Тёмный

የመንትዬቹ እናት ለምስጋና ተመልሳለች! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 251 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ አርጉ ዬኔ ማር እግዚአብሔር እንኬንም እንባሽን አበስልሽ ❤❤❤🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
ሔሉዬ ላይክ ውስጥሽ ነው ❤️ ያው የአቤ ቶክቾ አጋር አይደለሽ እሱም ላይክ ውስጡ ነው. ለላይክ 1ኛ ነኝ እኔም ለመግጨት ገጨውሽ👍
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
@@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 😂😂😂😂😂😂😂አንች ፍቅር ይሆንሽ ልጅ አመስግናለሁ የውነት በጣም ነው የምወደው ❤❤❤🙏
@zamash7504
@zamash7504 2 года назад
Azoshe
@senayt6680
@senayt6680 2 года назад
መሲ ከሰዎ ጋር መለየት የለባትም በተለይ ለሊጆቹ የቤት ክራዩ ሳይሆ ያከራይ ፀባይ ከባድ ነው መሲ ሽምግልና ትሂድ የምትሉ ይህ ኮመት ላይክ በማድረግ ለመሲ አድርሱልኝ !
@dakiadot5457
@dakiadot5457 2 года назад
ትክክ ሰኒ
@lemlemande1651
@lemlemande1651 2 года назад
bayhon kiray tichemrna tstacgew - dinget ahun birr alatn blew yasbu endehon
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 2 года назад
የተቸገሩትን እንባ ከፈጣሪ በታች የምታብሱ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 года назад
በእርግጥ ደግሞ ልጅቹን ይውስዳችኅል ከፈለግ መጥቶ ይጥይቃቸው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አሜን አሜን ይሁን ብለናል
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@azebtufa7389ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@abdulkerimtube5951 እሺ ቢቻል 200ጊዜ አረግ ነበር ፈጣሪ አንተ በፈለከዉ መጠን ሳይሆን ፈጣሪ በወደደዉ ልክ ይስጥክ ከጤና ጋር አብቱን አሜን 💟💟💟💟💯💯💯💯💖💖❤💗
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 2 года назад
ቀለል ያለ የኮንዴሚኖም ቤት ትፈልግና ሁሉም አቅም ያለው ያዋጣላት እኛም እንረዳታለን አካውንት ክፈቱላት ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ደውላችሁ እርዷት አላት አካውንት:: ሰዎች በሚልኩበት እንላክላት::
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@addisababanazareth1525 ጀማሪ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@abt1292
@abt1292 2 года назад
የሠዎች ደስታ ምንኛ ያስደስታል እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ግን እንደው መልካም ሰዎች ታድላችሁ የሰውን እንባ የምታብሱ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏 እውነት ነው የምር ሰውዬው እሱ ከከፋ ምን እንደሚያደርግ መጉመት ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እናት አታልቅሽ
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 года назад
ልጆቹን ይዛ ወደ ቤቱት ትህድ የምለውን ነገር በፍጹም እደታደርግ አረቦች በልጆቻቸው ቀልድ የለም ይውስድብሻል በኃላ እንዳይ ጸጽትሽ
@مامِأحابٔكْ
@مامِأحابٔكْ 2 года назад
በትክክል ደምነው የሚያስለቅሷት ስት የለፍችባቸውን አሁን ሁሉንነገር አልፈሽለዚህ አዲረሰሽ ኡኡኡእባክሽ አትሂጂ
@ወለተማርይምወለተማርያም
አወ ልጆቹን ቢያገኙም እስዋ ብቸኛ ትሄናለች
@karma3681
@karma3681 2 года назад
አርፋ ትቀመጥ አገሩዋ አረብ ያውም ወንድ ልጅ ይገሉዋታል ቆሎ ሸጣ ታሳድግ
@hutadawed2
@hutadawed2 2 года назад
አረብ ልጆችቻውን አይስጡም እንዳይቀሙሽ
@ሀናልጆቾንናፋቃ
@ሀናልጆቾንናፋቃ 2 года назад
የቤሩት ህግ ለአባት ነዉ የሚገባዉ ይላሉ እና ይነጥቃታል ከኢትዮጵያ ይዛ እንዳትወጣ
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te 2 года назад
ትክክል ብልሸል
@sadeseid742
@sadeseid742 2 года назад
አረ ተጠቀቂ እድህ ሁነሸ ወልደሸ አደራሸን እዳይቀሙሸሸሸ እህቴቴቴቴ
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 года назад
ኢፍትሀዊ ማለት ኢሄነው እምዬ የኢትዮጵያ ህግ ህፃናት ከአምስት አመት ቡሃላ ልጆች በገዛ ምርጫቸው ነው የሚመርጡት
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
አብርሽ የቄራው ለአረብ አገር ስደተኞች የቆመ ጎበዝ ወንድማችን ነው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ላይክ ደምሪኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሳህ
@frehiwotteshome1905
@frehiwotteshome1905 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ይሄን የኢትዮጵያዊያንን የዋህ ልብ አይተይ የሀገራንን ሰላም አውርድልን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 года назад
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ኑሩልኝ ክፏችሁን እያሰማኝ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አሜን አሜን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@s12564
@s12564 2 года назад
መከራ ያየችባቸው ልጆቿን ታስቀሟትና ታብዳለች :: ልጆቿን ይዛ ቤሩት እንዳትሄድ በጭራሽ!!
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
yenem hasab new bahun gize beirutoch minim yelachewum
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 Год назад
Absolutely true
@mahlitethiopia6797
@mahlitethiopia6797 2 года назад
የኔ ፋልቅልቆች እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሰ ያሰድጋችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ
@@abdulkerimtube5951 ነይ ወዳ ቤቴ ኢንደመር ኮሚት አስቀሚጪ ዉዲ ኢኔም አዲስ ነኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
ልጆችሽን ይዘሽ ሄደሽ እንዳታስወስጃቸው። ከኢትዮጵያም የተሻለ ቦታ የለም። በበረከት የሚያድጉበት ቦታ ኢትዮጵያ ብቻ ነው።
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
እሱዋም ብልጥ ናት ጎበዝ የናት ልብ ይለያል ልጆቼን ይዤ የትም ንቅንቅ አልልም አለች ሚስኪን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
አልሀምዱሊላ ምግዜም የተከፉ ሁሉ የአዘኑት ሁሉ በደስታ ይቀይርላቸው ይቀይርልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 года назад
Ameeen
@መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አሜን አሜን ዉዴ ክፉሆቹን ሁሉ ወደ ደግነት ይመልስል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አቀረታቺኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እሷም ለልጆቿም በመንፈሳዊይ ሂወት ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
ሰላም ሰላም ለተከበርሸው መሰረት በዙ ለሰው ልጆች እንድትረጂ አሰተዋጦ በቀና አሰተያየት የተቀደሰ በጎ ሰራ እንድታደርጊ ከእግዚአብሔር ነው የተላክሸው ትንሸ ትልቅ ድሃ ሃብታም ሙስሊም ክርሰቲያን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ደቡብ ሐረሬ ወዘተ ሳትይ ሁሉንም አንድ ዓይን ሰታሰተናግጂ ከመጠን በላይ ደሰ የሚል ነው በርች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥሸ ይሄ ነው መልካምነት እኔ አድናቂሸ ነኝ በሰራሸ በጣም ነው የምወድሸ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
እረ ልጆቿን ይወስዱባታል ከፈለገ መቶ ይያት በፍፁም እንዳትሄድ አሁን እኮ ያሳሳሉ ሊወስዱባት ይችላሉ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@mekyachannel3733
@mekyachannel3733 2 года назад
@@abdulkerimtube5951 ነይ በተሠብ እንሁን
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 2 года назад
እናቴ እንዲህ ብለሽ ይዘሽ እንዳትሄጂ አባትየዉ ጋ እነሱ ዘራቸዉን አይጥሉም ልጆችሽን ቀምተዉ ባዶሽን ነዉ የሚሰዱሽ ኢቲዮ ሆነሽ ከረዳ ይርዳሽ
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 года назад
አገኘችው እንዴ ሰውየው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እንኩአን ደስ አለሽ እሕቴ ሁላችሁም የረዳችሁአት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራያውያን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🇪🇹❤️🇪🇷 እነዚህን ቆንጆ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ::
@saragach9525
@saragach9525 2 года назад
ልጆቾ ሲያምሩ ኡፍፍ አይዞሽ እህታችን ላላቹ ሁሉእናመሰግናለን በወጣይተካላቸው
@መዲሰለምቴዋ
@መዲሰለምቴዋ 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ በእስር ቤት ለሚሰቃዬ ወንድም እህቶቻችን ህፃናቶች ፍትህ እንሻለን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@betybety8490
@betybety8490 2 года назад
የሚያጏጎ ልጆች 😍😍😍ጄግና ብየሻለሁ እነሡን አድምቀሽ አንች ደብዝዘሻል እናት
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
በጣም እንዴት ያሳሳሉ
@rabiayemam9398
@rabiayemam9398 2 года назад
ልልነበር ቀደምሽኝ እሷ ማለት ልክ እደሻማ 😫😘❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
ልጆችሺን አላህ ያሣድግልሺ ከአባታቸው ጋር ለማገናኘት ልጆችሺ ነብሥ ማወቅ አለባቸው ምክኒያቱም አች እዳትጎጅ አሁን ከሆነ ይወሥድብሻል አረቦች በልጆቻቸው አይደራደሩም በጣም ነው ልጆቻቸውን የሚወዱት
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
ትክክል መጀመሪያም አሳድጋለሁ ይወለዱ እያለ ስለነበር አሁን ቢያገኛቸዉ ይወስድባታል ግን እሱ ኢትዮጵያ መቶ ተጋብተው አብረው ቢኖሩ እመኝላታለሁ እንኳን ሁለት ልጅ ማሳደግ እንደም ይከብዳል ለብቻ እኔ አንዲት ልጅ ለማሳደግ ተሰድጄ ያየሁትን መከራ አላህና እኔ ነኝ የምናውቀው
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@@Habeshaknitting kkkkkkተጋብተው
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
@@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 አዎ ምነዉ😳😥
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
አይዞሽ እማ አታልቅሺ ስው ቢጥልሽም እግዚአብሄር ከጎንሽ ነው ደግሞ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
አከራዬች ግን ምቀኝነት አለባቸዉ ዛሬ ስትረዳ ዉጪ አለዋት ሁሌም ከነሱ ዝቅ ብላ እንድትኖር ነዉ ሚፈልጉት የነበረዉ ከፍ ስንል ማንም አይወድም እኔ ግን ለስዋ አስበዉ አይስለኝም ምቀኝነት ነዉ
@seidseid4445
@seidseid4445 2 года назад
ደስታሺ ይብዛ እህቴ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
ልጆች ልጆች ሲያምሩ!! 🥰 እኔ የምለው አባትየው ለምንድን ነው የሚፈለገው. ለፍታ አሳድጋ ልጆቿን ቢወስድባትስ!!! ጎበዝ አንቺልጆችሽን ይዘሽ ከሀገር እንዳትወጪ. ብልጥ ናት.
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
#እግዚአብሔር እንዲህ ያደርጋል እንባን ያብሳል ታሪክ ይቀይራል።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@kalkidan1973
@kalkidan1973 2 года назад
ግን ልጆችሽን ይዘሽ እዳትሄጂ ይወስድብሻል አረቦች ልጆቻቸውን በጣም ነው የሚወዱት
@zenat7077
@zenat7077 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህት. ልጆችሽንም አባታቸውን ያራራው ይፈልጋቸው. አለን ይበሉ ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@egryef4240
@egryef4240 2 года назад
አረብ እይደለም በሀራም ወልዶ ያክስቱ ያጎቱ ልጅ ካልሆነ ልጆቹ እደልጅ አይቆጥራቸውም
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@egryef4240 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ሀዩቲየአህመድልጅ
@ሀዩቲየአህመድልጅ 2 года назад
እንደኔ ሀሳብ ግን የሱ በልነት ቀርቶብሽ ልጆቹን አምኖ ተቀብሎ ብረዳቸው ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ሠሉ አለ ነብይ#ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #የተራበን አጉርሡ#የታመመን ጠይቁ#የተቸገረን እርዱ#ሴቶችን ና ህፃናትን አትበድሉ #የኛ አዛኝ ነብይ #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 2 года назад
አላሁመ ሠሊ ወሠልም አላ ነብይና መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 2 года назад
አላሁመ ሶሊ አላሙሀመድ
@fatumaabdiweli106
@fatumaabdiweli106 2 года назад
S.A.W
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад
እንደዛ ከሆነ በሣዉድ አርቢያ አሥርዉ ያለ ምግብ ለሚያሠቃዮቸዉ ለአርቦች አሥተምራቸዉ እሥቲ
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 года назад
@@ህሌናዳኛቸዉ የኛውቹኮ በማስመሰል ነው የሚነዱት የሳኡዲዎቹ ተያቸውና ሙስሊም ኢትዮጵያዊይ እኮ እርዳታ መስጠት አይወዱም በተለይ ለክርስትያን ከሰጡ ሀፅያት የሰሩ ነው የሚመስላቸው
@እውነትበጊዜዋውብናት
እህቴ የምመክርሽ በዚህ ሁሉ መከራሽ ውሽጥ በድል አቁሞ ያሳለፈሽኝ ፈጣሪሽን በገንዘብ ተታለሽ እንዳትለውጪ ብዙ አሉ በሰው ደካማ ጎን ገብተው ሐይማኖት የሚያስቱ ቆም ብለሽ አስቢበት ማር የተለወሰ መርዝ የሚያበሉ ብዙ አሳሳቾች አሉ ተጠንከኪ በተረፈ ደስታሽ አስደስቶናል በርቺ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
እኔ የማወቃት ምሰኪን አለች በሚልኩላት ገንዘብና በሚደረግላት ነገሮች ተሳቃ እነሱ የሚሉትን ሁሉ ላለማሰቀየም ብላ ሳታውቀው በምንፍቅና ህይወት ዘው ብላ ገብታ ቡክርናዋን በምስር የለወጠች በጣም ብዙ አሉ ይቺን አጋጣሚ እየተጠቀሙ ያሉ አዛኘ ቅቤ እንጓቿች የዚችም ልጅ እጣ ፋንታ ይሔው ይመስለኛል አግዚአብሔር ካልጋረዳትና ማሰተዋል ካልሰጣት በስተቀር ጊዜው ከባድ ነው
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 года назад
በጣም ተሳስተሻል ይች ሰዉ ያለቻት ስለ መፀሐፍ ቁዱስ ነዉ የምታስተምረኝ ነዉ ያለችዉ ሌላ ምን አላለቻትም ስለእግዚአብሔር ቃል ማስተማር ደግሞ ተጌቶ ነዉ እና አንችም ካቻልሽ የእግዚአብሔር ቃል ይፈዉሳል ያድናል የእግዚአብሔር ብርሀን ነዉ ፈጣሪ መንገዱን ይምራሽ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 года назад
ልጆችሽን ይዘሽ እንዳትሄጂ አረቦች ዘራቸውን ለሌላ መስጠት አይፈልጉም ይወስዱብሻል
@tinatina2096
@tinatina2096 2 года назад
Tekekle
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 года назад
መሰረት በዙ ዘርሺ ይብዛ ነገ በዘርማንዘር የሚተርፍ ልግሰና ነው እፉ ምንልበልሺ ሁሌም አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
እህት ልጅ ፀጋ ነው አይዞሸ በርች ወንድሞችሸን ነው የወለድሻቸው ሰለዚህ በልጆችሸ ኩሪ
@የስሚር
@የስሚር 2 года назад
የኔ ናት አላህ ይርዳሽ ለአሽርሽ የቄራው እኔ ነኝ ስልክሽን የስጠውት ምርጥ ወንድማችን ነው የሚችለውን እያደረገ ነው እስታዝ ማሊክን አናግሮታል እንዲያፈላልግልሽ እስታዝ ማሊክ ማለት የተጠፍፉትን የሚያገናኝ ለኢትዮጵያ እም ጥሩባታ ያለውን መልካም ስው ነው እርግጠኛ ነኝ ያገኝልሻል ኢንሻአላህ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 года назад
ተባረኪ ውዴ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
ሕህቴ በፍፁም በፍጹም እንዲች ብለሸ ልጅሽን ይዘሽ እንዳትሔጂ ልጆችሽን ይወስዱብሻል እንደው አደራ ሀረቦች በልጆቻቸው ቀልድ የለም በጣም ጥንቃቄ አድርጊ በተረፈ መልካሙን ሁቹ እመኝልሻለው አይዞሽ ጎበዝ እናትነሽ መሲዬ እግዚያብሔር ይስጥሽ
@tinatina2096
@tinatina2096 2 года назад
Tekekle
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 2 года назад
አወባዶጆነውየሚአሰቀሮት ያኔ ያልተቀበሏትን ዛሬ ሁሉም አልፏል
@የመነኗ
@የመነኗ 2 года назад
ትክክል ይወስድባታል
@hayatali5809
@hayatali5809 2 года назад
አዎ ልክ ነሽ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
አዎ ከወሰዳቸው ደሞ እነሱ ሙሲሊም ነው ምያደረጋቸው 😔😔😔ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምልከው እንዲነሩ ባትሰጥ😢
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 года назад
ኧረ መስዬ አንቺ ጣልቃ ገብተሽ ከዚህ ቤት ባትወጣ አጥፍተሽም ከሆነ ይቅርታ ጠይቂ ለልጆችሽም ከእነርሱ ጋር ብትኖሪ ይሻላል
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 года назад
በልጆችዋ ገዳይ ያለችው እውነት ነው እነሱ ቀላሎች አይደሉም ዘራቸውን ካገኙ በፍቅር አይደለም ሰርቀው ይወስዱባታል በፍፁም ከአገርዋ እንዳይወጣ ልጆችም እንዳይወጡ ይሄ በ ቤሩት ያለው ፕሮግራም ምርት አህማር የሚል እስቴዝ የመሌክ ነው እሱ ሊረዳት ይችላል ግን ልጆችዋን ይገባኛል ቢል በመንግስት ተሰሚነት ይኖረዋል ሊባኖሶች ዘረኛ ናቸው ለዘራቸው ያደላሉ አንች ግን የልጆቹ አባት አብረን እንኑር ቢልሽም እንዳታምን አታለው ልጆቹን ይወስድባታል ትጠንቀቅ በአገርሽ ኑሪ የትም ቢሉ ከአገርሽ አትውጪ እንቢ በይ መርዳት ከፈለገ ይርዳ ሌላ ግን ቢልሽ እንዳታምኚ።
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 2 года назад
እህቴ ልንገርሽ ከአገርሽ በፍፁም እንዳትወጪ. .ልጆችሽን ይቀሙሻል. .ከተቸኘና ልጆቹን ማየት ከፈለገ ኢትዮጵያ መጥቶ ማየት ይችላል. .በኋላ እንዳታዝኚ
@zellitube
@zellitube 2 года назад
እንኳን ደስ አለሺ የኔ እናት የልጆችሺ አምላክ እንኳን እረዳሺ💚💛❤🙏
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад
እህቴ ደሚሪኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@መአዛስላሴ
@መአዛስላሴ 2 года назад
ከሀገርሽ እንዳቶጭ ልጆችሽን አሳድጊ ከሔድሽ ይነጥቁሻል አረቦች በልጆቻቸዉ ቀልድ የለም ስለዚህ ጥርስሽን ነክሰሽ አሳድጊ
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
የኔ ውድ እንኩዋን ደስ አለሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ስወዳቸው ሰላም ለሀገራችን ይሁን 👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@muluadebie7945
@muluadebie7945 2 года назад
ደስታዋን ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል መሲዬ ተባረኪ🙏 ግን ቅር ያለኝ ነገር አለ መሲዬ እሱም ባለፈው የነበረው ኢንተርቪዋ ላይ ማእተቧ ነበረ ያሁኑ ኢንተርቪዋ ላይ ግን የለም እናም በደካማ ጎኛ ገብተው ከእምነቿ እንዳያወጥዋት ምከሪልን አስመክሪልን አደራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ በሀገርና በሃይማኖት ቀልድ የለምና
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 года назад
መሲዬ ምርጥ ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ አቦ ❤❤ወላሂ የአረብ ሀገር ሴት ሁለየ ተጠቂ ናት ግን ጀግና ልጅ ነሽ ምርጥ ኢትዮጽያወች አሉ 😭😭አብርሽ ምርጥ የስደተኞች ተቆርቃሪ ነው በተለይ ለአረብ ሀገር ሴቶች ❤❤
@muludagne5732
@muludagne5732 2 года назад
Aleme berthe
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@muludagne5732ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሳህ
@ሔርሞን
@ሔርሞን Год назад
ድንቅ ልጆች ላይ ይቅረቡ👈👈👈👈👈ለይኩኝ ይቅረቡ የምትሉ እጅ አውጡ👆👆
@ዘመንሲከፋ
@ዘመንሲከፋ 2 года назад
በትክክል የቤተሰቡን ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ካወቅሽው ፕሊስ ንገሪን የሰጠሽው አድራሻ በትክክል አይገልፅምና። ያንቺ መምጣት ትክክል አይሆንም። በቲቢ ፕሮግራም እንዲጠየቅ እናደርጋለን።
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 года назад
You make me cry. Strong mama with androble twins boys 👬. Your happiness and your big smile it makes all Ethiopians heart warming and fabulous. God bless you with your children. Amen 🙏🙏.
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 2 года назад
በጣም ጕበዝ አረብ አይታመንም አረቦች ፍርድ ለራሳቸው ዜጋ ነው አግብቶ ሊሆን ይችላል እዛ ሰትገቢ ልጆችሸን ቢነጥቅሸሰ እንዳትሄድ
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በርግጥ ከፈጣሪ ነው ግን ድምፅ እንሁን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ላሉ ወንድም እህቶቻችን አረ ምንም በማያውቁት ነገር ህፃናትም ተሰቃዩ 😭😭😭😭
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 года назад
😭😭😭
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
ባለፈው ጊዜ በታርክሽ አዝኜ ነበር ዛሬ ግን ደስ አለኝ😍 ባለፈው መሀተብ ነበረሽ እማ ሁሌም እሰር መሀተብሽን! በተረፈ ደስታሽ ደስ ብሎኛል።
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 года назад
ማሻአሏህ እንኳንም ደስ ያለሺ ኢትዮጵያዊ መሆን እንደት ደስ ይላል ሠላም ለሀገራችን
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 года назад
ይቅርታ እሱ ይቅርብሽ በቃ ተቸግርሽ አሳድግሻል አዬዞሽ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
እውነት ነው እናትነት ፀጋ ነው እራስን መተካት የመስለ ነገር የለምኢትዮጵያዊያን እኮ መሆን መታደል ነው
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ግን ወንደሞ አይቶ እነሱን ውጭ ብሏት ሊሆን ይችላል ግን ጋዜጠኛ ዋ ብራዋን ባንክ ታሰገባ መክሪያት ሰው እንዳያሳሰታት ከቻለሸ አንቺ ቤት ተከራየላት ጥሩ ሰፈር
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 года назад
👏👏👏ኢትዮጵያዊነት መልካምነት❤🌹 እግዚአብሔር ይስጣችሁ የረዳችኋት 💚💛❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 года назад
እንኳንም እግዚአብሔር በደስተ ሞለሽ እህታችን አሁንም ልጅችሽን ለቁምነገር ያብቀልሽ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
በጣም ደሰ ይላል እንባዋን ታበሰ ግን እኔ ብቻ ነኝ ልብ ያልኩት ወይሰ ተሳሰቼ ነው?ባለፈው ማዕተብ አሰራ ነበረ በዚህ ቪዲዮ ደሞ በጥሳ መጣች መጻሕፍት ቅዱስ እያሰተማረችኝ ነው ያለቻት ሴትየዋ ምን ብላት ነው?ከኦርቶዶክስ ወጪ የሆኑ መጻፍ ቅዱስ ሳያወቅ አወቅን ብለው የሚያሰበጥሱ ሰለ በዙ ነው።
@tigistsara9919
@tigistsara9919 2 года назад
እህቴ ሀሳብሽ ልክ ነው ልጆችሽን ይዘሽ እንዳትሄጂችል እንግባ እንኮን ቢልሽ አትመኚ አረብ ውሸታም ነው
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
አላህ ጨርሶ ይርዳሽ ማሚ ሁላችንም ባለን እናግዝሽና ኮዶሚኒየም ግዢ ከኪራይ ውጭ ደግሞ ዋናውን ግዜ አልፈሽዋል አሁን ትንሽ ነው የቀረሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ማሚ ግን ልጆችሽን ይዘሽ እንዳትሂጂ በግድም ቢሆን ይወስዱብሻል እዚሁ ሁነሽ በስልክ ያግኛቸው በገንዘብ ይርዳሽ አላህ ያግዝሽ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
እናትና ሀገር ሲስቁ ደስ ይላል ሳቃችሁ ይብዛ እንኳን ደስ አለሽ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ሁላችንንም ደስ ይበለን
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሪኝ እመጣለሁ
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
በእውነት ሰው መርዳት የምትችሉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔስ መርዳት እየፈለኩ ባንክ አትወስደኝም😥
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 2 года назад
ፍቅር የሆናችሁ እግዚአብኤር ያሳድጋችሁ ሀሳባችሁን ያሳከሰላችሁ!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@burjotube9611
@burjotube9611 2 года назад
እስት እንደኔ በነሱ ደስታ ያለቀሳችሁ 😭♥
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 года назад
ዝም በይ ልጆችሽን ይወስድብሻል አረብ ዘሩን ካልሆነ አግብቶ አይኖርም ልጆችሽን ወስዶ ነው የሚያባርርሽ
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl 2 года назад
ልክናት ልጆችሽን ይዘሽ እንዳትሄጂ እዛ ማን ይከራከርልሻል በሰዉ ሀገር ይወስድብሻል ስንት መከራ ያየሽባቸው ነገ አድገው ያስደስቱሻል አይዞሽ በረከት ናቸው ልጆች
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 года назад
እንደው ደስ ስሉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በምገሱ ያሳድጋችሁ 🙏🥰🥰🥰
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Erh yech lej ye libanon lDC gazitega behabersh bekul endemifelguwat tenegro nebern lemen selqan atasekemetmn gen degmo lejochwan endaynetkuwat tenkaki mederg yenorbetal
@አዮየማርያምልጅ
@አዮየማርያምልጅ 2 года назад
አወ አረቦች ይቀሞታል ልጆችን ይዛ መውጣት የለባትም ከፈለገ እየላከ መርዳት ይችላል
@senneetube2680
@senneetube2680 2 года назад
Abshiiri waqayyoo si wajiin jiraa hadhoo koo 🥲🥲🥲🥲🥲
@ማርታአበራ-ጸ3የ
@ማርታአበራ-ጸ3የ 2 года назад
እስይይይ ልጅች የእግዚአብሔር ሰጥቶች ናችው እግዚአብሔር ይስድገችሁ እህቴ እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሔር አበቀሽ ለዚህ ገዳይ ወጋ እይክፍለችሁ ይለችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይስጥቸሁ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад
ማርታ ደምሪኝ
@ayzoshethiopia1260
@ayzoshethiopia1260 2 года назад
ጌታ ሆይ ልቦናቸውን አራራላት አይዞሽ ፈጣሪ ፍጥረቱን አይተውም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ።
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባቲዬን ብትተወው ይሻላል ምክንያቱም እርግጠኛ ነኝ ልጆችሽን ይወስድብሻል የአረቦችን ባህሬ ማወቅ ከባድ ነው ለልጆችሽ እግዚአብሔር አባት ይሆናቸዋል
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ልክ ነሸ አረቦች ልጀ የወዳሉ ደሞ እነሱን ነው የሚሰመሰሉት ግን አምላክ አባት ሊሆን አይችልም አምላክ አምላክ ነው
@sarklmesarklme8344
@sarklmesarklme8344 2 года назад
መሠዬ የኔመልካም አግዛብሔር ይጠብቅሽ
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኒ መልካም 🌺🇪🇹 መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
እህቴ የቤሩት ስዎች ትንሽ ከበድ ይላል ጭራሽ ሀበሻ እንዲወልድ እንዲያገብ አይፈልጉም ይቀናሉ ስለዚህ ወደዚህ መመለስ አትስቢ ልጁቹን ይቀሙሻል ብዙ ስዎች የተቀሙ የሚያለቅሱ አለ እስቢበት ኢትዮጵያ ስራ ጀምሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመረዳት የተባረከ ነው ጠንካራ ሁኝ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
ደሞ ልጆቹ ሲያምሩ ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግልሺ የኔናት
@hgfggdgfggfhdgg5960
@hgfggdgfggfhdgg5960 2 года назад
Yena konjowoche Gata abezeto yebarekachu yasadegachu teleke dereja yaderesachu 🙏❤️🙏 yena ehete hulume yalefale hayele beretate gulebete Fetari yeseteshe yemetedenki Enate neshe tebareki 🙏❤️🙏
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
እንኳን ዴስ አለሽ እህቴ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ማማዬ
@demdem6504
@demdem6504 2 года назад
አለምየ ለምንድነዉ አባታቸዉን እምትፈልጊዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ ላባትነት እሚፈለገዉ ይቅርታ አድርጊልኝነ አስገደዶ እሚደፈር ሰዉ ጥሩ አባት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም የባትነት ጰጋ አትሰጭዉ አይገባዉም
@demdem6504
@demdem6504 2 года назад
እኔ አንች ቦታ ብሆን እሱ ፈልጓ ቢመጣ እንኮን አልፈቅድለትም በረንስ ይቀጣ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 года назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸውና ጌታ ራሱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@sehenna1
@sehenna1 2 года назад
ጥሩ ብለሻል ልጆችሽን ይዘሽ ኄድሽ ባዶ እጅስን ስትመለሺ ይታየኛል
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
ደሞ ማህተብሸንም አትበጥሸ እሸ።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
መጀመሪያ ስትቀርብ አጥብቃ ነበር በአንገቷ አሁን ዘንጣ ስትበጥስ ለምን ያስብላል።
@phoneshopphoneshop903
@phoneshopphoneshop903 2 года назад
ባለሽበት ይርዳሽ እንጂ እንዳትሰቺው
@ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ
@ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ 2 года назад
የኔ ዉቦች እድግ በሉልኝ እንኳን ደስ አላቹሁ
@desalegngetinet8375
@desalegngetinet8375 2 года назад
የሰው ልጅ የአይምሮ እረፍት ሲያገኝ ምንኛ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያስደስተሻል
@ketty14325
@ketty14325 2 года назад
እሴይይይይይ እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም እንኳን ደስአለሽ እማማ እግዚኣብሔር በጥበብ ያሳድገለሽ አቤት የእኔ ጌታ እባን የምታብስ ስሙ ይባርክ📖🙏🙏🇪🇹🇱🇧😢😢👈
@ቡዜሀበሻ
@ቡዜሀበሻ 2 года назад
ልጆችሽን በምንም ተአምር ይዘሽ ወደዛ ሀገር ይዘሽ እንዳትሄጂ ቀምተው ሊልኩሽ ይችላሉ ተጠንቀቂ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 года назад
የእኔ እህት የዋህ ናች ሰው ውዶ መለያት ከባድ ነው በተለይ ጉረቤት ሆናችሁ ስትሉዩ ይከብዳል
@s12564
@s12564 2 года назад
ማንም ሰው የአቅሙን ረድቶ በቃኝ ይላል:: ወላጅም በቋሚነት አይሸከመንም:; ምንም ቂም ሳትይዢና ቅሬታ ሳይሰማሽ አመስግነሽ ወጥተሽ እራስሽን መቻል ግድ ይልሻል :: ትበረቻለሽም ! እየመጣሽ ጠይቂያቸው :ዛሬ ሚድያ ሳያይሽ አቅፈው ደግፈውሻል:: ዛሬ ምንም ያህል ቢሰበሰብልሽ ትላንት ማንም ሳያውቅሽ አንድ ቀን ልጆችሽን ያቀፉልሽ ውለታ አይደርስም ::አታልቅሺ ምንም ቅሬታ ባይኖርባቸውም እራስሽን ቻይ ማለት ግድ ነው!!
@muluwondemaghg3699
@muluwondemaghg3699 2 года назад
እግዛብሄር ይባርካችሁ እድግ በሉልን አይዞሽ በፈጣሪ እርዳታ በልጆችሽ ትኮሪያለሽ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@djdisusjsjwgwg494
@djdisusjsjwgwg494 2 года назад
መሲ ለምታደርጊው ነገር በጣም ጥሩ ነው ግንልጁቹን ይዛ ወደአባታቸው ከሄደች ነጥቀው ይመልሱታል
@مكيهمحمد-ظ4ز
@مكيهمحمد-ظ4ز 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ልጆችሽን እዳትሰጭ ቢገኝም መርዳት ከፈለገ ይርዳሽ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
ለስጪይስጥልን፣የይችን፣ሚስኪንእንባ፣ያበሳችሁ፣በሙሉ፣እግዝያብሄር፣በያላችሁበት፣ይጠብቅልን፣እህቴ፣ደስታሺ፣ደስታችንነው፣ልጅችሺን፣እግዝያብሄር፣ያሳድግልሺ!!
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
እግዚአብሔር ይመስገን ፊትሽ ፈጎ ማየት እዴት ያስደስታል ልጆቹ የኔ ቅመሞች ሺጣፍጡ 😍😍😍😍😍
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ ያስደስተኛል ❤❤😍😍 ደስ የሚሉ ልጆች ሰቶሻል በጥበብ ያሳድግልሽ መሲየ ምርጥ ቀና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
በጣም ደስስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህት ልጆቹ ደሞ ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰 ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ የልጆቹ አባትም አቅፋቸው ልጆቼ ሚስም ቀን ቅርብ ያርገው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@ETEntertainment____29.
@ETEntertainment____29. 2 года назад
📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!! 👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 383 тыс.
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22