Тёмный

የመስቀል በአል ከአጋየ እና ኮነሬል ማርየ ጦር ጋር ማይጠምሪ ግንባር 

tadla fente
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 323 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 года назад
አቤት ድምፅ እና ግጥም እንድህ ንገሪያቸው እማ እነዚህ ሊጣሞች አላህ ሠላምን ያውርድልን ለሀገራችን እና ለሚሥኪኑ ህዝባችን
@user-ez2oj5oo5c
@user-ez2oj5oo5c 2 года назад
ታድላዬ ስወድሽ እኮ አማራዋ ጀግና 💚💛❤✊✊
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 года назад
የኔ ድምፅ መራዋ ጀግና ነሺ አቦ አላህ ይጠብቅሺ 🇪🇹🇪🇹
@xzaz6728
@xzaz6728 Год назад
❤❤🇨🇬🇧🇴🇧🇴💘💘💘💝💝🇧🇴🇧🇴🦓🇧🇴🇧🇴🐴🇧🇴💘🖤🖤
@zlove9884
@zlove9884 2 года назад
ድል ለአማራ የኢትዮጵያ ጀግኖች በያላችሁበት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 💚💛❤💪💪💪
@xzaz6728
@xzaz6728 Год назад
❤❤❤❤❤💝💝💝
@EeEe-mi8tb
@EeEe-mi8tb 2 месяца назад
ማሻአላህ የኔጀግኒት ድል አማራዬ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅
@amenayousef3409
@amenayousef3409 2 года назад
አማራ ስወዳችሁ ❤️💞💝አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ
@haymismengi5861
@haymismengi5861 2 года назад
አንድሽ አመት ኑሩ አማሮችየ ዘረችሁ ይርባ
@saidahmohamed5953
@saidahmohamed5953 Год назад
አማራ አማራ ያሸንፍል🥰🥰💪💪🤩😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪👍👍👍👍
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 месяца назад
ተነስ አማራዉ ትነስ ጅግናዉ ወንድዉም ሁልዉም ግባ ሳጠናም ነዉ ምንለዉ ጥርያችንም ከመከላከያም ዉጥንም ያላችሁይም ጥርያችንም እያቀረብንም ነዉ አራሽዉንም ታጋይም ፋኖም አማራም ጥርያችንም ላማራም ወንድዉንም ነዉ ጥርያችንም ተነስ ታገል አንበሳዉ ወንድዉም አማራም ተነስ የገደልከዉም አዉርየም የጣልያንም ግልግልም እባብውንም እራስውንም። አነሳ ተነስ ዉንድዉም ያማራም አንበሳም ተነስ ታገል ታገል አማራም ሀገርንም አፍራሽዉንም ቅጥረኛም ታህትም ህዎሀት የመሰረገዉ ጦርንም በስም መከላከያም ሀገርንም ለማፍረስም ነዉም የመጣም በለዉ እይህንም ቅጥረኛም እባብንም መከላከያም በለዉ እያሳደድክም ጅግናዉ ኢልትዮምጵያዊያንም ታጋይም ይህንም የቢሄርንም ጦርንም መንግስትም አፍርዉ ይፍረስንም አባትዉንም ሀገርንም በዘርንም አቆራኝቶም እያገዳደለም ሀገርንም እያፈረሰም የምታየው ሁልወልም እየፈረስክም ነህም ተነስም ታገለዉ።
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 года назад
አቦ አማራ ይግደለኝ አማራባልሆን ይቆጨኝነበር
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Год назад
ካባ ይገባችለሆል አማራ ካባ ሸልሜዎለሁ ድሮሞ ከፈጣሪ እንደሰተሰጠው አለወቃቹሁምና ልበል እራሴን ጨምሬ ዳግም ዞር አትበሉብኝ አማራ ላይ
@SN-yg4dr
@SN-yg4dr 2 года назад
🐅💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅💪💪🇪🇹🇪🇹የሴት አንበሳ እድሜሺ ይርዘም ድል ለእምየ ኢትዮጲያ👍💪🇪🇹🐅🌷🌷
@PeterParker-kh1kk
@PeterParker-kh1kk Год назад
ኑሪለዘላለምየኛ ጀግና
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 года назад
ጀግኖች እግዚአብሔር በድል ይምራችሁ! ድል ለአማራ!
@user-sd5op8xj8k
@user-sd5op8xj8k Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nataliehourani358
@nataliehourani358 2 года назад
አቤት ዲሜፅ አቤት ግጥምናዜማ ይመችሽ ኑሪልን እንዲሻለን ምርጥ ኢትዮፒያዉይነሽ
@hana7193
@hana7193 2 года назад
የኔ ወርቅ የኔ ድምፅ መረዋዋ ሸአመት ኑሪልን የኢትጽያ ንግስት በርችልን ለችሎት እንየው እንደምገጠሚለት ተስፋ አለይ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 2 года назад
ተድላ ፈንቴ እጅግ በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ። ዓይኔን በዕንባ ሞላሺዉ።
@tupe5270
@tupe5270 2 года назад
#ድል ለአማራ ህዝብ ለወሎ ወገኖቻችንን ከጉጃም ፣ ከጉንደር ፣ከሽዋ እንድርስላችው
@rahmet123
@rahmet123 2 года назад
ደሞቸ አንበሳወች ውድድ በቀኝ በግራችሁ በሰማይ በምድር አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ጀግኖቸ
@najateebrahem5979
@najateebrahem5979 2 года назад
አቤት ስወትትትት እህ አቦ ይመችሽ የሴቶች በላይ ብያታለሁ ነፋጠኛዋ ጀግና 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።።።።።👍👍👍👍👍👍
@user-rq5pl7vq7f
@user-rq5pl7vq7f 2 года назад
ሽ አመት ኑሪ የኛ ፋኖ❤❤❤❤👈
@YoiPpk
@YoiPpk 4 месяца назад
አቤትድምፅአማራየውድድድ❤❤❤❤
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 2 года назад
ብድግ.....ብሎቦታየለቀቅከወታትዘመንህይባረክ.የኔወድም።
@genetsisay8292
@genetsisay8292 2 года назад
ጀግና ነሽ
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@youtube5668
@youtube5668 2 года назад
ድምፀ መረዋዋ እንውድሻለን 👏
@user-pe4ix9ux9d
@user-pe4ix9ux9d 2 года назад
ግንኮ አማራመሆኔ ሁለየም ደስይለኛል😘😘😘
@yeshwamola9016
@yeshwamola9016 5 месяцев назад
💚💛❤ፋኖ 💪💪💪💪💪💪
@user-zg9uk4hu8g
@user-zg9uk4hu8g 2 года назад
ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@messirahmania3391
@messirahmania3391 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ የአማራ ቆንጆ ሰወድሽ❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@habtamumenwuyelet1053
@habtamumenwuyelet1053 2 года назад
ድል ለአማራ
@user-bx4gn4db5h
@user-bx4gn4db5h 2 года назад
አጋየና ጓደኞቹ ጀግና ብዙ ጀግኖች አሏት አማራ
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Год назад
ንግስትየ የመኔ ጣኣይቱ ።የኔወርቅ ።
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Год назад
የዘመኔ ጠአይቱ ንግስት ይርጋ የኔ ልዮ
@yesheamare8089
@yesheamare8089 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሺ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገረ አለኝታ
@genetadane9683
@genetadane9683 2 года назад
የኔ ልዩ ጀግና እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን ወይኔ ዘንድሮ በየት ብየ ልግባ ኢትዮጵያውያ
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 2 года назад
እርግብ ተበድረው እባብ ከመለሡ እናውቅበታለን አፈር ለማልበሡ፡፡ 💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mwa584
@Mwa584 2 года назад
❤❤❤ወገኖቼ ዐምሐራወች ኑሩልኝ ክፉአችሁን አያሰማኝ😭😭😭😭😭😭
@fathiab3787
@fathiab3787 2 года назад
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@xzaz6728
@xzaz6728 Год назад
❤❤❤❤🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🐴🇧🇴🇧🇯🇧🇯🦓🇧🇴💝💝💝💝
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 года назад
ጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
የኔ ጀግና አይዞን እናቸንፋለን እኒህ ሰይጣኖች እዛው ሲኦል ይወርዳል
@sama03s18
@sama03s18 2 года назад
የኔ ልዩ ንግስት ሥወድሽ በምክንያት ነው አላህ እድሜና ጤና ከነቤተሠብሽ የኔ ውድ
@birtknberhan8103
@birtknberhan8103 2 года назад
ኡፍ ሰታምሩ እኮ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
@mamanlove4195
@mamanlove4195 2 года назад
አገሪ ኢትዮጲያ ሁለት መንታ ወልዳ አንደኛው ጀግና ነው አንደኛው ግን ጂንታ 😂😂😂😂💪💪💪👍👍👍
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 2 года назад
አንደኛው ግን ጁንታ😁😁 ትክክል
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
ትክክልሁሉምአድቢሆኑእኳንጁታአማራንማንምአይደፍራትምአዳድሆዳቸውንለሙላትእየሸጡንእጅ
@tube-hx7ve
@tube-hx7ve 2 года назад
የኛ ጀግና። እረጅም ተመኘሁልሽ የኔዩ
@user-lx2tu4ek2c
@user-lx2tu4ek2c 2 года назад
አይይይይይ እናት ወልዳለች አቦ አየ አማራ አላህ ያቁየሺ ጀግናየ
@user-sf7jv1lb3i
@user-sf7jv1lb3i 10 месяцев назад
አፈር ልቅመስ አማራ እዲህ ነን🐆💪💪💪
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 года назад
ሺአመት ኑሪልኝ የእኛ ጀግና
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 5 месяцев назад
አንድሽአመትኑሩልኚአማራየ
@user-zg9uk4hu8g
@user-zg9uk4hu8g 2 года назад
ታድላዬ የኔ ጀግና እህት እህቴ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር እወድሻለሁ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 года назад
💓💓💓💓💓አበሳ የሆሺ ጀግና
@temirgashaw7841
@temirgashaw7841 2 года назад
ጀግኒት ሽአመት ኑሪልን
@birkelama2928
@birkelama2928 2 года назад
የኛ ልዩ ውዶች ልዩ እኮ ናችሁ 💚💛❤
@xzaz6728
@xzaz6728 Год назад
❤❤❤💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🦓🇧🇴🇧🇴💪💪🐴💪💪💪💪
@abelgebreyes2185
@abelgebreyes2185 2 года назад
የኔ አንደኛ አማራ ተራውውውውውው
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
የሴት ወኔያም ጀግና
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Год назад
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴የኔ ጀግና💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@zsourceofbluenilefano4925
@zsourceofbluenilefano4925 Год назад
የማትነጥፊ ጀግና 💪💪💪💪
@user-bx4gn4db5h
@user-bx4gn4db5h 2 года назад
ፋኖ አሁን ጀግና ለማድረግ በአንድ መዋቀረ አንድ ፋኖ መሆንና መሪዎችን መምረጥ አስፈላጊ ነው
@aregahegnadugna5158
@aregahegnadugna5158 2 года назад
ታድላዬ ከማርየ ጋር መስቀልን ስለዋል ደስ ብሎኛል
@mulusewtemesgen419
@mulusewtemesgen419 2 года назад
Tebareke anbessa
@AdamAdam-zj5er
@AdamAdam-zj5er 2 года назад
ምርጥ አገርኛ ልዛ ያለው ድምፅ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
የኔቆጆ አላህሆይኢትዮጵያጠብቅልን
@asmaremengist9854
@asmaremengist9854 2 года назад
i m proud of being Amhara:
@bayushiya7318
@bayushiya7318 2 года назад
ዋዋዋ ጀግና የጀግና ዘር
@gebeyehueshetie4631
@gebeyehueshetie4631 2 года назад
tebarki akorachign tadlaye
@romanabate1197
@romanabate1197 2 года назад
የኔ አበሳ ረጅም እድሜ ተመኘሁ።
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 года назад
ይመችሽ
@saeedhsan5768
@saeedhsan5768 2 года назад
እደዚህ ነገርልኝ የናትሀገርልጅ እነዚህ ደነዞች አላህዲል ለአማራ
@sabirahmed3963
@sabirahmed3963 2 года назад
የኔልዩ ሺ አመት ቆይልኝ
@AaaAaA-zo6ok
@AaaAaA-zo6ok 2 года назад
የኔውዲ የልቤነግስትነሽ ሁልግዜ የሴቶችኩራት ግርማመጉስሽ ሁልግዜአዲስነው አላህ ይጣብቅሽ ኑርልን ታድዬ
@salambent553
@salambent553 2 года назад
Yene.mar.ehite.egziamhar.ytbekesh
@nournoursaifsaif4649
@nournoursaifsaif4649 2 года назад
ታድየዋ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ
@meccam2106
@meccam2106 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
የአማራዋ መብረቅ አይ ጎንደር አለን በይው ማሬ ናችሁ።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
ማቅራራት ሃፂያት መሆኑን ብናዉቅም ግን እናዳመጥሻለን እነጅታ እደት እሚቃጠሉ ለመረዳት ድል ለአማ ራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤👏👏 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 2 года назад
MY HERO 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@selamselam20
@selamselam20 Год назад
Amharaaaaa❤❤❤
@zufanatube763
@zufanatube763 2 года назад
ደግኒት አላህ ጁንታን ያጥፋልን እኔ ወሎየ ነኝ ዘመዶቼ በጂንታ ታፍነዋል
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Год назад
አናውቅበታለን አዎ እናውቅበታለን ግን መድሀኒያለም እመ ብርሀን / ማርያም ከጎናችን የበለጠ ሸጥ ትበል ደሞም እመብርሀን ከአመራ ጎን ነችና ይህን መቼም አልጠራጠርም
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 2 года назад
የእኔ እናት ሙዚቃ አልወድም ዛሬ ግን ላንች ለመጀመሪያ ግዜ ውዷ የሀገሬ ልጅ comment ስጽፍ የኔ ድምጸ መረዋ እንዴት እንደምታምሪ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 года назад
የኔውድ አመሠግናለሁ ትክክል ይመችሺሺሺሺ
@saidahmohamed5953
@saidahmohamed5953 Год назад
Yena mar wowwww🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tube4753
@tube4753 2 года назад
አቦ ይመችሽ ውዴ
@kassahunbelay8715
@kassahunbelay8715 Год назад
ስንት ነው ሒሳቡ ያለብህ ያለብኝ ከአራቱም መደብ አጣሁት ጠፋብኝ የአንድነት ገመድ የነፃነት ብርሀን አማራ መስፈሪያ ኢትዮጵያ ናት ሚዛን 🦅💪👍💚💛❤️
@ayichewjenber9023
@ayichewjenber9023 2 года назад
የኔ ጀግና ሺ አመት ኑሪልኝ
@raza7242
@raza7242 2 года назад
ሰታምፈጣሪእድሜእናጤናይሰጣቹሁ እንዉዳቹሁለን !🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yitsedal
@yitsedal Год назад
Fano yetebea alegeta
@aminahusssen4334
@aminahusssen4334 2 года назад
የኔ ዉብ😍😍😍😍
@saraalmahri6342
@saraalmahri6342 2 года назад
ስወድሽእኮአላህይጠብቅሽ አገራችንምሠላሞይብዛልን
@medehanittigabu4230
@medehanittigabu4230 Год назад
የኔ ጀግና .....ኩራታችን ነሽ
@Nefisa630
@Nefisa630 2 года назад
የሙዚቃ ገዳፊ አይደለሁም ነገርግን ለጁታው ለሚሥኪን አራጁ ሥል አደቅሻለሁ
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 года назад
እኔምየኔውዲ ብቻ ያማል 😭😭💔💔💔💔💔
@angleangle7960
@angleangle7960 2 года назад
እኔም አማራው የተበደለ ለትግሬና ለኦሮሞ የተሸጠ ያስለቅሰኝል ወይ ግዜ
@user-cv2wl8fm6k
@user-cv2wl8fm6k 3 месяца назад
⛪🥰♥️
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 года назад
ታድላ ፍቅር ናፍቆቴ የኢትዮጽያ ንቅስት ዜማ ያሬድ ልበልሽ እንዲወጣልኝ በዚህ ሰልክ ደዉይል ሽልማት አለሽ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💪💪💪💪💪💪💪ዉድ ነሽ
@temesgenwassie7942
@temesgenwassie7942 Год назад
እግዚአብሔር በሄድሽበት ይጠብቅሽ
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 года назад
አጋየ አድማሱ ነው የፋኖውደምሳሽ✊✊✊
@gebrege2007
@gebrege2007 2 года назад
our beautiful culture
@atalay1437
@atalay1437 2 года назад
ዋው ታዴ ስወድሽ እኮ
@user-sp1be8tr7k
@user-sp1be8tr7k 2 года назад
አላህይጠብቃችሁ
@ForYou-tb2bs
@ForYou-tb2bs 2 года назад
አላህህ ይጠብቃችሁ
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Год назад
በነገራችን ላይ አጋየን መግደል ከቻላቹ በኔ በኩል ፉቃደኛ ነኝ
@wubettadele7769
@wubettadele7769 Год назад
Demetth merewa
@saidkhan106
@saidkhan106 2 года назад
ዘንድሮ አማራ ባልሆን ምንይበቃኝ ነበር
@fatimaa1456
@fatimaa1456 2 года назад
አላህ ይጠብቅሺ እንዲህ ነግሪያቸው እማ
@user-yf6bc3br8r
@user-yf6bc3br8r 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብ ቅሽ
Далее
DO NOT Dunk Here ❌🏀
00:20
Просмотров 8 млн