Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 65 | የመዝገቡና እንቁው ምሳሌ | Matthew Teaching 65 | By Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የመዝገቡና_እንቁው_ምሳሌ
📖 ማቴዎስ 13:44-46
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@TamiruKebede-w2y
@TamiruKebede-w2y 7 дней назад
የእግዚአብሔርን ቃል እውነት በትክክል መረዳት በሚያስፈልግ ጌዜ ላይ ስላለን ይህን እውነት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ቋሜን ለማስተማርም ለራስ ሕይወት ለመጠቀም እጅግ ጠቅሞኛልና ልቤ አርፎል። ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 3 месяца назад
መንግስተሰማያት ..እርሻ ...መዝገብ(የተሰወረ ሀብት) የከበረች እንቁ...የእግዚአብሔር መንግስት የምትበራ ናት... ስትበራ ግን ውድ የከበረ የሚባለውን ነገር ሁሉ የማስጣል የማስናቅ የማስተው .. ጉልበት ያላት ናት (ዋጋዋ ውድ ነው ክቡር ነው...) ከሌሎች ነገሮች ጋር አትደረብም.. ወንጌል..የእግዚአብሔር ክብር ብርሀን ምሳሌ ሲበራ ..የእርሻውን ክብር አበራልን .. የተገለጠላቸው የሰጡት ምላሽ ...የደስታና ..የመሥዋትነት ...(ከደስታውም የተነሳ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ..) ..ዋጋዋ እጅግ የበዛ አንዲት እንቁ በአገኘ ጊዜ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት .... (ሁሉን የምታስተው) ...የእግዚአብሔር መንግስት የምትሰጥ ናት ... ደቀመዝሙርነት የእግዚአብሔርን መንግስት ዋጋዋን ውድነቷን በማየት በደስታና በመሥዋትነት መኖር ነው ... (መንግስቱ እንደዚህ ያሉ ደቀመዛሙርትን ትፈልጋለች... መንግስቱ ከሌሎች ነገሮች ጋር እኩል አትያዝም) ምሳሌው ስለ ግለት .. ብርቅነት.. ፓሽን.... አሜን አሜን እግዚአብሔር አይኖቻችንን ይክፈት ይገለጥልን የመንግስቱን ክብር በማየት በደስታ በመሥዋዕትነት ሁሉን (የከበረ የምንለውን )ጥለን ትተን ክርስቶስን ዋናችን መንግስቱን ዋናችን ማድረግ ይሁንልን 👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ወድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏👏👏❤️❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️👏👏👏
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 2 месяца назад
Amen amen Lord, let me live and pass by your will 🙏🙏.....God bless and increase his grace Dr. Mamusha 🙏🙏
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 месяца назад
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተቀበለኝ እድሜዬን ሰጠውክ ላተ ምንም ቦታ አይኖረኝ ካንተ ውጪ ለሌላ ነገር የኔ ክብር የኔ ፀአይ እልውናዬ መንፈስ ቅዱስ🙌🙌🙌🙌🙏 ተባረክ ማሙሻዬ❤
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 3 месяца назад
dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን ነህ
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 месяца назад
Thank you dear Mamusha! So excited to have the word of God and it's teachers! Stay blessed!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ "መደምደሚያ ነህ የመጨረሻዬ እየሱስ ለእኔ " እግዚአብሔር ሆይ ይህንን እውነት ግለጥልን እንከተልህ አንተንም እስበልጥን እንይዝህ ዘንድ እርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙌
@selomonchekol
@selomonchekol 2 месяца назад
Thank you for your advice
@ebisadesalegn3407
@ebisadesalegn3407 3 месяца назад
Waa'ee dubbii isaa kanaaf Gooftaan haa eebbifamu!!!!!!!!!!!!! Dr Maamushaa Waaqayyoo isin haa eebbisuuuuuuuuuuuuu!!!!!!!!!!!!!!!
@marthakifle5060
@marthakifle5060 3 месяца назад
Dr Mamusha ጊታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው። በተማርነው እንድንኖር ጊታ ይርደን። ተባረክ። ❤️🙏
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 месяца назад
Thank you dear Mamusha and Equip Media!
@user-hr2zs4vz6g
@user-hr2zs4vz6g 3 месяца назад
🙏🙏አሜን አሜን ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ
@merondebele4217
@merondebele4217 Месяц назад
❤❤❤
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 3 месяца назад
አቤቱ ምን እንላለን ክብር ለስምህ ይሁን !!!
@tss6396
@tss6396 3 месяца назад
God bless you! It is a powerful message.
@AmenEsaysa
@AmenEsaysa 3 месяца назад
ስለ ማሙሻ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ውስጥ ባስቀመጠው ጸጋ ታንጫለሁ ዘርህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@joeking2028
@joeking2028 3 месяца назад
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 3 месяца назад
Amen, what a blessing for Ethiopians to have you as a Bible teacher .More blessing Equip family
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 месяца назад
Amennn.haleluyaaa medemidemiyaye.neh yemechereshaye eyesuse.lene😭😭😭😭 aba ameseginhalehu 🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
@ermyastsegaye
@ermyastsegaye 3 месяца назад
አሜን… የከበረዉ የእግዚአብሔር መንግስት የምናይበት ዘመን ይሁንልን🙏
@natnaelendale8232
@natnaelendale8232 3 месяца назад
May God bless you beloved brother Mamusha its an eye opening God help us all to live for his glory 😢 you are realy remnant for our generation
@NewLife20226
@NewLife20226 3 месяца назад
Geta yibarkh. Dr mamusha .
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 месяца назад
Amen, Amen. May the Lord continually bless you Sir for the clear Gospel.❤❤❤❤❤.
@meme-fu1pu
@meme-fu1pu 3 месяца назад
አሜንንን አሜንንን ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይባርክ ማሙሻዬ❤❤❤❤
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 3 месяца назад
በጣም ጌታ ይባርክህ
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 3 месяца назад
Waw every day new revelation 🙏.
@marthamule9997
@marthamule9997 3 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ ዶክተረ ማሙሻ ጌታሆን እንደፈቃድህ ሆኜ እንዳልፈ እረዳኝ ልቤን ጠብቅል
@kinfegabrielmatthewos7737
@kinfegabrielmatthewos7737 3 месяца назад
Wow, what a powerful message!
@saramulugeta7338
@saramulugeta7338 3 месяца назад
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@genetgebremeskel6051
@genetgebremeskel6051 3 месяца назад
Geta eyesus zemenhen yibark!!!!❤So blessed!
@tsionakalewold9870
@tsionakalewold9870 3 месяца назад
Amen❤
@alemtsehaymezgebe9909
@alemtsehaymezgebe9909 3 месяца назад
AMEN
@user-yn8vx9pe5o
@user-yn8vx9pe5o 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!!!
@woin6262
@woin6262 3 месяца назад
Tebareku thanks ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fv4fg2vf1h
@user-fv4fg2vf1h 3 месяца назад
Mission of god's
@walelignayele6014
@walelignayele6014 3 месяца назад
Thank you💥❤🙏
@Abigyaz6493
@Abigyaz6493 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DistillOcarina-j3j
@DistillOcarina-j3j День назад
Gonzalez Jennifer Perez Mary Wilson Lisa
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 3 месяца назад
God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የመዝገቡን የድሪሙን የእንቁውን ምሳሌ የተረዳሁ የመሰለኝን ቀለል ያደረግሁትን በአዲስ መገለጥ እንድረዳ ረዳኸኝ
Далее
Zion Church Family Night with Dr. Mamusha Fenta
59:23