Тёмный

የመፈንቅለ መንግሥት ተጠርጣሪዎች? 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 57 тыс.
50% 1

የመፈንቅለ መንግሥት ተጠርጣሪዎች?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@Bereda100
@Bereda100 3 месяца назад
እውነት እና እውቀት ነጻ ያወጣሃል። እንደዛሬ ሁሌም እውነቱን አፍረጥርጥ። 🆒💯
@agewamhara
@agewamhara 2 месяца назад
አቶ ታምራት ላይኔ በኢህዴን ታጋዬች እጅግ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታጋይ ነበሩ። ከኢህዴን ታጋዬች አልፎ የህወሓት ታጋዬችም እጅግ የሚወዶቸው ህብረ ብሄራዊ ድርጅትን ኢህዴንን መርተው ተዎግተው አዎግተው ለደርቅ ውድቀት ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ታጋይ ነበሩ።በሴራም ይሁን በፖለቲካ ሻጥር ከምክትል ጠቅላይ ሚንስተር ስልጣን ፣በፖርላማ ራሳቸውን አዎርደው ፣ኢህዴንን በሞራል ገድለው ፣ወደ እስር ተወረወሩ፣ከዚያ በሆላ አንድም የኢህዴን ታጋይ ጎደኛም ይሁን ዘመድ አልነበራቸውም ሁሉም ከዶቸው።አቶ ታምራት ላይኔ መፈንቅለ መንግስት የሚለው ለእኔ ጉዳይ ፣በህወሀትና በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ግፊት ካልሆነ በቀር በጣም የሚያሳዝነው ማህበራዊ መሰረታቸው የተነጠሉ እጅግ የሚያሳዝኑኝ ታጋይ ነበሩ። አሁን በሚወራው ጉዳይ ለመገመት ትንሽ ፍንጭ የሚሰጥ የኬንያ ባለስልጣናት ፊት ያደረጉት ንግግር ዲስኩር እንደ ምክንያት ተያያዥነት ካለው በስተቀር ፣አቶ ታምራት መፈንቅለ መንግስት የሚባል ጨዋታ ኔትወርክ ኢትዬጵያ ውስጥ ይኖራቸዎል ብየ አላምንም፣ጥምር መንግስት ተቋቁሞ የዚያ አካል ቢሆኑ ላይጠሉ ይችላሉ የሚል የግል ግምታዊ እምነቴ ነው።ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጵያ።
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 месяца назад
አንተም ደንግጠሀል።
@CherinetBekele-um3wy
@CherinetBekele-um3wy 3 месяца назад
የመጣውን አጀንዳ ተቀብሎ እውነት አስመስሎ መተንተን ምን ማለት ነው ለመሆኑ ነገሩ አለ ወይ
@EfrimGebremariam
@EfrimGebremariam 3 месяца назад
ኤርሚ ትክክለኛ ትንተና ነው ቀጥልበት ወንድም
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 3 месяца назад
ድርድር ማለትኮ መሸነነፍ ማለት አይደለም:: እንካ አምጣ : አምጣ እንካ ነው:: ስለዚህ ድርድር አንዱ በሁለት ሆኑ ከዛም በላይ ባሉ ተፎካካሪ ሃይሎች የሚደረግ ሰላም ለማምጣት ድርድር አስፈላጊ ነው::
@Merejanetwork
@Merejanetwork 3 месяца назад
የናንተን የቁንጫ ፖለቲካ መከታተል በማቆሜ ሰላም አገኘሁ።
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 3 месяца назад
ሚያንማር እንጂ ማይናማር አይደለም !😂
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 месяца назад
ኢትዮጵያን ለማስተዳደር የሚመኝ የትግራይ ጀኔራል አለ ወይም ይኖራል ብዬ አላምንም!!
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 месяца назад
ኢትዮጰያ ብትከፍላቸው አያሰተዳድሯትም በፌበር እንኳን
@Amhayesus
@Amhayesus 3 месяца назад
ፋኖና ሸኔ ከብልፀግና ጋር የሚዋጉት መንግስትን ለማስወገድ አይደለም ወይ?
@kolekole1475
@kolekole1475 3 месяца назад
እኔ ያንተን ቦለቲካአ ምንም ልርዳው አልችልም አሁንስ የምር እደ አብይ አሆመድ እጅእጅ አልከን የሆክ ማሀይም በሽታአ ያሳፍራል
@mergagobena1344
@mergagobena1344 3 месяца назад
ወታደር ነ ን። ለኪደታ እንዳይመች አድርገን institution ሠርተናል ነው ያለው። ይሄ ጀግሞ እውነት ይመስላል
@P4all-b
@P4all-b 3 месяца назад
እንዴት እውነት ይሆናል? መንፈንቅለ መንግስት የሚደረገውኮ በለውጥ ፈላጊ ሠዎች እንጂ ለመፈንቅለ መንግስት ተብሎ የሚመደብ ወታደር ስላለ አይደለም።
@NegasiHailuG
@NegasiHailuG 3 месяца назад
Ermias, I must address your recent statements about General Tsadkan, as they are entirely accusatory and filled with misinterpretations. Currently, General Tsadkan is solely focused on the issues concerning Tigray. It is true that he served Ethiopia bravely during his youth, defending the nation alongside his comrades. However, at this moment, he has no desire to re-engage in Ethiopian politics; his sole objective is the reconstruction of Tigray. I can confirm this with absolute certainty. You owe General Tsadkan an apology. He enjoys complete trust from the TPLF and the people of Tigray. He is highly respected within the Tigrayan community, both at home and in the diaspora. Furthermore, your extensive commentary on Ethiopian politics in your recent assessment seemed unusually intense. It raises the question of whether you were either extremely upset about something or operating under a specific agenda.
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 2 месяца назад
ኤርሚያስ:መፈነቅለ:መንግስት:ማድረግ:አይቻልም:ልክ:ሊሆን:ይችላል:መከፋፈል:ስላለ:ግን:ይሄንን:ሰው:ለማስወገድ:ምን:ይደረግ:ትላለህ:ነው:የአብይ:መንግስት:አይወድቅም:ብለህ:ነው:የምታስበው?
@wedizatabisrat9497
@wedizatabisrat9497 3 месяца назад
ይቻላል። ትንታኔ በጣም ጠባብ እና አስተውሏት የጎደለው ነው
@AsfawAnebesse
@AsfawAnebesse 3 месяца назад
ኦሮምያ እና ደቡቢ ሶማሌ አፋር ጋምቤላ በቤንሻንጉል መገንጠል ይችላሉ
@nigussegirmaamiru4779
@nigussegirmaamiru4779 3 месяца назад
ታምራት ላይነ የቸባለው የቀድሞ የደረግ ሠራዊትን ሰብስቦ የተናገረውና እንደት ተበትኖ ለልመና እንዳደረገ አንረሳም የማን ሀገር ዜጋን ይመራል አነዚህ ከተካተቱ ኦሮሚያ የራሱን ዕድል በራሱ ይወስናል ዳግም ውርደት የለመም
@kingkiros5480
@kingkiros5480 3 месяца назад
የአኢትዮጵያ ፖለቲካ የብሔርም የሀይማኖትም ፖለቲካ አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአማራ ጥላቻ ፖለቲካ ነው።
@MottyBiya
@MottyBiya 2 месяца назад
The way you characterized the man on power is very true.Thanks a lot for your good opinion.
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 месяца назад
በትክክል ነው ኤርሚ ከራሴ ጀምሮ የአብይ ደጋፊ ናቸው በነገራችን ላይ የጎንደር ፒያሳ ልጅ ነኝ ግን ለሙስሊሙ የተሻለ መሪ ነው
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ኤርማያስ ይቻላል
@P4all-b
@P4all-b 3 месяца назад
በምንድ ነው የተሻለው? የኢ/ያ ህዝብ እየተጎዳ መከራ ሙስሊሞችን ነጻ ያደርጋልን?
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 месяца назад
@@P4all-b ከዚህ በፊት ስታደርጉት የነበረውን ዛሬም ፋኖ ተብየው በአማራ ሙስሊሞች ላይ እያደረገ ያለውን ስቃይ የምንዘነጋው አይደለም በአብይ ጊዜ ግን ቤአንስ ሁሉም ባይሆን አብዛኛው ችግሮቻችን ተፈተዋል ስለዚህ አብይን በምርጫ እንጅ እፈነቅላለሁ ሚል ቢመጣ እታገለዋለሁ
@Wahidali0922
@Wahidali0922 3 месяца назад
Men gönder negn asblek dnkro kedgfe zmbleh adgfem koshsh I’m gönder
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 месяца назад
@@Wahidali0922 ክላ ላም
@genethagos-qy2sq
@genethagos-qy2sq 3 месяца назад
Always,,great,and posetive brother,,
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 2 месяца назад
ሲጀመር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጓደኛህ ስላይደሉ "አንተ" ለማለት ያዋረድካቸው ይመስልሀል። ወራዳ !!!!
@NegasurafelHaile
@NegasurafelHaile 3 месяца назад
በአሑኑ፡ግዜ፡እንክዋን፡መፈንቅለ፡መንግሥት፡ቀርቶ፡ሕዝባዊ፡አመፅም፡አያረግም፡የኢትዮጵያ፡ሕዝብዊ፡አመፆች፡ምክንያትና፡መነሻ፡ቢኖራቸውም፡ይሕን፡ለማድረግ፡በሕዝቡ፡ዘንድ፡ፈቃድና፡ተነሳሽነት፡የለውም፣ከዛ፡ይልቅ፡እየተወያዮ፡ችግሮችን፡በሰላም፡መፍታትን፡ይመርጣል፣ሕዝቡ፡ሰላምን፡ይፈልጋል፣በተለይ፡የ፡አዲስ፡አበባ፡ሕዝብ፡ሺ፡ግዜ፡ብትቀሰቅሰው፡ለአመፅ፡አይነሳልሕም።
@JomoTele
@JomoTele 2 месяца назад
Astemrln❤
@letabedasso1195
@letabedasso1195 3 месяца назад
Stop spreading fake news. ዐቢይ ይመራል ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች ታሸንፋለች ተብሎ ትንቢት ተነገረ ። ዐቢይ ሲኖር ኢትዮጵያዊ፥ ሲሞት ኢትዮጵያ ይሆናል።
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 месяца назад
ኤርሚ አሁን ይሔ ጠፍቶህ ነው ሿሿ መሆኑ ነው ወይሰ እያሰተጋባህለት ነው:: እረ ለህሊናህ ቁም
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 месяца назад
ኤርሚያስ ለካ ቀሽም ነህ መፈንቅለመንግስት የሚያደርጉትኮ ከኦነግ በስተቀር የኢትዮጵያን ህዝብ ይዘውኮነው ።ፋኖ ብቻየን የኣማራን ህዝብ የዤ ልግዛኮ አላለም።ስለዚህ አትዘባርቅ መፈንቅለ መንግስት ይቻላል!!!
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 месяца назад
ያለው ያገሪቱ ህገ መንግስት በተግባር እየተመራና በስነ ስርአት እየተካሄደ ነው ወይ? ወይንስ ህገ መንግስቱ ተባራዊ የሚሆነው አንቀፅ 39 ይሰራል ነው እያልከን ነው ወይ?
@TikursewK544
@TikursewK544 2 месяца назад
እያልክ ያለኸው የአፋር እና የሶማሌ ህዝብ ብልጽግናን ይደግፋሉ ነው፤ ወይስ ለመገንጠል ምክንያት ይሆናቸዋል ነው?
@Odd375
@Odd375 2 месяца назад
ያነሣሐቸዉ ነጥቦች በሙሉ አንዱም ዉሐ አይቋጥርም።አንተ እራስሕ መቀደድ መጣል አለበት ስትለን ነበር እኮ! ስለዚሕ የሚመጣዉ አካል እንደ ምኞትሕ ሕገመንግስቱን ጭቃ ዉስጥ ወርዉሮት ነዉ የሚመጣዉ። ሙስሊሞችን በተመለከተ አንተዉ እራስሕ በተለያየ ጊዜ እንደነገርከን የብልፅግና ጠላት ተብሎ የተፈረጀ ነዉ እና ይሕ መንግስት ቢፈነቀል ምን ይቀርባቸዋል? አባቱ አንተ እራስሕ የጨነቀሕ ትመስላለሕ ።የአንድ ስርዐት አይስክሬሙን ላሺዎች ግለሰቦች ስርዐቱ እንዲወድቅ አይፈልጉም ይሕ ያለ ሐቅ ነዉ።አስገድደሕ ታስወግዳቸዋለሕ እንጂ።አመክንዮሕ በሙሉ ከሆነ ጭንቀት የመጣ ይመስለኛል።ሕገመንግስት እያልክ አታንቆለጳጵሰዉ አብይ አሕመድ አፈርድሜ አብልቶታል።
@teferigungul4620
@teferigungul4620 2 месяца назад
ሕገ መንግስቱ ከተናደ ቆይተዋል እነደ ፈንታሌዎች ተከፍሎሀል።
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 2 месяца назад
ኤርሚያስ የወስፋት ማስታወቂያ መሰልክ
@zegfanta4244
@zegfanta4244 3 месяца назад
ኤርሚያስ ሃሳብህ ኣርስ በርስ 27:10 የተጋጨ ነው። የትጥቅ ትግል አይሰራም ትላልውህ። ለመደመጥ ወደ ድርድር ለመምጣት መጀመሪያ ይህን የመገልበጥ ችሎታ እንዲያስብበት ማድረግ ያስፈልጋል። ሁለተኛ አብይ ማንም አይፈነቅለንም እኛም ወታደሮች ነን ይላል። ይህ አነጋገር ትልቅ የአብይ ስህተት ወታደሩን ለመፈንቀል አይደለም። አብይን ለማውረድ እንጂ። ማንም መንግሥት ለመገልበጥ አይመችም ግን ይገለበጣሉ። ኤርሚያስ መሰረተ ሃሳብህ ለቆምክበት አላማ አያገለግልህም።
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 3 месяца назад
Your analysis is really true, impossible
@edenayele1720
@edenayele1720 3 месяца назад
ድርድር ከተፈለገ መጀመርያ በደንብ መዋጋት ነዉ! ወያኔና OLA ኮ በደምብ ተዋግተዋል! አንተ እምትላቸዉ እኮ ተኩሶ መሸሽ እንጂ ተቆጣጥረዉ የያዙት አላየንም!
@elizebatabdissa2007
@elizebatabdissa2007 3 месяца назад
ቀደም ሲል ተናግሪያለሁኝ በአጠቃላይ የአፍሪካ ፓለቲካ በድርድር ብቻ እንደሚስራ ከአንተ ጋር ብቻ ነበር እምስማማው አሆንም አቌም ያው ነው እስማማለሁኝ በአንተ ሀሳብ !!
@mickeyraya8051
@mickeyraya8051 2 месяца назад
Your anLisia is out of frustration- Nowadays your idea doesn’t seem to make any sense. Unless you are pessimistic nothing is impossible. Coupe is must otherwise Ethiopia will face greater danger. Nothing can be worst than Abiy.
@YohannesAfera
@YohannesAfera 2 месяца назад
ትንታኔህ ከውቀት የጸዳ ለአብይ ሙቹ መንገድ የሚከፍት ነው።ከፈሉሽ መሠለኝ ለነገሩ አቋም ያልፈጠብህ ነህ መንፈቅለህ መንግስት ስታደርግ ድጋፍ አትፈልግም ሰቀጥል አብይ በራሱ በጠቅሳቸው ክልሎች ላይ ተቀባይነት አለው ወይ ይህንን በጥናት መረጋገጥ አለበት
@tebal678
@tebal678 2 месяца назад
1 የመጅሊስ አመራር 2 አህመዲን ጀበል አብይ የኛ ነው ስላሉ መላውን የኢትዮጵያ ሙስሊም አብይን ይደግፋሉ( ይፈልጋሉ) ብሎ መግለፅ ምን የሚሉትን ፋላሲ ያመጣል ለ አብነት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አብይ የሚባለውን አስመሳይ እጅግ እጠላዋለሁ ብችል ... ደስስስስስስ ይለኛል በነገርህ ላይ ኤርሚ ቀድሞ 360 ላይ የነበረህን አቋም እወድልህ ነበር
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 месяца назад
አንተ ሰውየ ሶማሊንና አፋርን ያገለለ መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል ያለህ ሰው አለንዴ? ዓብይን ለመደገፍ ያመጣሀው ዘዴ መሆኑ ነው?የኢትዮጵያ ህዝብኮ ካንተ በላይ ግንዛቤ አለው።እነሱ ባይሳተፉስ የሚል ሰው እንዳንተ የደነዘዘ ነው።
@anwarjemal7779
@anwarjemal7779 2 месяца назад
የት እንደነበርክ ለማያውቅህ ቅልብጭ ያለክ አስመሳይ ነህ ። ሳስበው ኑሮ ከብዶሀል ትንሽም የአእምሮ ሚዛን መዛባት ከወር አበባ መዛባት በላይ አሰቃይቶሀል ። እና ሉባንጃ በጋንጃ አድርገህ ታጠን ትንሽ በሶብላ በኮሰረት የተፈላ ሻይ ጠጣ !
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
የሙት ፖርላማ ብለህ አስተያየት ለመስጠት ለምን ተነሳህ፣ምንም ይሁን ምን ሀገር እተመሬ ያለው በዚሁ ፖርላማ ውሳኔ መሰለኝ።ወይንስ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የለኝም ብለህ ነው??
@AK47321
@AK47321 2 месяца назад
የት አገር ነዉ ሁሉም ተሰማምተው መፍቅለ መንግሰት የሚያደርጉት አንተ ከሁቀት ነፃ የሆንክ
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 3 месяца назад
ስለዚ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ አብይ እንደ ክርስቶስ ያለ ሞት ይቀጥል ማለትህ ነው ኤርምያስ ዓለቅቲ።
@mesgebre9743
@mesgebre9743 2 месяца назад
መፈንቅለ መንግስት ከተደረገ እኮ ህገመንግስቱ ይቆማል እኮ።
@derejefanta8445
@derejefanta8445 3 месяца назад
🎉🎉🎉ኤርምያስ :- ትንተናህ ጥሩ ነው። Keep it Up,,,,,,🎉🎉🎉
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 2 месяца назад
እኔ ደግሞ ርእዮት መስሎኝ የዚህን ባለጌ ዩቱብ ከፍትኩ:: ጅብ
@Ethiopian719
@Ethiopian719 3 месяца назад
Hey Ermiyas, please be straightforward and avoid being self-centered. Just be clear and don't assume you always have the right agenda.
@MerhawiZemen-tu6st
@MerhawiZemen-tu6st 3 месяца назад
ሚዛናዊ ተንታኝ ስለ ሆንክ በጣም እከታተልሃኣለው
@AmahaHailu-qh4dk
@AmahaHailu-qh4dk 3 месяца назад
ፋኖ ለድርድር የሚበቃ አቋም አለው ወይ?
@AsefaTafere
@AsefaTafere 2 месяца назад
ኤርሚ ማንም ስድ አሳዳጊ የበደላቸው ደናቁርት አትስማ በርታ
@Amhayesus
@Amhayesus 3 месяца назад
ኤርምያስ ለኢትዮጵያ የሚያሰፈልጋት ስር ነቀል ለውጥ ነው.
@12ድንግል
@12ድንግል 3 месяца назад
እወድህ ነበር አሁን ግን አበዛሀው የሆንክ ቁንቋናም ነገር ነህ
@Simbten
@Simbten 3 месяца назад
አይሆንም ማለት የዋህነት ነው ጊዜ ያሳየናል
@WendwosenYab48
@WendwosenYab48 3 месяца назад
አብይማ ልክ ነው ትክክለኛውን ምክንያት ሊናገር አይችልም
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 3 месяца назад
You dont know about Debu or Hadiya because we are tired of Abiy Ahmed
@MulunehDesta-l3e
@MulunehDesta-l3e 3 месяца назад
Ermias እንደ ውሻ ወደ ትፋትህ ለምን ትመለሳልህ ?
@yismahendalkachew6241
@yismahendalkachew6241 3 месяца назад
ምን ለማለት እንደፈለክ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሶማሊያ ፣አፋር እና ደቡብ የአብይ ደጋፊዎች ናቸው ነው እያልከን ያለኸው? ይህ ጨቅላ ያልነካው እና ያልበደለው ክልል እና ህዝብ አለ? ወይስ አንተም በዚሁ ሳምንት ከብልጽግና የፕሮፖጋንዳ አካላት እንዲሰራጭ ለፌስቡክ እና ዩቱብ መንጋዎቻቸውን የተላከውን መልእክት ቢጤ ተሰጠችህ? በል በርታ የሚፈጠረውን አብረን እናየዋለን።
@redwankedir4642
@redwankedir4642 3 месяца назад
The points you raised 💯 are true. In Ethiopia 🇪🇹 I believe that the coup will never happen again.
@WendwosenYab48
@WendwosenYab48 3 месяца назад
እንዳልከው ነው አላወቁትም እንደውም ስራውን እየሰራ ነው
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 2 месяца назад
እንደአማረው ይቀራል ሠውየው አድራሻ የለውም አንደ ሪዲዮ ጣቢያ ነው ።
@desalegnteklay4807
@desalegnteklay4807 3 месяца назад
አሁን እልቂት የለም ነው አንድምታው
@BahrainBahrain-nj7wk
@BahrainBahrain-nj7wk 3 месяца назад
Good knowledge you have
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 3 месяца назад
እናንተ፣በቆዳ፣ቀለም፣ብቻ፣የምታምኑ፣ሆናችሁ፣ነዉ፣እንጅ፣በቄስም፣ይሁን፣በሼካ፣መጀመሪያ፣ለሕዝባችሁ፣ክብር፣ቢትሰጡ፣መልካም፣ነዉ፣አስቡበት።
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад
የትግራይ ነፍስ ትልቅ የሚሆነው ወያኔ ሀቀኛ ስለሆነ ነው
@alichali1533
@alichali1533 3 месяца назад
Ermiyas,your idea is kikup themselves
@AsefaTafere
@AsefaTafere 2 месяца назад
እነ በላይ ስዩም አበባው ተፈልገዋል
@AbdiFadxi
@AbdiFadxi 3 месяца назад
ሰለ ሶማሌ ክልል የተናገረኮው ሀሰብ: ትክክል አይደለም
@teferigungul4620
@teferigungul4620 2 месяца назад
ያንተ መነፅር አርቆ ማየት አልቻለም።
@chaltudame8347
@chaltudame8347 3 месяца назад
Baxam gabitahal Ermiyas
@assefamelese5303
@assefamelese5303 3 месяца назад
አቁዋምህ ለምን ነው የሚቀያየረው?
@WendwosenYab48
@WendwosenYab48 3 месяца назад
መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ የቀረበ ስራ ለመስራት ሀይል የለም
@Samsuga-ih3pb
@Samsuga-ih3pb 3 месяца назад
ተፈተው ሀገር ያተራምሱ ነው የምትለው አል ገባኜም
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 3 месяца назад
Thanks Ermi , for boldly analyzing the situation in Ethiopia. Particularly, the sentiment against Tigreans was so enormous that I think it’s difficult for Tigreans to feel as Ethiopians, at this point in time.
@asratlema-wq4tl
@asratlema-wq4tl 3 месяца назад
ወሬኛ በናትህ ዝጋ ወሬህ እግር እግር ብላል
@SabetSabet-ih6de
@SabetSabet-ih6de 3 месяца назад
ኤርሚያስ ትክክለኛ አገላለጽ
@chaltudame8347
@chaltudame8347 3 месяца назад
Amara ye oromoo polatikanyo ba cifin yexalalu.
@beniamkifle557
@beniamkifle557 3 месяца назад
You are Mistet of mister Gornalist
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 месяца назад
Fesam If the regional states are sovereign, why is the government fighting in Amhara, Tigray and oromia zone. You have no enough to eat that is why you're barking to get your tip money
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 месяца назад
ምርጥ የለማ ጁላ ብርሃኑ ጅላንፎ
@ZerfneshDagnew
@ZerfneshDagnew 3 месяца назад
እም ጀ/ል ጻድቃንን ኔትዎርክ አላቸው እያልክ ወጥመድ ውስጥ ለመክተት ስትጣጣርና ፕ/ር መረራንና ጃዋርን ግን ልትከላከልላቸው እየጣርክ ነው:: ለምን ቢብል አሁንም ለዘብ ብለህ መታየት ፈለግክ እንጂ ጨርሰህ ከተጋሩ ጭንቅላት መውረድ አልፈለግክም:: ጻድቃን ኔትዎርክ አለው በማለት ለነ አብይ እህመድ ወጥመድ በደንብ እርገህ እያመቻቸህው ነው::: ለአማራውም ለኦሮሞውም በተቻለህ መጠን ለመከላከል ሞክረሃል እሳቢ መስለህ እሳልፈህ የሰጠህው ትግራዋዩ ጀ/ል ጻድቃንን ነው እግዚሄር ይስጥልን::
@ChamAbela
@ChamAbela 3 месяца назад
You are really Abiey supporters
@DawitWm
@DawitWm 2 месяца назад
ፊቱ ጭው ብሏል በጣም ፈርቷል
@HaaromsaGadaa
@HaaromsaGadaa 2 месяца назад
Ignorant “analysis “.
@Fikru-f3z
@Fikru-f3z 2 месяца назад
ትንተና ሀቅ አለው ኢርሚ
@teferigungul4620
@teferigungul4620 2 месяца назад
ተሳስተሀል እየመነመነ ነው
@ahmedmume8307
@ahmedmume8307 3 месяца назад
መሣሪያን የተማመን መንግሥት መሣሪያ ያነሠዋል
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l 3 месяца назад
ለምን በህወአት ጊዜ አላነሳህም አስመሣይ መሠሪ ነህ
@mulatuyilma163
@mulatuyilma163 3 месяца назад
ኤርሚ ነፍሶበታል።
@abrahamgirmay3044
@abrahamgirmay3044 3 месяца назад
መፈንቅለ መንግስትን አስመልክቶ ካንተ ይልቅ የሰውየው ምክንያት ይሻላል:: የሱ ምክንያት በጉቦም, በድለላም, በስለላም ሁኔታው እንዳይከሰት አድርገናል ነው እያለ ያለው:: የሆነ ሆኖ ሁለታችሁም ምክንያታዊ አይደላችሁም:: የመፈንቅለ መንግስት በርን የሚዘጋው ዲሞክራሲ/መልካም አስተዳደር ነው:: አንተ የሰጠሃቸው ምክንያቶች ውሃ አይቋጥሩም::
@Afework-lq2wt
@Afework-lq2wt 2 месяца назад
ትክክለኛ ውይይት ነው ቀጥለ።
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 3 месяца назад
እርምያስ ያለከውም ጥሩ ማብራሪያ ነው:: የአብይን ባህሪ ጥሩ አድርገህ ገብቶሃል:: ግን ጭንት እንዳለውማ ልብ ብለህ እየው::
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 3 месяца назад
ፕሮግራምህን ተከታተልኩት ግሩም ሳይንሳዊ ነባራዊ ትንታኔ ነው!! ኮማች ጋ ሄድኩ አንዳንዱ ሀይላይት ወሬ ይዘው ሃይላይት የጻፉ እና ከእውቀትና ከጥላቻ ያልፀዱ ገና በመቀንጨር የሚሰቃዮ አይቻለሁ እና እነዚህ ደነዞች እስካለሉ ድረስ ጦብያ መከራዋ ይቀጥላል።
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 3 месяца назад
ኤርሚያስ ከፍተኛ potential እያለህ ለብዙ አመታት ከማይመጥኑህ ግለሰቦች ጋር ብዙ ስትደክም እና ስትለፋ ነበር።
@taafagucho8782
@taafagucho8782 3 месяца назад
ኤርሚያስ ጠ/ሚ መፋቀለ መንግስት አይቻልም ያለበት ምክንያት ወታደር ስለ ሆነ ሰይሆን ከአንቴ ሀሰብ ጋር ይጋራ ይሆን አልተራደህም ግን እውነቱ የአንቴ ሀሰብበ ቢሆንም በሀሰብ መሸነፍ ሲትችል ስድብህን አልተቀበልኩም
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 3 месяца назад
ሠውየው አጀንዳ
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 3 месяца назад
ዝተት ነህ ! አመዳም
@wedizatabisrat9497
@wedizatabisrat9497 3 месяца назад
ኤርሚያስ አልገባ ያለ ነገር ቢኖር ሰው ልክ እንደተቀደደ ቦይ ነው አሁን ያለው ችግር ፖለቲካ ሳይሆን ኑሮ ራሱ አንድ ሰው መፈንቅለ መንግስት ያደረገ ወይም መደረጉን ባወቀ ጊዜ ፖለቲካው ሁሉ ትቶ ያለበትን ችግር ሁሉ መፈንቅለ መንግቱን ይደግፈዋል ይቀበለዋል ማወቅ አለብን።
@AbebefelekeMola
@AbebefelekeMola 2 месяца назад
tekededaleh kedaaaaa
@WendwosenYab48
@WendwosenYab48 3 месяца назад
ለመፈንቅለ መንግስት የሚያመች ነገር ጠባብ ነው ግድያ ሊሞክሩ ይችሉ ይሆናል
@kefiyalewtiyare45
@kefiyalewtiyare45 2 месяца назад
እኔም የለኝም
Далее
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 495 тыс.
የጌታቸው ረዳ "የመገደል ስጋት"?
57:58
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26