Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 10-ብፁዓን ናቸው(ክፍል 1) በማሙሻ ፈንታ-Matthew Teaching 10-Blessed Are...(Part 1) By Mamusha F 

Equip Media
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.gl/q3YEWmN37C8ec...

Развлечения

Опубликовано:

 

3 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Год назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት_10 #ብፁዓን_ናቸው (ክፍል 1) #በማሙሻ_ፈንታ 📖 ማቴ 5:1-12 - "የተራራው ስብከት" የሚባሉት ከማቴ 5 - 7 ያሉት ክፍሎች ናቸው። - በማቴዎስ ወንጌል 5 የተለያዩ ክፍሎች አሉ፤ የመጀመሪያው ይሔ ነው። - የተራራው ስብከት መነሻው ምዕራፍ 4:23-25 ላይ ነው፤ የኢየሱስ አገልግሎት እጣሬ ነው። * እያስተማረ * እየሰበከ * እየፈወሰ ይዞር ነበር። በዚህ ምክንያት ዝናውም ወጣ፤ ህዝቡም ወደሱ ይጎርፍ ጀመረ። ኢየሱስስ ምን አደረገ? ምዕ 5: 1 ወደ ተራራ ዞር አለ። - የኢየሱስ ዋና አገልግሎት ማስተማር ነበር። ሁሉ ነገር ወደማስተማር ካልመጣ ኪሳራ ነው። ኢየሱስ ተአምራት ያደርጋል፤ አጋንንት ያወጣል፣ ይፈውሳል ግን ይሔ ሁሉ ወደ ትምህርት ለማምጣት ነው። - ኢየሱስ ዝም ብሎ ተአምራትን እያደረገ የሚኖር አልነበረም፤ ይሰብክም ነበር። - እነማንን ነው የተራራውን ስብከት ያስተማራቸው? ቁ.1-2 * ደቀመዛሙርትንም (ተከታዮቹንም፤ ተማሪዎቹንም) * ሕዝቡንም 📖 ማቴ 7:28 ..ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ - በተራራው ላይ ያስተማረው የመጀመሪያው ሕግጋቱን ነው (ከምዕ 5-7) - ኢየሱስ ሕግ ፈጻሚ እንጂ አፍራሽ አይደለም። የሕቱ ትርጓሜን ይሰጣል እንጂ አይጥልም። 📖 ማቴ 5:17 * እግዚአብሔር የምግባር ሕግጋቱን አልቀየረም የምንፈጽምበትን ጉልበት ሰጠን እንጂ። 📖 ማቴ 7:14 - የብሉይ ኪዳን ሕግጋት በአዲስ ኪዳን መተርጎም፤ መተንተን፤ መብራራት ስላለባቸው ለሱ ነው የመጣው። - የተራራው ስብከት ክፍሎች (5-7) 1) ከቁ 3-16 - መግቢያ 2) ከ5:17 - 7:12- ዋናው ትምህርት 3) 7:13 - 27 - ማጠቃለያ 🛑 መግቢያ * ኢየሱስ ያስተማራቸው ብፅናዎች (3-12) - ብፁዓእን :- የተባረኩ፣ ደስተኞች፣ እግዚአብሔር የተቀበላቸው፣ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ሕይወት ያላቸው፣ የእግዚአብሔርን ሞገስ ያገኙ ናቸው። - ለመግባት የሰሩት ሳይሆን ስለተቀበላቸው የሆኑት ባህሪያት ናቸው። እግዚአብሔር መንግስት የገቡ ግን እነዚህን የመሠሉ ባህርያት አላቸው። - የእግዚአብሔር መንግስት ወደፊት የምንጠባበቃት ብቻ ሳትሆን አሁን የምንገባባት ናት። - ብፅዕና ሰርተን የምናገኛቸው ሳይሆኑ ወደ እግዚአብሔር ስለገባን ያገኘናቸው ናቸው። - ብፅዕና ለጥቂት ሰዎች ብቻ የተሰጠ አይደለም። በክርስቶስ በኩል ወደ እግዚአብሔር እንምጣ፤ ክርስቶስን እንቀበል እንጂ ሁላችን ብፁዓን ነን። - እግዚአብሔር ወደመንግስቱ በኑሮ ምዘና አላስገባንም፤ የገቡ ግን ኑሯቸው ሲመዘን እነዚህ ባህርያት ይገኙባቸዋል። - የእግዚአብሔር መንግስት በአድርግ አታድርግ አይገባባትም። - ክርስትና ሲፈተሽ ህይወት አለው፤ ባህርይ አለው። ተደርጎልሀል፤ ሆኖልሀል ብቻ አይደለም የሕይወት ኳሊቲ ይጠይቃል። - እግዚአብሔር የተቀበላቸው ባህርያት ምንድናቸው? 1) በመንፈስ ድሆች የሆኑ 2) የሚያዝኑ 3) ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ - የእግዚአብሔር ሕዝብ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚያሳዩ ናቸው። - የመንግሥቱ ሕዝብ መታወቂያዎች ናቸው። 1) የመንፈስ ድህነት ምንድነው ? - ከባዶነት የጀመረ ህይወት ያላቸው፤ በተሰበረ ልብ ህይወታቸው የጀመረ ናቸው። - ሰው ቁሳዊ ሀብትና ንብረት ኖሮትም በመንፈስ ድሀ ሊሆን ይችላል። (ማቴ 19) - ሰው ገንዘብ ፣ ሀብት ንብረት የማይሞላው ማንነት አለው። - በመንፈስ ድሆች የተሰበረ ልብ ያላቸው፣ ትምክህት የሌላቸው፣ በትህትና ዝቅ ያሉ፣ የተዋረደ መንፈስ ያላቸው፣ በእግዚአብሔር ፊት በትህትና የሚገቡ፣ አልችልም የሚሉ፣ በራሳቸው የማይቆሙ ናቸው። 📖 ሉቃ 48:9-14 - እግዚአብሔር ሊሞላን ሲፈልግ መጀመሪያ ትጥቅ ያስፈታናል። - የእግዚአብሔር መንግሥት የትምክህት አይደለችም፤ መሞላት የሚፈልጉ ከባዶነት ነው የሚጀምሩት። - የጸደቀ ሰው ጽድቅን አይጠግብም። - ለእግዚአብሔር መሠበር ጥሩ ነው። ከእግዚአብሔር ጋር ባለ ግንኙነት ካልተሰበርን አንጠገንም። - የተባረከ ህይወት በትምክህት አይገኝም፤ በእግዚአብሔር ፊት በትህትና በመሆን እንጂ። 2) የሚያዝኑ - ሀዘን ቁጭ ብለው ሲቆዝሙ ይውላሉ ማለት አይደለም። - ክርስትና አለመሳቅ አይደለም፤ ደስታ ነው። - በራሳቸው ድካም፣ በዙሪያቸው በሚያዮአቸውም ድካም፣ በሀጢአት፣ ስላልዳኑ ሰዎች፣ ያዝናሉ ። 3) የጽድቅ ረሀብና ጥማት - ጽድቅ፦ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ትክክለኛ ኑሮ ማለት ነው። - እግዚአብሔር የሚከብርበት ነገር በተመለከተ ሁልጊዜ ረሀብተኛ ናቸው። - ሁልጊዜ ይጠማሉ አንድ ነገር ላይ አይቆሙም፤ ይበቃኛል አይሉም። - እውነተኛ የእግዚአብሔርን ነገር መለማመዳችንን የምናውቀው ሁልጊዜ ቀጣዩን እንጠማለን።
@selamugenetu9253
@selamugenetu9253 Год назад
ትህትና ይብዛልን
@user-qg2ss9oy8j
@user-qg2ss9oy8j 21 день назад
Amen tihwuti nafisi egzaberini yayutali❤​@@selamugenetu9253
@rb2782
@rb2782 Год назад
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን.. ዶ/ር ማሙሻ እና ዶ/ር አብርሃም እና ሌሎች በዚህ አግልግሎት እያነጻቹን ያላቹ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ሁላቹሁም ተባረኩልኝ 🙏🏽🔥🔥🔥
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 10 месяцев назад
Amen amen 🙏 bless you mamush ,👍🙏♥️
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@walelignkabede5036
@walelignkabede5036 10 месяцев назад
geta yibarkrk
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 5 месяцев назад
ብፅዕና
@abebachekol3611
@abebachekol3611 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ሆይ
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 2 месяца назад
ተባረኩ
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መላው የዚህች ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ።
@DulumeRobi
@DulumeRobi 7 месяцев назад
ትውልዳችሁ፡ያተበራካ፡ይሁን።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ዶክተር ማሙሻ ሌሎች ወንድሞችም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
@kali2839
@kali2839 Год назад
Thank you Jesus for brothers who feed us your precious word.
@pie.c0okies
@pie.c0okies Год назад
God bless you more and more
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Год назад
እሜን! የሚያዝን: የተጠማ; የተሰበረ ልብ አብዛልን ጌታ ሆይ!!!! ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ታንክዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Месяц назад
Stay blessed our dear brother!
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Год назад
እግዚአብሄር ብርክ ያርጋቹ የተማርነው የምንኖር ያርግልን
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu Год назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 👏👏🙏
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
Amennnnn ዘመናቹ ይለምልም የቃሉ ፍቺ ያበራል አላዋቂን ጠቢባን ያደርጋል ጌታ ልቤን ያብራ
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ 👏👏🙏🙏🙏🙏
@kedestbekele3476
@kedestbekele3476 11 месяцев назад
Amen Pastor ስትሄዱ እንዳትረሱኝ። በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ። እግዚአብሔር ይረዳናል።
@yetemhabte8403
@yetemhabte8403 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ይባርክ። እባካችሁ ጊታሩ ለይ ያለው ባንዲራ ያለ ማሰተዎል ይመስለኛል የዘመኑን ሬንቦ ይመስላልነ አንሱት ጠላት በብዙ እየሰራ ያለበት ዘመን ስለሆነ እነስተውል ባንዲራውን ሌላ ቦታ ብታደርጉት መልካም ነው። ተባረኩ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Год назад
Good bless you Dr Mamusha ur our blessing
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amenn.Amennn.aba ameseginhalehu🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Год назад
ዘመናችሁ ይባረክ በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁሉ በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ ጌታ ይባርካችሁ;:☺😊
@user-ww7rt3td5l
@user-ww7rt3td5l Год назад
Thankyou D/r you is Righteous really the kingdom preachers!!!
@Girma-xz4rp
@Girma-xz4rp Год назад
የሚገርም የህይወት መመሪያ ነዉ። ተባርካሀል ዶክተር ማሙሻ።
@arfaynehayele
@arfaynehayele Год назад
ጌታ የሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ እኔ ይህን ቭደው እየተከታተልኩ ብዙ ተጠቃም ሆኛለሁ ጌታ በመንፈሱ ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
ማሙሻ ኑርልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 Год назад
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ ለበረከት ሁን
@biki9121
@biki9121 Год назад
AMEN AMEN GETA HOY ERDAN🙏🙏🙏🙏
@tseganeshsmith2313
@tseganeshsmith2313 Год назад
አሜን ያልገባኝን የማላውቀውን ጌታ በእናንተ አልፎ እያሳወቀኝ .........
@arfaynehayele
@arfaynehayele Год назад
ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ፡፡
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail Год назад
በምድረ በዳ ሆኖ ጌታን መጠማት ምንም በሌለበት ተስፋ በሚያስቆርጥ ስፍራ የውሀ ጥም በሚያንገላታበት ስፍራ እግዚአብሔርን መንፈስ መጠማት የመንፈስ ድሀ መሆን ጌታ ይጨምርልኝ ተባረክ ዶር ማሙሻ የሚያስተምር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብሩክ ይሁን
@pie.c0okies
@pie.c0okies Год назад
Amen amen
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey Год назад
Egziabiher Amlak ybarkh Doctor mamush.
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Год назад
ዶ/ር ማሙሻ እግዚያብሔር ይባርክህ። አብረውክም ተጠምደው የእግዚአብሔርን ስራ የሚሠሩ ሁሉ ይባረኩ።
@pie.c0okies
@pie.c0okies Год назад
Dr Mamusha I missed you God bless you
@HAPP129
@HAPP129 Год назад
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርካችሁ፡፡
@darmyeleshalemu4153
@darmyeleshalemu4153 Год назад
ዘመንህ ይባረክ!!!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
የምወደው ከስወች ጋር ያለኝ ግንኙነት ትክክል ሳይመስለኝ ሲቀርና ዝለት ሲመጣብኝ ሮጨ የማነበው ማቴዎስ 5-7 ይህን ክፍል ከጀመርኩ መውጣት ይቸግረኛል ምክኒያቱም ራሴን በዛ ውስጥ አየዋለሁና ።
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Год назад
አሜን🙏🏾
@rekikdegefu6254
@rekikdegefu6254 Год назад
Geta yimesgen
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Год назад
የኢትዮጵያ ወጣቶች ይህም አይነት ኢትዮጵያውያን እንዳሉ እወቁ ኩሩ ተከተሉ ተስተካከሉ። እኛ የምናእቃት ኢትዮጵያ ፣ በየአለሙ የምንሰፈሰፍላት ኢትዮጵያ ይህች ናትና፣ ጠብቁአት አክብሩአት፣ ዞሮ መግቢያችን ኢትዮጵያ ይህች ናት።
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Год назад
ጊታሩ ላይ ያለው አርማ ሌላ ነገር ይመስላል እባካቹ ነገር ለሚቆረቁሩ ጥሩ መስሎ አልታየኝም የጌዎች ባንዲራ ሊመስል ይሄዳል ፕሊስ ቅዱሳን ጥንቃቄ
@massikifle3657
@massikifle3657 8 месяцев назад
እኔም መስሎኛል 😮😮
@0911617971
@0911617971 Год назад
ትህትና የልብ ሀሳብ /motive /ነው እንጂ መቅለስለስ አይደለም ጮክ ብሎ በድፍረት መናገር ትህትና አይደለም ልንል አንችልም በተለይ እኛ ሀገር የትህትና ትርጉም የተሳሳተ ነው። እ/ር ናችሁ ያለንን ነን ማለት ትእቢት አይደም
Далее
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
Это реально работает?!
0:33
Просмотров 3 млн