Тёмный

የታፈነ እውነት! ቤሩት በአሠሪዋ ልጅ ተደፍራ መንታ የወለደችው እናት|Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 520 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 года назад
የኔ የዋህ በጣም ንፁ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለበጎ ነው ወደዚች ምድር የመጡት
@utbe6565
@utbe6565 2 года назад
እውነት በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ግን መቼ ነው የሴት ልጅ ፈተና የሚያበቃው በተለይ በስደት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 года назад
ጌታ ሆይ እባክህ ይህችን ቆንጆ ሴት ከልጆቿ ጋር ተመልከት🙏🙏🙏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
AMEN
@tshayekilita482
@tshayekilita482 2 года назад
@Nati ee
@tshayekilita482
@tshayekilita482 2 года назад
Ertrianmove
@frehiwothilluf6933
@frehiwothilluf6933 2 года назад
@@liyagessesse9747 Q as 0pspàa was à QA q0111l1ll we à QA que
@genet77
@genet77 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@ሂዊየሀረሯ
@ሂዊየሀረሯ 2 года назад
ጠንካራ እናት ነሽ ማማዬ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
በጣም ያሚያሳዝን እና አስተማሪ ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ ውድ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋን በልጆችሺ ትካሻለሺ እናትነት ሚስጥር ነው
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 2 года назад
የእናትን ውለታ ሰማይን እንደ ወረቀት እፅዋትን እንደ ቀለም ተጠቅመን ብንፅፈው አያልቅም እኮ እናቶቻችን ኑሩልን መኖራችሁ ያኖረናል
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
በጣም እናት እማትጠገብ ምትክ የሌላት ሽ አመት ትኑርልን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 года назад
ውይ ሲያምሩ 😭❤️ መድሀኒያለም ለቁም ነገር ያብቃችሁ እደጉ 🙏🏾
@ሊሊጓልራያአላማጣT
@ሊሊጓልራያአላማጣT 2 года назад
በጣም ብቻ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላት
@aaminacabdi1242
@aaminacabdi1242 2 года назад
የኔቆጆአብሺሪያልፈልየማያልፈቀንናየማይነጋለሊትየለም
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 2 года назад
Amen.......
@simanushethiopia2476
@simanushethiopia2476 2 года назад
AMEN AMEN AMEN 🥰🥰🙏🙏
@ሀዋነኝየለሚዊ
@ሀዋነኝየለሚዊ 2 года назад
በጣም ውብ ናቸው
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
እኳን ተወለዳችሁ ስታምሩ ጥሩ ስጦታ 🙏🙏
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 Год назад
You are a great mum the way you look after your kids God will help you and these kids are more than a car and money do not worry every child is,born with its own luck and destiny from God,takecare.
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 2 года назад
እድለኛ ነሽ ልጆችሽ ጤነኛ ናቸው አንቺም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ አይዞሽ 😘
@berekettesfaye4197
@berekettesfaye4197 2 года назад
ሰው የናቀውን እግዚአብሔር ከፍ ያደርገዋል ገና በልጆችሽ ትከበርያለሽ አይዞሽ
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
በቸትክክል❤
@mestitube8444
@mestitube8444 2 года назад
ወይኔ ይችን ልጅ ከዛሬ አራት አመት በፊት አውቃት አለው በጣም ጠንካራ ሴት ናት በዘመድ ቤት ሁና አገቶን ደፍታ ነው ያሳደገቻቸው ታሪካን በአካል አውርታኝ ነበር ኮተቤ ነው የማውቃት ሰላም ደርጅት ፀዳት ሰሰራ ነው የማውቃት የኔ ውዶች አደጉ💓💓
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
🤔🤔🤔🤔🤔
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ወይኔ ጉዴ የት ሰፈር ነው የምተውቅያት ❓❓❓ እኔ አንድ ለረዢም አመት የተለየየዋት የሰፈሬ ልጅ ነበረች አድስ አባባ መልኳ ተመሳስሎብኝ ደንግጬ እያለሁ ስሟም አንድ ሆናብኝ
@mestitube8444
@mestitube8444 2 года назад
@@narditube4378 ነርድየ ኮተቤ ከሀና ማሪያም በላይ ነው የምትኖርው በደንብ አውቃት አለው አሁን ግን እኔ ሰደት ነው ያለውት
@tna9771
@tna9771 2 года назад
መሲ፣ይእን፣ታሪክ፣ሳየው፣አካባቢው፣ቤሩት፣የምሰራበት፣ቦታ፣ለማወቅ፣ፓስፖርት፣አላት፣አይደል፣የአሰሪዎቻን፣ቦታ፣ለማወቅ፣አድራሻቸዉ፣ፓስፖርታ፣ላይ፣አለ፣ስለዚበዛ፣ምክንያት፣አድራሻቸውን፣በትክክል፣ታስቀምጥ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
እራስ ወዳድ አትሁኚ. ታሪካቸውን ለእስኪሪብት ፃፊዎች እንዲሰጡ ብታደርጊ
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 2 года назад
አፈር ልብላ 5 ብር እቁብ ገብቼ ነው ልብስ የገዛሁላቸው ብላ ፈገግታዋ እራሱ ልብ ያረሰርሳር አቦ ጌታ ይባርካት🙏
@beetieth8621
@beetieth8621 2 года назад
የልጆችሽ አባት ስልክ ቁጥር ብትናገሪ እናፈላልግልሽ ነበረ እህቴ አይዞሽ
@assefagebreyesus5309
@assefagebreyesus5309 2 года назад
የራሷ ስልክስ ብናገኝ ለመርዳት
@kiligayee6788
@kiligayee6788 2 года назад
እኔ ግን አመስጋኝነቷ የተለየ መሆኑን አስተውያለው ሰዎች ዛሬ ካረጉባት ክፉ ይልቅ ትላንት ያረጉላትን ማውራት ትመርጣለች እሷ ይቅር ባይ ስለሆነች የሰዎች ይቅርታ አለማድረግ በእጅጉ ይገርማታል ....ልብን የሚያይ አምላክ በልጆችሽ ያሳርፍሽ
@marie6455
@marie6455 2 года назад
አናንያ አዛርያ የሰለስቱ ደቂቅን ስም ታላቅ ስም ይዘዋል እግዚአብሄር አምላክ በሰላም በጤና በጥበብ በሞገስ በሀይማኖት ያሳድግልሽ በጣም ያምራሉ!!!
@zainabsamil1676
@zainabsamil1676 2 года назад
መሲዬ የነበረችባቸው ሰዎች ስማቸውን የምታስታውስ ከሆነ የልጁን አባት ለማፈላለግ እንጠይቅላት
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 2 года назад
ተናግራለች እኮ ቤሩት ከሆናቹ አግዞት
@genitube1438
@genitube1438 2 года назад
@@ፀሐይፍቅርተሥላሴ አድራሻና ሥም ያሥፈልጋል
@fafikodi5399
@fafikodi5399 2 года назад
sedco belalc ka ashrafeya weda tace new ya bathun weym ya family semacewn new bednb meglse yalbate tolo endigglat ena photo
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ይገኛሉ
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 2 года назад
Passport Passportawa (visawa)lay ye aserwocha sim adrasha aynorm enda be visa mafelaleg ychalal
@hagere4842
@hagere4842 2 года назад
ከመኪናና ከገንዘብ ይበልጣሉ ምርጦች ልጆች ናቸው ፈተናና ስቃዩ አንቺ ላይ ቢሆንም ያሳድግልሽ
@bezaabebe9622
@bezaabebe9622 2 года назад
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ። እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽም በሰላም እንዲያድጉ በጤና ይጠብቃችሁ። በርቺ የእኔ እህት።
@515mobil2
@515mobil2 2 года назад
ሲያምሩ እግዚያብሄር ያሳድልሽ ልጅ ጸጋ ነው ሀብት ነው አይዞሽ እህቴ ያልፋል ከመኪና ከቤት በለይ ከብር በለይ ነው ይዘሽ የገባሽ ብሩም ልብሱም ሁሉም ያልቃል እማያልቅ ሀብት ፈጣሪ ሰቶሻል እግዚያብሄር ምክኒያት አለው ጠንክሪ እህቴ አይዞሽ
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 года назад
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እህቴ ቤሩቶች ተባበሯት እባካቹ የልጆቹን አባት ለማግኘት ብዙ መልካም ሰዎች አላቹ በተለይ እነአብርሽ የቄራው
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
እናጠያይቅላት አለን በታውን በደንብ አውቀዋለሁ
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 2 года назад
ጠይቂ በአላህ በአረበኛ ሸር ቢደረግላት እነዚህን የሚመሳስሉ ልጆች ቢየገኝ ደስታውን አይችለውም
@saraamohammed9002
@saraamohammed9002 2 года назад
@@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ ibaakachihuu tababaaruwaat
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 2 года назад
please do not cry infront of these cute boys .they are gift of God and enjoy your life
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 2 года назад
የኔ እናት ፈጣሪ ልጆችሽነን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈታና ነው አይ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 года назад
መሲዬ መልካም ሰው የኔ እህት እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርካቸው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እዊነት ነዉ ከፈተናም ፈተና እኔ የሚገርመኝ ወንድሟ ደግሞ አምጥቷት ሳያስተምራት የየቤቱ አሽከር አድርጎት ለዚህ ሁሉ ስቃይ እና እንግልት እስከመሰደድ ያደረሳት ወንድሟ ነዉ ይባስ ቡሎ ከሚስቱ ጋር ያወዳድራታል እህት እህት ነች አላወቀም ሚስት ወይሞ ባል ባዳ ነዉ ከተመቸ ይኖራሉ ካልተመቸ ይፋታሉ
@meneshaabayineh2895
@meneshaabayineh2895 2 года назад
@@beletuyadeta4662 ef
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 года назад
ጎበዝ ጌታ ያሳድግልሺ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
@@azebtufa7389 engidihb Jermain EGZIABHER yatinaw
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
እናት ማለት እች ናት ህወታን አሳልፍ ለልጅ ምትስጥ እናት እድመና ጠና ይስጥሽ ደሞ ልጆችሽ ስያምሩ ፍጣር ያሳድጋችው 💘💘💘
@nicenasw3239
@nicenasw3239 2 года назад
እናቱ ተሳስተሻል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊያኒን ጠልቶ ሳይሆን ዝም ተብሎ መወለዱ ላይ ማለት ያለሰርግ ሳትጋቡ ስለወለድሽ ነዉ እንጅ ስንቱ እየተጋቡ አይደሉም እንጅ ኢትዮጵያዊያኒን ጠልቶ አይደለም ሀራም ስለሆነ ነዉ እንጅ የኛን ጥላቻ ኖራቸዉ አይደለም እሽ እናቱ
@hawawalo662
@hawawalo662 2 года назад
ቤሩት ያለችሁ ተባበሯት ሸር በማዲረግ የልጆቿአባት እዳገኛቸው
@ረምላጀማል
@ረምላጀማል 2 года назад
አይዞሽ አላህ አለሽ ያለፈውን ርሽና የወደፊትሽን የልጆችሽን አስቢ ልጅ ደግሞ የአላህ ስጦታ ናቸው በልጆሽ ትካሻለሽ
@yeshisenbeta2252
@yeshisenbeta2252 2 года назад
L LLP plop) l)]
@titiafri1582
@titiafri1582 2 года назад
ኣላህ የኣስላም፡ሰራተኛ መድፈር እንዳለብቸው በ ቁራኣን ላይ ትጽፎ ኣለ።ቁራኣን ላይ 4ሚስት ይፈቀዳል ሰራተኞች ደሞ ኣስገድዶ ይደፍራሉ።
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 года назад
ኮይትክርስታንአለእደልጆቹእደትእዝጋቢሔርይመስገንአሉ
@በምህረትህአስበኝ
@በምህረትህአስበኝ 2 года назад
የኔ እናት የኔ የዋህ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ብርታቱን ፅናቱን ይጨምርልሽ
@mahletlemlemu6576
@mahletlemlemu6576 2 года назад
ዉይ ፋጣሬ ያሣድግልሽ እነሡን ሲታይ በራሡ ደሥ ሊሊሽ ይገባል ዉዴ
@GannatEtho
@GannatEtho 2 года назад
Yen ite geta yiridashi
@mekanissasefere2087
@mekanissasefere2087 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷👍👍👍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
አይዞሽ እህት ልጅ ሀብትነው አላህ ያሣድግልሽ
@zafuhabesha8171
@zafuhabesha8171 2 года назад
ኣይዞሽ ለበጎ ነው ህዝባችን እማ እንኳን ከኣረብ ዲቃላ ይቅር ከኣገርሽ ስው እንኳን ርሳቸው ካልፈቀዱ መቸ ይወዳሉ ።
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
ወይ ሲያምሩ እንኳንም ወለድሻቸው ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለሀገርም ለአንቺም የሚጠቅሙ ያድርጋቸው በርቺ ❤❤👌👌👌👌💚💛♥
@tgbelete4780
@tgbelete4780 2 года назад
የአረብ ዲቃላ እንኳን ወለድሻቸው ትላላችሁ
@fafi5908
@fafi5908 2 года назад
😭😭😭 አይዞሽ እህትቻን አላህ ይርዳሽ እፍፍፍ ባሁን ሰአት ከባድ ነው ልጆቹ ሲያማምሩ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ በእውነት ጠንካራ እናት ነሽ አልማድነቅ አይቻልም በርች ❤😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎየ
@zed2101
@zed2101 2 года назад
በጣም ልጆቹ ልክእንደአረብናቸው ሲያምሩማሻአላህ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад
ደሚሪኝ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ 2 года назад
የበይሩት እናቶች ካልወደዱ መርዝ ናቸው ልዩ ቦታውን ንገሪን ከቤት ቁጥር ጋር እና የልጅን ስም እሰከአያቱ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
በናታችሁ እርዳት የኔ ዉዶች እርዳት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ፉፉፉፉ ሁላችንምየአቅማችንን እነርዳት ፈርታ ነዉ
@store8674
@store8674 2 года назад
ከቻለቺ የጥሬራቸዉን ታሥቀምጥልን
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад
ኧረ ከተቻለ ሞክሩ
@mag1_ff610
@mag1_ff610 2 года назад
@@azebtufa7389 hii
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 2 года назад
እኔ ቤሩት ነው የምኖረው ስልክሽን ላኬልኝ ልጆችሽ አባታቸውን እንዲያገኙ ልተባበርሽ ቤሩት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያለበት አካባቢ ዐይን አር ነው የሚበለው አንች ያልሽውን ስም ግን አላቀውም እህቴ ግን በትክክል ቤሩት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያለበት አካባቢ ከሆነ የሚኖርው ሰው በሰው እናፈላልግልሻለን
@hanantube6915
@hanantube6915 2 года назад
ሥልኮአለ እሥክሬን ላይ ተባበሬት በፈጣሪ
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 2 года назад
@@hanantube6915 እሽ እህቴ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
አይንአር ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ነው አካባቢውን በደንብ ንገሪንና እዛ አካባቢ ሄደን እናጠያይቅልሻለን
@rohemedia
@rohemedia 2 года назад
Watch "ወንዶች ገና ሲቀርቡኝ ይፈራሉ || የሰው ትዳር ሳድን እረካለ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 года назад
የኔ ማሮች ሲያምሩ በእናታችሁ ቤሩት የምትኖሩ ኢትዮጲያዊያን የልጆቻን አባት አፋልጓት አገናኛት ከፈጣሪ ታገኛላችሁ ቪዲዮ ለይ የሰውዬውን ስም እስከ እናቱ ተናግራለች ሰፈሩንም ጭምር እባካችሁ ዕርዳት ::
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
እረ አይቻልም እንዴት እኛ ሰራተኛ ነን ይቺ ልጅ ያለችው አገሯነው ደሞ የቆየ ነገር ነው ልጆቹም አድጓል ያምኗታል ቢገኝስ ሰውየው ሰው ያስፈልጋታል የሚከራከርላት አላህ ያግዛት ብቻ ባይሆን አብርሽ የቄራው ጥሩ ነው
@nassaralasle3977
@nassaralasle3977 Год назад
Beirut malek maktebe yemibal saw ale betam tiru saw nw yeradatal Btagenagnwat Sadiko Beirut nw
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 года назад
የኛ አገር ሰዉ በጣም ሞራል ይነካል። አይዞሽ እናቴ ጠንካራ ነሽ በርቺ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎየ
@talitalefa6169
@talitalefa6169 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል!!!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎየ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 года назад
ይህ ችግር እንደተፈጠረብሽ ታውቂ ነበር ግን ልፈርድብሽ ፈልጌ አይደለም የአሰሪዎችሽን ስልክ ቁጥር ማወቅ ነበረብሽ ሲቀጥል ስልክ ቁጥራቸውን ለማወቅ ቀደም ሲል የሠራሽበትን ብር ወደ ባንክ የሚልኩልሽ ከሆነ
@yene4763
@yene4763 2 года назад
Ewwwwwey yeno konjowoch...ufff mestetu wesha alat 😅😅😅😅😅😅
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ዓለም ላይ ያላችሁ ደፋሪ ወንዶች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 😭😕🥺ዋጋችሁ በሰማይ ይጠብቃችሁ 🤲🏿እኔም በ 5አመቴ ነበር የተደፈርኩት ☹️በዚህ ምክንያት መሰለኝ ሕይወቴ አልስተካከል ብሎ 18ዓመት ሙሉ የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ ከኢትዮጵያ እስከ አረብ ሀገር ድረስ 😥😒😑🥺😭
@rachel-f8f
@rachel-f8f 2 года назад
ውይ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም የራሱ ታሪክ አለን
@messynagsse9930
@messynagsse9930 2 года назад
መላከም እናት ነሸ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት የጃቼውን ያገኛሉ
@rachel-f8f
@rachel-f8f 2 года назад
@@messynagsse9930 አመሰግናለው
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
አይዞሽ ሁሉም የራሱ ታሪክ አለ አደባባይ ስላልወጣ ነው
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 года назад
የዋህነቱአ አጀቴን በላችው በርቺ የኔ ቆንጆ ነገ ይሳካል እድሎኞች ናቸው ልጆችሽ በኢትዮጵያዊነት ባህልና ወግ ማንነት ጠካራነት ማሳድግሽ ጀግና ነሽ አላህ ያሳድግልሽ💚💛❤
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 года назад
መሢ የእናት ውለታዋ በጣም እረቂቅ ነው መሢ ልጂሺን ለማሳደግ ስትይ በጣም ብዙ ነገር ትሖኛለሽ ኤኔም ደርሶብኝ ስላየሑት ከታገሡ ሑሉም ነገር ያልፋል ዋናው ነገር ልጆቺሺን እያሠብሽ ከኖርሽ በጣም ቀላል ነው እሕት በርቺ ልጅቺሽን አላሕ ያሳድገልሽ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@idirishakim818
@idirishakim818 2 года назад
አባክሽ የልጆችሽ ን አባት በእባሲ በኩል አፈላልጊ ለወደፊቱ አባቴሳ ማለታቸው አይቀርም
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 года назад
ህይወት ዳገት ናት ለመውጣት ስንታገል ስንሸራተት ድጋሚ በተስፋ ስንነሳ ለልባችን ተስፋ ካልቆረጥን አሸናፊነትን እንጎናፅፋለን እህቴ በአንች ህይወት እኔንም አየውት አይዞሽ እማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል 😰
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
እንኩዋን እነዝህን ፍቅር በሆኑ ልጆች ተባረክሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ምንም ብትጎጅ ትልቅ በረከት አግኝተሻል እግዛብሄር ያሳድግልሽ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 года назад
እናንተ ወንዶች አላህ ይልአንኩም ያረብ የሴቶችን ህይወት እምታመሰቃቅሉ ሁሉ
@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797
@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 2 года назад
አይባልም
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 года назад
ኸረ አላህን ፍሪ ሙስሊም አይራገምም ደግሞ ልጆቹ ምን ያድርጉ ሱብሀንአላህ እንድህ ተራግመሽ አንች ልጅ ላይ ቢደርስስ ያአላህ አስታውይ
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
@@meryemtube3873 መራገሙ ትክክል አይደለም ማንንም ቢሆን ግንኮ እሷ ያለቺው የሴቶችን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶች ነው ያለቺው እንጂ ልጆቹን አይደለም
@esmaelali2513
@esmaelali2513 2 года назад
😂😂😜ከመሳደብ መጠቀቅ ነው ሁሉም አይደሉም አዳድ አሉጂ
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
Aminnn
@jamila8885
@jamila8885 2 года назад
ታድለሻል እነዚህ ልጆች ከሚሊየን ዶላር ይበልጣሉይዘሽ የመጣ ሽው
@BigJ6765
@BigJ6765 2 года назад
Tikekel 💯 Ene liji efeligalehu 🙏🏾
@jamila8885
@jamila8885 2 года назад
@@BigJ6765 ስለደረስብኝ ነው ቤት ገንዘብ ዎጋ የለውም ደስታ እይሰጥም ጎዴሎ ነው ለፍትህ ስትሞት 40 ቀን አይጠብቁም ዘመዶችህሀብትህን ሲቀራመቱ
@BigJ6765
@BigJ6765 2 года назад
@@jamila8885 Ewenet new 💸💸💸 Menem desta aysetem
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
ድቃላ መውለድነው ታድለሽ የምትይው መታደልነው ድቃላ መውለድ ጉድነው
@የአለሀባሪያነኝ
@የአለሀባሪያነኝ 2 года назад
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ወዳ አይደለም ተደፍራ ነው ስው ለይ አትፍርዱ
@raahmamuhamedtube4842
@raahmamuhamedtube4842 2 года назад
አይዞሽየኔእህትአዳዱቤተሠብጨካኝነውአብሽሪለበጎነውልጆችሽንአላህከጤናጋርአይዞሽየኔእህትአዳዱቤተሠብጨካኝነውአብሽሪለበጎነውልጆችሽንአላህከጤናጋርያሣድግልሽልጆችሽበጣምያምራሉ
@youtbe9269
@youtbe9269 2 года назад
እህቴ የምልሺ ሁሉ ነው የጠፋብኝ ልጆችሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ቃለ መጠየቅ ላይ ግን የልጆችሺን ጪቅላት የሚነቃ ነገር አትናገሪ ጠካራ እናት ነሺ አባታቸው ከእለታት አንድ ቀን እደሚያገኙት ነገሪያቸው ክፉ ክፉ ነገር አታዉሪ ከፊታቸው ሕፃናት ቶለ ነው አእምሮአቸው የሚነካው ፣ በልጆችሺ ተከብርሺ እደምትኖሪ እርግጠኛ ነኝ !!
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
በአለም ላይ ያላችው የሴትን ሒወት የምታጠለሹ ወንዶች አላህ ይፋረዳችው የኔ እናት አይዞሽ ለልጆችሽ ስትይ ኑሪላቸው ይች ምድር የፈተና ነችና ብርትት በይ ሒወቱንም አጥቶ አካሉ ጎድሎ በሽተኛ ሆኖ ሀገር የሚመለስ ስንቱ አለና አንች ግን ያንን አሰቃቂ ሒወት በልጆችሽ ትረሽዋለሽ አይዞሽ ማማዬ ልጆችሽ ደግሞ ያሣሣሉ ያምራሉ ፅናት ይሆኑሻል
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 2 года назад
Such a beautiful, strong and passionate woman i have ever seen. You are going through hard times however still taking it easy. Being strong and hopeful like you is a miracle from God. May Lord shower you with happiness, health and success along with your kids.
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 года назад
ግን እዛበነበርሽበት ጊዜ ገንዘብ የላክሽበት ሪሲፕት ካለሽ አድራሻቸው ይኖርሻል
@fffyttrtdr4824
@fffyttrtdr4824 2 года назад
ፈጠሪ.የሰድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷
@helentedele1100
@helentedele1100 2 года назад
ኢትዮጵያ ማለት በጣም አዛኝ ነበር አሁን ግን የዘረኝነት መንፈስ ኢይይይይ ፖለቲካ ከምድር ገጽ ያጠፋው አንድነታችን ይመለሱልን
@zoyaimam4642
@zoyaimam4642 2 года назад
የአላህ ስታሣዝን አይዞሺ ፈጣሪጥሎ አይጥልም አቺ ጠካራ ሠዉ ነሺ አላህካቺጋር ይሁን 😳😳😳
@beautifulgirl9313
@beautifulgirl9313 2 года назад
Please please i need her number please
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 2 года назад
በእዉነት የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ እልህኛ ሰዉ ደስ ይለኛል አይዞሽ በርች ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ🙏😍😍
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 года назад
ጥርስሽን ነክሰሽ አሳዲግ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ።
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 года назад
#እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካሰሽ የእኔ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ታሪክሽ ይቀየራል በርቺ ❤️
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 2 года назад
እድለኛነሽእነዚህንየመሠሉልጆችሽንይዘሽሙሉጤናካለሽእግዚአብሄርይመሥገንነውእሚባለውአድገውለቁምነገርይድረሡልሽፈጣሪይባርክልሽአይዞሽያልፉልሁሉምነገርደግሞእኮገንዘብአላቂጠፊነው።
@አበበፀጋይ
@አበበፀጋይ 2 года назад
የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢😢 ልጆቹሽ ፈጣረ ለጥምነገሪ ያሪጋቹሁ🙏🙏🙏
@ketty14325
@ketty14325 2 года назад
እሲት ገብርኤል አከባብ ያላቸው ተባበራት እኔ ቤሩት ሀምራ ነው ያለውት🇱🇧😢😢👈
@chaltu1235
@chaltu1235 2 года назад
Ettin barbachisifii maloo seenaan eshii gara nama nyata
@asratalemu3
@asratalemu3 2 года назад
እናትዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
ጎበዝ እናት ነሽ ግን በፍፁም በፍፁም ወንድ ልጅሽን አንቺ ብለሽ አትጥሪው እሺ ለወደፊት ህይወቱ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግልሽ 🙏
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 2 года назад
ባንክ አካውንቷንና ስልኳን ፖስት አድርጉ ወገን እንረዳዳ
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 2 года назад
ሰወቹ ለማወቅ ፖስፖርቷን ቤሩት በኮቢተር ይወጣል ልጆቹን ያለ አባት አታድርጋቸው
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
የብዙ በስደት ላይ ያሉ እህቶቻችን ህይወት ነው ብቻ ጤና ይስጥ ከዚም የባስ አለ እረ ስንቱ አይ ስደት
@ዘይነብአርቡ
@ዘይነብአርቡ 2 года назад
የኔም ሂወትነው ግን አፍኝ ይዠዋለሁ በልጅነቴ ሰደት ሰዞር ልጀ አባቷን አታውቅም አሁን አሁን ነብሰ ሳውቅ እያወራሁነው የገጠመኝን እሰከዛሬ አፍር ነበር ብቻ የኔ ይለያል አላሀምዱሊላህ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
@@ዘይነብአርቡ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ብቻ ልጅሽ ትደግልሽ
@HaWaHa
@HaWaHa 2 года назад
@@ዘይነብአርቡ አይዞሽ የሁቢ
@meremnigusemuzeyen7634
@meremnigusemuzeyen7634 2 года назад
@@ዘይነብአርቡ አብሽሪ ሁቢ
@semiratubeh462
@semiratubeh462 2 года назад
@@ዘይነብአርቡ ሰላም እህት ሀሳብሽን ማካፈል ከፈለግሽ ቀዉጥ አውሪኝ
@miminagusa2365
@miminagusa2365 2 года назад
Malike maketbi ብለሽ fb lay አዋሪው ከልጆችሽ አባት ጋር ያገናኝሻል
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 2 года назад
ትክክል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
አይዞሽ አህቴ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እንኳንም ወለድሻቸው
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ እኔም አራት ልጆች ብቻዬን እያሳደግሁ እያስተማርኩ ነው ልጅ ወርቅ ነው ነገ ቀና እንላለን ጤና ሽን ጠብቂ
@TUBE-hh8ls
@TUBE-hh8ls 2 года назад
ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ጥንካሬሽን እህቴ ነገሌላ ቀንነው
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 года назад
_ፈጣሪ ሆይ አደራህን ከነ ክብሬ ከነ ሙሉ ጤናየ ለሀገሬ ለቤተሰቦቼ አብቃኝ 9 አመቴ ካንድ ቤት ሀገሬንም ሰላም አድርግልኝ💚💛❤️_
@meskilove4227
@meskilove4227 2 года назад
ረሂማ ጀግና ነሽ በርቺ አይዞሽ 💕
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ተድለሽ ምንም ወደ ሀገር ሰቴጅ 9 አመት ❓
@susu-js4by
@susu-js4by 2 года назад
አሮጌው ፓስፓርት እጅሽ ላይ ካለ በቢዛው ስማቸው ይሮራል የድሮ ወረቀቶች አፈላልጊ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ታሳድጋችሁ ስታምሩ
@rihanayasin5723
@rihanayasin5723 2 года назад
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Amen Amen Amen
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ታሳድጋችሁ ስታምሩ
@የእማምላክባሪያ
@የእማምላክባሪያ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@solomonengdom1155
@solomonengdom1155 2 года назад
እባካችሁ ገንዘብ ማሰባሰብያ ጎ ፍንድሚ ኩፈቱላት አቅማችን እናግዛት ሚስክን እህታችን እህቱና እናቱ የሚወድ ሁሉ ማገዝ አለብን ::
@burtukangeleta3190
@burtukangeleta3190 2 года назад
Please i want help her can you find her Number for me
@ብስቃይህዝበይሓሚመ
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ እናት 🙏🤲✝️🙏🤲✝️❣️❣️❣️
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 года назад
All mothers are good but you are a wonderful mom. On one hand, you may suffer today for your kids; on the other hand, your suffering may make your kids strong. I have no doubt that your kids will be somebody, tomorrow. You are very strong and beautiful woman. May God help you.
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
Why don't you write in Amharic !?
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
@@oumahmed965 ስለማይችል ነው ክክክ
@mube8885
@mube8885 2 года назад
@@oumahmed965 እንዲ መብታ ነው
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 года назад
@@oumahmed965 Thanks for your question. I don’t have Amharic App on my smartphone. That is the only reason. I know you are right. Whenever, I use my laptop I am writing only in Amharic.
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 2 года назад
You have witnessed the truth. She is a remarkable woman.
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад
የኔ እህት የሆነው ሁኗል አባታቸውን አትፈልጊ በሸሪአም በሀራም የተወለደ አባት የለውም አረቦች ደግሞ መጥፎ ናቸው ለፍተሽ አሳድገሽ ይዞብሽ እንዳይጠፋ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 года назад
አወ ማር በህጋዊ ጋብቻ ያልተወለደ ልጅ አይወዱም
@selimaethiopia5722
@selimaethiopia5722 2 года назад
ጠካራ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ በእውነት❤😍😘
@kalkidangetachew5046
@kalkidangetachew5046 2 года назад
አናኒያ አቺን ነው የሚመስለው ይደጉልሽ የኔ ውድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴዎየ
@mkki9066
@mkki9066 2 года назад
አሜን ፫
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 года назад
ጌታ ያሳድግልሽ የኔ ጀግና ስልኳን ለምን አላስቀመጣችሁም ?
@Joemama-fk4qj
@Joemama-fk4qj 2 года назад
YENE WEDE EGEZEYABERE YEWEDESHALE KESETESHE AYEKERE MENETA LEGE YESETESHE EGEZEYABERE YAWEKALE YANEDE ABATE YANEDE ENATE FETERETE META YESETESHE EGEZEYABERE YEKEBERE YEMESEGENE EGEZEYABERE YASADEGELESHE YENE WEDE BETAME YEWAHE NESHE BEREHE
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
አብርሽ የቄራው ይረዳሻል ሰዎቹን በማፈላለግ
@ዉቢትYouTube
@ዉቢትYouTube 2 года назад
ይቺ ልጂ አርብ አለ የቤሩት አረብ ሚዲያ እሚያቀርብ ሰዉየ አለ እዛላይ ብትቀርብ ያፈላልግላታል ብየ ተስፋ አለኝ በተለይ ፎቶዉን ብትይዝ ኑሮ ጥሩ ነበር
@rachel-f8f
@rachel-f8f 2 года назад
በናትሽ የቤሩት አረብ ሚድያ እዴት ነው የማገኝው ንገርኝ
@ዉቢትYouTube
@ዉቢትYouTube 2 года назад
@@rachel-f8f ፌስብክ ቴጃቸዉ ላይ ፃፊላቸዉ ወይም አብርሺ የቄራዉ አናግሪዉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
@@rachel-f8f ማሊክ መክተቤ የሚባል አለ በጣም ጥሩ ነዉ ይተባበራታል
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 года назад
@@rachel-f8f በትክክል
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 2 года назад
@@rachel-f8f መሊክ መክተብ የሚለውን ሰርች አርጎ በጣም መልካም ሰው ነው ለእኛ ለአበሻ በጣም መልካም አሰተሳሰብ አለው ጥሩ ሰው ነው ሊባኖሰ ነው ያለው ቤሩት ማለት ሰርች አርጎ በእንግሊዘኛው
@Bestlife6078
@Bestlife6078 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ከባዱን ጊዜ አሳልፈሻል አብርሽ የቄራው ቤሩት የሚኖር ከቻልሽ አግኝው እሱ ጥሩ ልጅ ነው ይረዳሻል
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
አድራሻ ውን የም ታውቁት ቪድዮ ውን ላኩ ለት እባካችሁ እኞስደትያለንምንእንደሚያጋጥመንአናውቀውም
@ayutube6498
@ayutube6498 2 года назад
የማያልፍ ቀን እና የማይነቃ ሌሊት የለም አምላከ ቅዱሳን ጥንካሬሽን እስከ ፍፃሜ ያዝልቅልሽ ማማሚዬ አይዞሽ
@hadiyaabera8666
@hadiyaabera8666 2 года назад
ሀባይብ መሻአሏህ ሢያምሩ. አሏህ ያሳድጋችሁ. አባታችሁንም አግኙ
@saramamo5332
@saramamo5332 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ነገ ያኮሩሻል
@hananidres757
@hananidres757 2 года назад
መሲ አንቺ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅሽ አገራችን ሰላም ያራግልን እህቴ
@ትግራይ-ዘ8ጰ
@ትግራይ-ዘ8ጰ 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እህት🙏😢
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ስው ናችሁ ወው ትግሪወች የሺይጧን ቁራጭ
@adm6182
@adm6182 2 года назад
Junta wushetam.
@elisagualmama1279
@elisagualmama1279 2 года назад
@@adm6182 ኣፈር ብላ ውሻ
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 2 года назад
@@bint4181 ከፎጣ ለባሽ በላይ የስው ስጋ እሚበላ ጋኔን አለ በምድር ፈጣሪ ይፍረዳቹሁ ኢትዮጵያውያን የማትቹሉት ማአት ያዝንብባቹሁ በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሳቹሁት ተነግሮ አያልቅም ግን ጊዜ እንጂ ሁሉንም ዋጋ ትከፍላላቹሁ
@seadaseid8201
@seadaseid8201 2 года назад
ህ ክክክክ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад
ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽ ደሞ ሲያምሩ ወርቆች ቤሩት ያላችው ኢትዮጵያዉያን የአባታቸዉን አድራሻ ፈልጋችሁ አገናኙዋት በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን ይቺን ጀግና ሴት የረዳችሁ በተለይ አከራዮቹዋ እንደ አባትም ሆናችሁ ለልጆቹ ያፅናናችሁ ያገዛችሀት ክበሩልን እግዚአብሄር ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር የሰው ጥግ ናችሁ ቃል የለኝም ለናንተ
@wubalemtarekegne3318
@wubalemtarekegne3318 2 года назад
በፍጹም ልጆችሽን ለድርጅት እንዳትሰጭ ማንም ሀብት ይዞ አልተወለደም ደግሞ ታያለሽ እነዚህ ልጆች ደርሰው ከሰው በላይ እንደምትሆኝ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
እግዚያብሔር ያሣድግልሽ እህቴ አይዞሽ ጠንካሬሽ ልዩ ነሽ እማምላክ ካች ጋር ትሆን። ልጆችሽን ጌታ ያሣድግልሽ አይዞሽ በርች
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 года назад
እህቴ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በልጆችሽ ይካስሽ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
ayezoesh egizabhre yasdegelshe yesdet sekayee yemeawekee yawekewal
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎየ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
ሴት ልጅ እንደብርጭቆ ናት ቢሆንም አንቺ ግን ጠንካራ እናት ነሽ ተሰብረሽ አልቀረሽም አንቺ ቀልጠሽ ልጆችሽን ብርሀን ሁነሻል ከዛ ኀላ ደሞ ያንቺ ደስታ አለ እሩቅ አይሆንም ሲያማምሩ እሚያሰጋና እሚያሳፍር ታሪክ ከማንም ፊት የለሽም ለልጆችሽ ጊዜው ደረሰ ብለሽ ነው ስትተርኪም መልሶ እሚያስወድድና ምን ያህል ዋጋ እንደከፈልሽላቸው ገና ሳታያቸው ለልጆችሽን ፍቅር እንዳለሽ በመሆኑ በጣም ይወዱሻል አትስጊ አይቀርም አንድ ቀንም ካባታቸው ጋ ይገናኛሉ ፈጣሪ ይባርክልሽ በእግዚአብሔር ስጦታ ማንም አፉን መክፈት አይችልም ክብር ለፈጣሪ በሽታ አይደለም ይዘሽ የመጣሽው ልጅ ከወርቅና ከሉል ሚበልጥ ነው ይዘሽ የመጣሽው አይዞሽ ደስታሽ እሩቅ አይሆንም 😍😇🙏❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
በትክክል
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 года назад
እህቴአይዞሽያልፋልግብጽምበተሪክአብረንምነንአሁንምይዋለዳሉአባታቸውቢያይናየሚሇነውንብናይ
@ህያብ-ሸ9ኸ
@ህያብ-ሸ9ኸ 2 года назад
አባካችሁ ኣድራሻዋን ኣስቀምጡ መርዳት የፈለገ ይርዳት
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 2 года назад
እግዚአብሔር የሳድጋችሁ ንሮ ቢከብድሽም ጤናማ ልጅ ማግኝት እድለኝነት ነው አይዞሽ እህታችን
@እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
ሠላም፡ላንቺ፡ይሁን፡መስዬ፡እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ፡የተከበራችሁ፡እንግዶቻችን፡እንኳን፡ተወለዳችሁ፡በተለይ፡መንታ፡መሆናችሁ፡እግዚአብሄር፡አብዝቶ፡ፈጠራችሁ፡አባታችሁም፡ስምና፡አድራሻ፡ካላት፡እናታችሁ፡ታዬታላችሁ፡እህታችን፡ልጆችሽ፡ከብርና፡ከወርቅ፡በላይ፡ነው፡ፈጣሪ፡የሠጠሽ፡እግዚአብሄርን፡አመስግኝ፡ችግር፡ያልፋል፡
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እህቴ በቤሩት ያለን ልጆች እንፈላልግላት በምችለዉ አቅም
@salamgeta3748
@salamgeta3748 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቸ ሰላም ናችሁ እህቴ ታሪክሽን እየሰማሁ ነበር እኔ ቤሩት ነው የምኖረው ቅዱስ ገብርኤል አጠገብ ነው ልረዳሽ እችላለሁ ትክክለኛ ስም እና ስልክ ቁጥር ካለ ላኪልኝ
@amsalemekonnen5593
@amsalemekonnen5593 2 года назад
ጎበዝ ነሽ የእኔ ቆንጆ እንኩዋን ወለድሻቸው ደስ ሲሉ ታድለሽ መንታ ልጆች በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
@mekdiethiopiawit9864
@mekdiethiopiawit9864 2 года назад
ውስጣ ብቸኝነት ሞልቶታል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የምር 😥
Далее