘተ ዓለምን ሸፍናል ማለት ይቻላል በአቶ ዮሡፍ ያሢን ዐሥተያየት ወያኔ የብሔረሠቦች ጥናት ወሥደዉ እነዳመቻቸዉና እንደፖለቲካ ዓላምና ግብ ከዚኽ የምነረዳዉ ወያኔ ደርግን እንጂ የደርግን ሕገመንግሥት ችግር ኣለነበረዉም የብሔረሠቦች ጥያቄ..ዋልኝ መኮንን የደርግ ሥሕተ ት የብሔረሠቦችን ጥያቄ ብሎ መፍትሔ ፍለጋ መጣሩና ለሤሜኑ ችግር የሚለዉን መፍትሔ የተቀረዉ ሕዝብ ላይ መመኮሩ ዐከላሉ ለነገ የይገባኛል ቁርሾ ጥንሥሥ ጥሎ ዐልፏል ቀጥሏልም
@henzagebeyehu7158
@henzagebeyehu7158 5 лет назад
አቤ አልቻልክም
Далее
tagesschau 20:00 Uhr, 09.07.2024
15:56
Просмотров 114 тыс.
And how are they not embarrassed?
0:19
Просмотров 27 млн
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 2,8 млн
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Просмотров 2,4 млн