Тёмный

#የሞጣ_ሰማይ 

Minber TV
Подписаться 582 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

#Mota #Masjid #4in1 #Ethiopian_Muslims
#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...
ግጥም፡ ሙሐመድ ፈረጅ
ድምጽ፡ ኪላ ስቱዲዮ
ፕሮዳክሽን፡ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ያመሻሽ ሰደድ ከሩቅ የሚታይ
ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ
ደጀ ሠላሙን በእሳት አጋይቶ
ሲያሰማ አደረ ማኅሌት ቀረርቶ።
ጀምበር ማዘቅዘቋን በናፍቆት ጠብቀህ
ነጥለህ ማገድከኝ እሳት አሰልጥነህ
ከየት የመጣ ልማድ ከማን የተዋስከው
ባልንጀራን ማንደድ ለጧፍ በለኮስከው
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ምን ያለ ልብ ነው ቂም አዝሎ የኖረ
ካራጁ ለዋለው ረመጥ የቸረ
እቶኑን ሸሽጎ ጥርሱን አሳይቶ
በቁም የሚያቃጥል ጀምበርን ሸኝቶ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ያመሻሽ ሰደድ ከሩቅ የሚታይ
ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ
ቤተ መቅደሱን ጨክኖ አጋይቶ
ሲፎክር አነጋ ሲያቅራራ አምሽቶ።
እንዴት ተክነኻል በእሳት ዳንኪራ
በቅኔ ዘረፋ በፍም ጦር ውርወራ
የሰውነት ወጉን ትላንትን ዘንግተህ
ልክህን አየሁት የእሳት ራት ሆነህ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
የጫርከው እንዲከስም ሳታቃብል ውሃ
ባረክከው ምሽቱን በችቦ አመኃ
የዘመናት ወዜን ኑሮዬን ስትነጥቀኝ
እጅህን እንዳልይዝ ሃገሬ አስጨነቀኝ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
እሰይ ደስ ይበለው ስለቱ ሰመረ
እንኳን የሰንበቱ ያዘቦቱም ቀረ
ላቱን ደጅ አስጥቶ ጌታውን ተማምኖ
ማር ሲያዘንብ አመሸ ታህሳስን አጥኖ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ማዕበልን ላቆመ ሳር ቅጠል በጥሶ
ግብሩን ሳይዋሱ መሸለም ደግሶ
የክብሪት ጨዋታ እብደት ወይስ መላ
በርቶልኛል ማለት አገር ተቀጣጥላ
እናት ተቀጣጥላ።
ሃገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ
መች ፈርቸ አውቅና ለቃንቄ ደንግጬ
እምነቴን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ
ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@ነኝየስልጤል
@ነኝየስልጤል 4 года назад
እፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ በዚህ ነሽዳ የለቀሳ የአላህ ፍትህህህ አውርድልን ዝም አትበል የከሪሙ
@FAhN-iq1vn
@FAhN-iq1vn 4 года назад
አሚንንንንን
@ኩንፈየኩን-አ4ጐ
@ኩንፈየኩን-አ4ጐ 4 года назад
አሚን
@zahrazahra-hj9lw
@zahrazahra-hj9lw 4 года назад
አሚንንንንንን
@ዙፊነኝወሎየዋ
@ዙፊነኝወሎየዋ 4 года назад
አሚንንን ያረብብ😭😭😭
@waslaahmad924
@waslaahmad924 4 года назад
አረአልቸልኩምማር ሆድበሠኝ
@leyilamohamed6333
@leyilamohamed6333 4 года назад
ወላ ይህ ነሺዳ ስሰማ ሁሌ ማልቀስ ነዉ ሳልሰማዉ ወዬ አላዉቅ ግን ማነዉ እደኔ ይህ ነሺዳ ያስለቀሰዉ??
@Signalmedia309
@Signalmedia309 3 года назад
እኔም እደችው
@AbdureMeki
@AbdureMeki 7 месяцев назад
😢😢
@ጀናቢንትባባ
@ጀናቢንትባባ 4 года назад
ለምን እረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን ያረቢ ነስርህን ቅርብ አርግልን 😭😭😭😭😭😭😭በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር
@taiba5430
@taiba5430 4 года назад
ለምን እረ ለምን ከቶ ለምን
@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ
@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ 4 года назад
አላህ ነስሩን ቅርብ የርግልን ውድ እህት ወንድሞች ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑኝ
@fese6533
@fese6533 4 года назад
እረ ለምን አረለምን
@ጀናቢንትባባ
@ጀናቢንትባባ 4 года назад
@@ኩንፈየኩን-ዠ5ሐ አሚን ያረብ እሺ
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 4 года назад
አሚን አሚንን😭
@zahraali9760
@zahraali9760 4 года назад
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ😭😭😭
@ኢተቂሏህልቤእየገባኝታውኩ
ያኡመተል ሙሀመድ አብሽሩ አላህ ከኛጋር ነው መቸም ቢሆን አንረሳው
@firdausgolicha805
@firdausgolicha805 4 года назад
I wish I understood amharic😭😭😭😭 This is just So deep n emotional 😭😭❤ #kenya
@husniafaris9018
@husniafaris9018 3 года назад
Its about a mosque in Ethiopia Christians burnt it and they were singing
@farahfikri6668
@farahfikri6668 4 года назад
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ዛሬ መጣልን አልሀምዱሊላ እዳችሆለሁ እስኪ እኔም በሞጣ ልቤ ተጠብሶል ጥቁር ጠባሳ ዛሬም ላልቅስ በዝህ ፕሮግራም አብሶ ወንድም አሊ ነሽዳ ልቤን ያደማዋ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
አይ'ዱኒያ'ፈተናሽ'ብዛቱ'እዴኔ'ያለቀሰ'አለ'ያለቀስኩበት'እራሴ'አመመኝ'አሊየ:አላህ'ይጠብቅህ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 года назад
አረለምን እረለምን መሢጊዲ ይቃጠላል እረለሞን
@omhuda5216
@omhuda5216 4 года назад
አቦ ለቅሶ ይብቃን
@ahlamh8070
@ahlamh8070 4 года назад
I wish i could understand amharic this seems so deep . Your sis from eritrea 🇪🇷❤
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
💝💝💝💝💝
@abukimar1704
@abukimar1704 4 года назад
Ahlam Hassen it’s about a city in Ethiopia the city of mota the people of mota Christians have burned our mosques 🕌 ( 4 mosques 🕌 in one night) and more than 100 shops of Islam get rubbed by the Christians and beating Muslim it’s all about that day 😢😭😭😭
@hikmaabajihad7229
@hikmaabajihad7229 4 года назад
ME TO🤔🤔🤔😱😱😱😡😡n mp4
@ahlamh8070
@ahlamh8070 3 года назад
@@abukimar1704 May Allah accept them as marters 😭💔 and may Allah protect you my brothers and sisters, so sad to hear that
@ahlamh8070
@ahlamh8070 3 года назад
@@mahlabriwn305 🥰🥰🥰
@RahmaRahma-vo4il
@RahmaRahma-vo4il 4 года назад
ሞጣ መቸም ከልባችን የማይጠፋ ሀዘን 😭😭💔💔
@zebura8062
@zebura8062 4 года назад
ወላሂ
@kwt8631
@kwt8631 4 года назад
ወላሂ መቸም
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ ግፍበዛብን የሞጣ ስት አመትለፍትው የሰሩት ነበርት አቃጠሉባችው. መሰጊዳችንን ቁራአናችችን. አላህ. ሳባችውን ያድደው ያረብ
@አኢሻየረሡልወዳጅአኢሻየረ
😭😭😭😭😭😭😭ለምን አረ ለምን ግን ለምን አረ ለምንንንንን ሁሌም እያለቀስን ልባችን እየደማ እንኖራለን ሁሉም ዞር አለ ኢላሂ ፍትሁ ሁሉ ባንተ እጅ ነው ኢላሂ ድረሥልንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊነኝያባቴቀበጥ
@ፋፊነኝያባቴቀበጥ 4 года назад
የዘመናት ወዜን ኑሮዬን ስትነጥቀኝ እጅህን እንዳልይዝ ሀገሬ አስጨነቀኝ
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
በህይወትህ የሚየያጋጥሙህ ችግሮች ምንም ያክል ከባድ ቢሆኑ ካንተ በላይ በስቃይና በአስቸጋሪ ሁኔታ ያሉ ሰዎች መኖራቸውን አስብ ና #አላህን ከልብህ #አመስግን # ሁላችንም አንዴ አልሀምዱሊላህ እንበል
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
የኡማዉ እባ ይፍረድ የአቡኪ እባ ይፍረድ
@የስለምልጅነኝ
@የስለምልጅነኝ 4 года назад
አለህ ይፍረድበቻው በሰመሁት ቁጥር የስለቅሰኘል ሞጣ መቼም የመይረሰ ጥቁር ጣበሰ እበችን እደፈሰሰ አይቀርም ኢሻ አለህ እደ ተቀጣልን አንቀርም
@aassaasdf2293
@aassaasdf2293 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@butik5119
@butik5119 4 года назад
አንሚ ነነነነብብብብአ
@hundesahamzing3571
@hundesahamzing3571 3 года назад
Amin yarab Welahi amin
@ዙባይዳአሊ
@ዙባይዳአሊ 4 года назад
ሞጣ ሁለየም ሀዘኑ ከሆደ አይጠፋም 😭😭😭😭😭😭
@እማእወድሻለሁእማእወ-ጘ3የ
መቼም ወላሂ
@ሙባርክነኝየስልጤልጅ
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@khiriaahmed492
@khiriaahmed492 4 года назад
ያረቢ.ፍትህ.ለግሰን
@jemilaahmed4101
@jemilaahmed4101 4 года назад
Ok
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 4 года назад
✔ Ethiopia ሙስሊም መስጊድ #እንባ #ያራጨ ነው 💓 እዩት የያሲኔ እና ሼኽ ሱልጣነንን ምትወዱ ሊንኳን ተጭነው Yassin Online Tv Subscrib አርጉ shorturl.at/drM09?sub_comfirmati
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
አላህ ለኛኸይር አሥቦነዉ ኢሻአላ እነሡ መሥጅድ እንዳቃጠሉ በአዱኒያ ነገ በአኼራ ጀሠዳቸዉ ይቃጠላል ኢሻአላ ያረብ ነሥርህን ቅርብ አድርገዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢
@fafi4704
@fafi4704 4 года назад
ያኡመተል ሙሀመድ አብሽሩ አላህ ከኛጋ ነው😭😭😭😭
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 4 года назад
fafi fafi ሰብ እንደራረግ ሲስ
@umufrdowostube5608
@umufrdowostube5608 4 года назад
ኢሻአላህ
@MuhammadMuhammad-zv4up
@MuhammadMuhammad-zv4up 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 4 года назад
✔ Ethiopia ሙስሊም መስጊድ #እንባ #ያራጨ ነው 💓 እዩት የያሲኔ እና ሼኽ ሱልጣነንን ምትወዱ ሊንኳን ተጭነው Yassin Online Tv Subscrib አርጉ shorturl.at/drM09?sub_comfirmati
@zeynebabitmuhemedyealemant4831
@zeynebabitmuhemedyealemant4831 3 года назад
@@umufrdowostube5608 ይሄንከሠማሁጀምሬእያለቀስኩነውአላህይጨምርላችሁሽኩረንሙሥሊምመሆኔእራሡአልሀምዱሊላአልሀምዱሊላ
@zritomohd8731
@zritomohd8731 4 года назад
ማሻ አላህ ልብ የሚነካ ነው እስኪ እደኔ የተመቸው
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 года назад
በሂወቴ ሙሉ ናሽዳ ሰምቼ አላቅም ይህ ግን ህመሜን ያበሰኝ ይመሥለኛል ።አቡኪ የኛ ጀግና አታልቅስ ኢንሻኣላህ እንባችን ይታበሳል ።ሀቢቡና ላይ ከተጣለው ፍግ አይበልጥም ከተወጉት እሾህ ከተወረወረባቸው ድንጋይ ከፈሰሳቸው ደም አይበልጥም ኢንሻኣላህ እንባችን ይቆማል ።
@zahraaeth3909
@zahraaeth3909 4 года назад
huki hhki huki naw
@jkedja
@jkedja 4 года назад
ሙስሊሞች ን መበደል በቻይና የደረስው ትምህርት ሊሆን ይገባል።የሙሲልም ለቅሶ በከንቱ አይቀርም።
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 года назад
Betkekel hope
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ
ቁረአን እድገባኝ ዱአ አርጉልኝ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ
ወላሂ እዚህ ነሽዳ የነካኝ የለም
@ራቢየማየናፋቂ
@ራቢየማየናፋቂ 4 года назад
ለምን አረ ለም ግን ለምን ከቶ ለምን 😭 አላህ ሆይ የሙስሊሞችን ጥላት አንተ አሳልን ሰላም ለኢቶዮጲያ ፍትህ ለመስጂዶቻችን 😭😭😭😢😢😢
@ezu4244
@ezu4244 4 года назад
ዊዉ
@sadiamohamed6538
@sadiamohamed6538 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ؤموخليلزينبابينتعبدو
አላህ ይይላቺሁ እኛስ አላህ አለን እናንተ ግን ስራቺሁ በጣም ያሳዝናል ሀስቡነላህ ወኒእመልወኪል
@rabiaadrees4269
@rabiaadrees4269 4 года назад
ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል የሞጣ ጉዳይ ጥቁር ጠባሳ ነው
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 4 года назад
አላህ፣ፈረጃውንይስጠን
@rabiaadrees4269
@rabiaadrees4269 4 года назад
አሚን ያረብ
@fatmayasaf616
@fatmayasaf616 4 года назад
እፋፋፋፋፋፋ
@ኡምያስሚን
@ኡምያስሚን 4 года назад
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው። አልቻልኩም ልቤ ደማ አይኔ እነባ ለምን ኧረ ለምን
@AA-kz8xo
@AA-kz8xo 4 года назад
ይህ እንባ ፈሶ አይቀረም ኢንሻ አላህ ዋጋ ያስከፍላችኋ
@zemzemnuru8947
@zemzemnuru8947 4 года назад
Ensha allah yareb
@rahimahhassen8855
@rahimahhassen8855 4 года назад
ይሻአላህ
@maithhamad5308
@maithhamad5308 4 года назад
ኢሻአላህ
@lubababasheer8618
@lubababasheer8618 4 года назад
ለምንአርለምን
@gdjdvd838
@gdjdvd838 4 года назад
እንሻአላህ
@rahimarahima8380
@rahimarahima8380 4 года назад
ያኢላሂ እንደዚህ ነሺዳ ልቤን የነካው የለም ያረብ አላህየ እዝነትህን እንሻለን ያረብ
@fatimaedrees2429
@fatimaedrees2429 4 года назад
ኦፍፍፍፍፍፍ ወሏሂ ያማል እሥከመቸ ግን አሏህ ይጠብቀን የሙሥሊሙን ውማ
@siifiikadiroromaa8829
@siifiikadiroromaa8829 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ነሽዳ የእዉነት ሞጣን ግልፅ ፍንትዉ ኦርጎ ቁጭ ነዉ ያረገዉ ሀዘን ቢሰማኝም ግን ለቃቄ ደንግጨ የሚለዉ ጥንካሬን ያመጣል
@zmzmalizmzmali9797
@zmzmalizmzmali9797 4 года назад
መሀመድ ፈረጂ ሳላደቅህ አላል ፍም በአጭር ግጥም በኪነት ሀዘናችነን ገልፀኸዋል በእርግጥ የሆዳችን እሳት መቸም አይጣፋም
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 года назад
ኢሳም ሐበሻ ነዉ ዳይሬክተሩ
@zahrayasin47
@zahrayasin47 4 года назад
ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን ያማል አላህ ነስሩን ቅርብ ይርግልን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eriboy2421
@eriboy2421 4 года назад
Ramadan Kareem to my brothers and sisters I’m from Eritrea We love very much for the sake of Allah❤️😘
@sAd-qj1nv
@sAd-qj1nv 4 года назад
አይ ያከፊር ናጋር ምን ይሉታል መሥጂድን አቃጥሎ መጫፈር በከንቱ ስትለፉ ይጋርማኛል እኔን ኢጃቤን ጋፈው ቢያቃጥሉ መሥጂዴን ቁራኔን አቃጥላው ቢያጣፉት አይኔን እኔ ግን ሙሥሊም ናኝ ሞት ኡከን ቢመጠ አለቅም ዲኔን ። እኔም አበቃው ግጥሜን
@israkloub2284
@israkloub2284 4 года назад
አላህይድርስልን
@sAd-qj1nv
@sAd-qj1nv 4 года назад
አሚን የረብ
@bedribedri6104
@bedribedri6104 4 года назад
@@israkloub2284 አብሽር ወገኖቼ የኘ ድል እመጠል አንድ ቀን
@remohamed6963
@remohamed6963 4 года назад
ወላሂ በቀን ብዙ ጊዜ እሠማዋለሁ ግን ልቤ ይደማል አላህ ትልቅ ነው ብድር ይክፈላቸው
@yesufhassen7422
@yesufhassen7422 4 года назад
Just amazing work, Mashallah. The directing, the lyrics and voice all go so well. One of the most perfection work I have ever seen to remember. Allah may protect you brothers!
@zuzuzuzu5860
@zuzuzuzu5860 4 года назад
አረ ነስሩን አቅርብልን ያኢላሂ😭😭😭
@jamalahmed8642
@jamalahmed8642 3 года назад
ኡኡኢ
@jamalahmed8642
@jamalahmed8642 3 года назад
ልንሜሞሚሚሙሞሚ ሚላሌላሉሊሊ
@official-kz4on
@official-kz4on 4 года назад
አላህየ ፍርድክን ቅርብ አረግልን ያማል😭
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
ወላሂ የዛኔ በጣም ነበር ልቤ ያዘነው አላሁ አክበር ምን እንደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ግን ጥር 22 ደግሞ ልቤ ከአዘነው እና ከቆሰለው በላይ ተደሰትኩኝ የዛኔ ደግሞ ኮመንት አላረኩም ነበረ ብቻ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት ነው
@bontusalih6858
@bontusalih6858 4 года назад
ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን 🤔🤔🤔 የዘመነት ክብሬን ኑሮዬን ስትናጥቀኝ እጅህን እንዳል ይዝ ሀገሬ አስጨናቀኝ 😭😭 ሀገሬን ብዬ እንጂ እሷን ኣስበልጬ መች ፈርቼ አውቅና ለቃንቄ ደንግጬ እምነቴን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ 😭😭😭😭😭 እኮ ለምን ???????? ለምን
@hiyabmareyhiyabmarey3548
@hiyabmareyhiyabmarey3548 4 года назад
😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋😢🕋🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ene gin kezi bohal ethiopia lemitibal hager mechenek akumialew lemen atferarisim mesjeden andidaw be wushet yemitdelilegnin enta alfeligim 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@momenatim4762
@momenatim4762 3 года назад
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🦕🦕🦕🦕🦕🦎🦎🦎🦎🦎⛪️🦎🦎🦎🦎🦎⛪️👺👺👺🦎🦎🦍🦍🦍🦍🦍⛪️⛪️🐕🐕🐕🐕
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
ከልብ የማይጠፍ እሳት እስከዛሬ መስጂድ ይቃጠላል ይባላል በአይኔ አላየሁም ብየ ሀዘኔ እዲዛህ አልከፍም ነበር የሞጣ ደሞ ይለያል በሙስሊሙ ላይ ዘመቻዉ ያስፈራ ነበር በአማራነታችን አፍረናል ተዋርደናል ለሞጣ መስጂድና ለሞጣ ሙስሊም ያዘናቹህ ሙእመናት ሙስሊሞች አላህ ከጀሀነብ ነጃ ይበላቹህ ሀዘናችን በዝቶ አገታችንን ብደፍም አሮሞ አፍር ወሎ እዲሁም ሌላ ክልሎች ከሞጣ ጓን የቆማቹህ እህት ወድሞቼ ደስታየ ወደር የለዉም ኢሄ ትኮሳ መ ምጣቱ የባሰ እስልምናችን እዲጠነክርና እድንዋደደ ነዉ ያረገን ዋ ኢስላማ!!
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማ?መር
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ፈ1ጨ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እደኔ ማነው ያለቀሰው በዚህ ነሽዳ ወላሂ እራሤሊፈነዳነው አልቅሸ ኢሻአላ እባ ፈሦ አይቀርም ካለህ እጠብቃለን
@maiy3764
@maiy3764 4 года назад
ሱበሀን አላህ መቸም ሀዘኑ የማይውጣ እደዝህ ያለ ግዜ. የመጣ አይመስለኝም የመጣውን ክፉ ቀን በቃ በለን ያረብ
@Song-Ram
@Song-Ram 7 месяцев назад
አማራ ክልል መች ነዉ ሙስሊሞችን መግደል መዝረፍ የምታቆመዉ እስራኤል ሆነችብንሳ
@nasriianoleview1606
@nasriianoleview1606 4 года назад
ወላሂ እራሴን መቆጧጠር እቃቴኝ ግን እንሻ አላህ እንባችን ፈሶ አይቀርም የ ጊዜ ጉዳይነው እንጂ
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 4 года назад
ነስሪ የ ጀዋር VIP እህት እስኪ ስብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ የምልቃቸውን ቪዲዮ ይመልከቱ
@1927-h6f
@1927-h6f 4 года назад
YAALAH
@rabiaalrabia120
@rabiaalrabia120 4 года назад
@@nurithabesha9151 በርች ሲስ sb አድርጌሻለሁ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ
በሰማሁት ቁጥር እንበየን መቆጣጣር አቃተኝ 😭😭😭😭 ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን 😭😭😭😭😭
@ሀዩአርጎቧዋ
@ሀዩአርጎቧዋ 4 года назад
ለምን አረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን 😭😭😭 ኢንሻአላህ ሁሉም የጁን ያገኛል
@mhebubafantaw6861
@mhebubafantaw6861 4 года назад
Inshaallhe allahe tagashe new
@kemalwabela728
@kemalwabela728 4 года назад
የአላህ፡የሙስሊሙን፡እንባ፡አንተ፡ካስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@itzssifen3246
@itzssifen3246 3 года назад
Ilov you Aliamin
@thurayahayredin1355
@thurayahayredin1355 4 года назад
Efuuu yarab alhamdulillah Muslim ladarakagn misgana ydras
@SaraSara-zt3qb
@SaraSara-zt3qb 4 года назад
😥😥😥😥😥😥 የአላህ አልቻልኩም እኔስ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
ኡፍፍፍፍፍ. ማነው እንድኔ. ሆድ የባሰው. ያርብ ለሙስሊም ፍትህ. ያርህማን. አላህ ይጠብቃችሁ. በርቱልን.
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
ያአላህ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን ኡፍ እስከመቼ እየተበደልን እስከ መቼ እስከ መቼ እንደ ስደተኛ እየተቆጠርን ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 3 года назад
አይ እኛ ሙስሊሞች አላህ ይነስርነ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sadasada2724
@sadasada2724 4 года назад
ኡፍ ይሔን ነሽዳ ስስማ አለቅሳለው እንኮንስ እያለቀሱ አይቸ 😭😭😭😭😭😭
@zeburatessema8975
@zeburatessema8975 2 года назад
ዛሬም ትላንትም ሁሌም ግን ለምን አረ ለምን ያረቢ ፍርድህን
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
እኔ አቀም የለኝም ምንም አልልም አላህ በምድር በላ በአኸሪ ጀሀነብን ያከናንባቸሁ እናተ ከሀድወቸ ካፊር አጀታቸንን እርርርርርር እዳረግቸሁን ሀይታቸሁ ሁሉ አላህ እርርርርር እስት ይልቀቅባቸሁ ሀስቢወን አላህ ወኒእመት ወኪል
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 года назад
አብሽሩ፣እናተ፣የሙሀመድ፣ኡመት፣አላህ፣ፍረጅን፣ያመጣልናል፣ኢሻአላ
@ዙፊነኝወሎየዋ
@ዙፊነኝወሎየዋ 4 года назад
ለምን አረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን 😭😭😭 ልቤን የነካ ነሽዳ ቢኖር ይሄ ነው ያረብብብ ነሥርህን ቅርብ አድርግልን
@aaas6027
@aaas6027 4 года назад
የአላህ ነሸሰህን
@Salsibel
@Salsibel 4 года назад
😭 ወይ ሁሌ ሚያቃጭልብኝ ሚያቃጥለኝ የቁራአናችን መቃጠልና የነሱ መጨፈር ኡፋፋ አረ ተቃጠልን ወዶች አረ ተውስ ተነሡ ወይኔ አሁንስ የአሁኑ ወዶች ወኔ ርቆአቹሀል ምነበር ለኛ ለሤቶች ብተውልን ወላሂ ላአዚም ተቃጠልኩ ሁሌ
@abelmossie9212
@abelmossie9212 4 года назад
ልክ ነው ያማላ፡፡ ልብ ይሰብራል፡፡ መኖርን ያስጠላል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የጀመረው ከ ጅግጀጅጋ በአሪሲ፣ በዶዶደላ፣ በሃረርጌ….ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል፣. የእመነቱ ተከታዮች ሲታረዱ፣ ቤንዚን ተረብርበው በእሳት ሲቃጠሉ የየመሬት ላይ ግፍ ሁሉ ሲፈፀምባቸው…. ነግ በኔ ብለን ብንጮህ እና በቃ ብንለው ኖሮ፣ ብንደርስላቸው ኖሮ ዛሬ እንዲህ መረን አይለቅም ነበር፡፡ አሁንም እንንቃ በቃችሁ እንበላቸው፡፡
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 года назад
ሞጣ መቼም አንረሳሽም 😭😭😭😭አሊ አሚን አላህ ትዳርህን ይባርክልህ❤
@rizkallahahmed8048
@rizkallahahmed8048 2 года назад
Ufffhoden emibelanhi welahi malqas new am bye😭😭😭😭😭😭😭
@fufuwelloye6358
@fufuwelloye6358 4 года назад
የማይጠፋ እሳት ወላሂ ምን ልበል እህህህህ አይኔ በለቅሶ ሟሟ
@halimahussentube7533
@halimahussentube7533 4 года назад
ያረቢ በጣም ስሜት ይነካል አብሺሩ ይህ የጨለማ ጊዜ ይቀየራል ኢንሻ አላህ
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማመር
@ethiodire8953
@ethiodire8953 4 года назад
ሀገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ👁👈🏽👍🏽
@ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ
ኡነት ነው ምለቹ ስቅስቅ ብዬ ነው የለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማመር
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад
እኮ ለምን 😭😭😭መቸ ከልብ የማይጠፋ የተዳፈነ እሳት ነው እያደር ያማል 😭😭😭😭😭
@ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
አረ ለምን ግን ለምን በዚህ ነሺደ መነው እደኔ የለቀሰው ወለሂ የአለህ ፍትህ ለሙስሊም የረቢ አንተ ሁሉንም አወቃነህ ፍትህ ለመስጅዶች ☝☝☝😭😭😭🇪🇹
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
Abseri mamey
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 года назад
*ሞጣየኔንምልብአቃጥሎታልአይ ዳምእሳቱከሆደ*ያረብፍረደንቶለበል*ኢላሂ*😭😭😭😭☝☝
@smharcoc5084
@smharcoc5084 3 года назад
Who is hearing this at 2021 😧😧😧😭😭😭😭😭😔😔😔
@ferdos6459
@ferdos6459 4 года назад
አረ ባአላህ እዴት እዳስለቀሰኝ ያረብ እጅህን እዳሊዝ አገሬ አስጨነቀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ዙዙነኝየቤተሠቦቸ.ናፋቂዙ
ያአላህ ሁሌ ነዉ የማለቅሠዉ በዚህ.ነሽዳ ከባድ.ነዉ.ሥሜቱ
@jemilashow7669
@jemilashow7669 4 года назад
ዬሞጣ ገነረ ዬምንረሰው አይዴልም ክልባቸን አየውጥም የክብደል ግን ልም ምን ባደረገነችው ?😭
@Fነኝያለፈንናፍቂ
@Fነኝያለፈንናፍቂ 8 месяцев назад
ዛሬ እደ አዲስ አለቀስኩኝ በእዚህ ነሺዳ ያኔ ዝም በማለታችን ለተቃጠለው መስጂድ ለሞቱት ኢሞሞቻችን ደረሳዎቻን ኡስታዞቻችን የአላህን ቃል ታላቁን ቁርሀናችን ተቃጥሎ ዝም ብለን ብርድልሳችንን ተከናንበን ተኛን ወድሞቼ ይህው ያ ዝምታችን ኢማሞቻችን በማረፊያቸው ቀን ይነጥቁናል ዛሬ ልቤ ቆስሎአል እባዬ አልቆም ብሎኛል አላህ ለጀነት ያድርጋቸው ዛሬ ያጣናቸው ኢማም ማጣት ኤለብንም ነበር አደራ የምለው ሜበሮች ገዳዩን ከየትም ፈልጋችሁ ይያዝ ዝም አትበሉ ሚድያ ብዙ ይሰራል ተሰሚነት አለው ስሩበት ለኃላ ቤታችሁ 😢እባካችሁ በአላህ ይሁንባችሁ ተከታተሉት ሀቅ አለባችሁ ደማቸው ፈሶ እዳይቀር
@MariyaAwal
@MariyaAwal 6 месяцев назад
Ameen🥹
@emaneman8714
@emaneman8714 4 года назад
ወላህ እባዬን መቆጣጠር አቀተኝ
@መውሊድቢድአነው
@መውሊድቢድአነው 3 года назад
ሰውቁርአንሲቀራያለቅሳልእስልምናችንንእደህድፊልምአርገውየተወኑላቸውግዜአለቀሱኡስታዞቻችንአለቀሱ. ተውሂድንታታስተምሩእዝህድራማትሰራላችሁ
@ayikelmar1299
@ayikelmar1299 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዛ እልህ ፍትህ ያው ግድ ያርብያርብ ልባችንደማወላሂ ዉስጤመግልይዥል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ummuhayaat3935
@ummuhayaat3935 2 года назад
As wr wb allaah ya didaa ch ee wu
@alinour6377
@alinour6377 4 года назад
ለሁሉም የስራውን ከአንዱ ፈጣሪ ይቀበል።
@Kingsofabbay2
@Kingsofabbay2 4 года назад
ሐገሬን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ ጎልያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ።
@mg9950
@mg9950 3 года назад
እንደማመር
@ኢማንሙሀመዲ
@ኢማንሙሀመዲ 4 года назад
😭😭😭😭😭 አላህ ይድረስልን ለሙስሊም ኡማው የሙስሊም ስቃይ በዛ እኛም ዝም አልን
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 года назад
ግንሻማይዞማልቀስምድነዉ አስተፍርላህ ሱናመከተሉቀርቶብን ከሱናዉባልወጣንወላሂ ኸስቢንአላህወኒእመልወኪል
@megehuss
@megehuss 4 года назад
Unforgettable and unforgivable memory 😭
@zebibafeyisa2559
@zebibafeyisa2559 4 года назад
True!!
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
ኡፈፈፉፉፉ አራ ለምን ኡነትም ለምን
@farahfikri6668
@farahfikri6668 4 года назад
ለምን አሳጠራችሁት እፍ ዛሬም ነገም ጥግ ድረስ ነው የሞጣ ጉዳይ ማንም ዝም አይልም
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
ያአላህ ያማልእውነት. ያማልግንለምን. ለምን ሰውበሰውላይ. ይሄንንያክልጭካኔ. ለምንአላህኸይሩን. ይሻልንያረብ. በእዝነትክያከሪም. አተውልቦናስጣቸው. ግንለምምምምምምንንንንንንን
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 4 года назад
የአላህ ነስረን ሙሥሊሙን ኡማ ነሽዳው ልብ ይነካል 😢😢
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 4 года назад
ያርርርርርብ አንተ ሰላምን አምጣልን ካንተ ውጪ ሰሚም አያችም ፍርድ ሰጪም የለም።
@bintdelle5280
@bintdelle5280 4 года назад
በጣም ያሳዝናል የሚብሰው ደግሞ ከዚህ ሌላ ላለመድገማቸው ምን ዋስትና አለን? ይሄንን ፈፅመው ምን እርምጃ ተወሰደ
@hanan4379
@hanan4379 4 года назад
ምንም የለ ፍርዱን ከአላህ
@መውሊድቢድአነው
@መውሊድቢድአነው 3 года назад
ምርጥ ትውና የቴአፍሮዘፈነውየሚመስለው. ይሄየነብዩሱናአይደለም እደዝህአድርገውአላስተማሩንም ነሽዳአስልየለውምአይገባችሁምመችም
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 4 года назад
የአፄ ወች ዘመን ሲነሳ ብቻ በሙስሊሞች ላይ የተሰራውን ግፍ ሳስታውስ ሌቤ ይዳማ ነበር አሁን እየሆነ ያክል ይሰማኝ ነበር ጭራሽ በኔ ዘመን በታሪክ ሳይሆን በሂወት እያለሁ የሞጣን ጉድ ሳይ ይብስ ልቤ ደማ አሁንስ ወይት ይሆን ያለነው ከቶ መቸ ይሆን እምንነቃው መቸ ይሆን አንድ እምንሆነው
@abelmossie9212
@abelmossie9212 4 года назад
ልክ ነው ያማላ፡፡ ልብ ይሰብራል፡፡ መኖርን ያስጠላል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የጀመረው ከ ጅግጀጅጋ በአሪሲ፣ በዶዶደላ፣ በሃረርጌ….ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል፣. የእመነቱ ተከታዮች ሲታረዱ፣ ቤንዚን ተረብርበው በእሳት ሲቃጠሉ የየመሬት ላይ ግፍ ሁሉ ሲፈፀምባቸው…. ነግ በኔ ብለን ብንጮህ እና በቃ ብንለው ኖሮ፣ ብንደርስላቸው ኖሮ ዛሬ እንዲህ መረን አይለቅም ነበር፡፡ አሁንም እንንቃ በቃችሁ እንበላቸው፡፡
@saeedabdulhakim5451
@saeedabdulhakim5451 4 года назад
አዲስ ነሺዳ ካላቹ 2020 ጋቡዙኝ ጀዛካላሁ ኸይራ
@saeedabdulhakim5451
@saeedabdulhakim5451 4 года назад
እስታዝ ዐሊ ሙንሽድ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን እንሻአላህ
@najmiamoussam6327
@najmiamoussam6327 4 года назад
😭😭😭😭😭😭ወላሂ አልቻልኩም
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
ፈገግታ ሱና ነዉ 😁 # አንድ #ባለትዳር #እረኛ #ነበር ጃሂል ነዉ ምንም አያቅም ሚስቱ ጠዋት ሲወጣ ደረቅ ቂጣ ሰጥታው ስራዋን ትሰራለች ምሳም የተገኘውን እራትም እንደዛው ደክሞት ስለሚመጣ ያገኘውን በልቶ ይተኛል #ትንሽ #ከቆዩ #በኃላ #ይፋታሉ😲 ከዛም ትንሽ ወር ከቆየ በኃላ #ሌላ #ሚስት #ያገባል እቺ ሚስት ጠዋት ወዝ ያለው ምግብ ገንፎ በቂቤ ምሳም እርሻው ቦታ ይዛለት ትሄድና አብራው በልታ አጫውታው #ቤቷ #ትመለሳለች ማታ ውሀ አሙቃ #እግሩን #አጥባ እኔ ነኝ ያለ እራት አቅርባ ታጎርሰዋለች ;) በዚህ ሁኔታ ትንሽ ከቆዩ በኃላ ሰውየው አዲሷ ሚስቱን ይደበድባታል😬 እሷም በጩኸት ታቀልጠዋለች የሰፈር ሰው ተሰብስቦ ምን አድርጋህ ነው ቢባል የጃሂል ነገር ምን ቢል ጥሩ ነዉ 😳 😳 እስከዛሬ ስቃጠል የት ሄዳ ነበር 😂😂 አላህ የምንተሳሰብበት የሆነ ትዳር ይወፍቀን
@zahrazahra-hj9lw
@zahrazahra-hj9lw 4 года назад
ሀስቡነሏህ ወንእመል ወኪል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ ሚበሮች👍👍👍
@ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
@ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 4 года назад
ወላሂ በጣም ነው ልብ የሚነካው
@zdtube5797
@zdtube5797 4 года назад
መቼም ማርሳው ነገር ሞጣ የተቃጠለውን እፍፍፍፍ አላህ የስራዎች ይስጣቸው
@አፍቃሪያጣገላ
@አፍቃሪያጣገላ 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ያረብ እንባችንን አብስልን በኢስላም የሚመጣዉን ተንኮል አንተዉ ያዝልን ያረብ
@Hasanhandsome
@Hasanhandsome 4 года назад
Hasbunallahu Wa Ni'Mal Wakeel - حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلُ‎
@bedrjemal8085
@bedrjemal8085 4 года назад
አላህ የህን እባችን የኢይለን መቼ አነረስውም
@ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ኘ3የ
ለምን ለምን ግን ለምን
Далее
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 649 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29