Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 11-ብፁዓን ናቸው (ክፍል 2)-በማሙሻ ፈንታ-Matthew Teaching 11-Blessed Are..(Part 2)-By Mamusha F 

Equip Media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Год назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት_11 #ብፁዓን_ናቸው (ክፍል 2) #በማሙሻ_ፈንታ 📖 ማቴ 5:1-12 - በዚህ ክፍል ላይ የተገለጡት ባህርያት ጽድቅን ማግኛ መንገዶች አይደሉም፤ ጽድቅን ለማግኘት ለእግዚአብሔር ምንም አይሰጠውም። ወንጌልን ልዩ የሚያደርገው ይሔ ነው። - ጽድቅ ከእግዚአብሔር የምንቀበለው እንጂ እንደ ሽልማት ወይም ደሞዝ የሚሰጥ ነገር አይደለም፤ ጽድቅ በጸጋ ነው። - ሰርቶ በእግዚአብሔር ፊት የጸደቀ የለም፤ ሰርቶ ለመጽደቅ መሞከር መስቀሉን መቃወም ነው። እግዚአብሔር ወርዶ የመጣው እኛ ስላቃተን ነው። - ጽድቅ በእኛ ልክ ሳይሆን በእግዚአብሔር ልክ የተሰፋ ነው። - ሀጢአታችን ይቅር የተባለው፤ የጸደቅነው ባህሪ አቅርበን አይደለም። - በተራራው ስብከት የተገለጡት ባህርያት ጽድቅን ያገኘ ሰው ምልክቶች እንጂ ለመጽደቅ የቀረቡ ባህርያት አይደሉም። - ብፅዕና የሚገኘው በመንግስቱ ውስጥ ለገቡ ነው። "መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና" የጸደቁ ሰዎች መታወቂያ ይሔ ነው። - እግዚአብሔር የመጣው በጸድቄአለሁ ስም የሀጢአት ፈቃድ እንድናገኝ አይደለም። - ጸጋ የሀጢአት ፈቃድ ሳይሆን ጸድቀን ለእግዚአብሔር እንድንኖር የሚያበቃ ብቃታችን ነው። - የክርስትና ህይወት ከለመድነው የህይወት አኗኗር የተለየ ብቻ ሳይሆን ተቃራኒ ነው። - "የአለም ብርሀን" ናችሁ ሲል የጨለማ ተቃራኒ ነን ማለት ነው። ጽድቅ ሲገባችሁ የሀዘን ሰዎች ያደርጋችኋል። አከባቢ ሲቆሽሽ ዝም ብለው አያዩም የጽድቅ ረሀብ አላቸው። ✔️ የዚህ ሳምንት ትኩረት በአብዛኛው በእርስ በእርስ ግንኘኙነቶቻችን ላይ ያተኩራሉ። 🛑 የኢየሱስ ጥሪዎች 1) የዋሆች (ቁ5) ምድርን ይወርሳሉ 2) ልበ ንጹሀን (ቁ 8) 3) የሚያስተራርቁ (ቁ8) 🛑 የዋህነት - በምንም ዘመን ተፈልጎ የማይገኝ ባህሪይ ነው። -የዋህ ማለት ሞኝ፣ ያልተማረ፣ ፈሪ፣ ማንም እንደፈለገ የሚያደርገው ሰው አይደለም። - የዋህነት ደካማነት፣ ፈሪነት አይደለም። የዋሀት አንዱ የመንፈስ ፍሬ ነው። - የዋህነት ማለት በቁጥጥር ውስጥ ያለ ኃይል ነው፤ ድካም ሳይሆን ኃይል ነው። - ሌሎችን ሊጠቅም፣ ሊያስቀድም የሚችል መንገድ ቁጥጥር ስር ላይ የዋለ ኃይል ነው። ሀይል አለ ግን የተገዛ ነው። 📖 ማቴ 11:28 ኢየሱስ የዋህ ነበረ - የዋህነት የሌሎችን ፍላጎት ለማስቀደም ሲባል፣ ሌሎች እንዲባረኩ፣ ለሌሎች በማሰብ በቁጥጥር ስር የዋለ ኃይል ነው። - ኃይል አለው፣ ጥበብ እውቀት አለው፣ ከሌሎች ጋር ለመፎካከርና ሌሎችን ቀድሞ ለመሔድ ሳይሆን ለሌሎች ጥቅም የዋለ ኃይል ነው። - የዋሆች ሞኞች ሳይሆኑ ኃይል እያላቸው ግን ሌሎችን ያልጨፈለቁ፣ ሌሎችን ያሳለፉ ናቸው። - ኢየሱስ ኃይልና ስልጣን ነበረው ግን እኛን ለመጥቀም ሲል ኃይሉን ተወው፤ ስላልሆነው ሳይሆን ስለተቆጣጠረው ነው። 📖 ማቴ 21: 5 - የዋሁ ኢየሱስ ኃይል ሁሉ ምንጭ ሆኖ ሌሎችን ለመባረክ ሀይሉን ተቆጣጠረው። - የየዋህነት ምሳሌ አብርሃም:- በእግዚአብሔር የታመነ ነበረ። ስልጣኑ የሱ ሆኖ እያለ ሎጥን አስቀደመው። 📖 መዝ 37:11 ገሮች - የዋህ ሞኝሞኝ ሆኖ በሌሎች የተቀደመ ሳይሆን የማይቀና፣ በሌሎች የማይመቀኝ፣ ሌሎች አልፈው የሔዱ ሲመስለው የማይመቀኝ፣ በእግዚአብሔር የሚታመን ነው። - የዋህነት አለመወዳደር፣ ጤናማ ፉክክር አለመፎካከር አይደለም፤ የዋህ የሌሎች ስኬት የሚያስደስተው፣ ቢችል ኃይሉን ተጠቅሞ የሚያግዝ፣ ባይችል ኃይሉን ተጠቅሞ ወደኋላ የማያስቀር፣ እግር የማይስብ፣ ስቦ ወደታች የማያወርድ ነው። - የየዋህነት ተቃራኒ ምቀኝነት ነው። - የህይወት ኳሊቲ የሚለካው ብልጣብልጥ ሆነን በምናገኛቸው ነገሮች አይደለም። ኳሊቲ ህይወት የሚገኘው እግዚአብሔርን በመታመን ነው ሀብት በመከመር አይደለም። 🛑 ልበ ንጹሐን - ከእግዚአብሔርንም ከሰውም ጋር ባለ ግኖኙነት ልበ ንጹሕ መሆን ያስፈልጋል። 📖 ማቴ 15:19 - የሁሉ ነገር ምንጭ ልብ ነው። - ልበ ንጹሕ ማለት ግብዝነት የሌለበት፣ ሀቀኛ፣ ትክክለኛ፣ የሆኑትን መሆን፣ አለመሸንገል፣ ልበ እውነተኛ ማለት ነው። - ውስጣቸው ክፉ ነገር የሌለ ናቸው የዋሆች። 📖 መዝ 24:3-4 - ሽንገላ የሌለበት፤ አንደበቱና ውስጡ አንድ የሆነ። 📖 መዝ 15 - ትክክለኛ፣ እውነተኛ፣ በልቡም በአንደበቱም አንድ የሆነ ወይም ግብዝ ያልሆነ ነው የዋህ። 📖 ሮሜ 12:18 - ግብዝ፤ ግብዝ ማለት ያልሆነውን የሚሆን፣ የሚመስል ነው። - በንጹሕ ልብ ናቸው እግዚአብሔርን የሚያዩ። 🛑 የሚያስተራርቁ - የሰላም ሰዎች ናተው፤ ጠብ ሲኖርም ሳይኖርም ሁልጊዜ ሰላምን የሚያስተዋውቁ ናቸው። - ከእግዚአብሔር ጋር ስለታረቁ ሰላምን ይዘው ይመጣሉ።ኀ- - እግዚአብሔር ራሱ አስታራቂ የሰላም አምላክ ነው። እኛን እንኳን ከራሱ ጋር ያስታረቀ፣ አንድያ ልጁን አስከፍሎት እንኳን እኛን ያዳነ ነው። - የእግዚአብሔር ልጆች መታወቂያ የሰላም ሰዎች መሆናቸው ነው፤ ያስተራርቃሉ ፣ ሰላምን ያወርዳሉ። - በየሔዱበት ቦታ ሁሉ ሰላምን የሚያመጡ እንሁን። - ኢየሱስን ከጠጣን የፍቅር፣ የሰላም ሰዎች መሆን አለብን። - የእግዚአብሔር መንግስት ተቃራኒ ሆኖ ለመኖር የማይፈራ ነው። ልዩ ሆነን መኖር አለብን!!!
@selamugenetu9253
@selamugenetu9253 Год назад
ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ላይ ከሰው ጋር ወደ ጎን
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Год назад
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@marthamule9997
@marthamule9997 Год назад
እግዛብሔ አምላክ ይባረክህ በጣም የሜጣፈጥ የሜያጎጎ ቤሰሙት ቤሰሙት የማይሰለች የህይወት ቃል እንድሰማ እግዛብሔረ እድል ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ ጌታ ዘመናችሁን በ እጥፈ ይባረክ
@tameuser-vi5gs3bf5l
@tameuser-vi5gs3bf5l 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁንና አገልግሎታችሁን ይባርክ ::
@DulumeRobi
@DulumeRobi 10 месяцев назад
ፀጋውንናምህራቱን ፡የብዘለችሁ።
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Год назад
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን አገልግሎትህን አብረውህ የሚያገለግሉትን በሙሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@SirgutTamene
@SirgutTamene 18 дней назад
ማሙሻ ተባረክ በተከታታይ በምታስተምሩት የማቲዋስ ወንጌል ትምህርት ተበባርኬአለሁ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል የተባረ ያልተማረ የማይል ሁሉን እኮል የሚያድርግ እለት እለት በተስፋ የሚሞላ እየጣፈጥ የሚሰማ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ።ተባርክ ዶክተር ማሙሻ ሁላቹሁም ቡሩካን ናቹ።
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 9 месяцев назад
Ameeeeen Ameeeen Ameeeeen ስላ ቃሉ ጌታ ይበርክ የማካራን ጌታ ስሙ ቡሩክ ይሁን ጌታ ይበርክ ጌታ በቡዙ ፀጋ በርካት ይበርክ❤❤❤❤❤
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Год назад
እግዚአብሔር በብዙይባርካችሁ❤❤❤
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 Год назад
ይህን ትምህርት የመከታተል እድል ያገኛችሁ ወጣቶች በ ሀያው እና ከዛም በታች ያላችሁ ቀናሁባችሁ ይህን የህይወት መስረት የሆነውን እውነት የዘላለም ህይወት እውነት ይዛችሁ ስለምታድጉ ምንም የማይነቀንቀው መስረት ድለምትይዙ በእውነት ቀናሁባችሁ ለኛም ተጣመን ላደግነው መድሀኒታችን የድንጋዩን ልብ በስጋ ልብ ይለውጥልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ወዮ ጌታየ ሆይ ኑሮአችን ሌላ ቃልህ ሌላ ነው አባት ሆይ ለውጠን 😢
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Год назад
አምን ጌታ ያላለበሰን ማሊያ ይውለቅ ከላያችን እ/ር እባክህ ልጅህን አልብሰን በዚህ ባርከን ቀድሰን🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@DulumeRobi
@DulumeRobi 10 месяцев назад
ጌታ ፡ይባርካችሁ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ዶከተር ማሙሻ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu Год назад
ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም 🙏❤️❤️❤️❤️
@wendesenhaile2321
@wendesenhaile2321 Год назад
"የዋህነት ሐይል በቁጥጥር ሰር ሲዉል ማለት ነው" "የሌሎችን ፍላጎት ለማስቀደም ሲባል በቁጥጥር ስር የዋለ ሐይል ማለት ነው" ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እንደወትሮዉ ግሩም የሆነ ትምህርት ነው። በትንቢተ ዘካርያስ ትሑት ሆኖ የሚለዉን ማቴዎስ የዋህ ሆኖ ስለሚለዉ ከተቻለ ወደፊት ትሕትናና የዋህነት ልዩነታቸዉንና ተዛማችነታቸዉ ብታሳየን መልካም ነው። " አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።" (ዘካ 9:9) "ለጽዮን ልጅ። እነሆ፥ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል በሉአት ተብሎ በነቢይ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።" (ማቴ 21:4-5)
@aleneasefa314
@aleneasefa314 Год назад
ተባረክ ወንድም ይህ የእኔም ጥያቄ ነበር :: የዋህነት ትህትናን ሊተካው ይችላል ወይ ? የሁለቱ ልዩነት ምንድን ነው ? ጌታም እንደ ርግብ " የዋሆች" ሁኑ ብሎአል .. የዋህነትን ለምን ከእርግብ ጋር አያያዘው ? ወንድም ማሙሻ ይህንን ጥያቄ ካየው ትንሽ ቢናገርበት መልካም ነው ::
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 5 месяцев назад
ተባረክ
@selamchimssa667
@selamchimssa667 9 месяцев назад
woooooow!!! ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ራሴን እያየሁ የስማሁት ትምህርት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ እውነት እንድንኖር ጸጋን ያብዛልን ።
@danabiy9561
@danabiy9561 Год назад
ስለነበረው የከበረ መንፈስ እግዚአብሔር ይመስገን
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
It is very challenging, even though I have been born again for many years, I realized that I should start from the beginning "O'Lord Jesus help me to live according to your Word.
@danielbirhan7093
@danielbirhan7093 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ብፅእና ተማርኩ የዋህነት ኦ ጌታ ሆይ በወንድሜ ስላስቀመጥከው ፀጋ ተባረክ ከዚህ በሚበልጥ የቃልህን መግለጥ ፀጋ አብዛለት ሁሌም አሣብህን እንዲያገለግል አግዘው. በኢየሱስ ስም አሜን!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
የዋሁ ኢየሱስ 💚 ትሁቱ ኢየሱስ 💚
@selame2713
@selame2713 Год назад
ማሙሽዬ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን እንዳናስመስል እውነትን ይዘን እንድንሄድ ጌታ ይርዳን እግዚአብሔር ይጨምርብህ
@lemlemlabite1284
@lemlemlabite1284 Год назад
ተባረክ ዶ /ር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን በዚህ ወንጌል እዉነት ይጠቅለል
@mikoandsow2930
@mikoandsow2930 Год назад
שלום שלום
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Год назад
Tebarkilgn 🙏🙏
@amanuelkidane2628
@amanuelkidane2628 Год назад
Egziabiher abo ,nay zemena kidus kalu bimimhar nefsat keyedhinu kibuat ekum.zisemanayo an libina ahdiru fexemtu yigberena.Jesus, I trust in you come to our MERCY.
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መላው የዚህች ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ። አሜን እንደ ቃሉ መኖር ይሁንልን።
@NathnaelKetema
@NathnaelKetema Год назад
May GOD bless you!
@fikertahaile1149
@fikertahaile1149 Год назад
Tebareku
@Rosei870
@Rosei870 Год назад
God Bless You Doctor Mamusha👌🙏🙏🙏
@asterasfaw8365
@asterasfaw8365 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@Ebenezer2011
@Ebenezer2011 Год назад
Dr,Mamush, God bless you.
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Год назад
አሜን🙏🏾
@hattahatta1921
@hattahatta1921 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Год назад
👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@lemlemlabite1284
@lemlemlabite1284 Год назад
ዶ/ር እኔ ምን ላድርግ ምከረኝ አንድ በጣም የምወዳት ጓደኛ ነበረች ያው ክርስትያን በስራ ጉዳይ እኔ ክፉ በማሰብ ሳይሆን በማላውቀዉ መንገድ አሳዘንኳት ወይም ተጣላን እኔ መጣላት አላወኩም ግን በቃ ተጣላችኝ ማጥፉቴ ሳውቅ ይቅርታ ጠየኳት እቢ አለችኝ በአማላጅነት እንኳን ብጠይቃት በጓደኛ በቤተሰቡ እቢ አለችኝ ? አብረን የምንሰራው እሷም ክርትያን ናት እኔ ለመታረቅ ያላደረኩት ነገር የለም ምን ላድርግ ??
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 Год назад
Waaqayyoo garaa dhifama akka kennuf kadhadhuf
@milliongelan3490
@milliongelan3490 Год назад
ተባረክ
Далее
How to get skins for FREE? #standoff #skins #coins
00:34
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Paint Projects
00:17
Просмотров 4,5 млн
How to get skins for FREE? #standoff #skins #coins
00:34