Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 64 | የሰናፍጯ እና እርሾ ምሳሌ | Matthew Teaching 64 | By Abraham T/Mariyam 

Equip Media
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የሰናፍጯ_እና_እርሾ_ምሳሌ
📖 ማቴዎስ 13:31-33
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 4 месяца назад
....መንግሥተ ሰማያት ሰው ወስዶ(በአላማ ሆን ብሎ ..) በእርሻው የዘራትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች በአደገች ጊዜ ግን ከአታክልቶች ትበልጣለች (ቤተክርስትያን ተጽዕኖዋ ትልቅ ሰፊ ነው አትመስልም ግን ትበዛለች ትሰፋለች .... እርሾ ሊጥን አንደሚያቦካ ... ትንሽ የስተት ትምህርት እንደቀላል ሊታይ አይገባም ልንጠነቀቅ ይገባል .. ...አሜን የገባንበትን የእግዚአብሔርን መንግስት በብዙ መረዳት ማወቅ ይሁንልን በዚህም ዘመን በመልካም ተጽኖ ቤተክርስትያንን ያስቀጥል ... 👏👏👏 በመንግስቱ ..በፍጻሜ ጠርተው በፊቱ በሙላት ወደደስታው መግባት ያድርገልን በጸጋው ያበርታን 👏❤️👏ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ👏❤️👏❤️ ጌታ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ 👏❤️👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ 👏❤️👏
@joeking2028
@joeking2028 4 месяца назад
GOD bless you and your family Dr Abraham
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 месяца назад
በጌታና በወገኖች የተወደዳችሁ ወገኖቻችን ተባረኩልን ዶክተር አብርሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 4 месяца назад
❤አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኔ ፀልዩልኝ
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 месяца назад
ዶ/ር አብርሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! የእነሆ ንጉሥሽ teams ተባረኩ!🎉🎉❤❤❤
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!.
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁላችሁም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ❤
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Месяц назад
God is Great all The Time ❤️❤️❤️
@rahelworku6710
@rahelworku6710 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ. የቃሉን እውነት የገለጠላችሁ እናንተም ሳትበርዙ ታዛችሁ የምታገለግሉ በሙሉ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉
@JuneApri
@JuneApri 5 дней назад
God bless you
@WondimuTikiyo
@WondimuTikiyo 4 месяца назад
Blessed 🙌
@DerejeAsfaw-z6f
@DerejeAsfaw-z6f Месяц назад
❤❤❤❤❤
@infrastructuredevelopmentw3438
@infrastructuredevelopmentw3438 3 месяца назад
Amen
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 месяца назад
Egziabiher yibarikih wendime Abraham xega yibzalih.
@bekyjud7594
@bekyjud7594 3 месяца назад
😊
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 4 месяца назад
❤❤❤
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 4 месяца назад
❤❤❤
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 4 месяца назад
Dr Abrshye እግዚአብሔር ይባርክህ ! ጌታ ይርዳን 😢
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 месяца назад
ተባረኩ equipped
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 4 месяца назад
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrynadow6535
@merrynadow6535 4 месяца назад
ተባረኩ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
አሜን አሜን ዶክተር አብረአም ጌታ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
@walelignayele6014
@walelignayele6014 4 месяца назад
Thank yoy💥🙏
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 4 месяца назад
Thanks
Далее
2ቱ የንስሃ አይነቶች
31:31
Просмотров 4,7 тыс.