Тёмный

Seifu on EBS : መንታዎቹ አየር አብራሪዎች በ ሰይፉ ሾው ክፍል1 

Seifu Show
Подписаться 819 тыс.
Просмотров 722 тыс.
50% 1

Seifu on EBS : መንታዎቹ አየር አብራሪዎች በ ሰይፉ ሾው ክፍል1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@jujubinthassenhuu4314
@jujubinthassenhuu4314 5 лет назад
ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም መንታ ወንድሞች አሉኝ አልሃምዱሊላህ እስኪ መንታ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@emanemma9536
@emanemma9536 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረካላህ እኔ እና እህቴም መንታ ነን እስኪ ላይክ ግጩኝ የኛ ድግሪ ግን የመዳም ሸቃላ ነው
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
ክብር ለእናቶች ወልደው ድክመዉ ለዚህ ያሚያበቁት እድሜ ጤና ለእናቶች ስላም ፍቅር ለአገራችን እግዚአብሔር ያውርድልን
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 5 лет назад
መልካቸው.አይመሣሠልም
@mesymesy9791
@mesymesy9791 5 лет назад
እግዝሀብሄር ሲሰጥ እደት ነው
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 года назад
❤❤❤❤
@woinshethailu834
@woinshethailu834 3 года назад
በበበበበበ ,"?በበበበበ
@nahanaha3434
@nahanaha3434 3 года назад
አሚን
@سلامةالرشيدي-س7خ
ወላሂ እኔም መትዬ ነኝ ግን ያአላህ ስራ ሆነና ወድሜ ሞተ እሱ ነበር የመጀመሪያ የቶወለደው አላህ ጀነት ያርገው
@عليمحمد-ف5ش8و
@عليمحمد-ف5ش8و 3 года назад
እኔም ነበርኩ ግን መትያየ ወዳው አረፈች 😭
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 года назад
አብሻሩ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ይታድሎታል እንጂ አይታግሎትም መታድል ነው እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራ ይመሳስላሎ !*
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
Yene Marochi Desi Sitilu Fetari Yitebikachu
@SaraSara-fi9dn
@SaraSara-fi9dn 5 лет назад
Wye dase selwu egezeyabehare yetabejachu
@user-ik9rx4nt1d
@user-ik9rx4nt1d 5 лет назад
ከከጀፀፐ
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 лет назад
ማሻ አላህ ደስስ ሲሉ ፈገግታቸው ቀልዳቸው አላህ ይጠብቃቹ መንትዮች ከሰጠ አልቀረ እንዲህ ነውጂ! ቁርዓንም ሀፍዛቹ የዑማው ጠቃሚ አላህ ያድርጋቹ!! ከዚህ በላይ ምመኝላቹ የለም።
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
አሚን ያረብ
@meseretbayu292
@meseretbayu292 5 лет назад
De
@meseretbayu292
@meseretbayu292 5 лет назад
Masertisetyo
@الحمدللهعلىكلحال-س1ر
Masha'allah Allah yitebikachu Lenem ke sidet mels menta wendoch lijoch Allah yistegn
@አሱነኝህልሜንናፋቂ
Aminnn yareb
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
ቆንጆ እና የተማሩ እንኳንም መንታ ሆናችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
awo welahi masha allah
@hayathayat851
@hayathayat851 5 лет назад
Ameen
@ayni2800
@ayni2800 5 лет назад
እናንተን የወለደች እናት 1000 አመት ትኑር ስታምሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ከነ ልጆአ
@rahanasadiek9426
@rahanasadiek9426 5 лет назад
Ayni belan Unfortunately enatachew huda dury motech Allah yirhamat
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 года назад
በጣም
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ኢንሻ አላህ እኔም መንታ መንታ ለመውለድ እመኛለሁ እንቁላሉ ሳይፈለፈል ጫጩት ቆጠራ አሉ ቅድሚያ ባሉ ይገኝ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
የት አባቱ ፈጣሪ የተመኙትን አይከለክል ያሰብሽዉ ይሳካልሽ
@fatumaassen5420
@fatumaassen5420 5 лет назад
ክክክክክ አብሽሪ ውደ አላህ ጥሩን ባል ይወፍቅሽ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
አሚን የኔ ውዶች
@jwsjjenwjjee1454
@jwsjjenwjjee1454 5 лет назад
አለህ ይወፍቅሽ
@መርየምየአላህባሪያ
ክክክክክክክክክ አላህ ጥሩውን ሀፊዘል ቁርአን የሆነባል ይወፍቅሽ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 5 лет назад
ከመጥፎ አይን አለህ ይጠብቃቹ በሁን ሰት በኢትዮፕያ አይን በዝቶበተል ጥሩነገት አይበረክትለትም ግን አህ እነንተን የበረከትልን አሚን በሉ እስቲ
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
አሚን በነሲ ፍንታ
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
aminnn
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
amin
@alwajeehalwajeeh7297
@alwajeehalwajeeh7297 4 года назад
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ እመቤቴ
@አማንኤልገወዳጄ
@አማንኤልገወዳጄ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ወይኔ ደሰሰ ሰሉ በሞቴ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ለእኛም እግዚአብሔር መንታ መንታ ልጆች ጀባ ይበለን እናቴን የወለዳች እናተ አቤት መታደል 😘😘
@SamsungGalaxy-uh7oi
@SamsungGalaxy-uh7oi 5 лет назад
አቤማማዬመታደልነው
@lmi7690
@lmi7690 5 лет назад
Amennnn
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና
አሜን፫
@SamsungGalaxy-uh7oi
@SamsungGalaxy-uh7oi 5 лет назад
@@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና እሽሰላም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
አሜን አሜን አሜን
@bayushdemelash8453
@bayushdemelash8453 5 лет назад
ምኞቴ ነው መንታ ልጆች ☺️☺️ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦቹ
@እሙሪሀናዩቱብ
@እሙሪሀናዩቱብ 3 года назад
እኔምኞቴነውያረብ
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 Год назад
@@እሙሪሀናዩቱብ amin
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ዋውውው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው ከስደት መልስ መንታ መታውን እግዚአብሔር ያድላችሁ
@mesikebede8866
@mesikebede8866 5 лет назад
Ameeeeeeeen
@MimiMimi-sj6bq
@MimiMimi-sj6bq 5 лет назад
Amen
@haniyetesfaye1492
@haniyetesfaye1492 5 лет назад
Amen
@የአማራዋሽቅርቅር
አሜን❤
@msrata4741
@msrata4741 5 лет назад
@@mesikebede8866 አሜንውስጤነውመታ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 3 года назад
ደስሢል እንኳንም ኢትዮጲያዊ ሆናችሁ ወድሞች በጣምድቅነው
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 лет назад
ያአላህ እናታችሁ ምንኛ ብትታደል ነው እንደዚህ ሁለታችሁም ለፍሬ የበቃችሁት ? እሂ ሁሉ የቤተሰብ ውጤት ነው እናመሰግናለን ♥
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 5 лет назад
fuck all your lies በአማርኛ ምን ማለት ነው
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 лет назад
Masehea allhe alaahe yetebeqachue dessss setelo doa aregolge fetaren yemeferawen ball setege edenate ayenete gegena edewelde yarebbb
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 лет назад
Doa aregolg hulacehume
@libralibra632
@libralibra632 5 лет назад
✌nam👄👍👍
@semarsemar9873
@semarsemar9873 4 года назад
ማሻአላህመታደልነው ካይ ን ያውጣችሁ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 лет назад
እረ በደንብ ይለያያሉ ግን ደስ ሲል መንታ ልጅ ይወፍቀን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እስከመጨረሻዉ ሰላም ወጥታችሁ ሰላም ግቡ
@madinamadina953
@madinamadina953 5 лет назад
ዉቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@sosolove176
@sosolove176 5 лет назад
እኔም እንደ እናንተ የሚያማምሩ መንታ እህቶቼ አሉኝ እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
ማሻአሏህ
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 лет назад
ማሻላህ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
አንልም እውዳለሁ
@የአማራዋሽቅርቅር
ዋውው
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853 4 года назад
@@hajarhajar3855 des sel
@ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ
*ማሻ አላህ ደስ ሲሉ መንታ ደግሞ ሁለቱም አብራሪ ይህ ሁሉ የእናቶች ጥረት ድካም እድሜ ለእናቶች*
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 лет назад
😍😍😍😘😘😘እጅግ በጣም መንታ እወዳለሁ! ቸሩ መድሀኒ ዓለም የልቤን መሻት እርሱ በፈቀደዉ ጊዜ እንደሚሞላልኝ አምናለሁ በርግጥም!!! እነ ሙሂብ ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍
@yordanos9257
@yordanos9257 5 лет назад
ነፂ ምንሊካዊት egziyabher menghotikin yasakalik
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 лет назад
@@yordanos9257 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን!!!
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 лет назад
ፈታሪ የልብህን ይሙላልህ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 лет назад
@@mekdesmaereg1390 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😍😍😍
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
allah yasakalh mn yisanewal
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 5 лет назад
ሲያስቀኑ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር..ያሳምርላችሁ..♥
@ማቃንኢቃቡ
@ማቃንኢቃቡ 5 лет назад
እደናተ መታ ልጆች እዲሰጠኝ አላህ እለምነዋለዉ
@fatimabintsiraj5159
@fatimabintsiraj5159 5 лет назад
Allah Estsh
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
አላህ ይወፍቅሽ ለኔም ይወፍቀኝ
@ማቃንኢቃቡ
@ማቃንኢቃቡ 5 лет назад
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ አሚን አሚን ያረቢ
@JanaMohamed-oo5vl
@JanaMohamed-oo5vl 5 лет назад
I pray for you to have twine 👬blive and pray Allah will give it to ensha Allah 🙏👍🇪🇹 And I am also want to have twine baby 👭👬👮👌
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
yiwefksh
@sanaisanai99
@sanaisanai99 5 лет назад
እዝህን የሚመስሉ መታ ወድሞች አሉኝ ተመስገን ግን ገና አ10 አመታቸው ነው እስኪ አድገ ው እደነዝህ ለቁምነገር ያብአልሽ በሉኝ
@ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ
@ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ 5 лет назад
መልካም መኞትሽን እሡ ይሙላልሽ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
ፈጣሪ ያርግልሽ እህቴ
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 лет назад
አዉረፒላን ሰሪ ይሆናሉ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@sanaisanai99
@sanaisanai99 5 лет назад
@@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው አሚን
@sanaisanai99
@sanaisanai99 5 лет назад
@@ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ አሚን
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ስታምሩ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@sameerasamera8586
@sameerasamera8586 5 лет назад
መሸ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
@loveethiopia5711
@loveethiopia5711 4 года назад
ኧረ በአላህ እንደት ደሥየሚልትሉናችሁ መታደልነው ማሻአላህ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ እንደናንተያለውንያብዛል።ለእኔም ኢንሻአላህ እንደናተ መንታ ልጆች እንድሰጠኝ የዘወትር ምኞቴነው ።💜💜💜
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 года назад
ትላት ነዉ ያየሺዉ እኔ ዛሬ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
ማሻአላህ ደስ ስትሎ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ኑሬ ያሬድዬ እንደት ልርሳቸው መርሳትም አልፈልግ 😢😢😢
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 лет назад
እኔም ወላሂ የነዛ ልጆች ሞት የጀቴ እስካሁን እያረረ ነው ወይኔ ወላሂ አላህ ነው እሚያቀው
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
Uae Uae በጣም ሂወት እንድህ ናት ግን ውስጤ ጥቁር ሀዘን ነው የሆነው አልቅሶ ጭሆ ሀዘን የሚወጣላቸው አለ የኔ ግን የተዳፈነ እሳት ፍገግታቸው አይኔ ላይ ምታቸው ልቤ ሰብር ውስጤ ቅጥል በርግጥ ሞት ያለ ነው አይቀሬ ነው ሁላችን እንሞታለን ግን የነሱ ሞት ይከብዳል ስንተዬ ነብስያቸው ተጨነቀች ስንተዬ ሞቶ ሂሌናዬ ይጠይቀኛል አይ ነብስያ😢😢😢😢😢😢😢
@شاكرعليالشاكر
@شاكرعليالشاكر 5 лет назад
ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
@@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ manacw
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
መርካቶ ሰፈሬ ምኑ ማሬ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል... ቡፊት እነዚህን ጀግና ያፈሩ ወላጅ እናታችውን & አባታችውን በእንደዚህ አይነት እውቀት ... አንፅው ስላሳደጉዋችው ትልቅ ክብር አለኝ እነዚህንም ወጣቶች .. እግዚአብሔር እንዲህ እንዳሉ አይለያችው በጣም ደስ የሚሉ ወጣቶች ናችው.. ኢትዮጵያ ብዙ .. ስክስስፉል .. ወጣቶች ያሉባት ሀገር ናት 💚💛❤️ 👌
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 лет назад
ወይኔ እመቤቴ እኔም አገሬ ስገባ እደነዚ ቆጆ መንታ ልጆች ስጭኝ
@sofiyasofiya8004
@sofiyasofiya8004 5 лет назад
Amen mamaye enem edachi
@ሜርሲነኝ
@ሜርሲነኝ 5 лет назад
Hsnaa Alzhrani አሜን ትስጥሽ
@bebibaby2051
@bebibaby2051 5 лет назад
Fetari set new ede
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 лет назад
@@ሜርሲነኝ ለናንተም ይስጣችው ፈጣሪ በጣም ነው ማመሰግ ነው ሁላችውንም
@የማይጠወልግተስፋየማይፈታ
አሜን ለእኔም
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ እኔም አላህ መንታ ልጅ ይወፍቀኝ በጣም ነው የምመኜው አላህ ምን ይሳነዋል
@adanima3rf988
@adanima3rf988 5 лет назад
ወይኔ ደስ ሲሉ በፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💓💋💋💋💋💋💖
@እሙሀጀረ
@እሙሀጀረ 5 лет назад
ወይኔ ደስ ስትሉ አላህ ይወፍቀን እኔ ሞኞቴ መንታልጂ መውለድ ወላሂ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
ወይ በእውነት። መታደል ነወ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይነጠላችሁ እግዚአብሔር ሰራው። ግሩም። ነወ
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
.ማሻላህ. በጣምደስይላልልልልል
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
aminnn tebareki allah yibrksh
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ከሠው አይን ይሠውራችሁ እኔስ ፈራሁላችሁ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን
@زيد-ظ7ب
@زيد-ظ7ب 5 лет назад
አሚን
@አሙቲቲዩብ
@አሙቲቲዩብ 5 лет назад
ማሽአላህ ተባረከረህማን
@ራህመትሰይድ-ደ5ጐ
@ራህመትሰይድ-ደ5ጐ 5 лет назад
አላህ ይጠብቃችሁ ግን ብዙልዩነት ከፊታቸው ግፅ አለ
@alain8492
@alain8492 4 года назад
አቦ ይመችሽ እኔም እንዴሚታዩኝ ልዩነት አላቸ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 года назад
ሳህ
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባርከአሏህ ደስ ሲሉ አሏሁ አክበር የአላህ ስራ አጅብ ነው ሱብሀንአላህ
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💜❤️😍
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
እናንተ የወለድች እናት እንዴት እድለኛ ናት ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@ህልሜእውንይሆናል
ማሻአላህ ደስ ይላሉ እኔም መታ እወዳለሁ አላህ መንታ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ
@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا
ማሻአሏህ የኛ ሀብቶች አሏህ ይጠብቅልን መጨረሻችሁንም አሏህ ያሳምርላችሁ ውዶቼ ያረብ መንታ ልጆችን አሏህ ይወፍቀኝ
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 5 лет назад
ሰይፍዬ ማሬ ኡፍ አመሰግናለሁ ውድድድድ ምን አይነት የተባረከ ማህፀን ነው የወለዳቸሁ ኡፋ የተባረኩ ኩፉ አይንካቹ
@richtube6240
@richtube6240 5 лет назад
ማሻ. አላህ ስታምሩ. አላህ ይጠብቃችሁ. እደዚህ ለፍሬ አበቃችሁ. ምነኛ ጠንካራ ነዉ. እዴልን. ይታደሉታል. እንጅ አይተገሉትም አይደል የሚባለዉ. አላህ ይጠብቃችሁ. ሁሌም. አተለያዩ እደዚህ ያምርባቸኸል
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
ታድለው ጎበዞች ጠክሩ የኔ ጀግና ምነው ሳይሞት ባወቅ ነው ኑሬ ያሬድ ጌታቸው አባየ እውስጤ ነህ እደውጣህ ቀረህ የኔ ጌታ እኔ ልደፋልህ
@SamsungGalaxy-uh7oi
@SamsungGalaxy-uh7oi 5 лет назад
ለምንእሱበጣውነውማር
@mustafachala4391
@mustafachala4391 5 лет назад
Masallh Alallh ytbikahu
@cxoc711
@cxoc711 5 лет назад
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 5 лет назад
ደስ ስትሉ አላህ እደነዚህ መንታ ልጅ እዲሰጠኝ አላህን ምግዜም እለምነዋለሁ ዉዶቼ ይመቻችሁ እደኔ መታ ልጅ መዉለድ የሚፈልግ ላይክ ይግጩ
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 5 лет назад
አላህ ይጠብቃችሁ ሥታምሩ አላህ አተካልክ አይቸግርህም ያረብ እኔንሥ መታልጅ ብትሠጠኝ ላተ ቀላልህ ነው ያረብብብብ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
እኔም አላህ ይስጠኝ
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 лет назад
ምን አይነት ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ናቸው ታድለው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ያክብርክ ሴፍሻዬ
@ፋፊነኝየወሎዋየኢትዮልጂ
መሻአላህ የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ
@ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ 5 лет назад
እናታቹ ታድላ 😍😍 ደስ ስትሉ የኔ መንታ ልጆች መቼ ነው ምትወለዱት 😋😃
@bityapp9526
@bityapp9526 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መንትየዎች ለቁም ነገር ስትበቁ
@Aaa-hg8tx
@Aaa-hg8tx 5 лет назад
ውይ በእግዚአብሔር ምኞቴ ነው መትያ ልጆች ልክ እንደ ነዚህ ወንዶች መውለድ ያርግልሽ በሉኝ🙏🙏🙏🙏
@addisengeda4194
@addisengeda4194 5 лет назад
እመቤቴ ትስጥሽ ሁሉ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 лет назад
Yarglsh mar
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
@@zenebugebrekidan ያርግልሽ እህት
@AbCd-xk5jh
@AbCd-xk5jh 5 лет назад
ያረቢ ውበት አላህ ይጠብቃቹ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
ማሻአላህ ደስ ስሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስከነቤተሰቦቻችሁ
@እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ
አቤት መታደል በመጀመሪያ እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ እእስኪ እኔንም መርቁኝ አርብ አገር14 አመት ሆነኝ እድሜ 35 ሆነ ባለሁበ እንዳላገባ ሙሲሊምች ሆኑብኝ ሀገር እንዳልገባ ምንም የለኝም። እኔንም እንደነዚህ ያሉ ምርጦች በአንድ ጌዜ ከደህና ወንድ ያድልሺ በሉኝ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ እናታችሁ እድለኛ እናት ናቸው ማሻአላህ ስታምሩ አላህ አይለያቹ ከዚህም በላይ ሁናችሁ ለማየት ያብቃን
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 лет назад
ፍትህ ላለም ሰገድ እድለወርቅም ትቅረብልን plz ሰይፍሻ
@sirajsiraj3978
@sirajsiraj3978 5 лет назад
መሽአላ ደስይላል
@zdtube2303
@zdtube2303 5 лет назад
ኤጭ በዛ ወልደሽ አለምሰገድ በይ
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
@@zdtube2303 😃😃😃
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 лет назад
@@zdtube2303ምንሽ ተነካ ገልቱ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 лет назад
@@ethiomusic2055 ጆሮ የለሽማ ስንት ጊዜ ተናገረ አለምሰገድ አይናፋር ከመሆኑ የተነሳ ኢንተሪቪው አልደረግም ብሏልልልልል ኡኡኡ ኩርርር አሁንስ ሰማሽ?
@እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ
ነገ እኳ የአብርሃም ቅድስት ስላሴዎች ናቸው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የስላሴ በረከታቸውና አብተ ረዴያታቸው አይለየን አሜን መታደል ነው ምኞቴ ነው መንታ ልጅ መውለድ ፀሎቴ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
ውይ አምላኬ ደስ ስትሉ መታ ልጅ እኔም እወዳለው ውይ እግዚአብሔር ጥሩ ፍቅር እና ትዳር ይስጠን።
@helenjima5396
@helenjima5396 4 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 лет назад
የኔ ማሮች ስታምሩ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
ታድላ እናታችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ።
@mhbubameh2465
@mhbubameh2465 5 лет назад
አሀምዱሊላህ እኔም መንታ ነኝ እኔም ዳግም እነደ አበድራህማንንና አብድራሂም ያሉ መንታ አላህ አንዲወፍቀኝ ሁሌም እመኛለሁ መንታ መሆን ደሰሰሰ ሚል ልዩ ነገር አለው አላህ ይጠብቃቹ ያአላህ ብዙ ተመሳሳይ ነገሮችን እንዳሰታውሰ ጋበዛቹ ሴፉ የኔየኛ ገጠመኝ ከነሱ በላይ ነው ፈቲያ እና ፎዝያ እንባላለን
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
ማሻ አላህ ስታምሩ ታድላችሁ ለኔም አላህ ይወፍቀኝ እኔ ራሱ ምኞቴ ነው
@rasbenjamin8191
@rasbenjamin8191 5 лет назад
WOWWW WE ARE PROUD OF YOU ESPECIALLY TWINS ETHIOPIAN CAPITAN. እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከኢትዮጵያውያን ጋር እበራለሁ🛫👍👍👍 እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
@fantastic1231
@fantastic1231 5 лет назад
One thing I don't understand is people who click thumbs down or dislike!!! What's there to dislike from this video!??? I don't get it!!! These are wonderful Ethiopian twin pilots serving our beloved ancient proud country!!! United and ancient Ethiopia forever!!!
@ኢትዮጵያዊነትኩራትነው
fantastic even i dont understand them
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 лет назад
ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ከሙሉ ጤናና እድሜ ጋር ማሻአላህ መንታ እጅግ ብጣም ደስ ይሉኘል እኔም ሴት እህቶች መንታ አሉኝ አልሀምዱሊሏህ
@rimo5924
@rimo5924 5 лет назад
ማሻ አላህ እድሜ ይሥጣችሁ ሠይፉዬ ገና ዛሬ ምርጥ ሠዉ አቀረብክ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
ዉይ ደስ ሲሉ ♥♥እኔም መንታ የመዉለድ አላማ ነበረኝ ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ♥♥
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 5 лет назад
እመቤቴ ምን ይሳንሻል ለኔም እንደነዚ ውብ ልጆች አሳቅፊኝ. AMEN
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 5 лет назад
Ara gud imabetish demo kemeche wedih newu yefetarin bota yeyazechiwu?yamisetewu yeminesawu and amlak bicha newu fixur lerasum fixur newu min chilo yisetal?
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 5 лет назад
@@hikmaahmed7307 ye emamelak ye amlak enat kefturoch hulu yetshalch nat lengegrsh serat yazi
@engelish9898
@engelish9898 4 года назад
ትስጥሽ ምን ይሳናታል ያማኑኤል እና
@gvhugguu4070
@gvhugguu4070 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
አሜን አሜን አሜን
@lovesmith9263
@lovesmith9263 5 лет назад
ውይ ደስ ስትሉ እናንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣህ ሴፍሻየ ፍትህ ለአለም ሰገድን አቅርብልን እስቲ
@teketelachamo8096
@teketelachamo8096 5 лет назад
ደዉዬ ነግሪለሁ ለስይፍ
@AaAa-ot6zm
@AaAa-ot6zm 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ እንደናተ ያለ ጀግኖች እንዲሰጠኝ የምንግዜም ዳእዋየ ነው ያረብ
@sihamahmed6073
@sihamahmed6073 5 лет назад
እንዴት እንደ ምትምሩ አላህ በጥበቡ ይጠብቃቹ አላህ ለኔም መታ ልጆች ይወፍቀኝ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን የአላህ ተአምር ድንቅ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@عليعلي-و4ك7ش
@عليعلي-و4ك7ش 5 лет назад
ያረብ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
@saraiove4903
@saraiove4903 3 года назад
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አሚንን
@mhhccghdg8797
@mhhccghdg8797 5 лет назад
አይ ሶፉሻል እኒህን ጂግኖችን ባታሳይብን ደህና ነገር ስለማይበረክልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮ እቁ ሰላሙን ብዝዝዝዝት ያድርግልን መታደል ነው ክብር ለናቶች
@ሀገሬሀገሬ-ረ7ጘ
@ሀገሬሀገሬ-ረ7ጘ 5 лет назад
Mashallah siyamru እጀጉርድ የለበሰዉ ቀይነዉ ታናሹ ጠይም ነዉ ሌላምንም አይለያዩም
@alllalllo2188
@alllalllo2188 5 лет назад
መሸአላ አለሀዪጠ ብቀቹ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
አዎ በዚህ ነው የሚለዩት
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 4 года назад
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው ሰታምሩ እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይጠብቃቹ
@zenebe1239
@zenebe1239 5 лет назад
ይለያሉ ሸሙዝ ጉርድ ያረገ ይቀላል ትንሽ ቀጠን ይላል እጅጌ ሙሉ ያረገው ጠየም ይላል ትንሽ ወፈር ይላል።
@ገንነኝስደተኛዋ
@ገንነኝስደተኛዋ 5 лет назад
ስታምሩ ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ።ለኔም መንታ እህቶች ነበሩኝ ከስደት ተመልሼ አብሬ ለመኖር ነበር ምኞቴ ምን ይደራግ ያሰብኩት አልሆነም አንዱዋን መጥፎ ሞት ነጠቀብኝ ለዘለለም የማይድን ቁስል ስደት ለይ ሌለ ጭንቃት እና ስቃይ የቀረችውን ፈጠር ይጣብቅልኝ ብቻ ሌላ ምን እለለው
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 лет назад
እግዚአብሔር ከአል ከ9 አመታት በኃላ ለፋሲካ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ 👏👏
@ameleeyasu6456
@ameleeyasu6456 5 лет назад
Beselam gibi
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 5 лет назад
ለቤተሰቦቻቸው የአላህ ስጦታ ናቸው ይጨምርላቹህ ደስ ስትሉ
@genetyetewqhdlj8090
@genetyetewqhdlj8090 5 лет назад
ሰይፉይ ማሂርን እረ ወደድኩት ፍገግታው ገዳይ ነው በእግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
@engelish9898
@engelish9898 4 года назад
ግን ልጆቹ ኦርቶዶክስ ናቸው
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 лет назад
እነዚህ እንደመንታ ሤቶች ማለቴ እንደ ነርሶች አይሆኑም ባካቹህ ከመንትያ ነርሶች ጋር አጋቧቸው ደስ ሲልፀይሙ ይመስላል ግን ትንሽ ሚበልጥ ደግሞ ጸይሙን💓 እግዚአብሔር ከሠው አይን ያውጣቹህ ስታምሩ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
ከአይን ያውጣችሁ ወርቆቻችን ክብር ለወላጆቻችሁ ይገባቸው ለዚህ ውጤት ላበቋችሁ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
በጣም 😍
@moni2818
@moni2818 5 лет назад
የኔ እህቶች እንደነዝህ ናቸው ሁለቱም አንድ ዪንቨርሲቲ ናቸው በሁለት ደቂቃ ይበላለጣሉ ግን መልካቸው ትንች እንጅ ብዙም አይመሳስሉም እና አንዷን ካመማት አንዷንም ይስማታል ብቻ ደስ ሲሉ
@mohmedkhlfan9293
@mohmedkhlfan9293 5 лет назад
መንታ ልጆችን ለመዉለድ ምኞቴ ነዉ ያርግልሽ በሉኝ እስኪ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ
@AbiAbi-kn7go
@AbiAbi-kn7go 5 лет назад
ያርግልሽ እህቴ የኔም ሙኘት ነው
@mohmedkhlfan9293
@mohmedkhlfan9293 5 лет назад
አሜን አንቺም ያርግልሽ ወይኔ ሲጣሁ እቃ ሲቃማሙ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ በልጅነታቸዉ እኔም መንታ ወንድምና እህት አሉኝ ግን ልጅም መንታ እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነዉ😍
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ዋው ደሰ ሲሉ መጨረሻችሁን ያሳምሪላችሁ ወገኖች ግን ብዙ ልዩነት አላቸው ፊታቸው
@zdtube2303
@zdtube2303 5 лет назад
ቢመሳሰሉም ይለያሉ ማሂር ጠየም ይላል ወንድሙ ፈገግ እንደገና አፍንጫቸው ይለያል ትንሽ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 лет назад
በጣም ትክክል
@hanahana1960
@hanahana1960 5 лет назад
አይ መታዳል ማለት እሄነዉ. ምርጦች እግዚአብሔር አይላችሁ አቦ ደስ ሲሉ. እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆናቹልን 😍😍😍
@ሙናነኝጉራጌዋ
@ሙናነኝጉራጌዋ 5 лет назад
እር እኔም መታ ነኝ ላይክ አርጉልኝ እኽቴን አስታወሱኝ ወይኔ ስወዳት ደሞ እኔ ታላቅ ነኝ
@hakmaahmeb326
@hakmaahmeb326 4 года назад
ማሻአሏህ ተባረክ እሮህማን ስታምሩ ተሠዉ አይን አላህ ይጠብቃችሁ
@yehiweti.hiwetmom7491
@yehiweti.hiwetmom7491 5 лет назад
ማሻ አላህ አለይኩም በመንታ እቀናለሁ ለለኔም ይስጥሽ በሉኝ ግን መጀመሪያ ባሉን ሀሀሀ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 лет назад
Mar hulunmystsh melkamgt aykefam byenew
@yehiweti.hiwetmom7491
@yehiweti.hiwetmom7491 5 лет назад
@@georgebejjani1769 amin mamaye lk bleshal
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 лет назад
Beydehnaderi
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 лет назад
Yachsisaka enememeglehu
@yehiweti.hiwetmom7491
@yehiweti.hiwetmom7491 5 лет назад
@@georgebejjani1769 yaskaln melkam adar behlmi tayhu engrshalehu
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 лет назад
የመጀመሪያው ቀላ ያለ ነው በተረፈ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኮሜት ካነበባችሁ አሚን በሉ
@lindaziyad3787
@lindaziyad3787 5 лет назад
masha Allah Allah yitebikchu
@nebyatmohammedali5130
@nebyatmohammedali5130 5 лет назад
ዋው አላህ ይጠብቃችሁ መከባበራችሁ እስከ መጨረሻ ዘላቂ ይሁንላችሁ።
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 лет назад
ሰይፉ አሁን ወደድኩ በናትህ እንደዝህ ዓይነት ወንድ ወንድ የምሸቱ ወጣቶች አቅርብልን 85%ያንተ ፕሮግራም በተለይ የወንድ ሴት gay የምመስሉ lady boy መንፈስ የተጠናወታቸው ቀፉፍ ወጣት ዘፋኞች ላይ ትኩረት ያደርጋል
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ይላል አላህ እንዴፈለገ በፈለገዉ ይፈጥራል ሡብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
@BABR7826
@BABR7826 5 лет назад
አንበሶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zainabali835
@zainabali835 5 лет назад
🙌🙌😍😍😍😍
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
ማሻአላህ ተባረከላህ አለሰህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውደቸ ደግሞ ለዩነት አላቸው እኔኳ ባሁኗ አይታ በዙ ነገራቸውን ለይቻለሁ ደምፃቸው አድ አይደለም ከለራቸው አዱ ፀም ያለ ነው በቻ ብዙ ልዩነት አላቸው አደዛው የሚመሳሰል አላቸው
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 лет назад
እንደት እደሚያምሩ ❤❤❤
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ባለፈው አየርከተከሰከሰወድህ ለሹፌሮቹ በጣም እያዘኩነው ውስጤበጣምያስብላቸዋል አላህይጠብቃችሁ
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ ከ 8ዓመት ቡሃላ አጋሬ ሊገባ ነው ሰላም ግብ በሉኝ
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 5 лет назад
ደስ ስትሉ በማርያም እኔም መንታ ነኝ ግን ኣንመሳሰልም ግን በጣም ነዉ ደስ ምለዉ መንታ መሆን ለእህቴ ልዩ ፊቅር ኣለኝ የኔ ማር እድሜና ጥና ይጣት
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
አሏህ ሆይ በሷልህ ባል እንዳስደሰትከኝ በመንታ ልጆች አስደስተኝ ያረረረብ አትመነን ተእዋም
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 лет назад
ውይኔ መታድል እግዝአብርይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍 ከአይን ያውጣችሁ በእሁውነት እናታችሁ ታድለ. የተመርቀች ናት በእውነት.
Далее