Тёмный

የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ - -ቤተሰብ ጥየቃ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 476 тыс.
50% 1

የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ -ቤተሰብ ጥየቃ

Опубликовано:

 

24 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 685   
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 3 года назад
ለካፒቴን ቃልኪዳን ያለኝ አድናቆት እንዳለ ሆኖ...... ጋዜጠኛዋ ደግሞ የፕሮግራሙ ሌላ ውበት ነበረች በጣም ትችያለሽ ቅልጥፍ ያለች 👌
@Selukko
@Selukko 3 года назад
በጣም
@betheldawit1993
@betheldawit1993 3 года назад
Well said,She's so free and relaxed!
@betheldawit1993
@betheldawit1993 3 года назад
Best journalist ever,! She's So relaxed! The pilot is so relaxed too!
@AbcAbc-lp2zk
@AbcAbc-lp2zk 3 года назад
ዉዲ የሀገሬ ልጆች ተባረኩ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ማሮች ሥታምሩ
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 года назад
በፈጣሪ እገዛ ነዉ ለዚህ የበቃቹ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቸሩ አምላካችን በወጣትነት እድሜያቹ ብቁ የሆነ ቦታ ላይ መድረሳቹ ደስ ይላል
@aben266
@aben266 3 года назад
በየሚዲያው ከሞሉት ዘፋኝ ድራማ ሰሪ ከመጋበዝ እንዲህ ለሌሎቻችን ተነሳሽነትን የሚጨምሩ ወጣት ስኬታማ ሰዎችን መጋበዝ ትውልዱን አስተማሪ ይሆናል ቢመክሩንም ቢቆጡንም ያምርባቸዋል እናመሰግናለን 🙏
@merimamo3963
@merimamo3963 3 года назад
Edeme bemekenes bimesaselum
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 года назад
አስገራሚ ችሎታ የኢትዮጵያ ሴቶች በጥንት ዘመንም በአገር አመራር በጦር ሜዳ ትልቅ ዝና ነበራቸው አሁንም ሀገራችን ወደ ቀድሞ ዝናዋ ለመመለስ በሴቶች በኩል ብዙ መስራት ያስፈልጋል ።
@iamfine6333
@iamfine6333 3 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ።በርቺ ።አግባቦትሽ ደስ ሲል ።እናንተ የሀገር ውበት ኩራት ናችሁ ጀግኖች ።
@armidesara6260
@armidesara6260 3 года назад
ይህንን በአገሬ ማየት በጣም ደስ ይላል ; ኢትዪጵያ ወደ በረከትዋ ትገሰግሳለች ልዑል እግዚአብሔር የአገሬን መልካም ህዝቦችና መንግስትዋን አየር መንገዳችንን ፓይለቶቻችንን በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፍንልኝ እወዳችሁዋለሁ🙏☺️
@AdamuMekonen
@AdamuMekonen 3 года назад
ካፕቴን ቃልኪዳን ግርማ፣አምበሲት፣ አቤት ዉበት፣አቤት ቁንጅና፣የኢትዩ እና አፍሪካ ኩራት፣አድናቂሽነኝ
@mashalhe.tameralahcwemk7479
@mashalhe.tameralahcwemk7479 3 года назад
ማሻአላህ ተባርካላህ ጉበዝ እህቶቼ በርቱ
@DreemzGold-vl7sr
@DreemzGold-vl7sr 3 года назад
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 года назад
ጎበዞች ኮራንባችሁ በድህንት የምት ታወቅ ሀገር እንዲህ ያለ ጀግነኝንነት ማሳየት ድንቅ ነው እምላክ በሄዳችሁበት ሁሉ ይከተላችሁ
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 3 года назад
amen amen amen ehet
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
አሜን፫
@hamidmouhmd5762
@hamidmouhmd5762 3 года назад
ጎበዝ
@DawitGAyele
@DawitGAyele 3 года назад
የኢትዮጵያ ስቶች በብዙ ነገር ጎበዞች ናቸው ውጭ ያሉም በርቱ።
@teshomehabetu7319
@teshomehabetu7319 3 года назад
ምርጥ ሰው በርችልን ጀግና ነሽ
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 года назад
እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ኩሩ የሀገር ተምሳሌት 💞💞💞💞💞
@user-eo6zq7qv2t
@user-eo6zq7qv2t 3 года назад
👍👍 👏👏 🇪🇹🇪🇹 ኢትዩጵያ ለዘላለም ትለምልም በርቱ ሴት። ይቻላል ትላለች
@etyo7680
@etyo7680 3 года назад
ካፕቴን ቃልኪዳን ከነ ጓደኞችሽ ኮረተንባችኋል የኢትዮጵያ ፈርጦች ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 года назад
አብሮ መስራትን መዋደድን በናተ አየን :: እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 года назад
እውነት ለመናገር ሴት እናትም ስለሆነች ከማንም በላይ የሰው ህይወትን እንዴት እንደምትንከባከብ ጠንቅቃ ታውቃለች :: እንዴውም በጣም የምንመካባት ነች:: እናም በስራዋ በደንብ እንተማመናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@yafilms2169
@yafilms2169 3 года назад
Four Inspirational women. The three successful Pilots and the confident journalist showed what women can do.👏👏👏👏
@Eyob797
@Eyob797 3 года назад
ካፕቴን ቃልኪዳን እንኳን ደስ አለሽ።
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 3 года назад
ሴቶች ውስጥ ያለው ብርታት ልዩ ነው። ሴት እንድትመችና እንድትደግፍ ነው የተፈጠረችው, ስለዚህ ከወንዶች ይልቅ ለየት ያሉ ናቸው። ይብዙ። ደግሞም ይበዛሉ።
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 года назад
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አገራችንንም ህዝባችንንም
@getachewnetserzewelde46
@getachewnetserzewelde46 3 года назад
Beretu das belogal set machalane asayetashal
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 года назад
አሚን አሚን
@igzabrehifikrnew2143
@igzabrehifikrnew2143 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 года назад
The new faces of Ethiopia! proud to have you all, shine our dears!
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 года назад
ጎበዝ ነሽ እህት ለማንኛውም ከልብ ሁኑና ሥሩ እንዳ ይሠበር ከባድ ነው እኳን አየር መኪናም ከባድ ነው አላህ ይጠብቃቹህ ቀደር አላህ😭ያስፈራል
@alexlesemie970
@alexlesemie970 3 года назад
የቃል ኪዳን ልጅ ሲያድግ "እናቴ ፓይሌት ነች አባቴ ያባት አበቤት ነው"
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 года назад
ተፍታችው ነበር ፋናዎች በቤተሰብ ጥየቃ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ስለካፒቴኖቻችን በርቱልን ከፈጣሪ በታች እናንተን አምነን ነው የምንበረው ሁሌም አምላክ ከናንተጋራ ይሁን
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
እህቶቼ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@user-tl6dk1vs3e
@user-tl6dk1vs3e 3 года назад
i am proud you ♥️our Queen , ቃላጥት አጠረኝ እናተን ለማድነቅ እወዳችኋለው የኔ ሀበሻ ቆንጆዎች ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
በጣም
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 года назад
የሴት አበሶች ኣህ ይገዛችሁ ያረብ
@addis2653
@addis2653 3 года назад
Fun to watch different Ladys individuals Captain's in our Airlines thank you for service konjowch.
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 3 года назад
ጋዜጠኛዋ በጣም ጉበዝነሽ አጠያየቅሽ ልዩነው ፈገግታሽ ስርአትሽ እደት ደስ እደምትይ በጣምነው የምወድሽ ደስትይኛለሽ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 года назад
አቦ የአዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ...congratulations my lovely sisters
@emanali3777
@emanali3777 3 года назад
ምንማለትነው አገሩ እጂ ሰወቺ አዲነን የገጠርልጂ ይበልጣል ዋናው ዲፍረትነው
@kingtigray418
@kingtigray418 3 года назад
Tigraweyti heroin
@bettybbc777
@bettybbc777 3 года назад
የአዲስ አበባ ......ምን ማለት ነው ማካበድ ......ቢመዘኑ ጫታም ይበዛል
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
😝😝😝😝😝👈
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
@@bettybbc777 ትክክል ♥️♥️♥️
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 года назад
ከሁሉም በጣም ደስ ያለችኝ ጋዜጠኛዋ ያላት ትህትና ብቃት በእውነቱ አንቺም ስራሽን በደንብ በ ብቃትና ችሎታ እየተወጣሽው ነው ኮራሁብሽ የኔ ሳቂታ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ጀግኖች
@jossya1732
@jossya1732 3 года назад
I am thrilled to see someone so young doing great job.. you have strong courage to do this kind of work, I really admire you.... And I admire the reporter she is really good in talking or asking question, she is talented and seems genuinely happy. May Fana Television raise your salary soon, you deserve it. I am going to follow your channel from now on.. love you a happy journalist.
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 года назад
ሁሌም ትችላላችሁ በርቱልን:: ሴቶቻችን በሁሉም የስራ መስክ እየተነቃቁልን ነው:: የጣይቱ ልጆች መሆናችሁን እንዳትረሱ!!
@hinduabdu7612
@hinduabdu7612 3 года назад
Hhhhhh tayitu gadlkegn
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
በርቱ ሴቶችዬ የማይቻል ነገር የለም እግዚአብሔር ከኛጋራ ካለ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@fantastic1231
@fantastic1231 3 года назад
Wow wonderful 👏 I'm very happy to see this!!! I admire all these three wonderful sisters of ours for being pilots and assistant pilots!!! I like the journalist so much too!!! Thank you all for this wonderful program!!! Do keep it up please Fana!!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
I am proud of you beautiful Ethiopian young ladies . God bless you. You go girls 👍🏾👍🏾👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽
@yemeserachdegele8497
@yemeserachdegele8497 3 года назад
Golden ethiopian female capitans you are doing Good job we are proud of you guys God keep you all safe
@askme7620
@askme7620 3 года назад
የተማረ ይግደለኝ ያልተማረ ይሳመኝ ማለት አሁን ነው ። ቃለ መጠይቅ ላይ እንኳን አማግሊዘኛ አይጠቀሙም ። ይሄኔ አንዷ አርቲስት ቢሆን የተጠየቀችው ከአማርኛው ይልቅ is, was, offcourse, really . . . እያሉ ያስቁን ነበር ።
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 3 года назад
leknesh ehet
@desertlumi1420
@desertlumi1420 3 года назад
English eko qonqa new bizu bota atschiew
@biniampaulos7030
@biniampaulos7030 3 года назад
እውነት ነው ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 года назад
😀
@haimanotnetsue9551
@haimanotnetsue9551 3 года назад
Lol
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 3 года назад
The new sky queens of Ethiopia! WE appreciate your great deeds, and proud of you! keep it up!!!
@user-ej3un9ub4g
@user-ej3un9ub4g 3 года назад
እኔም ከመዳም ቤት ስመለስ አብራሪ ነው እምሆነው
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 3 года назад
ትችያለሽ በርቺ💪💪
@user-kp7re6iq7c
@user-kp7re6iq7c 3 года назад
የምን የሙክነሣና የመሠሃ ነው ማር ክክክ በርች
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 3 года назад
Kkkkkk
@biniampaulos7030
@biniampaulos7030 3 года назад
በረሮሽን አባሪ ዝም ብለሽ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
ያሳካልሽ
@husenmehamed3211
@husenmehamed3211 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@antenehteasfye5469
@antenehteasfye5469 3 года назад
Wow!) She is Ethiopian Hero!) We all proud in U!) God bless you!))
@masratmas1423
@masratmas1423 3 года назад
egizabehere yitebikachu
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 года назад
ቃልኪዳን ትልቅ ትምህርት ነች ሌሎቹም ሴቶች ፓይለቶች በርቱልን እባካችሁ የማይቻል ነገር የለም :: አያችሁ ከተበረታ ሁሉም ይሳካል :: እንወዳችሁዋለን:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሀን ትከተላችሁ::
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 3 года назад
So proud of you young ladies 🙏 God bless all
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
ጤና ከረጅም ዕድሜ ከብዙ ስኬት ጋር ተመኘሁላችሁ አሜን
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
ዋው እኔም 29አመቴ ግን የመዳም ኩሽና ዲግሪ ጭኛለሁ
@rabiamohammed3484
@rabiamohammed3484 3 года назад
abshiri yalfal
@imanhassan9617
@imanhassan9617 3 года назад
ክክክክክክ አይዞን እኔም 26 ገባሁ በባዶ
@mimimimisho5082
@mimimimisho5082 3 года назад
Kkkk
@user-vu1jv9nm7h
@user-vu1jv9nm7h 3 года назад
ክክክክ አይዞን ሁላችንም ነን ስደት ላይ ያለነው
@gfgru7164
@gfgru7164 3 года назад
አብሽሩ ይነጋል እንሸአላሕ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 года назад
congratulations girls/God Bless you!
@user-lx7kc2fg9z
@user-lx7kc2fg9z 3 года назад
ፈ ሁሌም በሰላም አስወጥቶ በሰላም ያስገባቹሁ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Год назад
ቃልኪዳን ከተባረከ ቤተሰብ የመጣች ድንቅ ወጣት ነች ። ምንም የሚሳንሽ የለም በርቺ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
የኢትዮጵያ ቆንጆውች እግዚአብሔር አምላክ ስራቻሁን ይባርክቻሁ ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@lililetel9128
@lililetel9128 3 года назад
I'm proud of you ቃል God Bless.በዘመናችን ሴት ኣትችለውም ኢየተባለ ብዙ አድል ተዘግቶብናል።ኣሁን ግን ግዚየው ፈቅዶልን ተጀምርዋል ምስጋና ላምላካችን ኢንዲሁም ለመን
@azebtsegaye2727
@azebtsegaye2727 3 года назад
Love you Puppiy G. I'm so proud of you and your proud family! Congratulations to all of you! God will be always with you all! God bless you all!!🙏❤💕
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 3 года назад
Good job our queens 👸👏🏽🇪🇹🙏
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 года назад
ጎበዞች!!! ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉ ይቻላል!!!
@alemtaye3269
@alemtaye3269 3 года назад
Egzeabhire yitebekachu Yegna kongeyewech 🙏💕💕💕
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይቅደመላችሁ አብሮነቱ አይላያችሁ ጎበዞች
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 года назад
ጀግኒት የኢትዮጵያችን መመኪያ የሀገር ኩራት አምላክ ይጠብቅሽ ።
@alikodinko9158
@alikodinko9158 3 года назад
እኔ በጣም ከመጤን በላይ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ
@user-ul7pm8ch6b
@user-ul7pm8ch6b 3 года назад
❣️❣️❣️❣️❣️❣️🌹❣️🌹🌹❣️❣️❣️❣️🌹❣️😍🥰🥰
@baladbalad1719
@baladbalad1719 3 года назад
በጣም ከመጤን በላይ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ አህቻች
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 года назад
በጣም ምርጥ ኘሮግራም ዋው ሊበረታቱ የሚገባቸው ጀግኖች። ግን የምን ድንጋጤ ነበር የሚሉት እኔ አልገባኝም።
@brookalemayehuasfaw
@brookalemayehuasfaw 3 года назад
ክበሩልን ክቡራን ኩራቶቻችን ውድ ልጆቻችን።💚💛❤
@tigistzegeye1155
@tigistzegeye1155 3 года назад
Am proud!Keep going😉 role models to Ethiopian kids.
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 года назад
ማአሻአላህ ጒበዞች አላህ ይጠብቃችሁ እህቶችቻችን በርቱ ፈጣራ ከናንተ አይለይ
@helanqatar2652
@helanqatar2652 3 года назад
በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁ የአውነት በጣም ብርቅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💋💋💋💋💋
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 года назад
ምርጥ የሀገራችን እንቁወች ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ኩራቶች💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
beteley yeFita lij endet endemiwedat ina yefamiliwan tarik silemawk betam new yemitsazinegne. i am so happy to see you girl. I am happy for your lovely Mom. egziabher tilik derma yadirsish ina enatishin ntilik bota yemitadersh yadirgish yene konjo.
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 3 года назад
መማር እንዲህ ያኮራል ውድድ ነው ያረኳችህ!!!!
@rahelfikadu5643
@rahelfikadu5643 3 года назад
የእድሜ ሌብነትም የለም ምክንያቱም ስኬት አላ! ለስኬት ስትሰራ ውሸት ኃጢአት መሆኑንም ትረዳለህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ድምቀት ነሽ ካፒቴን ቃል።
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 3 месяца назад
እጅግ ያስደስታሉ በሄዳችሁበት ፈጣሪ ይከተላችሁ ለብዙ ህፃናት ትልቅ ትምህርት ስለሚሰጥ በልጆች ፕሮግራም ቢተላለፍ ብዙዎችን ይቀርፃል ብዬ እገምታለሁ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 года назад
Ethiopia must work harder to further women in every avenue. Women are the most important part of society. No lasting economical growth without women participation.
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 3 года назад
Beautiful young ladies
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 года назад
Wish you all the best. You are all Amazing 👏
@danieldiriba9426
@danieldiriba9426 2 года назад
Waw! This's a success story! and beautiful Ethiopian Ladies of ETH! I'm proud of you as a citizen! . . .
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
So proud of you! Great job!
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 года назад
Tbareku our. Ethiopian Diamonds. More Bless. I am proud of you. .long live to Ethiopia.
@rediesami1101
@rediesami1101 3 года назад
እምብዛም ያልተለመደ ከዚህ በፊት ብዙም ይታይ ያልነበረ ስራ መስራት እጅግ በጣም ጀግንነት ነው፡፡ ይቻላልን በተግባር ማሳየትና ኣብነትም ነው፡፡ ብዙ ሰው ንግግር ይችላል በተለይም በአሁኑ ሰዓት በሬ ወለደን ቁምነገር ለሌለው ቶክ ይውላል፡፡ የቶክ መጨረሻው ቶክ ነው ቶክን ተሸክመህ ታልፋለህ ስም የለውም፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ግን ድልድይን ተሻግረህ ሰዎች በመና ነገር ሰውን ሲያጠፉ ይህ ሙያ ግን እንደ እንቁላል እንዳይጎዱብህ ተንከባክበህ ባህርን ተሻግረህ ኣሻግረህ እሳተጉመራን ኣልፈህ ሃላፊነት ተሰምቶህ በትንሽ ስህተት ከባድ ኪሳራ ላለማስተናገድ እውነትም የሓላፊነት ሓላፊነት ነው፡፡ ጎበዞች ጀግኖች የኣንደኞች ኣንደኞች ናቹህ እግዚሄር ያግዛቹህ ይባርካቹህ! ኣሜን!
@Selukko
@Selukko 3 года назад
የእትዮጵያ ኩራቶች (y) ጋዜጠኛዋ አድናቂሽ ነኝ፡፡
@yonioteme3033
@yonioteme3033 3 года назад
interesting ተባረኩ የአፍሪካ ኩራት የአገሬ ፈርጦች
@carlosnyayo7223
@carlosnyayo7223 3 года назад
In the name of love, may you please stay together. United Ethiopia = pride of Africa => love from Rwanda , my God bless united Ethiopia and its citizens.
@ahabte
@ahabte 3 года назад
AMEN EGZIABHER Yimsegen 🙏 des yilal Bertulen yene # payilotoch 🙏 anbesoch 🎓🎓👑👑
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
የኔ ቆንጆዎች!!!! ተባረኩልን!!❤
@habtamudale9425
@habtamudale9425 3 года назад
Awesome!! I wish you the best!!
@tomwie3253
@tomwie3253 3 года назад
Konjowochu. Capitan Kalkidan have a nice future career. Love you🌹
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 3 года назад
captain kal you look very humble person.
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 3 года назад
God bless you all🙏🙏🙏💚💛❤
@user-gc5ye5dc5p
@user-gc5ye5dc5p 3 года назад
I'm proud with all off you .congratulation
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 года назад
ቃለዬ ጀግኒት የሁላችንም ልብ ነዉ እዲነሳሳ ያደረግሽዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@emanuelkagnagaranawo6871
@emanuelkagnagaranawo6871 3 года назад
Betami gobozi Nash geta yibarikish
@AhmedMohammed-jq5uv
@AhmedMohammed-jq5uv 3 года назад
احسنتم يابنات ارض الحبشي نفتخر بكم احن شعب الإثيوبين ولأفاريقة كلها
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 года назад
የዮኒ እህት ነች መሰል ጋዜጠኛዋ ምርጥ ጋዜጠኛ ትትናዋ ሁሉ ነገሮ ምችት ያልሽ
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 3 года назад
እመብርሐን ትጠብቅሽ አድናቅሽ ነኝ👍👍👍
@edtad9549
@edtad9549 3 года назад
I’m glad I watched it!
@hanihanibal
@hanihanibal 3 года назад
ዎው በጣም ጎበዝ ደስ ትያለሽ
@sofiyaparween3829
@sofiyaparween3829 3 года назад
ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ ሥታምሩ
@fanuelderesse3574
@fanuelderesse3574 3 года назад
we proud u our ladies'
@medibintbaba9579
@medibintbaba9579 3 года назад
ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ሰላምና ደስታን ያብዛላችሁ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 года назад
ማብረሩ ቀርቶብኝ ከማዳም ኩሽና ብር ብየ የምወጣበት ቀን ወዳገሬ የናፈቀኝ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 3 года назад
አይዞሽ የኔ እሀት ከዛም የበለጠ ይሆንልሻል በርቺ ።
@tomwie3253
@tomwie3253 3 года назад
Those who dislike it here are heartless. In our country our females are so marginalized since years with bad culture and when i see our sisters so talented and gracefull in such position i am really so delighted and feel happy. Here in Germany when I see a female with confidence on the stage or everywhere i wish to my country to see for our sisters the same. So i am Pround of you Queens. Go ahead!!!
@tesayebayuh2509
@tesayebayuh2509 3 года назад
የሀገሬ ኩራቶች 💚🧡❤️
@mekedsgizachew2628
@mekedsgizachew2628 3 года назад
Wow am proud of ladies
@anaztm192
@anaztm192 3 года назад
በጣምታምራላቺሑ በዚሑ ትቀጥሉበትዘንድ የቼሩ መድሕኔአለም መልካምፍቃዱይሑንላቺሑ እሕቶቼ
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 3 года назад
በጣም ጎበዞች ሀላፊነታችሁን ለመወጣት ፀጋ ይብዛ “በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥያድራል።” የእስራኤል ቅዱስ በምድር በሰማይ በባህር በደረሳችሁበት ሁሉ ጥላ ሆኖ ያስደስታችሁ ፡፡ጅማሬአችሁ እንዳማረ ፍፃሜያችሁ ይመር “ 24 ኤሎሄ ይባርካችሁ፥ ይጠብቃችሁም፤ 25 ኤል ፊቱን ያብራላችሁ፥ ይራራላችሁም፤ 26 ኤል ፊቱን ወደ እናንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጣችሁ። ፡፡አሜን” ከእናንተ ጋር ብበርር ኩራትና ምቾት ይሰማኛል፡
Далее
🛑 до конца!
00:12
Просмотров 81 тыс.