Тёмный
No video :(

የመንትዮቹ ፈተና || አንድ አፍታ || መወዳ መረጃና መዝናኛ|| MEWEDA || 

Minber TV
Подписаться 568 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@emusalimselman9840
@emusalimselman9840 4 года назад
Masheall እኔም መንታ ነው ያረገዝኩት አላህ በሠለም እድወልዳቸው እዲረዳኝ በዱአ አሥቡኝ
@user-vp5gj9pt3l
@user-vp5gj9pt3l 4 года назад
አሏህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ሀቢበቲ
@zulfamhamede7546
@zulfamhamede7546 4 года назад
ማአሻአላህ አላህ 👍
@user-lx7qs8mo2w
@user-lx7qs8mo2w 4 года назад
ማሻአላህአላህበሠላለልጆችሽ እናት ያረግሽ
@rashidalmaomary8247
@rashidalmaomary8247 4 года назад
እኔ ደግሞ ምኞቴ ነው መንታ መውለድ
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 4 года назад
አለህ በሠለም ይገላግልሽ ሴት ከሆኑ አንዷን ለልጄ ትሰጪኘለሽ እሺ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
ያርቢ ከስደት መልስ መታ ጤና ያላቸው ሷሊህ ልጆች እንድወልድ ዱአ አድርጉልኝ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 года назад
የኔ ምኞት ነው ሁቢ አላህ ይወፍቀን እፍፍፍ ሲያምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ማርዋ
@naemaebrahim4261
@naemaebrahim4261 3 года назад
አላህ ይስጥሽ እህቴ እኔም ሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@user-kq7wy1mz8n
@user-kq7wy1mz8n 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እስኪ ቢላሂ አለይኩም ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ መንታ መንታ ልጅ እንድሰጠኝ ወላሂ የሁልግዜም ምኞቴ ነው መንታ መንታ ልጆችን መውለድ ግን ሰጭው አላህ ነው እኔም ተስፋ አልቆርጥም
@zeynebaahmed8435
@zeynebaahmed8435 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዉዲ የሙሥሊም ማሻአላህአላህይጨምርላችሁዉዲየሙሥሊምወንድሞቸጀዛኩምአላህኽይረኞ ሞቸ ጀዛኩም አላህ ኽይረ
@user-zx9lw2tl1q
@user-zx9lw2tl1q 4 года назад
አላህ ይሥጥሽ እህቴ
@user-fs4pd9kj7s
@user-fs4pd9kj7s 4 года назад
ማሻ አላህ
@user-ys4mw3hc3r
@user-ys4mw3hc3r 4 года назад
ኢንሻአላህ። እኔም በጣም ነው የምወደው
@zenatze5400
@zenatze5400 4 года назад
Enime hayati
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 года назад
አጅብ ግንባራቸዉ ላይ የሚሰግዱበት ምልክት እንኳ አለመለያየቱ በጣም የሚገርም ነዉ አላህ ያንተ ስራ
@bintbaba729
@bintbaba729 4 года назад
ጌታየ ምንም አይሳነውም መንታ ይሰጠኛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@hawahawa6968
@hawahawa6968 4 года назад
ማሻአላበጣምደስትላላችሁአላህይጨምርላችሁ
@rahmahuseenrahmahuseen7630
@rahmahuseenrahmahuseen7630 4 года назад
ትክክል አሏህ ምንም አያንሰውም ውዴ
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 года назад
የምትመኙ እህቶች አላህ ይወፍቃችሁ እኔ ግን ለአንዱም በጣም ነው እምፈራው
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 4 года назад
ያረብ የኔም ምኞት ነው አላህ ይስጠን
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 года назад
ሱባሀን አላህ ድሮ እድህ ማስደሰቱን ሳይገባን እከሌ መታ ወለደች ከተባለ በጣም ይከብድ ነበር እረዳውም እደነውር ነገር ተቆጥሮ የሰፈር መጠቋቆሚያ ነበር
@semiraremedan9687
@semiraremedan9687 4 года назад
አልሀምዱሊላ እኔም መንታ ልጆች አሉኝ ለናተም አላህ ይሥጣቹ ደሥ ይላል
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 4 года назад
ለማሳደግ ችግር የለዉም ምሳሌ እፃን እዳሉ አያችግሩም
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋ ደምሪኝ
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 года назад
ማሻአላህ
@destalehulumyoutube5858
@destalehulumyoutube5858 4 года назад
ማሻአላ ተባረክ እረህማን በጣም ደሥ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጨብቃችሁ እሥከ መሠሎቻችሁ የኔቢ ኡመቶች
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 4 года назад
ማሻአላህ
@user-zx9lw2tl1q
@user-zx9lw2tl1q 4 года назад
እናትኮ ዋናዋ መድረሳናት ያረቢ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያአላህ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 года назад
ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርላቺሁ አገራቺን ሠላም ያረግልን
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
በትክክል
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ማርዋ
@destalehulumyoutube5858
@destalehulumyoutube5858 4 года назад
ቦዙልን ተባዙልን ብያለሁ የኔቢ ኡመቶች
@user-th6ve8of3z
@user-th6ve8of3z 4 года назад
ውዶቸ ወላሂ መንታ ልጂ መውለድ ውስጤነው አላህ ጤነኛ የሆኑ ሶሊህ የሆነ ልጆች እንድሠጠኝ ዱከ አድረጉልኝ ያረብ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 года назад
እኔም ወላሂ አላህ ይወፍቅሽ አላህ ይወፍቀን ያረብብብብ አላህ ምንም አይቸግረውም
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋ ደምሪኝ
@mameethio1559
@mameethio1559 3 года назад
አላህ ይስጥሽ ለሁላችንም የመኝነዉን ይስጠን ያረብ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ መታ ልጆች ሷሊህ የሆኑ አላህ እድሰጠኝ ምኛቴ ነው መታ ልጆች ደስ ይሉኛል በነገራችን ላይ አክስቶቸ መታ መታ ወልደው ደስ ብሎኛል አልሀምድሉላህ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 года назад
አላህ ይወፍቅሽ ሀያቲ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 года назад
@@zaburamohammed5672 አሚን ሁቢ ጅዛኪ አላህ ኸይር
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 4 года назад
ማሻ አላህ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 года назад
አላህ ይወፍቅሽ እንሻ አላህ
@fifhjj7719
@fifhjj7719 4 года назад
Eneam mgnotia new dua argulgni
@andalrdadi3937
@andalrdadi3937 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ ምኞቴ ሶስት መንታ ነው እንድታሳካልኝ እለምንሃለሁ
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@user-hf1zp2fl8j
@user-hf1zp2fl8j 3 года назад
እንኳን ሶስት አንዷን በተገቢዉ ማሳደግ።።።
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ውዴ
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 3 года назад
አላህ ምኞትሸን ይሰማው ውደ ደሰ ይላል እኔም ምኞቴ ነው ያረቢ ☝
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 года назад
ያሣካልሽ እህቴ መንታ በጣም ደሥ ይላል እኔም ምኞቴ ነው ወላሂ ከሥደት መልሥ ኢንሻ አላህ አላህ የሚሣነው የለም
@mamtube8000
@mamtube8000 4 года назад
አዩቤ ጀዛከላሕ ኸይር እንድሕ ድቅ ተመሣሣይ የአላሕ ፍጥረትያሉ ያቀረብክልን
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ማሻ አሏህ ደግሞ በንግግራቼዉ ሁሉ አሏህን አስታዋሽ ናቼዉ ማሻ አሏህ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 года назад
ሳህ አላህ ይጠብቃቸው. እናታቸው እንዴት ዴስ ይላታል የአላህ ስጦታ ኢላሂ ከስዴት መልስ እንዴነዚህ የሆኑ ወፍቀኝ ያረብብብ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋ ደምሪኝ
@user-pv6zj6lw1b
@user-pv6zj6lw1b 4 года назад
ሱበሀን አላህ ያረቢ የአላህተአምረ እኔ መልሸ ባያቸው የቱሀሰን የቱሁሴን አላቃቸውም እኔ መታ እህቶች አሉኝ ወላሂ ደሥይላሉ ንፍቅ ብያለሁ ይሉኛል እሲአላህ በሰላም እድያገናኝን ዱአአረጉልኝ ውድ የኢሥላም ጀመአወች
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 года назад
አላህ በሰላም ያአገናኛቹ እንሻ አላህ
@user-pv6zj6lw1b
@user-pv6zj6lw1b 4 года назад
@@alehammohammed6567 አሚን አሚን
@zainabaawol8095
@zainabaawol8095 4 года назад
Ala. Zedenieaaa.elmaaaa
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 года назад
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@user-xs8qt6wx1b
@user-xs8qt6wx1b 4 года назад
@@user-pv6zj6lw1b የአላህ በሠላም ያገናኝሽ እህ እኔም መታ ተወልጄ እኔ ምድር ሢያቆየኝ እሧ ወደአሄራ ወሠዳት👆
@zainab20084
@zainab20084 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን በጣም ታምራላችሁ ሱባሀን አላህ ሁለት ሰው ግን አንድ አይነት
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋደምሪኝ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ያህፍዙኩም እናታቹን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ሂያ ኡም መድረሰቱል ዑላ
@rukaya-9737
@rukaya-9737 4 года назад
ማሻአላህ፣አላህይጠብቃቹህ፣ወንድሞች
@hawa1997
@hawa1997 4 года назад
ማሻአላህ ለኔም ጥሩባልና መታልጅ ይስጠን ያረብ
@hawaibrahem7769
@hawaibrahem7769 4 года назад
ماشاء الله ወላሂ አረበኛ በጣም ነው የምወደው አቤት ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ እስኪ በዚህ ድምጣችሁ ቁረኣን ብትጋብዙን ደስ ይለን ነበር
@user-oi7ry1py1j
@user-oi7ry1py1j 4 года назад
ማሻ አላህ ውበት ማሻ አላህ የሀገራችን ነሽዳ ምታቀርቡ በሉ ተደበቁ ያለ መሳርያ ውብ ድምፅ ትልቅ መልዕክት ያለው አዚሂ ዱንያ ጀሚላ ሚን ሱንዒ ረቢ ኤ ወላህ ዱንያ አየራን ተራራዋን ፍጥሯን እንደዚህ ውብ አድርጎ ማንም አልፈጠረው ሀያሉ ብቸኛው ጌታ እንጂ ጌታዬ ጥራት ምስጋና ይገባክ ባዱንያ ባለው ውበት ምንጠቀም ያድርገን
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 4 года назад
ወላሂ አሳቅሽኝ እዉነትሽን ነዉ መደበቅ አለባቸዉ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 года назад
በጣም ማሻ አላህ ብያቸዋለሁ አላህ ይጨምርላቸዉ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
መሣሪያ እንዳያስለምድዋቸው
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋ ደምሪኝ
@ahemedmagnaw8199
@ahemedmagnaw8199 4 года назад
ሱብሀን አላህ
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 4 года назад
ሀሰንና ሁሴን ለብዙ አመት ጎደኞቼ ናቸዉ አሁንም ድረስ ለመለየት ይከብደኛል ሁሌም ነዉ የሚሸዉዱኝ ብዙ ጊዜ ነዉ የሸወዱኝ
@fifhjj7719
@fifhjj7719 4 года назад
Gn tdar alachew andu bagebaw menta endiwod
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 4 года назад
@@fifhjj7719 ተይዘዋል እስከ አራት ስለሚቻል አንዱን ጥበሽ
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 4 года назад
@@fifhjj7719 kkkkkkkk
@halimahalima2035
@halimahalima2035 4 года назад
@@fifhjj7719 አች አይባልም እሽ ትዳር ከአላህጠብቂ በሚዲያ አይደልም እሽ ሱባሃን አላህ ምን አይነት ዘመን ነው:: ያአላህ የስትር
@fatmam2158
@fatmam2158 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ሀፊዘል ያድርጋቹ እኔም ምኞቴ ነው መንቲዬ ለመውለድ ኢንሻአላህ እና እኔም አረቢኛው እየተማርኩ ነው እዚህ ስደት ላይ ሆኜ በስልኬ የሚያሳውቁኝ እህቶቼ ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው
@meki8539
@meki8539 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ እንዴት ነው ደስ ሚሉ ኢንሻ አላህ ሁላችንም አላህ መታ መታ ልጆች ይስጠን እኛ ጋ እህቴ የአጎቴ ሚስት የሌላኛው የአጎቴ ልጅ መታ መታ ነው የወለዱ አላህ ያሳድግላቸው 😍😍😍😍😍😍
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋ ደምሪኝ
@kemilaruba8816
@kemilaruba8816 4 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ልጅ መወለዱ ብቻ ትርጉም የለውም እንዲህ በዲን እና በማንነት ማሳደግ ያስፈልጋል ለዚህ ደሞ ወላጆች መመስገን አለባቸው አስተዳደግ ከስር ከመሰረቱ አመጣጡ ይወስናልና ማሻአላህ አላህ ይጠውል ኡምሩኩም
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 года назад
እዉነት ነዉ ማሻ አላህ
@user-vv9kj3id2s
@user-vv9kj3id2s 4 года назад
ماشاء الله تبارك الله حفظكم الله በጣም ደስ ትላላቹ እኔም መንታ ልጆችን እመኛለው አላህ ይስጥሽ በሉኝ በተረፈ በርቱልን እንወዳቿለን
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 года назад
አላህ ይስጥህ ሀያቲ
@user-on3xh6vt3q
@user-on3xh6vt3q 4 года назад
አሏህ ይሰጠሽ የኔ እህት
@rashidrrr7112
@rashidrrr7112 4 года назад
ሱባአንአላህ አጂብ አጂብ አላህ አክበረ ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ኡስታዜ ጀዛካላሁ ኸይረን
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 4 года назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ዴስስስስስ ስል ያረብ ለኔም እድህ ነው የምመኝው ወላሂ ያረብብ አሏህ ይወፍቀን
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 4 года назад
ማሻአላህ
@idvdvhhdbdb1611
@idvdvhhdbdb1611 4 года назад
Mashall
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p 2 года назад
መሻአላ መታደል ነዉ ጊታየ አላህ እደነዚህ ለዲናቸዉ ጠንካራ የሚሆኑ መታ ል ልጆች ስጠኝ
@user-gj7vu5dy8h
@user-gj7vu5dy8h 4 года назад
እኔም ከስደት ስመለስ አላህ መታ መታ ይስጥሽ በሉና ዱሀ አድርጉልኝ ዉድ የአክራ እህት ወንድሞቼ እኔ አሚን ልበል
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ማርዋ
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@naimarayali7977
@naimarayali7977 3 года назад
Amiin
@fatumayimam2508
@fatumayimam2508 4 года назад
MashaAllah
@rashidalmaomary8247
@rashidalmaomary8247 4 года назад
ማሻ አላህ ሱብሀን አላህ ይገርማል ያላህ ስራ
@Razan-l4d
@Razan-l4d 2 года назад
ያኢላሂ ሷሊህ የሆኑ መንታ ልጆች ስጠኝ ወንድሞቼ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ ስራችሁ ለትውልድ የሚታላለፍ ስማችሁ በደማቅ የሚፃፍ ደረጃችሁ አላህ ዘንድ ከፍ ያለ ያድርጋችሁ ዘራችሁን አላህ ሷሊህ ያድርገው ያረብ እኛንም የዕውቀታችሁ ተካፋይ ያድርገን ያረብ እናታችሁንም አላህ ጀነትን ይፍቃቸው ያረብ
@rashedalkaabi7541
@rashedalkaabi7541 4 года назад
ማሻ አላህ ተባርካላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሙሠሊም ውንድሞች
@fateyaseman5299
@fateyaseman5299 4 года назад
ማሸ።አላህ
@user-io8wg3cs9s
@user-io8wg3cs9s 3 года назад
Masha Allah!
@user-ht9nm8xm8l
@user-ht9nm8xm8l 4 года назад
ያረብ አገሬ አብቸ አረበኛ በናተ መማር ምኞቴ ነው እስኪ ምኞትሽ ይሰሰካ በሉኚ ያረህማን ምኞቴን አሰሰካልኛ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 года назад
Allah yasekelishi
@saramingesto7379
@saramingesto7379 4 года назад
ያሳካልሽ
@user-pe7ww5vv2l
@user-pe7ww5vv2l 4 года назад
መሽአላህመሽአላህ አላህ ይጨምራረላችሁ
@hikmakemal1892
@hikmakemal1892 3 года назад
ማሻ አላህ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ማርዋ
@montahaethiopia4431
@montahaethiopia4431 4 года назад
Mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla ❤️ ❤️ ❤️
@toybalbabatube9814
@toybalbabatube9814 4 года назад
ማሻአላ ተባረክእርህማን ደስስትሉ አላህ እደዚሁ እደሳቃችሁ የምዘልቁ ያድርጋችሁ ብርቱልን
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@monajamal4895
@monajamal4895 2 месяца назад
ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
የዛሬ የመወዳ መዝናኛ ፕሮግራም እንግዶች በጣም ደስ ይላሉ ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላቸው
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋደምሪኝ
@user-vi2kq9og6p
@user-vi2kq9og6p 3 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደጋግሜ አየኋችሁ ደስ ስትሉ ለእኔም አላህ ይወፍቀኝ ያርብ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 года назад
ስማቸውም ደስ ይላል ብዙ ታሪክ ያስታውሣል የጀነት ሸባብ የተባሉትን እህህህህ አንተ ወፍቀን
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@rahimaaadam3261
@rahimaaadam3261 3 года назад
Masha Allah
@zemzemmohammed8584
@zemzemmohammed8584 4 года назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ መልካም ሥራችሁን አሏህ ይውደድላችሁ ያ ረብ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋደምሪኝ
@asinegnyezidnafaki4083
@asinegnyezidnafaki4083 4 года назад
የቁርአን ጉሩብ ከፍታችህ እቅሩን በዛውም አረበኛ አስተምሩን ውቦች መንትዩች
@htube5413
@htube5413 3 года назад
እንደማመር ማርዋ
@user-cl9wc7bl1b
@user-cl9wc7bl1b 4 года назад
መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔም እመኛለሁ መቸም ምን ይሳናዋል ይሰጠኝ ይሆናል
@kiaali6675
@kiaali6675 4 года назад
Masha allh tabrkallh yarabi ya hul gizem mignote nw manta mawlad ya rabbi anten mn yisanehal
@fatumafatuma2884
@fatumafatuma2884 4 года назад
ሡባሀን አላህ መመሣሠል አላህ ለኡማሙ የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ኢንሻአላህ እንጠብቃለን
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 года назад
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ አሏህ ካይን ይጠብቃችሁ አብሽሩ
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 4 года назад
ሱብሀን አላህ ሁለቱን አንዳይነት ናቸው መለየት እንኳን አይቻልም በልብሳቸው እንደሆን እንጅ መለየት እሚቻለው
@neimaawal1674
@neimaawal1674 3 года назад
Mashaa Allah Mashaa Allah
@sumeyadiltataslitewa5357
@sumeyadiltataslitewa5357 4 года назад
ማሻአሏህ መንቲዮች ነቸው አለህ ይጠብቀቸው
@kadijaissa6456
@kadijaissa6456 4 года назад
Masha’allah
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 года назад
ሱብሀን አላህ የአላህ ድቅስራ ማሻአላህ አላህ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@halimasalim7877
@halimasalim7877 4 года назад
መሸአላህ አላህይጠብቃችሁ መታልጆችሥወድ አላህይወፍቀንለሁላችንም
@samirahassan8440
@samirahassan8440 4 года назад
masha allha yarhabi ena yawodhfithe megnothe matha maweldnowi dua adrhgligni
@hayatiadimu4431
@hayatiadimu4431 4 года назад
መሸአላህ መሸአላህ። መሸአላህ። አላህ የበለጥ እጥፍ ድርብ አርጎ እደናተ አይነት ያብዛ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@foziahassen3540
@foziahassen3540 4 года назад
Ma sha Allah
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማአሻ አላህ አላህ ወክበር በጣም ደስ ይላል አላህ አይለያቹ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@zabibakw4772
@zabibakw4772 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ በራህመቱ ይጠብቃቹ ወንድማቻ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 4 года назад
ሱብሀን አላ እኔ መንታ ወንድሞች አሉኝ ግን በምንም በምንም ነገር አይመሳሰሉም በመልክ ብትሉ በፀባይ በእውቀት እራሱ ግን ደስ ይሉኛል መንታ ስለሆኑ ብቻ
@leratub6791
@leratub6791 4 года назад
መሻ አላህ ማሻ አለህ አላህ ይጨምረቹ እኔ ትዳር ከያዝኩ 10 አማቴ ነው በአላህ ታስፈ አይቆረጥም የጃማኣ ኢስኪ ለአላህ ብለቹ ዱኣ አድርጉልኝ ሰልህ ያልሆኑ መትዬዎችን እንድዎፍቀኝ ከልበቹ ዱኣ አድርጉልኝ
@zakiyaahmidn6099
@zakiyaahmidn6099 4 года назад
አብሽሪ በአላህማ ተስፋ አይቆርጥም
@leratub6791
@leratub6791 4 года назад
@@zakiyaahmidn6099 አላህ ይበሽርክ ብል ከይር
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 года назад
አብሽሪ ውዴ አላህ ይወፍቅሽ ግን
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 года назад
ያአላህ ሚኞቴን አሰከልኝ ليلي بينت عحمد abshir ehete
@fhfffhffjfjff2536
@fhfffhffjfjff2536 4 года назад
አላህ ይወፋቅሽ ያረብ
@hayatjamal6397
@hayatjamal6397 4 года назад
Masha allah tabarak allah
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 года назад
ወላሂ በልጂነታችንማ ተበዲለናል ማንኛውንም ቁንቁዋ ብንማር ሁሉ በልጂነት ነበር
@hayatseid6725
@hayatseid6725 4 года назад
مشاء الله،
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 4 года назад
ውድ እህት እና ወንድሞቸ አላህ አይበዛበትም መታ ልጂ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@user-pj4hw2bx2j
@user-pj4hw2bx2j 2 года назад
سبحان الله. الله اكبر
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
አላህየ እድሜየ በስደት ሂዷልና መንታ መንታ ልጆችን እንድሰጠኝ ሀገር ስገባ ባልም ሳገባ
@ohoudomqy3870
@ohoudomqy3870 4 года назад
Allh halale yahonawen Yewafikesh
@habibashefa7352
@habibashefa7352 4 года назад
Allah heyirun yilegisen
@vzvz7927
@vzvz7927 4 года назад
አብሺሪ ማር ሁላችንም እዳችው ነን አላህ አይሳነውም አይዞሺ
@hayatalhamdulilahenemderso2682
@hayatalhamdulilahenemderso2682 4 года назад
አብሺሪ ሁላችንም ነን
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋደምሪኝ
@user-bv6qz2uq6b
@user-bv6qz2uq6b 4 года назад
ማሻ አላህ ውጅዛኩሙላሁ ከይርን ትምህርቱን እንጠብቃለን በጉጉት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያረብ ያረብ ያረብ አላህ እንደዚህ መታ እንደ አቡ ሀይደር አይነት ይወፍቀኝ ለኔም ለሚፈልጉ ሙስሊሞችም
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 года назад
አሚንንንንን ያአረረብ
@halimahalimaw3023
@halimahalimaw3023 4 года назад
Massssh aaallh
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 4 года назад
እኔስ ሳሳሁላችሁ ወላሂ አላህ ከተኮለኞች ሴራ ይጠብቃችሁ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 года назад
አሚንንንንን
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ማርዋደምሪኝ
@neimaabduselam799
@neimaabduselam799 4 года назад
Mashaa allaah
@hananbintseydhananbintseyd7488
@hananbintseydhananbintseyd7488 4 года назад
Aslamu Aleykum warahimetullah wabarkahtu ሀቂቃ,በጣም,ደስ,የሚሉ,ውንድማማቾች,ናቸው, እነ, ነብሰጥር,ነኝ,አላህ, መንትያ,እንዲሰጠኝ,ተመኘሁ,እስኪ,ድአ,አድርጉልኝ, አላህ,እንዲወፍቀኝ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
አላህ የምኞትሽን ያሳክልሽ በሰላም ይገልግልሽ ውዴ
@lalamamussama2962
@lalamamussama2962 3 года назад
مشاءالله مشاءالله تبرك الله
@galaxyduos7547
@galaxyduos7547 4 года назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله الله يحفظكم
@fatumalove1421
@fatumalove1421 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ
@user-oi1jh9de9t
@user-oi1jh9de9t 4 года назад
ትምህርቱን ተሎ ጅምሩልን ሀገሬ ልገባ ነው እዛ ደግሞ ይቱብ ማፊ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Год назад
جزكم الله خيرا احستم
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ነው ያዝናናቹኝ በተለይ ገጠመኞቻቹ አላህ እኔም መንታ መንታውን እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ከስደት መልስ ምኞቴ ነው
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 года назад
Kelal asekugni lebichaye kit kite biye new yesakut 😂😂😂
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@ranimubarakranimubarak7632
@ranimubarakranimubarak7632 3 года назад
Maashaaaallah TABARAKALLAH
@amina7288
@amina7288 4 года назад
ያረቢ ጥሩ ባል ሠቶኝ መታ መታ ቢሠጠኝ ደስታየ
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 года назад
ማሻአላሕ እደናተ ያለው ይብዛ
@endris2501
@endris2501 4 года назад
የኔ እናቴ ሶስት ወልዳለይ አላህ አይሸግረውም እላህ መታመታ ይስጠን ያረብ
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምርኝ ወንድሚዋ
@yasminnuru49
@yasminnuru49 2 года назад
Weyni ya Allah eustazocha ka zari 14 amet befit Al iqra temehrt bet ...spoken arebic ena general arebic astemerewugnal sela kerebu des belognal....shukran minberoch
@lubablubab701
@lubablubab701 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ወላሂ አላህ ሆይ አንተ አይቸግርህም እኔም የምመኘው ነው
@hkmataha5976
@hkmataha5976 4 года назад
ماشاءالله
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 4 года назад
ማሸለ ተበረከ አለ አልህ ይጠብቀቹ እንሸለ ለኔም አለሄ ማንትየ ልጅ ስጠኝ የረቢ
@zahraloveethiopia7084
@zahraloveethiopia7084 4 года назад
ማሻአላህ አላህያም ሁሉም ከሱ ወደሱ ነው በዚህ ላይ እውቀተቻው ታድለው እህቶች ከስደት መልስ ሳሊህ መንታ ልጆች አላህ ይወፍቃቹ አሚን በሉ
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ እኔ ምኞቴ መንታ መውለድ ነው 😟
@htube5413
@htube5413 3 года назад
ደምሪኝ ማርዋ
@syoutube4877
@syoutube4877 4 года назад
የሚያስተምሩበትን ቦታ ግለፁልን እባካችሁ የት ት/ርት ቤት ነው?
@user-mr3js8hz3x
@user-mr3js8hz3x 4 года назад
ሱባሀንአላህ
@hawah9510
@hawah9510 3 года назад
ማሻ አሏህ
@umuarebuu7235
@umuarebuu7235 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ዴሥ ትላላቺሁ
@zemzem9533
@zemzem9533 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@Tube-lf2kw
@Tube-lf2kw 4 года назад
Mashaallaah
@zaintzain5556
@zaintzain5556 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ለኛም ዲናችንን አላህ ያግራልን መንታ ልጆችም አላህ ይወፍቀን ያረቢ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን
@user-qt5lw3rj6v
@user-qt5lw3rj6v 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ድሮ ድሮ ቤተሠብ ደህና ባል ይስጥሽ ሲሉኝ እንኳን አሚንንን አልልም ነበር ዛሬ ግን ባሉንም መንታ ልጆችንም ለራሴው ዱአ አድርጉልኝ እያልኩ እለምናለሁ ሱብሃን አላህ አላህ ለሁላችንም የምንመኘውን ሳይሆን አላህ ለኛ ይጠቅማል ያለውን ይወፍቀን ያረብብብብ
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 4 года назад
كككككﷲيوفكَن
@hawahasbunallhwinemalwokil2353
@hawahasbunallhwinemalwokil2353 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከላህ ከይር
@makiyaahmed7119
@makiyaahmed7119 4 года назад
Amin yareb
@user-ht9nm8xm8l
@user-ht9nm8xm8l 4 года назад
ماشاالله
Далее
Timings hated him #standoff #timing #meme
00:14
Просмотров 519 тыс.
3d printed demon core vs real
00:24
Просмотров 7 млн