Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 63 | ድብልቁ እርሻ | Matthew Teaching 63 | By Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ድብልቁ_እርሻ
📖 ማቴዎስ 13:24-30 ; 36-43
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 3 месяца назад
Today I gave my life to Jesus while listening to this song. I am saved, Amen Jesus bless whoever is watching this video!
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 Месяц назад
እሰይ አሜንንንን ጌታ ይመስገን ስለ ፀጋው በጣም አበርትቶኛል ኢየሱስን ብቻ እመለከታለሁ ፀጋው ይረዳኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 месяца назад
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔርን ስለ አንተ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 የበለጠ መገለጥን ያብዛልህ አሜን 🙏በስውም ተስናክለን ከቤትህ እዳንርቅ ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን ድምፅህን መስማትና መታዘዝን አብዛልን አሜን🙏
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 4 месяца назад
የማሰናክል ከመሆን ልእል እርቅ ዘንድ እርዳኝ ልዑል!!
@holyvision6455
@holyvision6455 4 месяца назад
ፓስተር ማሙሻዬ በእውነት ኑርልን ቃሉን በሥልጣን ስበክ ለጥቅማችን ነው እግዚአብሄር ይርዳን ወደማስተዋል ይመልሰን በትምህርቱ ተጠቅሜያለሁ ጌታም ይረዳኛል ዮሃንስ እኮ ብሏል እናንተ የእፋኝ ልጆች ብሏል እውነት ነው።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 4 месяца назад
የእግዚአብሔርመንግስት (በዚህኛው ዘመን.... ፍጹም የሆነችው እስክትገለጥ)... የተመሳሰለና የተቀላቀለ ያለባት ስንዴ እና እንክርዳድ ...እርሻው አንድ ነው.. ዘሪው የሰው ልጅ(ኢየሱስ ክርስቶስ)... ዘሩ ስንዴ (የመንግስት ልጆች) ..ጠላት የዘራው እንክርዳድ(የክፉው ልጆች... አስከመከር ጊዜ አብረው ይደጉ አትንቀሉ...በፍጻሜ ስንዴውን ወደጎተራዬ...እንክርዳዱ ወደ እሳት...ሁለቱም ፍጻሜ አላቸው የመንግስት ልጆችም... የክፉ ልጆችም ... የጠላት አላማ መሰናከል እንቅፋት ማኖር... ሳይሰናከሉ መጨረስ.. አሜን !!! አቤቱ ከመምስል አድነን ጠብቀን ወደጎተራዬ የምትላቸው እውነተኛ የመንግስት ልጆች እንክርዳዱን የምንጸየፍ... ራሳችንን እየመረመርን ተጠንቅቀን ሳንሰናከል እስከፍጻሜ ክርስቶስን እያየን የምንሔድ የምን ጨረስ ያድርገን አሜን አሜን 👏❤️👏❤️ እጆቻችንን ይያዝ ጸጋው ይብዛልን ይደግፈን ...👏👏👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ👏👏👏👏❤️❤️❤️ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ👏❤️👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ ❤️👏❤️👏❤️Thank you !!
@eldanamekonnen7919
@eldanamekonnen7919 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ እርዳን።
@yodittekie9265
@yodittekie9265 3 месяца назад
Amen less the lord
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 3 месяца назад
ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር 🤲
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 4 месяца назад
ዋው በጌታ ቤት 10 አመት ሆነኝ ዛሬ ነው ይሄ ቃል በደንብ የበራልኝ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የቃሉ ባለቤት ደግሞ ደጋግሞ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ🤲🤲🤲
@bituu126
@bituu126 3 месяца назад
አንተ የቸርች ስጦታ ነህ በርክትልን❤❤🎉🎉አትርፊያለሁ በብዙ የደከብኩበት ነበር መሰናክል😢😢😢 ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ አበርታኝ ፀጋ አብዛልኝ
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Месяц назад
Wow so amazing teching dr mamush thank you so much ❤❤❤❤
@frewalemu1277
@frewalemu1277 3 месяца назад
excellent preach with extraordinary explanation. thank you Dr. mamusha, may God bless you with his grace.
@melkamfekadu9238
@melkamfekadu9238 3 месяца назад
I'm so thankful. May GOD bless you Doctor. And also equip media. bless you all
@oneprint8764
@oneprint8764 3 месяца назад
ለዘመኑ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ተባረከ ወንድም ማሙሻ 🙏
@marthakifle5060
@marthakifle5060 4 месяца назад
Dr ማሙሻ ጊታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይህ የእውነት ቃል ሚስጥር አሁንም ይገለፅልህ ለብዙዎች በረከት ነህና ተባረክ። እንደሰማነው ደግሞ መኖር ይሁንልን። ❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 месяца назад
ዶ/ር ማሙሻ ቃላት የለኝም የእውነት አምላክ ክርስቶስ እየሱስ አብዝቶ አብዝ....ቶ ይባርክህ!🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
@el-saeleelicho4391
@el-saeleelicho4391 3 месяца назад
Kezih ewinet meshesh yichal yihonal mamilet ayichalim egziabher bezih ewinet endinor yirdan tebarek mamusha
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 4 месяца назад
ማሙሻዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ የተባረከ ቃል ነው ጌታ ለመግስቱ ያብቃን ከተቀበልነው እውነት ዘወር እዳንል❤
@ruthdegefu4313
@ruthdegefu4313 3 месяца назад
DR. Mamusha Egziyabher Ybarkih ke kifu yitebikih betam nw emiwedih
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 3 месяца назад
ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር ዛሬ ተገለጠልኝ ለካ እንክርዳዱ ነው ያስቸገረን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልን ተባረክ ወንድሜ
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 2 месяца назад
ተባረክልን ዶክተር
@hanaephrem539
@hanaephrem539 2 месяца назад
❤❤❤❤
@endale2533
@endale2533 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 4 месяца назад
Yesss❤❤❤❤❤❤❤😊
@sintayehubelihu2120
@sintayehubelihu2120 3 месяца назад
ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
ዶክተር ደስ ሊላችሁ ይገባል!!!!!!!ቃል በቃል በትኖ ማስተማር የሚቻለው ከእግዚአብሔር ፀጋ ሲገኝ ብቻ ነው!!!!!!!!!!
@yodittekie9265
@yodittekie9265 3 месяца назад
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
@feyisabedada7537
@feyisabedada7537 4 месяца назад
It is heavenly message! God bless you Dr. Mamusha.
@sakhratalqids3243
@sakhratalqids3243 4 месяца назад
Ameeeen❤Ameeeen❤
@YoditObsa
@YoditObsa 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ዘመንህ በቃሉ እዉነት ይጠቅለል
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 месяца назад
ዶ/ር ማሙሻ ትምህርቱ ወደ እግ/ር እንድንወግን; ቆራጥ እንድንሆን አድርጎናል ተባረክ! እሰከመጨረሻው ያፅናን ተባረክ!
@samuelmengesha314
@samuelmengesha314 4 месяца назад
AMEN
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 месяца назад
❤❤❤❤❤እግዚአብሐር ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BirtukanBenito
@BirtukanBenito 3 месяца назад
17 በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።
@asebini7642
@asebini7642 3 месяца назад
እግዚአብሔር በዚህ ፀጋ በበለጠም ፀጋም ይሙላህ ያትረፍርፍህ ከእውነት መሳይ ውሸት እየጠበከን ስለሆነ ተባረክ
@walelignayele6014
@walelignayele6014 4 месяца назад
Thank you 💥🙏
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 4 месяца назад
ተባረክ ወንድም ማሙሻ
@TemesngeBekele
@TemesngeBekele 4 месяца назад
God bless you 🙏
@gelilaabisolom133
@gelilaabisolom133 3 месяца назад
Geta hoy erdan🙏🙏🙏🥲🥲🥲
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 3 месяца назад
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Pastar Mamushi Zamani Yebarki Hulachumi Tabarakuuu❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 месяца назад
አሜን አሜን❤❤❤❤
@hamkoki7803
@hamkoki7803 3 месяца назад
mastawesha yize new sira bota yemisemaw beewnet geta edil endesetegn new yemasbew tebarekulign
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 месяца назад
አሜን ! ጌታ ኢዬሱስ ይክበር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ
@merrynadow6535
@merrynadow6535 3 месяца назад
አሜን አባ ተባረክ
@abemelekesamrawit2210
@abemelekesamrawit2210 4 месяца назад
ፀጋው ይብዛልህ
@misgananigussie8090
@misgananigussie8090 4 месяца назад
Stay blessed ❤
@WorkeBanje
@WorkeBanje 3 месяца назад
እግዚአብሐር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር!!!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 месяца назад
Mamushaye.geta eyesus yibarikih tsega yabzalik
@shewalemmoges8041
@shewalemmoges8041 4 месяца назад
እኛ ስንናገር እቢ ስትሉ ንግድ ባንክ ነገራቹ
@zelalemmallie4276
@zelalemmallie4276 4 месяца назад
What do u mean?
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 3 месяца назад
"የጅብ እርሻ'' እንዲሉ ነው።
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 4 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 659 тыс.
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 432 тыс.
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 659 тыс.